🔴😱

  Рет қаралды 5,755

Meymuna Tube መይሙና

Meymuna Tube መይሙና

Күн бұрын

#በየ#ቤቱ ያለ ጉድ ለካ እንዲህም ይኖራል#ቢቀርስ##ሁላችሁም ሰምታችሁ ፍረዱ#ስደት #አረብሀገር #ዱባይ #ሳውዲ #yetbitubeየተንቢ #abtube7318

Пікірлер: 100
@hayatseid1992
@hayatseid1992 2 күн бұрын
ኖርማነው ድብን አርጌ እሰራለሁ የመጣችበት አላማ አላህ ለዛም ችላ እየሰራች ነውጎበዝ ናት እኔም ብሆን እደሷ ነበር የማደርገው ደግሞም እየደረሰብንም ነው
@nesihasirmolo-e2s
@nesihasirmolo-e2s 6 сағат бұрын
nic🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@صوفياحسين
@صوفياحسين Күн бұрын
አልሀምዱሊላ ሴትየየ ማሪኝ አብሬነዉ ወላሂ የማጥበዉ የነሱጋ ባዲ ዱየ ወላሂ አልሀምዱሊላ
@FhfJcjg
@FhfJcjg Күн бұрын
ሰላም እዴት ነሽ እህት ውይይይ እግዚአብሔር ሆይ ስደት ይብቃ ሀገራችንን ሰላም አርግልን የኔ መዳም ሲጀመር የሀበሻ ምግብ ሲሪ እንብላ ነው እምትለኝ እኮን እቃ መለየት እኳን ቀሳላ መለየት እረምንጉድ ነው
@konjonesh
@konjonesh 2 күн бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ከባድ ነው በየቤቱ ፈጣሪ ስደት በቃችሁ ይበለን 😢😢
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v Күн бұрын
እኔስ እንኳን ልብሴን ምግብም ረጅም ❤❤❤አመት አብረነው የምንመገበው አልሃምድሊላህ
@QQedfgb
@QQedfgb 2 күн бұрын
አይዞአችሁ የበታችነት ስሜት እዳይሰማችሁ ይሄ ቀላል ነዉ የመጨርሻ ከባዱ ደመወዝ አለመስጠት መማታት ማመናጨቅ የምግብችግር ይሄ ነዉ እጅ ሌላዉ ቀላል ነዉ
@SnapCheet-nu5si
@SnapCheet-nu5si 11 сағат бұрын
ለኛም በሀገራችን ያሣልፍልን ዱአ እናድርግ
@دانياديانز
@دانياديانز 2 күн бұрын
ኧረ እኔስ አብረን ነው የምንበላው እኳን ልብሴን
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied Күн бұрын
እኔበማሽነው እማጥበው እማሠጣው እነሡጋርነው። አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
@SilsKar
@SilsKar Күн бұрын
እኔም ከነሡጋነው አልሀምዱሊላህ
@semaryatesfaySemarya
@semaryatesfaySemarya 2 күн бұрын
ልክ እንደኔ የኔም እንደዛ ናት የሄ ምንም ጥያቄ የለም ስለሚንቁን ነዉ ሳዉዲዎች በጣም መጥፎዎች ናቸዉ ዉይ
@Aisha-h7p9e
@Aisha-h7p9e 5 сағат бұрын
ሁሉንም አይተሻል
@semaryatesfaySemarya
@semaryatesfaySemarya 3 сағат бұрын
@Aisha-h7p9e የዱባይ ማዳሞች እናት ናቸዉ የነዚህ ጭካኔ የተለየ ነዉ ክፉዎች ናቸዉ ሰራተኛን እንደሰዉ አይቆጥሩም የዘር ግንድ ያለን ሁሉ አይመስላቸዉም
@Saadh-v5q
@Saadh-v5q 2 күн бұрын
እህቴኮሜትለመፅፍ ስለማይመችኝምናነውአይዞሺ በርችልን ብዙነምህርትተምረናል
@SemiraShega
@SemiraShega 15 сағат бұрын
ልክ እንደኛ ቤት ሙሉ በሙሉ እቀችንን ምነጥበበት እስቦንጅ ይለየል😢😢😢
@Emebet-o4i
@Emebet-o4i 8 сағат бұрын
Yigermal awo sew yaregacheaw shito new enga etiyopiyanoch ekoo wow unet ekuraleawww❤❤❤
@wasmiWasmi2024
@wasmiWasmi2024 2 күн бұрын
ንግግርሽ አሳቀኝ ልጂቱ ጎበዝ ነች ትግስተኞ ነች ይህንን ያህል አመት መቀመጦ አድቀንም አላድር
@Zahara-lv3zv
@Zahara-lv3zv 2 күн бұрын
የገረማነ
@foziya0531
@foziya0531 2 күн бұрын
አኡዙ አልሃምዱሊላህ እኔስ3ነዉያለዉ 😮 እምዋ እንደባለሀብት ቃጣሪየለም😢😢
@መሬምሰይድ-ደ5ተ
@መሬምሰይድ-ደ5ተ 11 сағат бұрын
እየኖር ነዉ ምን ማድርግ እችላለን ሁሉንም ለይተዉ አፋቸዉ ባረፈ አሁን ሰአት በጣም ታመዋል አረቦች አላህ ይርዳን
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 2 күн бұрын
ሳላም መይሙና😊 አዳድ አረቦች መርዞች ናቸው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት
@ZenashAsrate
@ZenashAsrate 3 сағат бұрын
አይ እህቴ በየቤቱ ብዙ ነገር አለ የሷ እንዲያውም አሪፍ ነው መዘፍዘፊያ አለ እኔ ቤሩት እየሰራሁ ሰውየየ ቤተሰቦች ጋር ስሄድ እጅ መታጠቢያ ላይ ነበር እማጥበው እና በክረምት እዛነው እምንሆነው ክረምቱ ሲልቅ ነው ወደ መዳሜ እናት እምንሄደው እና በጣም በእጄ ሳጥብ ቅር ይለኝ ነበር እኛ ሀበሾች ከነሱ 10እጅ ንፁህ ነን
@ToybaEbrahim-e5v
@ToybaEbrahim-e5v Күн бұрын
በረችልን ዉዴ ጥሩትምርትነዉ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Күн бұрын
❤❤❤😢😢😢😢አይ ስደት❤❤
@Mona12Alsh
@Mona12Alsh 2 күн бұрын
ሠላም መይሙየ ተመልሰሻንዴ ሳዉዲ በጣም ይገርማን እኔደሞ እዳሸቅይ ነዉ የምባለዉ አሰገባለሁ አሰወጣለሁ እጅ ይሔን አትልም ግን ሳትብሎኝ ከነካሁ አበቃልኝ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢
@meymunatube
@meymunatube 2 күн бұрын
አህለን የኔ ውድ አወ ተመልሻለሁ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እህቴ አላህ ያግዘን ብቻ
@HadeyaHadeya-d8b
@HadeyaHadeya-d8b 2 күн бұрын
መዳሜ እንደፈለኩ ነው.አልሀምዱሊላህ.በጀ አጥቤም አላቅ.
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 2 күн бұрын
አረ እኛጋም ነበረች ስትወጣጠብቀን እናጥብነበር ሲቀጥል ምግብጠልበው በስራትካልሰጡኝ ራሱ አልበላም ለአረቦች በጣም ኢጎ አለብኝ😅
@heydhehe2035
@heydhehe2035 2 күн бұрын
የኔ ውድ አብሽር መገፋት ለበጎነው
@fatmaFatima-pb9eq
@fatmaFatima-pb9eq 16 сағат бұрын
በየቤቱ ያለጉድ አልሀምዱሊላህ😢
@EbrahemSany
@EbrahemSany Күн бұрын
ወላሂ እኔም በቸነው የማጥበው
@JdJg-d6p
@JdJg-d6p 2 күн бұрын
እኔም አድላይነው የማጥበው
@LubabaLubaba-c7n
@LubabaLubaba-c7n 2 күн бұрын
😢😢😢 ወላሂ እኔ ካለሁበትም እደዛው ነው ሁሉም ተለይቶ ነው ያለው እኔ ዱባይ 7 አመት ስሰራ ወላሂ ከልጆቹ ተለይቸ አላቅም ነበር ከዚህ ለብቻችን ሁሉም አለ ስሀኑ ኩቡ ይለይ የቀሳላው ግን ገርሞኛን ፖልፖኒ ነበረች እኔ ስመጣ እና ልብስ እምናጥበው በጃችነ ነው አለች ለምን አልኳት እኔጃ አለች እኔ በቀሳላ ነው እማጥበው ከፈለግሽ ንገሪያት ትናገረኝ ብየ አሁንም በቀሳላ ነው እማጥበው የራሷ ጉዳይ ከነሱማ እኛ አንሻልም አድቀን ሳይታጠቡ ሽቶ ሳይነኩ ቢዉሉ ይጠነባሉ ወላሂ ኤጭ እኔማ እደት እደምጠላቸው አጠይቁኝ
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d Күн бұрын
@@LubabaLubaba-c7n እውነትሽን ከነሱ ወዳ ቆሻሻና ግም የለም ማርያምን ሀበሻ ጠፍ ያልንነን ስንኳትን እየዋልን ሠውነታችን አይሸትም እነሱ ደሞ ጥቦች
@KakidanAweke
@KakidanAweke 2 күн бұрын
እኔም በጀ ነው የማጥብ ያው እኔ ግን አዲስ ነኚ ገና ትንሽ ወር ነው የሰረሁ ከጊዜ በሗላ ሊገዙልኚ ይቺላሉ
@SemiraShega
@SemiraShega 16 сағат бұрын
አረ እኔም አለጥብም ነበር አድስ ቤት ሲገቡ አዲስ ገሰለ ሲገዙ የድሮዉን ሰጡኝ 😢😢😢
@rahma-us6vv
@rahma-us6vv 2 күн бұрын
ስብሀን አላህ😢
@user-rw5md5lw2b
@user-rw5md5lw2b Күн бұрын
እኔ በማሽንነውእ ማጥበው እማሰጣው እነሱጋነው ግን እኔምአደ ቤት አጋጥሞኛል
@batebatebate-z3t
@batebatebate-z3t Күн бұрын
አየ ታይኝማ እኔም እንደሶ ነኝ😭😭😭😭😭😭
@مورشده
@مورشده 2 күн бұрын
አይ ሙናዬ አሳቅሽኚ ይድመቷን ካላሳጠቧት የራሷ ችግር የለውም ከፈረደው😥
@SnapCheet-nu5si
@SnapCheet-nu5si 11 сағат бұрын
የኔም የሤትዮየ እናቷ እንደዚህ ናት
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Күн бұрын
ምን ማለት አይደለም ብዙ ወች እንደዚህ ናቸው ግን ልጅቱ የዋህ ናት ማታ አታጥብም አንዳድ አመዳም አረቦች አሉ ግን ልጅቱ ✅✅✅✅💪💪💪💪💪 ያልፋል ሢፈሯቸው አይወድላቸውም ሖ ይች ዱቄታም
@MaryamNoor-f7n
@MaryamNoor-f7n 4 сағат бұрын
እህትእኔ1አመትሆነኝእደዝነው
@JamelhGsgsgzdbrg
@JamelhGsgsgzdbrg Күн бұрын
እህቴ።እኔም፡እንደሰነኝ።ከመጠው።7ወር።ነው
@SameeraSameera-e9g
@SameeraSameera-e9g 2 күн бұрын
የኔ ውድ እኔ በእጄ ነው የማጥበው ልብሴን ማሽን ከልክላኝ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 2 күн бұрын
በየ ቤቱ ስንትአለ
@QQedfgb
@QQedfgb 2 күн бұрын
ሁላችንምነዉ የሄቀላል ነዉ ማስራብ መማታት ነዉ እጂ ሁላችንምእድህነዉ
@HyattOk
@HyattOk Күн бұрын
እኔም ልብሴን የማጥበው በሳፋ ነው ምን ችግር አለው እደውም የሚጠራው በእጅ ሲታተጠብ ነው ሸቃሊት 😂😂😂😂
@MadinaDina-f5n
@MadinaDina-f5n Күн бұрын
normal new yenatachen bat aydelem yeksetal wanaw selam mehonwa new
@semaryatesfaySemarya
@semaryatesfaySemarya 2 күн бұрын
እረ አለን የኔ ቆንጆ
@MarefaMarefa-kl6fv
@MarefaMarefa-kl6fv 2 күн бұрын
እኔ ልብሴን በእጀነዉ ሁሉነገሬ ለብቻ የተለየ ነዉ 😢😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 күн бұрын
መዳሜ ይቅር በይኝ እኔስ ብርድ ልብሴም ልብሴም የ እነሱ ልብስ በሚታጠብበት ማሽን ነው የማጥበው አምላኬ ክብር ምስጋና ይድርስህ ።
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 күн бұрын
Tadelsh 😢er enama hulunem beja new
@hayat-x7o6i
@hayat-x7o6i 2 күн бұрын
😢😢እኔም እደዛ ነኝ
@RabiaOumer-i7i
@RabiaOumer-i7i 2 күн бұрын
እኔም ገጥሞኛል ይገርምሻልመዘፍዘፊአልሰጥብላኝ የጅመታጠቢያመቅሱለዉላይነበርየማጥበዉ በሁለትወሬ ደመወዜንቀምታ ቢሮመለሰችኝአልሰራምብዬ
@QQedfgb
@QQedfgb 2 күн бұрын
አለን ምንም አይመስለንም አሞልቶ አይሰጥም ይሄአያናድድም
@JdJg-d6p
@JdJg-d6p 2 күн бұрын
እኔግን እዴዝህቢሉ አይገርመኝም እኔየሰራሁትን እየዴረገሙ መጠየፍ😂😂😂
@hayutu
@hayutu 2 күн бұрын
😅😅😅😂😂😂የልቤን የግልፅልኝ ኮሜንት
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 20 сағат бұрын
አይገርሙም 😂😂😂😂
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 Күн бұрын
እናቱ እኔም 4አመት አጥቢያለው
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 2 күн бұрын
አይ ስደት😢😢
@ethiopinatube9357
@ethiopinatube9357 2 күн бұрын
ይቀራታል እንጅ አንድም ቀን አላድር ከሷ ቤት😏
@TigstAyele-k5p
@TigstAyele-k5p 2 күн бұрын
ኧረ የኔዎቹስ ፈጣሪ ይባርካቸው እንኳን ማሽን ሊለዩ ቀርቶ አድ ላይ ነው ማጥበው ምንም አትለኝም እኔ በጠጣሁበት አንስተው ይጠጣሉ ኧረ እዶም እኔ ነኝ ምጠየፋቸው ተመስገን አምላኬ ውይ❤
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d Күн бұрын
አረ በሳቅ ገደልሽኝ እኔ እራሱ ማርያምን ከነሱ ወዳ ብስብስ አለዴእደው ሠራተኛ ባይኖራቸው ሠው ናቸው እነሱ አይኑ ይብረርና ብር ተብየው ነው የሚያሰቃየን
@TigstAyele-k5p
@TigstAyele-k5p Күн бұрын
@BirtukanGetachew-e4d እና እድሜ ለኛ እኔ ስመጣ ሶፋ ባይኖር የከብቶች በረት ነው ሚመስለው እላያቸውን ብቻ አሳምረው እላዩ ኬክ ውስጡ ለቄስ የሚያስብሉት እነሱ ናቸው እነዚ ቆንጆ ነገሮች😏 🤣🤣😏
@እኔምፍኖነኝአማራ
@እኔምፍኖነኝአማራ Күн бұрын
እኔ ያለችኝ ብርድ ልብስ 6 አመትዋ አሁንም አድይስ ናች አጥባታለሁ እለብሳታለሁ ትነሳ አጣጥፌ አስቀምጣታለሁ እራሴ ነኝ የገዛሁት።
@meymunatube
@meymunatube Күн бұрын
የኔ ውድ እህት አይዞሽ ይሄም ያልፋል😓 ግን ለምን ግዙልኝ አትይም
@AbunaBelyna
@AbunaBelyna 2 күн бұрын
ገምቼነበር ልብስእደሰተቦት
@RozaNuradin-t9u
@RozaNuradin-t9u 15 сағат бұрын
Enem kemataw 2wor negn Gena yerasen baije new maxbaw
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 18 сағат бұрын
Were timat yezoshi enji lelijitu Asebeshi Ayedelem bitasibi Tenagerelat neber werenya ahun selawerashi min tefeter
@ዜድወሎየዋ24
@ዜድወሎየዋ24 2 күн бұрын
ወላሂእኔምልክእድዚህነውየማጣበው
@ልዩነሽ-ሠ6በ
@ልዩነሽ-ሠ6በ Күн бұрын
ልብስ እንኳ እኔ በማሽነው የማጥበው ግን ብርድልብስ ስመጣ የተሰጠኝ ነው ከስድስት አመት በፊት እሱውም ከኔ በፊት የነበረችው ሰራተኛ ነው
@ልዩነሽ-ሠ6በ
@ልዩነሽ-ሠ6በ Күн бұрын
እናማ ሁሊችንም ጋር ነው ሰሀን ማንኪያ ሹካ ኩብ እና ከበት ሳይቀር የናተነው ብላ ሰጠችን ግን ሴትዩችን በጣም አታካብድም ሀሹካ ባገኘነው እንጠቀማለን ሰሀን ላ በነሱ ሰሀን እዳጋጣሚ እየበላን በሩቁ ኮቲያቸውን ከሰማን ክሊኒክስ እሸፍነዋለን
@zmq7s
@zmq7s 2 күн бұрын
ምንችግርአለው ብታጥብ የራሷን ብቻከሆነ አንዳዶቹኮ በማሽንአያሳጥቡም አወ እኔስ አልሀምዱሊላህ በማሽንነው እማጥበው ልብሴንም እቃአልተለየብኝ አብረንነው እምንጠቀመው
@Saadh-v5q
@Saadh-v5q 2 күн бұрын
በነፅለፕሊስ እንደትነው የሚደውለው ክቻልሺ ንገሪኝ
@tube1549
@tube1549 2 күн бұрын
ሳውዲ ከሆንሽ 999
@nesihasirmolo-e2s
@nesihasirmolo-e2s 6 сағат бұрын
ቆይ ቆይ መይሙ ስደት ተመለሽ እንዴ
@meymunatube
@meymunatube 6 сағат бұрын
አወ😓
@SirajEth
@SirajEth 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@KadegaKad
@KadegaKad 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@Ruqaya-x8f
@Ruqaya-x8f 2 сағат бұрын
ወላሂ አኔ አምስት ወርሁኖኘ በጀነውእማጥበው 3ማሽን አለ የምጠጣበትም ብርጭቆ የምበላበትም ሰሀን ተለይቶነው ብቻ በጣም ልብይሰብራል እኛ የነሱን ቆሻሻባፀዳን እኛን ዝቅ አርገው ሲያዩን
@SelanchDessie
@SelanchDessie 2 күн бұрын
ኡፍ ምስኪን ስንትክፍ ስው አለ ።በርግጥ አንዳንድ ቤት የሰራተኛ ልብስ በሳፋነው የሚያስጥቡ።እንደዛነው ውዴ። የልጅቱ አቋም እደነኳት ጎበዝ።ሌሎቻችን በትንሽ ችግር መቋቋም ሳንችል የምንጋጨው ይሕን በማዬት ችግሮችን ወደጎን እየተውን ብቻናብቻ ደሞዜን በ30ከእደረ በ1ከዛውጭ አልሰማትም። መይሙና ደንበረኛዬ ደባትና እብናት።
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😊😊😊
@safsisey
@safsisey Күн бұрын
ሁ ሊ ን ቸ ለ ን ነው
@SeniytYirdaw
@SeniytYirdaw Күн бұрын
ምነዉ በጣምአካበደሸዉተራነገርነዉ
@meymunatube
@meymunatube Күн бұрын
ወላሂ ለኔ ተራ ነገር አደለም ለምን ይሄን ያክል ምን ያክል ቢጠየፏት ነው ግን እሷ የሰራችውን ይበላሉ በነሱ ማሽን የሷ ልብስ ቢታጠብ ምን ይሆናሉ ሙሉ ጤነኛ ነች አስመርምረው ነው የተረከቧት
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 20 сағат бұрын
እኔ አለሁ የነሱንም አብዛሀኛዉ ልብስ በሳፋ ነዉ የማጥበዉ😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጤናችንን ለስጠን
@سعادهسعاده-ل8ت
@سعادهسعاده-ل8ت 2 күн бұрын
🎉🎉🎉እዠዉቤትነወይይታለሸወ
@DhgCh-q7i
@DhgCh-q7i 2 күн бұрын
😢😢😭😡😳
@emanwelyewayawmamaraytu5919
@emanwelyewayawmamaraytu5919 2 күн бұрын
የቤትሺ አልበቃሺ ብሎ እሠውቤት ህደሺ ቢዶ ሠራሺ😂😂😂😂
@Yalem-k6l
@Yalem-k6l 2 күн бұрын
ተመቸሽኝ እዴት!ተመቻት ግን ለመቅረፅ ይቅር ና ሀበሻ ለሀበሻ ሲገናኝ እኳን ይገምጣሉ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 2 күн бұрын
አጃኢብ እኔም ሳዉድ እደዚህ ነበር ሁሉም ለብቻ ነበር በጣም ይከፋኝ ነበር አሁን ኢማራትከሰወቹ እኩል ነዉ እምጠቀመዉ ስንት አለፈ አልሀምዱሊላህ
@نجاةاحمد-غ2ث
@نجاةاحمد-غ2ث 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@safsisey
@safsisey Күн бұрын
ች ግ ረ የ ለ ው ም እኔ በ ነ ሱ ው ማ ጠ ብ a ል ው ድ ም ስ ን ት ም አ ን ለ ብ ስ እኔ ሴ ነው እ ማ ጥ ቦ ው ግን አ ት ጠ ቢ ይ አ ይ ሉ ኝ ም
@Maram-b2s
@Maram-b2s 2 күн бұрын
እኔቤትያለነዉግንትግስትእንዲስጠኝዱአአርጉልኝወላሂስልኬበአፐሌኬሺንጠልፊዉአለችምንዲነዉየማርገዉ
@AnshaHassen-c1x
@AnshaHassen-c1x Күн бұрын
ምነውአካበዳቸህእንኳንየእራሴንየእሷንምበእጅየማጥብበትግዜአለ
@MaryamNoor-f7n
@MaryamNoor-f7n 4 сағат бұрын
ወላሂእኔምእደዛነውየማጥበውበስሀናነውየማጥበውልዩነትየለውምእናተመቸትወንየምንኖርየለምአላህበማይተኝውአይንይየንያልፍልበለንነውእኔምነኝእነያልፍልእያልንነውእጂ
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 3,5 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
መብትና ግዴታችንን እንወቅ  #የተንቢ🎆🎇
6:33
@halewya tube ሐለዉያ ቲዩብ🎇🎆
Рет қаралды 1,4 М.
ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
22:30
Marekan Tube ማርካን ቱዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
እባክሽ አግቢልኝ😂🤣😂 | ቅመም ጎሽሜ
33:06
2523- ሁለት ጠንቋዮች ሻንጣቸውን ይዘው ሄዱ. . .
15:49