ልብወለድ ህይወት አይሆንም! | ሳንለወጥ አዲስ አመት መጣ! | ምናብ እና መለኮት የሚያመሳስላቸው ነገር አለ። ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን) በቢልኮር ሴሚናር።

  Рет қаралды 46,742

Bilcor Tube

Bilcor Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@miftahawol3420
@miftahawol3420 4 ай бұрын
ከእስከዛሬ እንግዶች ቁ 1 ጠቃሚ ነው። እባካችሁ ደጋግማችሁ ጋብዙልን። እናመሠግናለን Bilcor!!!
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ቡርሀን የሚለወጠው ማንነት እዳይለወጥ ሆኖ በወላጆች ቢገነባ ቢዬ ለማሰብ ስጀምር ያልተለወጠ ወላጅስ በምን እውቀት ልጁን ያሳድጋል የሚል ስጋት ይጋርደኛል።
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 4 ай бұрын
በድጋሚ ይጋበዝልን ብዙ ነገር ያስተምረናል
@AddisAi
@AddisAi 4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከመልካም ሥራ ጋራ እመኝለታለሁ
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እውቀትህ 🎉🎉🎉
@Blobfishy-lf3rl
@Blobfishy-lf3rl 4 ай бұрын
Buruhanism.... Love this man and his depth of knowledge and thinking. Amazing!
@jemimossa5572
@jemimossa5572 4 ай бұрын
ውንድማችን ብዙ እውቀት ያለውና ብዙ ነገሮችን የሚያይበት መንገድ የተለየ ነው ግን እውቀቱን ያልተጠቀምንበት ልጅ ነው ማሻአላህ ብርሀን ትምህርትህን እወደዋለሁ
@MesuedMohammednur
@MesuedMohammednur 2 ай бұрын
ቡርሃን
@mohamedsiraj-n1d
@mohamedsiraj-n1d 4 ай бұрын
ደስ የሚል እይታ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር እናመሰኛለን።
@Mehamednesru
@Mehamednesru 4 ай бұрын
ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጠብቅ ሀቢቢ
@remlanassir1844
@remlanassir1844 4 ай бұрын
Masha Allah እናመሰግናለን ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@Mustefa-wo2ux
@Mustefa-wo2ux 4 ай бұрын
አስተምሮትህ ይባረክ:: ጐበዝ ነህ,ተረጋግተህ እንድናአዳምጥህ አድርገኀናል::
@almazamede278
@almazamede278 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህይጠብቃችሁ አሚንንንንንን
@wendimubeyene
@wendimubeyene 4 ай бұрын
አገልግሎትህ ይባረክ
@davewa881
@davewa881 4 ай бұрын
Albirhan! The best in transcending and transferring knowledge with context.
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 4 ай бұрын
Excellent person in Ethiopia.❤❤
@Abdurahman-db8pb
@Abdurahman-db8pb 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ እውቀቱን ጨማምሮ ይስጥህ ማምዬ ።
@BegidiDir-g9s
@BegidiDir-g9s 4 ай бұрын
Powerful and talented talk
@AbdelaSabir
@AbdelaSabir 4 ай бұрын
MashaAllah wendimachin burhan nice explanation, start at the end in mind(steven covey).
@AbdiMana-u5m
@AbdiMana-u5m 4 ай бұрын
Allahe yechemrelehe betam enamsgenalen
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 4 ай бұрын
ተመስጪ ነው ያዳምጥኩክ ምርጥ ምህሩ ምርጥ ስብህና እርጋታክ ❤ማሜ አላህ ይጠንቅህ አንተ ለኢትዮፕያ ታስፈልጋታለህ
@DTNEducationalChannel-iz3nf
@DTNEducationalChannel-iz3nf 4 ай бұрын
Burhan u r so Humble and imaginative 10qs betam!
@DerejeShibiru
@DerejeShibiru 3 ай бұрын
Thank you
@abdurehmanseid7745
@abdurehmanseid7745 4 ай бұрын
Amazing burhan amazing insight 🎉🎉🎉🎉
@rahel236
@rahel236 4 ай бұрын
Amazing!
@MuktarMuhammad-bv6pf
@MuktarMuhammad-bv6pf 4 ай бұрын
Yemer telk temhert newe yadersachehun jezakelah keyer
@MuhammedTahir-ws7tq
@MuhammedTahir-ws7tq 4 ай бұрын
Good job keep it up 🎉🎉
@jaferbey-zr2vt
@jaferbey-zr2vt 4 ай бұрын
Wow arife new the bast teacher
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 4 ай бұрын
ሙእሚን ወደ መሆን መለወጥ ብቻ ያዋጣናል።እስከዛሬም ያከሰረን ሙሽሊክነታችን ነው።
@FathaddinIsmael
@FathaddinIsmael 2 ай бұрын
Shukran
@NejaSani
@NejaSani 4 ай бұрын
አሁን ኢትዮጲያ ከገባችበት ፈተና እንዴት ትውጣ መምህር ሆይ እባክህ ከአላህ በታች ለዚህች ሀገር ያለሀት አንተነህና እነሼክስጲርና ዴካርት በጥበባቸውና በእውቀታቸው አገሮቻቸውን እንዳሻገሩ ሁሉ አንተም ይህችን ምስኪን አገር አሻግራት ያልተማሩ ፖለቲከኞች መጫወቻ አትሁን አገራችን።
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@NejaSani
@NejaSani 4 ай бұрын
@@kifleabebew9568 እንደ ክፍሌ አበባው አይነት ሁአላ ቀሮች ወደሁአላ ያስቀሩአትን አገር ማለቴ ነው በአማርኛ።
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 4 ай бұрын
​@@NejaSani ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ ኢትዮጵያ የናንተ ሀገር አይደለችም የልፍስፍስ የወሸላ ልጅ
@NejaSani
@NejaSani 4 ай бұрын
@@kifleabebew9568 አሁንም እደግመዋለሁ ያንተ አይነቱን አረብና ሀበሻን መለየት ያቃተው ፣ በሀሳብ የጨንገፈ፣ የበከተና ግማታም አስተሳሰብ ያለውን ኢትዮጲያዊ በሙሉ ይመለከታል።ኢትዮጲያዊ ስለሆንኩማ ነው በገባህበት ገብቼ አርህን እያበላሁና እይገዛሁ ያለሁት ወደፊትም ሺ አመት እገዛሀለሁ አንተ ለጥምቀት ባመት አንዴ የምትታጠብ ግማታም ቆምጩ።
@MikiGer
@MikiGer 4 ай бұрын
ቡርሀንሁሌም ተከታይክ ነኝ በርታልን
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 4 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@osamamuhamed3953
@osamamuhamed3953 4 ай бұрын
Maashaa allaah bravo
@AbayneshDamtew
@AbayneshDamtew 4 ай бұрын
kiber yegebaha Mohammd Ali
@turkishboutique356zefmesht4
@turkishboutique356zefmesht4 4 ай бұрын
I advise the Ethiopian Muslim youth to establish sport organizations like YMCA in all localities & enjoy sport activities with religious discipline.
@MuhammedAli-he7fs
@MuhammedAli-he7fs 4 ай бұрын
ትችላለህ ማሻአላህ
@YassminAli-wh1qy
@YassminAli-wh1qy 4 ай бұрын
Interesting. Thanks alot. Next part please if any?
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 4 ай бұрын
ብዙ መመጻደቅ እኮ አይጠይቅም። የተማሪ ምርጫዎች መወሰኛዎች፣ የግል ዝንባሌ፣ ችሎታ፣ የሥራ እድል ና አገራዊ ራዕዮች ናቸው። መዳረሻው ግን የግል ሃብት መሰብሱቡ ብቻ ነው ወይንስ እውነት መመስከርና ለህዝብ ደህንነት ማበርከት ነው? ግልጽ እኮ ነው።
@SefinaEbrahim
@SefinaEbrahim 4 ай бұрын
Wow so amazing ❤❤❤❤
@ambassel9434
@ambassel9434 4 ай бұрын
መጽሐፉ ልልክልህ ነበር አድራሻህን እንዴት ይገኛል ቡርሀን
@fadhus
@fadhus 4 ай бұрын
Interesting
@edrishussien8033
@edrishussien8033 4 ай бұрын
Imagination..... tefekur... intra talking... is the best of the others to be a " person".
@SemiraBedru-y6d
@SemiraBedru-y6d 4 ай бұрын
Mame❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 4 ай бұрын
ማሜዋ❤❤❤❤ማሻአላህ ስወድክ ሳደንቅህ ሳከብርህ ከልቤ❤ነው
@behailubekele5350
@behailubekele5350 4 ай бұрын
Great Ethiopian
@AdisuDenu
@AdisuDenu 4 ай бұрын
mahamed yeroo baayee aferaa yaada adda addaa irratti bilcor
@Iblovere12
@Iblovere12 4 ай бұрын
Thank you so much my beloved brother may GOD bless you for bringing this great man.
@bilcoret1
@bilcoret1 4 ай бұрын
You're welcome
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 4 ай бұрын
ውርደተ ክህደት …………………… ክቡሩ የሰው ዘር ከወግ ማዕረጉ በመውረድ ወዳድቆ በየጥጋጥጉ በሰውነት መክረም መኖር እስኪያስጠላ የራስ ወዳድ ትውልድ መብዛት ጉድ አፈላ። ክቡሩ የሰው ዘር ከአሏህ በመራቁ ፍዳውን እያየ በየጭንቃጭንቁ አሳሩን መቃኘት፣ተጉላልቶ መመልከት ለማንም ላይደላ በማጣት ደክርቶ፣አቅም አንሶት ተንጋሎ ይታያል በአውላላ። እሺ ብሎ ለአሏህ አለመታዘዙ፣ ለመራቆት ዳርጎት የመካድ መዘዙ፣ በራስ ወዳድነት ሰይፍ እየተባላ፣ ሰው የራሱን ቢጤ መሬት ጥሎት ያልፋል ቆጥሮት እንደ ፈራሽ እርባና ቢስ ሽክላ። ለአሏህ በመገዛት የመታገዝ መብቱን ዱንያን ታግሶ አሂራ በመግባት እስከ ዘለአለም የሚዘልቅ ምቾቱን አቅልሎ በማየት ለክስረት ተዳርጎ ፈጣሪን በማመን መባረክ ተስኖት ኑሮን በልመና ይገፋል ጠውልጎ። የሰውነት ክፋት እስኪከብድ ለምድር ተናንቆ ወድቆ መሆን የአፈር ክምር አምኖ መልካም ሰርቶ መዳን አለመቻል በዕለት ጉርስ እጦት ከመሞት ባለፈ ለጀሃነም እሳት ቅጣት ያመቻቻል። በገጣሚ የአላህ ባሪያ ሙባረክ አንተነክ
@UrjiiRefiso
@UrjiiRefiso 4 ай бұрын
ሰላም ህዴት ነው መጀመሪያሳየው የወነ ነገር ህደ ሚያመጣ ሀስቤ ነበር ቢላል ትልቅ ሰው ሀመጣ ለትውል የሚሆን ሰወ ነው ለማንኛውም ስላቀረብከው ሀመሰግናለው
@mekidestilahun9336
@mekidestilahun9336 4 ай бұрын
በእውነትጰ እ/ር ይባርክህጰ ፕሮግራሙ የት ነው የሚካሄደው መስፈርቱስ ምንድነው
@amanuelking5476
@amanuelking5476 4 ай бұрын
ፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት መመዘኛው ወይም መስፈርቱ ምንድን ነው?
@Senayytube
@Senayytube 4 ай бұрын
good
@alebelgessesse1269
@alebelgessesse1269 4 ай бұрын
Mame mirt sew
@h.kpublisherplcaddisababa4402
@h.kpublisherplcaddisababa4402 4 ай бұрын
Hi Hulu selame
@yasinsolomon4598
@yasinsolomon4598 4 ай бұрын
ለውጥ የተፈጥሮ ቋሚ ህግ ነው ፈለግነው አልፈለግነወ ሁሌም እየተለወጠ ይቀጥላል እኛን ጨምሮ ነገሮች ሀሉ በዚህ ሂደት ያልፋሉ ሰለዚህ ለለውጥ እንቅፋት ሳንሆን ከተጨባጬ ነገር ተስማምቶ ወይም ተቀብሎ ወይም አማራሪ ዘና ብሎ መኖር ቢቻል ከመለወጥስ ከዚህ ውጪ ሌላ ምን ትሩፋት አለው፡፡
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 4 ай бұрын
እዉነት ነው ግን ለመልካም መለወጥ እንዳለ ለመጥፎ መለወጥም አለ::ለበጎ መለወጥ ላይ የሰዉ ልጅ ስልጣኑ ምን ያህል ነው ? ብዙ መጋጋጥ ኣለና።
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@monamohammed5046
@monamohammed5046 4 ай бұрын
Mame allah ewketun yechemrleh
@monamohammed5046
@monamohammed5046 4 ай бұрын
Jzk
@abuahmed3474
@abuahmed3474 4 ай бұрын
ማሜ የዚችን አለም ነበራዊ ሁኔታ ነው የሚያወራው እናም ከማይጨበጥ ምናባዊ ሃሳብ የተሻለ ለለውጥ የሚያነሳሳ ነው::
@fuadfufuman
@fuadfufuman 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@60Ethiopia360
@60Ethiopia360 4 ай бұрын
🏘🏘🏘🏚🏚🏚🏚🏚
@MohamedSheycho
@MohamedSheycho 4 ай бұрын
10Q
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
ሚልየን ቀላል የሚሆነው....
16:09
Bilcor Tube
Рет қаралды 34 М.
SELF CONTROL Dhirigalin | Sheikh Mustafe Hajji Ismail
18:45
abdull عبدول
Рет қаралды 204 М.
ቢልኮር ሴሚናር
16:48
Bilcor Tube
Рет қаралды 1,3 М.
እኔን ትቼ ራቅኩ!
27:46
Impact Seminars
Рет қаралды 32 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН