KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በ2016 የሚሞቱ ፖስተሮች እና ነብያቶች! የነብዩ እና የጋዜጠኛው ዱላ ቀረሽ ክርክር!! | Prophet Gebe Gutema
29:50
ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ! #love #lovestory #weding #ፍቅር #relationship
55:21
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
ነብይ ገቢ ኡኡታውን አቀለጠው | “አዳነች አቤቤ ጉድ ሰራችኝ” | 'ፊንፊኔ የሚለውን ስም ያወጣው እግዚአብሔር ነው' | Haleta Tv
Рет қаралды 28,867
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 283 М.
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 334
@EjegayhuWondafrash
5 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ጤናህን ሰላምነህ የምታቀርባቸውን ሰዎች ትፈራቸዋለህ ወይስ የሚሉትን ነገር አምነህበት ነው የምታደርገው
@sam846
5 ай бұрын
እሱም መች ጤነኛ ነው
@abrahambel.2388
5 ай бұрын
ለዚህ ነቢይ ነኝ ባይ የሳተ ሰውዬ እግዚአብሔር እንደገና ወንጌልን በአፉ እና በልቡ ውስጥ አምጥቶ ይመልስለት።አሜን!!! ኩልል ብሎ እንደ ወርቅ የነጠረው የእግዚአብሔር ወንጌል ከእጁ ላይ ተወስዶበት ባዶ ሆኖ እንዳይቀር እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረስለት!!! ።😢
@natan7997
5 ай бұрын
ደስ ሲል መሀይም መሆን እኮ በቃ እንደ እፃን ልጅ ንፁህ ነው ደፋር ያደርግካል ከከከከከከከከከከከከ
@nasirshafi6250
5 ай бұрын
መማር የሚገባውን ያህል ተምሯል፦ሌላው ሥ ምን ሠራ BA ,Bsc, msc,phd ያዘ እንጂ ይህችን ሀገር የት አደረሣት? ኢትዮጽያን ከረሀብ ያልታደገ የግብርና ምሁር, ኢኮኖሚዋን ፈቀቅ ያላደረገ ኢኮኖሚስት ወዘተ እባክህን አታናግረኝ
@belayasfaw8725
3 ай бұрын
Mahim anta nek lik lik sinagarachu ewunat sinagarachu mekabal chilo mawat yamachuwal ayzowachu bimaravhum ewunatu watut😊
@Misrak-b6n
5 ай бұрын
ውይይ አይነስውር መስሎኝ ነበር ምንሆኖነው እስቱድዮላይ ይህን የሚያክል የፀሃይ መነፅር ወይመሰልጠን ምርጥ መሃይም ደስ ሲል
@eleni7213
5 ай бұрын
አቤት የኔጌታ ትእግስትህ እንደዚህ በስምህ እየደለሉ በቃልህ በክብርህ የሚዘባበቱ ከነሚዲያው በክርስቶስ ስም ተጠልለው የክፋት መንፈስ ያለባቸውን የሚያስተላልፉ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@alemsegedgebreselassie7407
5 ай бұрын
ዘረኝነት ይማርህ የማይሉት ክፉ ደዌ ነው ማስተዋል አሳጥቶ አቅልን አሳጥቶ ልክ ይህ ሰው አየሆነ እንዳለ ነው የሚያደርገው ። ክፉ ደዌ መድሐኒት የሌለው ።
@filimon683
5 ай бұрын
ይኼን ከብት ለምንድነው የምታቀርቡት ጩኸት ብቻ እውቀት የለውም
@Abrar5280
5 ай бұрын
አረ ያገር እብድ ሱፍ እያለበሳችሁ አገር አታበላሹ እባካችሁ።ይሄ እንዳውም መጀመሪያ አማኑኤል ከዛ ወጥቶ ፍል ውሀ ጠበል ያስፈልገዋል።
@GenetBerhane-it7tt
5 ай бұрын
the war is for money not for democracy
@samuelsime324
5 ай бұрын
በጣም የገረመኝ መንፈሳዊ ሰው ነው ወይስ ሌላ ነገር ነው እንዴት ሰው ይሰቀል ይባላል እግዚአብሔር እንዴት ያዝን ይሆን አሁን አገልጋይ ነኝ ይላል በውነት ያሳዝናል
@tsinuelteshome2559
5 ай бұрын
ይህ ልጂ የሚሰራው ስራ አጣ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ እግዚአብሔርን መዘባባቻ አደረገው
@እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ
5 ай бұрын
ይሄ ሰዉዬ በየሚዲያዉ የምታቀርቡት በጌታችን የመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለሚያላግጥ እና በንፁሀን መጨፍጨፍ ደስታዉን ስለሚገልፅ ተመችቷቹ ነዉ🤔🤔
@SamiMan-lc9tt
5 ай бұрын
ጊዜ ብዙ ያሳየናል ጌታ ሆይ በቃ በለን 😄🙌🙌🙌
@WofekajemalJemal
5 ай бұрын
ከንግዲ ያሃሌታን ሰብስክራይብ እነነሳለን ምክንያቱም እያሰደብከን በበላጌ ያታደጊዎችን ሰነ ልቦነ ያለገነዘበ ሰከራም መጨዋቻ እያደራከን ነው።
@abrahambel.2388
16 күн бұрын
ይሔ ሰውዬ ከጥሪው እየተለየ ይመስለኛል። ሰውዬው በትክክል የእግዚአብሔር ጥሪ ካለው ዝም ብሎ ወንጌልን ብቻ ቢሰብክ ክብር ይሆንለት ነበር።
@ዳግዳግ
5 ай бұрын
ገዳይ ፓስተር ዘረኛ ደነዝ ሁሉም የስላሴ ፍጡር ክብር ይገባዋል ደግሞ እየሱስ እየሱስ ይላል ሀሰተኛውን ነው አውነተኛው እየሱስ ዘርን አይከፍልም
@Tnbit-h4n
5 ай бұрын
ለምን ሻሸመኔ ሽንኩርትና ድንች አታመርትም ሀገርን መደገፍ ማለት በአኢኮኖሚ መንግስትን ማገዝ ነው።
@abedegu
5 ай бұрын
ስለተሰራው ሥራ እግዚአብሔር ይመስገን የሰሩ ያስዋቡ የለፉ የደከሙ ሁሉ ይባረኩ።አሁን ግን የሚያስጮኸን የበረታ ነገር መጣብን ለዘይትና....ብንጮህ አይሻልም??
@BedasaWirtu
5 ай бұрын
General truth, Gobez gebi gutema ❤
@Enushe2121
5 ай бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም ሁልግዜ አንተ የምታቀርባቸው ሰዎች ለህብረተሰቡ ምንም ትምህርትም የማይሰጡ ግለሰቦችን ነው የምታቀርበው ሌላው ደግሞ አንድ ሰው ለቃለመጠየቅ ስትጋብዘው መጠየቅ ካለብህ በድፍረት መጠየቅ ነው እንጂ ምንድነው እያሽሞነሞክ እየፈራህ መጠየቅ የለብህም ድምጽህ ራሱ እሱ ጠያቂ አንተ ተጠያቂ ነው የምትመስለው ትንሽም ቢሆን የጋዜጠኛ የስሜነህ ባይፈርስልኝ የሱ አጠያየቅ ተመልክተህ ብትማር እላለው እንጂ በዚህ ከቀጠልክ ይሄንን ሀሌታ ትልቅ ሚዲያ አታስወቅስ እባክህን እባክህን በቃህ
@delessagemechu
5 ай бұрын
BRAVO GEBI!❤💚❤
@auuooauoo7028
5 ай бұрын
መነፅሩ የአዳነች አበቤ ነውዴ
@BetselotYilma-bh2lk
5 ай бұрын
AA
@siiftiif9209
5 ай бұрын
በጣም ደፋርና ጀግና ነህ፡፡ ቆማጦችን አንጫጨሃቸው፡፡ እውናታው ብመርም ሳትወዱት ዋጡት ምድረ ቡዳወች
@samirhassen9354
5 ай бұрын
ጥንብ ጋላ ቱ. ጋላም ሰዉ ሆናቹ
@natan7997
5 ай бұрын
እኔ እኮ መንግስት የጠቀሙ መስለው አገሪቷ እንዳትረጋጋ ህዝብ እርስ በእርስ እንዲጠራጠር እያደተጉ ጦርነቶች እንዳይበርድ እያደረጉ ነው ።ቨረ ብል ፅግና አንድ በላቸው ።
@yerukneshbelemo9845
5 ай бұрын
አንተ ብሎ ነብይ ዘረኛ የለየልህ። ምድር ሞላዋ የእግዚአብሄር ነው። እረ አንተንስ ይቅር ይበልህ ነውረኛ።
@romanzena7791
5 ай бұрын
Go to school 22:13
@hcgydhsvkvk8862
5 ай бұрын
ሞኝ ምንብሎ ይረታን አሉ ይን የተፋሀውን ትፊያትህን የምትልስበት ቀን ዕሩቅ አይደለም
@mesaytaddesse7184
5 ай бұрын
ዋጡት ቢመርም እውነቱ ይሔ ነው
@samirhassen9354
5 ай бұрын
ተበዳ ጥንብ ጋላ
@mulugetemoch8079
4 ай бұрын
ሰውየው ሳየሆን አቅራቢው በጣም የወረደ ነዉ ሲሆን ስንት ነገር ማቅረብ አየተቻለ ለሕብረተሰብ ትምህርት... ይህንን በጣም የወረደ ከአውቀት የነፃ ማቅረብህ አጅጉን ያሳዝናል 😭😭😭ኢትዮጵያ ወንድ አጣቺ ኤግዚዮ ማህርነ ክርስቶስ 🙏🏽
@ዎዶኛል
5 ай бұрын
ይፍንን ዘረኛና እብድ ማስተዋወቅ ለምን አስፈለግ? ለማንስ ይጠቅማል ሁላችሁም እርካሾችና በገንዘብ ፍቅር ያበዳችሁና መድሀኒታችሁን የረሳችሁ ምናምንቶዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ጠያቂም ተጠያቂም
@naturesgift-tr4bl
5 ай бұрын
አንደው በናንተ ምክንያት አኛ ተሳከቅን አንኩአንም መሬቱን አናንተ አልሰራችሁት ሰው የሚባል ነገር አታስከምቱም ጊዜ ደጉ ስንቱን አሳየን
@melekamzer8529
5 ай бұрын
ስራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፍል አሉ ሰውስ አንዴ ለይቶለታል በስመ ነበይ መርዙን ይርጫል ነሚገርመው ግን የጋዜጠኛው ነገር ነው ።
@nedaalex
5 ай бұрын
እንደው በጣም ይገርማል ያበዱ ሰዎች ምድሪቷን አጨናነቋ ምናለ ተሾመ ለሚድያ የማይመጥን ነገር ታቀርባለህ አቅርበኸስ በደንብ አትጠይቃቸውም ትፈራቸዋለህ
@mahletfekremariam
5 ай бұрын
ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ አሁን ለዚህ ሰውዬ ለምናገረው ነገር ።እዳንተ አይነቶችን በምሰማበት ጊዜ እንኳን ጓላ ያልሆንኩኝ ።
@abbutesfaye4758
5 ай бұрын
እንግዳውን ተውተ የሠው ልጅ መቼም ከብትን አጠፋህ ብሎ አይቀየመውም እና። የገረመኝ የጋዜጠኛው መሽለጥለጥ ነው። ይህ ወንድምአማችን ደም የሚያፋስስ የጨለማው መንፈስ ማለፋ አይቀርም ደግሞም እግዚአብሔርም ይረዳናል።
@GashawMelese-c1p
5 ай бұрын
ጊዜ የሰጣቸው የበከተ ነብይና የበከተ ጋዜጠኛ ደስ ሲሉ
@LinaMahamd
3 ай бұрын
Wand nah baqa jagina nah❤👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@Shalome235
5 ай бұрын
መቼ ነው ወደ ህክምና የምትወስዱት አይ እግዚአብሔር ወርዶ ፌንፌኔ ? ምህረት ይብዛልህ።
@mulugetaabate5015
5 ай бұрын
ምንም የጋዜጠኛ ሞገስም፣ክብርም የሌለው ከሀሜት ውጭ ሌላ የማያውቅ ለመወደድ ይሁን ወይ ሌላ አይታወቅም ጥያቄዎቹ ሁላ መሽለጥለጥ የበዛበት ነው እኔ አምን እንደሆነ ግራ የገባው ነው ወይ በዚህ ሰው የተነሳ ሀሌታ የሚባል ሚድያ አስጠላኝ
@KasahunMamo-pp1gs
5 ай бұрын
እውነት ነው የምላችሁ እሰከ 7 ቤት ጥራ ብትሉት አይጠራም ኦሮሞ አይደለም ከከንባታ ብሔር የተገኘ ነው ።
@tigisttadesse9546
5 ай бұрын
በአኢትዮጵያ ነብይ ነን ብለው በራሳቸው ላይ ስም ለጥፈው አብደው የሚያሳብዱ ደፋሮች እግዚአብሄርን የማይፈሩ ለህዝቡ የማይራሩ በዘይት ሽያጭ ህዝብን የሚበዘብዙ ነጋዴዎች ክፉዎች ለራሳቸው ዝና ሀብት የሰበሰቡ በህዝብ ገንዘብ የሚመፃደቁ በወድ መኪና በውድ ልብሶች ጣሪ የረገጡ እነዚህ የሚከተሉ ሰዎች አለማስታወላቸው ይገርመኛል ግን ፈጣሪን የፈራ ያከበረ ስለዘር እንዲ አይዘባርቅም ጭራሽ ፊንፊኔ ስሙን ያወጣው ጌታ ነው የሚል ደፋር አጋንን ት የሰፈረበት ከሱ በላይ ማነው
@ET-db6mf
5 ай бұрын
ከዚህ በኃላ ሌላ እብድ ብታመጣ unsubscribe ነው የምትደረገው። የማንንም የህክምና እርዳታ የሚፈልግ ወፈፌ አትሰብስብ
@mesigashu5810
5 ай бұрын
ስለ የትኛው እየሱስ ነው የምታወራው አይ ጊዜ !! እውነት ነው ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አለ የአገሬ ልጅ ~~~ በስሙ የምትነግዱበት የድንግል ማርያም ልጅ ዋጋችሁን እስኪከፍላችሁ በደንብ በርቱ
@cabdalaali2800
5 ай бұрын
አማኝ ነኝ ይላል ለሰው ሞት ይመኛል ለምን እምነቱን ጥሎ ፖለቲከኛ አይሆንም
@abinetabinet8923
5 ай бұрын
አዲሰ አበባ ላይ ቸርች ምልቷል እሰቲ ወደ ሰሜኑ ኢድ ወጌልን ሰራ ከዘረኝነት ውጤና
@Sebel21
5 ай бұрын
እዬ ቻናል ___ይቅር ብቻ ግን ኢትዮጵያ ስንቱን ____እንደተሸከመች ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ሀገሬ😢😢🙏
@gogofa2675
5 ай бұрын
በህልምህ ዳቦህን እየጋገርክ ነው አይዞህ። ''በአፍ ይጠፉ በለፈለ ፉ'' ያንተ ቢጤ ያበደ ፓለቲከኛ መሬት ብሔር አለው እያለ ወደማይቀረው በአፉ ተሸኜ
@tegestsoorymegersa3757
5 ай бұрын
ይሄ ሶዬ አማኑኤል አስገቡት ፓስተር ነኝ ብሎ ነብሳትን አድናለው ብሎ ለሰው ሞት ይመኛል መንፈሳቹ ከጥልቁ መሆኑን ግልጸ ነው
@jesus-x1k1d
5 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎
@Tnbit-h4n
5 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ትዕቢቱን በጣም ጨምሮ ነው የመጣው እግዚአብሔር የሚያስተንፍሰው ይላክበት እንደዚህ ድፍረት የሞላበት ንግገር ሰምቼም አላውቅም።
@thetruthreveal7962
5 ай бұрын
ኦሮሞ አይደለሁም ግን አዲስ አበባ ያውም ቃሊቲ ተብላ የምትጠራው ሰፈር ውስጥ ነው ተወልጄ ያደኩት:: ይሄ ብቻ አይደለም እናትና አባቶቻችን ጭምር እዛው አዲስ አበባ ውስጥ ሌላ ሰፈር የተወለዱ በጣም ብዙ ነን ኦሮሞ ግን አይደለንም: ነገር ግን ይሄ ልጅ ከሞጆ ወይም ሻሸመኔ ነው የመጣው እናም ያዲስ አበባ ባለቤት ኦሮሞ ነው ሌላም አልተወለደበትም ስለዚ ለባለቤቱ በሱ አባባል ለኦሮሞ ቦታውን ይልቀቅ እያለ ነው:: እኔ ይሄን ነብይ 666 ነው የምለም ያው በጴንጤ ስም የመጣ ጴንጤ ያልሆነ 666 ነው:: ቸር ይሁንላቹ ይሄው ነው ያለኝ አስተያየት::
@ermi7983
5 ай бұрын
የማንንም ስራ ፈት ዘረኛ :የወሬ ቀፎ ስብስባችሁ ታቀር ባላችሁ :: ምን አለ ለትውልድ አረያ የሚሆንን ስው ብታቀርቡ!!!!!!!!!!!!!!!!! !!!!!!!!!!! !!
@getmekmekmek6983
5 ай бұрын
ሌላ መሐይም !!! ለአዲስአበባ ሚስማር ሳያቀብል እንቅልፍ አጥተው የሰሩ እና ያስተባበሩትን ሊቀማ የሚጮህ ቁራ !! አዲስአበባ ዱባይ አውሮፓ ሆነች ጠፋችብኝ....ደረቅ ። መቼም እነዚህን ከተሞች አትሆንም ልዪ አድርገን እንለውጣታለን ከሌሎች ይተሻለች እንጂ የመሰለች አንፈልግም።።ሊዝናና የመጣ ሁሉ ብርቅ ሆኖበት የሰው የመኪና ስም ሁሉ ልቀይር እውነትም ቁርበት አንጥፉልኝ።
@birhanuhailu4185
3 ай бұрын
Fear we will. .
@asnabelayneh7228
5 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@BirhBon
5 ай бұрын
wow
@tarikubishakatube2732
3 ай бұрын
Gebi Gutema❤❤❤❤❤❤❤
@tayeabebe9971
5 ай бұрын
ይህን በጥላቻ የተለከፈ ከፋፋይ ዘረኛ ወፈፌ ያልበሰለ እንጭጭ ለፍላፊ ሰው መድረክ መስጠትህ ለማን ይጠቅማል? አጭበርብሮ ብር ስለሰበሰበ አዋቂ አድርገህ መጋበዝህ ያሳዝናል
@TekluWerku-d9g
5 ай бұрын
ኮንፊደንስህ ግን ደስይለኛል
@tedybelachew4359
3 ай бұрын
በጀግናው በደጉ በሚስጊኑ በየዋሁ የኦሮሞ ህዝብ ሰም አትነግዱ አታልልሉ የኦሮሞ ህዝብ ጀግና ነው ።❤❤❤ ❤❤
@WofekajemalJemal
5 ай бұрын
ያሃሌታ ሚዲያ አዛጋጅና አቅረቢ ሆይ የንታን ፖሮግራም የምንከታተለው ልንማርበት፣ትውልድ ልንቃርፆበት ዘር ሃይማኖት ደሃ ሃብታሙም ታረደቶና ታደገግፎ ማኖር እንደለበት ለማመር ነውና እንደዝህ አይነት ቅጣ ያቃዳደው ቃደደ ለራሱ ሰሜትና ለራሱ ሆድ ያምጮህ ከእውቃት ያፀዳ በያ ጨርቹ እያጮ ቻርቹ ጎሮቤት ለምኖሩ አበት እነቶች እንኳን መሰብ ያማይችል ዲልብ ማን ያዳምጣል?? ምንስ እውቃት እንቅሳም ??? ነቢይ ቢሎ ዛረኛ ዬለም።።።
@woubalemmakonnen7056
5 ай бұрын
መሐይሙ የተጋበዘወ ዘረኛዉ በሽተኛ ሳይሆነ ጋባዡ ጋዜጠኛ ነው።
@fatimasuleman9686
4 ай бұрын
Farah he wears glasses in the studio .glass for sunny days not for studio .😅😅😅😅
@tesfayearedo740
5 ай бұрын
Qale Hiwot yaseman 🙏🏾
@rduhawasa
5 ай бұрын
ጋዜጠኞች ግን በዚህ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ሰልፍ ወጥተው መሐመድ እንድሪስ ፍላሚንጎ ቢሮ መሔድ አለባቸወ በጣም መስመር ስቷል ወይ እንዲማር ንገሩት ይኸ የአቦጊዳ ሽፍታ ደሞ ተመልካች እንዳገኝ ነው እንዲኸ የምሆነው ካልሆነ ሳቢ አይገኝም ይላል ይኸ የፖሊስ ዲላ ድንክ
@abinetabinet8923
5 ай бұрын
ወይ ጌታ ኢየሱሰ ኩፊደሱ የሚገርም ነው ጋዜጠኞቹን ያርበደብዳቸዋል
@tarekegnadaye9794
5 ай бұрын
ኦሮሞ አማረ በእግዚአብሔር መንግሥት ይታወቃል ወይ ይህንን ጠይቅ!!
@RichDebx-oc8en
5 ай бұрын
ሀሌታ ምነዉ ራስምታት ሆናችሁ ስታስጠሉ ፈጣሪይይላችሁ
@Habesha150
5 ай бұрын
ብርጭቆ ለእፃንልጅ አይሰጥም ይሰበራአል ያሁኑ ባለጊዜዋች😂😂😂
@yakovisrael5000
5 ай бұрын
ከተናገርከው አንዱ ቁምነገር ለዶላር እንጅ ለሕዝብ የተቆረቆረ የለም ሁሉም ጥቅመኞች ናቸው ጎንደርን አደቀቋት
@romanzena7791
5 ай бұрын
Did U get your Salery welete Adanech Adanech 25:40 26:33
@Aep.RonaldoEditZ
5 ай бұрын
Nebiyu😢😢😢😢zeregna mekefafelen ymisebek aganent new yemiyaschoheh😢😢😢😢shame on you
@Daniel-nv3hi
5 ай бұрын
ጀዝባ ኦሮሞ አሰዳቢ!!!
@jesus-x1k1d
5 ай бұрын
Tanafa oromoo afandedo enchat yesadebahale👎👎👎
@atsedemelaku9464
5 ай бұрын
እባካቹ ካሁን በሃላ ለዚህ ሰውዬ ጥሩም ይሁን መጠፎ ሃሳብ ባንሰጥ ይሻላል። ምክንያቱም ምንም ይሁን ሃሳብ ስንሰጥ ትኩረት እንደሰጠነው እያሰበ ነወ። ሚድያው እንደነዚህ ያሉ ማቅረብ ካላቆመ እኛ ትኩረት ባንሰጣቸው እና ሃሳብ ባንሰጥ ይሻላል ልብ ልብ እየተሰማቸው ነው።😨😨😨
@rduhawasa
5 ай бұрын
unsubscribe ማድረግ ነው
@SofanitSimeneh
5 ай бұрын
ምድር ሁሉ የእግዜሐቤር ናት ።አንተን እያየ ሰው እንዴት ጴንጤ ይሆናል።
@LinaTeshome
5 ай бұрын
ጭንቅላት ባዶ መሆኑን ያወኩት በዚህ ሰውዬ ነው ይሔ ከብት ጋላ
@SalwaHarbi-l7m
2 ай бұрын
ሰለይዘህ ዘረኝነት መንፈስ ለሙለበት የዳቢሎስ አገልጋይ ቀል መጠይቅ በተደረጉ ጡሩ ነበር 😮
@rduhawasa
5 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ጠብደል መሐይም ነው
@LinaMahamd
3 ай бұрын
Minim manchachat aysfalgim lik endasu banigigir masmn kachalk mals sit konfidansu bicha endimlkatu argonal gobaz naw
@fassilassefa625
5 ай бұрын
የሄን እብድ ሰውዬ ምናለ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ብትወስዱት፤ እናንተም በሱ ትፀድቃላችሁ።
@genetgashawabebe8768
5 ай бұрын
ዛሬም እዚህ ሰገጤ ላይ ናችሁ ?
@abbaagoolee4496
5 ай бұрын
Yes NABIYI GABII ! Teach them !
@samm8405
5 ай бұрын
የማንም ሰገጤ ቅዤቱንና ሕልሙን መለየት ሳይችል....
@misganabere6115
5 ай бұрын
የምታቀርበውን ሰው እንኳን አትመርጥም ምን ልታስቸምረን ነው ያቀረብከው ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ የጂል መኣት
@Faithbemnet
5 ай бұрын
የሴት መነፅር ገርግደህ የሴት እና የውንድ መነፅር ለይተ የማታውቅ እክፍ ስለሃገር ስታወራ እታፍርም?
@yerukneshbelemo9845
5 ай бұрын
ያንተ ጉድ አያልቅም ፊንፊኒ ያለው እግዚአብሔር ነው አልክ ተአምረኛ ዘረኛ ነህ በዚህ በሰለጠነ ዘመን ጉድ ነው።
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
5 ай бұрын
ፊንፊኔ ለመሆኑ ትርጉሙን ያውቀዋል
@jesus-x1k1d
5 ай бұрын
Qomacha
@PhetirosDadi-xp1ru
5 ай бұрын
Hasaha ጠንካራ ቃላት ይህ ሰው yii germinow baxama
@Merameron
5 ай бұрын
ወይ ናፋጣ ።ወይኔ እያቀሳሰረህ ነዉ ጠያቂዉ ንቃ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
5 ай бұрын
የሰማይና የምድር ባለቤት እግዚአብሔር ነው ወይ ነብይ በጣም ይገርማል በዘረኝነት የተጠመክ መከራችሁን አያችሁ ታዲያ እንዴት ነው ሀገራዊ ምክክሩ ውጤት የሚያመጣው የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለውም ባለ ጊዜ ነኝ ባዩ ሰውዬው በጣም የአማራ ጥላቻ አለበት ምነው ንግስናው ዘውዳዊ መሰለህ ኦሮሞ ሺህ አመት የሚገዛ መሰለህ ይሄ ንግግርህ ለታሪክ ይቀመጣል
@Merameron
5 ай бұрын
😂😂😂ere gudeeee የማይሰማ የለሞ😂😂😂
@garchotub4652
5 ай бұрын
እኔ እኮየሚገርመኝ ከዶ/ር ደረጀ ከበደ ላይ ጴንጤዎች ለምንድነው የሚጮኹበት?
@tshaeykebede194
5 ай бұрын
በጣም ግልፅ ስው ነው ነብይጋቢ ከዚህ በበለጠ ተባረክ
@henokayele3666
4 ай бұрын
አሁን ከዚህ ምን አንማራለን?
@Tnbit-h4n
5 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ሃይ የሚለው ይጥፋ እንደልቡ የሚናገር ትዕቢተኛ የምን ነብይ ነው አነጋገራችሁ በጨው እንደተቀመመ በፀጋ ይሁን የሚለውን ቃል የዘለለው ይመስለኛል።
@teshome7693
5 ай бұрын
በጣም የምታሳፍሩ ናችሁ ለሰውም ለእግዚአብሔር ያልሆነ ንትርክ ዘረኝነታችሁን አስተላለፋችሁ ጌታ ይቅር ይበላችሁ ጋዜጠኛውማ በጣም አሳፋራ ሐሌታው ተው ነፁህ ወንጌል ብቻ ስበኩ
@yerukneshbelemo9845
5 ай бұрын
አንተ አባይ ጠንቋይ ነህ የለየልህ ከበሮህን ያዝና ጠንቁል እንዳንተ ያለ ነብይ የለም በጭራሽ። ጌታ ይገስፀው አንተ ውስጥ ያለውን አጭበርባሪ ከፋፋይ መንፈስ ያልሰለጠንክ ነህ አንተ።
@hakib5417
5 ай бұрын
This guy far away from knowledge. Please help him to attend school from 1st grade
@Alexand188
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@abenezeryohannes6633
5 ай бұрын
አሁን ከዚህ ቃለምልልስ ምን ጠቃሚ ሀሳብ አለ ምን የሚያንፅ ነገር አለ? ከቃለምልልሱ የተሻለ ኮሜንቶቹ አስተማሪ ናቸው።
@woinshetkebede625
5 ай бұрын
ምን ተረዳሁ አደኛ መሀይም ነክ ሁለተኛ ዘረኛ ነክ ሶስተኛ አንተ ፕሮቴስታንት አትወክልም ።
@DebebeKasa
5 ай бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ ምንም የጋዜጠኝነት ችሎታ የለውም ከአንድም ሁለት ሶስቴ አይቼዋለው ምንም አይስብም 😢 😢
@hirey1689
5 ай бұрын
ዶሮ ማነቂያ እና እሪ በከንቱ ስሞች ምን አሰብክ?ሌላው ብዙም አይታየኝም
@Sulealiseid
5 ай бұрын
This is sad....what a disgrace and lunacy
29:50
በ2016 የሚሞቱ ፖስተሮች እና ነብያቶች! የነብዩ እና የጋዜጠኛው ዱላ ቀረሽ ክርክር!! | Prophet Gebe Gutema
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 33 М.
55:21
ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ! #love #lovestory #weding #ፍቅር #relationship
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
1:06:04
ሞቼ የሬሳ ሳጥን ውስጥ ሊከቱኝ ሲሉ...| ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
42:33
እርቃናችንን ሆነን ‘ረጃጅም ጥፍር’ አወጣ! ወጣት ሴቶች እባካችሁ ከእኔ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | online_couples_therapy
Eyoha Media
Рет қаралды 555 М.
1:32:06
ወንድሞቼን ለማግኘት አርቲስት እፈልግ ነበር | የኪዳነ ምህረት ቀን ሁሌም የደስታ ዜና ሰማለው!!! የሸዊት #life #lovestory #lifelessons
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
50:09
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 845 М.
26:57
ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ በእግር ቢፈርስ እየተፈለገ ነው።ለምን?
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 210 М.
12:24
የተቃጠሉት የኢትዮጵያውያን ቤቶች | ቀድሞ የተናገረው ኢትዮጵያዊ ቲክቶከር | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 1,4 М.
1:08:11
የአመቱ ከባድ ፍጥጫ! | “ኦርቶዶክስ እናት አይደለችም” | ፖተሊከኛው ነብይ ? | Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 213 М.
1:16:34
እንዳይመጣብኝ ያልኩትን ልጅ ቀስ በቀስ ምግቡንም ጨዋታውንም እናፍቅለት ጀመር! የእየሩሳሌም#lifestyle #comedianeshetu #ethiopia #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 931 М.
1:07:51
ወጣቷን ምን አጋጠማት? በዶክተሩ ፍቅረኛዬ ምክንያት ጉድ ሆንኩኝ! የተከበረውን ቤተሰቤን ማሳዘኔ ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 915 М.
1:09:27
ለኦርቶዶክሱ ጳጳሥ መልስ ሰጠ ነብይ ገቢ መዶሻ ይዞ መጣ 2 January 2024
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 189 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН