Пікірлер
@Alex-zq2hs
@Alex-zq2hs 21 сағат бұрын
ከመንግስት ጋር መደራደር የመንግስትን ዕድሜ ማራዘም ነው። ለዚህ ዋና ምሳሌ የህዋሃት ድርድር ነው ። እስክንድር ከህዋሃት በልጦ የመንግስትን ዕድሜ የሚያሳጥር ውጤት ሊያመጣ አይችልም ።
@amanhailu9510
@amanhailu9510 21 сағат бұрын
Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations. Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"
@amanhailu9510
@amanhailu9510 21 сағат бұрын
Eskinder is a genocider who passionately advocated the war in tigray by PP, immediately after his release from prison. What goes around comes around and now this moron genocider is plunged in a war that he cannot surmount and this is the reason he is now asking & betraying the negotiations. Eskinder is simply idiot genocider and I'm sad that teddy brought the issue of this useless persona as a subject of the noble "Reyot media"
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 22 сағат бұрын
you have no credible bacground back those days
@berhanuwoldemariam7688
@berhanuwoldemariam7688 22 сағат бұрын
@Kebede ... ልቡን አይቶ እግር ነሳው።
@mulugetagebrehiwot412
@mulugetagebrehiwot412 22 сағат бұрын
ቴዎድሮስ ሠላም ፣ሰለ ፋኖ ድርድር ያለኝ አሰተያዬት ጅምሩም ሂደቱም ትግሉን ለማጓተት ነው ፣፣ ድርድር ከመንግስት እና ታጣቂው ጋር ሲሆን ነው ፣፣2ኛ ተደራዳሪ አካላት ብዙሐኑን የሚዎክሉ አመራሮችን ያካተተ ሲሆን ፣፣ ብቻ ነው ፣፣ተነጋገርኩ ያለው አካል ከመንግሰት ጋር ሳይሆን ከአደራዳሪ አካላት ጋር ሰለሆነ የድርድር ቅድመ ሁኔታ ንግግር ነው ፣፣ ሰለዚህ ያልተካተቱን አመራሮች ጨምሮ ዎሳኝ የመፍትሄ ድርድር ማድረግ ያሸፈልጋል ፣፣
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 22 сағат бұрын
አሁን በአንተ ቤት ብልጥ መሆንህ ነው...የተደናገርክ በመምሰል አድማጭን ልታደናግር ሞከርክ:: የተንሸዋረ ገለጻህን ለማቅረብ እንዴት አራት ቀን ፈጀብህ? የወያኔ ልጅ ስለሆንክ ለእስክንድር ያለህ ጥላቻ ሳይለቅህ ነው ወደ መቃብር የምትሄደው:: የመርዝ ብልቃጥ...ህውሖት ሞቷል የትግራይ ሕዝብ የእዝን ንፍሮ ሊያዘጋጅ ፍቃደኛ ግን አይመስለኝም::
@AleSosi
@AleSosi 23 сағат бұрын
እኔ በእውነት ነው የምለው በጣም የተደነቅኩበት ነገር ቢኖር የሰለጠነ አስተሳሰብ ያለበት ክልል መሆኖሩን የትግራይ ህዝብ እና ወጣት አሳይቷል
@tarikutemesgen8771
@tarikutemesgen8771 23 сағат бұрын
only petros
@DMM05
@DMM05 23 сағат бұрын
የእስክንድር የትግል ወኔ ብቻ ሳይሆን የጋዜጠኞችም ስነምግባር አብሮ ካልወርደ በቀር በምን አግባብ ነው አለም አቀፉ ማህበረሰብ ከታጠቁ ሀይሎች ጋር ሂዶ ውይይት የሚቀመጠው?ድርድር እና ውይይት ልዩነቱ ምንድን ነው የየትኛው አለም አቀፍ ተሞክሮ ነው ያለው ብሎ የሚጠይቅ አንድ ጋዜጠኛ ይጥፋ!
@DMM05
@DMM05 Күн бұрын
እስክንድር ከሌሎች የፋኖ አመራሮች ጋር ተደራድሮ አንድነት እንዲመጣ የማያደርግ ሰው ከመንግስት ጋር ልደራደር ማለቱ ስህተት ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው።እስክንድር ለጠፋው ህይወት ይጠየቃል።እዚህ ግባ የማይባል ሀይል ሁኖ ሳለ ዋነኛ ተደራዳሪ ሁኖ መቅረቡ አሳፋሪ ነው።ህዝቡንም እየዋሸ ነው።አብይ ሳይውቀው አለም አቀፍ ተወካዮች እስክንድርን ፈልገው አማራ ክልል ዳውንት መጡ ብሎ ማፌዝ ተገቢ አይደለም።
@lilysolomon3150
@lilysolomon3150 Күн бұрын
ኢትዮጲያ ስትበተን እንድትበተን የሚፈልጉት ትግራይና ኦሮሞ ነው ተጎጂ። ትግራይ ድንጋይ አገሩን ይዞ ይቀራል ኦሮሞም ህወሀት የሰጠው መሬት በሙሉ የአማራ የሶማሌ የአፋርና የደቡብ ነው ስለዚህ ኩርማን መሬቱን ይዞ ይቀራል ማለት ነው።
@Desta-xx1pq
@Desta-xx1pq Күн бұрын
2:17:24
@lilysolomon3150
@lilysolomon3150 Күн бұрын
ቴዲ ስጋትህ እዛው ወልቃይትና ራያ ላይ ነው። ግንወልቃይትና ራያ የአማራ ነው። አማራ ኢትዮጲያ እያለ ደሙን እያፈሰሰ 17 አመት የደርግ መጫወቻ 27 አመት የህወሀት 6 አመት የኦሮሙማ መጫወቻ የሆነው ኢትዮጲያ እያለ ነው። እሱ ያበቃል አብሮ ከተኖረ በሁሉም እምነት ካልሆነ ደሞ መለያየት እንጂ በኢትዮጲያ ካባ እያሞኙ መኖር አበቃ።
@mengeshaasfaw6210
@mengeshaasfaw6210 Күн бұрын
ርዕዮት ሜዲያን ባንድ ቃል ግለፅ ብባል፤ "ምርጥ" እለዋለሁ እና ከፊትም/ከኋላም ያላችሁት ከከፍታችሁ ላለመውረድ በርቱ። በዛሬው አጀንዳ ላይ ግን እንደ አንድ ባለድርሻ አካል: 1- በቀጥታ እርሳቸው በተናገሩት "ከውጭ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት" ማድረጋቸው ችግር ይኖረዋል ብዬ አላስብም። 2- ሆኖም ግን እኔ እንደተረዳሁት አቶ እስክንድር ድርድሩን አልጀመሩም ብዬ አላስብም። ምክንያቱም ፓለቲከኛን እንደመለኮታዊ ቃል የማምን ስላይደለሁ እና ሂደቱም ማድረጋቸውን እንጂ አለማድረጋቸው ስለማያሳይ። 3- ቢያደርጉስ ችግር አለወይ? በቅድሚያ ድርድር ለማንኛውም አካል፣ ከማንኛውም አካል ጋር፣ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ማድረግ ተገቢ እና አስፈላጊ ችግርን በሰላማዊ መንገድ በውይይት እና ሰጥቶ በመቀበል የመፍቻ መንገድ ነው። ሆኖም ግን በብልፅግና በኩል ብልፅግናን የሚወክል ተወካይ እና ኅላም ተቀባይነት /ተፈፃሚነት ያለው የውጤት ድርድር ሊኖር ይችላል። በአቶ እስክንድር በኩል ግን የጎጃም፣ የጎንደር፣ የወሎ እና የሸዋ በሚል መዋቅር ውስጥ ባለ ትግል የቱን ወክለው ተደራድረው የቱን የድርድር ውጤት የት ሊያስፈፅሙት ነው? ስለዚህ አንዲት እህት/እናት እንዳሉት "አቶ እስክንድር ከአብይ አህመድ ጋር የመደራደር ሥስ/ጠንካራ ልብ ካላቸው እባክዎ በቅድሚያ ከትግል አጋር ወንድም እህትዎ ጋር ይደራደሩ እና አንድ ራዕይና ተልእኮ ይኑርዎ" ከዚያ ስላጠቃላይ ወገንዎ እና እራስዎ ባንድ ኃሳብ ላንድ አላማ ውጤትና ተፈፃሚነት ላለው ድርድር ይደራደራሉ በሉልኝ። ይሄ ህዝብ እኮ ትዳሩን፣ ቤተሰብን፣ ኃብት ንብረቱን፣ ሥራና ህይወቱን ትቶ ጫካ የገባው የርሳቸውን እና መሰል ጓዶቻቸውን 'ኢጎ' ለማስታገስ/ለማስነጠስ ሳይሆን ለሰላም፣ ፍትህ እና እኩልነት ነው እና መስዋትነቱን ከንቱ አያድርጉበት።
@AsmlshJongile
@AsmlshJongile Күн бұрын
ተስፋ የሌለው ትግል ነው
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 Күн бұрын
Where is that gracefull Ermias? I can not see him
@redumaki4168
@redumaki4168 Күн бұрын
አቶ ልደቱ እንደፈለጉ አፎትን ቢከፍቱ ጌታን ማንም አያስሮትም እንዲሁ አፎትን እንደከፈቱ ይኖራሉ ምንም ወከባ አያስፈልግም እኔ ግን አንድ ምክር ልምከሮት ሀገሮትን ሚወዱ ከሆነ ሚዲያ ላይ ሳይሆን ወረድ ብለው እንደ መቆዶኒያ ቢኒ ጎዳና የወደቁ ብዙ ችግርተኛ አላት ሀገሬ አንድ ሰው ብትረዳ መፍትሄ ነው የዩቱብ መሸቀያ የዲያስፖራ መጠቀሚያ አታድርጉት እርሶ እንዲሁ ሲያወሩ እኔ ቀድሜዎት አረጀሁ በጣም አዘንኩሎት ለእርሶ ወሬሬሬሬ😂😂😂😂😂
@HadeeraMusamma
@HadeeraMusamma Күн бұрын
አይክደቱ ጤናህን አስታምም አሁን እናተ ናቹ የሃገር መፍትሄ የምታመጡት 😂ወሬ እና ተግባር ይለያል ወርኞች
@redumaki4168
@redumaki4168 Күн бұрын
ሀገር በወሬ አትመራም ወሬሬሬ ወሬ ብቻ ንቆዋችሁ አቢቹ ስራ ላይ ነው ወሬ ቴዲ ላንተ ክብር አለኝ እነእትና የከሰሩ ፖለቲከኞች 😂😂😂😅😅
@Abiym13
@Abiym13 Күн бұрын
Why can't you all just ask your questions ratherthan your own thoughts? It is crazy
@ethiopianlogisticianscommunity
@ethiopianlogisticianscommunity Күн бұрын
All the problems you fighting for weigh less than what the government achieved. You can't lead a family, not a country. All you talk about is the killing, blah blah and I can simply understand you are part of the killings of innocent people in ethiopia, you believe this is the only way to provoke the people and rebel against the government. Useless, you will end up like Eskindir when noticing nobody gives attention to you.
@plazaplz203
@plazaplz203 Күн бұрын
ቴድሮስ እናመሰግናለን
@ቅዱስሚኪያኤልእረዳቴ
@ቅዱስሚኪያኤልእረዳቴ Күн бұрын
ቴዲ ከእስክንድር ጋር ቃለመጠይቅ አድርገሃል።•••እስክንድር ድርድር የሚባል ቃል ባልጠቀሰበት ወይይት! ውይይት! ውይይት! እያለ በገለጸበት አውድ ለዛውም የገዢው ሃይል ዝር ባላለበት ከአሜርካ ከአውሮፓ ከአፍሪቃ ልኡካኖች ጋር ተወያየን ነው ያለው ስለዚህ ርዕስህንም ሕዝብ የሚያወዛግብ እያደረክ ላም ባልዋለቡት ኩቡት እያስለቀምክ ነው ውይይቱ ራሱ ከአውድ ውጪ ነው።
@AbadiAmdu
@AbadiAmdu Күн бұрын
አቶ ልደቱ በሳል የመርህ ፖለቲከኛ ሲሆን ኢትዮጵያን ካልዋት በጣት ከሚቆጠሩ ብርቅዬ ዜጎች አንዱና ዋነኛው ሲሆን በሴራ ፖለቲካ ህይወቱን በሙሉ መከራውን ያየ ሰው ነው።
@EyuelWorku-v4f
@EyuelWorku-v4f Күн бұрын
ለ ርዕዮት ፅሁፍ ማድረስ የምንችልበት እድል የለም ቴዲ?
@ዳንሼቲዮብ
@ዳንሼቲዮብ Күн бұрын
political analysist mehon enji lela chelota yelhm ato lidetu
@ዳንሼቲዮብ
@ዳንሼቲዮብ Күн бұрын
Well com to PP
@ዳንሼቲዮብ
@ዳንሼቲዮብ Күн бұрын
ፍጹም አንድነት እና ፍጹም ልዩነትን አልቀበልም ካልክ የምትቀበለው መዓከላዊ አስተሳሰብ የያዝ የፖለቲካ ፍልስፍናን ታቀነቅናለህ ማለት ነው፡፡ስለዚህ አንተ ደርቀህ በዛው ቀርተህ ነው እንጂ የብልጽግና እሳቤን ተቀብለሀል ማለት ነው፡፡Centralists
@ЕрмиясСинке
@ЕрмиясСинке Күн бұрын
Who are you someone to invite you
@isayiasf5643
@isayiasf5643 Күн бұрын
ዛሬም ልደቱን የሚኮንን ቆሞ ቀር አይጠፋም 🤔 ። ወደዚህ ስትመጣ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ😔
@sitottesfaye7496
@sitottesfaye7496 Күн бұрын
Amen Amen Amen
@RahelRicho-x5n
@RahelRicho-x5n Күн бұрын
ልደቱ ክህደቱ ከጨቅላው ጠቅላይ ጋ በጓዳ ተደራድርህ ነው መጣህ ቀረህ የምትፈይደው የለም ለራስህ ጥቅም ይሆናል የምትመጣው
@ashenafitesfay2396
@ashenafitesfay2396 Күн бұрын
Appreciated.
@todaytube718
@todaytube718 Күн бұрын
habtamu mn meselech 😂🥲
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 Күн бұрын
ልደቱ ጎበዝ ፖለቲከኛ ነበርክ ግን አሜሪካ ሄደህ ለሀገር ማይጠቅሙና ካንተ ማይጠበቁ እጅግ በጣም ብዙ ንግግሮች ስታደርግ ነበር ሆኖም ሀገርህ ነው መብት አለህ ግን በህግ መጠየቅህ አይቀርም ያኔ እንደ ኢትዮጵያዊ ትክክለኛ ፍርድ እንድታገኝ ምኞቴ ነው ሆኖም እነኚ ዘረኛ ሚዲያዎች የአለም ውሸታሞች እና በህዝብ ደም እየነገዱ ሚኖሩ ዩቱዩበር ናቸው አላማቸው ኪሳቸውን ማሳበጥ እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ ቅንጣት ታክል ሚጨነቁ አይደሉም
@dawitnecha8181
@dawitnecha8181 Күн бұрын
This dud is good liar...he is just trying to get the attention of the crowd.
@TigistGetachew-d4w
@TigistGetachew-d4w Күн бұрын
ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን እንዴት እንመን
@ዳንሼቲዮብ
@ዳንሼቲዮብ Күн бұрын
ልደቱ የአሜሪካ ሰነድ ስለሌለው ነው የሚመጣው፡፡ትራፕ አድኖ ከሚይዘኝ ብሎ ይመስላል
@enkebaberleselam1603
@enkebaberleselam1603 Күн бұрын
በትግራይ ጦርነት እንዲቆም ትሰራለህ አማራን ለሞት ታበረታታለህ
@MICHAELKASSAWMAR
@MICHAELKASSAWMAR Күн бұрын
በአሀኑ ሰዓት ያለን ታማኝና ገለልተኛ ሚዲያ ❤❤❤ርዕዮት
@samcity7267
@samcity7267 Күн бұрын
ሰለሞን ንጉሴ shame on u!!
@isaacchifen5446
@isaacchifen5446 Күн бұрын
የአማራ ፋኖ መቼም አንድ አይሆንም :: ምክንያቱም አማራ በባህርዩ ስልጣን ናፋቂ ነው ; እርስ በራሱ ይቀናናል ይመቃቀኛል : ዛሬ የምናየው እስክንድርን እንደዚህ የሚያብጠለጥሉት ጎጠኞች ናቸው::
@dawitadinew2123
@dawitadinew2123 Күн бұрын
ዘመነ ካሴ እስክንድርን ኢትዩጵያዊ ይላል እሱ የኢተዮ ፋኖ ብሎ ደቡብ ላይ ይመሠርታል ተደራደረ ይላል እሱ በጓሮ እንደራደር ብሎ ይለምናል
@dawitkahsay8362
@dawitkahsay8362 Күн бұрын
Alula needs medical attention 🙄
@Me-cy2un
@Me-cy2un Күн бұрын
Kezarew weyeyet yeteredahut. Be social media chachata teshefenew new enjie reasonable sewoch leka zarem Ethiopia weset alu yemelewen new.
@Forward42
@Forward42 Күн бұрын
Teddye big Boss!!!
@MartiEstifanos
@MartiEstifanos Күн бұрын
ሲበዛበት እንኳን ሰው ወተት ይገነፍላል
@MartiEstifanos
@MartiEstifanos Күн бұрын
መታገል መብት ነዉ
@MartiEstifanos
@MartiEstifanos Күн бұрын
መንግስት የለም
@WaleTeshager
@WaleTeshager Күн бұрын
ድርድር በፕሪንስፕል ደረጃ ይደገፋል። ድርድር ከማንም ጋር ጦርነት ውስጥ ከመግባት ይመረጣል። ድርድር አያስፈልግም ብሎ የሚናገር በጦር መሳርያ አንዱ ሌላውን መደምሰስ አለበት ማለቱ መሆኑን ያወቀው አይመስለኝም። ትህነግ ከአቢይ ጋር ተደራድሯል። አንፃራዊ ሰላምም መጥቷል። ነገ ቢፈርስ እስካሁን ካለው ሰላም ህዝብ ተጠቅሟል። ድርድር መገምገም ያለበት በውጤቱ እንጂ ገና ሳይጀመር ወይንም ተጀምሮ ውጤቱ ሳይታወቅ መቃወም ትክክል አይደለም
@selamlehagere78
@selamlehagere78 Күн бұрын
ቴዲያችን ውዳችን ሁሌ ከከፍታ የማትወርድ የሰው ልጅ ልእልና ያለህ man of integrity 👏🏼 👌🏿 በርታ በአቋም ፅና