በአየር ላይ ኒካህ የምታስሩ እህት ወንድሞች ይሄን መልእክት ስሙ!አላህ ማንን ይመስላል?

  Рет қаралды 4,345

Marifa & Mame tube

Marifa & Mame tube

Күн бұрын

#ማሪፋ_ቱዩብ #marifa_tube #ጅዳ

Пікірлер
@marifamametube2
@marifamametube2 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eKPJoIivrdWDrtk
@AyatSalih-tj3ze
@AyatSalih-tj3ze 2 ай бұрын
አሰላሙ አሊኩም ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 9 күн бұрын
በአየርላይየታሰረ ኒካህ ግንኙነትየለለዉ ሀይድላይሁና ፈታሁሽካለ ኒካሁይወርዳልወይ ነዉስአይወርድም ሁሱ
@madu9354E
@madu9354E 15 күн бұрын
እሄን ናገር ንበር ማዋቅ የፍልኩት 🙏🏼🙏🏼jkL
@Aysha-b3q
@Aysha-b3q 10 күн бұрын
አሰላምአሊኩም ወረህመትወላህ ወበረከቱ ሁሲን ቁጥር ለቁልኚ በአላህ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 5 күн бұрын
❤አልሀምዱሊላህ❤ ሑሉም መልስ አለው
@shewateorange7324
@shewateorange7324 9 ай бұрын
ጀዛከላ ኸይር ወንድሜ
@HhKk-o8u
@HhKk-o8u 3 ай бұрын
አሠላሙ አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም እዳታልፈኝ እኔ ያለሁት ሳኡድ ነዉ እናም እኔ ባል ነበረኝ ግን ይቅማል ያጨሳል አዳደየም ይጠጣል ሦላትም አይሠግድ እኔም እኔና አተ ባልና ሚስት ልንሆን ልቻልንም ምክንያቱም ወደአላህ አልተመለስክም ኒካሁን አወርድልኝ ስለዉ በሂወት እያለሁ አልፈታሽም አለዛም ነይና የሠራሺወን ብር እኩል አካፈለሽኝ ነዉ እምፈታሽ በኒካሂ ስር ሁነሺ ነዉ እምሰሪዉ ይለኛል እና ይህ በሸሪአችን እደት ይታያል በአላህ እዳታልፈኝ ወድሜ ዱአም አረጎልኝ ከደዝህ አይነቱ ሠዉ በሠላም እደለቀኝ ያረብ😢😢
@lubabayoutube8560
@lubabayoutube8560 5 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በአላህ ስልክ ስጡኝ
@zeynebaliyu2064
@zeynebaliyu2064 Жыл бұрын
ስልክ በአላህ ላኩልኝ
@Fouziya-ir7gy
@Fouziya-ir7gy Жыл бұрын
ሁሡ በቴክስት ፈታሁሺ ካለ
@ZinabA-fy8pu
@ZinabA-fy8pu 9 ай бұрын
አሠላሙ። ዋአለይኩም
@ዜድነኝየልጀናፋቂ-አ8የ
@ዜድነኝየልጀናፋቂ-አ8የ Жыл бұрын
በአላህ ስልክ ቁጥር
@zainabzainab-jf1gb
@zainabzainab-jf1gb Жыл бұрын
ስልክህ ላክልኝ በአላህ
@SeadaHussen-g3j
@SeadaHussen-g3j 7 ай бұрын
ረጀአቱ ማለትን አብራሩልኝ
@Aminat-r9z
@Aminat-r9z 11 ай бұрын
በንዴት በ ስልክ ፈታሁሽ ካለስ
@KuwaitKuwait-no1vc
@KuwaitKuwait-no1vc 5 ай бұрын
ሸህ ሁሴን አሠላሙ አለይኩም ጥያቄ ነበረኝ የማርያም ሥዕል ያለበት ቤት ሠላት መሥገድ ይቻላል ? ወይስ አይቻልም
@saadahussain9398
@saadahussain9398 Жыл бұрын
❤❤
@zeynebaliyu2064
@zeynebaliyu2064 10 ай бұрын
ሁሡ እስኪ መልስልኝ ሥልክህን በየት ላግኘዉ ጥያቄ ነበረኝ
@dfdh7078
@dfdh7078 Жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም። ወረህመቱላሂወበረካቱሁ። ሁሴንወድሜ ጥያቄ ያለኒካህ የተወለደች። ሴት ልጅ ማግባት። ብትፈልግ ማነው ሚተየቀው ኒካስ። እሚያሳስራት። ማነው። ባአላህ። መልስልኚ
@fatumamohammed1592
@fatumamohammed1592 11 ай бұрын
ሸሪዓ ፍርድ ቤት ማሰር ትችላለች ወይም የናቷ ዘመዶች ማሰር ይችላሉ
@Ghyiopbvsaw
@Ghyiopbvsaw 3 ай бұрын
እረአይቻልም የናት ዘመደቾ​@@fatumamohammed1592
@ashahmohmad_1009
@ashahmohmad_1009 11 ай бұрын
እኔ ሳሀባ መህር አልተሰጠሁም አልሰጥም አለኝ ተጣልተናል አሁን ኒካህ አለንዴ
@kimert1224
@kimert1224 Жыл бұрын
አሠላም አሊኩም በአላህ መልስሉኝ ኒካ የሣርነው ባየርላይነበር ሳንገናኝ አድ ፍች አውረደ።። እረጃቱ ማለት እደት ይታያል የምታቁ ባአላህ መልሱልኝ ወይም ቁጥር ላኩልኝ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ Жыл бұрын
ws wr wb ሳትገናኙ ከሆነ ኢዳም የለብሽም ረጃቱ ማለትም ኣይችልም ሲባል ሠመቻለው ኣላሁ ወኣለም
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ Жыл бұрын
እንዳዲስ ኒካ ማሰር ነው የምችሉት ኣዳምጭው ሁሡን
@Aነኝወሎየዋ-e5r
@Aነኝወሎየዋ-e5r 9 ай бұрын
አይ የኔም ጥያቄ ነው የኔ ኔጋ ተማሰራችን በፊት በጣም እንቃለድ ነበር እባክህ የራስህጉዳይ እለዋለሁ እሱም ስፈልጊ ፈትቸሽ አለሁ ይላል በርግጥ በኔካ አይቀለድም ግን አልተጋባንም በሰአቱ ተዛ ኔካ በተሳሰርን በሶስት ቀኑ እደዛው በቀልድ ፈትቸሻለሁ አለኝ ግን ተነመተሳሰራችንም እረስቶታል ትዝም አላለው አልተጣላንም እደውም ፍቅር ውስጥ ነበርን ግን ተዛ አረ አይባልም ተጋብተናል እኮ ስለው ደነገጠ ትዝ አለሁ በፊት ግን እረስቶ ነው እደው ፣ፍች ይሆን ይሆን
@እሙእይቶብ
@እሙእይቶብ 19 күн бұрын
ፈቶሻል ክክ አድሽ​@@Aነኝወሎየዋ-e5r
@RihanaMohammed-x4l
@RihanaMohammed-x4l Жыл бұрын
❤❤❤
#መህር እና ጥሎሽ #ህግግጋቶቹ #በኡስታዝ አህመድ አዴም
17:27
maraki mideya ማራኪ ሚዲያ
Рет қаралды 3,3 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
በሴቶች ላይ መግባት |ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን|
4:08
በስልክ ኒካሕ ማሰር እንዴት ይታያል? በኢብኑ ሙነወር || ኢክላስ ቲዩብ  || ሃላል ሚዲያ
3:48
ይህ ቻናል ስለተበላሸ በ #ikhlas_tube_2 በሚለው ቻናሌ ያገኙኛል
Рет қаралды 5 М.
5 ስለ ኒካህ በመንደር ቃዲ ኒካህ ማሰር እንዴት ነው
3:37
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 4,1 М.
በጥያቄ ተፋጠጥን😱
13:34
Marifa & Mame tube
Рет қаралды 469