ልብ የሚነካ ገጠመኝ የአካባቢው ሰው ከፍሮ ብቻቸውን የቀሩት ኢማም እና መፍትሄው ||ሃሩን ሚዲያ ልዩ ዝግጅት

  Рет қаралды 15,535

Harun Media Network

Harun Media Network

Жыл бұрын

Пікірлер: 186
@harunmedianetwork
@harunmedianetwork Жыл бұрын
ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ ሁሉ በኡስታዝ ሷዲቅ መሐመድ ስም በተከፈተው አካውንት ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ 1. COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA 1000317507589 SADIK MOHAMMED AHMED 2. ABYSSINIA BANK 83047178 SADIK MOHAMMED AHMED 3. ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ 1011300008645 SADIK MOHAMMED AHMED ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ትችላላችሁ 0911103231 ይህን መልዕክት ሁላችንም ሼር በማድረግ እናዳርስ!
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አብሽሩ ባለን አቅም መርዳት አለብን ሲከፍሩ ድረስ ዝም ማለት የለብንም
@abdurahmanwabela7562
@abdurahmanwabela7562 Жыл бұрын
እንሸ አለህ
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 Жыл бұрын
ወላሂ እንረዳለን ግዴታችንም ነዉ
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Жыл бұрын
ያረብ በዲኔ ላይ አፅናኝ ህዝበ ሙስሊሙን ሁሉ ጠሞ ከሚያጠም ነገር አንተ ጠብቀን
@user-xh7sk7dd9o
@user-xh7sk7dd9o Жыл бұрын
አቡ ሀይዳር ጀግኖችን አላህ ይጠብቅልን በጣም ነው የምዎድህ🌹
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r Жыл бұрын
ይህ ሁሉ እኮ የእውቀት ማነስ ነው እንጂ በድህነት ልሙት ይሉ ነበር ከፉሮ ከመሞት እነዝዝ ጴንጤዎች አላህ ያንሳቸው
@mdfamilys8696
@mdfamilys8696 Жыл бұрын
እንደ ቀድሞ አባት አያቶቻችን ከዱኒያ ይልቅ ለአኪራችን መጠንከር ነው በ80ዎቹ እንኳ በአካባቢያችን ክርሰቲያን ብቻ ነው ግን ያሉትን ሙሰሊሞች እንኳ እባካቹህ ኑ ቁርአን ቅሩልን እቤታችን እያለ አባቴ ሙሰሊሙን ከማጠናከር አልፎ ብዙዎቹን ወደኢሰላም ገብተዋል እና ቁርአን እና ተውሂድ በሰፊው ለማሰተማር መበርታት ነው
@umueisa5246
@umueisa5246 Жыл бұрын
ሀሩን ሚዲያ የኡማው አለኝታ ጀዛኩመላሁ ከኸይር
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ 🙏❤️ ድህነት እንዴት ያከፍራል ምናልባት ከመጀመሪያም የዲን እውቀት የላቸውም አላህ ይመልሳቸው አቦ በጣም ያሳዝናል እኛንም መጨረሻችንን አሳምርልን 🙏
@MekiyaTube
@MekiyaTube Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ከጥመት ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጎናቸው መሆን አለብን ሙስሊም ወንድም እህቶቼ!!
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያግዛችሁ ያጀመአ በርቱ ሙስሊሙን ክኩፍር አላህ ይጠብቀን
@umueisa5246
@umueisa5246 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ እነሱም እንዳሉት ኡስታዞች ከከተማ ወጣ ብላችሁ የኡማውን ሁኔታ መከታተል አለባቸው
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Жыл бұрын
የከፈሩትንም አሏህ ይመልሳቸው ኢንሻአ አሏህ
@RihannaTube1
@RihannaTube1 Жыл бұрын
ላይክ ሼር አድርጉ ጥሩ ቦታ ላይ እንገኝ ውድ እህትና ወንድሞቼ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌
@rimuty7696
@rimuty7696 Жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር አሏህ ይጠብቅህ ያንተ አይነት ጀግና ይብዛልን ይሄ ጉዳይ ወሏሂ በጣም አሳሳቢ ነው ሁላችንም የቻልነውን መርዳት ግዴታችን ነው 😢
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ወላሂ በዜና ሰምቼው በጣም ነው ያዘንኩት አላህ ኻቲማችንን አሳምርልን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው እጂግ ልብ ይሰብራል! አብዱሮሂም አንተ በተቻለህ አቅም ግደታህን እየተወጣህ ነው አላህ ይቀበልህ! እኛስ ከብርሀን ወደ ጨለማ ለሚጓዙ ወገኖቻችን ምን እናበርክት? አላህ ፊት እንዳንጠየቅ!
@zubeydahassen613
@zubeydahassen613 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያማል አረ እንድረስላቸው አሏህ አይፈትነን ማድረግ ያለብንን ሁሉ እናደርጋለን እኛም ከጎናችሁ ነን
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀሩኖች አላህ ያጠክራችሁ
@rabibintendris8675
@rabibintendris8675 Жыл бұрын
ሀሩናችን የኛ ወንድም አላህ ይገዝህ ጅግና ነክ አላህ ሙስሊሙን ኡማ ይጠብቅልን
@user-dh9gm1gk9t
@user-dh9gm1gk9t Жыл бұрын
አሰለሙአሊኩም 😭😭😭😭ያአላህ አተአሳምርልኝ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-mt1vt5no7n
@user-mt1vt5no7n Жыл бұрын
የሁላችንም እርብርብ ያስፈልጋል ሙስሊሙን እምነቱን ለቆ እንዳይኮፍር ስለዚህ በቻላችሁ አቅም ሁሉ እንድረስላቸው በገንዘብ በጉልበት በሀሳብ በላይክ ሸር በቻልንው አቅም እንስራ ሲቀጥል እስኪ ሁላችሁም ላይክ አድርጉ ሃሩን ሚድያን ተመልካች ብዙ አለ ግን ላይክ አላደረጋችሁም ለምን⁉️⁉️
@afi5295
@afi5295 Жыл бұрын
ድን አስተማሪ የበዛዉ ሚዲያ ላይ እና በከተማዉ ነዉ ጼንጤዎች አደፈለጉ የማይጨፍሩት እና የሚፈሩት ወደሰሜኑ ነዉ የሰሜን ህዝብ ሀይማኖቱን ባያቅኳ የአባቴ ሀይማኖት እያለ በቀላሉ አይለቁም
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ሁሉም ተምሮ ቀርቶ ወደ ከተማ ነው የድሮወቹ ደረሶች ከቢድአ እና ከሺርክ ባይጠሩም በየ ገጠሩ ቀላቢነት እየተያዙ በነፆ ቁርአን ያስቀሩ ነበር እኔ አሁን ላይ ብዙ እህት ወንድሞች ቀርተው ግን ለታይታ እና ብር መስብስቢያ አድርገውታል አብዛሀኛው እኔ በልፍያ መቅራቱ ማስቀራቱ ብዙም አልደግፋም አልቃወምም ግን ለምን ይሆን ዝብርቅርቅ ብሎብኛል አላህ ሂድያ ይስጠን በስ ገጠር ላይ ለሚንከራተቱ ሽህ እና ኡስታዞች ትልቅ ክብር አለኝ ይሄ ነገ ይታስብበት በየ ቀበሌው በየ ቀገጠሩ ቢያንስ አንድ የተውሂድ ኡስታዝ አንድ ሁለት የቁርአን ኡስታዞች መመደብ አለባቸው አድሱ መጂሊስ ትልቅ ስራ ይጠብቃቸዋል አላህ ያግዛቸው እንደዝህ ካልሆነ አብዛሀኛው ለጥቅም እና ለከተማ ለሚድያ መታወቅያ ብቻ ነው የቀሩት ህዝባቸውን ለማገልገል ከጨለማ ለማውጣት ለምን ኒያ አያደርጉም ግን? አላህ አውቄ የማሳውቅ አድርገኝ ከይዩልኝ ስራ ጠብቀኝ ያረብ
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 Жыл бұрын
አሰላሟለይኩም ውራህመቱላህ ወበሪካቱሁ ያጀመአን ሁላችሁም በ ኡስታዝ አቡ ሀይደሪ አካውንት ገቢታቻው በቻላኑ ካ ኩፉር እንታደጎ
@rehimabentbaba8594
@rehimabentbaba8594 Жыл бұрын
የአሏህ በጣም ከባድ ነዉ ኢንሻ አሏህ እንረዳለን
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Жыл бұрын
የኛ ጀግና አላህ እዲሜና ጤና ጨምሮ ጠማምሮ ይስጥልን ያብ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር መስሎችህን ያብዛልን ይሄ ሁሉ ምንም እውቀት ስለሌላቸው ነው ሁሉም ተምሮ ቀርቶ ወደ ከተማ ነው የድሮወቹ ደረሶች ከቢድአ እና ከሺርክ ባይጠሩም በየ ገጠሩ ቀላቢነት እየተያዙ በነፆ ቁርአን ያስቀሩ ነበር እኔ አሁን ላይ ብዙ እህት ወንድሞች ቀርተው ግን ለታይታ እና ብር መስብስቢያ አድርገውታል አብዛሀኛው እኔ በክፍያ መቅራቱ ማስቀራቱ ብዙም አልደግፋም አልቃወምም ግን ለምን ይሆን ዝብርቅርቅ ብሎብኛል አላህ ሂድያ ይስጠን በስ ገጠር ላይ ለሚንከራተቱ ሽህ እና ኡስታዞች ትልቅ ክብር አለኝ ይሄ ነገር ይታስብበት በየ ቀበሌው በየ ቀገጠሩ ቢያንስ አንድ የተውሂድ ኡስታዝ አንድ ሁለት የቁርአን ኡስታዞች መመደብ አለባቸው አድሱ መጂሊስ ትልቅ ስራ ይጠብቃቸዋል አላህ ያግዛቸው እንደዝህ ካልሆነ አብዛሀኛው ለጥቅም እና ለከተማ ለሚድያ መታወቅያ ብቻ ነው የቀሩት ህዝባቸውን ለማገልገል ከጨለማ ለማውጣት ለምን ኒያ አያደርጉም ግን? አላህ አውቄ የማሳውቅ አድርገኝ ከይዩልኝ ስራ ጠብቀኝ ያረብ አላህ ከጥመት ይጠብቀን ኽቲማችንን ያሳምርልን
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ለዲን የምትሰሩ ወንድሞቻችን አላህ ያበርታችሁ እኛም የምንችለውን ማድረግ አለብን
@mereere5285
@mereere5285 Жыл бұрын
አላህየ መጨርሻችንን አሳምርልን ያርብብብብብብብብ
@Mik4249
@Mik4249 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ አላህ ይርዳህ፡፡ በዳዕዋህ ታስደስተኝ ነበር በተለይ መጽሐፍ ቅዱስን በማወቅህ እደነቅ ነበር የአሁኑ ደግሞ በጣም የሚያስደስት ነው፡፡
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አላህ ከኩፍር ያውጣቸው አላህ መጨረሻችን ያሳምረው አንተንም አላህ ይጠብቅህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r Жыл бұрын
ያርቢ መጨርሻዩን አሳምርልኝ ከፉሮ እምነቴን ከምቀይር በርሀብ ብሞት እመርጣለሁ በጥቅም እየደለሉ ለእሳት ይጋብዙዋቸዋል
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v Жыл бұрын
የአላህ የአላህ ቢራህሙቲከ ያአራሀሙራሂምን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Жыл бұрын
ወላሂ የኛ የሙስሊሞች ድካም ነዉ ያረብ😢😢😢
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j Жыл бұрын
የኔም ጎደኛቸ ሁለቱ ከፍረዋል ወላሂ እናቴ ስነግረኝ እያከፈራቸው ብላኝ በጣም አዝኛለሁ አይይ እዱኒያ ያስፈራል ሙስለሞች ብዙም ተሳታፌ አደለንም ካፌሮች ነቅተዋል አሁን ሙስሊም እድበዛ አይፈልጉም አማራጫቸው ማከፈር ነበር ተመቻቸው ያሳዝናል ወላሂ
@kedijaahmed4672
@kedijaahmed4672 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል የአሏህህዳያ በጣምይገርማል በአሏህሱባሀነወታ ፍቅር ሙሀባ ውደታ ያአሏህበራህመትክ የመጨረሻችንን ቀንአተአሳምርልን
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አጅብ ነው ወላሂ ዱባይ ያላቹ አንድ ላይ ሳውዲም እደዛው አላህ ያግራልን
@madinaali5732
@madinaali5732 Жыл бұрын
ላይክና ሸር አድርጉ እባካቺሁ የኞ ልጆቺ የት ናቺሁ ያላ ይሄነገር የሁላቺንም ጉዳይ ነዉ ላይክ በማረግ ሸር በማረግ እንተባበር
@samerasamera926
@samerasamera926 Жыл бұрын
አይ እህቴ በያ ብራንኩ እየታጀጃሉ ነዎዋ የት ይሆነል ብላሻል በአቅ የታነጋረዉ አዲሲ ቃጥ ብሎ እየታተገበረ ነዉ ቁጥረቹ ይበዘል ቢበዘም እሄ ሚበል አደለመሰ እደሉት ነዉ የኛ ሙስሊም አለህ ህዲየ ይስጣን የረቢቢባ
@madinaali5732
@madinaali5732 Жыл бұрын
@@samerasamera926 በጣም ያሳዝናል የኞነገር
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
አለን አለን እህት
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Жыл бұрын
የአላህ መጨረሻችን አሳምርልን ያማል
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v Жыл бұрын
አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን
@samerasamera926
@samerasamera926 Жыл бұрын
በአቅ በጠም ከበድ ነዉ እየንደንዱ ሙስሊም በአለህ ፊት ከታጣየቂነት አንድንም ኡስታዞቹም እሄንን ታሰቢ አድረጋዉ አስታበብርዉ ወደ ታች ወረድ ብለዉ አያስታምሩም እኛም ገንዘብ የለ በገንዘቡ እዉቃት የለዉ በዉቃቱ አዉንም ለመድረስ ለለብን ቦታ መድረስ አለብን እንሸአለ አዉን መጅሊሱ ስረዉን ሲሳረ እሄንን ጉደይ እልበት የገኝበታል ብዬ ታስፈ አለንንንን እንሸአለህ
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ማሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች በርቱ አላህ ያግዛችሁ ጀዛችሁን አላህ ይመዳችሁ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁ🌹🌹
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀን አምኖ ከመክፈር
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 Жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል
@user-xh7sk7dd9o
@user-xh7sk7dd9o Жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ የረብ በጣም ያሳዝናል 😥
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 Жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ የእውቀት ችግር ነው አላህ ይመልሳቸው
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m Жыл бұрын
😭 ሀቂቃ እኛ ሙስሊሞች ያሉብን ቀዳዳ ብዛታቸውን ስናይ ከሰራነው ይልቅ ያልሰራነው እንደሚበዛ የታዘብንበት ነው
@user-ee1ym2of2y
@user-ee1ym2of2y Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አላህ ጀዛኩምላህ ኸይራ
@user-pz1cw4tv7y
@user-pz1cw4tv7y Жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@rozamushmud7962
@rozamushmud7962 Жыл бұрын
ሰዉ ለዱንያ ጥቅም ሀይማኖት ይቀይራል ጉድ ነዉ
@samerasamera926
@samerasamera926 Жыл бұрын
ሮዚ ለዱኒየ ጥቅም ሰይሆን በሙስሊሙ በደከመ ጎኑ ገብታዉ ነዉ ለኩፋረ ሚደርጉት የጋረች ሰዉ ታቂየለሽ በዲኑ ብዙም አደሉም በታላይ በዲኑ ጣንከር የሆነ ሰዉ በሌላበት አከበቢ እነ አለህ ይሰትረን የዉ እኛም እኮ ከታጣየቂነት አንድንም መድረግ የለብንን በታገቢዉ ለዲኑ አለደረግነም
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
@@samerasamera926 ደምሪኝ እህት
@rozamushmud7962
@rozamushmud7962 Жыл бұрын
@@samerasamera926 በትክክል ስለስልምናቸዉ ያልተረዱትን ነዉ የሚያከፉሩ አቸዉ አላህ ይመልሣቸዉ ከባድ ነዉ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ያሳካላችሁ
@mdjahedek930
@mdjahedek930 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ያረብብ አላህ ይገዛችሁ
@nirakml9385
@nirakml9385 Жыл бұрын
አህላን
@user-mf4iu8sm3z
@user-mf4iu8sm3z Жыл бұрын
استاز نا جزاك الله خير اللهم احدينا فيمنهديات
@user-ok3kx7cn5r
@user-ok3kx7cn5r Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱወላወበረካትሁ ሠጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-ki9jh9fl5n
@user-ki9jh9fl5n Жыл бұрын
ያረብመጨረሻችንአሣምረልን
@zamzambilkheeyr2669
@zamzambilkheeyr2669 Жыл бұрын
Harun Media jazakumullahu kheyran
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. Жыл бұрын
ላይክ ሽር እዳትረሱ እህቶቸ
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@sadajemal8464
@sadajemal8464 Жыл бұрын
ጀዛህን አላህ ይክፍፈልህ በጀነተል ፊርዶስ ውስታዝ አካውን ወይም የውስታዝ ቁጥር
@zamzameth742
@zamzameth742 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@madenahmad4310
@madenahmad4310 Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ያግዛቹ ያረቢ ካሰባቹት በላይ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Жыл бұрын
اشاءالله
@medlna4465
@medlna4465 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድየአገሬልጆች ባላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ መልካሙን አላህ ይወፍቀንሰደትበቃች ይበለንለሀገራችንያብቃን አገሬችንሰላሙን ያውረድልከመጠፎነገር አላህይጠብቃችሁ ውድየአገሬልጅች
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r Жыл бұрын
ድግምት እየስሩ እዝበ ሙስሊሙን አክፉርው ሊጨርሱት ነው
@minakey
@minakey Жыл бұрын
endih aynetu tegbar benb liserabet yigebal egnam kegonach nen enshalah
@user-pz7ho7tj1t
@user-pz7ho7tj1t Жыл бұрын
ሱበሐንአላህ
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
ሀሩን ሚድያ አላህ ጀዛቹ ይክፈላቹ 👍👍👍👍👍
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Жыл бұрын
Allahakbar Allahakbar 😭😭😭😭😭
@zenb884
@zenb884 Жыл бұрын
يالله يالله
@abdikadirosman9819
@abdikadirosman9819 Жыл бұрын
We need a dawa committe under majlis. Once a dawa committe is established, then they should focus on islamic education for Muslim as a periority.
@makahind4980
@makahind4980 Жыл бұрын
ጀዛኩምሏሁ ኸይራ አላህ ይጠብቃቹ
@zulfaarebo5241
@zulfaarebo5241 Жыл бұрын
በጣምያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 Жыл бұрын
ሀሩን ሚድያ የኡማዉ ቤተሠብ ጀዛክ አላህ ኸይር 👍👍👍👍
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 Жыл бұрын
አላህ ያበርታቹ በጣም ያማል በጣም
@samoyoutube4785
@samoyoutube4785 Жыл бұрын
አላህ ይርዳችው
@giftmusa1475
@giftmusa1475 Жыл бұрын
Allahe yrdachu
@Salsibel
@Salsibel Жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝ አቡሀይደር ጉራጌዞን መስቃን ወረዳላይ እራሱ እሄንን ነው እያረጉ ያሉት ትምርትቤት ይከፋታሉ እዛ በቋሚ ተረጂ ያደርጓቸዋል ከዛ ልጆቹ ይከፋራሉ ከዛ ቤተሰቦቻቸው ቀስበቀስ ያከፋሩአቸዋል
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
ስብሀንአላህ
@alhamduawel7343
@alhamduawel7343 Жыл бұрын
Allah yagzachu
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Жыл бұрын
Waliykum selam Warhamtulahi wbrekatuh
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Жыл бұрын
Walkum Slame Wr Wb ኢንሺአላህ እነዚህን ሰዋች መርዳት ግዴታ አለብን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው ?
@gygtda7911
@gygtda7911 Жыл бұрын
ያአላሀ😭😭
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልንያረብ
@kustr5728
@kustr5728 Жыл бұрын
Allah yagizachihu denachinin Asu yinesirilin
@zewditum.1183
@zewditum.1183 Жыл бұрын
Jzkallah Ustaz jundallah AntenSebebe Adergelachew In Sha Allah Yemnchelewen Hulu Enadergalen
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube Жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ ሱበን አለሃ ዋላሂ የሰዝናል የስለቅሰል ምስክን ለብቻው መስጅድ ውስጥ
@kustr5728
@kustr5728 Жыл бұрын
Harun mediy yehumaw ayinina joro new Like sher atirisu
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r Жыл бұрын
ወአለይኩም አስላም
@zahrazaharatadeses6966
@zahrazaharatadeses6966 Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ ሠጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@kustr5728
@kustr5728 Жыл бұрын
Subihan allah Allah yizenilin
@bbgg6079
@bbgg6079 Жыл бұрын
Yasaznal wellahi
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Жыл бұрын
ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kedirherato1764
@kedirherato1764 Жыл бұрын
መሸ።አለሀ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Жыл бұрын
Ustazai Allah erjime edmena Tena yesth yarebe 🙏🙏🙏🙏
@nseid6460
@nseid6460 Жыл бұрын
ya ALLAH 😭😭😭
@mehlitube
@mehlitube Жыл бұрын
Mehli Tube መህሊ ቲዩብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! እኛን ለማግኘት ፕሮፋይል ይንኩትና ይቀላቀሉን:: 🕌ሀጅ አህመድ መህሊ (ስልጤ)መስጂድ🕌
@samsuga2053
@samsuga2053 Жыл бұрын
መሸአለህ ተበረከለህ መልከም ስረችሁን አለህ ይቃበለችሁ
@umuahmed4510
@umuahmed4510 Жыл бұрын
አላህ ይድረስላችሁ ያረብ
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 19 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 78 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 19 МЛН