Рет қаралды 117
በየአካባቢያችን ያሉ አቅመ ደካማ ወገኖችን በበጎ ፈቃድ ማገዝ ባህል ሆኖ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምቹ የመኖሪያ እና አረንጓዴ አካባቢ የሚያካትተውን የክረምት በጎ ፈቃድ የመኖሪያ ህንፃ ግንባታ በአዋሬ አካባቢ አስጀምረዋል፡፡
#ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv
በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡-
ዩቲዩብ- / southradioandtelevisio...
ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionA...
ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et
ትዊተር - / southradioandtv