KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዶንኪ ትዩብ የዓመቱ ምርጥ ቪዲዮ ፡ ይህንን የሰማ ይፀናል ፡ Donkey tube Comedian Eshetu Ethiopia
45:30
ከጋራዥ ተነስቶ የሚዲያ ተቋም እስከ መምራት | ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ @DawitDreams
1:00:25
Миллионер | 2 - серия
16:04
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
00:54
ልብ ወለድ አይደለም፡ ህግ ባለበት ሀገር እንደ ልቡ የሚፈነጭ ወንጀለኛ አፍቃሪ |DonkeyTube : Libweled Aydelem : Comedian Eshetu :
Рет қаралды 366,673
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,7 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 724
@askask9433
2 жыл бұрын
በዝህ ዘመን እደዝህ አይነት ሰዉ መኖሩ ይገርማል አብሺሪ የኔ ማር የኔ ብርቱ ሁሉም ያልፋል ገደኛሽን ከነቤተሰብዋ ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጠብቃቸዉ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን
@abdobatser7379
2 жыл бұрын
አላህ ካንቺ ጋር ይሁን አብሽር አላህ ከሪም ስላምሽ ይብዛ
@aminatyimam7042
2 жыл бұрын
አዎ አላህ ሰላም ያውርድላት
@neimayusuf5594
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ልበ መልካም አላህ ልቦናህን አይለውጠው ጥሩ አድማጭ ነህ የኔ የዋህ
@ገኒሾTube
2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው፣ እጅግ በጣም ያማል፣ ሰው እንዴት እንሰሳ ይሆናል😭😭
@mesretmulu7542
2 жыл бұрын
ይህ ሕህወት የኔም ያሳለፍኩት ሕይወት ነው ይገርማል የኢትዮጵያ ወንዶች በጣም ጨካኞች ናቸው ለሴት ልጅ ክብር የላቸውም
@arond.g1120
2 жыл бұрын
Betam betam sorry messi, enie ye ehtie telat kemhon amlak aynien dfn yadrgew. Hmemun sasbew set lalemewled temegnehu!!!😭😭😭 des yemilew neger gn nege lela ken new( Brhan).
@ተሽንፍአለው
2 жыл бұрын
ሁሉም በአንዴ አትፍረጂ እህት አባትሽ ወንድም ተምሳስይ ወንዶች ናቸው ማለት በእናት ሆድ ብዙ አይነት ይወለደል
@asnabelayneh7228
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል እናት ክቡር ነች
@abrish338
2 жыл бұрын
ተበጂ
@ZewduBeniga
Жыл бұрын
አንቺ ሰገጤ ጥርስሽን ነው የማረግፍልሽ!! ምን ታሽቃብጫለሽ? ጠማማ! ደደብ°!😛
@habtemariamtsegaofficial6779
2 жыл бұрын
በዚህ ሁሉ መከራ ህይወት አልፈሻል ቀሪ ዘመንሽን ድንግል ማርያም ታሪክሽን ትቀይርልሽ አይዞሽ እህቴ
@Tube-jx6ox
2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ እሼ እድናቂህ ነኝ ሁሉም ፕሮግራሞች ድንቅ ናቸው ይበልጥ ግን ድንቅ ልጆችና ጀግና መፍጠር በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላም ይድርግልን 🙏
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@makeahtube3584
2 жыл бұрын
Yaa allah 😭😭
@ረዱ
2 жыл бұрын
ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው ዋው የልጅቷ ህይወት ግን በጣም ልብ ይሰብራል በጣም ጠንካራ ልጅ ናት ከዚያ ውስጥ ወጥታ ለዚህ መብቃቷ ከዚህም በጣይ ፈጣሪ ያጠንክርሽ እህት❤️
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ልጅ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እማ ይሄ የሰው አውሬ የእጁን ያገኛል በሰው እይወት እየተጫወተ አይኖርም ቆይ😡😡😡😡😡😡😡😡
@tirhastekle5709
2 жыл бұрын
እሼ እባክህን ልጅቷ በሰላም መኖር እንድትችል ይሄን ሰውዬ በህግ እንዲጠየቅላት እርዳት የምታሳዝን ልጅ ናት በእውነት
@alia2558
2 жыл бұрын
በምን ሰውየው ገንዘብ አለው እኛገር ደሞ ለገንዘብ ነው እሚፈረደው ህሊና ያለው ዳኛ ይናፍቀናል ባይሆን አዋተን ለዳኛው ጉቦከፍለን እናስፈርድላት
@zaharaza3316
2 жыл бұрын
መልካም ጓደኛ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንደዚህ አይነት ጓደኛ በዚህ ጊዜ ማገኝት ምን አይነት መታደል ነው በእግዚአብሔር እሽቱየ ሂወቷን ማስተካከያ መንገድ ፈልግላት
@madinamadina4749
2 жыл бұрын
በጣም ምረጥጎደኛሞቺመታደልነዉ
@TheFuthure
2 жыл бұрын
እኔ በጣም የማዝነው ሃገር ለመምራት የተቀመጡ ባለስልጣናት ከሁሉም በፊት የህዝቡን ደህንነት ማስከበር ዘንግተውታል::
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
በጣም
@seble4004
2 жыл бұрын
ሜሩን አስተሳሰብህን ቀየር ለያንዳዱ ሰው ፖሊስ ይመደባል ወይ የተቃርኖ አባዜ የያዛችሁ ሁሉ።
@meskeremhabtegebreal6362
2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሕሊና እኮ የተሰጠን እራሳችንን እንዲቆጣጠር ነው። መቶ ሚሊየን ሕዝብ ሕሊናውን ሽጦ እንደፈለገ ሲፈነጭ መንግስት ለዚህ ሁሉ ሕሊና ቢስ ጠባቂ ሊመድብ አይችልም።
@meskeremhabtegebreal6362
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ባህሪውን የምናውቀውን ወንጀለኛ ያሳደጉት ወላጆቹ እንኳን መቆጣጠር ያቃታቸውን ወንጀለኛ መንግስት እንዲቆጣጠረው ማሰብ ምን ይባላል??
@UMUYEHIYATUBE
2 жыл бұрын
@@meskeremhabtegebreal6362 መንግስትና ህግ እስካለ ድረስ እንደኸንጀሉ ተመርምሮ መታሰር አለበት ህግ የሚባለው ለምንድን ነው❓❓
@Locaoffivjsl
2 жыл бұрын
ስንት ከብት አለ በየ ቦታው:እህቴ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ !!ጉአደኛሽም የተባረከች ጥሩ ሰዉ ነች::
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
2 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን የሚሰማው ሁሉ በጣም ከባድ ሀፍ😢😢😢 አይሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ
@genimk9464
2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያልፋል ፈጣሪ ከገባሽበት ጭንቀት ያውጣሽ! እርሱንም ወደ ልቦናውን ይመልሰው። ለጓደኛሽ እና ለቤተሰቦቿ ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል እንደእነሱ አይነት መልካም ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን።
@tigetishome2984
2 жыл бұрын
መዋለድ ቋንቋ ነው አሉ ጋደኛዋ ግን እምትገርም ናት በስማም ልጅቷ ከደረሰባት የስነ ልቦናም የአካልም አቁሞና አበርትቶ የሚያስኬድ አደለም ለዚ ሁሉ ብርታቷ ግን ጓደኛዋ ትልቁን አስተዋጽዎ አድርጋለች ልትመሰገን ይገባል!!
@dinkeneshkassa4229
2 жыл бұрын
Meweled Kanka new yena enat gadegnwa gn yemtgerm nat yeteleyech ljtu gn yena enat bekelegna gata new esu ytadegsh
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ውዶች በቀናነት ደምሩኝ
@yabsera
Жыл бұрын
Kamr batemi nw yemegarma nagr... batme betami nw yemtegarmi wad ehte godani huluu nagre nate endazee yalee gadeni benoroe batme ....... gani anchi ....❤❤❤❤❤😘😘😘😘nw fufuuuuuuuu godanee bachi nw huluuu nagre... malte nw
@melatkl7275
2 жыл бұрын
ጓደኛዋን ቤተሰቦቿን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ይሄነው ኢትዮጵያ ማለት እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ ግን ስንት አይነት ወድ አለ በፈጣሪ
@ሐገሬኑሪልኝ
2 жыл бұрын
ትክክል
@fitsumethiotube1791
2 жыл бұрын
ከ18ኛው ደቂቃ በኋላ መከታተል አቃተኝ! የዚች ብላቴና ሕይወት የሚሊዮኖች ሕይወት ነው፡፡ የሕጉ ክፍተት ምን ያህል ብዙዎች እህቶችን ሕይወት እንዳበላሸ ገናም እንደሚያበላሽ ያሳየናል፡፡ አባቶችም የድርጊቱ ተባባሪ መሆናቸው ያሳዝናል፡፡ አንቺ ግን በጣም ብርቱ ልጅ ነሽ! አይዞሽ የእኔ እመቤት! አላህ ቀሪውን ሕይወትሽን ያረጋጋልሽ!
@astertube8888
2 жыл бұрын
መቸም በህይወት ውስጥ ብዙ ፈተና ይገጥማል ግን ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ በአንድም በሌላም ደግ ሰው ይስጠላል ለጓደኛሽ ብርቱካ ትልቅ ክብር አለይ
@shinodatube
2 жыл бұрын
እሸቱ የምታቀርባቸው ልጆች የድንቆች ሁሉ ድንቆች ናቸው 🙏🥰
@Danatube721
2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ይሄ በጭራሽ ዝም መባል የለበትም በእውነት ለህግ አቅርቦ ልኩን ካላስገቡት የእውነት ኢትዮጵያውያን ሞተናል ይሄ ነጃሳ ሸይጧን
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ወድሜ ደምረኝ በቀናነት
@sadaadam1054
Жыл бұрын
ወይ ህግ ያውም ልክ እሚያስገባ አገራችን አለ ???😚😚
@መሳቅነዉአመሌ-ኰ9ሰ
2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነዉ ሚያመዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህተር
@روزاباتا
2 жыл бұрын
19አባታችን ቅዱስ ገብረኤል። ነው ያስወጣሽ ክብር ምስጋና ለቅዱስ ገብረኤል 🙏🙏🙏🙏💜💜💛💛
@yabsera
Жыл бұрын
Ewntee nw enme eyalkuu nabr... gani kamre nw
@zenebechamdetsion7745
Жыл бұрын
Amen ቅዱስ ገብረኤል አባቴ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
2 жыл бұрын
ያአላህ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ 😭😭😭😭😭😭እሚገርም የሂዎት ታሪክ ነው በጣም ጠካራ መሆንሽን ያሳየሽን ያን ሁሉ መከራ ስቃይ አልፈሽ ትምርትሽን መጨረስሽ አብሽሪ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል እህቴ ያለውማ እኮ እደፈለገ ይፈነጫል ደሀው ላይ እሄን ሁሉ ነገር እየሰሩ ፍርድ ሚባል የለም ይገርማል
@rabehcall3651
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እማይሰማው የለም እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው የስራውን ይሰጠዋል አንቺ ግን አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ በርቺ ትልቅ ማማላይ ትደርሻለሽ ከፈጣሪ ጋር
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ልቤን ነካሺው ሚስኪን ፍጣሪ ይርዳሽ የኛ ሀገር ህግ እንኳን ምንም መላ የለውም
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
2 жыл бұрын
ጓደኛ ማለት እንደዚህ💓👌 ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@ሐገሬኑሪልኝ
2 жыл бұрын
አሜን
@sitsettube8526
2 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፕሮግራም የምር የሚገርም አይይይ ከባድ ነዉ
@shewit-md7ub
Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ እህት አለም ❤❤
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ከዚህ ሁሉ የጠበቀሽ ጌታ አሁንም ከአንቺጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅሻል አይዞሽ
@ajsdnxn7941
2 жыл бұрын
Amen amen amen egzabher yimesgen ehtoche 😭😭😭😭😭😭 egzabher yatekrachihu esun gen egzabher yastagsew
@sabrinayrus3441
Жыл бұрын
የሚጠብቁን መላክት እዳሉን። ከተዋህዶሌላ። ማንምአያቅም። ለተጨነቁት ሁሉ። የደርሣሉ
@hananemru1227
2 жыл бұрын
ሠዎች ተዉበት ንሳሀ ሚያሥፈልገን የመጨረሻዉ አለም ላይ ነን የሚሠማዉ የሚወራዉ ያሥፈራል ፍትህ ሳዉዲ እሥር ቤት ላሉት ፍትህ ያለወንጀላቸዉ በኦሮሞና በአማራ ክልል የሚታረዱ ንጹሀን
@abejegoshu4064
2 жыл бұрын
WOW, what a strong young lady she is. Stay strong sister አይዞሽ:: በውጪው ኣለም ቢሆን ታሪኯ ኣሪፍ ፊልም ይወጣው ነበረ፤፤
@MeaziTube
2 жыл бұрын
,ወይ ፈጣሪ ከሀገር ከመውጣቴ ከ10 አመት በፊት ሁሉ ነገር መልካም ነበር አሁን አሁን ግን የምሰማው ነገር ሁሉ ከአይምሮ በላይ እየሆነብኝ ነው። ከኢትዮጵያዊ ስነ_ልቦና አንፃር. ይሆናል ብዬ የማልጠብቀው ነገር ሀሉ እንደዋዛ ተለምዷል ፈሪሃ እግዚአብሔር ጠፍቷል ግፍና መከራ በርክቷል ኢትዮጵያውያን ይሄን ያህል ስነ ልቦናችን ከተበላሸ እውነትም የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን። እሼ የስራዎችህ ሁሉ አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ። አሁን በዚህ ክፋ ዘመን እራሱን አደጋ ውስጥ ከቶ ለጓደኛ የሚጨነቅ ሰው ማግኘት በእውነት መታደል ነው። ጓደኛዋን ፈጣሪ ይጠብቃት። ባለ ታረኳም እግዚአብሔር ይርዳት እና መጨረሻዋን ያሳምርላት።
@saronfikir5962
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጓደኛ በዚህ ጊዜ ማግኝትሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ሰይዳ ጀግና ነሽ ትምርትሽን መጨረስሽ ነገ ብርሃነው ጎበዙልጂ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን ብርቱካንን የመሰለ ጓደኛ ለኛም ይስጠን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
2 жыл бұрын
ፍትህ በሳወዲ ላሉት😭😭 ጆሮይ የመሠማው ሁሉ ይከበዳል😢😢😢😢
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
😥
@semirasherefa2220
Жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 ሞላ
@Nùh4424
2 жыл бұрын
የኛ ሴቶች መከራ አይዞሽ እህቴ ስሜትሽን እረዳለሁ ለምን እኔም ብዙ ውስጤን ሰላም የነሳኝ ብዙ ከት የማደረ ው ነገር አለ 😭😭😭💔💔💔💔
@netsiytub7243
2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም ጠንካራ ናት ይሄን አልፎ እዚ መድረስ ጥንካሬሽን ያሳያል ጏደኛ ማለት እንዲ ነው ከላይ ሲሰጥ ከዚ በሗላ ደሞ በነፃነት እንድትኖሪ ፈጣሪ ይርዳሽ እሱም የእጁን ከፈጣሪ ያገኛል 🙏🏼
@TAS27483
2 жыл бұрын
ይህ ሰው ከነመላ ቤተሰቡ ለፍርድ መቅረብ አለበት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ልብ የሚነካ ውይ
@ውበትማለትተፈጥሮነው
2 жыл бұрын
የትኛው ህግ የለም እኮ
@Yewahmenyhonal8532
Жыл бұрын
ምን ፍርድ አለ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ😢😢
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ሂወት ፈተናናት😢😢😢
@sabrinayrus3441
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ። ፈጣሪይጠብቀን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@musaaalii1426
2 жыл бұрын
ያንቺ እንዳለ ሆኖ ለጎዳኛሸ ትልቅ ክብር አለኝ አመሰግናለሁ
@DeborahBelongsToJesus
2 жыл бұрын
ጎዴኛዋ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አስተዋይና ቅን ነሽ አንቺን ጎዴኛ ማለት በጣም ይከብዳል በእውነት እናት ነሽ ከእነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እህቴ አይዞሽ ያለፈው አልፎአል ግን አንድ የተሳሰታችሁ ነገር ይህን ሰው በቃላል መንገድ ለህግ አሳልፋችሁ መስጠት ነበረባችሁ ሁኔታውን ለህግ በለሙያ ነግራችሁ ፖልሲ አዘጋጅታችሁ ለልጅ ደውላችሁ ና እዝቦታ ነው ያለነው እንገናኝ ብላችሁ ሃገር ሰላም ነው ብሎ ስመጣ ይያያዛል አንቺም አዕምሮሽ እረፍት ያገኛል አ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭😭😭 አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥሩ ጓደኛ የክፉ ቀን መሸሸጊያ ነው ጓደኛሽ ልትመሰገን ይገባታል
@konjosweet6241
2 жыл бұрын
ኡፍ የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲሁ ናቸው እባካችሁ ልጅቱ እራሱዋን የምታረጋጋበትን መንገድ ብትችሉ መላ ፈልጉላት ሀገራችን ደካማና ሚስኪን የሚኖርበት ሀገር አልሆነም። አላህ መላውን ያምጣልን
@ajsdnxn7941
2 жыл бұрын
Eshiye egzabher yibarkh wendmachin💚💛❤️🙏🌹
@adiszemenadiszemen967
2 жыл бұрын
ጀግና ታማኝ ጓደኛ እድለኛ ነሽ
@ቡርቴየማርያምልጀ
2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ መኖር ያለበት ክርስትና እና እስልምና ብቻ ነው ትብብራቸው በጣም ደስ ይላል ጓደኛ ማለት እንዲነው ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ
@frieyoutube
2 жыл бұрын
እህት ሰብ አጊኝ
@lulu-ld1di
2 жыл бұрын
ሳህ የክርስቲያን ጎርቤቶቸ ጉዋደኛቸ ስወድቻው ለወደዱት ሟች ናቸው ደግሞ
@ጀነትቱብ
2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወላሂ😭😭😭😭😭
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@godislove1776
2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ። አይዞሽ በርቺ እህቴ ። በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ ። ይህ ወንጀለኛ የእጁን ማግኘቱ አይቀርም ። የፈጣሪን ፍርድ ማን ሊያመልጥ ይችላል ።
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ለበጎ ነው ጉዋደኛዋ እና ቤተሰቧ ግን በጣም የሚደነቁ ናቸው እግዚአብሔር ውለታቹን ይክፈል ተባረኩ ከሰማይ ታገኛላችሁ 🙏
@blackman3470
2 жыл бұрын
ሚገርም የህይወት ታሪክ ነው ከዚህ ታሪክ የምንረዳው ጠንካራ ከሆንን ምንም ችግር ቢያጋጥመን በትግስትግ በብለሀት አልፈን አላማችንን እንደምናሰካ ነው ፡፡ በርቺ ፈጣሪ ካራቺ ይሁን ፍትህ በሳውዲ ላሉ ወገኖቻችን እንፀልይላቸው፡፡
@የፍቅርጉዞድንግልይዞ
2 жыл бұрын
መልካም ጓደኛ የህይወት ዋስትና ነው !! በጣም አዛዛኝ ታሪክ ነው 😥😥😥💔
@hiwathiwat5080
2 жыл бұрын
እሼ የኔ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ስወድክ እህቴ ጎበዝ ነሽ በርች መጨረሻሽን ያሳምረው 😍😍😍
@you5754
2 жыл бұрын
ድምሪኝ ማማዬ
@seadafkr5141
2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው
@yasmalblooshi6939
Жыл бұрын
እና የጓደኛሽ ቤተሰብ ፈጣሪ ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤
@tenayedigillij6188
2 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር አሁንም ብርታቱ ይስጥሽ አይዞሽ ጓደኛሽ ደሞ ጀግና ነች አሁንም እመብርሃን ትጠብቃቹ ፍቅራቹም አሁንም ታብዛላቹ እሱም ሆነ የረዱት በጠቅላላ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው በልጅልጃቸው ያሳያቸው 🙏🙏🙏
@seblemengistu4361
Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ነው
@meronkabda480
2 жыл бұрын
ጎደኛውም ሃይማኖት ሳይገድባት ቆንቆ አገር ሳትል የጎደኝነትን ትርጉም ስላሳየሽን ተባረኪ ትልቅቤተስብ ያለሽ አቺም ትልቅ ነሽ መልካምነትሽ ይክፍልሽ
@nahomeyene2633
2 жыл бұрын
ይገርማል !! አንዳንዴ የምንሰማው ነገር ከአእምሮ በላይ በላይ ነው። ይህ ሰው በህግ ተይዞ የቅጣቱን ዋጋ እንደሚቀበል ተስፋ አደርጋላሁ። ብርትኳንን ሳላደንቅ አላልፍ። " ሰው ማለት ሰው የሆነ ሰው ሰው የጠፋለት " የተባለልሽ አንቺ ነሽ እውነተኛ ጓደኛ። እህቴ ሰኣዲ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ። ነገሽ ከትላንትሽ የተሻለ ነውና በድል ታልፊዋለሽ። ለብዙዎቻችን ትምህርት ሆነሻል። አይዞሽ የኔ ውድ እህት!!!
@merd24
2 жыл бұрын
ጋጠወጥነት እግርና እጅ አውጥቶ የሚንጎማለልበት ዘመን. ቲሽ
@frieyoutube
2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ህይወት ታሪክ ጎበዝ እህቴ ብዙዎቻችን እንማርበታለኝ
@Lehulum1
2 жыл бұрын
እነዚህ ሰይጣኖች ናቸው ሰው አይደሉም!!! አይዞሽ በርቺ ከዚህ በኋላ መልካም እድል ይግጠምሽ
@Tube-wq1ln
2 жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል ስለደረሰብሽ ነገር እጅግ በጣም አዝናለሁ እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት አብሽሪ ከዚህም በላይ ጠንካራ እንደምትሆኝ አምናለሁ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ጓደኛሽም የምትደነቅ ልጅ ናት አላህ ይጠብቃት ገጠር ላይ ደግሞ እንደዚህ አይነት ነገር አለ አንድ ሴት ከተጠለፈ ፍቃድ አይጠይቁም ዝም ብለው ኒካህ ነው የሚያስሩት ይሄ ደግሞ ትክክል አይደለም በሸሪአችን ኒካሁ ትክክል አይደለም የአንቺና የእሱ ፍቃድ መኖር አለበት
@ethiopiakebede5931
2 жыл бұрын
ይገርማል ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሌለ ነ ው የሚያሳየው እውነት ህግ ካለ ይሄንን አውሬ ስው በላ ወንድ ለህግ አቅርቦ ልጅቷ ነጻነቷን ልታገኝ ይገባታል አይዞሽ ጀግኒት
@alia2558
2 жыл бұрын
ለልጅቷብቻ አታስቡ ጓደኛዋንም ባደባባይ እንዳያሰቅላት ፍሩ ምክንያቱም ባለገንዘብ ወይም ባለጊዜ ዘር አለው
@zainasied615
Жыл бұрын
@@alia2558ሳህ😢😢😢😢
@ነርኼምነርኸቢምጔታ
2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ፈተናዎች መብዛታቸው የአንቺ ጥንካሬ ለማሳየት ነው በርቺ ለጓደኛሽንም አድናቆቴን ከፍ ያለ ነው ክበሪልን
@phone792
2 жыл бұрын
ሸቱየ ከልብ እናመሰግናለን አያድርስ ነው ምነው እዲህ ከፍን ?? እህትየ እግዛብሄር ሰወችን እየላክ ለዚህ ያበቃሽ የድግል ማርያም ልጅጅ ስሙ ይባርክ ይህ ሁሉ ነገር የደርሰብሽ ለመልካም ነበር ልክ እዳች የሚሰቃዩ የህግ ያለሽ የሚሉ በየቤቱ ጉልላት ልክ ሞልቷል ምናልባት አችን አይተው ድፍርት አግተው ከሸክማቸው ይወጡ ይሆናል በተለይ ጓደኛሽ ከነቤተሰቦቿ እግዛብሄር ይስጣት እግዛብሄር ይጠብቃት ለልጁ ልቦና ይስጠው አሁን ያች ተራነው ትላትን ለመርሳት ሞክሪ እርግጠኛነኝ ትችያለሽ አይልን በሚሰጥሽ በጌታ ትችያለሽ ምነው እኔም እዳች ውስጤ የሚፈጀኝን ተናግሬ ሰላም ባገኘሁ
@helenlulu8154
2 жыл бұрын
እሚገርም የሕይወት ታርክ ነው እውነት እህታችን እግዚአብሔር ይጎብኝሽ አይዞሽ ለመለውጥ ብለሽ ቤተስብሽን ለማስደስት ብለሽ ያሳለፍሽሁ ነገር ትልቅ ነገር ነው አይዞሽ ነጌ ሌላ ቀን ነው ካለሽበት ነፃ ሆነሽ በሌላ ትልቅ ነገር ላይ ደርሰሽ እንደ ምናገኝሽ እንደ ምናይሽ አምናለሁ በዚህ አጋጣሚ ጉአደኛዋን ሳላመስግን አላልፍም ለጉአደኛዋ የማይርሳ ነገር ነው ያደርገችሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ማድርግ ለራስ ነው
@hilenazewde8489
2 жыл бұрын
እሄን አይነት ታሪክ ገጠር ላደግን ልጆች ብዙም አዲስ አደለም
@bayoushtegegne2880
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ በመሀል ሀገር ሴት ልጅ የመኖር ስብዕናዋ ተገፎ ማየት በጣም አሳዛኝ ነው።
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
2 жыл бұрын
የአሏህ በጣም ያሣዝናል😭😭😭 የእኔ እህት አብሽሪልኝ ሄወት ይቀጥላል ግን ጓደኛሽ አሏህ ጀዛውን ይክፈላት😘 ልጁ ግን ጥናት ተድርጎ መያዝ አለበት እንደዝህ ሄወቷን አጨልሞ አይቅርም
@nasarrnasarr7387
2 жыл бұрын
ይከንን በሰው ፌት መስቀልነበረ አረዶ እባየን መቆጣጠረ አቃተኝ
@zainasied615
Жыл бұрын
@@nasarrnasarr7387ህግ የታለና አላህ ይፍርድይ😢😢😢😢
@merd24
2 жыл бұрын
አይዞን እህት ስብራትሽ በጣም ያማል ግን ፈጣሪ ደግሞ ከከፋው ነገር ጠብቆሻል ምክንያቱም ከማትፈልጊው ሰው ልጅ ብትወልጅና HIV AIDS በሺታ አሲዞሽስ ቢሆንስ ኖሮ ...እና አሁን ላይ ፈጣሪን እያመሰገንሽ ነገን ደግሞ በብሩህ ተስፋ ለመኖር መዘጋጀት ነው የሚያስፈልገው።የOpra Winfreyን ታሪክ በደንብ አንብቢ።ይህችን ልጅ የሥነ ልቦና ባለሙያ የህግ ባለሙያና የሃይማኖት አባቶችን እንድታገኝ ቢደረግ ለቀጣይ ሕይወቷ መልካም ነው።ጓደኛዋ ደግሞ ክርስትናን በተግባር የኖረች ወጣት ናት፡እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃት !!
@r6168
2 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቀንጂ ሕዝብ ጠባቂነን ከሚሉ ሰወች ይልቅ ከብት እርኛ ዬሻላል
@የማልደግመውስተትቢኖርሰው
Жыл бұрын
ያሳለፍኩት ህይወት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nbentbaba8823
2 жыл бұрын
ዶንኪ ትዮብ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሁሉንም አክባሪ ነህ በቃ ቃላት የለኝም እኔ ሙስሊም ናኝ ግን ፊቷን ለደህንናት ብለህ አለማሳየትህ በጣም ደስ ይላል ሌላው ያአለህ ኡኡኡኡኡኡኡኡ የስብላል ምንድነው ሚሰማው ወላሂ ይከብዳል ለማዳመጥ እራሱ አለህ ይጠብቅሽ እህቴ አሁንም ጠንክሪ ግን በረኪና መጠጣት ሚበለውን አታስቢ አለህ ሶብረኞችን ይወዳልእና ሶብሪ አሁንም ድዋ አርጊ ከቤት ከመውጣትሽ በፊት ዝክር በይ ህግ የለም ኢትዮጵያ ለይ ስንቶች ነው የተደፈሩት ስንቶች ተዘረፉ ያረብ ኸይርህን አውርድልን
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
2 жыл бұрын
በጣም የሚሳዝን ሂወት😭😭😭አይዞሽ ፅኝ በፈተና
@semiraseidtube2338
2 жыл бұрын
መልካም ጓደኛ አይ ህይወት👉💔❤❤
@fantukelecha522
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው አሁን በአለንበት ዘመን ይኸ የመሠለ ጥቃት በእህቶቻችን ላይ መከሠቱ
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
2 жыл бұрын
የሚያሳዝን ወጣ ውረድ በስመሀብ እንደዚህ አይነት ነገር አልቀረም አሁንም ለጓደኛው ለበተሰቦ ትልቅ አድናቆት አለኝ ይህ ኢትዮጵይነት እግዚአብሔር ከህልና እስር ያውጣች የአካልሽ ጉዳት በይደት ይጠነክራል በርች
@mymusied7161
2 жыл бұрын
ጓደኛዋ ፡ በጣም ፡ የምትመሰገን ፡ ናት ፡ ሰኢዳ ፡ አላህ ፡ ፅናቱን ፡ ሰቶሽ ፡ ሂወትሽ ፡ የተሻለ ፡ አላህ ፡ ያድርግልሽ
@ሆንያለውሊሆን-የ9ወ
2 жыл бұрын
የኔ እናት አልሀምዱልላ ትክክል ለሁሉም ነገረ አልሀምዱልላ
@happyhappy6544
2 жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እንደው እግዚአብሔር የእጃቹን ይስጣቹ😔😭እግዚአብሔር ያበርታሽ የኔውድ
@jjdndn5020
2 жыл бұрын
ምን አይነት ሰዉ ነው ! ብቻ አንቺን አላህ ዪጠብቅሽ🤲🤲 ገደኝሽንም በጣም ጠከረ ነት ከቤተሰባም አላህ ዪጠብቀቸዉ ሌለ ምን የበለለ ለሱ ደሞ አላህ በለዉን የዉርድበት በኢትጵያ መቼ ህግ አል
@deborahinfochannel4165
2 жыл бұрын
በጣም ሚያሰዝን ታሪክ ነው 😭😭😭 ህግ ያለው ሀገር ለይ ሰዉ ከህግ በለይ ስሆን 😌
@Jamalmusa19
2 жыл бұрын
Sisters we proud of you freedom for our women’s Where is government? please everybody keeper our women’s
@samrawettadu1249
Жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው በጌታ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይረው
@አቢቲነኝስደተኛዋ
2 жыл бұрын
ይሄ ሰዉዬ የኔንም ህይወት ያበላሸዉ አይነት ወንድ ነዉ ልዬነቱ የቦታ ነዉ የኔ ወሎ መሆኑ ነዉ እሚገርም የሱም አባት እንደዚ ሰዉ ገሎ 1 ወር አልታሰረም የኔንም እኔንም ጠልፎ ከትምህርቴም ከቤትሰቤም ሲያርቀኝ ምንም አልተባለም ብዙ ሴትወችን እንደፈለገ ሲያደርግ ምንም አልተባለም እኔም ይህዉ ለብዙ ስታሰብ የነበርኩ ልጂ በመከራ ከሀገር ወጥቸ እሱን ላለማየት አረብ ሀገር እድሜዬን ጨረስኩ እናቴንም አጣሁ ሞትማ እረፍት ነዉ አሁን ላይ ወንድ አዉሬ መስሎ ይታየኛል ብችል ብገድላቸዉ አልያ ጥላቻዬ ተስፍ ቆርጨ እኖራለሁ ታዳ ይሄ ህይወት ነዉ ወንድ ወንድ 😡 እንደኔ ሁሉንም ያሳጣዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢
@zaharaza3316
2 жыл бұрын
የኔ ናት መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እረድቶሻን እንዴት ታሳዝናለች ኡፍፍፍፍ አይይይ እኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ሚስኪን
@tewodrosfekade9233
2 жыл бұрын
So amazing history!!! She is so strong woman
@frieyoutube
2 жыл бұрын
እህት ሰብ አርጊኝ
@amarechaschalew
2 жыл бұрын
አይ የኛ ሀገር ወዶች የሲትን ሰዉ ህወት አመሰቃቀላቹሁት የምር በጣም አሲለቀሰችኝ አረ የህግ ሰዎች ይህች ልጅ ሰላማ ሚመለሰበትን ዜዴ ፍጠሩልን
@sharewbaba6236
2 жыл бұрын
yenanten man benegeresh
@show4835
2 жыл бұрын
እኔ ገጠር ተወልጄ ነው ያደኩት ግን እንዲ አይነት ማህበረሰብ በሰፈርም አይቼም ሰምቼም አላቅ
@lulu-ld1di
2 жыл бұрын
ሳህ
@yasmalblooshi6939
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤
@newharg5548
2 жыл бұрын
ያሳዝናል. አይዞሽ የስራውን ያገኛል
@fantukelecha522
2 жыл бұрын
እጅግ በጣመ የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው ማመን ነው የሚሳነው ባለንበት ዘመን ይኸ ድርጊተ መፈፀሙ የምታኮራ ኢተዮጵያዊት እህት በማግኘትሽ ፈጣሪ አምላክ ይመሰገን አይዞሽ በርቺ "ንገትና ጥራት እያደር ነው" እንዲሉ አንችም ይኸን ጭንቀት ከላይሽ የሚወርድበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም በቅን ልቦና ወገኑንና ሐገሩን በሚያገለግለው በኮሜዲያን እሸቱ ላይ እግዘመአበሰሔር አድሮ ሥራውን ይሠራል ::
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
2 жыл бұрын
እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!😍🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥
@dawitdebele3291
2 жыл бұрын
አሁንም ርዕሱን አስተካክሉት ወንጀለኛ ብቻ በቂ ነው! እንደዚ አይነት አፍቃሪ የለም!!
@rozadubaii2446
2 жыл бұрын
Uuuuuuffffiiii yene andebet tafachi Ayizosh fetar firde yisetal 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው የእኔ እህትም ተደፍራ ጭንቅላቱ ተነክቱ ልጆ ላይም ምንም አይነት እርምጃ ሳይወሠድበት ቀረ አይ ፍትህ የለለበት ሀገር በየክልሉ ጎድ ነው
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
Жыл бұрын
@African Tour እግዚአብሔር ይመልሠው እንጅ ሌላ ምን ይባላል እስካሁን ድረስ እህቴ ጤና አጣ ትሠቃያለች
@lulukebede1713
2 жыл бұрын
አቦ አላህ ይጠብቅህ አንተ ልጅ ደስስስስስስ እምትልኮነህ
45:30
የዶንኪ ትዩብ የዓመቱ ምርጥ ቪዲዮ ፡ ይህንን የሰማ ይፀናል ፡ Donkey tube Comedian Eshetu Ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 726 М.
1:00:25
ከጋራዥ ተነስቶ የሚዲያ ተቋም እስከ መምራት | ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ @DawitDreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 1,8 МЛН
16:04
Миллионер | 2 - серия
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:29
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 18 МЛН
01:00
This dad wins Halloween! 🎃💀
Justin Flom
Рет қаралды 60 МЛН
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 61 МЛН
42:39
እነዲህ አይነት ፍቅር ገጥሞአችሁ ያውቃል? : @comedianeshetu I @ComedianEshetuOFFICIAL Ethiopia 2022 #dinqlejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 324 М.
23:10
🔴ኮሜድያን እሸቱ ምን ገጠመው⁉️እንኳን ማረህ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 47 М.
21:57
New DonkeyTube / የብርሀኑ ነጋ ጦሥ/ ህፃናት ወደአኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው /እሸቱ መለሰ / ድንቅ ልጆች / ህጻን ሃረገወይን ቀለሙ.
ዱርዬው duryew
Рет қаралды 1,7 М.
41:35
#በታዋቂዉ_ባለፀጋ_ቤት_ምን_ተፈጠረ?@NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 218 М.
1:04:28
የመሸ ቀን አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ Comedian Yasino new standup comedy
ant tube
Рет қаралды 150 М.
13:46
ሚስቱን ሲያመሰግናት ልቤን ነካው! | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 146 М.
30:30
ደብዳቤውን ሰጥቻት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ : ጅግና መፍጠር ክፍል 1 | Artist Genet Nigatu
Donkey Tube
Рет қаралды 469 М.
30:11
" ኮሜዲያን እሽቱን ሆቴል ያሳደረው ታሪክ " ክፍል - 01 @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 2022 #eshetumelese
Donkey Tube
Рет қаралды 263 М.
44:57
[የእኛ ነች አይደለችም] ዱላ ቀረሹ የክርክር ቪዲዮ ተለቀቀ! | የወልቃይቱ ሰው እና የትግራዩ ልጅ ፊትለፊት ተፋጠጡ! | Welkait | Tigray
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 317 М.
3:05:46
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
Soothing Relaxation
Рет қаралды 104 МЛН
16:04
Миллионер | 2 - серия
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН