በዋዜማው ከእናቴ ጋር ተጣላን ከቤት ወጣው 💔

  Рет қаралды 75,361

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 926
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 6 ай бұрын
አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች
@ElsaGirma-ko8mi
@ElsaGirma-ko8mi 6 ай бұрын
Thanks
@ሜሪፍታዊትኣዳኣ
@ሜሪፍታዊትኣዳኣ 6 ай бұрын
የኔ የዋህ አንመሰግናለን😘
@MoonaMoona-qo7ci
@MoonaMoona-qo7ci 6 ай бұрын
የኔ ልኡልቴኪው❤❤❤❤❤
@BiZi-l5f
@BiZi-l5f 6 ай бұрын
እናመሰግናል ❤❤❤❤
@YeshiIrko
@YeshiIrko 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mubetube2
@mubetube2 6 ай бұрын
ሄሉየ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ😂ኧረ ተዉ ማዘርን በሆነ ባልሆነዉ አታገላቷት እድሜና ጤና ለናቶች❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 6 ай бұрын
በጣም
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 6 ай бұрын
💚💛❤🤝
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 6 ай бұрын
ሞቤ አደናቄህ ነኝ የመዳም ቅምም ነኝ ደክሞኛል እሰቴ ደምረኝ ለእኛም ወንድም ሁን❤
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 5 ай бұрын
እውነትነው
@Hhdhd-tn9cb
@Hhdhd-tn9cb 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 ай бұрын
አባትዬው😢😢😢😢😢😢ሂሉ ማዘረሽኮ ምረጥ እናት ነች ደግሞ ቸረ፣እና ጠንካራ እናቶች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 ай бұрын
እናታችሁን ተው አታሰቃዩ በፕራንክ ሲደጋገም ጥሩ አይደለም ለአእምሯቸው እኒህ እናት ደም የዚህ ሰው አይደለም ደስ ሲሉ እናት ብሎ ዝም ነው❤❤❤
@DghjFhjj-c1b
@DghjFhjj-c1b 6 ай бұрын
የናታችንን ትግስት❤ ሳላደንቅ አላልፍም ሔሉግን እናታችንን አታበሳጭብን😢 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ አንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው በሳላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 6 ай бұрын
በጣም ነው ያዘኩብሽ እናት በአወዳመት ሰጦታ ገዘተሽ እናትሽን ማሰደሰት እጂ ከልክ በላይ ቤተሰብን ባወዳመት ማሰጨነቅ ተገቢ አደለም እናት እናት ክብር ናት እጂ ያቺ መጫወቻ አደለችም ወይም ገና ለገና የኢቱብ ላይክ አገኛለው በለሽ ከሆነ በጣም ተሳሰተሻል እኔ በጣም በጣም ነው ያዘኩብሽ እናት ክብር ናት ደሞ ፈታ እዳላቹ ተያለሽ አታፈርም እናትሽ እግራሰር ወድቀሽ ይቀርታ ጠይቃት እሽ ማሚዬ ሺአመት ኑሪልኝ አባባዬ እግዚአብሔር የማርክ መልካም አወዳመት ❤
@zed1964
@zed1964 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr 6 ай бұрын
በጣም ባላጌ ነሺ ሁሌም የእናት ገበና ውጭ ታዎጭይለሽ
@ወይኒ-ቘ6ተ
@ወይኒ-ቘ6ተ 6 ай бұрын
ትክክል😢❤
@Fafi51296
@Fafi51296 6 ай бұрын
በጣም አበዛቺው
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 6 ай бұрын
Batem setasxal
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 6 ай бұрын
እናት ልጅ ይተዋወቃሉ ማሚ ፕራክ መሆኑይገባታል ይግባሉ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 6 ай бұрын
ይከ፡ብልግና፡አደለም
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 6 ай бұрын
ሄሉዬ የእውነት በጣም ነው የከፍኝ ማዘርን በዚህ ልክ ስትናደድ ደግሞ እኮ እናት ነው ምትመስለኝ የኔ ውድ እናት ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 6 ай бұрын
የኔ እናት ሄሉ ታድለሽ ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@Rozy908
@Rozy908 6 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ቁምለቁም እናትሽን አግዣቸው❤😂የኔ እናት ብትሆን እግሬን ሰብራ ነበር ምታስቀምጠኝ😅😅
@Mስደተኛዋ
@Mስደተኛዋ 6 ай бұрын
የንየስ ብትል 🤣🤣
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 6 ай бұрын
😂😂
@AmmaBeith
@AmmaBeith 6 ай бұрын
ያየህ ልጅ ነሽ ማሪያምን
@AmmaBeith
@AmmaBeith 6 ай бұрын
ጥሩ ሰው እንደሆነች ሁሉም እናውቃለን እናብሽ ምነው
@AmmaBeith
@AmmaBeith 6 ай бұрын
እናትሽ እንዴት አባት እንዳዛዘነች አንቺ እና ቆንጅት
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 6 ай бұрын
ሄሉ በጣም አናደድሺኚ. ወላሂ ተይግን ማዘርን በዚልክ አታስክፊያቸው ጥሩአይደለም እባክሺ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 6 ай бұрын
በጣም ባለጌ ነሽ ምን ትመስላለች አሞኛል እያለቻት ታናድዳታለች እናትሽን ከማበሳጨት ውጭ ሌላ ስራ የለሽም ክብረ ቢስ ለእናትሽ ክብር የሌለ ባለጌ
@fjdh7503
@fjdh7503 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ ስታስጠላ
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r 6 ай бұрын
ሂሉ ግን አበዛሺው በድካማቸው ላይ ሆነው ቢወድቁስ ካንቺ ሲሮጡ ጥሩ አይደለም ፈታ ነበር ማድረግ ነበርብሽ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 6 ай бұрын
እናትሽን በቀልድል ቢሆን አታናጃቸው ሁሌ እዳናድድሻቸው ነው እናትሽ ከላይ ባይከፋቸው ውስጣቸው ያዝኑብሻል
@muredaworku3497
@muredaworku3497 6 ай бұрын
​@@EdenAbebe1969😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮😊ኺላፎችን 😮😮😮😮😊😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😊😊😊😊😢😊😊😊😢😊😊😊😊😊😢😊😢😊😊😊😊😊😢😊😊😢😊😊😢😢😊😢😢😊😢😢😊😢😊😊😢😊😢😢😢😢😊😢😢😢🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮
@yodittesfaye1684
@yodittesfaye1684 6 ай бұрын
ሄሉ እንደዚህ ስትሆኚ ደስ ይላል ማሚ ደሞ ስወዳቸው እኔም መምህርት ነኝ በርቱ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 6 ай бұрын
በናትሽ ተያቸው በአል ቀጣም ያደክማል እኳን ነገር ጨምረሽ ግዜ ምረጪ ትግስታቸው ግን ይገርማል አባባንም አታስጨንቂ😊 እኔ ብሆን ስንት ጠባሳ ይኖርብኝ ከመመታቴ የተነሳ ክክክክክ
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
የሄሉ ፖራክ እኮ ይለያል😂😂😂😂😂
@osratgold7930
@osratgold7930 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹😭😭
@Tgi9479
@Tgi9479 6 ай бұрын
ማዘር የኔ እናት ስታሳዝን ማርያምን 😢😢😢
@YffFggg-c8o
@YffFggg-c8o 6 ай бұрын
የኔ እናት ብትሆን ራሴን እስኪ ዞረን በጥፊ ታቃጥለኛለች😂😂😂
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ 6 ай бұрын
የኔም እናት አባት ባጠቃላይ ቤተሰቡ ደብድበውኝ አሁን ሀኪም ቤት ነበርኩ ጉድ እኮነው😂😂
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 6 ай бұрын
Inatee
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 6 ай бұрын
Helu gin teyi inatishle at qalij
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 6 ай бұрын
Inen inate
@madina3828
@madina3828 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@barkotbarni2445
@barkotbarni2445 6 ай бұрын
ዉይ ምስኪን ማም!!!❤❤❤ ሄሉ ቀኒሽ እናትሽን አትፈትኚያት ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣት!!!🙏 Stay Blessed beloved MOM!!!♥♥🥰
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 6 ай бұрын
ውፍፍፍ ፈለ እኮ ከልብ እናት ናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልሽ
@HawaSIED
@HawaSIED 6 ай бұрын
ወልዶ መቃጠል ይሉሀል ይሔነው ልጅቱ እደመኳ አሥቀያሚ ባለጌናት የናቷ ገዳይ አየ እናት አደዜ በጥፊ ታቀልጫታለሽ ብየ ትጠብቅ. ንደትሽን ወደውሥጥ ጠጣሽው
@roudha440
@roudha440 6 ай бұрын
የኔ እናት ትግስተኛነሽ ሁልግዜ በፕራንክ ልቧን አትስበሩት አኩቻእና ሄለን እረፉ ያስጠላል ይደብራል የምር
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 6 ай бұрын
❤❤❤😂😂 አረ ሄሉ በበዓሉ ምድር ቤቱን በዶልታስቀሪ ነው😂😂 እንኳን አደረሰቹሁ መልካም በአሊ🙏🙏
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HuggTh
@HuggTh 6 ай бұрын
ሄለን አትጨማለቂ እግዚአብሔርን አበዛሽው ምነው እናትሽ እንደዚህ ስትሆን አታሳዝንሽም ማርያምን ልቦናይስጥሽ እንደዚህ እየደከመች ውይይይ ቆይ እንዴት እናት በዚህ ልክ ፕራንክ ትደረጋለች እፍ አናደድሽኝ ከንቱ😢😢😢
@ZeynebEbrahim-j2t
@ZeynebEbrahim-j2t 6 ай бұрын
ይቅረታና ይህ ዘና አሰድረግም ድት ዳናድድሸኛ ለራሶ ሰራ የተጣድፈች አንች ትረብሻለሸ ጡሩ አይድለም በጣም ምረጥ እናት ነት ሚሰኪንዋ አብረን ያለውን ንበላለን አለች የኔ እናት አላህ ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 ай бұрын
የኔ የዋህ የኔ ውድ እናት ሽ አመት ኑሪልን አየ ሄሉ
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 6 ай бұрын
ወላሂ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ ሄሎ ያመሻል እንዴ እኔ እያመመኝ ነው እያለች እናትሽ አንቺ ቃጠሎ አቃጠልሻቸው በባአል እናት ክብር አላት ክብር የለሽም ለብር ብለሽ እናትሽን አቃጥለሽ ልደፊያቸው ነው ጨምላቃ
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r 6 ай бұрын
እንካን አብሮ አደርሰን ሄሉ እኮ የተመታሽ ነሽ ቅመሞቼ እንካን አደረሳቹው
@genettecere8937
@genettecere8937 6 ай бұрын
ሄሉ አያልቅብሽ ስትስቂ ነው ደስ የሚለኝ በርች እህት
@SidaSida22
@SidaSida22 6 ай бұрын
ሄሉየ በናትሽ እናት ማለት ብዙዋጋ ከፍላለች እናትሽን ብራንክ እኛልሽ አታበሳጭ 😂😂😂እኔፆፌልሽ አላቅም ግን እናትሽን ፖራንክ😂😂 ስታዴርጊ እንዴት እንዴምታናጂኝ 😢😢እናት አይገባትም 😂😂😂
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 6 ай бұрын
እናትሽ ትግስቷ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሄሉ ግን ፕራክሽ ድርቅ ያለ ሆ አናደድሻት እኮ እማን😂❤
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 6 ай бұрын
ማህተብእስሪ በተረፈ ማዘርን አታናጃቸውእንኳንአብሮ አደረሠን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 6 ай бұрын
ማህተብ አስራለች እረዥም ስለሆነ ነው ።
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 6 ай бұрын
ውይ ሄሉ እችን ሴትዮ በደም ግፊት እና በስኮር ልትደፊያቸው ነው ተይ ሄሉ😂 ፈለየ እንኳን አደረሰሽ በማማሰያው አንዴ ብትጀልጫት ልክ ትገባ ነበር😁
@tsehaytube
@tsehaytube 6 ай бұрын
ማዘርዬ ትግስታቸው ሄሉ ግን በዋዜማው ማዘርን አታበሳጭ🧐😏
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አሁን ሄሉ ሞያ እንደሌለሽ ከፀጉርሽ ያስታውቃል
@AnisaAl-n2d
@AnisaAl-n2d 6 ай бұрын
ወይይይይ አንቺ ላደርግሽው እኔ ውስጤን ሰለጠጠኝ
@semirahssen
@semirahssen 6 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ ብልት መብላት አለባቸው አለችይ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ግን በቀልድም ቢሆን እናትሽን አታናጃቸው የኔ መልካም ማዘርዋ❤❤❤❤
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
ዬሂሉ እናት ግን መልካም ሰው ናቸው ወላሂ ሌሉ ግን በፆም አንጀታቸው ባታናዳጃቸው ጥሩ ነው 😘🙏‼️👈
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 6 ай бұрын
ቁርስ አርፍዶ መብላት ፆም ነዉደ ሲቀጥል ወቅቱ መሽቷል ምን ማለትሽነዉ ቆንጅት በፆምአጀታቸዉ😂😂😂
@HerutHerut-f6p
@HerutHerut-f6p 6 ай бұрын
​@@tube-zq8otkalawoksh,zem,ateyem,akflot,nw,9seat,lelet,nw,yemebelaw
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 6 ай бұрын
​@@tube-zq8otእንዳች አይነት ዝቦች ናቸው በማያውቁት ጥልቅ እያሉ ያስቸገሩት
@ዮወርድ
@ዮወርድ 6 ай бұрын
​@@tube-zq8otማታቂዉን አትቀባጥሪ እዳ ካልሽማ ጠዋት ተበልቶስ መዋዋል ምኑነዉ ፆም ሚስብል ነገረኛ አታናግሪኝ
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 6 ай бұрын
@@HerutHerut-f6p ኧረ ባክሽ እ ከጅምአ ጀምራ 3 ቀንፁማነዉ እምነታችሁንማ ምናልባች ከናንተ በላይ አቀዋለሁ ቆንጅት ሲጀመር ብታቁት ካፊር አትሆኑምነበረ
@DiboraFiran
@DiboraFiran Ай бұрын
ደግነታቸው ነገመተው ይቃመሱ አለሉም ፍቅር እናት❤❤❤
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 6 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች እንኩዋን አደርሳቹ ሔሉ ግን 😂😂😂😂ይመችሽ
@Jemila-xm5tz
@Jemila-xm5tz 6 ай бұрын
ሁለየ እያስደነገጥሻቸው ነው😂😂😂😂 አሁን ደሞ የፍቅር ስሪላቸው ❤❤❤❤❤ሚስኪን አቃጠልሻቸውኮ😢😊
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 6 ай бұрын
አረ ተይ አታናጂያት 😢 እኔስ በቀልድም ልከራከራት አልፈልግም እናቴን ምክኒያቱም ደም ጊፊት አለባት አሁን በስደት ሆኜ ንፍቅ ብለኛለች መች እስከማያት ጨንቆኛል
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 6 ай бұрын
ሄሉ ይመችሽ እናትሽማ ደስ ትላልች 💘💘 ዋዉዋዉ ሞያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 6 ай бұрын
Parnk Noo good zaree Helu Sorry mother ❤❤❤❤😢
@hdjid988
@hdjid988 6 ай бұрын
ሄሉ ግን ነፍስሽ አይማርም የማዘር ትግስት ❤❤❤
@Mahi1630
@Mahi1630 6 ай бұрын
በእጂ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል አሉ እኔ በሰው ሀገር ሁኔ እኔቴ እንደምናፍቀኝ ባየሺ እንኳን ላናዳት እናትሺን አታናጂ
@Hawa-fb7ww
@Hawa-fb7ww 6 ай бұрын
ሄሉ ግን ለእናትሺ ክብር ይኑርሺ ለቀልድም ቢሆን አታናጃቸው እናቶች ሲናደዱ ወላሂ አልወድም ሄሉ በዚኽው ይብቃሺ 😢😢😢😢😢😢😢ለቀልድም ቢሆን እናቶችን ማናደድጥሩአይደለም
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 6 ай бұрын
እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ
@AmarichYilma-ve5hm
@AmarichYilma-ve5hm 6 ай бұрын
ሄሉ በጣም ነው ደስ የምትይኝ አድናቂሽም ነኝ ግን በአሁኑ የናትሽ መበሳጨት እኔንም አበሳጭቶኛል ጥሩ አላደረግሽም ማዘር በጣም ትግስተኛ ኖት ዋዉ ብያለሁ እንኳን አደረሳችሁ በነገራችን ብርዙ አጓግቶኛል😅
@maroamaroa8963
@maroamaroa8963 6 ай бұрын
Helu lenatishi kibir yinurishi egna besidet ye betasebi nafiqoti yaseqayenali ayi😭
@stenabereket5563
@stenabereket5563 6 ай бұрын
የኔ እናት😂😂😂😂 😂❤❤❤ ሄሉ ማዘርን እንዲህ አታድርጊ ታዘዢ 😅😅😅 ማዙካ ነጌኑ ነጌኑ አላሉም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 6 ай бұрын
የኔ እናት ❤😂 እረ ሂሉ ተይ😂😂😂
@sebrinatube
@sebrinatube 6 ай бұрын
አረ እናታችን እይው እዛ ባለው መጥረጊያ ወገቧን በሏት
@UmuYusuf-x6l
@UmuYusuf-x6l 6 ай бұрын
Helu lemother nege setota sechatat❤❤🎉
@ኢክራምጅላሉአብዶ
@ኢክራምጅላሉአብዶ 6 ай бұрын
ሄሎይ በጣምንው እምውድሽ የኔ ማር ማዘርን ጠቢቂአችው
@HayetAli-og9qh
@HayetAli-og9qh 6 ай бұрын
አሳዘኑኝ ማዘረ ትግስታቸው
@Fafi26
@Fafi26 6 ай бұрын
ሄሉዬ ማዝር እኳን ደህና መጣቹሁ😊❤ እኳን አደረሳቹሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዎች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yasminoumer
@Yasminoumer 6 ай бұрын
እናንተ ልጆች እናታችሁን አታሳቃያት ጥሩ አይደለም
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 6 ай бұрын
ዶላር እኮነዉ
@MymasMymas
@MymasMymas 6 ай бұрын
አቺ ሔሉ እረፊ አታናጃት ዋ እኛ በስደት ሑነን እየናፈቅን አቺ ታበሳጫለሽ እኔ አብሬያት ባከበርኩኝ አላናድዳትም ነበር መልካም በአል ቤተሠብ እግዚአብሔር አምላክ ለዛሬ አመት እድሕእዳማረባቹሕ ያድርሳቹሕ አባታችን ተቀሳቅሰው እደሠው ሑነውየምናያቸው ይሑኑልን ❤️❤️❤️❤️ማዝየ እንዎድሻለን ቆጥጫት ሔሉን አይ ሔሉየ ቅንእኮነሽ እደዎድምሽ የኔማር የሣቄምጭ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Reozyait
@Reozyait 6 ай бұрын
ደረቅ ምንምእኮ አትስቅም እኳ😂😂😂
@themehadehe8970
@themehadehe8970 5 ай бұрын
የኔ እናት ሄሉ ባገኝሽ ለመታሽ ነበር ተይ እማማ ኣታሽጨንቂ 😂😂😂😂
@honeybaby9337
@honeybaby9337 6 ай бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤አታበሳጫት❤❤❤
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 5 ай бұрын
አች ጭራ የሆሽ ልጂ ውይይይይይይይ ለጤናቸው እሰቢ ምርጥ እናት ናቸው ይመቼችሁ
@AlainAll-de1yf
@AlainAll-de1yf 6 ай бұрын
ወየዉ የኔ እናት ብትሆን አራሩጣም አትለቀኝ😂😂😂
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
😂
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 6 ай бұрын
መልካም ፋሲካ በዓል ይሁን ላችው በእዚህ ሥራ ታደክሚችዋለሽ እረጅ እድሜው ከጤና ይስልሽ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 6 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ዶሮ መስራት እማይችል እስኪ😂😂😂
@Ema244ufk
@Ema244ufk 6 ай бұрын
እኔ ምንም ሞክሪ አልውቅም ግን ትዳር ያዤ እንዴት ሊኖር ባልዬ ምን ይባላል ዓምት በአል ላይ እሱ እናቱ ቤት እኔም እናቴ ቤት 😂😂😂😂ሞትኩኝ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 6 ай бұрын
ምን 😂😂😂
@samrilove1772
@samrilove1772 6 ай бұрын
Ke andi 3 4 gize mazer asyitagnalechi gin wef yelm moya😂ayi didibinaye
@fahedali632
@fahedali632 6 ай бұрын
ዶሮው ይገኝእንጂ እድሜ ለዮቲብ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 ай бұрын
ዮቲብ አለልሸ
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 6 ай бұрын
ማርያምን ሂሉ በጣም ዘና ነው የምታደርጊኝ ትችያለሽ እኔም እናቴጋ ብአልን የማከብርበት ቀን ናፈቀኝ😊
@AsuLovedmiringPegasus-lp4jt
@AsuLovedmiringPegasus-lp4jt 6 ай бұрын
ስጦታ የሰጣት ለእናቴ ሸ❤❤😂
@ኢነሏሃማአሶቢሪን
@ኢነሏሃማአሶቢሪን 6 ай бұрын
ሰለማትመታት ነው መሰለኝ እደዚህ የማርጠችው ሀቂቃ እናቲቶ በጣም ታሳዝናለች ከሰራዋ ላይ አቃጠለቻት 😢
@wel309b4
@wel309b4 6 ай бұрын
Rifesii kee waxxii keessaa senna iraa siqii😂😂😂
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 6 ай бұрын
ፈትለ ❤❤ ደስስ ስትል እኳን አብሮ አደረሰን ኡሉ የቁም ልቅ❤❤❤😂😂😂😂
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 6 ай бұрын
Eteye fetlework the best mother i swear ezgiyaber rejem edemena tena yistote enquan aderesot yene enat❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 ай бұрын
እረ ሂሉ እታናጃቸው ማዘርን እድሜጤና ለናቶቻችን ይስጥልን ያረብ❤❤❤❤
@yashidata7934
@yashidata7934 6 ай бұрын
አንድ ቀን ቢያቀምሷት ምዠልግ ቢያደረጓት ሁለተኛ ፕራክ አተሰራም የምተሰማሞ ላይክ አደረጉ
@تبوبتبؤتتبتر
@تبوبتبؤتتبتر 6 ай бұрын
ክክክክክክክክ ያሳቀኝ ኮመት
@sebrinatube
@sebrinatube 6 ай бұрын
በመጥረጊያ ወገቧን ቢቀነጥሷን ልክ ትገባ ነበር
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 6 ай бұрын
እናቴ በኩርኩም በያቸው እረ ተይ ሄሉ😂😂ስታምሩ በርቱ ውበት የእናት ቁጣ❤❤
@SaneyitTube
@SaneyitTube 6 ай бұрын
በለገ ደረቁ😡😡ለአናት ክብረ ይንረሸ😢😢
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 ай бұрын
የኔ እናት ሲለማመጧት እንዳይከፋት አረ ኤሉ ተይ ማማን አታወዛግባት አመትባልን ሰላም ትዋልበት!❤🙏
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 6 ай бұрын
አረውይይይይይ!በዓመት በዓል ምድር እናቷን ልታሳብዳት ነው ሄሉ እረፊ ውይ!እኔ ራሴ ተቃጠልኩ😂😂😂😂😂😂
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ፈኒ እንካን አደረሳችው ፈትለዬ እረጁም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤
@sadafenta4916
@sadafenta4916 6 ай бұрын
ጨምላቃ የሆንሽ ልጅ 😮😮😮😮😮አናደድሻት እኮ የኔ እናት😢❤❤❤
@selamgobena3932
@selamgobena3932 6 ай бұрын
HALU beam prankochesh des yelu neber,please ENATESHEN teyat benedat bezu besheta ale EREFI ❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 6 ай бұрын
ሄሉ ግን በሰው ህይወት አትግብ ይቅርታ ጠይቅያት ውብዬን 😢😢😢የራስሽን ህይወት ምሪ እግዚአብሔር ያጣመረው ሰው አይለየውም😢የምር ለፍቶኛል ውብዬ ስታለቅስ😢😢😢
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 6 ай бұрын
ግን ትክክል አይደለሽም በጾም አፋቸው ይህን ፕርክ ማለት ለእኔ ስህተት ነው እናትሽ በጣም ነው የምወዳቸው ትግእስታችው ለሃይማኖታቻው ያላችው ስርአት❤❤❤
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 6 ай бұрын
በእውነት አሳዘኑኝ ማዘር አር ተይ ሄሉ አታበሳጫቸው 🤔😅
@zedo313
@zedo313 5 ай бұрын
ኧረ በማርያም እደዚህ አታናጃቸው ቶሎ ያረጃሉ ጨጓራም ይታመማሉ እንደት እንዳሳዘኑኝ እኔ ችክ የሚል ሰው አልወድም እናደዳለሁ እሳቸውም በጣም ተናደዋል እባክሽ ሄሉ አታበሳጫቸው እወዳቸዋለሁ❤❤❤❤
@AlganeshSeostao-hv3hy
@AlganeshSeostao-hv3hy 6 ай бұрын
ወይይይ የኔ ደርባባ እናት ደግነቷ የለለነው ይምጢና እንካፈል አለች 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
ፈሌ የእኔ ውድ በቃ ፕራንክ እያሉ ያስችግሩሻል አይደል ❤ ሄሉ አንች እካ ድንቅ ልጅ ነሺ ፕራንክ አያልቅብሺም ❤
@AdessAdess-c7d
@AdessAdess-c7d 6 ай бұрын
ኸረ አበዛሸው አሁንሰ አቃጥለሸ ልትገያቸው ነው እንደ ከልብ ነው የተናደዱት የሌ እናት በዛለይ ፆም ላይ ናቸው 🥰🥰🥰🥰
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 5 ай бұрын
እደት ነው እናትሺን የምትደፍሪያት ሄሉ እኔ በጣም እፈራታለሁ ብረጋት እደዚህ ታየኚ ምን እደምሆን በለበቅ ሆ
@FisonEden
@FisonEden 6 ай бұрын
ሄሉ እኔም እናቴን እዲ ነበር አዛ የማደርጋት የነበረው ❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 6 ай бұрын
አንች ተመታሺ😂😂ደግሞ እኮ ፈገግ እንካን አትልም😂😂እንካን አደራሳችሁ ሙሉ ቤተሰቦች❤🙏
@netsanetabera1936
@netsanetabera1936 5 ай бұрын
ሄሉ እባክሽን ሁሌ ፕራንክ አታድርጊያት በሁዋላ ይቆጭሻል ፕራንክ እያልሽ ይቺን ምስኪን እናት ደም ግፊት እንዳታሲዣት እባክሽን ተያት 😢
@mpdhhd5459
@mpdhhd5459 6 ай бұрын
የኔ እናት አታናዷት ከተቻላቹህ አስደስቷት እረ ባአላህ
@zhraaas8742
@zhraaas8742 6 ай бұрын
አቤት ማዘር ትግስታችዉ የኔ እናት ብትሆ ዘልዝላ ቋንተ አርጋ ነዉ እሰቅለኝ እረ ሄሉ አታናጃችዉ ግፊት እዳይዛችዉ
@zed1964
@zed1964 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ሄሉ አበዛሽዉ ጨምላቃ ኤጭ
@RahwaBrhanu
@RahwaBrhanu 5 ай бұрын
እረ ሂሉ ማሚን ኣታናጃቸዉ ከምር ደስስስስስ እሚሉ እናት ናቸዉ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 6 ай бұрын
ሰላም ሄሉዬ እንኳን ያደረሳችሁ እንኳን ያደረሳችሁ ❤🎉❤🎉❤❤
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 6 ай бұрын
ታድላ እኔም እናቴጋ እንዴዝህ መሳፈጥ አማረኝ💕😍😍🥰😢😢 እምታሰቂ ልጂ!😂😂👌
@ZebibaZebiba-o6k
@ZebibaZebiba-o6k 6 ай бұрын
አረ ስርአት የሚባል ነገር የለም አባትሽን አስጨነቅሽው ቱቱቱቱ ለቤተሰብ ያለሽን ክብር አየንልሽ በአጭሩ ስድ ብዬሻለ
ጥሎኝ ሄደ ሁሉም ነገር አበቃ😭
21:26
Helu Tube
Рет қаралды 49 М.
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 1,6 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 19 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 18 МЛН
አዲስ ጎደኛዉን ከቤት አስወጣት አምርረዉ ተጣሉ
17:58
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 158 М.
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 542 М.
እሱ ኮ ነው ድምቀቴ ፡ አሁን ግን ከጎኔ የለም 🥹
19:55
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 39 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 13 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 13
26:44
EBC Entertainment
Рет қаралды 114 М.
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 105 М.
እናቴን ቂጥ የለኝም  አልክዋት😭
16:19
Helu Tube
Рет қаралды 120 М.
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 1,6 МЛН