KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑 "አደፍርስ ብሎ ስም" ብጹዕ አቡነ ማርቆስ በሚሊንየም አዳራሽ
27:52
Ethiopia | መጋቢ ሃዲስ እሸቱ በሰሞኑን ሁኔታ ላይ ነብያቶች ላይ ወረዱባቸው!
15:19
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ህዝቡን በእንባ አራጩ
Рет қаралды 410,021
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 39 М.
TILET TV
Күн бұрын
Пікірлер: 663
@tilettv1906
3 жыл бұрын
#ሼር በማድረግ ላልደረሱት አድርሱ እናመሰግናለን!
@Lidak38
3 жыл бұрын
Camerawen eko betam tankskusut alchu endat ensma betam yerbshal betam mesmat felku gen akdade zero
@sebeleyameme8336
3 жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይድረሰን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@badreyanaga4292
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭EWNTE NW GEN ABIY ZREH YTEFA
@aselefechme
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤
@noahpaulos5931
2 жыл бұрын
ኣዝማሪ ሰፋሪ ነፍጠኛ መርጦ ኣልቃሽ
@ጐስዐልበየቃለሠናየ
3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ መከራ በኔ በኃጤተኛዋ ነው የኔ ስራ ነው እግዚአብሔር ለንስሃ ሲጠራኝ እየሸሸሁ አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስለነዚህ አባቶች ብለህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባዬ ቡራኬዎ ይድረሰኝ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
3 жыл бұрын
አባየ ምንእደምል አላውቅም እኔ በሀጺያት ያደፍት የቅዱስ እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ያርከሱት ላልቅስ እህህህ በርከትወት ይደርብኝ እርጂምእድሜ ና ጤና ይስጥልን
@pantupantu6614
3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደርብን የሁሉ አባት
@dinkuyenenesh2049
3 жыл бұрын
የእውነት እንደነዚህ አይነት አባት ስላለን ተመስገን!!
@classicphone5908
3 жыл бұрын
አዞት አባታችን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@ziynasres7233
3 жыл бұрын
የእውነት እንደነዚህ እይነት እባት ስላለን ተመስገን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን
@birhanuwoldegebriel1340
3 жыл бұрын
Abiy eyasadedachew neu ho bill mewetat alebin
@oneafrica6698
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ሰጥቶዎት ይህችን አገር ሰላም ፍቅር እንድታዩ ጸሎቴ ነው በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@t.g.eahutamaryame.1475
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን! አይዞሁት አባ እግዚአብሔር አንድ ያርገን የህን ክፉ ቀን ልበለው! ቡቻ ከባድ ነው ለሠግለፅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች! ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!
@halimaali3936
3 жыл бұрын
በጣምምምምም ሀያቲቲቲ እኛወሎወችየዋህነንንንን
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
3 жыл бұрын
አባቴ በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ከጅዎ ቡራኬ በደረሰኝ ናፍቀዉኛል እድሜዉ እግዚአብሔር ያርዝምልኝ በረከትዎ ይድረሰኝ
@fffgftyhgjj8533
3 жыл бұрын
አሜን፫
@enattiruneh464
3 жыл бұрын
አባቴ እንዲህ ያለቀሱላትን አገር ስላም እግኚታ አንድነታ ተጠብቆ ለማየት ጤና ከዕድሜ ጋር ፈጣሪ ይስጥዎት።
@Nejat197
3 жыл бұрын
የእዉነት እኒ ይሄን አባት ሳይ እንባ ይቀድመኛል ዉይ አላህ እድሜ ይስጥልኝ አባቴ
@desalegntesema8033
2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክወት ፣ ተፈትነው እንደወርቅ ነጥረው የወጡ አባት ነወትና እንደርስወ የመሰሉ አባቶችን እግዚአብሔር ይጨምርልን።
@fikirtezewdu6184
3 жыл бұрын
አቤት ትህትና የኔ እንባ ይፍሰስ፡፡ የአባታችን እንባ በእግዚአብሔር ፊት ይታይ፡፡ እንደዚህ አይነት አባት በምድራችን ላይ እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ የተባረከ ይሁን፡፡
@mekdestesfaye5647
3 жыл бұрын
የኔ አባት የኔ ጌታ ምን ላርጎት አእንደው አኔ ላልቅስ 😥😥😥በረከትዎ ይደርብን
@Hነኝወለየዋለዛዉምየደሴ
3 жыл бұрын
አባታችን ሽ አመት ኑሩልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት እንወዶታለን❤❤❤
@amoshadd9375
3 жыл бұрын
እውነት። እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍእስከ አስጽናፍ የተመሰገነ ይሁን። አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
@ethiomimitube7507
3 жыл бұрын
amen
@adanechbeyene2691
2 жыл бұрын
አባታችን እንባዎትን አምላክ ያብስሎት ሁላችንም እግዚአብሔር ይማረን።አሜን
@astersamuel6513
3 жыл бұрын
እኔ በእምነቴ "ፕሮቴስታንት" ነኝ ግን አባታችን በዘር በእምነት ያልለዩ በሰው ዘንድ ያለውን መከፋፈልና መለያየት ሰብረው የክርስቶስ ምሳሌ የሆኑ የሁላችን አባት ናቸው አባቴ ዕድሜ ጤና ይስጦት እንደርስዎ የሆነ ሰው ያብዛልን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
3 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብን በምህረትህ አሳልፍልን እንደበደላችን አይሁንብን ብዙህ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን😭
@askask6365
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mooo4741
3 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ምነው ባላወቅህወት አሁንስ ሰላም ከሰፈነወዲህ ሳየወት ባሰብኝ ጥላመከታችን ሺአመት ያኑርልን መድሐኒያለም
@መቅደስዘተዋሕዶYouTube
3 жыл бұрын
አባቶች እራሳቸውን ከከንቱ ውዳሴ ሲርቊ ትሕትናቸው ይገርማል የኔ እንባ ይፍሰስ😥😥😭😢የአባታችን እንባ ይፋረዳችኹ
@mareykiros3371
2 жыл бұрын
የኢተጱያ አባቶች ንን የምትሉት ፈጣሪ ይፍረዳቹ የሰዉ ልጅ ከነ ሂወቲ በእሳት እያቃጠላቹ እዋይ ጭካኔ
@mareykiros3371
2 жыл бұрын
😭😭💔☝️☝️☝️
@meazalegesse8886
2 жыл бұрын
@@mareykiros3371 የእኛ እባቶች መርጦ አልቃሾች አይደሉም ከነሒወታቸው የተቃጠሉትንም አስበው ያለቅሳሉ እንደናተ አይደሉም
@rahelabebe4355
3 жыл бұрын
አባታችን የናንተ የናንተ ጸሎት ይጠብቃታል አትዮጲያን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@asegedechligaba1137
3 жыл бұрын
እባታችን ይፍቱኝ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ እግርችንን ኢትዮጵያውያን ሰላማን ያምጣልን አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@habthusolomon4064
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ምን አለ የእኝህን አባታችን ለቅሶ ተመልክተህ ሰላም ብታወርድልን አባታችን እድሜ በጤና ያኑሮውት
@bethelehem4989
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@mimiethiopia5542
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@fgcdhvx5417
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉ ነገር ምስጋና ይግባዉ አባቶቸ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@زين-ص9ر
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜቸውን ያሥረዝምልን 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር
@sSa-xu8xc
3 жыл бұрын
በአሁኑ ሠአት እደዚህ መልካም አሣቢ አባት ሥላየሁ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችነን ያሣምርልን አሚን አሚን
@ababakeifalw7208
Жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ ኤርምያስ እረዴታቸው በርከቲቸሑ ለሑላችንም ይድርሰን የንስሐ እንባን ስጠን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@mihretberaki1298
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ጐስዐልበየቃለሠናየ
3 жыл бұрын
ወልድያዬ አገሬ ዳግም ለሀገሬ በቅቸ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከቤትሽ መጥቸ ከአባቴ በረከት እንዳገኝ እርጅኝኝኝኝኝኝ አንችን የለመነ አያፍርምና
@fissehamoges9464
3 жыл бұрын
ሰው በጠፋበት በዚህ ክፉ ዘመን ሰው ሁነው የተገኙ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ሰው። ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። አሜን
@asresbitew7105
3 жыл бұрын
እኒህ ብሩክ አባትና ልመናቸውን ሰምተው ለተባበሯቸው ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ሰላምና ጤንነትን ይሰጥልን። ኢትዮጵያ ዳግም ትለምልም፣ ጠላቶቿ ይዋረዱ።
@selamethiopia4056
3 жыл бұрын
የእኔ ቅዱስ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭😭😭የእርሶ እንባ ምን እንደምያመጣ እንጃ 😭😭😭😭በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤
@ዲያቆንሀብተማርያምዘተንታ
3 жыл бұрын
አባታችን በርከትወ ይደርብን የእኔ የኃጢያተኛው እንባ እርግፍ ይበልለወት።
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአባቶችን እንባ ያብስልን😢😢😢
@woletemaryam418
Жыл бұрын
ሰማእታቱ ቅዱስ ገወርጊስ ይጠብቅልን 🙏 ቅን አባት
@avivagedamo1587
3 жыл бұрын
ለኛ ሀጢአተኞቹ እንደርስዎ አይነት አባት ስለሰጠን ጌታ ይመስገን አሜን
@rebicamulgeta7548
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Kinetibebu
3 жыл бұрын
እንዲህ ያሉ እረኛ ስለሰጠኸን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ዘለዓለም ተመስገን። 🙏🙏🙏 💚💛❤
@keberedejene1047
3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ !! ስለኚህ ድንቅ አባት ብለህ በምህረትህ ኢትዮጵያን ከዚህ አስከፊ ፈተና አንተ ፈፅመህ ገላግላት !!!!
@ericalexeric2361
3 жыл бұрын
ሳውንድ ትራኩ ቀርቶ ድምጻቸው ብቻ ወይም ቢቀነስ በጣም ጥሩ ነበር አባ እድሜ ከጤናጋር ሰቶት ሃገራችን ሠላም ሆና የሚስቁበት ጊዜን ያምጣልን
@romantsehay7354
3 жыл бұрын
አባታችን በዚህ ዘመን እናተን የመሰለ አባት በማየቴ አገሪ ተስፉ አላት የጥንቶቹን አባቶች በጾም በጸሎት ኢትዮጵያንና ሕዝቧን እንደጠበቁ እናተም እንደምትጠብቁን ጌታ ፈጣሪያችን በሚስጥራዌዉ ኃይሉ እድሜ ሰቶን አሳይቶናል እናተም የፈጣሪን ትዛዝ ፈጽማችኃል ጌታ ሰላሙና ጤንነት ከእድሜ ጋር እንዲሰጥልን ፈጣሪያችንን እንለምናለን 😇😇😇😇😇
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
3 жыл бұрын
የኔ የሀጢአተኘዋ ልጅህ እንባ ይፍሰስ አባቴ😭😭😭😭 በእኔ ሀጢያት እናንተ የመከራው ተጋፍጭ ሆኑ💔😭😭😭
@konifekote8950
3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@Mimimimi-ql1pd
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@hdjf72
3 жыл бұрын
ድንቅ አባት በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ይስቶት የክርስቶስን ፍቅር በተግባር አሳይሁን በእውነት ቃላት የለኝም
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
3 жыл бұрын
እደዚህ አይነት አባት ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ አባታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር ፀሎት ልመናችሁን ይስማ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ለንስሃ ጥራኝ አሜን፫
@saraeshteu3039
3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት በድሜ በፀጋይጠብቅልን መንግሴተሰማያትን ያዋርስልን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@ፀጋናመከራ
3 жыл бұрын
እህህ ወገኖቸ ይሄንሙሲባ አንሳልን 💔💔💔😭😭😭😭😭😭 አቤትደግነት አማራዬዬዬ 😭😭ያረብ ይሄን ዘረኝነትን አንተ አጥፍልን ኢትዮጲያውይነት ለዘላለም ይለምልም ባንዳ ይውደም መልካምነት ለራስነው
@asegiddemise7246
3 жыл бұрын
አባቶቻችን እሥከመቼ እንደዚ እባቸው ይፈሣል አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርበለን
@berrez4985
3 жыл бұрын
I am proud of being an Ethiopian and believer of Orthodox faith. Having a father like ABUNE Ermias is being blessed. Peace to Ethiopia . Let God perish racists from the blessed land ETHIOPIA .
@hawamuhammed9725
3 жыл бұрын
አባየ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ የምር ባሁን ዘመን መልካም ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው አኔ እባ እርግፍ ይበል
@ፍሬህይወትከወሎ
3 жыл бұрын
😥😥😥
@munamehamed3100
Жыл бұрын
ፈጣሪያኑርልን አባታችን እድሜናጤና ይሥጥልን
@hayle-eliasejigu4077
3 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን እርስዎን ለእኛ ለበጎችህ ታማኝ እረኛ እግዚአብሔር ስለ ስጠን እግዚአብሔር ይመሰገን ።
@ashenafidessalegn1420
3 жыл бұрын
ስለ እውነቱ ለቅሶስ የሚገባኝ ለኔ ለሀጢያተኛው ነበር አባ እድሜና ጤና ይስጥዎት ሌላ ምን እላለሁ አቤቱ ደግ ሰው በጠፋበት ዘመን እርስዎን ማየታችን ምን ያክል ሀሴት እናደርጋለን እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኘን
@aregashbeyene6394
3 жыл бұрын
አባታችንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@senkeshatle6008
3 жыл бұрын
አባቴ የኔ እንባ የፍስስ እዴሜ እና ጤና ዪሰጦት የኔ አባት የኔ አባት የኔ አባት ኑሩልኝ
@alemayehuabene5601
3 жыл бұрын
አባ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ።
@unitedethiopia1348
3 жыл бұрын
አባታችንን ትልቅ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶህ ይድረሰን እንዲደርስ ያለህ አባቶችን ያብዛልን ኢትዮጵያን በእርሳቸው ውስጥ አይቻለሁ እንዴት እንርዳቸው እባካችሁ ንገሩን !!
@foreversunshine2585
3 жыл бұрын
አባ እግዝአብሔ እንደርሶው ያብዛልን የእውነት አባት🙏🏾
@ethopiantube7996
3 жыл бұрын
አባታችን የእርስዎን እንባ ማየት ያማል እድሜዎት ይርዘምልን እንባዎትን አያሳየን በቅርብ ሀገሬ ወልድያ እመጣለሁ በአካል በመስቀልዎ እድባረክ እመቤቴ ትፍቀድ እወድዎታለሁ ኑሩልን የኛ ምርጥ አባት የኛ ሀፅያተኞቹ እንባ ይፍሰስ የርስዎ ለምን
@aserasder7272
3 жыл бұрын
አሜን ፫አባታችን እድሜና ጠና ይስጠዎት
@dannysima2110
3 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን። በረከታቸውም ይደርብን አሜን
@ሰላምYOUTUBE-v3v
3 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ድንቅ አባት በረከትዎ ይደርብን አባ እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት የኔ አባት እንደእርስዎ ያሉ መንጋዎቹን እንደሚጠብቅ እረኛ ከህዝቡ ፊት የቆማችሁ ችግሩን በጋራ የተጋራችሁ ትክክለኛ አባት ኖት ልክ እንደእርስዎ መልካም አባቶችን ያብዛል 🙌🏻
@halimam0hamede991
3 жыл бұрын
ዘንድሮ መቸም ያልተፈተነ የለም እኛም በስደት አገር አባዬ 6 ወር ነው ያለቀስነው በእግዚአብሄር ቸርነት አለፈ ተመስገን
@ethiotube2195
3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ ልክ ከሰው አዕምሮ የማይጠፋ ሰራ ነው የሰሩት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።
@ወለተማርያም-ጀ9ቨ
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ፈጣሪ አገራችንን እንደ በፊቱ ሰላም ያደርግልን እዉነት የእርስዎ እንባ ከአይንዎት ሳይ ልቤ በጣም ነው የተረበሸዉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የእንባዎትን ዋጋ ይክፈልልን አባቴ።
@እግዚያብሄርመልካምነው
2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ረዥምእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@procell803
3 жыл бұрын
አባቴ በረከትዎት ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ እንባዎትን ያብሰው በኛ ሀጥያት እናተ ታለቅሳላቹና ፈጣሪ ህሊናችንን ወደ ጥሩ አስተሳሰብ ይመልስልን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን
@rozatsegaw4464
3 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ የእኔ እንባ ይፍሰስ አባታችን የእኔ በደል ብቻ ይህን ያደርጋል በደሌ የበዛ ነውና
@bandirawdessie565
3 жыл бұрын
የእውነት አባት እንደ እርስዎ ያሉትን አባት ያብዛልን።
@حنانحنان-ز3ت
2 жыл бұрын
የእኔ የሀፂያተኛዋ የቆሸሽኩት ቤተመቅደስ ያረከስኩት እንባ ይፍሰስ😥😥 አባዬ እረጅም እድሜይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያቆይልን
@ሰላምYOUTUBE-v3v
3 жыл бұрын
ትህትናቸው እራሱ ያጠግባል የኔ አባት እድሜ ከፀጋ ያድልዎት 🙏🏻
@wubalememagne6370
3 жыл бұрын
የኔ አባት አይዞወት እባችን እግዜብሔር ይጥረግልን አገራችን ሰላም ያርግልን
@christinahailemariam2971
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያንተ ሰራ እዕብ ድንቅ ነው 💚💛❤️ አባታቸን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን 💚💛❤️
@ሚጣነኝግደለሿ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ፀጋ ይስጥልን አባታችን🙏😭😭❤
@emebeteabera9835
3 жыл бұрын
በእውነት የኢትዮጵያ አምላክ ዝም አላለም እንደ እርሶ ያለ አባት ሰጥቶናልና እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመነዎትንም ይባርክልዎት አሜን!!!
@rehimakedir7674
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
3 жыл бұрын
የኔ አባት እፉፉፉፉ በምን ቃል ልግለፀዎት ይሄም ቀን ያልፋል እድሜ እና ጤናውን ያድለዎት
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@annapetter2777
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ዓይነት አባት የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል፡፡
@weyineshetweldetinsae7410
3 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በህይወት እንዳለች በእርስዎ አይቻለሁ!!!
@DubaiUaq-c6u
Жыл бұрын
አባታቹንእግዛቤሕርእርሶንስለሠጠንእንመሰግንለን
@alemtsehay6814
3 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን! ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!! እንደእርስዎ ያሉትን ያብዛልን! ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን።
@sarazamedkun4019
3 жыл бұрын
ብጹዑ አባታችን ባርኬሁ ይድርስን ይኔ እንብ ይፍስብ አባቴ
@myilovemyilove9172
3 жыл бұрын
ምን ልበል እንድህ ነው አባትነት እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@asmarechgirma2255
2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና አብዝቶ ለአባቶቻችን ሁሌም እመኛለሁ ሁሌም አባ ማልቀስ ያለብን እኛ ነን በፀሎት ያስቡን ጠንካራ እንድንሁን
@martagebremeskel1693
3 жыл бұрын
አባታችን የፍቱን እንደዚህ አይነት አባት በማግኘታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
@kidistkassa8416
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፣ እናንተን የመሰለ አባቶች ሰለ ሰጠን በእውነት መታደል ነው ፣አባቴ አያልቅሱ ሁሉም ማለፉ ጥሩ ነው።
@codlgonder4776
2 жыл бұрын
አባቴ ይገባሆታል ቡራኬሆ ይድረሰን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አባት
@muluemebettsegaw6279
2 жыл бұрын
በረከተወ ይድረሰን አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@ermiyaseth3846
3 жыл бұрын
አባታችን በረከት ይደርብን አሜን
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን 🙏🙏🙏
@genatayenaw6232
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ ነወት አባታችን ክርስትናን በተግባር ያሳዩን የፍቅር አምላክ ፍቅርን ጽናትን ትህትናን ነው ያስተማረን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በቃ ይበለን
@misadagne1380
3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትወ ይደርብን
@ashenafihailemariam123
3 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረስዎት፡፡
@chaclattube7669
3 жыл бұрын
አባታችን ለእኔ ይለቀስልኝ እርሶ ለምን ያልቅሱ አባ እነን 😭😭😭😭😭😭እውነት ነው እርሶ ዳግማዊ አቡኔ ጰጥሮስ ኖት
@frehiwotbulto2046
3 жыл бұрын
አምላክ የእርሶን የአባታችንን ደግነት አየቶ አብርሀም አንድ ጻድቅ ብታገኝ ትምራለህ ያለውን እኔም አምላኬን በእርሶ ይቅር እንዲለን እለምናለሁ አባቴ
@hanamollu4975
3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን
@nishanthaperera652
3 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጠዎት እግዚአቤሔር ይመስገን እሱ የፈቀደዉ ይሆን ዘንድ ነዉ እግዚአቤሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን (3)አሜን
@asratwondie2582
3 жыл бұрын
ይህን የመረረ ስቆቃ እንዲአልፍ፣መረዳዳቱንና በፅናት መቆምን ያደለ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁ፡አባታችን ፡ረዥም እድሜና ጤና አምላክ እንዲሰጣቸው እመኛለሁ
@gg7946
3 жыл бұрын
አባታችን ቡራኪዎ ትድረሰን እድሜና ጤና ያድልልን የኔ የማልጠቅም የሀጢያተኘዋ እንባ ይፍሰስ ቸሩ እግዚአብሔር እንባዎትን ለምህረት ያድርግልን እባካችሁ ኦርቶዶክሶች ግን ምስጋናው የሚገባቸው ቢሆንም ግን እንቆጠብ ለኛ ሲል እዳኖርን እመ አምላክን በጸሎት እንጠይቅ።
@woitay2011
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ያድለዎት፣ ቡራኬዎት ይድረሰን፣ በእርስወ አድሮ መድኃኒዓለም ይኼን ስላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ይፍቱኝ።
@halimam0hamede991
3 жыл бұрын
ለቅሶ ወደሳቅ የሚቀይር አምላክ ሁሌ ተመስገን ሁሌ ተመስገን እለዋለሁ
@masimasi4968
3 жыл бұрын
ወንድሞቼ በጣም እድለኞች ናችሁ ምክንያቱም በኚኽ ደግ እና ትሁት አባት ፊት ቆማችሁ በረከት በመቀበላችሁ በጣም እድለኞች ናችሁ መታደል ነው ተባረኩ ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የሳቸው አይነት አባቶችን ያብዛልን በጣም አኩርተውና
@muluassefa8746
3 жыл бұрын
እሄንን የሕዝብ እንባ የአባታችንን ለቅሶ የራሔልን እባ የተቀበለ እግዚአብሔር ያባታችንን እባ ይቀበልልንን
27:52
🛑 "አደፍርስ ብሎ ስም" ብጹዕ አቡነ ማርቆስ በሚሊንየም አዳራሽ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
15:19
Ethiopia | መጋቢ ሃዲስ እሸቱ በሰሞኑን ሁኔታ ላይ ነብያቶች ላይ ወረዱባቸው!
Eyoha Media
Рет қаралды 967 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
24:45
ከአቅሜ በላይ ሆነችብኝ@comedianeshetu #church #priest #dinklejoch #kids #amazing
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
20:59
ጥሎን ሄደ 😭😭 !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 34 М.
4:34
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬታቸውን ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተቀበሉ።
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3,5 М.
41:31
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው#london #orthodox #church #faith #2024 #uk
Donkey Tube
Рет қаралды 894 М.
12:18
ሰበር ዜና-|ስለለማ መገርሳ ከባድ ጉ*ድ ተሰማ-|አብይ ጀነራሎቹ ላይ በከባዱ ዘ*መ*ቱ-|ህወሃት ጦሩን አንቀሳቀሰ-|ኤርትራ ፋኖ እና ህወሃት ወደ አዲስ አበባ!
Addis News
Рет қаралды 42 М.
47:51
አባገብረኪዳን ስለ ድንግል ማርያም ሲያስተምሩ ደነገጥኩ ..... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 699 М.
39:05
ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ በዕንባ ያስተማሩት ትምህርት በማስተዋል እንስማ
Zemarit Sister Hiwot Official
Рет қаралды 523
22:07
Ethiopia - ሰበር ቪዲዮ አባ ህይወታችንን አተረፉልን | ህዝቡ ስለ አቡነ ኤርሚያስ የሰጠው ምስክርነት
Feta Daily News
Рет қаралды 191 М.
49:06
MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ሐሰተኞችን ለመቃወም ጻድቅ መሆን አይጠበቅብንም !
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 125 М.
1:34:23
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН