ነብይ ማራናታ ለዳዊት ፋሲል 24 April 2024

  Рет қаралды 120,292

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል እውነተኛ የእግዚአብሔር ስው ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ❤
@RaraRora-k2t
@RaraRora-k2t 8 ай бұрын
Awo bexam 😍
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 8 ай бұрын
ቲፎዞ ካዳሚ አትሁን ከእግዚአብሔር ወገን ሁን ሆድ ያልፋል ተመለስ ኢየሱስ ይሻላል
@EphremBerhanu-x6x
@EphremBerhanu-x6x 8 ай бұрын
ደህንነት አይጠፋም እያለ ትውልድን ወደ አለማዊ ነፃነት የምገፋ ትምህርት ነው 😮
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 8 ай бұрын
I love his all teachings ❤❤❤❤
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 8 ай бұрын
1nga❤❤❤❤
@fithawekmahe5898
@fithawekmahe5898 8 ай бұрын
,ወንድም ዳዊት በትክክል የእግዚአብሔርን እውነት በቃል የምገልጽ ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማር ነው።
@MuleTefera-rb3og
@MuleTefera-rb3og 8 ай бұрын
ኧረ እኛ የሚመክሩን የሚገስፁን የሚመሩን አባት አሉን።የሉም አትቀል
@BashaSehalh
@BashaSehalh 7 ай бұрын
እውነትኛ የግዛቤሄር አገልጋዪ ወንድም ዳዊት ፋሰል ነው
@isaacgoa8523
@isaacgoa8523 7 ай бұрын
እውነተኛነቱን ውሸተኛነቱን ማንም መዝኖ ሹመት ማጽደቅ አይችልም።
@simretmg9263
@simretmg9263 7 ай бұрын
ወንድሜ አንተኑም ስለነካካህ ነው እብድ ስለሆንክ እብድ ትሰበስባለህ ወንድም ዳዌትን ለመተቸት ብቃት የለህም ጋዜጠኛው
@WaliiChimo
@WaliiChimo 8 ай бұрын
አትሙ የምትሉት ሁሉ ምርጥ ወንድማችንን አይወክልም ዳዊት ፋሲል እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ እንጂ የገንዘብ የታይታ የሞቅታ አይደለም የምታወሩትን ለዩ
@mrzmrz5650
@mrzmrz5650 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ''ዘንድሮ ነቢይ ለመሆን ደፋርና መሀይም መሆን በቂ ነዉ '' ያለዉ ሀሳብ ተመችቶኛል
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed 8 ай бұрын
😂agree
@milkichala-ie8sd
@milkichala-ie8sd 2 ай бұрын
Awo unatun nw
@MerwenKeleta
@MerwenKeleta 8 ай бұрын
የዳዊት ፋሲልን ትምህርቶች ተማርና ታገለግላለህ
@melkamusonko
@melkamusonko 8 ай бұрын
ህያው እግዚአብሔርም ተባረክ ቅዱሳን ከዝህ ቦሃላ ለሀሰተኛ ነብያት ግዜ የለንም እንደ ዳዊት አይነት አገልጋይ እንደ አዋሳ ሙሉወንጌል መጋቢ ጌቱ ዶር ማሙሽ ዶር አብርሃም ዶር ተስፋዬ ሮበሌ ነብይ ጥላሁን ወዘተ አሉ ብዞቹ ለእግዚአብሔር ቃል ታማኝ ሆኖ እያገለገሉ ያሉ ቅዱስ ተባሬኩ ከወላይታ ሶዶ
@BisratFeleke-dl4di
@BisratFeleke-dl4di 8 ай бұрын
✔🙏
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 4 ай бұрын
@@melkamusonko ይህ የአዚአብሔረ አገልጋይ ነው ፍጹም ታማኝ የጌታ አገልጋይ ዳዊት ፋሲል
@LuchoaEmbaye
@LuchoaEmbaye 3 ай бұрын
ዘበነን ጨምረህ ምርጫዎቼ ናቸው ሌሎችምኮ አሉ እነ ፒተር
@LuchoaEmbaye
@LuchoaEmbaye 3 ай бұрын
አገልጋይ ዳዊት ፋሲል ተባረክ
@LunahirutZe
@LunahirutZe 8 ай бұрын
ወንድም ዳዊት ፋሲል እኮ የእ/ር ቃልና የእ/ር ቃል ብቻን ነው ፍልቅቅ አድርጎ ሰው በድንግዝግዝ ቃልና ሀሳብ ከሚወናበድ ይልቅ፣ በእ/ር የቃሉ ሀሳብ ብቻ ቀጥ ብለን እንድንቆም ኮተታ ኮተት ከላያችን አራግፈን እሩቅ ሆኖ የተሳለብንን እ/ር ምን ያህል ቅርብ እንደሆነና ከውስጣችን በውስጣችን እንድንኖረው የሚያደርግ ጎበዝ ጎበዝ ታላቅ ወንድም ነው።
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 7 ай бұрын
ፓስተር ዳዊት ፍሲል ለእኔ 1111 የክርሰቶሰ አየሱስ ወንጌል አሰተማሪ ነው ❤❤❤
@AbrehetHagos-s8h
@AbrehetHagos-s8h Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ZewduRegassa
@ZewduRegassa 8 ай бұрын
ስለ መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ እዳውቅ ጌታ በኋይለኛው የሚጠቀምበት ወንድም ነው።ዳዊት ፋሲል / ጅማ ለሥራ በሄድኩበት አጋጣሚ ነው ይህ ወርቃማ ዕድል አግኝቼ የተጠቀምኩት።እሱ ሁል ጊዜ የሚለው ወንድም በሉኝ ነው። የቸርቹም ስም የእውነት ቃል ነው። ለኔ የዚህ ዘመን ጳውሎስ ነው።እባካችሁ አገልግሎቱ ዩቲዩብ ላይ ተጠቀሙበት።
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 8 ай бұрын
yes
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 8 ай бұрын
መርምር ????
@AlemuKebede-jy1wh
@AlemuKebede-jy1wh 7 ай бұрын
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ምርጥ አገልጋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@johngona505
@johngona505 8 ай бұрын
ዳዊት ፋስል የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል የምያስረዳ የምያስታምር ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ እርሱም የሰላም መንፈስ ያላበት ሰው ነው
@firehiwottesfaye3163
@firehiwottesfaye3163 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል አንደኛ ነው
@MikiBehailu-t7c
@MikiBehailu-t7c 5 ай бұрын
Dawit ga yemimaru lejoch hatiyat mnm yemaymeslachew tebitgnoch nachew yihe ke Geta new?
@WubshetAlayou
@WubshetAlayou 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል በዘህ ዘመን ሰዎችን ወደእግዚአብሔር ቃል አውነት እንዲመለሱ እየተጠቀመበት ያለ የእግዚአብሄር ሰው ነው ።
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲልን ከነቢይ ነኝ ባይ ሌባና አጭበርባሪዎች ጋር ስሙን ማንሳትህ አይመጥነውም !!
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 8 ай бұрын
ለሽቀላ የሰውን ትኩረት ለመሳብ
@babyhabte5611
@babyhabte5611 8 ай бұрын
ስለ ዳዊት ፋሲል ለመናገር ትንሽ እውቀት ያስፈልጋል፤ ለሁለታችሁም ያለኝ ምክር የዳዊት ፋሲል ት/ት እንድትሰሙ ነው ። ከዛን ደግማችሁ ህጻን አላዋቂ አትሆኑም!!
@DanMaster-r3c
@DanMaster-r3c 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ምርጥ ሰው ነው በናንተ አፍ አይጠራም
@ytwassie9331
@ytwassie9331 8 ай бұрын
Dawit Fasil is truly a man of God
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 8 ай бұрын
ስለማይታወቅ ብዙ አልናገርም እናንተ ግን አታንግሱት
@seyoumgebrye3308
@seyoumgebrye3308 8 ай бұрын
True he is best pre teaching I love him ❤❤❤ David he is best one!!!!!
@EdenMezgebu
@EdenMezgebu 8 ай бұрын
ዱባና እንቁላል ማወዳደር dev1st
@befakadutamrat3817
@befakadutamrat3817 8 ай бұрын
አይባልም
@EndaleEndale-qx4zn
@EndaleEndale-qx4zn 7 ай бұрын
ሰፎንያስ ቱ በጣም ታሳዝናህ ጌታ የደነደነውን ልቦናህን ያብራልህ ቃላቶችህ አጠቃለይ ንግግርህ ክርስቲያንን አይገልጽም የትልቅ ትንሽ የሙሉ ባዶ ቱቱቱቱ😢😢
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 8 ай бұрын
" አንድ እብዶችን የሚያቀርብ ፓስተር አለ" ብሎ ስለተናገረ ሶፊ ያች ከንክናህ ከሆነ ፓስተር ዳዊትን ልታናንቅ የፈለከው ይመስለኛል። አንተም ብትሆን ከዴቭ እግር ሥር ቁጭ ብለህ ብትማር ትጠቀማለህ። ተው ይቅርብህ።
@AddisuHaye
@AddisuHaye 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@debocoffee
@debocoffee 8 ай бұрын
Awo Tikikil nesh, me beqalu new be betu
@endanchiabebe9986
@endanchiabebe9986 8 ай бұрын
ዳዊት ስር ሆናችሁ ተማሩ
@genetketema3320
@genetketema3320 7 ай бұрын
ራሡ እብድ ነው እንጂ ምን እብዶች ያቀርባል
@מרו-פ9צ
@מרו-פ9צ 6 ай бұрын
ከሌብነት ድህነት ወርቅ ነው እንዳተ ፈጣሪን ከመካድ
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 8 ай бұрын
❤❤❤❤ ይህ ሰው ሊያፈርስ እንጂ የሚያንፅ አይናገርም ይሉቁ ክርክር እና ህውከትን ይወዳል ነብይ ማራንታ እግዚአብሔር ይብርክህ
@merafmelaku
@merafmelaku 8 ай бұрын
በጣም የምወደው አገልጋይ ነው ዳዊት ፋሲል ❤❤❤
@GechAse-e7c
@GechAse-e7c 8 ай бұрын
በእዉነቱ ተጠያቂዉ የእዉነት የእግዝሐቤር ሰዉ ነዉ፡፡
@ZekariyasHabesha
@ZekariyasHabesha 7 ай бұрын
አንደኛ አስተማሪዬ ነው ዳዊት ፋስል የዘመናችን ጳውሎስ ነው ክርስቶስን በጥቅም የለወጡት ይቃውሙታል
@mechalewgyesus8249
@mechalewgyesus8249 7 ай бұрын
ከጠያቂው ይልቅ ተጠያቂ ትሁት አገልጋይ ይመስላል። ጠያቂው ማቀራረብና ማስታረቅ ዓላማ ሳይሆን የሌላውን አገልጋይ ስህተት አምጥቶ በመናገር ጥላቻን ማባባስ ይታይበታል። ተጠያቂው አስተዋይ አገልጋይ በመሆኑ ጥላቻንና ልዩነትን ላለማባባስ ጥረት ሲያደርግ ይታያል። ጠያቂው የተለያዩ ዓይነት አገልጋዮች ሲጋብዝና ሲያወያይ አገልግሎቶችን ቢያከብርና በቅንነት መንፈስ ቢሆን መልካም ነው።
@Eyes079
@Eyes079 8 ай бұрын
Dawit fasil Yeegziabhr qal beewnt yemiyagelgel Agelgay new 😊😊
@admassumasebo7502
@admassumasebo7502 6 ай бұрын
ደዊት ፋስል እውነተኛ አገልገይ❤❤❤
@JonAlemu-wj9fd
@JonAlemu-wj9fd 8 ай бұрын
ዘንድሮ ነብይ ለመሆን ማህይም መሆም የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን ሲቀጥል ደግሞ ደፋር እና ህግ ማያውቅ መሆን ነው።
@munich2017
@munich2017 8 ай бұрын
የዳዊት ፋሲል አባባል ነው 😅
@JonAlemu-wj9fd
@JonAlemu-wj9fd 8 ай бұрын
zeyit sint geba ?@@munich2017
@Holyghost_fire
@Holyghost_fire 8 ай бұрын
Ye fake teaching result . Real teacher kind, loving ,and humble
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@JonAlemu-wj9fd
@JonAlemu-wj9fd 8 ай бұрын
???@@AdaAda-wh6ix
@BiniyamHussen-gd2nq
@BiniyamHussen-gd2nq 7 ай бұрын
ወድም ዳዊት አገልጋይ ነን ብለው የእግዛቤር ልጆች አቅም ሀብት ለመጠቀም ሲሉ በእግዛቤር ልጆች ልብ ውስጥ የተሳለውን ክርስቶስን በማጥፋት የራሳቸውን ስአልና መልክ ወይም ቀበር የሚጭኑትን ወንድም ዳዊት በወጌል እውነት አየሰበረ ሰው ለሁሉ ነገር መፍትሄ የሆነውን የተሰቀለውን የእግዘቤር ልጅ እየሱስን በልጆቹ ልብ ላይ እንዲደምቅ እየሰራ ያለ ወንድም ነው ለወድም ዳዊት ፀጋና ብዙ መንፈሳዊ ልጆች እንዲሰጠው እፀልያለው!
@shemelismengistu9414
@shemelismengistu9414 8 ай бұрын
Please don't ever compare Dawit Fasil with anyone he is special 100% representing Jesus and Jesus again Jesus that all.
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 8 ай бұрын
ማስታወቂ ነው ለአተ ዳዊት ፋሲል የተከበረ ምርጥ አገልጋይ ነው
@HabMotion
@HabMotion 8 ай бұрын
ዋ ክዳዊት ፋሲልማ ዘወር በሉ ፣ በተራ አፍ የሚጠራ አይደለም እውነትኛ የወንጌል ሰው ብዙዎችን ወደ እውነተኛ ወንጌል ያመጣ ትልልልቅ ሰው ነው ፣ ጌታ ዘመኑንንንንን ይባርክለትት።
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 7 ай бұрын
He is a true man of God!! To have him at this time, he is a blessing to our country Ethiopia.. May God bless you prophet Maranata🙏🙏❤️🙏🙏💕🙏🙏
@tiktokethiofunstation103
@tiktokethiofunstation103 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው መንፈሳዊ አባትህ! ኢትዮጵያ ውስጥ መንፈሳዊ አባት የለም !! ትክክለኛ አባባል ነው ተባረክ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 8 ай бұрын
አሉጂ
@balkewkaltilahun-fy1ez
@balkewkaltilahun-fy1ez 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ብርክዬ ሰው ነው 22:35
@konjitalemu4469
@konjitalemu4469 8 ай бұрын
አይ ሶፊ አንተ ሰው ፕሮግራም ሁልጊዜ አሉባልታና እንጨት እንጨት ያለ ነው በወንድሞች መሃል ፀብን ትዘራላህ እግዚአብሄር ይፈውስህ ነብይ ማራናታ ጌታ ይባርክህ ይሄ ሠው ተገቢ ያልሆነ ነገር ስም እየጠራ ሲጠይቅህ በማስተዋል የመለስከው መልስ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ።
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 8 ай бұрын
ከሀሰተኞች ነህ ዴ????
@AsterTesfeye
@AsterTesfeye 8 ай бұрын
አረ ስለወንድም ዳዊት ፋሲል ትችት አታፍሩም? ሽቀላ ስለሚቀርባችሁ ነው
@getachewdemissie6974
@getachewdemissie6974 8 ай бұрын
ፓስተር እባክህ ኢንተርቪው ስታደርግ እንደጋዜጠኛ በትህትናና በተረጋጋ ሁኔታ ያለንዴት ብትጠይቅ መልካም ነው።
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 ай бұрын
ስራቸውኮ የሚያረጋጋ አይደለም እኔ ብሆን እንግዶቹን ውሸታሞቹን አጋጫቸው ነበር
@danielfurgasa758
@danielfurgasa758 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል የወንጌል አገልጋይ ነው።ታናሽ እህቴ ካንሰር ታማ አዲስ አበባ ያሉ ነቢያቶችአብዛኛው ጋ ፀለየው ትፈወሳላች ብለዉ ነበር ነገር ግንእሷ ወደ ጌታ ሄደች ስለዚህ የግምት ትንቢት እያመጡ ስላጭ በረበሩን ጌታ ምህረት ያርግላቸው ቀጣፊዎች ናቸው!
@mengistutesfaye9375
@mengistutesfaye9375 8 ай бұрын
Dawet fasil is the Best Christian and he has good personality and he's not leaving for money don't say anything about him
@danydan6662
@danydan6662 8 ай бұрын
Living not leaving..thanks
@addisalemkebede6917
@addisalemkebede6917 7 ай бұрын
ተጠያቂው ጌታ ይባርክህ ጠያቂውን ምንም ያልተረጋጋ ሁሌ ጩህት ብቻ ሁሌ ሰው መተቸት ከዚህ ያለፈ ነገር የለውም ግዜ ማቃጠል ብቻ አንድ የሚጠቅም ነገር የለህም ሶፊ
@temesgenhareru6496
@temesgenhareru6496 8 ай бұрын
የዳዊት ፋሲል ስምን ለምን ርእስ አደረጋችሁት ሐሰተኛ ነጋዴ መሆንህን ያሳያል እባክህ ታረም ጌታ ማስተዋልን ይስጥህ
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 7 ай бұрын
ነብይ ማራናታ ደሰ ሲል ኩፊደሱ ተባረክ ብዬሀለው
@brihanubekele
@brihanubekele 8 ай бұрын
Respect Brother Dawit Fasil Please!
@Bekeleayeta
@Bekeleayeta 7 ай бұрын
ነብይ ማራናታ ስላንተ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይኼን በማየቴ ደስ ብሎኛል
@selam7742
@selam7742 8 ай бұрын
ኧረ ፓስተር ሶፎኒያስ ተረጋጋ እንጂ ምነው ጦርነት አደረከው እኮ ወንጀለኛ የምትጠይቅ ይመስልብሃል።
@alemayehugemechu6239
@alemayehugemechu6239 8 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም የሚያጭበረብር ወንጀለኛ ነው እኮ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 ай бұрын
ወንጀለኛ ነውኮ
@SkyDubai-v1x
@SkyDubai-v1x 4 ай бұрын
ዳዊት ፍሲል ምርት አስተማር ነው 👌❤️❤️❤️
@aynalemyadeta4077
@aynalemyadeta4077 8 ай бұрын
ፓስተር ዳዊት በእናንተ አፍ አነሳም የእግዛቤሪን ቃል ጠንቅቆ የሚያዉቅ ሰዉ ነ
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 7 ай бұрын
ዴቭ በጣም ትክክለኛ የጌታ ቃልን የሚመግብ ወንድም ነው። ይቅርታ አድርጉልኝና የናንተ ወሬ ምንም መንፈሣዊነት የለውም፣ ተመለሡ
@yalijelvis
@yalijelvis 8 ай бұрын
ሶፊ ዳዊት ፋሲል ህፃን አይደለም እንደናንተ ተወት ብታረጉት እድሜያቹ ይረዝማል፡፡ ዳዊት ፋሲል ወንድም ነው ፓስተርም ነብይም አይደለም፡፡ ተጠንቀቁ!!!!
@LamlamWejra
@LamlamWejra 6 ай бұрын
ዋው ኮሜንት የምትፅፉ ዘመናችሁ ይባረክ ጳውሎስ ሲናገር ስለዴማስ የአሁኑኑ ዘመን ወዶ ትቶኝ ሄዶአል እዳለው እነዚህ ደግሞ ትውልድን ከጥፋት ለማዳን የሚተጉትን ጳስተሮች ስም ለማጥፋት ታጥቀው ተነስተዋል ነብይ ተባይ ወገኖች እዳሉት የዳዊት ፋሲልን ትምህርት ግዜ ሰጥተህ ተማርና ከዛ ጌታ እዲጠቀምብህ እራስህን አዘጋጅ
@tsegawkoynaofficial
@tsegawkoynaofficial 8 ай бұрын
ተባረክ ነብይ ፀጋ ይብዛልህ መልሶችህን ወድጃቸዋልሁ ድንቅ ነህ፡፡
@xtx2795
@xtx2795 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል መፃፍ ቅዱስን በግዚአብሔር ፀጋ ተንትኖ የሚያስተምር የእግዚአብሔር ሰው ነው እሱን ለመተቸት አትችሉም እፈሩ
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 8 ай бұрын
እንደ ዴቪ አይነት ወንድምን የሰጠን ጌታ ይባረክ
@Novates7
@Novates7 4 ай бұрын
እኔ የ ጂማ ልጅ ነኝ.... ዳዊት ፋሲልን በቅርብ አውቀዋለሁ! ከባድ የምንፍቅና ትምህርት ነው ሚያስተምረው... ሲቀጥል ደግሞ ያማል...ያሽሟጥጣል!!! ራሱን እንደ ፈራጅ ነው ሚያየው... የ ዘመናችን አርዮስ ነው
@FokoraFoce
@FokoraFoce 8 ай бұрын
ወንድም ዳዊት ፋስል አንደኛ ነዉ።
@Salome-n8i2y
@Salome-n8i2y 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ወንድማችን በትክክል ወንጌል የሚየሰብክ ክርስቶስን በልባችን የሚስል አገልጋይ ነዉ
@munich2017
@munich2017 8 ай бұрын
ፓስተር ዳዊትን መተቸት የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ቢሆን ተጋባዥ ምንም አይነት ሞራል የላችሁም ጌታ ከእኔ ተማሩ እንዳለ እናንተ ሁላችሁ ከጌታ በታች ከፓስተር ዳዊት ፋሲል ተማሩ የጌታ ሰላም ከሁላችሁም ጋር ይሁን.
@by8344
@by8344 3 ай бұрын
ወንድም ዳዋት በትክክል የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምር ነው። በትጨባጭ ያስተማረውን እያነሳችሁ ተንትኑና አስረዱ ወይም ሞግቱ። አለበለዚያ የሰውን አእምሮ አትበጥብጡ።
@taryjon
@taryjon 8 ай бұрын
ኸረ ሶፊ ቁጭራ ሰፈር አደረጋችሁት ተረጋጋ እንጂ ይሄ ተመልካችን መናቅ ነው ምን ያስጮህሀል ማስተዋል ይብዛልህ
@munich2017
@munich2017 8 ай бұрын
ማስተዋል ? ከየት ያምጣው ጨረታ የሚያጫርት ነው የሚመስለው.
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 8 ай бұрын
እራስህን ታውቃለህ ግን????
@hailem9116
@hailem9116 8 ай бұрын
​@@munich2017አቦ የሚገርም መልስ ነው
@Bsrat-g8h
@Bsrat-g8h 6 ай бұрын
Waw በጣም በሳል ነብይ አገልጋይ anegageru ስርዓቱ confidensu bikatu ተባረክ
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 8 ай бұрын
ሶፈንያስ እባክህ ጩኸትና ቁጣን ምን አመጣው ሰው ጋብዘህ ከፍ ዝቅ ማድረግ የለብህም አንተ ማን ነህ ይህ ሰው ካንተ የተሻለ ነው በተረጋጋ መንፈስ ነው የሚናገረው ጌታም እንዳንተ አይናገርም አስተውል ፍርድ የጌታ ነው አስተውል አስተውል
@richrich1773
@richrich1773 7 ай бұрын
ኧረ ለእኔ ፀልይልኝ ታምራት እፈልጋለሁ የእግዚአብሔር ሰው
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 8 ай бұрын
ገበያችሁን የዘጋ እግዚአብሔር ይመስገን ህዝቡ ነቅቶባችኋል ወደ እውነት መንገድ እየተመለሰ ነው ይልቁን ሳትሞት ንስሃ ግባ።
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 8 ай бұрын
Ewnet nw EGZIABHER yimesgen
@hiruttaezaz6181
@hiruttaezaz6181 2 ай бұрын
ነብያቶቼን ጌታ የባርካችው ይጨምር ላቸው
@YabuyeWelde
@YabuyeWelde 8 ай бұрын
Prophet Maranata we love you !
@melkamusonko
@melkamusonko 8 ай бұрын
አሽቃባጭ የሀሰተኛ ነብያት ቀላብ እግዚአብሔር አምላክ ሀሰተኛ ነብያት ከአትዮጵያ ያንሳቹሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እውነተኛ መንገድ በእነሱ መንገድ ይሰደባል ይላል የእግዚአብሔር ቃል shame on you😢😢😢
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 8 ай бұрын
​@@melkamusonkowondme ayzon esh EGZIABHER betun leyatseda ke zufanu tenestole ke enga tselot bicha nw
@nebiyubetseha2781
@nebiyubetseha2781 8 ай бұрын
dedeb neh.
@shewayesahile
@shewayesahile 8 ай бұрын
ዳዊት ፋስል እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው።
@Zewditu-n4m
@Zewditu-n4m 8 ай бұрын
አጋንንትን ለማስወጣት በእየሱስ ማመን ብቻ በቂ ነው የተለየ ፀጋ አያስፈልገውም ማርቆ 16:17።
@SamuelBeraki-uf6pb
@SamuelBeraki-uf6pb 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ይሁን ማራናታ ሺመልስ ሁሉም የኣንድ የእግዛቤር መንግስት ኣገልጋዮች ናቸዉ ሶፊም ጭምር ፡ n i like this guy the prophet very wise❤
@DanMaster-r3c
@DanMaster-r3c 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ሀቀኛ ሰው ነው
@AddisuHaye
@AddisuHaye 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulatuabera2393
@mulatuabera2393 8 ай бұрын
የዚህ ልጅ ንግግር ሁሉም ውሸት ነዉ
@efrataAdis
@efrataAdis 8 ай бұрын
ልረዳህ ሞክሬአለው ጌታሲሾምህ አላፈረም ፓስተር ሶፊ ጌታ ይርዳህ እሱ ለሁላችንም መልካም ነው ባላየኧከው በኩል እንድታይ አይንህን ያብራ
@gojo-n6o6p
@gojo-n6o6p 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል እውነተኛ አስተማሪ ነው።
@maranatalord5174
@maranatalord5174 7 ай бұрын
ወንዶም ሶፎኒያስ በስነመለኮት ትምህርት ተዘጋጆ።
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 8 ай бұрын
ሶፊ በርታ ጎበዝ አንበሳ ነህ !!እነዚህ ልቅምቃሚ አጭበርባሪ ሁሉ የተመረጥኩ የተባረኩ ነኝ እያሉ ይሄን ምስኪን ሕዝብ ይጫወቱበታል !!!!!
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 8 ай бұрын
ፓስተር ማራናታ እየሱስ ይባርክህ አዎ እየሱስ ያብዛ
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 8 ай бұрын
Please dawit is great our teacher
@Hiwotdesta-iu3wl
@Hiwotdesta-iu3wl 8 ай бұрын
እባክህ ሶፎንያንስ ።እባክህ ፕሮግራምህን ለወንጌል አድርገው የወንድሞችን ድክመት ለማጋለጥ አትጠቀመው
@TamratWegu
@TamratWegu 8 ай бұрын
ኧረ ሶፊ ተረጋጋ ሰዎችን ኢንተርቪው ስታደርግ በትህትና ጠይቃቸው እንጂ ለምን አቧራ ታነሳለህ ለምትጋብዛቸው ሰዎች ክብር ይኑርህ አገልጋዪ ግን በጣም በቅንነት ነው የሚያወራው ተባረኩ❤❤❤❤
@מרו-פ9צ
@מרו-פ9צ 6 ай бұрын
ሶፊ ትክክል ነህ በርታ ለሀሳውይ ቤንጤ ምታጋልጠውን እንከተልህ አለን አንድ ሰው ማዳን ጠጋ ነው
@meleseanamo7743
@meleseanamo7743 8 ай бұрын
ጠያቂው ክርክር ለማድረግ ተዘጋጅተህ መጥተሃል የራስህን አለማወቅ ገለጥኸው
@aychilhem3997
@aychilhem3997 7 ай бұрын
የተወደድክ ወንድሜ በአጋጣሚ ሰራዬን ጨርሼ አንዳንድ መረጃ ዎች ልመለከት ወደ ዩ ትዩብ ስገባ ያንተን ሾ ተመልክቼ ልደውል ሞከርኩ ነገር ግን ከለሊቱ ፰ ሠአት ነበር ከተጠቀምክበት ይህችን ማስታወሻ ተውኩ ; አንተ የወለከው ምን አይነት ሾው እዲኖርህ እደሆነ ባላውቅም ባደመጥኳት ጥቂት ደቂቃዎች የተወሠነ የገበኝ ነገር ቢኖር ጠንካራ ሀሣብ የማንሣት አቅምህ ዝቅተኛ መሆኑን ;ከጥያቄህ በኋላ አለማድመጥን ;ጣልቃ መግባትን ;የ እግዶችህን ንግግር አለመስጨረሰን; ማስታወሻ አለመያዝን ;የተነሣህበትን ሀሣብ መልቀቅን (የሀሳብ መሸራተትን) አና ከሠላማዊ መንፈስ ወተህ ስሜታዊ በመሆን ሾውን ጭቅጭቅ ስታደርገው ተመለከትኩ በአጠቃላይ የሀሣብ ልእልናን አመክኒዮን እውቀትን ተጨባጭ መረጃን ቅድመ ዝግት (personal biography )ጥናትን ስለምታቀርበው ሠው እንኳን ዝግጅት ያለህ አይመስልም አንዳንዴ ከምታቀርበው ግለሰብ ውላ ባነሠ መልኩ የመንደር ወሬ ታደርገዋለህ ። ዞሮዞሮ ለ ቶክሾው ብቁ ሊየደርግ የሚገባቸውን መሠረታዊ ሠብስታስ ከላይ የዘረዘርኩልህን በአግባቡ ማካበት ይገባሀል ። ምንአልባት በዚህ ዘርፍ የመዝለቅ ፍላጎቱ ካለህ ። እኔ በሞያዬ አናጢ ነኝ የረዥም ግዜ ልምድም አለኝ ግን ዛሬም ተማሪ ነኝ ሁሌም እማራለው ከትንሹም ከትልቁም ።እንግዶችህ መናልባት አንተ በደከምክበት እነሡ ይበረቱ ይሆናልና ሁሌም ተማሪ ለመሆን አትሠልች። አበቃሁ አይችሉህም ነኝ ከ ወላይታ ሶዶ ። ተባረክ
@BuraBura-v7t
@BuraBura-v7t 8 ай бұрын
ማራናታ ተበረክልኝ respect . pastor sofi ግን ይቀረሀል interview ክርክር አደለም 🙏🙏
@woldegemechu6885
@woldegemechu6885 7 ай бұрын
ስለ ሐሰተኞች ክርስቶሶች እና ሐሰተኞች ነቢያት መኖርን የተናገረው ጌታ ሰለሆነ የትም ይሁን የት ሐሰተኞች ነቢያት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖራቸውን አትካዱ
@YishurunIfa
@YishurunIfa 8 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ አገልጋዮችን የምትጠራው ለተከታዩ ምን ለማስተማር ነው?? ለማንኛውም ጥያቄዎቹ በቅንነት ቢሆን መልካም ነው።
@KebedeTsegaye
@KebedeTsegaye 8 ай бұрын
እኔ የምለው መጀመሪያ የአገልጋይ ዳዊትን ት ምህረት በአግባብ እንረዳ እርሱ ያለው የነቢያትን አገልግሎት እንደ ቃሉ የሆነውን ማለቴ ነው አልተቃወመም ነገር ግን የነብይነትን ሹመት ከእ/ር ከሆነ ሁሉም የሚሆነው በስርዐት ነው ያንን ደግሞ በፊት እንዳልኩ ት ጌታ ሲናገር ም .ሆነ የስራ በስርዐት ነው ሁሉን እን ያወቀ ምንም ከእርሱ ሊሰወር በማይችልበት ሁኔታ እያወቀ መልሱ ሁሉ በጥበብ ነው ለምሳሌ 5ባል ንላት ሴት እንዴት አናገራት ዲኖሩን እያሳየ የዲናሩን መልክ እያሳየ ምን መልስ ስጠ ምላሹ በአግባብ ነው አሁን የምድራዊ መንግስትን ስርዓት ልት ጠብ ቅ ይገባሀል ነቢይ ስለሆንክ ከስር0ት ልትወጣ አይገባም ታዲያ የሚሳስቱትን ማን ይመልስ ያ ለ እውቀት የሚሠራውን ስራ በእ /ር ቃል ት/ት ሊነገር ይገባል ወንድም ዳዊት ት /ቱ ምንም እንከን የለበትም እኛ ስንሰማው በሚቆነጥጥ ቃል ስለሆነ እንሰማዋለን የእግር ልጆች እንጂ ዲቃላ አይደለንምና ስለዚህ ሳይገባህ አትጠይቅ ሳይገባህም አትመልስ
@LidiyaNegash
@LidiyaNegash 8 ай бұрын
እውነተኛ የእግዚያብሔርን ቃል ነው የሚያስተምረው ፖስተር ዳዊት ፍሲል
@elagym5723
@elagym5723 8 ай бұрын
ፖስተር ዴቨ አንደኛ ነው ሶፊ የተወደደ የወንድማችንን ስሙን በአንተ መድረክ ለማንሳት ይከብድብሀል አንተንም በትምህርቱ ሾጥ አርጎሀል መሰለኝ 😂😂😂
@yonasendle
@yonasendle 8 ай бұрын
ነብይ ማራናታ ድንቅ አገልጋይ 🎉🎉
@jerry3041-u4f
@jerry3041-u4f 8 ай бұрын
ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ 😂😂😂
@Buze-tw9or
@Buze-tw9or 8 ай бұрын
በእርግጥ እግዚአብሔር የረዳህ አገልጋይ ነህ ፤ ወንድሜ ጌታ ይርዳህ ።
@yonasgebru7302
@yonasgebru7302 8 ай бұрын
😂ወንድሜ ማራናታ ጌታ ይባርክህ በርታ። ሶፎንያስ የስነ ምግባር እና የዕውቀት ጉድለት ይታይበታል።
@addisforum1618
@addisforum1618 8 ай бұрын
ድንኳን እየሰፋ የሚተዳደረው ቅዱስ ጳውሎስ በዘመኑ ዘራፊ የብልፅግና ወንጌል ሰባኪዎች በድህነቱ ሲተች እየሰማን ነው። ይሄ እንግዲህ የሀሰተኛው ክርስቶስ ወንጌል እንደሆነ አያጠራጥርም
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 8 ай бұрын
.ምድረ አጭበርባሩ ሁላ ጠያቂም ተጠያቂም ዕድሜያችሁ አጭር ነው!! እንደዚህ ትውልዱን እያደናገራችሁና እያደነቆራችሁ አትቀጥሉም!!!!!!!!!!
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 8 ай бұрын
ተመቸኝ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 8 ай бұрын
ትክክል
@rozadadi9639
@rozadadi9639 8 ай бұрын
Daveya I have big respect ❤❤❤❤❤
@AshenafiGurmu-l7q
@AshenafiGurmu-l7q 8 ай бұрын
ሶፊ ስንቴ ስንቴ እንገርህ አትጬህ ተረጋጋ ልጁን ገንዘብህ ለማድረግ ነው ወይስ ለመጣል ነው ክርከርህ ቢያንስ ስክን ማለትን ከሱ ተማር።
@muluterefe
@muluterefe 7 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነው ነብዩ ክፉ ቃል በዳዊት ላይ እንዲናገር ግን ሶፊ ሲያቀሳስር ነበር ይቅር ይበለው
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 8 ай бұрын
ለምን አትደባደቡም ከዛ ያሸነፈ ያውራልን😂😂😂😂😂
@AbrehamEjeigu
@AbrehamEjeigu 8 ай бұрын
ዳዊት ፋሲልን የጠራህበት አፍህ በጣም መራራና ክፉ መርዝ ነው
@AshuMiraf
@AshuMiraf 8 ай бұрын
አንተ ሰውዬ ጌታን ከፈራህ ዲቫይን የሚለውን ቀይረውና ሰፎንያስ ሾ በለው
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 8 ай бұрын
እውነትህን ነው ክፍት አፍ ሾው ቢለው ጥሩ ነው
@10እውነታወች
@10እውነታወች 8 ай бұрын
አንተ ራሱ ጌታን ፍራና የማንም የነቢይ ቅራቅንቦ ጥርቅም አይጫወትብክ ሶፊ ያደረገው ትክክል ነው።
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 8 ай бұрын
666
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 8 ай бұрын
​@mesfinadmassu6428 666
@TalimosGoa-oy7op
@TalimosGoa-oy7op 8 ай бұрын
ሶፊ ትልቅ የስህተት ልጅ ነው ራሱን የቤተ ክርስቲያን አማዕድ ለመሆን ይፈልጋል የስህተት ልጅ ነው ነቢይ ማራናታ አንተ ድንቅ ነህ ይህንን በትዕቢት የተነፋ ራሱን ጋዜጠኛ ነኝ እያለህ ብዙችን ያዋርዳል እግዚአብሔር ይቅር ይበለው።
@hananmohamed4346
@hananmohamed4346 8 ай бұрын
ስነስርአት ይኑራችሁ ከዳዊት እራስ ውረድ
@EstifHagos
@EstifHagos 7 ай бұрын
Tebareki
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 7 ай бұрын
Dave is the best...ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሌቦች ጋ ስሙ መነሳት የለሌበት ሰው ነው...ሶፊ ዝቅ ብለህ ብረር..
@asfawasfaw9014
@asfawasfaw9014 8 ай бұрын
እለምና ምኞቷን አራማጆች ሰርቶ መብላትን ክብር የማያውቁ ይሳካልህል ቤት መኪና አምላክ የእነርስ መቀለጃ::
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ብቸኛው ከ16 አህዮች አጋንንት ያስወጣው ነብይ 28 March 2024
1:38:26
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 37 М.
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН