KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
"በአስደናቂ ኦፕሬሽን በርካታ ምርኮኛ ይዘናል"ፋኖ/ቁጣ የቀሰቀሰው የፕሬዝዳንቱ ንግግር! Ethiopia/Anchor Media/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/
31:52
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Support each other🤝
00:31
Сестра обхитрила!
00:17
በወለጋ የተመሰረተው የፋኖ እዝ አዛዥ“በወለጋ ያለውን ጭፍጨፋ ያስቆመው የእኛ መደራጀት ነው!”“የኦሮሞ ተወላጅ የፋኖ አመራሮች አብረውን እየታገሉ ነው!”
Рет қаралды 54,397
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 301 М.
Roha
Күн бұрын
Пікірлер: 192
@ZemenAddis-q4f
5 күн бұрын
ፋኖ ለዘላለም ይኑር የምትሉ ላክ አድርጉ❤
@HayuEmureyanamharawit
5 күн бұрын
በርቱ የኔ ደም መላሾች አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ድል ለእናንተ ይሁንልኝ የኔ መከራ የወለዳችሁ🕊🕊 💪💪💪💚💚💛💛♥♥
@ashenafimelese21
5 күн бұрын
የአማራ ህዝብ መዳኛው ክንዱ ብቻ ነው ‼️‼️‼️
@MandefroEndeshaw
5 күн бұрын
ማዚ በእውነት ትክክል አደለሽም እንዴት የሚንቀሣቀሡበትን ቦታ ትጠይቂው አለሽ ወለጋ ካለሽ አይበቃም ነው በድሮን ለማሥመታት ነው እንደኔ እንደዚህ አይነት ጥያቄ መጠየቅ የለብሽም ባይ ነኝ
@geez2016
5 күн бұрын
ወንድሞቻቸዉ አካባቢዉን አዉቀዉ እንድቀላቀሏቸዉ ለማስቻል ነዉ#ደግሞ ወለጋ አንድ ሰፈር እንዳይመስልህ#ስፔሲፊክ ጥያቄ አልጠየቀችዉም#ዞኑን ጠቀሰ እንጅ ስፔሲፊክ መልስም አልሰጠም….
@demek53
5 күн бұрын
የቢዛም ፋኖዎች በርቱ። አገሩ ቢዛም ነው፣ ወለጋ አይደለም። በጥንት ሥሙ ይጠራ❤
@baletedare5567
Күн бұрын
በትክክል
@דסלםמהרט
5 күн бұрын
የአማራ የግፉአን ድምጽ ማዛ ማሀመድ ክብር ይገባሻል በታሪክ ትልቁን ቦታ ከሚዙት የአማራ ልጆች አንዷነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demek53
5 күн бұрын
የቢዛም አማሮች ብቸኛ መዳኛችሁ ተደራጅታችሁ ራሳችሁን መጠበቅ ነው❤
@ሰዉ-መ4
5 күн бұрын
ድል ለአፍሪካዉ የሰላም ሀይል ፋኖ
@FATUMAYIMER-t1c
5 күн бұрын
አማራወች የቢዛሞ ፍኖን ማገዝ ማጠናከር አለብን❤😢
@godana
Күн бұрын
በሚገባ ድጋፍ ያስፈልጋችኋል! በርቱ እንደናንተ አይነት ቅን አሳቢ የነጻነት ታጋዮች ያስፈልጉናል። እንረዳችኋለን በርቱ! ቀጣዩ የሻሸመኔና የፈጠጋር ፋኖ ምስረታ ይሆናል! ድል ለፋኖ! ድል ለህዝባችን!
@Bible370
5 күн бұрын
ተመስገን ቸርነቱ የማያልቅ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አማራ በከቱ እንዳያልቅ የጠላቶቹን ደንደስ ስለሰበርክ።
@snr9054
5 күн бұрын
🙏🏾😢
@miniwork3183
5 күн бұрын
ሰላም መዓዚ ! ያሉበትን ቦታ በልዩ ሁኔታ ብታልፊው መልካም ነው ። ለድሮን እንዳይጋለጡ ከዚህ በተጨማሪ ግን እነዚህን ከክልሉ ውጭ የሚገኙ ፋኖዎቻችን በገንዘብና በቁሳቁስ ቢታገዙ የቤት ስራውን አንቺ ብትወስጂ ጥሩ ነው። በተረፈ በርቺደ ድል ለአማራ ፋኖ!
@maekel6789
5 күн бұрын
ትክክል ሊያስጨርሷቸው ነው😢😢😢😢
@skyhighalexander8516
5 күн бұрын
እነዚህን ወገኖች የግድ መርዳት ያስፈልጋል::
@maekel6789
5 күн бұрын
ትክክል
@EwunetuGashaw-x5g
5 күн бұрын
መዓዚ የውጩን ማህበረሰብን አስተባብሩና ይታገዙ አደራሽን
@samuelwondyifraw427
5 күн бұрын
መአዛ ጎበዝ ናት ግን ገና ልጅ ናት አስተምሬያታለሁ አዲስ አበባ።አማራን አትከፋፍሉ፣ 2:47 ፋኖ ያለበትን ቦታ አትጠይቁ።
@manayesolomon8727
5 күн бұрын
ማዕዛዬ በጣም ነው የማደንቅሽ። ሁሌም ክበሪ፤ፅኑ ታጋይ ነሽ የአማራ እናት የሰጠችን ስጦታችን ነሽ! ሁሌም በርች!!!
@HappyDaisies-ow6ul
5 күн бұрын
ማእዚ ጀግኒት በርች ትክክለኛ, ሚዛናዊ እውነተኛ ጋዜጠኛ
@DTFNews
5 күн бұрын
ሰላም መአዚ ድል ለፋኖ በዚህ አጋጣሚ በታውን ሚዲያ ላይ ሳይሆን በውስጥ መስመር ብጠይቂው አይሻልም ለጠላት እንዳይጋለጡ ብዬ ነው በርቺ በድጋሚ ድል ለአማሀራ ፋኖ ይሁን ፈጣሪ ይርዳቸው ይጠብቃቸው
@alexhabitu8418
5 күн бұрын
Ere Egna enidminsebewu adilem Betam sefi midr newu
@wondwosentafesse9892
5 күн бұрын
አይ....እንደው የአማራ ጉራ ማለቂያ የለውም እኮ
@سميرهسعيد-ظ2ه
5 күн бұрын
ድል ለአጀግኖች ለአማራ ፋኖ❤❤❤በረቱልን ያረብ ድሉን ቅረብ አረግልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nahomasamere
5 күн бұрын
@@wondwosentafesse9892አህያው ገጥመን አይደል ለምን ታለቅሳለህ?
@tewodrosnegussie8180
5 күн бұрын
የወለጋ አማሮች በአንድ እና ወይም በተናበበ መንገድ ራሱን ለመከላከል ለመጋደል የፋኖ አደረጃጀት መመስረቱ ቢዘገይም በጣም የሚወደድ የልባምና የጀግኖች ድርጊት ነውና በጣም ያስደስታል 👏👏👏👏👏💪💪💪💪👍👍👍👊👊👊❤❤❤ በተመሳሳይ ጅማ ደቡብ ኢሉባቡር አርሲም ወዘተ ያለ አማራ የወለጋ አማራን አርአያናት ተከትሎ ወጣቱ ጎልማሳው በተለይ ወንዱ ወንድነቱን አውጥቶት ሚስቱ ህፃናቶቹ እናቶቹ አዛውንቶቹ መከላከል እንዳለበት ማወቅ አለበት ። ማንም እንደማይከላከልለት አውቆ ቆርጦ ራሱ ተደራጅቶ ቤተሰቡ መንደሩን መከላከል ሳይችል ቀርቶ ወገኖቹ ቢጨፈጨፉ ወንዱ ወንድ ነኝ ማለት ቀርቶ በህይወት መኖር እንደማይገባው አውቆ ራሱን ከወዲሁ መጥላት እንደውም ማ*ቅ አለበት !!! ቤተሰቦቹ ተጨፍጭፈው በህይወት ተሚኖር እየተፋለመላቸው ድፍት ቢል ሺ ጊዜ ይሻለዎል !!!
@ElsabetGirma-j7q
5 күн бұрын
እስቲ ይህ የፋኖ ድምፅ ነው የምትሉ ሮሃ(Roha) ሚድያን ሰብስክራይብ(Subscribe)🛎፣ ላይክ(Like)👍፣ ሼር(Share)👉 በማድረግ ይህንን የፋኖ የአማራ እና የመላው ኢትዮጵያዊ የሆነውን ሚድያችንን ከ300 ሺህ በላይ እናሻግረው !!! 🔥ፋኖ 💚💛❤️
@zelekashlemma4329
5 күн бұрын
በርቱ መከራ የወለዳችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን.
@YirgaBezezewe-cs7hi
2 күн бұрын
💪🐅🟢🟡🔴እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለወለጋ ፋኖ የሚያስጨነቀኝ የነበረዉ በወለጋ የሚጨፈጨፈዉ አማር ፋኖ ነኝ ሲል መስማት ለኔ የደስታ ቀን ነዉ
@Ewketmnzare
5 күн бұрын
አፋኖ ይችላል ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪
@ፋኖለሐገሩሞች
5 күн бұрын
አማራዬ ወጥር ለአማራ መንግስት ህግ የለም ያለን አንድ እና አንድነት ብቻ ነው።
@BejyeMedfu
Күн бұрын
ደስ እሚል ነው በምስራቅ ሸዋም የፋኖ ሀይል መሰራጨትና መብዛት አለብን ሸዋ ግዛታችን ነው
@birhanuagidew7171
5 күн бұрын
እግዚአብሄር ከአማራ ፋኖ ጋር እንዲሆን እንጸልያለን።
@سميرهسعيد-ظ2ه
5 күн бұрын
አሚን ❤❤❤
@Rakb553
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ድሉን ያጎናጽፋችሁ ፋኖኖኖኖ ጀግኖች 💒💒💒🤲🤲🤲
@demekuabate5876
5 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ተመስገን የአማራ ህዝብ ቀን ሊወጣለት ነው
@merong-g6w
5 күн бұрын
..በርቱ ባዳንም ተጠቅቃችሁ ሥያሜ ዉን ያአማራ ፋኖ በወለጋ ብትሉት መልካምነዉ ,
@IndrisMohamed
5 күн бұрын
በየት ቦታ ነው እምትቀሳቀሱት ብሎ መጠየቅ አግባብነት የለውም ምክንያቱን ትረጂኝ የሆናል
@JerryJerry-ws8bh
2 сағат бұрын
በርቱ በርቱ አማራ በያለበት ይደራጅ የምንለው ለዚህ ነው እና መጠላለፉን ትታችሁ አንድ ሁናችሁ እየተነጋገራችሁ ስሩ በርቱ በጣም ጥሩ ነው ። የት ሁናችሁ ነው የሚለው ጥያቂ ይታረም እህታችን
@Abdullah-sr1ku
5 күн бұрын
ጀግኖች በርቱ
@endaletesfate7954
5 күн бұрын
ሩሃዎች በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@Bretanssa
5 күн бұрын
ብራቮ ፋኖ ንጉሴ 🎉🎉🎉🎉🎉 አሁን ነው ጨዋታው ። ወለጋ ውስጥ ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሬዎች ከኦሮሞ ጋር በጠላትነት ፈርጀውን አርደውናል ገለውናል ። አሁን ይቆማል አሁን ጅራፎቹ መጥተዋል አሁን የፍትህ በትሮቹ መጥተዋል። እናያለን🎉🎉
@Dibekulu27
5 күн бұрын
ግሩም ነው መድኃኔዓለም ሀይል ብርታት ይሁናችሁ
@Rakb553
5 күн бұрын
አዎ ይርዳቸው በጸሎት እንበርታ እናግዛቸው 🤲🤲🤲💒💒💒
@ZelalemTefera-b1p
5 күн бұрын
ለሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ይስጠን
@ArmiasMamo-w4g
5 күн бұрын
መገን ያማራህብ ኢሄም ያልፋል ኢሻአላህ ወላሂ እሌላ ክልል ሁኖ ጦርነት ከባድ ነው አላህ ይገዛችሁ ወገኖቸ ❤❤❤
@yyy-dx5lu
2 күн бұрын
ድል ለትንታጉ የአማራ ፋኖ። ድል በወለጋ የአማራ ፋኖ
@BegashawF
5 күн бұрын
ይህ፣ዜና፣ሚዲያ፣ላይ ባይወጣ፣ጥሩ፣ነበር
@JhonMatisy
5 күн бұрын
ድል ለንስሮቹ ለነበልባሉ ፋኖ ይሁን አሜን ። የአማራ ነፃ አውጭ ፋኖ በወለጋ ተመስርቶ ማዬት እዴት ያስደስታል ልቤ ቅቤ ጠጥቷል ።እንኳን ደስ አላችሁ ወለጋ የንፁሃን አማራዎች ጭፍጨፋ የተከሃደበትነው። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ፋሽስት ናዚ አብይ አህመድ ይሁን ። አማራነት በዎጄብ እና በፈተና የታጄበበትየወለጋ ምድር ነው።ቤዛሞን የአማራ ነባር ዕርታችነው።
@GOLDMAN-z2z
5 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@namanekemti8556
5 күн бұрын
በወለጋ የተቋቋመውን የፋኖ አደረጃጀት፤ አማራውም ኦሮሞውም የወለጋ ህብረተሰብ ድጋፍ እንደሚሰጠው አያጠራጥርም።
@سميرهسعيد-ظ2ه
5 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@AshagreMekonen-z1b
5 күн бұрын
ማዕዚ የማከብርሽ እህቴ ነሽ ምርጥ የአማራን ግፍና ሰቆቃ እንቅልፍ የማያስተኛሽ ውድ ልጅ ነው ግን የወለጋን ፋኖ አመሰራረት ስትጠይቂ ስለማውሽ ነው የት ቦታ ነው የምትንቀሳቀሱት ተብሎ ጥያቄ ባይጠየቅ ለጠላት መረጃ መስጠት ስለሆነ የሚዲያ ትግሉ የፋኖንን ደህንነት የሚያስጠብቅ መሆነ አለበት ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
@mintyassefa
Күн бұрын
በቃ። ነፍጠኞቹ መጡ።ይቀጥላል💪💪💪💪የድሉ ጌታ እግዚአብሔር ይቁምላችሁ❤
@Historytube_hahuu
5 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ፋኖ አደረጃጀት በወለጋ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት::አማዊያን በሙሉ ተጎናቺሁ ነን::ወጣር አማራ ድሉ የኛ ነው::ተደራጂቶ ሊያጠፋህ የመጣን ጠላት መፍቴው ተደራጂቶ መመከት ነው::ሌላ መፍቴ የለም:: ቀየን እና እርስትን ትቶ መሰደድ መፍቴ አይሆንም::ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ:: የፋኖ የድል ፊሺካ በቅርቡ ቀን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም::
@FantahunShiferaw-r1p
5 күн бұрын
ጀግናው ፋኖ ይችላል
@mengeshawoldeabib4380
5 күн бұрын
በጣም ጥሩ ፍጥነት ያለው ሮሃ ሜዲያ! መአዛ፣ መአዛ ብርቱ አማራ!!
@Getnet-w9x
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@yyy-dx5lu
2 күн бұрын
አይዞን የወለጋ የአማራ ፋኖ በርቱ ተደራጁ አይዞአችሁ ወለጋ አማራ ፋኖ ወጥር እንዳትለቅ።
@MekonnenZena
5 күн бұрын
መዓዚ ታጋይን ያሉበትን ቦታ መጠየቅ ለብልፅግና ጥቆማ እንደ መስጠት ነው አቦ ጥያቄሽን አስተካክይ
@mengeshawoldeabib4380
5 күн бұрын
መአዛ መሃመድ፣ የመስከረም አበራ አቻ። በርቺ!
@gm3419
5 күн бұрын
ጀግናው አማራ !!
@Kassabantelay
5 күн бұрын
ጀግኖች በርቱ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰዳችሁት።ነፃነታችሁን በመደራጀትና በክንዳችሁ ነው ማስጠበቅ የምትችሉት።ስለዚህ በርቱ።።።።
@HananHano-yb3pv
5 күн бұрын
በወለጋ ከጭፍጨፋ የተረፋችሁ አማሮች በውጭም በውስጥም ያላችሁ ከወጣት እሰከአዛውንት በአንድነት ተናባችሁ ወጥሩ😢😢😢
@maekel6789
5 күн бұрын
ትክክል
@ashenafimelese21
5 күн бұрын
አገሪቱ ለሰፊው ህዝብ በኑሮው መከራ የሚያየበት አብይ ግብረሃበሮቹ እና ካድሬዎች እንደፈለጉ የሚኖሩባት አገር ሆናለች‼️‼️‼️‼️
@tigistseyou8314
5 күн бұрын
ቦታውን ያሉበትን ባይጠቅሱ ጥሩ ነው
@7gawzge7184
5 күн бұрын
ባለሚዲያዎቹ ጆሮ የላቸውም፤ ስንቴይነገራቸው? ወታደራዊ ሚስጥሮችንና ነገሮችን አደባባይ ላይ ያሰጡና መጨረሻ ላይ " ወይኔ አዛዣችን ተመታብን፣ ተገደለብን" ይሉሃል።
@stopamharagenocide7654
5 күн бұрын
መአዛ አንዳንድ ጥያቄዎች ከጥቅማቸው ይልቅ ጥፋታቸው ያመዝናል! ያውም በኦሮምያ ክልል። በየት በኩል ነው የምትንቀሳቀሱት ብሎ መጠየቅ ከማስጨፍጨፍ የማያንስ ስራነው!ግን እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል! በግፍ እራሳቸውን ለመጠበቅ የወጡ ስለሆኑ። ጋዜጠኛነን የምትሉ የምትጠይቁትን ለዩ! ተጠያቂዎችም የተጠየቀ ሁሉ አይመለስም!!
@MulatuEndalew
5 күн бұрын
ሮሀ በጣም እናመሰግናለን ። እኔ ልጠይቅ የነበረዉን ጠይቀሽልኛል ። አመሰግናለሁ።
@yaddnat2119
5 күн бұрын
አማራ የሆነ ሁሉ በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መደራጀት ይኖርብናል እኛ ልክ እንደ ኩርድ ህዝብ ጥፋት የታወጀብን ህዝቦች ነን አማራ ንቃ ንቃ ንቃ ንቃ አንድነት ሀይል ነው ጠላቶቻችን በደንብ ያውቁናል አንድ ከሆንን ማንም ከፊታችን አይቆምም ሰፊ ህዝቦች ነን አማራ ንቃ ንቃ
@ashebirwondimu5726
5 күн бұрын
Bravo Fano! Great to hear this news.
@ShemelesGebeyehu
2 күн бұрын
የወለጋ ቢዛሞ በጣም አስፈላጊሳሀት ላይነዉ የተገኛቹህ ሊበረታቱ እና ሊደግፉ ይገባል ማዚም እመሰግንሻአለን ለአማራ የቁርጥቀን ልጅነሺ
@ፍዘርሉሲ
Күн бұрын
ፋኖ የሚገርመኝ የሰው መሆን ልዕልናው ነው ብልግና ባንክ ሲዘርፍ እርጉዝ ሲሳርድ ፋኖ ግን ህዝብ ይጠብቃል ይከላከላል ፋኖ ሺ አመት ኑሩ።
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
2 күн бұрын
በጋራ መታገል ግድ ይላል ። አማራ አንድ መሆን ግድ ነው ። ህልው ናችን አንድ በመሆን ይከበራል ። ፍትህ ለግፉአን ።
@AnidbelenGetaye-h4b
4 сағат бұрын
የሮሃ ፕሮግራም ቅመም ነው እጥርምጥን ብላ ጌዜን ቆጥባ ቁምነገር አስጨብጣ በጥፍጥና የምታልቅ ናት። አዘጋጇን እናመሰግናለን
@kadunatsouli622
5 күн бұрын
እውሥጥ፡ያሉትን፡ኑጽሀን፡እንዳዬጨፈጭፍ፡እቀ ባካችሁ፡ተጠቀቂ❤❤❤❤
@emaleyjored7043
Күн бұрын
ቦታ መጠየቅ የለብሽም ምን ነካሽ?
@mameeuntue7673
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ከፍኖ ጋር ይሁን ሀቅ አለን ተገፍተን ነው ተገለን ነው ደግኖቻችን በርቱ ያለማችሁትን ርስት ሀገር ለቃችሁ ወዴትም አትሄዱም።
@negussieayele7809
5 күн бұрын
ኢንተርቪው ሲደረግ ጠያቂው የራሱን አስተያየትና ትንተና እየሰጠ እንዲጠይቅ ሙያው በፍጹም አይፈቅድክ። ቀጥታ ጥያቄውን በማቅረብ ላይ ነው ማተኮር ያለበት። ይሄንን አስተካክይ። ጥያቄ በተቻለ እንዲያ ጥር ፣ ውይም ርዣዥም እንዳይሆን ይጠበቃል። ልምድና የሙያው ትምህርት ያላቸው ሰዎች ይህን ነው የሚከተሉት።
@asbb105
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤
@geez2016
5 күн бұрын
የንጋሱ ጊዳዳ መስፀፍ ዉስጥPre oromo history of wollega የሚል ቻፕተር አለ አንብቡት….
@ayalewyimer8017
5 күн бұрын
መአዛ የምታደርጊው ጥረት የሚደነቅ ነው ነገር ግን እባካችሁ ስለ ፋኖ ወታደራዊ አደረጃጀት በሚዲያ ባይነገር፣ ከፍተኛ ሚስጥር ነው፣ የፋኖ ተዋጊዎችን ለጠላት አሳልፍ እንደመስጠት ይቆጠራል
@yeshiwasgebeyehu-js2lb
4 күн бұрын
የአማራ ህዝብ መዳኛው ክንዱ ብቻ ነው ‼‼‼
@maekel6789
5 күн бұрын
ኧረ የወለጋ አማራወች በሚድያ ባታመጧቸው ተደራጅተው ቢቀመጡ መአዛ ምነካሽ💔💔😢😭😭
@eshetubelaineh4127
5 күн бұрын
ተመስገን !!
@سعيد-ز8ل
5 күн бұрын
በርቱ
@TekleWyohannes
2 күн бұрын
በምን እፅናናለሁ
@טטכ.ה
5 күн бұрын
በሌሎቹ የሚጋለጠውመረ ልታስቆሚ ሲገባ ቦታወን ማሳወቅ አይገባም
@Tech_kidsEthio
Күн бұрын
ፋኖ የአማራ ህዝብ መከታ፣ መመኪያ አና ኩራት!
@BY-de2tl
5 күн бұрын
Gud bless Fano ❤
@TigsetAbebe
2 күн бұрын
አሁን የናንተ መደራጀት ለአማራ ሕዝብ ያስከብራል ስለተደራጃችሁ አልቂቱ በርገጠኝነትይቆማል ለምን አማራ ሲደራጅ ምንማድረግ እንደሚያደርግ በርገጠኛ የውቁታልእነሱ ወንድ ሳይሆኑ ሴቶች ናቸውየለመድት ሴት መግደል መዝረፍ መድፈር ነው የሚያውቁት ስለዚ አማራን ማቆም እንደማይችሉ ይውቃሉ አንኳን እነዚሽንታሞች ቀርቶ መንግስታቸውን የናጠ ጀግና ነው❤❤❤❤❤
@temesgentegegne3101
5 күн бұрын
ያሉበትን ቦታ ባትጠይቂ ጥሩ ነው:: መላሹም ስፔሲፊክ ሆኖ ባይመልስ ጥሩ ነው::
@selam65030
5 күн бұрын
❤❤❤በርቱ ጀግኖቹ🎉
@letssaveamhara936
5 күн бұрын
ይሄ ነው ሚፈለገው ከፈጣሪ በታች ክንድህ ነው የሚያድንህ ወጥር የወለጋ/ቢዛሞ ፋኖ !!!
@muse7437
5 күн бұрын
ሮሀ ምርጥ ሚዲያ
@kopra6447
5 күн бұрын
አላህ ይገዛችሁ ድል መበልነቱ ለሚታረደው ህዝብ
@tesfawtefera6379
5 күн бұрын
This is timely decision, well done fano ❤
@YalemGoshu
23 сағат бұрын
Ayzachu bertu❤❤❤❤❤
@Mula-Amhara
5 күн бұрын
አማራ💚💛❤️
@טטכ.ה
5 күн бұрын
ማአዛ በምንም መገድ እባካችሁ ቦታውን አትጠቁሙ
@T.N.M-zi2bs
5 күн бұрын
የአማራው ትግል ተገዶ የገባበት የህልውና ትግል ነው ለዚ ሁሉ ተጠያቂው የኦሮሙማው ብልፅግና ነው
@amme1724
Күн бұрын
የወለጋ ፋኖ አዛዦች እባካችሁ ወደ ሚዲያ ስትቀርቡ በከባድ ውስብስብ ስልት ቢሆን እራሳችሁን በጅፒየስ ከመመታት ያድናል። ምክንያቱም ከእናንተ የጠላት ብር ስለሚበልጥባቸው ያዘኑ መስለው እንዳያስበሉን እንጠንቀቅ። ሰላሙ ሁሉ አምላክ ለእናንተ ያብዛልን
@nattyfetene
2 күн бұрын
ሮሃ ምን ነካሽ የት ነው ያላችሁ አይባልም ፥ይህ ለጠላት መረጃ መስጠት ነው።!
@samuelwondyifraw427
5 күн бұрын
ድል ለኦሮማራ በወለጋ ይሁን።
@SegnetTirunhe
5 күн бұрын
አሳረኛው ፍኖ
@samyy3559
5 күн бұрын
Viva fano arenzaw gojjea amara
@ZabeebaZaheeba
5 күн бұрын
አላህ ያጠክራችሁ ያረብ ከቁጥር አትግደሉ
@lijalemgudeta515
5 күн бұрын
ሰላም መአዚ፣ እግዚአብሄር ይስጥልን ሁልታቺሁንም፤ አንቺን በሚዲያ አገልግሎትሽ እና ፋኖ ንጉሴን እና ጓዶቹን በትግላቸው። በቃለ መጠይቅሽ መጨረሻ አካባቢ ላይ አደረጃጀታቸውን በተመለከተ የኦሮሞ ተወላጆች ጭምር አብረዋቸው እየታገሉ እንዳሉ ተናግሯል ፋኖ ንጉሴ። ጥሩ ነው የሚበረታታ እና መሆንም ያለበት ነው። ነገር ግን ፣ እያደረጉት ያለው ትግል ሁሉን አካታች ሆኖ እያለ በህዳር ወር 2016 ዓ/ም በአማራ ክልል ፈጣም ሰንቶም ቀበሌ እና ቦቆ ጣቦ ቀበሌን ለይተው የጨፈጨፉበት ምክንያት ምን እንደሆነ እንድትጠይቂልኝ እፈልጋለሁ? ምክንያቱም ፣ ይህ ማህበረሰብ አማራ እንደሆነ ነው የምናውቀው!። ወይንም ማህበረሰቡ ሳያውቀው የኦሮሚያ ልዩ ዞን ሆኖ ከሆነ ይነገረን፤ ቢሆንም እንኳን እንደዚህ አይነት አረመኒያዊ ድርጊት አይደረግም። ኦዎ አካባቢው ሁለቱም ቋንቋዎች የሚነገሩበት አካባቢ ነው። የዛሬን አንየው እንጂ፤ በአንድም በሌላም ሁላችንም ድብልቆች ነን። በስመ ኦሮምኛ ትናገራላችሁ ተብሎ በራስ ህዝብ ላይ እንዴት ጦር ይመዘዛል? እንዴት አንዱ ባጠፋው ሌላው የሂሳብ ማወራረጃ ይሆናል? ይህ ማህበረሰብ በሁለት በኩል ነው ዋጋ እየከፈለ ያለው፣ አንደኛ ወለጋ ባለው ፋኖ እና ሌለኛው ደግሞ በመከላከያ እናንተ ፋኖ ናችሁ በሚል። ይህ ማህበረሰብ ሁለቱንም ያጣ ማህበረሰብ ፣ አማራነቱንም፣ ኢትዮጲያዊነቱንም። ጠያቂ ያጣ ማህበረሰብ..................................! እናም ከላይ በጠቀስኳቸው ቀበሌዎች ውስጥ ኗሪ የሆነው ማህበረሰብ ወረዳው ቡሬ ዙሪያ፣ ዞኑ ምዕራብ ጎጃም፣ ክልሉ ደግሞ አማራ እንደሆነ ነው የሚያውቀው። አመሰግናለሁ።
@MesfenTaye-l5u
5 күн бұрын
ከፍተኛ እርብርብ ተደርጎ በሎጀስቲክም በትጥቅ በስንቅ ሊረዱ ይገባል አስተባብሩ 5ትም አስርም እንረዳለን የአማራ ፋኖ ወደ አንድ ኮማድ ከመጣ በይበልጥ ወታደርም ሊላክላቸዉ ይገባል በርቱ
@tirusewtegegne5228
5 күн бұрын
አሰይ እግዚአብሄር የርዳ ለተከፋው አማራ
@WegeretSelam
5 күн бұрын
ለማስበላት ነው ሚድያ ምታወጪው
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 862 М.
31:52
"በአስደናቂ ኦፕሬሽን በርካታ ምርኮኛ ይዘናል"ፋኖ/ቁጣ የቀሰቀሰው የፕሬዝዳንቱ ንግግር! Ethiopia/Anchor Media/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/
ETHiO FOCUS_ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 5 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
18:41
Ethiopia - የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ቀረበ |የኤርትራ ጦር በት/ቤቶች ሰፍሯል | የጌታቸው ርምጃ ወሳጅ ሃይል |ጠቅላዩ በቀይ ባህር ድጋፍ አገኙ
Feta Daily News
Рет қаралды 17 М.
19:14
የፋኖ ኮማንዶዎች፣ ኢሳያስና ሚዲያዎች፣ የር/መስተዳድሩ የድንበር ውጊያ፣ ዐቢይ የካዱትን ፕሬዝዳንቱ አመኑ፣ ሞያሌና ሀረር ወደ ኦሮሚያ?11 ሺህ የታሰሩ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 146 М.
13:25
Anchor Media ''የእኛ ትውልድ ታሪክ ይሰራ ዘንድ እድሉ ተሰጥቶታል። አደራ አለብን'' አርበኛ ኮማንዶ ሳሙዔል ባለድል
Anchor Media
Рет қаралды 43 М.
11:26
EMS ሰበር - የወለጋ ፋኖ እዝ ተመሰረተ Dec 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 163 М.
25:08
#zaramedia -የጃዋርና ግሩም ጫላ ኢትዮጵያ የቷ? 12-19-2024
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 34 М.
23:36
ሌሊቱን ከስምሪት ቀጠና የጠፋው ከፍተኛ ወታደራዊ መሪ!ፋኖ ያቀረበው ዓለም አቀፍ ጥሪ!Ethiopia/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Ethiopia/Abiy
ETHiO FOCUS_ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 30 М.
38:58
አብይ ላይ የተመዘዘው ሰይፍ መዘዝ አመጣ | ‹‹ስለ ዘመነ ካሴ የማውቀው አለ›› ጃዋር | በደም ያልነጹት የጃዋር ሀጢያቶች… | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 34 М.
1:03:40
በወለጋ የፋኖ ዕዝ በይፋ መመስረት / ህጻናት ላይ የጨከነው ብልጽግና
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 34 М.
11:29
ፋኖ በወታደራዊ ካምፖች ከባድ አርምጃ ወሰደ / የፕሬዚዳንቱ ማስጠንቀቂያ ለዐብይ / በኦሮሚያ የጃል መሮ ጦር እርምጃ |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 88 М.
29:46
Anchor Media ሰልፍና አውደ ውጊያዎች በሸዋና ወሎ ቀጠናዎች
Anchor Media
Рет қаралды 80 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН