i use to watch and listen most of yuor imterview but this one is so different. let the almighty Lord bless you both Hilna Dawit is like the sun which rise after rain የማትጠገብ ጨምሪ ጨምረሽ ሙቂን የምትባል አይነት ቅመም ናት ጌታ ዘመኑዋን ይባርክ እስከመጨረሻው ያፅናት ይጠብቃት Tg you are Amazing as always blessings
I love you both. እዛው ጨርሱ። እድሜያቹ ከውዱ ከየሱሶ ጋር ይለቅላቹ። ያባቴ ልጆች። እንዴት ዓይነት ምሕረት ነው እህቶቼ። በሱ መወደድና መታሰብ ከሁሉም ነገር ሚያስደንቀኝ ነዉ። ዓለምን ሁሉ ያስንቃል። እንዴት እንደማመሰግነው አላውቅም No words at all. I am totally speechless.
@befekadukidane9613 күн бұрын
I cried a lot listening ይብሱን ወደድኩህ መዝሙር፡፡ አሁን በምናየው የክርስትና ሕይወት እና በምንሰማው የመዝመር ጥራት ደረጃ ግራ ለተጋባን ሰዎች ድጋሚ ተስፋ እንድንዘራ ከእግዚአብሔር የተሰችን እህት