በልጦብኝ

  Рет қаралды 862,839

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

3 жыл бұрын

Пікірлер: 497
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ ለብዙ ሰው እረፍት ሰላም ትሰጣለህ በፀጋህ ፀጋው የበዛልህ ሰው ነህ ምን መታደል ነው ተባረክ
@metadelmilky6408
@metadelmilky6408 3 жыл бұрын
ሰው ሲታመም ሆስፒታል መሄድ አይጠበቅበትም!የዳንኤል አምደሚካኤልን መዝሙር መስማት ነው ያለበት!May God bless this pastor
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 3 жыл бұрын
Kber le Eyesus yhun mkenyatu Geta selhone new
@amensam
@amensam 2 жыл бұрын
AMEN befitsum mebarekin yebarkew !
@shegitukebede
@shegitukebede 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/d32kZ6Fsg79qrZY
@shegitukebede
@shegitukebede 2 жыл бұрын
Amen!! m.kzbin.info/www/bejne/d32kZ6Fsg79qrZY
@goodcitizen7564
@goodcitizen7564 Жыл бұрын
The word of God doesn't prevent someone to visit a Doctor i disagree with you. God is the creator if you're sick pray and go to doctor as well
@betselotadinow4520
@betselotadinow4520 3 жыл бұрын
#ኦርቶዶክስ ነኝ።የዳንኤል መዝሙሮች ስሰማ ውስጤ #እርፍ 😇😇 ነዉ የሚለው።ስጸልይ እራሱ የሱን መዝሙሮች እያዳመጥኩ ነው።ፀጋ እና እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏ቃለ-ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@melate1677
@melate1677 3 жыл бұрын
🙏🙏👍❤️
@Lyzo777
@Lyzo777 3 жыл бұрын
ዳኒ ሲዘምር ውስጥን እርፍ የሚያደርገው እኮ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ነው:: አንተንም አሳርፎ ከአንተም ውስጥ እንዲህ እረፍት በሚሞላ መዝሙር ይሞላህ ዘንድ የሚቻለው ነውና ይሄ የሚዘመርለትን ጌታ ተገናኘው! ሻሎም!
@betselotadinow4520
@betselotadinow4520 3 жыл бұрын
@@Lyzo777 አሜን።ውስጥን እርፍ የሚደረገው #የድንግል ማሪያም ልጅ እርሱም #ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው።እርሱስ ሳያገኘው ውስጡ የሚረፍስ ማነው? የቱ ፀጋ ና የምድር ሀብት ነዉ እረፍት እንዲሰማሽ የሚደረገው? #የአብ ልጅ እርሱ እንጂ።እባካችሁን ከሀይማኖት እና ከነገድ እስራት ነፃ ውጡ።ቃሉ እንደሚለው "በርሱ በልጁ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው"ነዉ የሚለው።እናም "የኔ ብቻ ሀይማኖት ልክ"ከሚል ደዌ #በየሱስ ስም ተፈቺ🙏🙏🙏
@Lyzo777
@Lyzo777 3 жыл бұрын
@@betselotadinow4520 የትኛውም ሃይማኖት አያድንም ሆኖም በቃሉ ያልተመረኮዝን ከሆነ ምንም እንኳ ጥረታችን በጥሩ ስሜት ቢሆንም እግዚአብሄር ግን ከቃሉ የወጣም ያለፈ ወይም ቃሉን መሰረት ያላደረገ እምነት ቢኖረን እምነታችን ከንቱ ነው:: ክርስቶስ የሱስ እርሱ ቃል ነውና ስጋ የለበሰው ፀጋንም ተሞልቶ በእኛ ያደረው:: ለምሳሌ በቃሉ መሰረት ድንግል ትወልዳለች ስሙንም የሱስ ስትለዋለህ እርሱም የእግዚአብሄር ልጅ ቅዱስ ይባላል ይላል ቃሉ:: የእግዚአብሄር ልጅ ነኝ ሲልም ጌታ አስተማረን እንጂ የድንግል ልጅ የሚል ስያሜ የለውም:: እንዲሁም ለተቀረፀ ምስል እንዳንሰግድ ለእኛም እንዳናደረግ ቅዱስ ቃሉ ደጋግሞ ያስተምረናል ያስጠነቅቀንማል:: አምላካችን መንፈስ ነውና! ሌላው በዳንኤል ውስጥ ሆኖ የሚሰራው ክርስቶስ እረፍትን ከሰጠህ ዳንኤል የአባቶቹን የአብርሃም የይስሃቅን የያይቆብን አምላክ የሚያመልክበት መንገዱን ትክክለኛነት አያሳይም ትላለህ? ያሳያል አይደል? እናም የእውነትን መንገድ ልንፈልጋት ቃሉ ያዛል:: ስናገኝ ደግሞ እንድንሄድባት:: መንገዱም ክርስቶስ ብቻ ነው:: ያለጭማሪ! በዳን ኤል ዝማሬዎች ውስጥ ያለው ሚስጥር የቃሉ ጉልበት ነው:: ቃሉን ያዝ ለማለት ነው ወንድሜ! ቸር እንሰንብት! “ለተቀረጸ ምስል የሚሰግዱ ሁሉ፥ በጣዖቶቻቸውም የሚመኩ ይፈሩ፤ መላእክቱ ሁሉ፥ ስገዱለት።” ዳዊት 97:7
@mkditube
@mkditube 3 жыл бұрын
Me too😢🙏🙏
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም ያንተን መዝሙሮች ከልጅነት ጀምሮ እሠማለሁ ሁሌም ያስለቅሱኛል በጣም ልብ ይነካሉ እግዚአብሔር ለአላማ የፈጠረህ ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@danielurmall4876
@danielurmall4876 3 жыл бұрын
Good blessings you
@freyesus1674
@freyesus1674 2 жыл бұрын
Kegziabher new Daniel yazew Emnet tkkil endehone egziabher eyeregagetelh new yalew eyesus yegli Adani adrgeh tekebel
@kennedyabraham7916
@kennedyabraham7916 2 жыл бұрын
በዳንኤል አልፎ የነካህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ። ሁላችንም ወንድሜ ከዛ ነዉ የመጣነዉ። ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃልን ብቻ አንብብ መንፈስቅዱስ ያበራልሀል። መዳንም በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ትድናለህ ሐይማኖት አያድንም። ኤፌሶን ምዕራፍ 2 ሙሉዉን አንብበዉ ሮሜ ምዕራፍ 10 ሙሉዉን አንብበዉ። እኔ ደግሞ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላአንተ እፀልያለዉ።
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 2 жыл бұрын
@@kennedyabraham7916 አመሰግናለሁ ወንድም 🙏
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@ethiopian1059
@ethiopian1059 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ:: የዘማሪ ወንድማችን መዝሙሩን ሰሰማ በውስጤ ሀሴት ይሞላል:: ዳኒ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው::
@meronhailu6413
@meronhailu6413 3 жыл бұрын
ዳኒዬ ጌታ በአንተ መዝሙር አናግሮኝ ነው እጄንና ልቤን የሰጠሁት አሁንም ይጠቀምብህ!
@mahieliyas6235
@mahieliyas6235 2 жыл бұрын
ሳይዘምር ዝም ብሎ ጊታሩን ቢመታ እንኳን ከብዙ ሃጥያቴና እስራቴ እፈታለሁ !! ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን በምድራችን ያብዛልን!!
@Erilove-fe1bo
@Erilove-fe1bo Жыл бұрын
እንደቃልህ ይሁንልህ ወንድሜ/እህቴ🥰🥰🥰
@temesgennegash8301
@temesgennegash8301 Жыл бұрын
ዳኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባርከናል።የአንተ መዝሙሮች የወደቀን ያነሳሉ የደከመውን ያበረታሉ መንፈስን ያድሳሉ ።ዳኒ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው።
@user-ji2xv6kk5m
@user-ji2xv6kk5m 3 жыл бұрын
አሜን አይበቃም ላንተ ብዘምር ጌታ ሆይ ክበርርር 🙏🙏🙏የዘመንህ ቁጥር ይለምልም ፓስተር ዳኒ
@tyfryry1587
@tyfryry1587 2 жыл бұрын
አባየ እኔ በጣም ግርም የሚለኝ እግዛቢሄር የሰጠህ ፀጋና ሞጎስ ሰነ ሰርዓት ከዚ በላይ ይጨምርልህ ያለምልምህ መልካም ይሁንልህ ይጠብቅህ በጣም ።።።
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 2 жыл бұрын
ዳኒ መዝሙሮችህ የወደቀን ያነሳሉ የደከመውን ያበረታሉ መንፈስን ያድሳሉ። ኣንተን እግዚኣብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ። ጌታ አንተንም ቤተሰብህን እና አብረውህ የሚያገለግሉትን ኣብዘቶ ይባርከቹ።
@kebebushjuma1213
@kebebushjuma1213 2 жыл бұрын
Geeta zemenihin yibarikew!
@evaeva21719
@evaeva21719 3 жыл бұрын
I can’t wait to see you ዳኒ እግዚአብሔር ወንዝ ዳር እንዳበቀለዉ ዛፍ እድሜህን በሙሉ ያለምልምህ ከነ ቤተሰቦችህ!!!
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 жыл бұрын
ዳኒ ልዮ ነው ቅባቱ እኔ ያኔ ልጅ ሁኜ ጌታን ሳላውቅ እጎረቤት በቴፕ ሲከፍቱ ተኘቸ እሰማ ነበረ ውስጤን ነው ሚነካኘ ያኔ ሳላምን እኮ ነው በ80 ዎቹ አመተምረት ዛሬ ጌታ ረዳኘ የተዘራው ዘር በቅሎዋል ለካ ጌታ ይወደኘ ነበረ 💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈👈👈👈
@shegitukebede
@shegitukebede 2 жыл бұрын
Amen!! m.kzbin.info/www/bejne/d32kZ6Fsg79qrZY
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
Amen
@fraolgirma1740
@fraolgirma1740 2 жыл бұрын
Amen
@user-uq9mw5so1k
@user-uq9mw5so1k 2 жыл бұрын
Amen
@adanechmengesha5798
@adanechmengesha5798 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ። ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ያለምልም ተባረክ
@seblebirhanu6374
@seblebirhanu6374 3 жыл бұрын
Amazing!!! ተባረክ ዳኒ መንፈስ ቅዱስ በሀይል መገኘቱን በዝማሬዎችህ ውስጥ ሁሌም ይታወቃል ያብዛልህ። ተባረኩ።
@etalemtamrat
@etalemtamrat 2 жыл бұрын
የተመረጠ ትክክለኛ ሰው ሁሌ እባረካለሁ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ በረክትን ይበልጥ ያብዛልክ ጌታ እየሱስ አሜን።ተባረክልን ሀሌሉያ።
@aterodaniel7608
@aterodaniel7608 2 жыл бұрын
Zaman yetadila yehun lazazalam paseter Daniel
@ghorachiek8403
@ghorachiek8403 2 жыл бұрын
Even if I don’t understand the language, I’m really moved by this kind of worship 💕
@shegitukebede
@shegitukebede 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/d32kZ6Fsg79qrZY
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 3 жыл бұрын
ፓስተርና ዘማሪ የእግዚአብሔር ሰው ዳንኤብ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እውነት ነው እግዚአብሔርን ማምለክ አይበቃም አይበቃም አይበቃም
@ranyafaisal8708
@ranyafaisal8708 Жыл бұрын
ዳንየ የኔ ተወዳጂ ወድም ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ልክነዉ ሰዉ ሲታመም ያንተን ዝማሬ መስማትና መፈወስ ነዉ ያለበት ጌታ እስኪመጣ ወይም አንተ ወደአባት እስትሔድድረስ መንፈስቅዱስ ከአንተ እግዚአብሔር መንፈሱን አይዉሰድብህ ወድሜ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬወችን ጌታ ሁሌም ህዝቡበአንተ ስለሚጎበኝ ጌታ ይባርክህ ወድሜ።
@simonhadera6334
@simonhadera6334 3 жыл бұрын
How is amazing this man . No show up ,no pride , no fake . But always when I listen him he join me with holysprit . Blessings brother
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 2 жыл бұрын
ማምለክ አየሬ ነው!!!!!!!ድንቅ አምልኮ!!!pastor dani you are blessed
@evaeva21719
@evaeva21719 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ተመስገን!!!ተመስገን ዳንኤልን የሰጠኸን አምላክ!!!ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!አሜን!
@singermulunehfanta2948
@singermulunehfanta2948 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ወንድሜ ፓ/ር ዳንኤል አምዴሚካኤል በብዙ ተባረክልኝ!
@raghelgossaye9226
@raghelgossaye9226 2 жыл бұрын
መዝሙርህን ስሰማ ሁል ጊዜ በእያንዳንድ የህይወት መንገዴ ያለፋኩበትን የሚያወራኝ በሠማሁት ቁጥር ሁል ጊዜ መፅናናትን መነሳትን መባረክን ማመስገንን ወደ ጌታ ውስጠኛው መገኘት ውስጥ ያስገባኝ ዳኒ ጌታ አንተንና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ ተባረክ
@leulhabte8824
@leulhabte8824 3 жыл бұрын
ብዘምር ቃላቶች ያጥሩኛል፣ ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል...ለፍቅርህ ምን ምላሽ ይገኛል?? እንመልስ ብንል ምንና እንዴት እንመልስ ነበር??...ክብር ለኢየሱስ እንዲሁ ለወወደደን!
@ayeleshango7959
@ayeleshango7959 2 ай бұрын
መዝሙሮችህን ባዳመጥኩ ቁጥር በህይወቴ ላይ ሁሌም አንድ እርምጃ ከፍታ ይጨምራል፤ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።
@Christian-du9qr
@Christian-du9qr 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ !! ከዚህ በላይ የእ/ር ቃል የገለጥልህ!!
@shegitukebede
@shegitukebede 2 жыл бұрын
Amen!! m.kzbin.info/www/bejne/d32kZ6Fsg79qrZY
@tenayeshimelis6316
@tenayeshimelis6316 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንተ ላይ ያስቀመጠው ጸጋ ልዪ ነው። ዝማሬህን በቀን አንዴ መስማት ለኔ ግድ ነው። መጽናኛዬና ማመስገኛዬ ነው። ቤተእምነቴ ግን ካንተ ቤተ እምነት ጋር አንድ አይደለም።
@rejoicejedidiah2049
@rejoicejedidiah2049 3 жыл бұрын
1000000% ዘመንህ ይለምልም ውድ ወንድም! እጅግ የሚባርክ፡ ወደጌታን ማምለክ የሚያስጠጋ፡ ቅባቱ ያለበት ዝማሬ
@dagmawiberhanu4765
@dagmawiberhanu4765 3 жыл бұрын
Good
@tigistsahele1374
@tigistsahele1374 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባርከናል ባንተ ዝማሬ በጉጉት ነው ሁሌ ምንጠብቀው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!
@shegitukebede
@shegitukebede 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/d32kZ6Fsg79qrZY
@tsedekeshawarga7974
@tsedekeshawarga7974 3 жыл бұрын
አማኑኤል ሆይ አንተ ብቻ ነህ ለሰዎች ሁሉ መፉቴ የለህ💕💕halellujah!! You're blessed in Jesus Christ name.
@tagessefikre
@tagessefikre 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ያንተ አይነት አገልጋዮችን ጌታ ለምድራችን በማስነሳቱ ጌታን እባርክሃለሁ! ጸጋው ይብዛልህ ዳኒ!!
@h.a.1192
@h.a.1192 2 жыл бұрын
Tebareku ፡ የአባቴ ፡ ልጆች ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይባርካቹ። አይዞአችሁ ፡ መዳኒታችን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይመጣል።
@user-ct2qn1sd4z
@user-ct2qn1sd4z 3 жыл бұрын
ኣይበቃም ኣይበቃም በ ፍጹም ኣይበቃኣኣኣም 🙌🙌🙌 የሱሰሰ 💘💝ኣብዝቶ ይባርክህ
@henokbezabih8648
@henokbezabih8648 10 ай бұрын
በእውነት በእግዚአብሔር የተባረከ ሰው ነክ በአንቴ መዝሙር ብዙ ተባርክለው አሁንም ፀጋው ይጨመርለት እግዚአብሔር አበስቶ ይባርክ ተባርክ ዳን!!!!
@Eweknsh
@Eweknsh 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሰይ እልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ተመስገንልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልኝ
@demekehailehadibecho7220
@demekehailehadibecho7220 3 жыл бұрын
amen amen amen parise Lord beautifull heartfelt felt woriship from dani i see joyfullness i respect you dan God bless you . my favorites songs thanks Lord.
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 2 жыл бұрын
ይህ ጉባኤ እድለኛ ነው። ፓስተር ዳኒ ጋር ጌታን ማምለክ መታደል ነው።
@azebadamu5006
@azebadamu5006 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዳኒ ፀጋው ይብዛልክ ይትረፍረፍልክ በኢየሱስ ስም።
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 жыл бұрын
እረ እንዴት አምልጦኛል ይህ አምልኮ ተባረክ ተባርከሀል ዘር ማንዘርህን ፓስተርዬ አንተም አይበቃህም ልንባርክህ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አይበቃም አይበቃም ቃላት ያንሰኛል ለውዴ አይበቃውም የኔ አምልኮ በምን ተረስቶ።የእሾህ አክሊል ደፍቶ በመስቀል የኔንአበሳ የከፈለው
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንዴት መታደል ነው ከኢየሱስ ጋራ መኖር ከጌታዬ ጋራ ከአባቴ ጋራ መኖር ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የኔ ጌታ የኔ ወዳጅ የኔ ሕይወት የኔ ሁሉ ነገሬ እወደዋለሁ ኢየሱስዬ 🙏💔🙏💔🙏💔🙏💔🙏💔🙏💔🙏 አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ተባረኩ🙏💔🙏🎷🙏🎤🙏🎹🎸💔
@shegitukebede
@shegitukebede 2 жыл бұрын
Amen!! m.kzbin.info/www/bejne/d32kZ6Fsg79qrZY
@bama5414
@bama5414 3 жыл бұрын
ዳንዬ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ!!!
@godislove6010
@godislove6010 3 жыл бұрын
ከጌታ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነውውውውውውው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልል ተባረክ ዳኑ ሐወይ 🇪🇷🙏🏼🇪🇹
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
አይበቃም ጌታ ቃላት የለኝም ባመልክ ባለቅስ የሰዎች ቋንቋ የማይገልፀው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ዳኒዬ ተባረክ ፀጋው ጨምሮ ጨምሮ ጌታ ይስጥህ የፀጋው ባለቤት ይባረክ ኢየሱስ ይመጣል
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
አሜን! አይበቃም ያንስበተል ለጌታ!
@user-uw2yn1eu2o
@user-uw2yn1eu2o 3 жыл бұрын
አሜን አይበቃም አይበቃም አይበቃም አባ አባ አባ ❤
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 5 ай бұрын
አሜን ዳኒዬ ተባርክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 💪❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞🙏🙏🙌🙌🙌👏👏👏❣️❣️❣️❣️❤️❤️❤️💜💜💪💪👏👏👏👏💪💪💪❣️❣️💞💞❤️
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
በረከታችን አንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሂር ይመስገን🙏
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 2 жыл бұрын
AMEN Egziabher ybarek betam for years God blessing us through his servant blessed man of God
@shalomlovesarajesus1848
@shalomlovesarajesus1848 3 жыл бұрын
Amen Amen God bless you pastor
@kibekabemiteku5719
@kibekabemiteku5719 3 жыл бұрын
Amen amen ayebekam hallelujah Dani bemezemurocheh hulegize ebarekalehu tebareke kezi belaye Er tsegawen yabezaleh enwodehalen
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 3 жыл бұрын
የማዳኑን ወንጌል በዜማ አወራለሁ ኢየሱስ ያድናል እመሰክራለሁ 👋
@millionaraya2460
@millionaraya2460 3 жыл бұрын
Your one of my blessings brother Pastor Dani. All praise to Almighty God.
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Elelelelelelelele hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah yes this is true I worship Jesus your blessed pastor Daniel blessed your family
@duresadaniel85
@duresadaniel85 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏የዘመንህ ቁጥር ይለምልም ፓስተር GOD BLESS YOU DEAR DANY
@goalglobal77
@goalglobal77 3 жыл бұрын
You are our blessing. Pr. Dani bless u more and more.
@kibromabate4421
@kibromabate4421 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ያለምልም ተባረክ
@semharghebreslassie9668
@semharghebreslassie9668 3 жыл бұрын
ዳኒየ ብሩክ ነህ !!! የማፈቅረውና የምናፍቀው ኣባቴ ወደ እግዚኣብሄር ቤት ሄዷል ፡ መሰናበት እንኳን ኣልቻልኩም ! ጸልዩልኝ ብሩካን !
@Lalisa_Asefa_Official
@Lalisa_Asefa_Official 3 жыл бұрын
May God bless you, Paster Dani!
@binyamnegash5466
@binyamnegash5466 3 жыл бұрын
Amen, all praise to his Holy Name.Bless You
@hailu866
@hailu866 Жыл бұрын
I am fully immersed in the sea of the holy spirit and rejoice as I listen to the songs of Dani the gifted man. God bless you.
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah Daniy Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek
@bayushalemayehu6299
@bayushalemayehu6299 3 жыл бұрын
አሜን ዳኒ ዝማሬህን ሰምቼ አልጠግበውም you blessed 😍
@amensam
@amensam 2 жыл бұрын
I hope I get to worship this Amazing God with you one day! Geta yeredagnal!
@tsion797
@tsion797 3 жыл бұрын
አሜን አባቴ ኢየሱስ ክበርልኝ ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@abi_simeon
@abi_simeon 3 жыл бұрын
Daniye, may God bless you with his abundant love and grace. I always find the spirit of joy and mercy in your songs. May God keep doing his good works in your life. Stay blessed.
@deseboss2013
@deseboss2013 Жыл бұрын
Lines are refreshing. When I listen to your songs, I feel something indescribable. May the grace increase for you, Amen!
@mussiebrhane6581
@mussiebrhane6581 3 жыл бұрын
What can i say ኣይ ባቃም አይ ባቃም i love you my lord jesues ❤❤❤ ዳኒ የግታ ባርያ ታባርኽ 🙏🙏🙏
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ከትሁታን ጋር ነው ከአንተም እሱን አይቻለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lidiyadesta2732
@lidiyadesta2732 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን,,,,,,,,እልልልልል🙌 ከእየሱስ ጋር መኖል እንዴት መታደል ነው❤ God Bless U More Daniyeeee💕💕
@FMN8221
@FMN8221 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ እዉነተኛዉን አምልኮ እንዲህ አድርጎ ያረሰርሳል። ዳኒዬ ብሩክ ሁን።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@habeshantech347
@habeshantech347 Жыл бұрын
ፓስተር ዳኒ በጣም አመሰግናለው እግዚሃብሔር ይባርክህ ።
@Berna-TK
@Berna-TK 3 жыл бұрын
ቀና ብዬ ሳየዉ ሰማዩን ወደላይ መጨረሻም የለው ዳርቻውን አላይ ከሰማያት በላይ ምረቱ ትልቅ ነው ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው።
@metisamuel9081
@metisamuel9081 3 жыл бұрын
Amen! Be blessed!
@tadidagne1896
@tadidagne1896 3 жыл бұрын
አሜንንንን በኢየሱስ ስም ተባረክ ዳኒ ያብዛልህ
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 3 жыл бұрын
Amen dani teberek. betam wedehilewu. Hulem bihon ande ngr emegnalewu . Bahiwote ka antegar magelegel. Aminalewu yesakali.
@praisetothelord6153
@praisetothelord6153 3 жыл бұрын
ብሩክ ነህ። ተባረክ ወንድሜ ፓስተር ዳኒ
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
ተባረክልን ምን እንላለን ኑርልን ወንድማችን ተባረክ ሀሌሉያ
@jossy2003
@jossy2003 2 жыл бұрын
የአባቴ ልጅ ዳኒ: ጌታ ኢየሱስ ነፍስህን መንፈስህን ይባርክህ። እወድሃለሁ ወንድሜ!
@shalalmnassie4545
@shalalmnassie4545 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህ ሁሉ ያለምልምልህ
@helenehelene9442
@helenehelene9442 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ 🙏
@abelashenafi6291
@abelashenafi6291 Жыл бұрын
Dani, again thanks for reviving my soul. God somehow makes way for me to listen to your gospels when I need them the most. They always talk deep down to my bones. I will keep on persevering no matter how hard things seem to get, I will move forward against all odds. Thank You Dani for your gospels as they help me to keep me going!!!
@tsegawmulat7356
@tsegawmulat7356 Жыл бұрын
ዳኒዬ ወንድሜ አንተ የኛ ውድ ስጦታ ነህ። I can't stop crying now! I fill holly spirit moving inside of me!
@sharingiscaring20241
@sharingiscaring20241 3 жыл бұрын
God bless all of you, my special child of God
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 2 жыл бұрын
ETHIOPIA NEEDS YOU DANYE. YOU ARE OUR BLESSING. WE CAN'T WAIT TO SEE YOU DANIYE .
@solomontorba732
@solomontorba732 2 жыл бұрын
Singer Dani is unique singer for me. Always my heart get rest with his song. GOD BLESS YOU.
@amanueltesfayegage6497
@amanueltesfayegage6497 2 жыл бұрын
መች ይበቃል ፡ለእርሱ ደግነት፡ተባረክ ደኒ
@wedemulat1430
@wedemulat1430 2 жыл бұрын
Amen Amen Halleluja tebareku 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@herment5654
@herment5654 2 жыл бұрын
No words for the song Dani❤❤ You are just the best one. Stay blessed!!
@meseleharbacho3110
@meseleharbacho3110 3 жыл бұрын
ዳኒዬ ያንተን መዝሙሮች በዚህ ቻይናል በጉጉት ነው የሚብቀው። በረከት ናቸውና ያንተ መዝሙሮች
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta yibarek paster Dani
@jesusislord4747
@jesusislord4747 3 жыл бұрын
Amen Amen hallelujah! God bless you all!
@YetuBelete
@YetuBelete 3 жыл бұрын
endet des yilal bewunet sitzemr eyetseleyku eyeseraw eyanebebku mesmat echilalew. pastor u r always been the lord's genuine servant.
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 3 жыл бұрын
Amen hallelujah eyesus simih yibark kef belilign eyesus My God bless you more dani❤️🙏
@solomonbeyene5969
@solomonbeyene5969 3 жыл бұрын
አሜን አይባቃም ክብር ላእያሱስ ይሁን ታባራክ ዳን
@wasihunwolde8503
@wasihunwolde8503 3 жыл бұрын
Awo aybekam Aba ...... God Bless You Pastor
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 2 жыл бұрын
Hallelujah elelelelelelelelelelelel Hallelujah Esey keber ababa
@lea677
@lea677 3 жыл бұрын
Amen amen tebarek Pastor Dani
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዳኒ!🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@lydiaaschenaki7479
@lydiaaschenaki7479 2 жыл бұрын
Another Beautiful annoited worship time. May God continue Bless you
@semuda4880
@semuda4880 3 жыл бұрын
Amen. Kulukum tebareku!!!
ቀድሞ ያወቀኝ
19:47
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 751 М.
ይረዳል ጉልበት ይሆናል
11:15
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 559 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
መች እረሳሁ
16:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,4 МЛН
ዛሬ ላይ መቆሜ
14:53
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 631 М.
ልቤ ተቀይሮ
14:03
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 835 М.
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 938 М.
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
ይ ረ ዳ ል
13:46
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 938 М.
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Жандос ҚАРЖАУБАЙ
Рет қаралды 169 М.
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 344 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 354 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 4,2 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 19 МЛН