አብይ እና 7ቱ ፈለጎች! የመሲህነት እሳቤ መዘዞች 03/02/2024

  Рет қаралды 33,667

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @reyot
Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
Please support Reyot Media:
Go Fund Me: gofund.me/afe7...
Donate on our website: www.reyot.media
You can also follow and engage with Reyot Media on social media:
Twitter: @reyotmedia
Facebook: @ReyotMedia
TikTok: @reyotofficial
Instagram/Threads: reyot_media

Пікірлер
@bitaniyama9154
@bitaniyama9154 11 ай бұрын
SHE IS SO MATURED AND KNOWLEDGEABLE PERSON. THANK YOU, BOTH 🙏
@birshkibret5284
@birshkibret5284 11 ай бұрын
“Behind the sign” always fascinated and interested part by of my perspective Much respect Reyot Media ❤
@godblesstaye
@godblesstaye 11 ай бұрын
በሃገራችን ውስጥ ከበስተ ጀርባ እየተከናወነ ያለውን በደንብ እንናይ የሚያደርግ ድንቅ ውይይት ነው ተባረኩ።
@GualGebermedhin
@GualGebermedhin 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እና ረጋ ያለች ደስ የምትል ልጅ 🥰❤️
@mulugetakide964
@mulugetakide964 11 ай бұрын
ሜሮን የሚገርም እውቀትና ብስለት አሰይተሻል። ለትምህርቱ እናመሰግናለን።
@hailuarefayne9856
@hailuarefayne9856 11 ай бұрын
እንዴት አይነት ጥልቅ ችግር ውስጥ እንዳለን የሚያሳይ ፕሮግራም ነው። ተባረኩ
@zelealemkassa133
@zelealemkassa133 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነበር ቴዲ በርቱልን
@biruktzehaye5727
@biruktzehaye5727 11 ай бұрын
It's nice and new prospective. Thanks
@hailemariamgirmayabrha9849
@hailemariamgirmayabrha9849 11 ай бұрын
All your views are interesting and to the point.
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 11 ай бұрын
እኔ ሁልጊዜ የቴዎድሮስ አድናቂ ነኝ ; አሁን ግን ብዜና የትንታኔ ብቃት ተማርኬአለሁ::
@teferimengistu3872
@teferimengistu3872 11 ай бұрын
Amazing. She is so smart and critical. Thank you both.
@MishaBantero
@MishaBantero 11 ай бұрын
በርቱ ጤና ይስጣችሁ🙏
@yealemtarikgebregorgis6414
@yealemtarikgebregorgis6414 11 ай бұрын
Thank you
@tsimele8360
@tsimele8360 11 ай бұрын
Thanks
@fakgat
@fakgat 11 ай бұрын
ቴዲ ተባረክ ይህንን የብልፅግናን ወንጀል በሚገባው አጋልጣችኃል
@mugu-v3v
@mugu-v3v 11 ай бұрын
የአብይ አህመድ አሊ """የጤንነት የአምሮ ግምት ውስጥ አይገባም""ስውዮ እብድ ይመስለኛል!!!!!
@kassayetadesse
@kassayetadesse 11 ай бұрын
አብይ ዮናታንን እና ምህርት ደበበን እንደፈጠረ
@birshkibret5284
@birshkibret5284 11 ай бұрын
Big Respect Meron for the respected and valid point of views
@fassilabebe623
@fassilabebe623 11 ай бұрын
Exceptionally good
@getutadesse899
@getutadesse899 11 ай бұрын
ለአቶ ቴዎድሮስ ጸጋዬ የምታቀርባቸዉ ትንተናዎች በጣም ጥሩ ናቸዉ ነገር ግን የመጋቢ በቀለ ወ/ኪዳንን ስብከት ከአዉድ ዉጪ ተጠቅመሐል እና በደንብ ስማዉ፡፡
@genet4109
@genet4109 11 ай бұрын
ሀይ ቴዲ 🙏😍
@Senait-Senait
@Senait-Senait 11 ай бұрын
Great Teddisho Bertu
@AsterTadese-k8c
@AsterTadese-k8c 11 ай бұрын
God bless you. 🎉
@genetteklebirhan6061
@genetteklebirhan6061 11 ай бұрын
ሜሮን የማወቅሸ መሰለኝ.
@samiates5057
@samiates5057 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🤲
@kassayetadesse
@kassayetadesse 11 ай бұрын
ብልፅግና የሰጋ ፍሬ ነውው።ማለትም ምድራዊ ነው።አጠቃላይ ትምህርት
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd 11 ай бұрын
Excellent discussions which clarified why Evangelical/ Protestant churches advocated, supported and promoted the genocidal war in Tigray. All religious institutions especially the Orthodox and Protestant have supported and advocated the Tigray genocide. The Tigrean genocide was well planned and designed by all actors especially after the death PM Meles Zenawi. Spearheaded and organized by PP of Ethiopian government and Eritrean Shabia government, Christian religion (protestant and Orthodox) Medias such as ESAT and other Diaspora institutions and Amhara elites have also played key roles this genocide to happen. The Tigray genocide was mainly implemented by Ethiopian army, Eritrean brutal fascist armies, Amhara (Fano, special forces, paramilitary) and Somalia army trained armies in Eritrea.
@ሽሮእወዳለሁ
@ሽሮእወዳለሁ 11 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው። ነገር ግን ሜሮን እንዳለችው፣ አብይ ለራሱ ጥቅም ሲል ሀይማኖቱን ተቀበለው እንጂ፣ ሀይማኖቱ አይደለም እሱን የሚገዛው። ማለትም የሱ አረመኔነት ከግሉ የሚነሳ ነው። ብልጽግናን ደሞ ከሱ ማንነት ጋር የሚሄድና ከአሜሪካኖቹም ድጋፍ ያስገኝልኛል ብሎ ስላመነ ነው መርጦ የገዛው። ከኣረቦቹ ጋር ሲሆን ሙስሊም ለመመሰል የሚሞክረው ለዚህ ነው። ሰውየው የእውነት የሚያመልከው እራሱን ብቻ ነው።
@pastortsegahelema
@pastortsegahelema 11 ай бұрын
yimeslenal buzu bayogebanm hager memirat endemetnten aidelem.
@JerryAli-j5d
@JerryAli-j5d 11 ай бұрын
@awelkhairadam7183
@awelkhairadam7183 11 ай бұрын
❤❤❤
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 11 ай бұрын
አንደና ክፍል የት ነውን የማገነው: ፈለግኩት አለገናሁትንም::🙏🙏
@AyeleMekonnen-e7r
@AyeleMekonnen-e7r 11 ай бұрын
እኔ የእምነቱም የፓለቲካውም አባልም ደጋፊም አይደለሁም፣ ግን በብዙ ነገሮች የአብይ እሳቤች ደጋፊ ነበርኩ፣ አሁንም ነኝ። ሆኖም ግን በአንዳንድ እሳቤዎችና አካኤዶች ያልተቀበልኳቸውና የማልቀበላቸው አሉኝ። በእዉነት ሜሮን ጥሩ ግንዛቤንና ነገሮችን እንዴት ማያያዝ እንዳለብኝ ና ይበልጥ መመርመር ላለብኝ ነገሮችጠቋሚ መንገዶችን እንዳይ አርገሽኛል። ሚዲያውን መከታተል ከተውኩ ቆይቻለሁ፣ በአጋጣሚ ገብቼ ብቀበለም ባልቀበለውም ጥሩ ማብራሪያ አንድ ጥግ ያልያዘ፣ብዙም ፓለቲካ ፓለቲካ በማይል አገላለፅ ላቀረብሽው ነገር አመሰግንሻለሁ። አንቺ ካለሽ ተመልሼ ተከታይ እሆናለሁ። እነ ቴድሮስ አንገሽግሸውኛል።
@lanteTV1
@lanteTV1 11 ай бұрын
አንተና አብይ ታቅለሸልሻላችሁ።
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 11 ай бұрын
Prosperity gospel is hear no eveil ,see no evil and hear no evil
@abdullaheman820
@abdullaheman820 11 ай бұрын
ዕውቀት ያብዛላቹ፣ በእውነት ግንዛቤየን ከፍ ማድረግ ችያለሁ፣አትርፍያለሁ፣"እያንገዋለለ" የሚለው ዜማ አሪፍ ይገልፀዋል።
@eyob86
@eyob86 11 ай бұрын
ቴዲ ግሩም ውይይት ነበር በተለይ ደግሞ ጥንቃቄያቹን ወድጄዋለሁ የብልፅግና እምነት ከProtestantism ተለይቶ እንዲታይ የተደረገበት መንገድ🙏
@amiharina2063
@amiharina2063 11 ай бұрын
Hi
@josT-m4b
@josT-m4b 11 ай бұрын
the addition thingy is one of abi tools to convincing and confusion ideology.
@tha6776
@tha6776 11 ай бұрын
Reminds me the conversation I had in 1992 with AAU history professor. I went to him to get his opinion about my research interest in what I called the "The Messianic Strand in Ethiopian Political History." He was not that much enthused with my idea. Today, in Abiy's pretensions, I see another proof to my "theory."
@azeibkiros6614
@azeibkiros6614 11 ай бұрын
Hi Teddy, this out of the topic. 3yrs ago i believe you interviewed a young man who lost his dad. Hi Dad was a chemistry professor in bahr dar. Could you bring him back to your media? to see how he and his family doing. the family didn't bury the body.
@mulugetakide964
@mulugetakide964 11 ай бұрын
Hi Azeb, great that you remembered him. Here is what he wrote today: "ከሰው አዕምሮ ከማሰብ እና ከሚሸከመው በላይ አስጨናቂና ከባድ ፍለጋ በሗላ እንደነሱ ጭካኔ እና የግፍ ድርብርቦሽ ሳይሆን እንደ ፈጣሪ ድንቅ ተአምር አባታችንን ፕሮፎሰር መዓረግ ኣማረ አብርሃን የዛሬ ሁለት አመት በባሕር ዳር ከተማ በመኖሪያ ቤታችን በጠራራ ፀሀይ በአረመኔዎች ህይወቱን በግፍ በተነጠቀበት በዛሬዋ እለት ማለትም በየካቲት 24/2016 ዓ.ም እነሆ በሽረ ኤርፓርት ያለ እንከን ከልብ በሚወዳቸው በሚወዱት እና በሚናፍቁት ቤተሰቦቹ ወዳጆቹ እና ቀሳውስት ታጅቦ ወደትውልድ ቄየው ወደሆነችው ከአክሱም ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ዓዲ ፀሓፍቲ፣የቤተሰቦቹ ቤተክርስቲያን በሆነችው ሌቶ አስተርዬ ማርያም ከወላጆቹ ጎን በተዘጋጀለት ቅዱስ የክብር ስፍራ ዛሬ ያርፋል ::"
@YemaneTeklay-q2e
@YemaneTeklay-q2e 11 ай бұрын
ሃ/ማርያም ደሳለኝም እኮ መለኮታዊ ጣልቃገብነት ነው ብላል
@zerubabelsolomon7047
@zerubabelsolomon7047 10 ай бұрын
Kkk
@MSG3672
@MSG3672 11 ай бұрын
አማርኛ ላይ እንግሊዝኛ መሞጀር የሚያበዙ ሰዎች ይገርሙኛል። በተለይ ጥሩ አማርኛ ቃል እያለ፡ ያለ ቦታው ኢንግሊዝኛ የሚከቱቱ ያናድ ዳሉ። ወርቅነህ ገበየው አንድ ግዜ ምን አለ "በሶማሊያ የሰራዊቱ ቆይታ last longing አይደለም።" ማለት የፈለገው long lasting ነበር ግን ይህ ቃል ለሰው፡ ለሰራዊት ሳይሆን ለአላቂ ነገር ነው የሚሆነው። እና እንግሊዝኛውንም በልክ ላይጠቀሙበት። አድማጭን ማሰብ ያስፈልጋል። ውይይቱ በጋዜጠኛውና በእንግዳው መሃል ብቻ ይመስላቸዋል፡ እንዲያ ከሆነ በስልክ መጨረስ ነው፡ አልያ ጋዜጠኛው እንግዳውን ቢያስታውሰው መልካም ነው።
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 11 ай бұрын
ያው ብዙዎቻችን የተማርነው በእንግሊዝኛ ስለ ሆነ ነው። ብዙዎቻችን 2 እና 3 ቋንቋ ስለ ተማርን እንቸገራለን። አማርኛውን ተምረን በወጉ ሳናውቀው እንግሊዝኛውን የጀመርን፥ ሁሉንም ቋንቋ በወጉ ሳናውቅ ጨርሰን የተመረቅን ብዙዎች ነን። ምን እንሁን? የእኛ ጥፋት ነው? እኔ ለምሳሌ፥ በራሴ ቋንቋ ነገሮችን በጥልቀት እንዳልገልጽ አማርኛ ብቅ ጥልቅ እያለ ያደናቅፈኛል (አማርኛውንም በወጉ አላውቅም)፥ በአማርኛ ሳወራ ደግሞ አንዳንድ የእንግሊዝኛ ቃላት ያደናቅፉኛል (እንግሊዝኛውንም በወጉ አላውቅም)። አንተ አማርኛ የመጀመሪያ ቋንቋህ ከሆነ፥ በሌሎች አትፍረድ። ይህች ሴት Theology የተማረችው በእንግሊዝኛ ነውና እንግሊዝኛ በየመሃሉ እየመጣ ቢያደናቅፋትም፥ እንደምንም ብላ መልዕክቱን በውጤታማነት አስተላልፋለች። ቴዲም እያገዛት ነበር። እጅግ የተሻለ የአማርኛ ችሎታ ያለው ቴዲ እንኳን አንዳንዴ እንግሊዝኛ ሲያደናቅፈው እናያለን። ይህ መልዕክቱን ካልሸፈነብን ችግር የለውም። ወርቅነህም በሰው ቋንቋ ስላወራ ነው የተቸገረው። ቋንቋ ዕውቀትም መሃይምነትም አይደለም።
@MSG3672
@MSG3672 11 ай бұрын
@@aynalemtadesse2684 ወርቅነህ፡ አማርኛ ቸግሮት አይደለም ኢንግሊዝኛ የተጠቀመው። በትክክል ሊጠቀምበት ያልቻለውን ቋንቋ ኮ ነው የሰባበረው። በዚህ ላይ የውጭ ጉ. ሚ ነው። ፒ ኤች ዲ ችሎታ የለውም ወዳጄ፡ በጎጥ ኮታ ነው የተሾመው።
@solomongetachew5823
@solomongetachew5823 11 ай бұрын
tesasteshal:: Ortodoks, ye Menfes, steotawochin zarem tamnalech::
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi 11 ай бұрын
ኣሸሽ ኣሸሼ ሙሴ መጣልን ከመሸ
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 11 ай бұрын
ቴዲ ትልቅ ሰው ነህ ብርሃን ልብ ያለህ ነህ
@Fano316
@Fano316 11 ай бұрын
ሌላ አፍሪካ አገር ፕልፅግና ወንጌል ሚባል የሌባ ስራ እየተከለከለ ነው እኛ አገርም መከልከል አለበት
@Egello
@Egello 8 ай бұрын
so you are against freedom of belief?
@Fano316
@Fano316 8 ай бұрын
@@Egello what do you think about church of Satan? We have one in the USA, so in the name of freedom of religion should we have church of Satan? Prosperity is a very dangerous trap
@Egello
@Egello 8 ай бұрын
@@Fano316 thank you for the reply. I am writing you with sincerity and respect. In my understanding, democratic system includes freedom of belief and many other rights. However, all is done under the law of the country. I am a Christian and I consider Satan as my ultimate enemy. If there is already a law that prohibits the worship of Satan, then it would be illegal with all its consequences. In the absence of such a law, the church of Satan could be allowed to operate under the law. There are countries that prohibit all other religions except a selected few. Is that what you want? Who decides what is from God and what is not? People believe in a variety of things, one being Prosperity teachings both with theistic and atheistic origins. These is protected by democratic laws. The problem in our country is not caused by religion. It is primarily caused by the ruling party and particularly its leader. They have their own delusions, superstitions, paranoia and madness.
@Fano316
@Fano316 8 ай бұрын
@@Egello I agreed with you 100%, but our tradition and religions survived for long, the last 50 years secular system spread around the world, the main goal is weakening religious society with moral and value, I’m not against prosperity gospel but handful of pastors need to be evaluated, you can go search on Google some African countries bans some of the wrong doing pastors! Thanks
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 11 ай бұрын
አገዛዙ በምን መርህ እንደተዋቀረ በግልፅ ያስቀመጠ ውይይትና ትንተና ።
@negodanegode5390
@negodanegode5390 11 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷ቴዲ በኤርትራ ያለህ ኣስተያየት ካልሆነ በስተቀር በጣም ሃይለኛ ጋዜጠኛ መሆንህን ኣምናለሁ:: የዛሬ ውይይታችሁ ኣብይን በሌላ ማኣዝን እንዳየው ኣስችሎኛል እና ስለኣብይ የነበረኝ ጥያቄዎች መመለስ እንድችል ኣርጎኛል:: በኤርትራ ያለህ ኣስተሳሰብ በጣም የተሳሳተ ነውና ብቅንና ብታየው ይሻልሃል: ለሌላ ሳይሆን ላተው ክብር ቅኑ ብትሆን ይሻልሃል ማሌቴ ነው::
@yohannesgetachew5869
@yohannesgetachew5869 11 ай бұрын
For your information every religious organization and not just the prosperity gospel is at fault in the civil war whether you like it or not!
@teklehaimanotnwatu6605
@teklehaimanotnwatu6605 11 ай бұрын
ከውጭ የሚገቡ ሃይማኖቶች ከፓለቲካ ተልእኮ ነፃ ናቸው ወይ ?
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 11 ай бұрын
ያው ሁሉም አብርሃማዊ መጤ ሃይማኖቶች (ክርስትና + እስልምና) የገቡት ከውጭ አይደለም? የኢትዮዽያ ከርስትና ወደ አክሱም እንደ ገባ ከመንግሥት/ከፖለቲካ ጋር ተጣብቆ ነው ለዚህ ሁሉ ችግር የዳረገን። ከውጭ የገባው የፕሮቴስታንት ከርስትና ብቻ ሳይሆን የኦርቶዶክስ ክርስትናም እስልምናም ከውጭ ገብተዋል፥ ቅደም ተከተሉ ይለያያል እንጂ።
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 11 ай бұрын
Prosperity gospel is not a sect of protestant church but a cult
@yostitube3077
@yostitube3077 11 ай бұрын
teddy tsinmn atansaw
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 11 ай бұрын
I beg to differ; abiy is anything but pragmatic,, he is more of a narcissist than a pragmatic!
@sinemelekot_bemeskot
@sinemelekot_bemeskot 11 ай бұрын
Is She Dr. MERON?
@yohannesgetachew5869
@yohannesgetachew5869 11 ай бұрын
Seriously? How did u judge that prosperity gospel is false and others aren’t? Did you mean that it’s not based on the Bible which they use as evidence just like any other denominations or do we have to take your word for it?
@sisaybizuayehu8108
@sisaybizuayehu8108 11 ай бұрын
እነዚህን ፊታቸዉን ደብቀዉ የሚሳተፉ ሰወች እርባናቢሶች ናቸዉ
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 11 ай бұрын
It is obvious that people specifically young age in Ethiopia is confused by this multi polar with childish mind pm (not PM). “he” isn’t religious!period. Any human not alone a religious person minimum rules is, don’t lie, love all human and help others. His actions shows his evilness not religious act. Those religious leaders you showed are devils, opportunists and have no regard to God’s words. They are evils not God’s servants.
@abeselombirhane8403
@abeselombirhane8403 11 ай бұрын
Thanks!
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Riyot: Interview with Dr. Fikre Tolossa
54:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 134 М.
Reyot: Interview with Artist  Tsegaye Eshetu
59:15
ebstv worldwide
Рет қаралды 27 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН