በልዑል መጠጊያ ውስጥ ስትኖር ||ክፍል አንድ ||ድንቅ ትምህርት በፓስተር ጌቱ አያሌው|YHBC Tube|

  Рет қаралды 40,172

YHBC Tube

YHBC Tube

Күн бұрын

Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
Thank you For Visiting Our KZbin Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
Subscribe Like Share

Пікірлер: 105
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
አሜን....አሜን የማከብርህ የሚወድህ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ፓስቴር ጌቱ ዘመንህ ብሩክ ይሁን በአንተ ላይ ባለው መንፈስ ብዙ ተጠቀምን ጌታ ይባርክህ❤❤።።!!
@yunussofi9509
@yunussofi9509 3 жыл бұрын
በጣም የምን ወደዉና የምናከብረዉ ዉድ ፖስተራችን ፖስተር ጌቱ አያሌዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህንም ይጨምርልህ አብዝቶ ይባርክህ
@elleniwolde242
@elleniwolde242 3 жыл бұрын
በጌታ ወንድሜ ደረጄ ደሳለኝ እግዚያብሄር ይርዳህ ስምህን ይዤ እፀልያለሁ አይዞህ ፅና በርታ ያልፋል በጌታ ሁሉም።
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 7 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ተባረኩ አባታችን እግዚአብሔር ተባረኩ ❤🙏
@yeshikebede499
@yeshikebede499 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሥራው ትክክ ነው። ልጆች የሚወለዱበትጊዜ ደርሷል። አሜን ለሕዝባችን። ለሚታመኑት እንደቃሉ ያፀናል ደግሞም ያጽናናናል ። ብቻ እንበርታ። አምላኬ አብዝቶ ይባርክሀ። ፍሬህ ይብዛ። አሜን!
@bunikefila9423
@bunikefila9423 3 жыл бұрын
አሜን ፓስተር ሕይወቴ ምዕራፍ አለው እግዚአብሔር ይመስገን !!! እግ/ር ላልጆች አድስ ምዕራፍ ስጀምር በአድስ ምህረት ይጀምራል ። መልዕክቱ ለኔ እግ/ር የላከልኝ መልዕክት ነው ። ጌታ ይባርክህ እስከፊፃሜውም !!!
@elleniwolde242
@elleniwolde242 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እንዲህ አይነት ሰባኪ አስተማሪ ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emusarah7132
@emusarah7132 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmulugeta5104
@mekdesmulugeta5104 Жыл бұрын
አሜን በእየሱስስምሆነልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DamaDesari-ix1uc
@DamaDesari-ix1uc Ай бұрын
Ameeeeeeeen baeyesus sim tabaraku Abatachin
@hawahhawah4811
@hawahhawah4811 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen ❤🙏🤲👏❤
@user-ym2ys6io7r
@user-ym2ys6io7r 2 жыл бұрын
Amen Amen Geta yibarikachu bizuw Tetsenanichaloni 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖👈👈🍇🍇👈kibri Le igzaberi yihuni
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnnnn hallelujah melkitu lene new simu yibarek tiyakeye temelese beyesus sim pasterye tsegawn yabzalot tebareku
@zebenaytilahun8128
@zebenaytilahun8128 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Lemidire siru firewa abibo linayi silehone Ye Amilake Sim Yibareki
@elleniwolde242
@elleniwolde242 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ከፍታ ይሆናል ለሀገሬ ለምድሬ ኢትዮጵያ🙏🙏🙏🙏
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
የወንጌል ጀግና መብዛት መጨመር ይሁን በህይወት ዘመናዎ
@tesfayegezahegn9652
@tesfayegezahegn9652 3 жыл бұрын
ለኢትዮጲያ የበረከት ጊዜዋ ነው አሜን ለአገሬ ይነጋል አሜን ለእኔም እንደዚያው ይሆናል አሜን አሜን
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
በአለም ላይ ለተበተናችሁ ለጌታ ልጃች ለቅድሳን በሙሉ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከክርስቶስ እየሱሰ ፅጋና ስላም በየአላችሁበ ከእናንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይባረክ ክብሩን ለማንም አሳልፎ የማይጥ አባታችን የዘመኑንን የቁድሳንን ለቅሶ በፅባኦት ስምቶ የሚመልስ አምላክ አለን ጌታ አባታችን እግዚአብሔር የክርስቶስ እየሱሰን ቤቱን ይፅዳል የእግዚአብሔር ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ነው የሚጅምረው እንደ ይህው ቃሉ እውነት ነው የቤተክርስቲያን መቆሽሽ ጉድፍ የበዛው የሃስተኛ ነብይትና ፣ሃዋራያ ፣ ወንድሞች ፣እህቶች ፣ድብልቅ ህዝብ ተደበላልቀው ጌታ ቤቱን እንዲያጠራ ለቅሳችን ተስምቶ በአለም ይሉት ሁሉ ተነስተዋል ጌታ የራሱ ቀን አለው ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣል እናንተ አባቶቻችንን ዝም ስላላችሁ ደግሞም እናንተው ናችሁ በር የክፍታችሁት ነገር ግን የበግ ለምድ የለበሱ ሃስተኛ ነብይት ፣ሐዋርያት ፣ወንድሞች ፣እህቶች ሆሆሆ ብለው ዘመቱበት እናንተ ግን ጌታ ፅጋውን ምህረቱን ስላበዛ ከዚያ ተግባር በግዜ ተመለሳችሁ ስለ እናንተ ጌታን እይመስገንን ግን ምድረቱን የወረሩትን ፣ተኬላዎች ፣ቤተክርስቲያንን መልካም ያቆሽሹትን ሃስተኛ ነብይቶችና ሃዋራያ ማን ይፅዳቸው ማነው እውነተኛ ባርያ ጵውሎስ የክርስቶስ ኢየሱሰ ወንጌል ሲበረዝ የዘመኑ ጵውሎስ ጌታ ቀብቶ በኃይልና በስልጣን ይስነሳው ወንጌል ሲጣመም ቤቱ ሲቆሽሽ እመጣለሁ ፣በትር ይዤ የሚል በሚድራቱ ላይ ባለት የክርስቶስ እየሱሰ ቤተክርስቲያን ላይ ሙሉ ስልጣን ይለው እውነተኛው ሐዋርያ ማን ነው ? በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን ይጣችው ያንን የጌታ ባርያ ጵውሎስ ነው ቅድሳን ዝም ብለው በየቤታቸው ስለተቀሙጡ ሃስተኛች ምድርቲን ወረራት የቤተክርስቲያን መልካ ተበላሽ የህይወት መዳኛ መሆኑ ቀርቶ መሞቻ ሆነ ፣ተስደበች ፅድቅ ሽሽ፣በእርቀት ሆነ፣የወንበዴዎች ፣የነጋዴዎች ፣የአስማተኛች ፣የስጋ ፈላጉት መፈፅሚያ ቦታ ሆነ ዝም ማለት አንችልም የፈለግውን ዋግ ይስክፍል ለመሞትም ዝግጁ ነን ይሄ ጉዳይ በጥቂት ቅዱሳኖች እግዚአብሔር በአስቀመጠው የሃገር መራ እንዲደርስ አድርገናል ጌታም ስራውን ጅምራል የእግዚአብሔር ቤት ሲበላሽ ታቦቱ ተማርኮ ዳዊት በተሽለመ ቤተመንግስት አልተቀመጠም ማን ይውቃላል ለዚህ ግዜ ይሆናል እግዚአብሔር የሾመህ በምድሪቱ ላይ የህዝቡንም ልብ የስጠህ ነገር ግን የእግዚአብሔር ስራ ፣ቤት ተበላሽቶ አንተ ንጉስ ሆይ በተሽለመ ቤተመንግስት ዝም ብለህ ልታይ አይገባም የባኦል ነብይትን ከምድራቱ ጥረግ / አስወግዳቸው ያከበረህን አምላክ የጠራህን ጌታ በእውነት በመንፈስ አገልግለው ጌታ በቀኝ ነው ።ፅና በርታ የሚል ቃል ሰምተኃልና መልክት ደርሶ ጌታም ስራውን ጅምራል ክብር ለጌታ ይሁን ቅድሳንም በፅሎት በርቱ ከምድራቱም ከቤተክርስቲያንም. ይህንን ክፍ የመናፍስትን ስራ ጌታ ይነቅለዋል በንስሃ የሚመለሱትን ለመቀበል ልባችንን እናስፋ ሊመጣ ይለው ይመጣል ፅድቅ ግን በእምነት በህይወት ይኖራል ይህንን መልክት ለቅድሳን ሁሉ አስተላልፉ በፅሎት እንትጋ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ ይሁን አሜን ።
@selamneshmathewos3976
@selamneshmathewos3976 3 жыл бұрын
Paster really god bless u.
@pharesbarnabas1435
@pharesbarnabas1435 2 жыл бұрын
ወዳጄ ፓስተር ጌት፤ መልዕክቱ ለእኔ ነው፤ የማልፍበትን ጌታ ያውቃል፤ መንፈስ ቅዱስ በአንተ እንደተናገረው በብዙ መጠላት፥ በብዙ መገፋት፥ በብዙ ጦርነት፥ በብዙ ውጊያ፥ በብዙ ጥያቄ ውስጥ በማለፍ ላይ እገኛለሁ፤ አዎ ጌታ እንደተናገረው ያደርጋልና ጸልይልኝ።
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታለቅ ነው ሁሉን ይችለል አሜን ! በፀሎት አትለዩኝ ወጋኖች የልቤን ጭንቀት እርሱ ያውቃል !! ለእኔ የከበደው ለእግዚአብሔር ቃለል ነው ።
@yhbctube1749
@yhbctube1749 3 жыл бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤ ⁷ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
@ganetgan1878
@ganetgan1878 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ተባረኩልኝ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
ወጋኖቼ ከጠለት እቅድና ሀሰብ በፊት የእግዚአብሔር እጅ ይደርስልኝ ዘንድ ፀልዩልኝ አመሰግናለሁ ።
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 жыл бұрын
God bless pastor more and more and more.
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 3 жыл бұрын
አሜን፣አሜንአሜን፣አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲
@bettybogale6720
@bettybogale6720 3 жыл бұрын
God bless youአ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ሰለቃሉ የሰጠ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን !!! አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ የቃል መገለጥ አብዝቶ ይባረክ ህ።
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 Жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki Zamani Yebarki
@mehretbetaso102
@mehretbetaso102 Жыл бұрын
አሜንንን አሜን 🥰🥰
@wondutayefayessa9402
@wondutayefayessa9402 3 жыл бұрын
Very amazing preaching god bless you i am blessed paster!!!.
@SmilingBabyTurtles-ny8hj
@SmilingBabyTurtles-ny8hj 22 күн бұрын
Amen እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤
@muluskitchen8125
@muluskitchen8125 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን !!! እውንት ነው
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለማንችለው ነገር አሰልፎ አይሰጣንም ። ሰለዚህ የጠለት ሀሳብ በኑሮዬ ፣ በህይወቴ ፣ ለይ ማሰናካል እንደይፈጥርብኝ ወጋኖቼ በፀሎት እርዱኝ !! ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።
@rahel3817
@rahel3817 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።👍👍🦚🦚
@fetaashe2855
@fetaashe2855 2 жыл бұрын
Egziabher tsegwen yabzalhe pastor ! Asdenaki temhert new
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታለቅ ነው ለተመኑትም ተማኝ ነው እግዚአብሔርን አማስግኑልኝ ። ፀሎታችሁ ተሰምቶልኛል ምስጋናዬም ከፍ ያለ ነው ። መዝ 128 ቁ ፩ እስከ ፮ ያለውን ቃል መጽናኛ ሆኖኛል ።
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 ай бұрын
የጌታ ባረዬ ዘመንህ ይባረክ የእውነት በዙ ሰው እምነት ነው ያነሳህው
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 ай бұрын
አዎ መከራ ወደክብረ መሸጋገሬያ ድልድይ ነው እኔ ምስክር ነኝ
@kojakcell3675
@kojakcell3675 3 жыл бұрын
Amen Amen pastor tebareki Amen Amen eyesuse geta naw Amen
@gemechuwonbera3895
@gemechuwonbera3895 3 жыл бұрын
Ameen and blessing !!
@mekdiko
@mekdiko 2 жыл бұрын
ጌታ ጸጋውን ያብዛሎት! ዕድሜዎ እንደ እንጨት ዕድሜ ይሁን!❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@senaitabraha2450
@senaitabraha2450 2 жыл бұрын
Geta lenye new yetenagerwu. Yegeta Yesus kurustos Selamna sega yibzalhu.
@luv_u_too
@luv_u_too 3 жыл бұрын
Amen Amen God bless you
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ይኽ ትክክል የክርስትና ህይወት ትምህርት ነው
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
ከሚያስፈራኝ ጭንቀቴ እና ሀሰቤ ጌታ እግዚአብሔር ከጠለት እቅድና ፕላን በደሙ ይሸፍናኝ ። ወጋኖች ዘወትር በፀሎተችሁ አስቡኝ ረደቴ ከእርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ።
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት
@qatardoha7844
@qatardoha7844 3 жыл бұрын
አሜ ን አሜን
@birehaneguta8411
@birehaneguta8411 3 жыл бұрын
Amen Amen
@TigistTeshome-yh8xq
@TigistTeshome-yh8xq Ай бұрын
paster zemenhe yebarek
@mezeretisak5386
@mezeretisak5386 Жыл бұрын
God blesse you more and more
@malutamiru6163
@malutamiru6163 3 жыл бұрын
amen amennnnn hiwot miraf alew teberaku
@hiruthana4865
@hiruthana4865 3 жыл бұрын
The wright time message thank u holy spirit be blesd man of God.
@BeluyeBelaneshi
@BeluyeBelaneshi 11 ай бұрын
Geta.Amilaki.bebuzu.taga.yibareku.tebareku.geta.Amilaki Yibarekoti.tebareku.uffffffffuffff🙌🙌🙌📖📖📖📖🙌🙌🍇🍇👈🙌🙌
@yhbctube1749
@yhbctube1749 3 жыл бұрын
#ክፍል_ሁለት በልዑል መጠጊያ ውስጥ ስትኖር በሕይወትህ የሚገጥሙህ መጣልና መገፋቶች እግዚአብሔር ወዳየልህ ክብርና ከፍታ ይወስዱሃል እንጂ አያጠፉህም kzbin.info/www/bejne/bpLcnYOwgracnrs
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 жыл бұрын
አሜን
@deboralewi1071
@deboralewi1071 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Bless you more and more 🙏🙌👏
@hiruthana4865
@hiruthana4865 3 жыл бұрын
Amen God is faithful .
@yodittekie9265
@yodittekie9265 3 жыл бұрын
Amen He that dwelleth in the secret place of most high shall abide under the shadow of the almighty '
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen
@holyseed.1415
@holyseed.1415 3 жыл бұрын
Gashe Getu, God bless you and your family.
@seblebancha
@seblebancha 3 жыл бұрын
Wow powerful Preaching! Thank you Pasterye! More blessings!!!!!
@tiyaabeki8445
@tiyaabeki8445 3 жыл бұрын
Bless paster..ameen
@hiruthana4865
@hiruthana4865 3 жыл бұрын
Amen yihunelen enwatalen endekalu.
@DawitDegife-je8fe
@DawitDegife-je8fe 2 ай бұрын
Geta yibarikih
@letinamengstab9832
@letinamengstab9832 3 жыл бұрын
Amennn amennnn
@mkkassirkassir2770
@mkkassirkassir2770 3 жыл бұрын
Amen
@raheltsegaye
@raheltsegaye 3 жыл бұрын
Amennnnn ❤❤❤🙏🙏🙏🙌
@kusukusu5014
@kusukusu5014 22 күн бұрын
Amennnnnnnnnn
@mebratuute7468
@mebratuute7468 3 жыл бұрын
Amen tebarek pastor getu
@seblebancha
@seblebancha 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!! Lela miraf yikefetal!!!!
@harmatoharka6509
@harmatoharka6509 Жыл бұрын
@mkkassirkassir2770
@mkkassirkassir2770 3 жыл бұрын
Wowowow
@kassimol111
@kassimol111 3 жыл бұрын
God bless you Pastor 🙏🙏 from Australia.
@senaitk.d3025
@senaitk.d3025 Жыл бұрын
Thank you for Lesson God-bless you please keep teaching us. I am living in USA. No Ethiopia in Church.
@alemmengistu2743
@alemmengistu2743 3 жыл бұрын
God bless pastor
@MuluwerkArega
@MuluwerkArega Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥😭♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@alemashalimekonnen4331
@alemashalimekonnen4331 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ 🙏
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት አባታችን ፥ በሀዋሳ ህይዎት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን የዛሬ 7 ዓመት አካባቢ ነበር እዛው ሆጄ ተካፍዬ ተባርኬበታለሁ ፤ አሁንም በዛው ቤተክርስቲያን እግዚ/ር ትልቅ ስራን እየሰራ እንደሆና እያሰማን ነው ፥ ጌታ በትውልዱ መካከል አሁንም ትልቅ ስራ በእናንታው አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ይሰራል ፥ ጌታ ይባርካችሁ ።
@diborab7820
@diborab7820 3 жыл бұрын
"ከሰፈር ዉጡ" በሚለዉ ትምህርት ነበር ያወኩቸዉ በጣም ምወዳቸዉ።
@abebchteshome4408
@abebchteshome4408 Жыл бұрын
Thank god oh mitey
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 Жыл бұрын
​@@abebchteshome4408😮😢 ውጪ ዘ😊 0:55 ዘ 0:56 ዟዟ 🎉 😢😅🎉😂ኣ😢😢ወቅት😅ወ😅እኛ😮😮😮የ😮ጨጨቸቸቸለሀሀቸደቸገገጘነነለሐነሐሐሐነነነነነሐነሐለነነነነለነነነነነነነሐነሐነነነሐሐነነለሐጀነ🎉😊
@arfasedaye362
@arfasedaye362 3 жыл бұрын
God bless you.
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 Жыл бұрын
Eni migermegn mesekel endit sw miregetbet merit lay yisalal astewlachuwal gen tasaferal yasazenal megebiyaw berr lay yalew 😢😢😢😢😢
@zerihunkindihun7717
@zerihunkindihun7717 3 жыл бұрын
ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ለእነ ጸልዩልኝ
@MissNot-jg3hx
@MissNot-jg3hx 7 ай бұрын
Ba liul metegiy sir yeminor bawunat bichagerem lela irafit alew kane ga yalewu eyesus kanagarochi belay nw inkuhan kiristian honkugn
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
Gh
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
ወጋኖች ብርቱ የሆናው የእግዚአብሔር እጅ ከአሰደጆቼ ወጥመድ ይተደገኝ ዘንድ ዘወትር በፀሎተችሁ አስቡኝ ።
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
ወጋኖቼ ከጠለት እቅድና ሀሰብ በፊት የእግዚአብሔር እጅ ይደርስልኝ ዘንድ ፀልዩልኝ አመሰግናለሁ ።
@danialestifanous9672
@danialestifanous9672 3 жыл бұрын
Amen amen
@lemlemdesta5349
@lemlemdesta5349 3 жыл бұрын
Ewnet new wendme geta yibarkih bebzu tebarek "Hiwote Mirafe alew" tikikil new.
@kaka5982
@kaka5982 3 жыл бұрын
Amen
@atekiltabera5552
@atekiltabera5552 3 жыл бұрын
አሜን
@fathimafathima5747
@fathimafathima5747 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@jenetzippert1441
@jenetzippert1441 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
Amen God bless you
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 3 жыл бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn hallelujah
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mikiyasdemstru1680
@mikiyasdemstru1680 3 жыл бұрын
አሜን
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 52 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН
ምን ትፈልጋላችሁ /ፓስተር ፍፁም /
29:08
Golden voice worship Ministry
Рет қаралды 42 М.
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН