ሰበር ዜና / ጀነራል ተፈራ ፋኖን ተቀላቀሉ! ”አቀባበል ተደረገላቸው!”የሸዋ ተጋድሎ፣ "ደብረፅዮን ስልጣን ይሰጣቸው"ኮ/ል ደመቀ ህዝቡን ጠሩ!

  Рет қаралды 79,752

Roha

Roha

3 күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 162
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 күн бұрын
ጀኔራል ተፍራ ማሞ እሰይ አባቴ እንኳንም ከአራጁ ዘንዶው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዕለተ ቀኑ ጠበቀህ ይህ አውሬ በሰኔ በሰኔ የጀግኖቻችን ደም ይጠጣል አፍር ይብላ
@konjosara5547
@konjosara5547 Күн бұрын
​ @rip meles unified all ethnicities . look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love living together the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan he killed general sar tigrayan.and asamenew amhara he killed million of inocent in tigray and amhara he destroyed economy 1 dollar more than 120 birr no job everything expensive all poeple hate this governement
@KMI-qi5sw
@KMI-qi5sw 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ጀነራል ተፈራማሞ ትግሉን መቃላቀሉበጣምለውጥ ያመጣል ኢሽአላህ
@saidFeleke
@saidFeleke 2 күн бұрын
ጀ/ል ተፈራ ህይወቴ ጦር ሜዳ ማለፍ አለበት ብለህ በመወሰንህ ጀግነትህን አደንቃለሁ ይህ ሁሉ የአማራ ህዝብ ጅምላ ጭፍጨፋ እዬተካሄደበት በህወቴ እያለሁ ተቀምጨ አልመለከትም ብለህ ስትወሰን ምን ያህል ወገንህን ወዳድ የግል ጥቅም ያላሸነፈህ ጀግና ነህ ታሪክ ይዘክረሀል በዚህ ክፉ ቀን አማራ እንደ አውሬ በመላ ሀገሪቱ በሚታደንበት ወቅት ይህንን ማዬትም መስማትም አልፈልግም ከወገኔ በፊት የኔን ህይወት እሰጣለሁ ብሎ መወሰን ትልቅነት ነው ከህወት የበለጠ የሚሰጥ ታላቅ ስጦታ የለም ባለቤቱም ልኮሪ ይገባሻል ልጆቹም ልትኮሩ ይገባችኃል ጀግና አባት ወገን እና ሀገሩን ወዳድ አባት ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ወንድማችንን በድል እናገኘዋለን በ4ቱም ማዕዘን ለሚፋለሙት ፋኖ ወንድሞቻችን ተጨማሪ ኃይል ጉልበት ይሆናቸዋል !!!
@selam65030
@selam65030 2 күн бұрын
😂😂የአብይ ኳስ ጨዋታ ጀነራል ተፈራን ገሎ እኔ ኳስላይ ነኝ ለማለት ነበር አልተሳካም ድል ለፋኖ አሁን መሪዉ መተል🎉🎉🎉
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
ማነውደኔ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን በመቀላቀላቸው ደስስስስ ያለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በላይክክክ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 2 күн бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ታሞ ህክምና ተከልክሎ እየተሰቃየ አዝኘ ነበር እና አላህ ይጠብቀው ድል አድረጎ በነፃነት ህክምናውን እንደሚያደርግ አልጠራጠርም ኢንሻአላህ
@HrDn-p9e
@HrDn-p9e 2 күн бұрын
ያረብ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 2 күн бұрын
ኢንሽ፡አላህ፡ፋኖ፡ያሸንፋል❤❤❤❤❤
@werdukuae2466
@werdukuae2466 Күн бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ጀነራሉ ተፈራ አበሳ አባቴ 💚💛❤️❤️💪💪💪💪💪
@SophiyaLala-ex6ec
@SophiyaLala-ex6ec 2 күн бұрын
Viva ፋኖ ገና አበባው ታደሰ ፋኖ ይሆናል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 күн бұрын
ባንዳ መቸም ፍኖ አይሆን አበበው ዘማዊ ሌባ ነው ለእሱ ፍኖነት አይገባውም።
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 күн бұрын
አበባው መረሸን እንጂ ፋኖን ተቀላቅሎ በእርኩሰቱ እንዲበክለው ማንም አይፈልግም::
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 2 күн бұрын
no no no
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z Күн бұрын
ከሀዲውና ወንጀለኛው አበባው ታደሰ ከአቢይ ጋር ባፈሰሰው ደም፣ እንደጌታው ሁሉ ሙሉ ተጠያቂ ነው። ለዚህ አማራ ባንዳ ሞት ይገባዋል። ወይም በዘር ማጥፋት ወንጀሉ የኑረምበርግ ዓይነት ፍርድ ነው የሚያስፈልገው።
@desalegnalehegntasewu6155
@desalegnalehegntasewu6155 Күн бұрын
ጀግናው ጀኔራል ተፈራ ማሞ እንኳን ከተገፉት እና ለህዝባቸው ሌት ቀን ቀና ደፋ ከሚሉት የአማራ ፈኖዎች ተቀላቀልክ፡፡
@tgstealemu1852
@tgstealemu1852 2 күн бұрын
ዋው ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳንም በሰላም ወደወንድሞችህ ተቀላቀልሕ ድሉ የፋኖ ነው
@kedanemeheret1641
@kedanemeheret1641 2 күн бұрын
ስለ ጀዋር የምታደምቁለት እናንተ ጋዜጠኛ የተባላችው ወሬኞች ናችው ጅዋር ፖለቲከኛ ሳይሆን ዘረኛ ነው
@HaileFentabil
@HaileFentabil 2 күн бұрын
ጀግናው ፋኖ ጀነራል አማራው ተፈራ😂😂😂❤❤❤
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ከፋኖ ጋር ነው። ኃይል የእግዚአብሔር ነው።
@MAHTOT789
@MAHTOT789 2 күн бұрын
የአማራን ህዝብ ድል ሊስቀር እሚችል አዳችም ምድራዊ ሀይል የለም
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 2 күн бұрын
ጀግና ሜጀር ጀረናል ተፈራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lo6fb4qu2e
@user-lo6fb4qu2e 2 күн бұрын
የኔ ጀግና ጄኔራል ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤
@derbewmkenn4018
@derbewmkenn4018 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ደስ ይበልሺ እውነተኛ ልጅሺ መጣልሺ ደስ ይበልሺ ።ጀግነው ጀኔራል ተፈራ ማሞ ኢትዮጵያየ ብሏል
@fasiszm
@fasiszm 2 күн бұрын
ዘብዛባ ! የአማራ ታጋይ ነው። ለእትዮጵያ ለምን አንተ፡ጋሎች፡ እና ትግሬወች አትታገሉም?
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 2 күн бұрын
ጃዋር ግን እስከዛሬ የት ነበርክ የብልፅግናን እና የህውሃትን አንድነት የፈለከው የፋኖ ግስጋሴ በጣም ስለአስጨነቀህ እንደሆነ ግልፅ ነው
@dadydady3547
@dadydady3547 Күн бұрын
ግስጋሴዉ የት ደረሰ? አንድ አመት ሙሉ አንድ ቀበሌ እንኳ ሳትይዙ?🤣🤣🤣🤣🤣
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 Күн бұрын
Addis abebe lesu gize nw mitebekelet...Kosh eskemil nw....Bole Rwanda yalew betu bekerbu torch nw mideregew. Manm ye sew dem afseso be selam aynorem. Ye million hezb beteseb endetecheneke yesum enat akest yechenekalu...kal be semay be medr.
@HagerSelam-d9p
@HagerSelam-d9p Күн бұрын
Aye. Gawsa. Keded. Keded. Keded. Fano. Wedet. New. Yegesegesew. Beyetgnaw. Libu
@HagerSelam-d9p
@HagerSelam-d9p Күн бұрын
Aye. Gawsa. Keded. Keded. Keded. Fano. Wedet. New. Yegesegesew. Beyetgnaw. Libu
@HagerSelam-d9p
@HagerSelam-d9p Күн бұрын
Aye. Gawsa. Keded. Keded. Keded. Fano. Wedet. New. Yegesegesew. Beyetgnaw. Libu
@asdesawtefera6745
@asdesawtefera6745 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይሔ ነገር ከፋኖ ዋና ዋና ድሎች አንዱ ነው። የነፃነት ናፋቂወች ሁሉ ስንመኘው የነበረ ታምራዊ ድል። የህውሀትን ጀኔራሎች እና ባለስልጣኖች እንድሁም እነ አብድኢሌ እያዝናና ስንት መሰዋት የከፈሉትን ጀኔራል ህክምና የሚከለክል ድርጅትን መፋለም አማራጭ የለለው አማራጭ ነው። ሁሉም አማራ ፋኖ ነው! ፋኖ ተሸንፎ አያውቅም! ፋኖ አሸንፏል!
@hawaa112
@hawaa112 2 күн бұрын
ፍኖ መቸም ከብልፅግና ጋር አይደራደርም ብልፅግና ማን ያምናል ህውሖቶችን እና ብልፅግናን ማንም አያምንም ይልቁንስ መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ከፍኖ ጎን ሁላችሁ ነፃነታችሁን አርጋግጡ የብልፅግና አመራሮች መቸም አይማሩም ከስተታቸው እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ንቁ በየቦታው አብይ እና ሽመልስ እና አዳነች ያለ ጦርነት አይኖሩም እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ሊታገላቸው ይገባል በየቦታው
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m Күн бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💪 ጀኔራል ተፈራ እንኳን ወደ ወንድሞችህ በሰላም ተቀላቀልክ❤❤❤
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 2 күн бұрын
እስይ ተመስገን ጀግናየ የጠላት ራስ ምታት እንኳንም በስላም ከጀግኖቹ ልጆችህ ፍኖዎቻችን በስላም ደርስክልን የአይናችን ብሌን ወጥር ፍኖየ ድሉ ቅርብ ነው አይዞሽ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ በጀግኖቹ ፍኖዎቻችን ይረጋገጣል ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ተስፍቸው እና መዳኛቸው መዳኛችን ፍኖና ፍኖ ብቻ ነው 💯💚💚💛💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@fasiszm
@fasiszm 2 күн бұрын
ዘብዛባ ! የአማራ ታጋይ ነው። ለእትዮጵያ ለምን አንተ፡ጋሎች፡ እና ትግሬወች አትታገሉም?
@HagerSelam-d9p
@HagerSelam-d9p Күн бұрын
Aye. Neftegna. Gura. Bekisu. Tefera. Gegna. Sitlu. Atafrim. Lenegeru. Gegna. Aytachihu. Silematawku. New
@fasiszm
@fasiszm Күн бұрын
@@HagerSelam-d9p Mezmet mebtih newu ante ligagam gala woy tsila . Ezih endemititereterew be hiwot atmelesim. fesam gena bietih sileminimeta akirara legiziew
@user-dv6cg6qh9d
@user-dv6cg6qh9d 2 күн бұрын
እኔ ጅዋር የሚሉትን አሳራጅ ወንጀልኛ የሚአቀረሸውን እያመጡ የሚአስተላልፉ ደንቆሮ ሚዲያዎች ያስጠሉኛል
@gfg4073
@gfg4073 Күн бұрын
ትክክል አራጂ ነው
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Күн бұрын
እኮጃዋርየሚባልየእብድውሻ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 2 күн бұрын
ድል በግፍ ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖ ፋኖ ያሸንፋል 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪💪
@HdhxGdxb-cr9tm
@HdhxGdxb-cr9tm Күн бұрын
ፋኖነት ❤️👍
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 2 күн бұрын
ሮሀ እባካችሁ ሁለት ደቂቃ የሚወስደውን ማስታወቂያ ፓለቲካል ጥያቄ ስለሆነ ተዉት። ቤት እየፈረሰ የቤት ሽያጭ።
@meskineway4162
@meskineway4162 Күн бұрын
ትክክል
@hjdjdhdndn6283
@hjdjdhdndn6283 2 күн бұрын
አላህ ይጠብቀው ጀኔሬል ተፈራ ማሞ
@FhHg-dn9je
@FhHg-dn9je Күн бұрын
ድል ለአማር ፋኖ
@user-gj3hs1oi3q
@user-gj3hs1oi3q Күн бұрын
General tefra hero of amhara!
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 2 күн бұрын
ጃዌ(ከበቡሽ) ኦህዴድ እንዲተርፍላት እንጂ ለሰላም ብላ አይደለም!
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Күн бұрын
ድልለፋኖፋኖያሽንፋልጠላትይዋርዳል።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ጂዋር ..? የሚበጀው ..? አርፎ መቀመጥ ነ ው !!!!
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 2 күн бұрын
ድል ለፍኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Bretanssa
@Bretanssa Күн бұрын
General Tefera congratulations our hero. This hugeeeee !!!
@azanawtessema501
@azanawtessema501 Күн бұрын
ፍኖ ከሁሉም በላይ ንፁሀንን የሚያግቱና በዘረፋ የተሰማሩትን በሙሉ ማስወገድ ካልቻለ ማሸነፍን ማሰብ የለበትም በአማራ መጠቃት ወጥቶ አማራ በአማራ ሲጠቃ ዝምታ ጥሩ አይደለም።
@miminegash6411
@miminegash6411 Күн бұрын
ጀ/ል ተፈራ ጀግና ነህ ታሪክ ይዘክረሀል ፈጣሪ ይጠብቀው !!!
@ethiopianmusic251
@ethiopianmusic251 2 күн бұрын
ኣልሃምዱሊህ እሰይ ጀግናው
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 2 күн бұрын
ያረቢ፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EliasAweke
@EliasAweke 2 күн бұрын
Fano is our hero ❤❤❤
@user-ot9kp6lv1j
@user-ot9kp6lv1j 2 күн бұрын
ethio 360 ዋቢ ጥቀሱ እናተም አድር ባይ አትሁኑ ። ለሚዲያችሁ እዝህ መድረስ አስተዋጽኦ የነበረ ሚዲያ ነው ለ 360 ክሬድት ልትሰጡ ይገባል ።
@Shrbirub
@Shrbirub 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 2 күн бұрын
Waawu! Hero man! B.G.Tefera Mamo! Legend man!
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Күн бұрын
ድልለፋኖ።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 күн бұрын
Jawar Nazi
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f Күн бұрын
አማራ አንድ ሁን አንድ ከሆንክ ነኪ የለህም ሁሉም ወዳታ እየዴመመ ነዉ አባቴ ፍቅር ያሼንፋል አማራዉ ፍቅር ነዉ ድል ለጄግኖቺ ሞት ለጋላዎቺ ላራጆቺ
@user-bd1em7bw6g
@user-bd1em7bw6g Күн бұрын
ምን አይነት አለመብሠል ነው ስልጠና የሚሰጥባቸው ን ቦታዎች መዘርዘር ? ኧረ ፋኖዎች መግለጫ ስትሰጡ ብስለት ይኑራችሁ
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Күн бұрын
Well come roha media 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-sr4ih8gt2x
@user-sr4ih8gt2x 2 күн бұрын
ሮሃ ጎበዝ❤
@emagag8161
@emagag8161 2 күн бұрын
ጀግናው ሸማቂው አርበኛ ሆይ፣ ቅን እና የፍትህ ታጋይ ነህና..ድልህና ፍሬህ ይፍጠን፣ በዎት ግባ በድል ፥ ሸማቂው ተዋጊ ተፌው ብርጋዴል!!❤❤
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@TensayeDAWIT
@TensayeDAWIT Күн бұрын
ምን አይነት ሪፖርት ነው የምንሰማው ስልጠና እየወሰዱ ያሉ አሉ አወቅሽ ቢሏት አሉ
@gfg4073
@gfg4073 Күн бұрын
ድል አማራየ❤❤❤❤❤ድልፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulgmymom1384
@mulgmymom1384 Күн бұрын
ድሮን እናመጣለን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Күн бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለን ሌተናል ጀነራል ተፈራ ማሞ ከአውሬው አብይ እጅ አምልጦ ወደአማራ ትግል መቀላቀሉ በጣም ደስይላል
@chimdessa156
@chimdessa156 Күн бұрын
ጉድ በል
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Күн бұрын
የአላህ ለጀነራል ተፋራ ጠናወን ሰጠው ለህዘብ ሰተል😢😢😢😢
@mulukenseyoum7929
@mulukenseyoum7929 Күн бұрын
Jewar so worried and panicked that Fano will prevail soon.
@LOOKOOTAKKA
@LOOKOOTAKKA Күн бұрын
Good
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@user-zg3rc5if8l
@user-zg3rc5if8l Күн бұрын
🎉❤❤❤❤🎉🎉ፋኖ ያሸንፋል
@user-db9mh8do7o
@user-db9mh8do7o Күн бұрын
ብርጋዴር ጄንራል ተፈራ ማሞ እኳን ደና መጣህ ጀግናችን ያማራን ሰቆቃ እያየው አልኖርም በማለት ታክመህ ሳድን ዳግም ወደ ትግል ገባህ አማራ የሆነ ሁሉ ለራሱ ሲል መዋጋት አለበት አማራ ተነስ ንቃ ሊበላህ የመጣውን አውሬ ጊዜ አትስጠው
@romiooo0193
@romiooo0193 2 күн бұрын
Ganaral tafara mamo hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@hilina329
@hilina329 2 күн бұрын
ድልለአማራ.ፋኖ
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Күн бұрын
የአማራተወላጂጀኔራሎችጀኔራልተፈራንበቀላቀልየአማራንህዝብናኢትዩጵያንታደጉድልለጀግናውፋኖ።
@Mulugetakasa-xs8it
@Mulugetakasa-xs8it 2 күн бұрын
አሸንፈን እኩልነት የሠፈነባት ለመመሥረት ያልከው አርክቶኛል።እንጂ።ሽግግር መንግሥት የሚባል የለም።አማራ የማንንም መብት የማይነካ የሠው መብት የሚያከብር እንግዳ ተቀባይ እግር አጥቦ የሚያስተኛ ሠዉን የሚወድ የፈጣሪ ታዛዢ ነዉ።ስለዚህ መጀመርያ መብቱኑ በማይናወጥ በማይሰበር በማይለወጥ ለትውልድ የሚተላለፍ ማቆም አለበት።እንዴት ያቆመዋል ።አማራዉ ያዉቃል።ለምን ደሙን ያፈሰሰዉ እሱ ብቻ ነዉ ።
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Күн бұрын
ድሮስ ከችግሩ ለመላቀቅ አደለ ከአማራ መሬት የገባ ትግሬ
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 2 күн бұрын
የጠለምቱን ምናልባት በስህተት ከሆነ አስተካክሊው ወደ ስድስት የትግራይ አካባቢዎች ነው ያልሽው
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 2 күн бұрын
Bravo General Tefera! Hero man!
@shewarega9289
@shewarega9289 2 күн бұрын
ጀዋር ሰሙኑን የምትለፈልፈዉ ና ስም የሚወረዉረወ‍ኡ ከአሜሪካ ሽግግር መንግስት አጀንዳ ጋር የተናበበ ነው። የፋኖን ትግል አጀንዳ ለማስቀየር ከሚደረገዉ ጥረት ጋር የተያያዘ ነዉ
@HdhxGdxb-cr9tm
@HdhxGdxb-cr9tm Күн бұрын
ጀነራል ተፈራ ፈጣሪ yketleh
@Keberesnshaw
@Keberesnshaw Күн бұрын
❤❤❤❤
@dadydady3547
@dadydady3547 Күн бұрын
ተፈራ ማሞ ሊሰልል ነዉ የመጣዉ ፋኖ ተጠንቀቅ!
@user-lo6fb4qu2e
@user-lo6fb4qu2e 2 күн бұрын
እኔ ምለው ምናል ባማራ ሚዲያ ጀዋር እንዲህ አለ እያላችሁ የልብ ልብ እየሰጣችሁት ነው ይሄ ነፍሰ ገዳይ እረስታችሁት ነው
@demek53
@demek53 Күн бұрын
ሰበር ዜናው መቅደም ነበረበት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
Welcome Jegnit. Cher asemin
@AyenewKindihun-rn7uo
@AyenewKindihun-rn7uo 2 күн бұрын
loding ሸማቂው ኮማንዶዶዶ!
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o Күн бұрын
ጀኔራል ተፈራ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ።
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d 2 күн бұрын
❤❤❤
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Күн бұрын
The other Amhara general should join and protect from illusional bltigna.
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh Күн бұрын
ማስታወቂያው ግን አልገባኝም ?
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 2 күн бұрын
አማራው እንድ መሆን አቅቶት አሁን ጀዋር ስለብልፅግና በተዘዋዋር እየደገፈ ነው ምንም ቢሆን አንድ ናቸው በአማራ ጥላቻ በቀለ ገርባን ሰሞኑን ሁለት አመት እንጠብቅ ይህንን መንግስት ብሏል😂😂😂😂
@demek53
@demek53 Күн бұрын
የጀዋርን ንግግር የሚፈልግ የራሱን የጀዋርን ሚዲያ ይከታተል። ለጀዋር ይህን ያህል coverage መስጠቱ ጊዜ ማባከን ነው
@user-kd1hx5nh4c
@user-kd1hx5nh4c 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dkm1666
@dkm1666 Күн бұрын
we dont care about criminal jawar what he said
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j 2 күн бұрын
ምንም አይነት ድርድር መደረግ የለበትም ከዚህ በኃላ ምንም አይነት ድርድር መደረግ የለበትም የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብ መታረቅ አለባቸው ምክንያቱም መሬቱ ለሁለቱም ህዝቦች ይብቃል ።
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge Күн бұрын
But, #TPLF'S/TDF'S are invading with their CRUELTIES like they did in the past >47yrs. #KILLING unarmed #Amharas👪Families in #Raya, #Alamata,#Telemt.... #TDF'S are making it #difficult for #Amharas to #TRUST #Tigrays again. Unless #Tigrays #STOP #TDF'S #KILLING #INVADING #Displacing #Amhara's from #Amhara's #regions NOW⚖️.
@hawaa112
@hawaa112 2 күн бұрын
አቤት የሽመልስ አብዲሳ የአማራ ጥላቻውን በተግባር አሳይተውናል እናም መላው የአዲስ አበባ ህዝብ እር ንቁ ግን እስከመቸ ነው ብልፅግና እርግጦ የሚገዛን እስከመቸ ነው
@mrn3878
@mrn3878 Күн бұрын
😢😢😢😢💔💔💔🙏🙏
@Robely-v9b
@Robely-v9b Күн бұрын
እባቡ ጀዋር፣ ከዛሬ 6 እና 7 አመት በፊት ስለ ትግራይ ምን ስትል እንደነበር እኮ የሚገልፁ ማስረጃዎች አሉ፣ ምነው ሰሞኑን ያልበላህን ታካለህ፣ እዛው ኦሮሚያ ላይ ተምቦጫረቅ።
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-lg8wn6ci2u
@user-lg8wn6ci2u Күн бұрын
Fano ay shanafim
@MinilikWerku
@MinilikWerku Күн бұрын
ቆይ እንጅ እንዴት ነው ኢትዮ ያለ ሪል ስቴት የናንተ ስፓንሰር ሊሆን የቻለ የሆነ ነገር እየገባኝ ነው ብልግና ፓርቲ እንኳን ያለን የሌለን እያሳደደ ይሂን ሪል እስቴት እንዴት ????🤔
@hannagerma3505
@hannagerma3505 Күн бұрын
ጥንብ
@mynamar3984
@mynamar3984 2 күн бұрын
መረጃውን እየሰጠ ያለው ውሸት እንደሚናገር ባነጋገሩ ይታወቃል ከዚ ውሸት ውሸት
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 2 күн бұрын
ቱርክ ታደራድረን ማለት፣ የቅማሉ አገዛዝ ሊያደርግ የሚችለው ዝቅታ ነው። ቅማል ወርሶህ፣ ክብር የለም። መጀመርታ በእንዶድ ታጠብ!!!!
@Mebrat131
@Mebrat131 2 күн бұрын
Gewar nefsegday wengelena engi politician aydelem!!
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 күн бұрын
እኛ ስሚንም ነየንድ5ንም አማራም ጠላትም ህዝብንም ትግርየም ነንም ጠላታችንም ቢሄርንም ትግርየም ተሻግሮም የመጣም የበየምድርንን ዝፕርንም የፀለንትን የዋልቃይትም ዘትንም የለለበትም ይታረዳልም አንጋልለንም በየከተማዉ በየእርሻዉ እናርደውልለንም ቆሻሻም ቢሄርም ጠላትም ትግርየም በሙልዉ መታረጃዉንም ቤታም ስሚንም በየንድርንም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም የትግርየም መታረጃም ይሆናልም ልናርዳቸዉ እያደነም። እኛም ጠላትም ቡሄርንም ትግርየም ነንም ህዝብንም አማራም።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ከእነኝህ ያሉ ...? ወራዳ ...! ! ምንስ ይጠብቃል?
@DawudkibretAyalew
@DawudkibretAyalew 2 күн бұрын
አበባውም ይመጣል ለወይዘሮ ብርሃኑ ጁላም አታስቡ
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh Күн бұрын
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!
@ethio1775
@ethio1775 2 күн бұрын
Del le jegnaw amhara fano
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
እየፎከረ ምን ገጠመው
25:40
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 63 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН