አኬ በቁጣ ሃሳቡን ገለጸ | ሐዋርያዊ መልሶች, ልደተቃል, ዮሐድ ንጉስ, መዝሙር ያሬድ

  Рет қаралды 8,335

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@ZeeAl87
@ZeeAl87 Ай бұрын
አኬዬ ውንድሜ እንተ ቀና ልብ ነው ያለህ እነሱ ግን በተንኮል ብዙ ሞክረዋል የኔ የዋህ
@SeliNaa502
@SeliNaa502 Ай бұрын
አኬዬ የኛ የዋህ ያተ ልብቅንነት እኮ ይለያል ማርያምን አኬ ትለያለህ ፈጣሬ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛላችንሁ ወንድሞቻችን
@kaleb3028
@kaleb3028 Ай бұрын
አክዪ የኔ ሆደ ቡቡ የጌታልጅ እግዛብሔር ከዚየበለጠ ፀጋውን ያብዛለህ ጌታ ይጠብቅህ ተባረክ 🙏🏻
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 Ай бұрын
በርቱልን መምህሮቻችን❤❤❤
@Yohannisfm1221
@Yohannisfm1221 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። Sagalee jireenyaa isin haa dhageessisu.
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ Ай бұрын
እግዚአብሔርም ይጠብቃቹ ወንድሞች
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Ай бұрын
❤️❤️❤️
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Ай бұрын
አኬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ትህትና ፍቅር እውቀት የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MekuanintBahiru-l4j
@MekuanintBahiru-l4j Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ሰነፉች ነን መተባበር ይጎለናል እፎይ በዛች አገር እራሱን ገልጦ ክርሰቶሰን መርጦ እየታገለ ነው እኛ ሼር ለማድረግ እንኳን ያቅተናል ቀእውነት እናሳፍራለን
@meskikebie6289
@meskikebie6289 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
@eliassella5676
@eliassella5676 Ай бұрын
Emenegn betam eyetemenamenech new no more orthodox soon
@birhan-lp2vz
@birhan-lp2vz Ай бұрын
የእናንተ ጆሮ ለጌጥ ነው​@@eliassella5676
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Ай бұрын
እንዴት ቆንጆ ውይይት ነው በፊት ትንሽ ጥርጣሬ ነበረኝ 3ተኞቹ ፔንጤዎቾ መሰላቹኝ ነበርና የተሳሳተ ነገር ሰላሰብኩኝ ይቅርታዬን ተቀበሉኝ....በተለይ ሰለ ቅ/ቁርባን ት/ት ያሰፈልገናል ....ኣኬ በአሪፍ አድርጎ ነው በጥባጮችን የሚያሰናብተው አንተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ።ሌሎቻችሁም በርቱ እመብርሐን ከፊት ከኋላ ትሁንላችሁ🙏
@meskikebie6289
@meskikebie6289 Ай бұрын
የሆነ ነገራቸው እንደተነካ ያስታውቃል፡፡ለእዚህ ነው የቀወሱት እግዚአብሔር ቤተክርስትያኔንና ወንድሞቼን ይጠብቅልኝ፡፡
@hirutyoseph726
@hirutyoseph726 Ай бұрын
እናንተ የተዋህዶ ዕንቁ ልጆች እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ስሙ ከአጽናፍ እስከአጽናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን! መምህራን ሁላችሁ ወንድሞቼ በርቱ ድሮም ሥራ የሚሰራ ነው ፈተና የሚበዛበት ፈተና ለተወጣው ክርስቲያን የህይወት መንገድ ነው በርቱ ቅድስት ድንግል ብርሀኗን ታብራላችሁ አትለያችሁ በመንገዳችሁ ላይ ያለውንም ሆነ ሊመጣ ያለውን እሾህ አሜኬላ ሁሉ ቸሩ መድሀኒዓለም ያስወግድላችሁ አኬ አይዞህ ከእምነት ውጭ የሆኑ ሁሉ ቢጮሁብህ ክፉ የሆነ ነገር ቢናገሩብህ አትደነቅ አንተና ክርስቲያን ወንድሞችህ በአንድነት የጠላት ቤትን ማፈራረስ መጀመራችሁ ምልክት ነውና በርቱ ጌታ እግዚአብሔር በሥራችሁ ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን ሀይሉን ብርታቱን ያድላችሁ በጤና በፀጋ ይጠብቃችሁ አሜን!
@BarkonalMengistu
@BarkonalMengistu Ай бұрын
አኬ ትክክል ነህ አባቴ
@Sebel21
@Sebel21 Ай бұрын
ወንድሞች እግዚአብሔር ያክብራቹ እውነት የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ እኛ ክርስቲያኖች ጋር እንደሆነ በግልፅ የማየው የእናንተን ትህትህና በጣም ሳይ ነው❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s Ай бұрын
በጣም 💙☺️🙏
@Weletekidan-or7tq
@Weletekidan-or7tq Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤የተዋህዶ እንቁዎች❤
@GenetTilaye
@GenetTilaye Ай бұрын
ትክክል
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 Ай бұрын
እነሱን ተከትለዉ የሚመጡ የሌላ ቤተ እምነት ስላሉ እነሱንም ያማከለ ብታደርጉት ይመረጣል ምክንያቱም ወደ ኦርቶዶክስ የሚመጡ ነፍሳት ስላሉ !!!!
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s Ай бұрын
አኬ መምህሬ❤
@mahleteshetu5594
@mahleteshetu5594 Ай бұрын
Ake yene yewah wendem edema ketena gar yeseteh 🥰Leneshum Egezhaber lib yesetahew Tenkole Telacha lemanem Ayetekemem Egezhaberenem des Ayaseghem
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv Ай бұрын
Endawum be oromigna betabezu des yilegnal mikinyatum betam eyetefuben new betam des belognal endhi sel asebachiwu fetari amelake yirdachiwu Amen 🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
እኔ ሁላችሁንም ትግስታችሁ ነው የምለው ምክንያቱም መናፍቃን በጣም በጣም ደረቅ ናቸው ስነ ምግባር የላቸዉም 👉ምክንያቱም ዉስጣቸው የጥልቁ ሉሲፈር አለ
@MartaAbebe-vz5wk
@MartaAbebe-vz5wk Ай бұрын
ትክክል አትግቦ ብትችሉ ይሎ አንስታቹ የራሳችንን ትምህርት እንማር🥰🥰🙏
@nasseralsheri7403
@nasseralsheri7403 Ай бұрын
በጣም እንዳቹሀለን በርቱልን እግዚአብሔር ያግዛቹ❤❤
@SalamGonder
@SalamGonder Ай бұрын
አይዞችው ወንድሚቸ
@GetanDema
@GetanDema Ай бұрын
እኛንም እድል ስጡን
@TseNiguse
@TseNiguse Ай бұрын
ትክክልናቹ የሚፈልግ እታችተቀምጠውይማሩ እነሡበጣምደፋርናቸው ምክንያቱም እግዚአብሄሄርንእንኳን አይፈሩም ምክንያቲም በነሡአንደበት የሚናገረው እርኩሥመንፈሥሥለሆነ እናተብቻ የማናውቀውንእያወቅንሥለሆነ እኛንአሥተምሩን
@TibebGeza
@TibebGeza Ай бұрын
Hatiategnan Tewut Siraw Yasheshewal
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Ай бұрын
Run run run 🏃🏃🏃🏃
@BitaMiki
@BitaMiki Ай бұрын
ልክ ነው አኬዋ ተባረክ❤❤❤
@hiruttemesgen6061
@hiruttemesgen6061 Ай бұрын
❤❤betame dese yelale be Oromo qonka bedembe meketele alebe.... Be tegeregn programe yasfellegal sedete laye hezebu eyetefa new
@lainlain3241
@lainlain3241 Ай бұрын
አኬ መምህሪ❤❤❤❤❤
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@GetanDema
@GetanDema Ай бұрын
ጌታነህ ነኝ ከደቡብ አፍሪካ አስገባኝ መናገርእምፈልገዉ ነገርአለኝ
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Akewa Egziabher ytebikih
@merryhaileboru6418
@merryhaileboru6418 Ай бұрын
Dese yelale ake akuam bemewesedeh yes enesu ayemetenuhem and egna ena beyekenu ke menegawe lemewetate temeheret betesetu elalehu ,i appreciate you all brothers
@wubantekabeto7866
@wubantekabeto7866 Ай бұрын
አኬ አቃተዉ አመነ ኢየሱስ ብቻዉን ያድናል
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 Ай бұрын
Eshi wademachne
@AddisBirru
@AddisBirru Ай бұрын
መናፍቃን ያባታቸውን ባህሪ ነው የሚያንፀባርቁት
@frehiwotz
@frehiwotz Ай бұрын
አኬ
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h Ай бұрын
ወንድሞቼ ፕሮቴስታንቶች እምነታቸው መሰረቱ ጥላቻ ነው ግን መጨረሻቸው ያሳዝነኛል
@birhan-lp2vz
@birhan-lp2vz Ай бұрын
በጣም የእውነት ክርስቶስን የመሰሉት የቱ ጋ ነው?
@bebebi09876
@bebebi09876 Ай бұрын
ere brother ende pente demo ezi hager lay yetegefa sew ale endea ...bezu bedel dersobenal ...ye fiker sewoch nachew ...ahun be tiktok yehone ngr alu tebelo yehen yahl mewred ayasfelegem
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Ай бұрын
አይደል?😂😂😂😂😂😂 ጣኦት አምላኪነትን እንጠላለን። የሙታን ምልጃን እንፀየፋለን።
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Ай бұрын
ልክ ነህ ሴና አስመሳይ ናት በፊት ነግሬቸዋለሁ አታስፈልግም ተሳዳቢዎች አያስፈልጉም
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u Ай бұрын
እግዛቤሕርፀገውንያብዛላችሁወንዲሞች❤❤
@saronmulg1253
@saronmulg1253 Ай бұрын
እኔ እንደውም ይሄ ዲቤት የሚባል ነገር ቢቀር የሚሻል ነው ባይ ነኝ እምነታችንን ወደነው ግን ብዙ ጥሩ ነግሮች የማናውቃቸውን ነገሮች ብታትተምሩን ይሻላል ባይ ነኝ
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉😊😊
@chombechombe8423
@chombechombe8423 Ай бұрын
አይዞን አኬ 😂😂😂😂😂
@ritanegash8055
@ritanegash8055 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አኬ ስለ ሴና ያልከው ትክክል ነህ ግን አውቃ ነው በጣም አደገኛ አካሄድ ነው የምትደው አማንም ቢሆን ምንም ትርጉም አይሰጥም የሚሰሠሩት በቃ ግን የሆነ ፓሎቲካ አላቸው አኛ ጋር ምንም አይሰሩም አማንም ሴናም በጣም ተንከሲስ አካሄድ ነው የሚሰሩት ሴና እኮ ከእነ እንዳልክ ጋር በአጠቃላይ ሴና አማን አያስፈልጉም ግን ኦርቶዶክሳዊ በጣም መንቃት አለብን ከሴናና ከአማን ብቻ ሳይሆን ከሚመስሏቸው ጋር ተጠበቁ አኛን አስተምሩ ዲቤትም ውይይት ከነሱ ጋር አያስፈልግም ሰምታችኋል ኦርቶዶክሳዊ 👈
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Ай бұрын
ሴና አራጋቢ ነች መዝሙር ያሬድ ነው ያቀበጣት ከደዚ አይነት ሰው መራቅ ነው ወይ አትመለስ አደማቂ ነች ብዙ ፊት ባይሰጡት መልካም ነው
@Sirgut-c9t
@Sirgut-c9t Ай бұрын
አይዟችሁ ይሄን ማየት ያለባችሁ እንደስራችሁ ውጤት ነው። ምክንያቱም ለብቻቸው የውሸት ናዳቸው በሶሻል ሚዲያ ላይ እንደዝናብ የሚያወርዱትን የሚገድብባቸው ሲገኝ እንደተወጋ አውሬ ሆነው ስለሆነ አይዟችሁ እንደውጤት ቁጠሩት።
@asratyilma4746
@asratyilma4746 Ай бұрын
አይይይ ፕሮቴስታንት በፕሮፖጋንዳ ይፅናናሉ
@Henna-d4d
@Henna-d4d Ай бұрын
ለውይይት ጠርቷቸው አስተምሯቸው ይልካል። መልስ ነግሯቸው ጥያቄ ብጠይቃቸው መልስ የላቸውም። እነ በጋሻው ሳይቀሩ ይህን ብላተና በመፍራት ይርበተበታሉ። በአማርኛ ተነግሯቸው በአማርኛ ብጠየቁ መልስ አይመልሱም። ብቻ በዛም በዚህም መጥተው ይማሩ ከአክሊል💐💐💐
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Ай бұрын
❤️❤️❤️
@fikreya
@fikreya Ай бұрын
yemeshenef symbol ake ayzo ewunet mechem yashenfal
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 Ай бұрын
Ledateya kamimatute yelkebabtu lalute telke ewkaten ayasatachun Naw
@bebebi09876
@bebebi09876 Ай бұрын
Protestant lemehon moral ena sebena matat alebeh ...defar mehon alebeh eyalek eyawerah aydel endea ...demo endenante tesadabi ale endea
@selammikael232
@selammikael232 Ай бұрын
መፅሀፈ ጥበብን ስለማያነቡ ይሆን ድፍረት ብቻ የያዙት
@MuluGher-ti6mp
@MuluGher-ti6mp Ай бұрын
😂😂😂አረ 66 ብያነቡም አሪፍ ነበር ሰለ ጥበብና ማስተዋል ያስተምራል
@Bruk-123
@Bruk-123 Ай бұрын
ine 1 hasab alegn bizu gize silayehugnim new abzagnaw ye video content ina title bistekakel be protestantoch bet yalewun igna ga atamtut wuyiyt ina debate sinor bezih bezih guday yetederege wuyiyt or debate yibal injy intina indezih hone indeza hone baybal inezih videowoch betam tiqm yalachew leregm gize yemiqoyu nachew ina please inde siriate betechristianm lik adelem🙏🙏🙏 beka orthodoxawy inhun yemisemaw iko sew new yamezazinalu ina yihen lemalet new ameseginalew
@gafat
@gafat Ай бұрын
የጴንጤ ጤነኛ የለም አማን መሳደቡን መጠበቅ አለባችሁ የሉተር ፓምፐርሶች ናቸው 😅😅😅
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Ай бұрын
😅😅😅
@DanielWondimu-f6j
@DanielWondimu-f6j Ай бұрын
❤❤❤❤1111222🎉
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Ай бұрын
ተመስገን ኦርቶዶክስ የሆነው ስለተከፈለው ነው። ጠላውን ይጠጣ😂😂😂😂
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 18 күн бұрын
ሲጀመር ኦኮ የኛ ኦሮሞዎች ስለ ኦርቶዶክስ ምያቁት እምብዛም ነን ምክንያቱም ምንም የ አማርኛ ተናጋሪ ትምህርቱ አልተስፋፋም ለዛም ነው ወደ ፕሮቴስታንት የሚያደሉት ለምሳሌ ይቺንcoment ምታነቡ እኔ ልንገራችሁ ቤተሰቦቼ በ አጠቃላይ የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ናቸው
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Ай бұрын
ከምትዋረድ መሰረዝህ ጥሩ ነው😅😅😅😅 ምድረ መሳቂያ
@EPHREM123
@EPHREM123 Ай бұрын
Manew tesadabiw yitawek kalen sileferak endih tilalek Hay ake kalchalk alchilim bile erif malet yishalal yefera yimeles😂
@fekrayenealem
@fekrayenealem Ай бұрын
አይ ጴንጤዎች ከእውቀት ነፃ ናችሁ .....ታቃላችሁ እንደ መሀይም ደፋር የለም ......አለማወቃቸው ሲታወቅ ተንጫጩ ደደቦች ናቸው ...መንደርተኞች ስድብ ምሳቸው ነው በአባታቸው ሉተር ነው የወጡት .....መጨረሻቸው እንደ አባታቸው ሉተር ታንቆ መሞት ነው የሚጠብቃቸው 😂😂😂😂
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v Ай бұрын
ሉተር ታንቆ ነው እንዴ የሞተው????
@fekrayenealem
@fekrayenealem Ай бұрын
@@BirukBelay-i3v ብሩክዬ ሉተር አባታቸው ታንቆ ነው የሞተው ....መጨረሻቸው የሄ ነው ውይይይይ
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Ай бұрын
Orthodox ቤት ክርስትና አለ?😂😂😂😂
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel Ай бұрын
በርሲሳ በርሲሳ 😅😅ምንድነው እውነት ኦሮሚኛነው. 😅😅😅
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj Ай бұрын
መምህር ማለት ነው
@praise2157
@praise2157 Ай бұрын
አይዟችሁ😂😂😂😂😂😂
@meskikebie6289
@meskikebie6289 Ай бұрын
በእግዚአብሔር ፊት ስትቀርብ ምን ትመስል ይሆን? በአይምሮም በስጋህም በነፍስም ባዶ እንደሆንክ ታስታውቃለህ፡፡
@ShewitHaile-un9pp
@ShewitHaile-un9pp Ай бұрын
ኣይ ኣኬ ተረጋጋ ፡ ቃሌ በደንብ ነው ያጠበህ😂😂😂😂😂😂
@dafna4027
@dafna4027 Ай бұрын
ጭፍን የሰው ተከታታይ ስለሆንክ መስሎክ ነው ቃሌኮ አለም አቀፋዊ የቤተክርስቲያን ጉባኤዎችን አባቶችን ሁሉ ክዶ ነው የወጣው ምንም ማርረጃ አላቀረበም ።😊
@SalamGonder
@SalamGonder Ай бұрын
ቀሽብ
@Fitsum-j5o
@Fitsum-j5o Ай бұрын
😂😂😂😂 ሙሉውን አይተነዋል
@meronsahle8537
@meronsahle8537 Ай бұрын
ለዛ ነዋ ፐርሰናሊ ሲሳደቡ የነበሩት ፕሮቲስታንቶች😅😅😅
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 Ай бұрын
ስምሽ ግን ሸውራሪት ነው መሆን የነበረበት።
@solomonwolde1330
@solomonwolde1330 Ай бұрын
አኬ ግን ባንተ ብሶ ትናገራለህ? ቃሌን እንደዛ ፐርሰናሊ አርገኸው ሰድበህ አንጔጠኸው ደግሞ ፊት ለፊት ትናገራለህ? ይልቅ ከውይይታችሁ በሗላ ጋዲ ምን እያለ ነበር ሲሳለቅ የነበረው? አንተ ራስህ ከካሜራ ፊትህን አፍረህ አላዞርክም? ለምን ትዋሻለህ አኬ? በጣም ነው እኔ እና ወንድሞቼ የሚያከብሩህ የነበረው
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf Ай бұрын
ይቅርታ አኬ ብዙ አታውሩ ሀሜት ይቅር ነው ያለው ሲቀጥል እስቲ አኬ የሚያወረውን ትህትና ይስሙት የዛሬው ብቻ አይበቃም ሲቀጥል አኬም ጋዲም ሁላችንም ሠው ነን
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Ай бұрын
ቱ አከበርሽው አላከብረሽው ምን ይቀነስበታል😂😂😂
@dafna4027
@dafna4027 Ай бұрын
እኔ እዛ ስለነበርኩ ጋዲ በርሰናል ቃሌን ምን እንዳለ ንገረኝ እኔ ስላልሰማሁ ነው!!!
@Fitsum-j5o
@Fitsum-j5o Ай бұрын
የመጀመሪያው ውይይት ላይ በጥሩ አቀራረብ ነበር የቀረበው ነገር ግን በነሱ በኩል እንደ አድቫንቴጅ ተጠቅመውበት ፕሮፓጋንዳ ለምስራት መሞከራቸው በሁለተኛው ውይይት ይዘቱን እንዲቀይር አድርጎታል:: ሰው በሚፈልገው መንገድ ማናገሩ ተገቢ ነው::
@birhan-lp2vz
@birhan-lp2vz Ай бұрын
እውነትን እንደሸሻችሁ እንደውም አኬ ለቃሌ ሞራል በጣም ተጨንቆ ምንም ክፉ ነገር አትናገሩ እያለ ነበረ የናንተ ግን በጣም የከፋ ነው
@FedhiiInjifano
@FedhiiInjifano Ай бұрын
ለ81'ዱ ዲቤት ተጋብዜህ ነበር በቃል ፈርተህ ነው ይሆናል። ግን በሙድ መሳደብ አይገባም!!
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 Ай бұрын
እዚህም አላቹ እንዴ ላንተ በጡጦ ነው መሰጠት ያለበት ።
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
00:24
ፆም ፀሎት ይዣለሁ ቢኒ ጴንጤ እንዲሆን 😂😂 | Binyam Shitaye | Lidetekal | enat betekrstian
2:03:25
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 2,5 М.
ድንጋጤው ክክክ አብዱል ከሪም vs ወገናችን ሶል
17:21
የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء
Рет қаралды 1,2 М.
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
54:54
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
‼️  እልልልልልልልልል አኬ ፍሬ አፈራ 😍 የመናፍቃን የውድቀት ዘመን
55:12
አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 6 М.
እውነት ስእል እናመልካለን? አይ ጋዲ ጋዲኮ አያስተምር። ጋዲሳ Gadisa
1:04:11
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 6 М.
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН