ቀድሞ ያወቀኝ

  Рет қаралды 750,423

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

4 жыл бұрын

Пікірлер: 380
@genetcell2480
@genetcell2480 3 жыл бұрын
ሰይጣን የሚፈራው ዘማሪ ለራሱ ክብርና ዝና ወይም ለገንዘብ የማይዘምር ጌታን የሚወድ ታማኝ አገልጋይ በጣም እባረካለው ሲያስመልክ ጉባኤው እንዳለው ነው ሚሰማኝ ። ዘወንህ ይባረክ ። አክብሮቴ ትልቅ ነው ።
@genetcell2480
@genetcell2480 3 жыл бұрын
what are you talking about you guys?
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 4 жыл бұрын
ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው ። ይሁን ያልከው ሆኗል በህይወቴ ጌታ በህይወቴ ወዶ ያደረገውን መቼም አልረሳውም የጌታዬን የኢየሱሴን ውለታ ። አሜንንንንን ሃሌሉያ ፓስተር /ዘማሪ ዳን ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ ። የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን ።✨✨✨🙌🙌🙌🙏🙏🙏👏👏👏💎💎💎🏆🏆🏆
@HikmaAwol-rp2ym
@HikmaAwol-rp2ym Күн бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@user-jz4sd7lk9p
@user-jz4sd7lk9p 3 жыл бұрын
እግ/ር የሰጠህ መዝሙርህ ሁሉ ህይወተን ሰርጠቷል ተባርክልኝ ከዝህ በላይ ምንም ማለት አልችልም
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
ዳንዬ አንተ በፀጋህ በሚገባ እያገለገልክ ነዉ የተቀባ ድምፅ ተባረክ
@pupemichael8732
@pupemichael8732 4 жыл бұрын
ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ አትፍራ ልጄ የኔ ነህ ያለኝ ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው ያኔ በመከራ የደገፈኝ ሳለቅስ እንባዬን ያበሰልኝ የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው
@kaleabkassaye7077
@kaleabkassaye7077 4 жыл бұрын
"ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ " እንደዚህ መዝሙር ያህል የምወደው ያለ አይመስለኝም። ♥ ተከናወን ዳኒዬ ወንድሜ።
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ በጣም የሚጣፍጥ መዝሙር ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 жыл бұрын
ፓስታር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክ፣እንዳት ድንቅ ዝማሬ ነው አሜን አሜን።
@h.a3548
@h.a3548 3 жыл бұрын
It's first time I'm listening to this song, and I love it so much. Stay blessed pastor Daniel 🌾🌻
@jesusislordrozina9974
@jesusislordrozina9974 4 жыл бұрын
Hallelujah 🙏እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን እጅግ ይባርከው 💓
@tsedalebissrat4959
@tsedalebissrat4959 11 ай бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዞልህ ሕይወትሕ በመንፈሥ ቅድስ ይመራ እኛን ወደጌታ እንደምታሥጠጋጋን በመዝሙሮሕ በትምሮትህ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔሮ
@richoalemu5278
@richoalemu5278 3 жыл бұрын
ላመስግነው እንጂ ልወድሰው ኃይሌ ክብሬም ታሪኬም ኢየሱስ ነው ዳኒዬ ተባረክልኝ!!
@alemghebreamlak9892
@alemghebreamlak9892 3 жыл бұрын
Glory to God 🙏 God bless P.Daniel For your anointing songs!!
@buhcotilahunshora9376
@buhcotilahunshora9376 3 жыл бұрын
ዳን አሁንም ጌታ መዝሙርን ፅፈህ ሳይሆን ከጌታ ተቀብለህ የምትዘምር ዘማር ያድርግህ።በመዙሙሮችህ ብዙ ተባርክያለሁ።መዙሙሮችን ከጌታ ተቀብለሃልና።
@tsehaytefera3021
@tsehaytefera3021 2 жыл бұрын
U. K.k. Ifr
@leulmekonnen74
@leulmekonnen74 2 жыл бұрын
@@tsehaytefera3021 bhh
@leulmekonnen74
@leulmekonnen74 2 жыл бұрын
B hh
@leulmekonnen74
@leulmekonnen74 2 жыл бұрын
HVb
@user-fy5oj8lf9u
@user-fy5oj8lf9u 7 ай бұрын
@aleligntayebeyene7682
@aleligntayebeyene7682 3 жыл бұрын
My favorite song. Glory be to the Lord Jesus Christ for ever and ever. Amen 🙏 🙏 🙏
@Abenezer3897
@Abenezer3897 11 ай бұрын
Thank you very much,,,,I am so blessed in your song and my life was changed,,,,I am poor guy but I count my self like rich man when your song was play in my phone,,,, thank,,,I wish the good health and age,,,, currently I will expect another songs that was changes our life and makes the good relationship with our God,,,I am from Ethiopia
@lidiyatebebe3518
@lidiyatebebe3518 3 жыл бұрын
I remember listening to your songs since I was 5 or 6 years old. Until now both of your old and new songs has that same Spirit. God, you're blessed.
@eliasaberaabera8498
@eliasaberaabera8498 2 жыл бұрын
That's very true
@johnbelay1386
@johnbelay1386 2 ай бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ማለዳ ከእንቅልፍ ስነቃ ይህ ዝማሬ ነው ልቤን የሞላው። ደጋግሜ እየሰማሁት አብሬ እየዘመርኩ ነው ።❤
@tagesechuptodate1848
@tagesechuptodate1848 3 жыл бұрын
ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረኩ ❤🙌
@fatnoor3795
@fatnoor3795 2 жыл бұрын
በጣም ምወደው መዝሙር ነው:: እግዚአብሔር ያክብርልን!❤
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 3 жыл бұрын
የሚባርክ መዝሙር ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው ብሰማ ያልጠገብኩት መዝሙር ነው ፅጋ ይብዛልህ
@faridaf7782
@faridaf7782 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስዬ ጌታ ነው የምህረት የፍቅር አባት ነው
@saradaniel543
@saradaniel543 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ ፓስተር ❤❤
@tesfayemuleta6619
@tesfayemuleta6619 3 жыл бұрын
የጌታ ሰዉ ዘመኒ ይባረክ
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
I don't think anyone loves me as much as this song, "Someone already knew me before." Done, my brother Danny.....Yerase mesemur eskimesel deres yemagelegelew mezemur new...keziohm yetensa ye Yirie mezemur yibalale tebarekelgn andem mezemur yemalsemaw yelem,,,,
@teddyw6797
@teddyw6797 2 жыл бұрын
Long time ago, I used to listening your songs in my office though one of my Pente friend. Wow, accidentally your song come to my phone and start listening. It took me back to old days in good way. Your voice is still marvelous. Thanks
@eyasuisrael9311
@eyasuisrael9311 4 жыл бұрын
አረሳዉም ለየሆነልኝ፡፡ አረሳዉም የአምላኬን ዉለታ፡፡ ዳኒ ዝማሬዎችህ ለእኔ በእዉኔት ያፅናነኑኛል ያበረታቱኛል፡፡ ጌታ ያክብርህ፡፡ የእርሱ ክብር በመንፈስ ሆነህ ሲታዘምህለት ልቤ ሐሴት ይሰማኛልና ለአምላካችን ከዚህ በላይ ይገባሃል እርሱ ይክበር ይንገስ ፡፡
@hallelujah1383
@hallelujah1383 4 жыл бұрын
አሜንንንንን ክብር ይሁንለት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘማሪ ዳንኤል
@user-wb8cv2pi1w
@user-wb8cv2pi1w 4 жыл бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ ዘፈን ወይንስ መዝሙር እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@hallelujah1383
@hallelujah1383 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅርን ከክርስቶስ ተምሪያለሁ አልገባይም ጥያቄው?
@amenamen1102
@amenamen1102 2 жыл бұрын
ዳን ዘመን ይባርኪ! እኛ ቤት ሁሌ ቀን ትዘምረሌ የ3 አመት ልጄ የለአንቴ መዝሙር ምግብ እሺ ብላ አትበለም ሁለችንም እንወደሃለን እግዝአብሄር ዘመንህን ፣ትወልድህ ፣ የአንቴ የሆነዉ ነገር ሁሉ ይባርኪ።
@user-ko2ju5hz8w
@user-ko2ju5hz8w 3 жыл бұрын
ዮሴፍን ፡ ከእስር ፡ ቤት ፡ ያወጣ ለሹመት ፡ ሽልማት ፡ ያበቃ የዳንኤል ፡ አምላክ ፡ ተዐምረኛ ከአንበሶኝ ፡ የሚያድን ፡ ከበላተኛ
@Alazer-tk6yp
@Alazer-tk6yp Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ሌላ የምልህ ነገር የለኝም ዘመንህ ይባረክ!
@natnaelmebrahtu360
@natnaelmebrahtu360 3 жыл бұрын
Glory to God.Amen. ሃሳቡ ኣይከለከልም!!!
@bereketdesalegn8507
@bereketdesalegn8507 7 ай бұрын
በሕይወትህ ተገልጦ ለሰው ልጅ ሁሉ የታየው ጌታችንና መዲሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በቀረው ዘመንህ ሁሉ ይታይብህ!
@wogayehuwoldegiorgis
@wogayehuwoldegiorgis 3 жыл бұрын
I don't have words to express my feelings towards your songs. When I listen to your blessed songs, it fills my heart with joy and strength. May God bless you and yours.
@belieyegtalijj4758
@belieyegtalijj4758 2 жыл бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዳኒየ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ❤
@tsegaelias2422
@tsegaelias2422 4 жыл бұрын
ሰው ፡ ሳያውቀኝ ፡ ቀድሞ ፡ ያወቀኝ አትፍራ ፡ ልጄ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ያለኝ ውስጤን ፡ ልቤን ፡ የጣልኩበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ያኔ ፡ በመከራ ፡ የደገፈኝ ሳለቅስ ፡ እምባዬን ፡ ያበሰልኝ የቅኖች ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ አባቴ ፡ ነው (፪x) ይሁን ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል ሃሳቡን ፡ ማን ፡ ይከለክላል እንዴት ፡ ልርሳ ፡ መልካምነቱን ልዘምር ፡ እንጂ ፡ ምህረቱን ተስፋ ፡ ላጣ ፡ ተስፋ ፡ ነው ፡ ለምስኪኑ ወዳጅ ፡ ላጣ ፡ ብቸኛ ፡ ነው ፡ ወገኑ ላመስግነው ፡ እንጂ ፡ እኔ ፡ ልወድሰው ኃይሌ ፡ ክብሬ ፡ ታሪኬም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ሰው ፡ ሳያውቀኝ ፡ ቀድሞ ፡ ያወቀኝ አትፍራ ፡ ልጄ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ያለኝ ውስጤን ፡ ልቤን ፡ የጣልኩበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ያኔ ፡ በመከራ ፡ የደገፈኝ ሳለቅስ ፡ እምባዬን ፡ ያበሰልኝ የቅኖች ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ አባቴ ፡ ነው ዮሴፍን ፡ ከእስር ፡ ቤት ፡ ያወጣ ለሹመት ፡ ሽልማት ፡ ያበቃ የዳንኤል ፡ አምላክ ፡ ተዐምረኛ ከአንበሶኝ ፡ የሚያድን ፡ ከበላተኛ አይገርምም ፡ ወይ ፡ ይሞታል ፡ የተባለው ሕይወት ፡ ዘርቶ ፡ በግሩ ፡ ቆሞ ፡ አየነው የቀመሰ ፡ ያውቀዋል ፡ የእርሱን ፡ ማዳን የተነካ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ብርሃን ጌታ ፡ በሕይወቴ ፡ ወዶ ፡ ያደረገውን መጄም ፡ አልረሳውም
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@selamandom9746
@selamandom9746 4 жыл бұрын
Öåg
@primeshop7758
@primeshop7758 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ብሩክ ዳንዬ
@girmayhailu9453
@girmayhailu9453 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@shewitabrahabahta6804
@shewitabrahabahta6804 2 жыл бұрын
Bruk hunie
@tezeragetahun5553
@tezeragetahun5553 3 жыл бұрын
ዳኒ፤ ተባረክ ። ስለ አንተ ስሙ ይክበር።
@user-zm7ps8fg9x
@user-zm7ps8fg9x 12 күн бұрын
❤❤አሜን አሜን ❤❤ኬአባት ቤላያ አባት ሆኖኝ ኬእናት ቤላያ እናት ሆኖኝ ኬወንድም ቤላያ ወንድም ሆኖኝ ኬዘሜድ ቤላያ ዘሜድ ሆኖኝ ❤❤ እንባሄ አብሶኛል እንዴእኔ ኬላቹ ጌታን አሜሲጌኑት
@user-rl7wh1ue9h
@user-rl7wh1ue9h 4 жыл бұрын
ዳንዬ ዘመንህ ዘላለም ይባረክ አመን አመን አመን አመን እወዳለው ዳንዬ ሰው ሳያውቀይኝ ቀድሞ ያወቀይኝ አትፍራ ልጅ የኔ ነህክ ያለይኝ ሀሹ ሀሹ
@temesgenmadebo7942
@temesgenmadebo7942 10 ай бұрын
ሰዉ ሳያዉቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ አትፍራ ልጄ የኔ ነህ ያለኝ ዉስጤን ልቤን የጣልኲበት እግዝአብሔር ነው ዳኒ ተባረክ
@muluemebeatmolla3290
@muluemebeatmolla3290 4 жыл бұрын
ህይወትህን ዘምረህ ህይወቴን ስላሳየኸኝ ጌታ ይባርክህ
@eyesusyadinale4048
@eyesusyadinale4048 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ።🙋🙌👏❤🙏
@wonderson_1
@wonderson_1 4 жыл бұрын
One of my favorite Mezmur.
@robeleyob8757
@robeleyob8757 3 жыл бұрын
thank you lord for this man is glorifying your name bless him with many songs because we are blessed with his songs.thank you god
@mesibole7287
@mesibole7287 4 жыл бұрын
I can't stop listening this song be blessed Dani!
@himanhabte8430
@himanhabte8430 3 жыл бұрын
Me too
@destabinchore9982
@destabinchore9982 3 жыл бұрын
me toooo wow
@dagimgirma9279
@dagimgirma9279 3 жыл бұрын
Ya
@dagimgirma9279
@dagimgirma9279 3 жыл бұрын
Ya
@erkabosew.giorgis7425
@erkabosew.giorgis7425 3 жыл бұрын
Powerful!
@tatekegermewe4881
@tatekegermewe4881 Жыл бұрын
ዘመን ይባረክ እወድሀለሁ ጌታ የደርግልኞ አልረሳውም ❤😍😍!!!
@bediluyirga6973
@bediluyirga6973 4 жыл бұрын
Amen and amen! God bless pastor Daniel.
@edentube695
@edentube695 4 жыл бұрын
How come 37people dislike this song?? this this the most amazing song and amazing singer. I can't get enough of it..geta eyesus zemenehin yibark...tsegawin kezi belay yichemereleh🙏🙏🙏
@haimanotwoldeyes7313
@haimanotwoldeyes7313 3 жыл бұрын
I love this song 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️God bless you Dani
@genettasfiye8904
@genettasfiye8904 2 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ ❤🍇🍇
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 4 жыл бұрын
Amen Amen amen👏👏👏👏halauyaaaa😭😭😭😭wow Dani good job...you saying the words well...keep singing to the lord... Glory to jesus God bless you ur belesed😍😘😘😘
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@meriedabayneh3555
@meriedabayneh3555 4 жыл бұрын
God bless you pastor Dani, for your submission to serve the people of God.
@bahilumoges9473
@bahilumoges9473 3 жыл бұрын
Highly blessed dad i love you and i hear your best songs and feel the love of Jesus. God bless you.
@ashagirenadamo7877
@ashagirenadamo7877 4 жыл бұрын
አገልግለህ እንድናገለግል መንገድ ስለሆንክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ"
@evaeva21719
@evaeva21719 2 жыл бұрын
ሳለቅስ እምባዬን ያበሰልኝ የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው.......... Tnx Dani always God bless you!
@tiitiy2170
@tiitiy2170 4 жыл бұрын
God bless you richely pastor Dani!
@tewodrosfeyissa8063
@tewodrosfeyissa8063 Жыл бұрын
I listening this song I love it this song
@honest241
@honest241 3 жыл бұрын
ዳኒ ጌታ ይመስገን ሁሌም ስለአንተም ሁሌም ስለአንተም አሀንምበድጋሚ ደግሜ ደግሜ አመሠግነዌለሁ!
@zarhunhegana1379
@zarhunhegana1379 2 жыл бұрын
DAM በአንተ በመዝሙሮችህ ብዙን ተጽናንቼሃለሁ ዘመን ሕይወትህ ይላልም
@addis1395
@addis1395 3 жыл бұрын
ወንድም ዳንኤል አገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ
@addiswoled6526
@addiswoled6526 4 жыл бұрын
ዳኒ ዘመንከህን አብዝቶ ዪባረከው ጌታ🙌
@betelhemshumu2686
@betelhemshumu2686 3 жыл бұрын
Wow. Thank you daniye. What a great song!
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 3 жыл бұрын
Amo Amo Amo . está louvor Deus abençoe.
@sintayehumesfin7530
@sintayehumesfin7530 3 жыл бұрын
Egzabhair kesuga yehone sew endet ..erft alew...siwedeh.lemelemilegn betesebehin, tedarehin Egzabhair yetebek🙏🙏🙏👐👐
@josephworshipcenter6200
@josephworshipcenter6200 3 жыл бұрын
GETA YIBARIKIH TEBAREK SINGER DANY
@SoresaAbdisa-pc7ik
@SoresaAbdisa-pc7ik 10 ай бұрын
...ይሁን ያልከው ሆኗል በህይወቴ ጌታ በህይወቴ ወዶ ያደረገውን..
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላካችን ስሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@ruthc7527
@ruthc7527 4 жыл бұрын
ለምንድነው ግን ቀስ ቀስ እያልን ከመድረኮቻችን ጀርባ የመስቀል ምልክቶችን አርማችን የሆነውን ያወጣነው ?በአገርቤትም በውጭውም ነጮቹ ሲያስወጡ አይተን ዘመናዊነት መስሎን ከመድረክ ላይ አነሳነው ሰይጣን እየዘቀዘቀ ለሚያሳያቸው ልጆቻችን ለእኛ ግን የከበረ እደሆነ እዳያዬ አውጥተን ጣልነው ምን ያደርጋል ምን ይጠቅማል ትሉኝ ይሆናል መፃሀፍ ቅዱሳችሁን አንብቡት እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ምልክት እዲሆንም እዳይሆንም ሲያደርግ እናያለን ለምን ታድያ እኛ ድህረ ዘመናዊነት መስሎ ታየን ግን አንድ ነገር ከፊት ሲታይ የሚገልጠው represent የሚያደርገው ነገር እንዳለ እንዳንረሳ ሻሎም !!
@mikiassolomon7669
@mikiassolomon7669 4 жыл бұрын
ቅዱስ ጳውሎስ የመስቀሉ ነገር በሚጠፉ ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፣ ለምንድነው ለእኛ የእግዚአብሔር ኃይል ነው (1ኛ ቆሮ 1፥18) ብሏል። መስቀል በዘመነ ኦሪት ክፉ ይባሉ ከነበሩትና በሐዲስ ኪዳን አምላካችን የሕይወት መገኛ ካደረጋቸው ነገሮች አንዱ ነው። እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ተሰቅሎ ከጨለማው ዓለም አውጥቶናል። በመሆኑም ዛሬ መስቀል የብርሃን እና የድል ምልክት ነው። በኃጢአቱ ምክንያት ከአምላኩ እርቆ የነበረውን አዳምን በዲያብሎስ ግዞት ከሚደርስበት መከራ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ራሱን መሥዋዕት አድርጎ አድኖታል (ሉቃ. 22፥52)። በዚህም “ፈደየ እዳነ በመስቀሉ” በመስቀሉ እዳችንን ከፈለ እያልን እናመሰግነዋለን። ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ “በመስቀሉ ጥልን አጠፋ”(ኤፌ. 2፤16) ብሎ እንዳስረዳን መስቀል ዛሬም ጥልንና ጥፋትን የሚያመጡ ወንበዴዎች ሰይጣናት የሚጠፉበት ነው። “ከባላጋራችን የተነሳ በትእዛዝ የተጻፈውን የእዳችንን ደብዳቤ ደመሰሰልን፣ ከመካከላችንም አራቀው፣ በመስቀሉም ቸነከረው” (ቆላ. 2፤14) እንደተባለ ዛሬም ወንበዴዎች አጋንንትን በኃይሉ ቸንክረን አስረን በሰላም እንድንኖር የሚያስችለን ታላቁ የሰላማችን አምባ መስቀል ነው።
@kokobtemelso7555
@kokobtemelso7555 3 жыл бұрын
ruth c yeteskelbetn sayhon yeteskelewn selehatiaichne be a yehonewn Christ enamelkalen christena is life not heg n yesmula
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 3 жыл бұрын
@@tomfre ተረትሽን እዛዉ እቺ ጠፊ አለም ኢትዮጲያ ወይም የተለያዩ ሀገሮች እንኳን ሀገራቸዉን ሚወክል አርማ ባንዲራ አላቸዉ ሁሉም ነገር አርማ መለያ አለዉ እኛ ጴንጤዎች በመስቀል አፍረን አናዉቅም ወይም ለጌጥ አይደለም እሺ በየግድግዳችን በቸርች ዉስጥ ምናረገዉ መለያ አርማችን ነዉ መስቀል የክርስትና መለያችን ነዉ አንቺ በዲያቢሎስ ሀሳብ ተይዘሽ እንደምትዘባበችበት ሳይሆን ለኛ በጌታ ለሆንን በጣም ብዙ ትርጉም አለዉ መስቀል መለያ አርማችን ነዉ ያንቺን የአጋንንት ተርታተረትሽን እዛዉ ደሞ ስለ እምነታችን አይመለከትሽም
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 3 жыл бұрын
@@tomfre የጠንቋይ ዳንሳ ጩፋ ዮናታን አዝማሪት ሶፊያ ልጆች አህዛቦች እና ሌሎች መሰል የአጋንንት ልጆች ጴንጤን ለማጥፋት ሞክራችሃል አሁን ደሞ ጴንጤ ስማችሁ አይደለም እያላችሁን ነዉ እና ጴንጤ የነ ጠንቋይ ዳንሳ ወይ የዳንሰኛዉ ዮናታን ስም ነዉ ማለት ነዉ?? ምንም በሉ ምን የኢየሱስ ልጆች በደሙ የታተምን ክርስቲያኖች ነን እንኳን አሁን ብቅ ያሉ ጠንቋይ ሀሰተኛ ነብያት ደብተራ አህዛብም ለዘመናት ሞክሮ ሊያጠፋን አልቻልም በየአብያተ ክርስቲያኑ እንደማንም ቦዘኔ ባለራእይ ተብዬ መስቀሉን ያሶጣ የዳንስ ቤት መሰል ቦግ ጭልም ሚል ሚብረቀረቅ የደበዘዘ ጨለማ ዉስጥ በክርስቶስ ስም እየተሳለቁ በመዝሙር እስክስታ መዉረድና ዳንኪራ መርገጥ ሳይሆን በብርሀን ስርአት ባለዉበመረጋጋት ጌታን ተንቀጥቅጦ መስቀሉን እያየን ቃሉን እየሰማን የጥንቱን መዝሙር እየዘመርን ጌታን እምናመልክበት ቤት ነዉ እሺ ከሁካታ እና ከእብደት ወተሽ ወደ መካነኢየሱስ ሙሉወንጌል መሰረተክርስቶስ ቃለህይወት ወይም ገነት ቸርች መተሽ እዉነተኛ አምልኮ ምን እንደሚመስል መተሽ እይ ዳንስና ፉጨት እዚህ የለም
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 3 жыл бұрын
የተወደድ ዳኒየ ዘመንህ ይለምልም የተባረክ ነህ
@godisgood1720
@godisgood1720 4 жыл бұрын
God bless you more and more dear pastor dani
@yaredbasra
@yaredbasra 4 ай бұрын
ውስጤን ልቤን የጣልከኩበት እግዚአብሔር ነው
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያድርግህ ወንድሜ እስከዚህ ቀን በክንዱ ደግፎ ያቆመህ ስሙ ይባረክ
@alemutadesse3900
@alemutadesse3900 3 жыл бұрын
Dani, you are our blessing! I thank God for he has given us you! Abundant blessings!
@eliasaberaabera8498
@eliasaberaabera8498 2 жыл бұрын
ሰወ ሰፈጠረ አንዱ ልየረደ አንደነወ ደግም ልየደን ይፈጠረል ፐሰተረ በእወነት እግ/ራን አመሰግን በንተ ዝመረ የልተፈወሰ የለምነ I'm so excited about you because on your spirit more of people blessed
@rb2782
@rb2782 4 жыл бұрын
Glory to our God Almighty Amen 🙏🏼 Stay blessed Daniel!!!
@mulukengizachew7629
@mulukengizachew7629 3 жыл бұрын
ተባረክ, ዳኒ
@belaynehbeyebe2474
@belaynehbeyebe2474 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ !
@etanshetansh1713
@etanshetansh1713 4 жыл бұрын
Amen amen amen Geta iysusi abizito yibareki Daniy🙏✝️💯❤️❤️❤️
@dr.temesgenendalew3027
@dr.temesgenendalew3027 4 жыл бұрын
Stay blessed, Man! Please let us share these juice of soul on our socials networks!
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ ዳኒ
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
አሜንንን
@judithdamte4712
@judithdamte4712 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ያብዛልህ ልብን የሚያረሰርስ
@liyuwork1104
@liyuwork1104 4 жыл бұрын
wow what a beautiful song God bless you
@daditudiriba5379
@daditudiriba5379 3 жыл бұрын
tebarek pr mezimurochihin hulunim betam naw yemiwedew yenaziretu eyesus zemenihin agelgilotihin yibarkew
@seblebirhanu6374
@seblebirhanu6374 4 жыл бұрын
Amen! Amen. Amen! Amen! OHHHHH YES GOD BLESS YOU DANI!! YOU ARE A BLESSING TO US!!
@HabtamuTamene-fk2ln
@HabtamuTamene-fk2ln 2 ай бұрын
God bless you Pstor...you are the true messeger of God!! that is why in this moment God delivetrd me by his aboundat blessings throug your sons...
@melakukebede9628
@melakukebede9628 3 жыл бұрын
ሰው ይጠላኛል ብየ አስቤ አላውቅም ማንንም ጠልቸ ስለማላውቅ። ስለ ምድሪቱ መንፈስቅዱስ ይቃትታል በዛ ወስጥ እናቶች አሉ አባቶች ህጻናቶች አሉ።
@user-rk2zl4nu5t
@user-rk2zl4nu5t 4 жыл бұрын
ዳኒ ቡርክ ዘመንህ ይባረክ
@josephgosaye275
@josephgosaye275 3 жыл бұрын
ታባራክ የእግ/ር ሰው !!!
@tamirathaile4999
@tamirathaile4999 4 жыл бұрын
I am watching from South Africa 🇿🇦
@tamenechtamenech8678
@tamenechtamenech8678 4 жыл бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen be eyesusi simi tebareki abisto abisto xegahi yicemeribih 🥰💖💝💘👉❤💯
@jvugkbib9939
@jvugkbib9939 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ ጌታ የበርክ 💞💞💞💕💕💕🥰🥰👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 3 жыл бұрын
Amen Amen Geta hoy abat yehonkegn Dani tebark Yant mezemuroch yene nuroye nachew Egziabher Yebarkeh
@akihailes7950
@akihailes7950 3 жыл бұрын
God bless u pastor Daniel
@selamerejabo5533
@selamerejabo5533 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ
@tsedekeshawargatsedekeshaw5716
@tsedekeshawargatsedekeshaw5716 3 жыл бұрын
We love you Dm❤ GOD BLESS YOU MAN OF GOD.
@mesertyazwe1966
@mesertyazwe1966 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜንአሌሉያ ተባረክ የአባቴልጅ
@tigestbogale4873
@tigestbogale4873 4 жыл бұрын
My brother Dani, God bless you and your family 🙏💕
@makdatewolde2816
@makdatewolde2816 4 жыл бұрын
God bless more and more 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💙
በልጦብኝ
21:48
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 861 М.
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 8 МЛН
መች እረሳሁ
16:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,4 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 68 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 135 М.
ይ ረ ዳ ል
13:46
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2 МЛН
ልብን የሞማርኩ የፀሎት መዝሙሮች morningworshipsongs@haripianotube
54:17
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,6 МЛН
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 925 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 173 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 139 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25