ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ_Prophet TILAHUN TSEGAYE Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 193,588

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ_Prophet TILAHUN TSEGAYE Halwot Emmanuel United Church

Пікірлер: 184
@mulukinde8312
@mulukinde8312 10 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ ወንድሜ አይወሰድብሕ ይገርማል ድንቅ ቃል በሚገርም ሰባኪ ምንም አልልም 👏👏👏 ይብዛልሕ ይብዛልህ ጸጋዉ 👏❤️🙏
@belayedadebo7592
@belayedadebo7592 Жыл бұрын
ጥሌ! ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ለዘመናችን ቤተክርስቲያን በቃል ሙላት ቀብቶ አስነስቶሃል ምድሬ ተስፋ አላት !!! ሙሽራዋን ለሙሽራው እያዘጋጀህ ነው ጌታ በውስጥህ እየገለጠ ስላለው የፀጋው ቃል ተጠንቀቅ ጌታ ይጠብቅህ ቀጠርኩህ በጌታ ኢየሱስ በመንፈሱ ጉልበት። ለምድሬ ፈውስ ይምጣ ።
@Hope-yt7vn
@Hope-yt7vn 2 жыл бұрын
አስገራሚ ቃል፣ አስገራሚ መልእክት። አገልጋይ ግራ አጋቢ በሆነበት በዚህ ዘመን ተስፋ እንዳለ የሚያሳይ የእውነተኛ ቃል አገልጋይ ምሳሌ ነህ። ጌታ ይጠብቅህ።
@abay1724
@abay1724 Жыл бұрын
.kkl mmmm
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 Жыл бұрын
Amen
@LuckyLordoverKare
@LuckyLordoverKare 7 ай бұрын
Tle geta Egizabiher zemenhn ybarkh♥️🇪🇹🙏
@mariamhamze5220
@mariamhamze5220 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetlemma1400
@emebetlemma1400 2 ай бұрын
ምን አይነት መገለጥ ምን አይነት መንፈስ ነው ነብይ ጥሌ ኡኡውው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይጨምርልህ በእንባ ነው የሰማሁት ጌታ ሆይ ስለ ቅዱሱ መንፈስህ ተባረክ
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ ጌታ በአፍህ ላይ ቃሉን እንዴት አጣፍጦ እንደሚነግረን የተባረክ ነህ!!!
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ይሄን የመስለ ቃል መስመት መታደል ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ
@wogemanman1907
@wogemanman1907 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ነብይ ጥሌ ተባረክ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
God bless እኛም ውድድ እናደርጋችዋለን ያንተ ዓይነት ቃሉ የገባውን አገልጋይ ያብዛልን ጌታ ።
@nebiyatkebede1218
@nebiyatkebede1218 Жыл бұрын
አሜን ጌታችን የምንጠብቅህ ተስፋችን ቶሎ ናልን ናፍቀኸናል
@aynadislegsse979
@aynadislegsse979 2 жыл бұрын
እ/ር ግን እነረዴት አድርጎ አሥተምሮህ ነው? የሚገርም የማይሠለች ህይወት ያለው ቃል የሞተች ህይወትን ነብሥ የሚዘራበት የሚገርም ጣፋጭ ቃል አንደበትህ ላይ ቁጭ አድርጎ በአንተ ሥብከት ሥንቱን አፅናና ሥንቱን አነሣ ሥንቱን ታደገ ወንድሜ ደሥሥሥሥሥ ይበልህ አምላክህ እ/ርን በማገልገልህ ብቻ አደለም በእርሡ በመመረጥህ ደሥ ይበልህ ብሩክ ሁን ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ ለምልምልኝ አልልህም ኦረዲ ለምልመሀል ተንዠርገግልኝ ነው የምልህ
@AynalmeMare
@AynalmeMare 2 ай бұрын
Anjijjjeta anjijjjeta anjijjjeta❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
ዋውው ድንቅ ስብከት የተባረክ ነብይ ጥሌ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ሁን
@fekadunegash7262
@fekadunegash7262 Жыл бұрын
የዕውነተኛ ነብይ አንዱ ምልክት የእግዚአብሄርን ቃል በመገለጥ ያስተምራል ይሰብካል ተባረክ you are a gift for the body of Christ eph 4-11
@maminathi7655
@maminathi7655 11 ай бұрын
የእ እግዚአብሔር ሰው ጌታዘመንህን ይባረክ
@jerrykebron8390
@jerrykebron8390 Жыл бұрын
የሚገርም ስብከት ተባረክ አይወሰድብክ
@yordanosmesfin2791
@yordanosmesfin2791 24 күн бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል አንተ ስበክ እንዴት ያለ ጸጋ ነው ግን ጌታ ያብዛልህ🙏
@azebwakine4461
@azebwakine4461 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ እዛው ያለህ ነው የሚመስለውና ለመማር ልባችንን ከፍተን ነው የምንሰማህ አንተን ያስነሳልን ጌታ ይባረክ ከነቤተሰብህ ተባረክ
@abinetabite7159
@abinetabite7159 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ዳግም በታላቅ ክብር ትመጣለህ, በእርሱ የሚያምኑትን ሊወስድ ይመጣል ሃሌሉያ
@mewalayele757
@mewalayele757 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሂወትህን አገልግሎትህን ይባርክ በፀጋ ላይ ፀጋን ይደርብልህ የቃል ጥማቴን ስለሞላህልኝ የማይጠገበውን የእግዚአብሔርን ቃል ስለገለጥክልኝ ተባረክ አንተን የቀባ ጌታ ይባረክ የቃሉ ባለቤት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በዚህ በመጨረሻ ዘመን ያንተ አይነት አገልጋዮች ይንዙልን ተባርከህ ቅር
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe zemeneh yebarek
@Mesekrem
@Mesekrem Жыл бұрын
አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይባረክ በኢየሱስም ፀጋው ይጨምራል 🖤✝️❤️☝️
@samarsamar8713
@samarsamar8713 Жыл бұрын
ዋውውውውው ኧረ ክብር አለ እዚህ ቤት ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ዋው ጌታ እሁንም ፀጋ ያብዛልህ!!!!!
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
ሀሌ ሉያ እግዚአብሔር ይባረክ ። ተባረክልኝ ነብይ ጥላሁን
@betitube4815
@betitube4815 Жыл бұрын
እግርሂሐብሔር አምላክ ይባርክህ የእውነትን ቃል በብዙ ጥልቀትና በስልጣም እያስተማከን ነው ተባረክ አንደ አንተ አይነት ትክክለኛውን ቀል ብቻ የሚያስተምሩ አስተማሪዎች ያብዛልን ተባረክ፡፡
@desalegnkebede8378
@desalegnkebede8378 Жыл бұрын
Zemnih yibarek tikiklegna ena nituh wongel new eysebek yalehew
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏 ተባረክ ለምለም ስፍ ፀጋው ከብሩ ይብዛልህ 🙏👍ሀልዎት 🙏
@tamadegfa1940
@tamadegfa1940 Жыл бұрын
ጌታ ዘመን ይባርክ ሚገርም ገንቢ ትምህርት
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ Жыл бұрын
ውይ እንዴት የሚጣፍጥ ስብከት ነው ተባርከህ ቅር
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn Жыл бұрын
አንተም ላይ በእጥፍ በኢየሱስ ስም ጌታ ይባረክ
@happyhaset5210
@happyhaset5210 Жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነው ጥሌ እግዚያብሔር ጨምሮ ይባርክህ!!!!!!!!!ለምድሪቱ ከተሰጣት ከእግዚአብሄር ከተላኩ ነብዬች አንዱ ነህ!!!
@AynalmeMare
@AynalmeMare 5 ай бұрын
አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን❤❤❤❤❤❤. አሜን ንንንንንን
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 Жыл бұрын
አሜንንን የዘላለም ምርጫችን እርሱ ብቻ ነው ❤❤
@weynshtdebebe7622
@weynshtdebebe7622 Жыл бұрын
ጌታ በእጥፍ ፀጋህ ያብዛልህ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ
@DEMEKEMENTISAGEMBERO
@DEMEKEMENTISAGEMBERO 4 күн бұрын
አሜን
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
አሜን እዝግአብሄር ተመስገን ደሳለኝ
@hime5767
@hime5767 Жыл бұрын
What an amazing teaching. Praise God!!!!!
@የግሌነሽመገርሳ
@የግሌነሽመገርሳ Жыл бұрын
ተባረክ ዘመነህ ይባረክ
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም Жыл бұрын
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ♥♥♥♥
@fikrumarkos4952
@fikrumarkos4952 Жыл бұрын
Halwot Emmanuel Church gn betam yetebarekech nat.. Dink Dink astemarewoch aluat. . . like nebiy Zenebe
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
አሜን እየሱስ ይመጣል አሜን እውነት እግዚአብሔር ይስር በእኔ ላይ ትባርክህ 😍😍😍ጥሌ ጌታ እየሱስ ይባርክህ 😍😍😍
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ዘመንህን ጌታ ይባርክ ይጨመርልህ
@simagn-on6jc
@simagn-on6jc 2 ай бұрын
Tebarek tegawen yabezalhe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KabWas
@KabWas Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@elshuguseno7887
@elshuguseno7887 Жыл бұрын
Thanks tiliye you are already blessed.
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Uuuuffff rekaw bezh Kal wowww tely beyesusm tebarek endehi endante yemyastemr astemare yabzalen anjete reserese
@kbwaawbk
@kbwaawbk 6 ай бұрын
amen amen geta ymesegen awon bezam be abatachn bet le begu ena bezufanu letekemetew kbrn ke 24tu shmaglewoch ke melaektu ena ke kdusan gar kbrn ensetalen ensegdalen hallelujahhhhhhhhh esey geta hoy ababa thank u
@wegagen934
@wegagen934 Жыл бұрын
Temesgen anten yesexen geta tadlenal
@ፀሐይ-አ3ለ
@ፀሐይ-አ3ለ Жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@haimanotbeyene
@haimanotbeyene Жыл бұрын
geta hoye temesgen bezihim zemen ante sew alh wendeme tebarek ewenetega wengel menfesin yemiyareseres tebarek
@mercisolomon6577
@mercisolomon6577 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ቃል ነዉ ድምፅ በደንብ አይሰማም
@flkirtetamru5880
@flkirtetamru5880 Жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ነብይ ነዉ በጌታ ኧረ እዳይተ አይነቱ የእግዚአብሔር ፀጋነዉ ኧረ ይሄ መንፈስ ያግኘን የሱን ስብከት ሁሌ ቢሰማም የማይሰለች ኡኡፍፍ ኢየሱስ ጌታነዉ
@GetachewBabo
@GetachewBabo 10 ай бұрын
ተባረክ
@HerodawitMerid
@HerodawitMerid 2 жыл бұрын
I always love and admire how the Holy Spirit is using you to teach the Bible. What a blessing you are to this generation. God bless you
@messipik2681
@messipik2681 Жыл бұрын
እንዴት የሚጣፍጥ ቃል ነወ ፀጋው ይብዛልክ
@elizabethhadgu7186
@elizabethhadgu7186 2 жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ውብ ቃል ነው ብሩክ ነህ ። ኤልሳዕ እጥፍ እንደተቀበለ አንተ ደግሞ እልፍ ተቀበል ተባርከሀል።
@ሩትየደሙፍሬ
@ሩትየደሙፍሬ Жыл бұрын
ዘመንህ ይባርክ
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
more gearis man of GOD bless amen
@danielmengiste6701
@danielmengiste6701 Жыл бұрын
One of the best preaching 🙌 God bless you
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስው ዘማንክ ይለምልም ዋው በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ክብር ለጌታ ይሁንንንን 😍📖
@dassalechghaly9991
@dassalechghaly9991 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@MahiHeyab
@MahiHeyab 9 ай бұрын
Men elalelu selanet EGEZIABEHARE yebareke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 be ewente tadelekale
@ريمهريمه-د2ل
@ريمهريمه-د2ل Жыл бұрын
Amen tabaraki amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@masaratababa2012
@masaratababa2012 4 ай бұрын
Egzhabher Hulu yihchele kibre Hulu lasu yhune geta eyesus zamanki yihbareki
@Salam-g4q
@Salam-g4q 2 ай бұрын
Amen 🙌🙌
@azebhaho6109
@azebhaho6109 Жыл бұрын
ተባረክልን ለምልም ጥልዬ
@alimesi5639
@alimesi5639 Жыл бұрын
Amen eyesuse geta naw wow betami dase yelale prophet tebareki geta eyesuse yebareki Amen ♥️
@YonasHaile-m8l
@YonasHaile-m8l 9 ай бұрын
god bless you more!!!!!!!!!!!!!!
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Amen 🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama
@ilovesebli1248
@ilovesebli1248 2 жыл бұрын
ጥልዬዬዬዬ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
Charisma+Character
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Жыл бұрын
አሜን አሜን ታብርክ
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn Жыл бұрын
አንቸም ላይ በእጥፍ በኢየሱስም
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya
@astertekeste9039
@astertekeste9039 Жыл бұрын
Wawwww u r salt of world 🌎
@sebsibeteshaleofficial
@sebsibeteshaleofficial Жыл бұрын
prophet You Blessed....... what a word....I heard amazing....thanks
@MasratEfrmi
@MasratEfrmi Жыл бұрын
Amen amen🙏 Zemani yebarki
@mihertmoliso637
@mihertmoliso637 Жыл бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉wuuuufffffeeeeeee amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen thanks Jesus haleluya iyesus yadinal 😘😘😘😘😘😘
@maledabezaben5572
@maledabezaben5572 Жыл бұрын
አሜን ነው
@tsehaydefere3837
@tsehaydefere3837 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Zamaneshe yeberake
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ጥሌ
@etet6808
@etet6808 Жыл бұрын
Er geta eyesus zemenihen yibark
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የከበረ ነው ተባረክ ነበይ ትልይ
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 Жыл бұрын
ዋውውው ጌታ ይጨምሪል ይብዛል ❤❤
@GHTv-q4m
@GHTv-q4m 5 ай бұрын
ጥሌ ለእኔ የዘመኑ ጰውሎስ ነህ ተበረክ
@AsterLemma-li1hw
@AsterLemma-li1hw Жыл бұрын
ጌታ ለዘለዓለም ስሙ ይባረክ......
@berhanhaile1689
@berhanhaile1689 2 жыл бұрын
Jesus lord Jesus lord Jesus you are my righteous Jesus Jesus Jesus you are beyond my word Jesus. beloved son Telahaun God bless you
@belovedtube6802
@belovedtube6802 2 жыл бұрын
wow reseresku....GOD BLESS YOU prophet tile
@azebhaho6109
@azebhaho6109 Жыл бұрын
ሃሌሉያ !!!!!
@heruteherato6217
@heruteherato6217 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen🤲📖🤲🍇 Teberiki❤❤
@abdizelalem325
@abdizelalem325 Жыл бұрын
Getaye Iyesus Kiristos Yibark
@almazgizaw5083
@almazgizaw5083 Жыл бұрын
Amen
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@johnetana6647
@johnetana6647 Жыл бұрын
Wowwww God bless you
@MengeshaMeaza
@MengeshaMeaza 9 ай бұрын
Atemaaaaa ☝️Tinetekaleh::🙏
@SamsonAsefa
@SamsonAsefa Жыл бұрын
Geta tsegawuni yabizali
@ProductiveNahome
@ProductiveNahome Жыл бұрын
good bro god bless you
@meronkassahunofficial3079
@meronkassahunofficial3079 2 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
Waw yegzbher kal denk new GBU moer and moer🙏
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 31 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 587 М.