በዋዛ ስላላለፈ እድሜዬ 33 መሆኑን የምናገረው በኩራት ነው..በቅድና ስፌት አዲስ ስራ… ተወዳጅዋ ተዋናይት ባዩሽ ከበደ| Seifu on EBS

  Рет қаралды 22,199

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер
@SADORATUBE
@SADORATUBE 8 сағат бұрын
ጸባይ 1ንደኛ፣ ትህትና 1ንደኛ፣ እስኪ የባዩሽ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 сағат бұрын
ደምሪኝ❤
@zed2899
@zed2899 5 сағат бұрын
ባዩሽዬ በጣም እምወድሽ ረጋ ያልሽ የማትቀብጪ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ኑሪልን ❤
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 7 сағат бұрын
እድሜዋ ባዩሽ ስራ ከጀመረች ከሆነ ትክክል ነው።
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 сағат бұрын
Hamitgni arogit
@Blueberrykear
@Blueberrykear 5 сағат бұрын
ከሷ ጋር አብረን ተምረናል። እኔም አሁን 33 ቀጣይ ወር ይሞላኛል። ስለዚህ አልዋሸችም
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 3 сағат бұрын
@@Blueberrykear ተያቸው ሴቶች እደዚህ አምሮብሺ ካዮ በቅናት የማይሉት የለም እድሜ ፀጋ ነው እስዋ አልዋሸችም።
@በረንታ
@በረንታ 8 сағат бұрын
የንስር አይንን አፋልጉን እንፈልገዉ የህዝብ ልጅ ነዉ እባካችሁ እንፈልገዉ ስንቱን ከጭንቅ ከመከራ አዉጥቶ እሱንም እንድረስለት
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 8 сағат бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
@ጦጢት
@ጦጢት 3 сағат бұрын
Wow ባዩሽ በአግባቡ እየኖር ያለሽ ይመስለኛል ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ
@Sosinagetachew-o1l
@Sosinagetachew-o1l 6 сағат бұрын
ሴቶቹ ካገባቹ ከወለዳቹ እድሜ አትዋሹ ሌሎቹ እኮ የሚዋሹት ሁለቱን ሰላላረጉ ነው
@AsfarTradingማሒ
@AsfarTradingማሒ 7 сағат бұрын
ሚጡዬ ስወድሽ ጠንካራ ጀግና ሴት❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 сағат бұрын
ደምሪኝ❤
@kiya9587
@kiya9587 5 сағат бұрын
እውነት በጣም የሚናድድኝ የሴቶች እንተርቪ ዝም ብለው የሚያስገለፍጣቸው ነገር ነው በማያስቅ ነገር ፌክ ሳቅ በግድ ኤጭ
@samritesfaye8252
@samritesfaye8252 6 сағат бұрын
ባዩሽ እኮ እርጋታዋ ሁሉ ነገርዋ ደስ ይላል 😘😘😘
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 3 сағат бұрын
እድሜሺ ስለሰራሺበት በድፍረት ተናገርሺ በሁሉ ነገር አሞልቶ ነው የሰጠሺ ጀግና ነሺ ሚጥየ ልጆችሺን ይባርክልሺ ❤
@zoma663
@zoma663 4 сағат бұрын
በጣም የማደንቃት ሀና ታሪቅ ትመቸኛለች ልጆቿን አታሳይም
@Badema1991
@Badema1991 7 сағат бұрын
ሰባቱን ደብቀሽ ነው ሰላሳ ሶስት ያልሽው😂😂 አለማጋነን 40 ይሆንሻል
@EdomYeshegerua
@EdomYeshegerua 6 сағат бұрын
Ethiopia ena eritrea ketareku eco gena 5 ametachew new koy ante yet awkehat new edmewan lemegemet
@salemkaleb8865
@salemkaleb8865 5 сағат бұрын
Amicha new ethiopia new yetewledew ​@@EdomYeshegerua demo mitu 40 nat
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 3 сағат бұрын
እረ እኔ ደውም በዛ ብየነበር😮
@Badema1991
@Badema1991 3 сағат бұрын
@EdomYeshegerua 😂😂😂 ምን ያክል ጠባብ ጭንቅላትሽ አርቆ የማያስብ በልቶ አደር ሸክም አእምሮ እንዳለሽ ሳላይ መገመት ችያለው🤨 እድሜዋን ለመገመት የግድ ኢትዮጲያ ውስጥ መኖር አይጠበቅብኝም ግን መገመት ይቻላል ኢትዮጲያ ውስጥ የትኛዋ ዘፋኝ ሆነች ፊልም ሰሪ ወይም እንዳንቺ ሆድ አደር ገልቱ ትክክለኛ እድሜውን የሚናገረው???
@Badema1991
@Badema1991 3 сағат бұрын
@@መልከማሪያም አንችም አርባ ውስጥ ነሽ መሰለኝ ወይም ከዛ በላይ 😅😅 ትንሽ ከነከነሽ😅😅
@betelmulu4897
@betelmulu4897 8 сағат бұрын
ሚጡ ባለ ብዙ ተሰጥኦ ያላት ልጂ ነች ❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 сағат бұрын
ደምሪኝ❤
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 6 сағат бұрын
ሰይፉ ሚዲያ ላይ እድሜ ተጠይቆ ከ25 በላይ ተገኘች ይገርማል ሁሉም ሀያሾሽት አሽላሽምንት ምናምን ነው
@nathijasmine
@nathijasmine 7 сағат бұрын
ምን መሰለህ ሰይፍሻ ሳልልማ ፈጣሪዬ ሆይ አትውሰደኝ
@mhiretteshome
@mhiretteshome 6 сағат бұрын
@@nathijasmine 😀😀😀
@mhiretteshome
@mhiretteshome 6 сағат бұрын
😅😅😅😅
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 5 сағат бұрын
ሴት ልጅ የሁለት ልጆች እናት በጣም እኮ መታደል ነው...👌
@SelshiRebka
@SelshiRebka 4 сағат бұрын
ሆሆሆ 33 አላለችም ውይ እድሜ እንዲህ ያሳስባል
@Zade-h7p
@Zade-h7p 8 сағат бұрын
ሩሀምና እና ሀብታሙን አይቶ ጫርሶ ያማጣ ብቻ ለይክ😂😂😂😂🎉🎉🎉
@NCverymmWerhnb
@NCverymmWerhnb 8 сағат бұрын
ገና ላይ ነው😂😂😂😊😊
@TikurSew-w8j
@TikurSew-w8j 5 сағат бұрын
ገ/ሂይወት ገ/ጨርቆስ ምንሽ ነው
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 7 сағат бұрын
ፈለቀ እንደት ሆነ ስትሮክ ይዞኝ ጸልዩልኝ ብሎ ነበር ተሻለዉ ይሆን እምታቁ ንገሩኝ አድናቂዉ ነኝ ከጅዳ
@ETHIONURSING
@ETHIONURSING 18 минут бұрын
ውድ የጤና ተማሪዎች እና ባለሙያዎች በአማርኛ የምዘጋጁ ጤና ነክ ለማግኘት ኑ❤❤❤❤
@gnt4774
@gnt4774 5 сағат бұрын
በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤
@neba1034
@neba1034 8 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝💝
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 5 сағат бұрын
ደስተኛ ለመምሰል ዝምብለሽ አትገልፍጭ እድለወርቅን አላይሽትም😅😅
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 4 сағат бұрын
እድለወርቅማ መኮሳተሯ ያስፈራል😂😂😂😂😂እኔም እደሷ 😅😅😅
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 3 сағат бұрын
እረ ትሳቅ እድለወርቅ የተቆጣችኝ። ነው የሚመስለኝ😂
@TigistTigistal
@TigistTigistal 6 сағат бұрын
bayhush ❤
@AnaDxb-x3b
@AnaDxb-x3b 7 сағат бұрын
ስታምሪ ስወድሽ በርች ❤❤❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 сағат бұрын
ደምሪኝ❤
@natanteshome4275
@natanteshome4275 7 сағат бұрын
Letay letay yematey hewa nesh gobez lij❤❤❤
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 4 сағат бұрын
ፈጣሪ ይመስገን 21 ያወጣህልን ጌታ
@ኢኩየ
@ኢኩየ 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢሥላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@embebabayru2163
@embebabayru2163 2 сағат бұрын
💯 she is not 33 so sad you don’t have to lie , you can say I’m not comfortable to tell my age period
@Etsegenet-o1t
@Etsegenet-o1t Сағат бұрын
Seifu, why u worried this much about eag?
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 5 сағат бұрын
እንኳንም 20አመት አለለሽ እናቴ እኔ እራሱ ሰውቅሽ 30አመት
@Eden_7269
@Eden_7269 8 сағат бұрын
ቪዲዮ ሳታዮ ነዉ እንዴ ላይክ የምታረጉት😂 በሰላም ነዉ?
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 сағат бұрын
ደምሪኝ ❤
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 20 минут бұрын
አረተይ 33 ፈጣሪሽን ፍሪ ቀዝቃዛው ወላፈል እንካን እኮ1996 አመተምህረት ነው ያ ማለት 21 አመቱ ነው እና ያኔ አንች 12አመትሽ ነበር እንዴ በዚያ ሰአት እኮ ቢያንስ እድሜሽ፣ከ20 እስከ 21 ትሆኛለሽ ለምንድን ነው እኛ ሴቶች እድሜችንን የምንደብቀው እድሜ እኮ ፀጋ ነው
@BabalbabalSamra
@BabalbabalSamra 5 сағат бұрын
ሰይፈሻ ስማኝማ እናቴ እዳለችክ ሲነሱ ኣላየውም እያለችክ ነው እነሀብትሽን ነው እሺ እባክህ😊😊
@Alice_ST4R-278
@Alice_ST4R-278 2 сағат бұрын
Memwame dese yemayelegi ljenat yehonche ashekabache neche achebechabe nche
@Kingomedia16
@Kingomedia16 7 сағат бұрын
ደምሩኝ ልበላችሁ የማዳም ቅመሞች❤በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏
@mooloo7866
@mooloo7866 3 сағат бұрын
እድሜ 38 ገምች ብባል
@BabalbabalSamra
@BabalbabalSamra 6 сағат бұрын
ሰይፍሻ ሁሉንም ትተነዋል እናቴ እዳለችክ ሲነሱ ኣላየውም ብላካለች እነኣብትሽን ነው
@Wantiya12
@Wantiya12 43 минут бұрын
ዕድሜሽን ዋሽተሻል ድራማ ስሰሪ ነው የማውቅሽ ልጅ ሆኜ እኔ እንኳን 28 ሆኛለሁ
@RRuth8852
@RRuth8852 2 сағат бұрын
❤❤❤
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 8 минут бұрын
እንደ አርቲስት 'ክ' እና 'ኝ' የሚሉትን ያለቦታው አትበይ እባክሽ::
@yemifaben1520
@yemifaben1520 7 сағат бұрын
Haymi asrat 32 bilalech minew seyfu ewnet miyawerutin atrsa
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 8 сағат бұрын
ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች የ እንዳታልፉኝ❤❤❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 сағат бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@amenamen-cs4ik
@amenamen-cs4ik 6 сағат бұрын
David bekcam😂 bilo 33 ale ende 43 maletish new akishalehu eko biren new yetemarinew 😢😢
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 2 сағат бұрын
Anbessa gegena nesh
@aai3499
@aai3499 8 сағат бұрын
ተረጋጊ ዝም ብለሽ አትሳቂ ቀስ ብለሽ አውሪ
@betelhemyamral
@betelhemyamral 8 сағат бұрын
😂😂😂
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 сағат бұрын
Men abash agebash wedaki
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 5 сағат бұрын
እኮ የምን መገልፍጥ ነው😂😂😂😂
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 5 сағат бұрын
Raguel awekieshialhu mertua bayeueshe
@Current_Updates1
@Current_Updates1 8 сағат бұрын
Eski ye 1 wer bet kiray kifelulign be Allah alchalkum beka😭😭😭
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 6 сағат бұрын
አብሽር❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 5 сағат бұрын
የት ነሽ ወይም የት ነክ ?
@habeshafun7124
@habeshafun7124 6 сағат бұрын
እኔ 29 ነኝ የማዘር እኩያ ማለት ነው 33
@EyuilZemene-d9e
@EyuilZemene-d9e 7 сағат бұрын
Bayshe kebde batam naw yemwdsh
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 сағат бұрын
ደምሪኝ
@BabalbabalSamra
@BabalbabalSamra 5 сағат бұрын
ሰይፈሻ ስማኝማ እናቴ እዳለችክ ሲነሱ ኣላየውም እያለችክ ነው እነሀብትሽን ነው እሺ እባክህ
@seneaddis4150
@seneaddis4150 2 сағат бұрын
Betam yemgerimgn nger gen sewe Hulu comment yemeyadergw sele edemewa becha nw eski esun lesua tewelat 🤔 kemetaweraw nger kumnger yemnwesedw nger kale esun enwesed bka endaaa
@Ethio_267
@Ethio_267 3 сағат бұрын
ከ 33 ደቂቃ ጀምሩ አሪፋ ነው 😂
@mikiyfox8873
@mikiyfox8873 2 сағат бұрын
no 33 i know her she is 39
@Degie-t8l
@Degie-t8l 5 сағат бұрын
ዜብራ እየመሠለችኝ ደንግጨ ሞትኩ
@felegnegash4633
@felegnegash4633 2 сағат бұрын
Its fake 😁she is nervous
@almazngatu9984
@almazngatu9984 5 сағат бұрын
ፊልም ከጀመርሽ ነው 33 ማለት?
@Wantiya12
@Wantiya12 45 минут бұрын
ባሏን ፈታ ፈነዳች
@ABCDEFGHIJKLNP
@ABCDEFGHIJKLNP 5 сағат бұрын
You are 38 don't be lay
@addisTesfaye-k6d
@addisTesfaye-k6d 4 сағат бұрын
33?አላልሽም
@Xxxlll-m3e
@Xxxlll-m3e 57 минут бұрын
Ena sent nat
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 7 сағат бұрын
ያለ ባት እና ያለ ታክስ ነው 33 አመት የሆነሽ ፊልም መስራት ከጀመር ነው 33 አመት የሆነሽ ምነው እንደዚህ መበጥረቅ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 сағат бұрын
Arogit comments
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading 8 сағат бұрын
seifu family ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ❤
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 сағат бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@Badema1991
@Badema1991 7 сағат бұрын
አለቃሽ አብይ አሕመድም ከስድስት አመት በፊት እንደዚሁ እንደመር ,ደምሩኝ , ተደመሩ ይል ነበር አሁን ደግሞ በየዮቲዮቡ ደምሩን የምትሉ ሰዎች በዝታችኋል😮
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН