//በቱሪስቶች ዓይን// ድካማችንን ያስረሳን ድንቅ ተፈጥሮ ....!! የዛሬው በጣም ይለያል ምርቃታቸው ልብ ይሞላል //ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 78,704

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

በቱሪስቶች አይን እያዝናና ሃገር የሚያስጎበኘው ፕሮግራም ላይ ዳጊ እና አብረሃም ቡታጂራ ከተማ ሄደው የዘቢደርን ሰንሰለታማ ተራሮችን መቃኘታቸው እና ከጉራጌ ማህበረሰብ ጋር ተቀላቅለው ጥሩ ጊዜ አሳልፈዋል።
Dagi and Abraham journeyed to the town of Butajira to explore the breathtaking Zebider mountain range, immersing themselves in the vibrant culture of the Gurage community.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 183
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Ай бұрын
❤ቡታጀራ ከተማ የተኝቢ ❤❤❤
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በነማርክ ነው ያወኳት ቡታጅራን❤❤❤❤❤❤❤❤
@KAMELI323
@KAMELI323 Ай бұрын
❤❤❤❤
@sabberhan3177
@sabberhan3177 Ай бұрын
❤❤❤ yen konjo Ethiopian siamit Tikebeyislhi k Germany 🇩🇪 Adinikshi.
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y Ай бұрын
ለሙ በቃ በቅረብ እመጣለሁ እንደታስጎበኝኝ ሀገራችሁን
@user-nz7tz4du5v
@user-nz7tz4du5v Ай бұрын
የምር አላህብሎአገሬአስገብቶ ተስደት ብታጅራን ባይደስይለኛል ማሻአላህ ሰወቹ ያለው ድባባ ምጩ ርምኑንልግለጠው
@semiratube8648
@semiratube8648 Ай бұрын
የቡታጅራ ልጆች የሆናቹ 👍
@Amuyusra
@Amuyusra Ай бұрын
ኧረ ቡታጅራዎች የት ናቹ ላይክ አርጉ ሀገራች
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 Ай бұрын
65 አመት በትዳር እንደየት መባርክ ነው ጌታ ሆይ ለናት አባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤❤❤
@sitrazee13
@sitrazee13 Ай бұрын
ጉራጌ ሁሌም ለምለም ነው አብዛኛውም ነገር በጓሮ ስለሚተከል ቡና እንሰት ጎመን ወዘተ❤❤
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj Ай бұрын
አገር ብገባ የጉራጌን አር ማየት እፈልጋለሁ ኢሻአላህ እኔ የወሎልጂነኝ ዋውውው እደት ደስእደሚል በአላህ ጉራጌወች እወዳችሁ አለሁ💐💐💐💐💐💐💐
@selitube3792
@selitube3792 27 күн бұрын
አብሽር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 27 күн бұрын
@@selitube3792 💐💐
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 26 күн бұрын
እኛም ዉድድድ እኔም ወሎ ማየት ምኞቴ ነዉ ኢሻ አላህ ብዙ ጓደኞች አሉኝ
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 26 күн бұрын
@@hayatyalhamedlla4561 አላህ ላገራችንያብቃን አህሪብ ነው ወሎ አብሽሪ አላህ አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን
@yeromyerom
@yeromyerom Ай бұрын
ከተማ ነው የበላውጅ ምንበረሀ የኔ እናት ደስሲሉ እግዚአብሔር ሰላምለሀገራችን
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
እኔ የታየኝ ኢየሱስ ፈፅሞ አይጥላቹም የሚለዉ ነዉ አሜን አይጥለንም🙏🙏🙏
@alamalam262
@alamalam262 Ай бұрын
ምናለ አገር ሰላም ሆኖ ሰው እንደፈለገ አገር ዘወር ዘወር ብሎ ቢያይ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Ай бұрын
እኔ የቡኢ ልጅ ነኝ እናቴ ጉራጌ እሷ ከሞተች ድርሽ ብዬ አላቅም 26 አመት እናቴ ነብስሽን ይማረው😢😢
@ziyadah132
@ziyadah132 Ай бұрын
አሁን ነይ እንቀበልሻለን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Ай бұрын
@@ziyadah132 አንድ ቀን ሲሞላልኝ መጥቼ ሀውልቷን አያለው አልቀርም
@Bochora1
@Bochora1 Ай бұрын
ነብስ ይማር። እኔ ከቀሽት ነኘ
@ziyadah132
@ziyadah132 Ай бұрын
@@etanimhaile6475 አብሽሪ
@user-zb2ly8mr6e
@user-zb2ly8mr6e Ай бұрын
ene degimo le Buee adis negn
@mmn8746
@mmn8746 Ай бұрын
እውይ ደስሲሉ የኔ እናት የኔ አባት ኑሩልኝ❤❤
@askme7620
@askme7620 Ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም ያያቹ ኬር ብላቹ ውጡ 🙏 ። የእናትና የአባት ምርቃት ዋጋው ከፍ ያለ ነውና ! ።
@tekalignregassa8795
@tekalignregassa8795 Ай бұрын
የዛሬው ይለያል!!! ተባረኩ
@Muniratube
@Muniratube Ай бұрын
የዘቢዳር ፈርጥ የመስቃን ጉራጌ ምድር ኡቢት ቡታጀራ ከፍታሽ ይታየኛል💚💛💚
@Zehara.Hussen-ne3px
@Zehara.Hussen-ne3px Ай бұрын
ውው ይለያል የዛሬው ቡታጅራ ፣እንካን ደና መጣችሁ ሀገሬ ከናፈቀኝ እነሆ ብዙ አመታት እንሻላህ በቅርብ 😢😢😢😢 እናመሠግናለን ኢቤኤሦች
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
ኡኡኡፍፍፍ አረንጓዴነቱ የሚገርምነው ገነት ነው
@user-cc7uf3tv7m
@user-cc7uf3tv7m Ай бұрын
በጣም ሲያምር❤❤❤
@user-ho7bs3ud7m
@user-ho7bs3ud7m Ай бұрын
እስኪ ጉራጌ ዞን ጉመር ጉራ በሉ መሉወርቅ ሎጄ ጎብኙ
@sitimossa906
@sitimossa906 Ай бұрын
ውቢቷ ሀገሬ ቡታጅራራራራራ አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🤲
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
ኢቲዮጲያ ሰላም ሆኑ ሁሉም ሰው በየቦተረወሰ ተሰዋውረው ሀገረሐን የሚያይበት ዘመን ይምጠሠ ብቻ ደስ ይላል
@ZanbZanb-lu2nl
@ZanbZanb-lu2nl Ай бұрын
እኳን ደህና መጣቹህ እናመሰግናለን ቡታጅራ ሀገሬ 🎉🎉❤❤
@Jsixlmeyxilanzyisnaizj
@Jsixlmeyxilanzyisnaizj Ай бұрын
ወገራምዬ ናፈቅሺኝ ❤️ ክስታኔ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@birebire4010
@birebire4010 26 күн бұрын
እኔ ምለው መስቃን ወረዳ ሁኖ ክስታኔዎች ሚኖሩበት ነው ወይስ ሶዶ ወረዳ ነው??
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n Ай бұрын
ዋውውውውውውውውው❤❤❤❤❤ አገሬ አየዋት
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
የኔ አባት የኔ እናት ከዚህም በለይ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eritreanentertmenthabesha7387
@eritreanentertmenthabesha7387 Ай бұрын
ጉራጌ ማለት ከ ጉራዕ የምል ቃል የወጣ ኖው ።ጉራዕ በኤረትራ የሚገን ሰፈር ወይም ኣከባቢ ኖው በጥልያን እና በሃጸይ የውሃንስ ጡርነት የተካየድበት ቦታ ኖው የጉራጌ ህዝብ ከዚህ ቦታ ኖው የሄደው ወደ ደቡብ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
ወይኔ ቡታችራ እምትባለውን አገር ማየት አለብኝ አገር ስገባ ❤❤❤❤
@user-pr7nu8xi4e
@user-pr7nu8xi4e Ай бұрын
አህለን የተንቢ የተኝቢ በላልዲ ይምጣ እንኳን ወደ ውዷ ጉራጌ ቡታጅራ በሰላም መጣቹ የፍቅር የአንድነት የሰላም የደህንነት የአንድነት የሆነው ውዱ የጉራጌ ህዝብ እንግዳ በመቀበል ወደ ኻላ አይልም አቦ ጉራጌ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@naymaa2843
@naymaa2843 Ай бұрын
አረ ቡትዬ ደስ ሲል ይደገምልን ያስብላል ፕሮግራሙ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Ай бұрын
እውይደስሲልተፈጥሮማማሩሁሌም፣የተፈጥሮአድናቂነኝ፣የከተማብልጭልጭምኑምአይጥመኝም፣ጌታሆይሰላምለሀገርራችንለህዝባችንአወርድል
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
አሚን
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 21 күн бұрын
አሜንንንንንን እማዬ አባዬ ❤❤❤❤❤❤ከዚህ በላይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን ደስስስስስስ ሲሉ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Ай бұрын
ሀገሬ ያአላህ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ ቡትዬ
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Ай бұрын
ዋዉ እንኳን መጣች ሀገራችን አሳያቹን ebs ኢትዮጵያዊ 🇪🇹ዉብ ሀገረ ኑሪልኝ ቡቲዬ እና ጎራሰ❤❤❤❤
@user-gq8sc6ys4q
@user-gq8sc6ys4q Ай бұрын
እኳን በደህና ገባቹ ቡታጀራችን❤❤ የፍቅር ሀገር
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Ай бұрын
Beautiful 😻 place in z world 🌎
@HananHanan-sc1ys
@HananHanan-sc1ys Ай бұрын
መሰረት ወገራም ናፍቆቴ ትዝታዬ ❤❤❤❤
@AdanechTadele
@AdanechTadele Ай бұрын
My gold people አገራችን ሠላም ያርግል ፍቅራችን ያብዛው !!!
@KAMELI323
@KAMELI323 Ай бұрын
ያሰላም አረጌዴው ስያምር❤❤❤👍👍👍
@ZiyadaNurbeza-uh6nl
@ZiyadaNurbeza-uh6nl Ай бұрын
ቡሩክት እርጉዝ ናሽ መሰላኝ
@NetsiNeguse
@NetsiNeguse Ай бұрын
ወግዬ ወገራም የትውልድ ሀገሬ ሁሌም ይመርብሽ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r Ай бұрын
ለምለም አገራ ጉራጌዬ❤❤❤❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
አዎ ኢየሱስ ያደናል ይታደገዋል አሜን የዚህ ቤት ባለቤቶች እግዚአብሔር ይባረኳችሁ🎉🎉
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
ተመስጪ ነው ያየሁት ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Ай бұрын
እኔም አሚን 3አመቴ ናፈቀኝ
@user-cc7uf3tv7m
@user-cc7uf3tv7m Ай бұрын
አሜን ሲያምር❤❤❤
@Yiheyis-rp7fe
@Yiheyis-rp7fe Ай бұрын
Belaledi yemta ❤❤❤
@solomonalebachew
@solomonalebachew Ай бұрын
የኢትዬጵያ ፓለቲከኞች እድሚያችሁ ይጠር እንዲህ የሚዋደደውን ኢትዬጵያዊ በዘር በጎጥ ከፋፉላችሁ ታባላላችሁ እምዬ ኢትዬጵያ ለሁሉም በቂ ነበረች
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr Ай бұрын
ሀይ ሰላም ነው
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Ай бұрын
Yehan Hezeb nw politicians yemenegedubet betam yasazenal. God Bless Ethiopia 🇪🇹 and peoples!!
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 Ай бұрын
የከተማ ሰዎች ብቻ ናቸው ክፉዎች የገጠር ሰው ገራገር ነው
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 9 күн бұрын
Amen amen amen kuragewuchi betam inwodalen❤❤❤❤❤yene abana imama mirkati ke libi wosjiyalo ❤❤❤lensun fetari idime yichiralachu❤❤❤❤❤ebesinodalen dagi ayizo berta🎉🎉🎉🎉
@mariamm9531
@mariamm9531 24 күн бұрын
ወላሂ ጉራጌወችን ሙቸ ነዉ የምወዳቸዉ ታዲለዉ ማሻ አላህ
@zahrakamal6584
@zahrakamal6584 Ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
እድሜ ጤና ለሁላቹም❤
@samiraosman-ru9zl
@samiraosman-ru9zl 27 күн бұрын
እንኳን,ደና,መጣቹልን,ኢቢኤሶች,,ቡታጅራ,ሀገሬ,ናፈቅሽኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@orthodox_2127
@orthodox_2127 Ай бұрын
ደስ ይላል እውነት ደስ ብሎኛል መሰረተ ወገራም በመምጣታቹ ዋው የመስቀል በአል ቢሆን ደሞ ምርጥ ነበር 😮😮😮❤
@fgty4821
@fgty4821 24 күн бұрын
ቡታጅራ በጣም ለምለም ዉብ ትመስለኝ ነበር ልክ እንዳሰብኩት አይነት ሀገር መኖር የምመኘዉ እንደዚህ አይነት ሀገር ነበር
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u Ай бұрын
ደስ ሲል መፈስ ያድሳል ፍቅር ይሆነ ህዝብ ❤❤
@elsabetdokemo5869
@elsabetdokemo5869 Ай бұрын
Ytharwe yelyale wow wow ❤❤
@aboleb7393
@aboleb7393 Ай бұрын
Wow, it is so attractive and beautiful palace.
@jojomoktar24
@jojomoktar24 29 күн бұрын
ቡታጅራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@Yiheyis-rp7fe
@Yiheyis-rp7fe Ай бұрын
Please tell me title of the song or name of the singer which is played at the back
@sntayehunega9168
@sntayehunega9168 Ай бұрын
የትውልድ ሰፈሬ ወገራም ❤❤❤❤❤
@user-vn2js5ss2g
@user-vn2js5ss2g Ай бұрын
ዋው አይ አገሬ ሁሌም ለምልሚ ቡትዬ
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa Ай бұрын
ቡትዬ የኔ ፍቅር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@enaya0481
@enaya0481 Ай бұрын
ያምራል ቦታው❤
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
ደስ ሲል ፈጣሪ አገሬን ሰላም ያርግል
@emebetwoji4385
@emebetwoji4385 Ай бұрын
ለምለሚቱአ መሠረተ ወገራም የአባቶቻችን መነሻችን ማንነታችን❤❤❤
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman Ай бұрын
ቡታጅራ የ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ዋው ያምራል በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ቡታጅራ በጣም ሀሪፍ ሀገር ናት❤❤❤❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Ай бұрын
ሃገሬ❤
@Salsibel
@Salsibel 28 күн бұрын
ውቡዋ ቡታጅራ አገሬ ሁሌ ሰላም ሆነሽ ኑርልኝ
@Salsibel
@Salsibel 28 күн бұрын
የተኝቢ በላልዲ የብሳ የብሳቢ በፎለኝ የተኝ እኳን ደህና መጣቹ ውድዋ ውብዋ የሰላም ሰገነት ቡቲዬ
@KonjitBerhanu-pm4ll
@KonjitBerhanu-pm4ll Ай бұрын
WOW.
@Yiheyis-rp7fe
@Yiheyis-rp7fe Ай бұрын
Ye muzicaw sim nigerugn pls ?????
@mesimesi7545
@mesimesi7545 Ай бұрын
Enea hulea dagiy mayet new migebow love you dagiy ❤
@mdmaybe224
@mdmaybe224 Ай бұрын
በሉ አብርሽና ሩታን አቅርቡልን❤❤❤
@FikaduEndale
@FikaduEndale Ай бұрын
የምራል የምር ዋው❤❤
@zadargosha
@zadargosha Ай бұрын
ዋው ውዱ የሆነው ሀገሬ ❤❤❤ቡታጅራዬ የጉራጌ ምድር❤❤❤❤
@jjejej3jj3j34
@jjejej3jj3j34 Ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ 😍😍😍😊
@sabberhan3177
@sabberhan3177 Ай бұрын
❤❤❤ Amizinge I wish when stop war Ethiopian vist
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs Ай бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም አድርጎ ከስደት መልስ እንደፈለግን ለመዝናናት ያብቃን በተለይ በስደት ለተሰቃየነው
@accass3430
@accass3430 Ай бұрын
Yetenibi Beyalew❤❤❤❤
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Ай бұрын
ማናዉ እደኔ ቡታጀራን በለምለም ምከኒያት ያወቀዉ
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b Ай бұрын
ወይኔ አረንጓደነቱ ሲያምር ቢስሚላህ
@user-gs7tm7yp2w
@user-gs7tm7yp2w Ай бұрын
ዋው ደስሲል ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 28 күн бұрын
ማሻ አላህ ውብ ሀገሬ አመሰግናለሁ ስላያሳያቹኝ❤❤❤❤❤❤❤ ክበሩልኝ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Ай бұрын
አንድ ቀን ደሞ ሀላባ ከተማም ሂዱ በርበሬ ሂዛቹ ትመጣላቹ❤ፍል ውሃ አላት ሀላባዬ ደሞ❤
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@officialtube1527
@officialtube1527 Ай бұрын
My gurage❤❤❤🎉🎉🎉
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 Ай бұрын
አብርሽ ጉራጌ አገር ዘረኝነት ጎጠኝነት የለም እግርህን ወደላይ ሰቅለህ ለሽ ማለት ትችላለህ ከነሱ ጋር ለመኖር ሰው መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅብህ የኢትዮዽያ የኢኮኖሚ ሞተሮች ናቸው እንወዳችሀለን
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 9 күн бұрын
Wowow❤❤❤
@DAKODI2825
@DAKODI2825 Ай бұрын
የናቴ ሀገር ❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
አቦገነና🎉🎉
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 21 күн бұрын
ርእይ ጀበናዋ ስታምር❤❤❤❤❤ ወዮ ቡና በቂቤ
@abdulbakijemal517
@abdulbakijemal517 Ай бұрын
ዋው❤❤❤❤
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
ቤታቸው ሳያምር
@user-fo3pu1pz8h
@user-fo3pu1pz8h Ай бұрын
ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤
@woldemikeal3705
@woldemikeal3705 Ай бұрын
ወገራም የናቴ ሃገር
@orthodox_2127
@orthodox_2127 Ай бұрын
Wow
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
አቤት ምርቃት 🤲🤲🤲🤲🤲😥😥🌹🌹🌹🌹🌹አሚንንንንንንን
@EfremTaye
@EfremTaye 24 күн бұрын
የወጌ ልጅነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m Ай бұрын
ዉቡት ብታጀራ🌹🌹🌹
@sadasada6586
@sadasada6586 Ай бұрын
ቡታጅራ የተኝቢ❤❤❤❤
@user-xf8rk5wb2v
@user-xf8rk5wb2v Ай бұрын
ዋውውው ዋውውው በጣም ነው ሚያምረው ጌታን😮😮😮😮❤❤❤
@sitimossa906
@sitimossa906 Ай бұрын
ቡታጅራችን ውብብብብ ናት ውዷ ሀገሬ
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 74 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 169 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 169 М.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 4,8 МЛН
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,2 МЛН