በቲዎሎጂ ማስተርስ ኖሮት ህትመት እና ቀኖናን ማይለየው የመናፍቅ ሊቅ, Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ

  Рет қаралды 2,456

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

Күн бұрын

በቲዎሎጂ ማስተርስ ኖሮት ህትመት እና ቀኖናን ማይለየው የመናፍቅ ሊቅ, Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ
በቲዎሎጂ ማስተርስ ኖሮት ህትመት እና ቀኖናን ማይለየው የመናፍቅ ሊቅ, Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ
በቲዎሎጂ ማስተርስ ኖሮት ህትመት እና ቀኖናን ማይለየው የመናፍቅ ሊቅ, Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

Пікірлер: 44
@tigisteadanich
@tigisteadanich Күн бұрын
ቃለህይዋት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አኬ ዉሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይሄዳሉ የምትድን ነፍስን ልቦናቸዉን ቃሉ ይክፈትላቸዉ በርታልን የትዋህዶ ጀግና ❤❤❤❤❤❤ ❤🎉🎉🎉🎉 በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለዉ❤❤❤❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Addigirma-j7p
@Addigirma-j7p Күн бұрын
መምህር አክሊል በአውደምህረት አንተን ለማየት ያብቃን🙏❤️
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ አኬ የተሰጠህ የትህትና ፀጋ የሚገርም ነው መናፍቃን አፍ እንጂ ጆሮ የላቸውም በከንቱ አትድከም
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise Күн бұрын
አኬ አንተ ለተዋህዶ ወጣቶች ሞዴላችን ነህ የዚህ ዘመን😮❤
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj Күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስለሆንኩ ለአኬ እንደምወግን ግልፅ ነው ግን ይህ ዲቤት አኬ ምን ያህል ትልቅ ሊቅ እንደሆነ ይበልጥ ያየሁበት ነው እግዚአብሔርአምላክ በፀጋህ ላይ ፀጋ ያብዛልህ አባቴ❤ የዛቤት ነገር ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አለ ያገሬ ሰው
@NatalooHykal
@NatalooHykal Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@kokifikadu
@kokifikadu Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ አኬ ❤❤❤
@ደየደጀኘጀ
@ደየደጀኘጀ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🌹🌹🌹😍😍😍
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ruthhaile5115
@ruthhaile5115 Күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን ኮራሁበት እናመሰግናለን አኬ❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Күн бұрын
ትግሉ ክርክሩ ከሰው ጋር ብቻ ሳይሆን ሰጋ ከለበሰ አጋንት ጭምር ነው አኬ ወንድሞች ቅ/ሚካኤል ብርታት ይውናቹ በእውነት
@senymo3652
@senymo3652 Күн бұрын
May God bless you more and more, brother Akye❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Күн бұрын
Same to you!
@EdenAbebe-ny6ko
@EdenAbebe-ny6ko Күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብክህ ወድሜ
@me-fs4yy
@me-fs4yy Күн бұрын
አኬ ፣- ትህትናህን አለማድነቅ አይቻለም ፡ ነገር ግን አላዋቂዎች እንደድክመት ቆጠሩት ። ትዕግስት፣ ትህትና እንዲሁም ፍቅር የዕራሱ የመደሐኒታችን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ነውና ፣ አኬ ደግሞ በዕውነትም የእየሱስ ደቀ መዙምር ነውና አሸነፈበት ፣ እግዛቢሄር በረከቱን ይጨመርልህ !!!
@belansamuel9140
@belansamuel9140 Күн бұрын
አኬ የኔ የኔ የኔ ኩራት
@lainlain3241
@lainlain3241 Күн бұрын
አኬ መምህሪ❤❤❤❤❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abebekidie4864
@abebekidie4864 Күн бұрын
ጋዲሳና አኪሊለ የሐዋርያነ አበውንና የሊቃውንትን መጽሐፍ አረዳዳቸው ግሩም ነው እደጉልን!
@abebekidie4864
@abebekidie4864 Күн бұрын
የአክሊለና የዘማርያም ትህትና በጣም ግሩም ነው ልክ እደ ቴውድሮስ በለጠ ግን አኬ አንድንዴ ቀልድና ሳቅ አለብህ እርሷን ቀንስ
@HileWayesa
@HileWayesa 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@AlemtuAsefa
@AlemtuAsefa Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abebekidie4864
@abebekidie4864 Күн бұрын
ስራክ 13፥2
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf Күн бұрын
አኬ አውቆ ለተኛ ለተሳዳቢ ለተች ሳያውቅ አዋቂ ነኝ ባዮች መድኀኒት ነህ ገድል ታምር ለሚተቹ አላዋቂ ንፍጥ ለቅላቂ እስቲ መጀመሪያ ቤታቸውን ያፅዱ ፅዳት ከራስ ይጀምራል ከዚህ ቤት ስገባ አንድ ወንድም ሁሌ ይሳደባል በቴክስት በአጠቃላይ ልብ ይስጣችሁ ማስተዋል ያድላችሁ ጭንቅላት የተሰጠን ለመመርርመመመርርር ነው አሰሩት
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u Күн бұрын
አኬውንዲማቺበርታልን❤❤❤❤❤❤
@enemannegn6606
@enemannegn6606 Күн бұрын
Melku ayamer ayibalem ke kirstiyan ayitbkim,,,,kafachu kemiwetaw Kal endemtetyku ewku. Demo pageu ye orthodox mehonu ejeg yigermal .eski abatochachehun meselu
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Күн бұрын
አኬ ዝም ብለህ ከእነዚህ ትርኪሚርኪ ጋር አትወያይ ምንም እውቀት የላቸውም ምድረ ከፍሎ አማኝ መናፍቅ🥵🥵
@tewodroswoldesemayat7299
@tewodroswoldesemayat7299 Күн бұрын
እግዚአብሔር በአርአያው በምሳሌው የፈጠረውን በአመለካከቱ እና በግንዛቤው ተነስታችሁ ፊቱ አያምር፣ ድምጹ አያምር ወዘተ ማለት ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጆች አይጠበቅም። ስንቱን በትምህርት እየመለሳችሁ እንዲህ ዓይነት ጽሑፍ ከፔጃችሁ ቶሎ ብታነሱ ጥሩ ነው
@joshstudio1170
@joshstudio1170 Күн бұрын
አክሊል የሚሞግተህ ሞግቶህ የሚጥልህ ሰው ሲመጣ ሽንፈትህን እመንና እራስህን አስተምር እንጂ ስህተትህን ለመሸፈን ብለህ ነገሮችን ፐርሰናላይዝ አታድርግ ይህ ካንተ አይጠበቅም
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Күн бұрын
ውሃ ጠጡ የእድሩ ብር ሲያልቅ ጥሩን
@yade716
@yade716 Күн бұрын
ወደ ፊት የአባባ ተስፋዬንም የተረት መጽሐፎች ማካተታችሁ አይቀርም።
@tigisit2534
@tigisit2534 Күн бұрын
አላቅም አልቀበለም 😁😁😁ናችሁ እኮ
@birukbelay2196
@birukbelay2196 Күн бұрын
Atafrum edew aymiro yelachehum protestant
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 Күн бұрын
እናንተን እኮ ክርስትና ሳይሆን የባህል እምነት ነው ሚመጥናችሁ ምንም ማስረጃ ስለማይቀርብበትና የተፃፈ ነገር ስለሌለው ።
@yade716
@yade716 22 сағат бұрын
@@johnbelayneh3025 ስለራስህ ነው የምትናገረው እንዴ? የራስህን አምላክ ቀርጸህ/ሰለህ አይደለም የምታመልከው? ይልቁንም አንድ የናንተን ተረት ልንገርህ። ተረት ተረት፦ አንድ ስዕል ነበረ። ጥዋት ጥዋት እማሆይ ይስግዱለት ነበር። አንድ ቀን ሲሄድ፣ሲሄድ፣ሲሄድ አድዋ የሚባል ቦታ ደረሰ። እማሆይ ጥዋት ተነስተው እንደ ልማዳቸው ሊሰግዱለት ሲሉ ከቦታው ያጡታል። ከዚያ ቦሃላ ማታ ተመልሶ መጣ። እማሆይም ቀኑን ሙሉ የት ጠፍተህ ነበር ብለው ቢጠይቁት፦ ሚኒሊክን ልረደ አድዋ ሄጄ ነበር አላቸው። አቤት የጊዮርጊስ ተአምር።
@FasilKefe
@FasilKefe 18 сағат бұрын
አኬ አንተ ንስር ነክ በከፍታ የምትበር የትህትና ጉዳይእንጂ አትመጥናቸውም
@bekuremulugeta2864
@bekuremulugeta2864 19 сағат бұрын
ይህ አክሊል የሚባለው ሰውዬ በስድብ ነው እንዴ የተመረቀው? ሁል ጊዜ ደግሞ እራሱን ከማንም በላይ አዋቂ ነኝ ባይ ነው። ለኔ ግን እዉቀቱ ስድብ ነውና። ብዙ አጓጉል የስድብ ቃላት ባለቤት ነው።
@kirubailyazachew5848
@kirubailyazachew5848 19 сағат бұрын
dmo ende akilil tehtna yalew sew ale ende bzih zemn
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
አኬ በአማን ፖድካስት ቤት ገብቶ ተወያየ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers
44:09
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1,9 М.
"አዲሱ 2017 ዓ. ም የእኛ ጊዜ ነው"፣ "የበሬ ግምባር የምታክለው የአማራ ክልል አትበቃንም"
37:52
አኬ በቁጣ ሃሳቡን ገለጸ | ሐዋርያዊ መልሶች, ልደተቃል, ዮሐድ ንጉስ, መዝሙር ያሬድ
1:29:52
ልዩ ፕሮግራም ልደተቃል, ዲያቆን ዘማርያም, ፈለገ አትናቴዎስ
1:16:33
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 619
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19