በኡስታዝ ሳዳት ከማል ጠቃሚ ምክር👌

  Рет қаралды 31,971

𝐀𝐬𝐦𝐚 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 አስማ

𝐀𝐬𝐦𝐚 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 አስማ

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@ZinabMohammad-g6g
@ZinabMohammad-g6g 3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ሳዳት ከማል በጣም እንወድሀለን አላህም ይዉደድህና ምናልባት ኮሜቴን ካነበብከዉ ይህን ዳእዋህን ወደ ወሎ አባሰል ወረዳ ዉጫሌ ከተማ አካባቢወች በጣም ያንተ ዳእዋ ያስፈልጋቸዋል በተለይ በጫት ዙሪያ ወንድሜ ከመካከላቸው የምታተርፋቸዉ ሰወች ይኖራሉ እንደምትሄድ እርግጠኛ ነኝ አላህ እረጅም እድሜ ናጤና ይስጥህ 🎉🎉❤❤🎉
@karimamohammed3487
@karimamohammed3487 Жыл бұрын
ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ የሱናኡስታዞቻችንን አሏህ ያብዛልን
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Жыл бұрын
አሚን ያራብ🤲🤲🤲🤲🤲
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 8 ай бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀዛክ አላህ ኸይር ዉሾች ይጮሀሉ ጀግናም ዝም ብሎ ይራመዳል አላሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም
@ZinaZina-k5p
@ZinaZina-k5p 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክአላህ ከይር ኡስታዝ በሰማንዉ እምጠቀም አላህ ያድርገን
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 9 ай бұрын
ኡዝታዝ እድሜ ከጤና እውነት አማኝ አተነህ ምስል ሳታሳይ በጣም ማሻ አላህ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 8 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@Layla-g7h3q
@Layla-g7h3q 5 ай бұрын
ኡስታዝ የኔ ጀግና ማሻአላህ አላህ ከሽርክ ይጠብቀን
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 5 ай бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ
@SamiraMuhammad-x5v
@SamiraMuhammad-x5v 9 ай бұрын
ኡስቲዝ ረዥም እድሜ አላህ ይስጥልን ያረብ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ. ውዱ ወድማችን አቡ መረየም. አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ያረብ ከጥመት ከሺረክ ከቢደአ ከሸክ ከኔፍቅ አላህ ይጠብቀን. አላህየ ሥደት ሥበብ ላደረክልኝ አላህ አልሀምዱልላ. ክፉለ አገረ ያለነው ምንም አናውቅም በወሎ ዳአዋ የሚያደረግ የለም ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያሣምረልን ለዝህ ቤት አድሥ ነኝ ሠብ ላይክ አረጌለሁ ማሻ አላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@SofiaButajira
@SofiaButajira 2 жыл бұрын
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛከአላህ ሀቢበቲ አላህ ሀገራችን ሰላም ያደርግልን ያረብ ወገኖቻችን አላህ ይፈርጃቸው
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@zuzumchale
@zuzumchale 2 жыл бұрын
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ አሱማዬ አህለን ወሳህለን 💐💐💐 ኡስታዝ ሳዓዳት ከማል አሏህ ይጠብቀው💐💐
@fafiwollotube
@fafiwollotube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር አላህ ከመጥፎ ነገር እና ከሽርክ አላህ ይጠብቀን ወላሂ ከባድ ነው በተለይ በገጠሩ አካባቢ ገና ብዙ ይቀረዋል ወርዶ መሰራት ያለበት ከተሞች ላይ አይደለም ምንም አስተምሮት የሌለበት ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ህይወት አጭር ናትና
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 2 жыл бұрын
ምክር መስማት ጥሩ ነው የደነደነ ልቦናን ይቀይራል ከመጥፎ ነገር ይመልሳል መጥፎን ሰው ይቀይራል ግን ምክሩን ስንሰማ ነው እንጂ ዝም ብለን ሰምተን ችላ ማለት የለብንም
@SEFIYAWULGICHO-yi2ml
@SEFIYAWULGICHO-yi2ml 9 ай бұрын
❤አሏህ ይጠብቅህ ውስታዝ እነሱም በሰሙት ተጠቃሚ ያርጋቸው
@ፈላህtube
@ፈላህtube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አስማዬ ጀዛኪሏህ በጣም አስተማሪ ደርስ ነበር ጀዛኪሏህ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቀው ✅✅✅
@Temir5172
@Temir5172 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስየሚል ቆይታ ቀጥይበት😍😍😍😍
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ZebebaMohammad
@ZebebaMohammad Жыл бұрын
ኡስታዚአላህይጨምርልህ
@DhDv-w7s
@DhDv-w7s 6 ай бұрын
ጀግና እዲሜህን እሥከመጨረሻው በተውሂድ አተንም እኛንም ያኑረን
@emuabduselam7617
@emuabduselam7617 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ጦርነት በቃችሁ ብሎ ፍቅርን መተሳሰብን በመሀላከላችን ያስፍንልን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚን
@JamilaKondalel
@JamilaKondalel 5 ай бұрын
አላህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን መጨረሻችንም አላህ ያሳምርልን
@AaAa-pr2of
@AaAa-pr2of 2 ай бұрын
ሰለላይ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
@SaBa-j8t
@SaBa-j8t 5 ай бұрын
በትክክል ኡስታዜ 👌👂💪
@RedwanAm
@RedwanAm 10 ай бұрын
አሥታዝ ያአላህ ጥበቃ አይለይሕ
@AbideSultane-iu2sv
@AbideSultane-iu2sv Жыл бұрын
አለህ ይጠብቅ ኡስታዝ
@HwahHawa
@HwahHawa 4 ай бұрын
ስለላሁአለይሒ ወሰለም
@awolfuntulo2644
@awolfuntulo2644 6 ай бұрын
Mashalla ustaza
@saraaa2955
@saraaa2955 Жыл бұрын
ኡዝታዝ ኣላህ ይውደዲህ
@Shekla296
@Shekla296 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አሪፍ ትምህርት ነው አላህ በሰመሰነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን የሰረብ
@ደቡብፍቅርዩቱብ
@ደቡብፍቅርዩቱብ 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አሪፍ ቆይታ ነበረ የአላህ ወላጆቻችን ከሽርክ ጠብቅልን መጨረሻችን አሳምርልን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርል ኡስታዝ❤❤❤
@fafitube2448
@fafitube2448 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበሠካትሁ አስማየ ማሻ አላህ ደስ የሚል ት/ት ነዉ እናመሠግናለን ቀጥይበት አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገንንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@RedwanAm
@RedwanAm 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ከይር ጀዛክን አላህ ይክፈልህ
@jemanu6603
@jemanu6603 Жыл бұрын
ጀዛከላህ
@hamidaddino2832
@hamidaddino2832 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ video ከተፖሰተ የቆየም ቢሆን አንድ አስተያየት አለኝ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዉ እና እሱ የሚሰራዉ የተዉሂድ ዳዓዋ በተለያዩ ቋቋ ቢተረጎም በጣም አሪፍ ነበር በተረፈ በያላችሁበት የአላህ ሰላም አይለያችሁ ኢንሻ አላህ ተዉሂድ የሁለት አገር ብርሀን ነዉ።
@nurabentbaba
@nurabentbaba 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
@سبيلا-ض5ط
@سبيلا-ض5ط 9 ай бұрын
ጀዛከላኸይርኡስታዝ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ውድ የሀገሬ ልኮች እኳን በስላም መጣቹ ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችንን ስላሙን አድነትን ያምጣልን የሞቱትንም ነብሳቸው በአጸደ ገነት ያኑርልን
@juharhamid1846
@juharhamid1846 Жыл бұрын
ማሸ አለህ አለህ የግዝ ኡስተስ
@roziEthiotube
@roziEthiotube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ የሚል ሙሀደራ ነበር ሁላችንም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን በአላህ ላይ ድንበር ከማለፍ በሱላይ የአላህን ሀቅ ከላሌላ ከመስጠት አላህ ይጠብቀን
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 2 жыл бұрын
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ብያለሁ እግራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን በጣም ደስ እሚለው ቆይታ ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ብሎኛል እህት በርችልኝ እብሽሬ በዚሁ ቀጥልበት
@Fatuma
@Fatuma 2 жыл бұрын
ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ እህታችን አሰማ ማሻአላህ በጣም ሀሪፊነበር ሰለላሁ አለይሂሰላም ወሰለም ኡሰታዝ ጀዛ እላህ ኸይር አላህ ያቆይለን
@RahatulQelb
@RahatulQelb 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን ያረብ
@LulaSultan-n8g
@LulaSultan-n8g Жыл бұрын
ጀዛከላህ፣ሀይረን
@luluhabeshawittube
@luluhabeshawittube 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ወሣህለን አሥማዬ ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ የሆነ አሪፍ ምክር ነው አላህ ሠምተው ከሚተገብሩት ምርጥ ባሮቹ ያድርገን ኡስታዛችንንም አላህ ይጠብቃው መሠሎቹን ያብዛልኔ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ወሠህለን እንኳን ደህና መጡ በጣም ደስ የሚል እቃ ትምህርት ሠጭ ፕሮግራም ስለሚያቀርቡልን እኛም ተከታተዮቸው በጉጉት እና በአድናቆት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው ማሸ አላህ ከዚህም በላይ ብዙ ቁም ነገሮችን እንደሚተላለፍበት ባለሙሉ ተስፍ ነኝ ለአድናቂዎች ጠቃሚ ነገሮችን ለማድርስ ለምታድርጉት ጥርትና ትግል እጂጉል ልትመሠገኑ እና ልትበረታቱ ይገባል 👏👏 ሠላም ፍቅር አንድነትን ለሞላው የሠው ልጂ ሁሉ እየተመኝን ጉዞ ወድ ስኬት በሚያምረው መንገድ 👍
@sofi-Tube
@sofi-Tube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አስማየየ የኔ እህት በርችልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር፣አብሺሩ በርቱልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራች ሰላም አንድነት መተሳሰብ ፍቅር፣መተዛዘን ይስጥልን ለሀገራችን እናም ለዚህም የበለጠ እንደምትሰሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ አብረን ወደፊት ኢንሽአላህ
@የረሱልወዳጅ-ቨ5ሰ
@የረሱልወዳጅ-ቨ5ሰ 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዷ እህቴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ባለሺበት ይጠብቅሺ ከሚፈራዉ ሁሉ አላህ ይሸፍንሺ ይሸፍነኝ
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እናመስግን አለን ውደ ምርጥ ሀደስ ነው አላህ የበተሰቦቻችንን ሀቅ የምን ጠብቅ ጠካራ ባራወቹ ያድርገን ያረብብብ🌾🌾🌾🌾🌹
@sw9jm3tc7w
@sw9jm3tc7w 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመትላህ ወበረካቱ መሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ጀዛኪ አላህ አስማየ
@Saadh-v5q
@Saadh-v5q 4 ай бұрын
ሳዳት አላህ ይጠብቅህ
@zedtube291
@zedtube291 2 жыл бұрын
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ አህለየን ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በስር ለሚሰቃዩም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸውየረብ
@ZahraHumed-hn4nj
@ZahraHumed-hn4nj Жыл бұрын
ኣላሁ አክባር ኣላሁ ኣክባር
@12DrCder-em9ng
@12DrCder-em9ng Ай бұрын
الله يطول عمرك
@umkalid25
@umkalid25 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁመሻአላህ አሪፍ ነው አስማየ በርሽልኝዋውውውው🌹🥰
@hedayatube9980
@hedayatube9980 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@ftube923
@ftube923 2 жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ
@MunaSherefa-ec6kx
@MunaSherefa-ec6kx Жыл бұрын
S a w🌹🌹
@AsafKhan-k7v
@AsafKhan-k7v 9 ай бұрын
አ 1:12:41 ሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂወበረካቱሁ መሻአላህ
@MohamedAbrarRiskeyMohamedAbrar
@MohamedAbrarRiskeyMohamedAbrar 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Miftamuza-wg6nu
@Miftamuza-wg6nu Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወረህመቱላ አላህ ቀጥተኛ ውን መንገድ የምራን
@Amewollo
@Amewollo 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ያረብ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ ወገኖቸንም ጭምር ያረብ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንንን ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሽአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑርበስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን🌺🌺
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ዝናለሁ አንድ አይነት ዳኡዋ ምንጊዜም ኧረተዉ ሥለሠዉ ታሪክ ለምድነዉ እምታለሳዉ ምን አገባህ እራሥህን ቺለህ ዳኡዋአድርግ ህድና ያሢንኑር ያሥተምርህ ሥለሺርክ አንድም የሠዉ ነገር አያነሳም በሠዉ ክብር ላይ አይዘምትም
@rezantube2355
@rezantube2355 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ በሰማ ነው ተጠቃሚ ያድርግልን
@aehribu-welolegabo
@aehribu-welolegabo 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አስማየእኳንደህናመጣሺ ኡስታዝነጀዛክአላህኸይር አላህከነቡሉቤተሰብህ እድሜናጤናይስጥህ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ገና ብዙ እንጠብቃለን ቀጥይበት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
@12DrCder-em9ng
@12DrCder-em9ng Ай бұрын
أللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم وبارك عليه وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم القيامة
@የወሎልጅነኝ-ጨ8ጰ
@የወሎልጅነኝ-ጨ8ጰ 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ሱብሀን አላህ ከሽርክ ይጠብቀን
@alelmunur
@alelmunur 2 жыл бұрын
🕊🌹🕊🌹🕊ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል፣ መልካም ተግባር ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል፡፡ አንድ ሰው እውነት ይናገራል አላህ ዘንድ እውነተኛ የሚል እስኪፃፍ ድረስ፡፡ ሐሰት ደግሞ ወደ መጥፎ ተግባር ይመራል፣ መጥፎ ተግባር ደግሞ ወደ ጀሀነም ይመራል፡፡ አንድ ሰው ሐሰትን ይናገራል አላህ ዘንድ ሐሰተኛ ተብሎ እስኪፃፍ ድረስ፡፡›› ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ‹‹ እውነት ለመልካም ነገሮች ሁሉ ምክንያት መሆኑን፡፡ ‹‹ ሀሰት የመጥፎ ነገሮች ሁሉ ምንጭ ናትና መጠንቀቅ እንደሚኖርብን፡፡🌹🕊🌹🕊🌹
@HaDf-qg1eo
@HaDf-qg1eo 6 ай бұрын
ያረብ ንግግርህ ልብ ነው የሚነካው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻላ አላህ ይቀበልህ😂🎉
@rabiamkubi
@rabiamkubi 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካተሑ አስታዝ ሳዳት ከማል የኛጀግና እስታዝ ባረክ አላሕ ፊክ ያንተአይነሽ ሸቢወለድ እኛሐበሻወች እዉቀት በእዉቅ ላይ እንሖን ነበር እድሜ ይስጥልን አባቴ አላሕ ከሸርክ ይጠብቀን
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ ፈቅሪ ሠላም ፈትህ ለሀገራቼንንረ ኢትዮጵያ ይሁንን
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 2 жыл бұрын
asalmalyukm waramatulhi wabrkatu mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah aallah Santo kamxaqami yargani ishaallah 👍👍👍👍👍👍✅✅✅🌺
@MunaSherefa-ec6kx
@MunaSherefa-ec6kx Жыл бұрын
ሠለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤
@MunaSherefa-ec6kx
@MunaSherefa-ec6kx Жыл бұрын
❤❤
@XalimoAxmed-h2l
@XalimoAxmed-h2l Жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞Selellahu aleyhi weselem 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 jezakellahu heyren Oustaze
@Emu-tube
@Emu-tube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃች የሚሰማዉ የሚታየዉ ሁሉ ደስ የማይል ነገር ነዉ እስከመቸ ያረብ አንተበቃ በለን አንተ ሰላሙን አስፍንል ሀገራችን ወደነበረችበት መልስልን
@linatube3912
@linatube3912 2 жыл бұрын
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu westaze Allah yebekeke selaye weslame
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v 2 жыл бұрын
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@salamedmimicho3098
@salamedmimicho3098 2 жыл бұрын
ሰለም ሰለም ዉድ የገሬ ልጆች ሰለመቹ ዪብዛልኝ እያልኩ ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ተመኘሁላቹ በሰለም ለሀገራችን የብቃን ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ዪሰዉረን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንንን
@Zahra-i4i
@Zahra-i4i 4 ай бұрын
አሚንንንንንንንንያረብ
@ساكومنقيشا
@ساكومنقيشا 11 ай бұрын
👍💪👍💪👌👌💪👍ያረብ
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 Жыл бұрын
አላህተሽርክጠብቀን
@sebahat3788
@sebahat3788 2 жыл бұрын
Selamın aleyküm hayırlı yayınlar dilerim canım ❤️🌹🕊️👍😊
@hayuye
@hayuye 2 жыл бұрын
🌱 _አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን አስማየ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን በዱአችሁ እንተሳሰብ ስደተኞችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን_🌱 _ቆጂየ ቪደወ ነው ቀጥሉበት የስኬት የምንበቃ ያዲርገን ተማንኛውም ነገር ተስፍ አትቁረጡ_
@BinetOmerTube
@BinetOmerTube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት አላህ ጠቃሚን እውቀትይወፍቀን
@fafislifetube
@fafislifetube 2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ እንኳን ደህና መጣቺሁ
@rahmatube6970
@rahmatube6970 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙየ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን አላህ ይምራን ያረብ
@rehma.you.tube.741
@rehma.you.tube.741 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ እንካን ሰላም ቆየሺልኝ ባለችበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሀገራችን ሰላሙ ይመልስልን ያረብ አላህ ይድረስ ያረብ አላህ የነብያችን ስለላ አለይሂ ወሰለም ሱናተከትለው ከሚኖሩት ባሮች ያርገን ያረብ
@ExcitedAutoRace-nj2zb
@ExcitedAutoRace-nj2zb 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@melektube
@melektube 2 жыл бұрын
ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ እንድትናችሑ 🌹🌹
@FfEe-io3ly
@FfEe-io3ly 7 ай бұрын
አላህእርሜህንያርዞምዉያረብ
@wds8644
@wds8644 2 жыл бұрын
በረመዳን ወቅት ቁርአን መቅራት❤ ክፍል - 5 #ረመዳን_4 شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ. البقرة: ١٨٥ ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185} ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው። በቡኻሪ በተዘገበ ሐዲስ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ቁርአን አንብቡ በእርግጥ በፍርዱ ቀን ሸፈአ(አማላጅ) ይሆንላችኋልና ብለዋል። ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በመጨረሻ አመታቸው ረመዷን ውስጥ ሁለት ጊዜ አክትመዋል። እኛ ሙስሊሞችም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ በመከተል በረመዷን ወቅት ቢያንስ አንድ ጊዜ ማኽተም ይኖርብናል። ይሁንእንጅ በአሁኑ ወቅት አብዛሃኛዎቻችን ቁርአን የምንቀራው በረመዷን ብቻ እየሆነ ነው። ይባስ ብሎ ለማክተም የሚደረግው ጥረት የተራዊህ ወይም የተሃጁድ ሶላት ላይ ነው። በተራዊህ ሶላት ለማኽተም ሩጫ ነው። በእርግጥ ይህ ተግባር የቁርአን አስተህሮትን ይቃረናል። ምክኒያቱም አሏሁ አዘወጀል “ቁርአንን በዝግታ አንብብ” ብሏል (73:4)
@emumalik8690
@emumalik8690 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጽያን አላህ ሰላም ያረግልን ክፍትን ዘረኝነትን ያርቅልን ለዚች አጭር ህይወት አንባላ እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋገፋ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍለናልና🌹🌹🌹
@مهرةالحوسني
@مهرةالحوسني Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰለም ለናንተ ይሁን ውድ እና እንቁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ ሁላችንንም በያለንበት በስደትም ያለነውን ፈጣሪ ጠብቆ ያኑረን በሐገራችንም ያሉትን ሰላም ያድርግልን ለደግ ህዝባችን ፍቅር እና አንድነት ለሀገራችንም ሰላም እና ብልፅግናን ፈጣሪ ያድልልን የሀገር የወገናችንን ክፉ መስማት በቃችሁ ይበልን ሁላችንም በቻልነው እንፀልይ እኛም ሐገራችንም ከድህነት አረንቋ እንድንወጣ በጋራ በአንድነት እንስራ እንተባበር የፈጣሪ ጥበቃ በያለንበት አይለየን
@UmmLiyan
@UmmLiyan 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም❤ሰለላሁአለይሂወሰለም❤ሰለላሁአለይሂወሰለም❤جزك ءلله خير
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 2 жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን💕💕💕💕ማሻአላኡስታዝ
@hubiye
@hubiye 2 ай бұрын
ኡስታዝ ሰለንቀብም ንገራኝ መልበስ ፋልጌ ነበር
@ammarali7597
@ammarali7597 3 ай бұрын
Tawhid is the base of the Dine. May Allah the rock of Islam in reviving the suna of the messenger and his Sahaba. ..... Alhmdulilah to the Lord of the universe
ምክር ለወጣቶች በኡስታዝ ሳዳት ከማል
1:00:47
@sofi Ethio Tube
Рет қаралды 21 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ከዱንያ እስከ አኸይራ
1:40:56
Sadat Kemal
Рет қаралды 15 М.
Meker Le Wetatoch
1:01:41
Sadat Kemal
Рет қаралды 84 М.
ስለ ጋብቻ ሳዳት ከማል ክፍል 2
20:53
Ihsar taju
Рет қаралды 27 М.
ስለ ጋብቻ  ሳዳት ከማል/abu meryem/ ክፍል 1
20:54
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН