ምርጥ ዳዕዋ‼ከወንድማችን ሳዳት ከማል በጣም የወደድኩለት ዳዕዋ!የዳዕዋ ጥበብ ማለት እንዲህ ነው

  Рет қаралды 27,676

Islamic World ቅድሚያ ለተውሒድ

Islamic World ቅድሚያ ለተውሒድ

2 жыл бұрын

ምርጥ ዳዕዋ‼
✍ ከወንድማችን ሳዳት ከማል በጣም የወደድኩለት ዳዕዋ!
የዳዕዋ ጥበብ ማለት እንዲህ ነው
👉Like 👉subscribe እና share በማድረግ የሱና ኡስታዞች ደዓዋ ለሁሉም በመድረስ ኢስላማዊ ግዴታቸውን እንድንወጣ በአላህ ስም እጠይቃለሁ።
👇👇👇👇👇👇👇
/ @islamic-world1.

Пікірлер: 90
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አቡ መረየም ኡሥታዛችን የአላህ እዝነት እራህመት እረደእት ባተላይ ይሁን የተውሂድ አረበኛ የቢድአ ጥላት አልሀምዱልላ ያረብ መጨረሻችንን አሣምረልን በሀቅ ላይ አፀናን ያረብ
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc 10 ай бұрын
አሚን ያራብ
@mariamhusian6875
@mariamhusian6875 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ሀቅነ የሜናገረ ሰዉ አይዉዳድም
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc 10 ай бұрын
አሚን ያራብ
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 18 сағат бұрын
ወዲማችን ጀዛኩሙሏህ ህይረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-te9ks6jq8w
@user-te9ks6jq8w Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ እንዲንተ አይነቱ ያብዘልን ❤❤❤❤❤
@user-qt2rq6eu3b
@user-qt2rq6eu3b 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ኡስታዙና ጀዛከሏህ ኸይር አላህ መሰሎችህ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@leyilamohammed6654
@leyilamohammed6654 2 жыл бұрын
አላህ ያግዝህ ጀዛከላህ ከመጥፎም አላህ ይጠብቅህ ሰዳትየ
@halimasalem612
@halimasalem612 Ай бұрын
የእኛዉድኡስታዝአላህይጠብቅክባለክበት
@user-dl2qk6td5j
@user-dl2qk6td5j 4 күн бұрын
አላህ እርሜህን ያርዝምልህ ኡስታዙና አቡ መርየም
@ssuw4570
@ssuw4570 8 ай бұрын
ኡሲተዝ ሰደተ ከማል መሀመድ የተወሂድ ጀጊነ ነወ አለህ ይጠብቀወ
@zakirabajema4493
@zakirabajema4493 Ай бұрын
አላህ ከሁሉም ቶንኮል ፈላጊ ይጠብቅህ።
@user-fs8mn1ki3s
@user-fs8mn1ki3s 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
@BxhxbcNcjx
@BxhxbcNcjx 8 күн бұрын
አቡ መርየም አሏህይጠብቅክ
@user-lk8mz5uq8x
@user-lk8mz5uq8x 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ኡስታዛችን
@user-cf7oj1yp5v
@user-cf7oj1yp5v 11 ай бұрын
አትን ነሰጠን አለመህ አልሀምዱሊለመህ ሁሌም ምስጋና ለሱ የሁን እድሜን ጤን አላህ ይስጥህ ❤❤❤❤
@dindin-c5r
@dindin-c5r 20 күн бұрын
ሳዳት በጣም ነው የምወደው
@user-pb7vf8tk3g
@user-pb7vf8tk3g Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቱል ያብዛልን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@abintakemal6321
@abintakemal6321 2 жыл бұрын
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጀዘክ አሏህ ከይር አቡ ኑህ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ኢልሙንም ይጨምርልህ ዙሪየህን የታበረከ የድርግልክ አሏሁማ አሚን ያረብ
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc 10 ай бұрын
አሚን ያራብ
@user-os8yc2hz1t
@user-os8yc2hz1t 8 ай бұрын
መሸለ ጀዘ ከለ ኸይር አለህ እድሜክ የርዝመው
@user-vb4cl7hc1s
@user-vb4cl7hc1s 7 ай бұрын
እደውአላህይጠብቅህ ኡስታዝ
@user-ew3vw9dd1c
@user-ew3vw9dd1c 4 ай бұрын
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
@EJjre
@EJjre 7 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sadiya-rm6fo
@Sadiya-rm6fo Ай бұрын
ለብዙ ዘመነ ያሰቀምጥኸ
@user-uv8xz8os3v
@user-uv8xz8os3v Жыл бұрын
ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ
@kenziifeki4193
@kenziifeki4193 10 ай бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ الحَمْدُ ِلله الحَمْدُ ِلله الحَمْدُ ِلله الحَمْدُ ِلله Allah Yichemrilihk جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎
@ayishaahmed6590
@ayishaahmed6590 4 ай бұрын
ኡዝታዝ አላህ ይጠብቃቹሁ
@user-dd5ny4ec7r
@user-dd5ny4ec7r 15 күн бұрын
አላህይጠብቅህ ማሻአላህ
@user-pe7hj2fy8j
@user-pe7hj2fy8j Жыл бұрын
እሥታዝ አላህ ያቆይህ መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ ምርጥ መካራችን
@foziyaomr3193
@foziyaomr3193 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ሳዳት ከማል
@mmmonmooomn6293
@mmmonmooomn6293 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሣዳት ወድሜ
@user-mw6gg5vz4x
@user-mw6gg5vz4x 10 ай бұрын
ሱበሀንአላህ አላህ ይጠብቀን
@user-iu2ht5ui6n
@user-iu2ht5ui6n 10 ай бұрын
Allah ytebkh
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ሳዳት አማል
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-my4km3qw4s
@user-my4km3qw4s 5 ай бұрын
ወሎ ወደሀይቅ ብትሄድ አላህ እድሜ ይስጥህ
@FiiiDjji-wd3wd
@FiiiDjji-wd3wd 9 ай бұрын
ዑስታዝ ማሻሏህ ይጨምርለህ ያለግምት ቅናቻውን ምንገድ ሁላችንም ይስጠን ዳዋህ በደዚህ ኢሻአላህ የበለጠ ውጤት አለው እና በደዝህ በዝነት አሏህ ይዘንልን
@user-gi7ck5xi1h
@user-gi7ck5xi1h 2 жыл бұрын
ጃዛኪሏህከይ
@user-th1dv5xt6g
@user-th1dv5xt6g 8 ай бұрын
حفظك الله
@Zahra-th2rd
@Zahra-th2rd 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@user-ny4ql9mw8u
@user-ny4ql9mw8u 11 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ
@user-pf9mg7dt6j
@user-pf9mg7dt6j Жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-br7oc4wy4m
@user-br7oc4wy4m 2 жыл бұрын
Allah yetabekeh husetaze allah egnm basamanew menetakam yareGan
@user-mu4qz3hx7t
@user-mu4qz3hx7t Жыл бұрын
ኡስታዝ እንደተ ለተዉሂድ የቆመ ኡስታዞቸ ያብዛልን(አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ጀዛከላኸይረ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
በየገጠሩ ሥት ጉዲ አለ😭😭😭😭😭
@user-eq1jr4jd2d
@user-eq1jr4jd2d 2 жыл бұрын
ዝርዮችህን አላህ ያብዛቸው ስራህንም አላህ ይባርክልህ
@mmalkaabi5085
@mmalkaabi5085 Жыл бұрын
ዉሥታአዜ አላህ ይጠብቅክ ኸይሪ ጀዛአክ ይክፈልክ
@sofiyaahmed1438
@sofiyaahmed1438 2 жыл бұрын
Allah ytebkeh ustaze rejim edme ysteh yetewhid anbesa hulem yetem badamteh yematselechegn
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 2 жыл бұрын
ዋለይኩማሰለም ዋረህማቱለህ ዋቀረከትሁ አለህ ይጣብቅህ አቡ መርያም ጀዛከለህ ኸይር አለሁማ አሚንንንን
@user-ct7uv6ee5v
@user-ct7uv6ee5v Жыл бұрын
ኣልላህ ይጨምርልህ
@jainabjainab8091
@jainabjainab8091 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭አላሆይአሞሞቴንአሳምርልኝ
@rahmatabdella3424
@rahmatabdella3424 2 жыл бұрын
Ahlen
@sadiyalegas9637
@sadiyalegas9637 Жыл бұрын
allah ytebqh ustazuna jezakellah kheyr
@SifenMehamed-cn7zz
@SifenMehamed-cn7zz 10 ай бұрын
Allah ywdedki ustazye👍👍👍bexam enwedhalen
@mekiya4632
@mekiya4632 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛች ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@user-qx6jl1dx5g
@user-qx6jl1dx5g 10 ай бұрын
ጀዛካላህ ኡዝታዜ ድካምህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ያረብ
@mmalkaabi5085
@mmalkaabi5085 Жыл бұрын
ዉስታአዜ አላህ ሀያትክን ያሪዝምልን የተዉሂድ አባአት
@nmn7224
@nmn7224 Жыл бұрын
يا رب رحمتك
@neagashzahara9864
@neagashzahara9864 Жыл бұрын
Mashallah Alllah ytbkh sadat 🙏
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
ሱብሀን አለህ
@AboobackerAsiya-y9l
@AboobackerAsiya-y9l 2 күн бұрын
Abumerem.allahytebkh.allahychemrlh
@habibhabib7319
@habibhabib7319 Жыл бұрын
ጀዛክላሁኸይር ኡስታዝና
@hayatumuselwahayat
@hayatumuselwahayat Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዛችን
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
የአላህ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
ቢተሠቦቻ ችን አይሠሙ ምአሏሕ ያረቢ😭😭😭😭😭
@fathifathi8598
@fathifathi8598 Жыл бұрын
Ok ok
@user-bv8ch1ck8b
@user-bv8ch1ck8b Жыл бұрын
ሳትረዱ ዝብላችሁ ሳዳትን አትሳደቡ እሽ ሳዳት ለናተ መልስ አቶ ከይደለም ሆኖም ግን መቸም አይረዳይሁም
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 9 ай бұрын
አላህ ይተበቅህ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ደምሩይ በቀንነት
@ibromuhd24
@ibromuhd24 Жыл бұрын
አምልኮ ማለት ምን ማለት ነው? መስገድ፣መፆም፣ስናጠፋ መመለስ፣ የመሳሰሉት ናቸው።ይህንን ከአሏህ ውጪ ለማንም ማድረግ አይገባም።
@m.abisinia2118
@m.abisinia2118 Жыл бұрын
ስለመስጊድ መፍረስ አይናገርም የሙስሊም ቤት ሲፈርስ ሙስሊም ሲገደል አይናገርም ሙስሊም ይከፋፍል
@ssuw4570
@ssuw4570 8 ай бұрын
መጀመረየም በህወተ እየለቹ ሞተቹሀል ተወሂድን የለቀቀቹ ጊዜ ለሰወ ኪብረ አሰሰበህ ከተወሂድ ?ገና ተሞተሌ የአለህ ተእዘዝ የፈረሰኪ ከሄድኪ ሆደመሰ
@gezumenaj6904
@gezumenaj6904 Жыл бұрын
Sadat kemal 🤧🤧🤧
@gezumenaj6904
@gezumenaj6904 Жыл бұрын
الله موجود بلا مكان 😍😍😍❤❤❤❤❤
@Merdya
@Merdya 5 ай бұрын
አሏህ ይምራህ/ሺ
@hamidaddino2832
@hamidaddino2832 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hayatibrahim3828
@hayatibrahim3828 Жыл бұрын
አንተ አሁነ አቡጣሊበነ የአሊን አበት ሞሸሪክ እየልከ ሰለ ከሸርክ ራቁ ትላለህ አሰኪ በዙ አንብብ።
@foziyaomr3193
@foziyaomr3193 Жыл бұрын
እረጉድ ታዳ ያሊአባት የሆኑ እዴሁ ከሆኑ ሆኑ ነው የነብያችን ሱለላሁ አለይወሰለም እናት እኮን በክህደትላይ ነው የሞቱት አላህ የፈለገውን ይመራል መጀመሪ እኛ በደብእን ማርሳዳትን የመተቸት ጉዳይ ወሬነው እውቀትይቀርማል ከሁም በፊት
@ibromuhd24
@ibromuhd24 Жыл бұрын
ይህን ያህል ዒልም አለኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ አንተ ሙሽሪኮች የምትላቸው ወገኖች ለክርክር ሲጋብዙህና ማስረጃህን ይዘህ ቅረብ ስትባል ለምን እምቢ ትላለህ
@bahrushrefa
@bahrushrefa Жыл бұрын
ከሳዳት ወረድ በል ደነዝ ምንም እማታውቅ ጃሂል ስለሆንክ
@Sabaysin
@Sabaysin Жыл бұрын
መቸነውያለው እውቀቱማ የተመሠከረለት ነው ጀግና ኡስታዝ ነው የፈለከውንገጥያቄ አቀርብለት
@bahrushrefa
@bahrushrefa Жыл бұрын
ከጫት ከደነዘዙ ሰዎች ጋር መከራከር ትርፉ ግዜን ማባከን ስለሆነ አይመጥኑትም ok
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
የጃሂል ኮመንት እውቀቱማ እንዳለው ማንም ያውቃል እውነት መቀበል የሚችሉ ትንሺ ናቸው እንጂ
@ssuw4570
@ssuw4570 8 ай бұрын
ከንቴ ጋ እየወኪ ሙሺረኪነተ የመረጠከወ ለምን ይጠገል አንቴ በሺተኝ ነህ ኡሲተዝ አለህ ይጠብቀወ አዎ ጀጊና ነወ
@ibromuhd24
@ibromuhd24 Жыл бұрын
ሲያምህ ሙልሂድ የሆነ ዶክተር ጋር የምትሄደው ለሰበብ ነው። ሸህም ጋር የምትሄደው እንደዚያው በተመሳሳይ ለሰበብ ነው።ከአሏህ ውጪ ማንም ምንም ማድረግ አይቻለውም።
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
የምን ሰበብ ነው ? የሞተን ስው ጌቶች ድረሱልኝ ማለታችሁ ለስበብ ነው? ለራሳቸው ያልሆኑ ጫት የምትቅሙት እና በምርቃና የምትበጠረቁት ለስበብ ነው ? የጫቱ ምርቃና ሲያልቅ ተኮላሺታችሁ ደንዝዛችሁ አመት ያልተኛ ስው መስላችሁ የምታገላዡት ሰበቡ ምን የሚሉት ሰበብ ነው የድንቁርና ጥግ የምትሉትን እንኮን እንዳታውቁ አደረካችሁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ እኔ ኡስታዝ ሳዳትን ከሚቃወሙት አንዶ ነበረኩ የስው ስም ለምን ታነሳለህ እያልኩ በፊት አሁን ግን ወዶ አይደለም እንደ እናተ አይነት ጃሂሎች ተናግረዋችሁም አልሰማችሁ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ
@Merdya
@Merdya 5 ай бұрын
አሏህን ብቻውን ብለምኑት አያደርግላቺሁም????🤔🤔🤔🤔
@user-uu6iy2dy1f
@user-uu6iy2dy1f Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
ምክር ለወጣቶች በኡስታዝ ሳዳት ከማል
1:00:47
@sofi Ethio Tube
Рет қаралды 13 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 4,9 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,4 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Ethiosunnah.com ~ Allah lemin feteren ? አላህ እኛን ለምን ፈጠረን ?
42:40
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 91 М.
ስለ ጋብቻ  ሳዳት ከማል/abu meryem/ ክፍል 1
20:54
የአላህ ውዴታ
1:27:59
Sadat Kemal
Рет қаралды 19 М.
ለሳዳት አድርሱለት
26:03
Sadat Kemal
Рет қаралды 40 М.
ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup
13:47
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 2 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 4,9 МЛН