KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
ካንተ ውጭ ማን አለኝ😥
13:20
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
1:1:12
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
ውብዬን እዴት ነው አይንዋን የማየው💔😭😭
Рет қаралды 97,298
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 134 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 3 500
@Sariy177
8 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ፋጡማ-ወ9ጘ
8 ай бұрын
አሚንንን
@madeenasayed3079
8 ай бұрын
አሚን
@Mimimimsha
8 ай бұрын
Ameen anchinm🙏🙏🙏
@YoditAbere
8 ай бұрын
እቃ ወደ ኢትዮዽያ ትወስዳለች ታመጣለች ያልሻት አዲስ ነው ስሟ የሰው ሚሴጅ አታይም ግን የእውነት ነው ማስታወቂያው ሳራ??
@shitayegemechu5024
8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@eidvid3939
8 ай бұрын
አንቺ ብትይም ባትይም ጓደኞችሽ እህትና ወንድምን ለማለያየት በዚ ልክ መምጣታቸው ከአህያ የማይሻሉ ደደቦች ናቸው ሰው ዋሽቶ እንኳን ያስታርቃል ውብዬም ነገሩን እንደማቅለል እና በውስጥ እንደመፍታት ለሚያከብሩሽ ቤተሰቦችሽ ሚዲያ ላይ ማውጣት ራስሽን ከማስገመትና ከመሀይምነት አይተናነስም ሄሉ እነዚህን ጓደኞችሽን ከህይወትሽና ከስልክሽ ደልቻቸው
@Mekedsmekeds-b8z
8 ай бұрын
አወ በእውነት በጣም😢😢😢ብትላቸው እራሱ ለባለትዳሮች መናገር አልነበረባቸውም 😢
@mehbobamahnooba
8 ай бұрын
በጣም እረ ቤተሰብ ሲሆን ብዙ ይባላል ብትይ ምን ችግር አለው ዝም በያት ሄሉዬ ያለ ነው ይህ ነገር ብትይም አይግረምሽ አሰለን ውብዬየምትባል አሮጊት ዝፍጥ ናት በውስጥ መጨረስ ስትችል በሚድያ ማውጣቷ ደደብነቷን ይገልፃል እኔ ብሆን በጥፊ እራሱ አጣልማት ነበር ውብዬን አይገርምሽም ሰላም አትበል እዚህ ግድም እንዳትመጭ የምትል እኮ ናት ድራማም ቢሆን እራሱ አስቀያሚ ናት እሷማለት ቱ
@Mekedsmekeds-b8z
8 ай бұрын
@@mehbobamahnooba ብቻ ለሁሉችንም ማስተዋሉን ይስጠን
@lilegrema813
8 ай бұрын
የኔቆንጆ ይህ የተስራ ድራማ ነው ይህ ለህዝብ ያላቸውን ንቀት ይገልፃል ማንም አያወራም እኔ በደንብ ነው የማውቃቸው ማፈሪያዎች አሁን የማዳም ቅመሞች ከዚህ ምን ይማራሉ ምንም ይህ የውሽት ድራማ ነው የኔ ቆንጆ እነንተ የምትቀጧቸው ላይክምንም አታርጉ እኔም ሆንኩ ጉርፕ አያረግም አስፈላጊ ከሆነ ሌላ ነግር እነደርጋለን አዛጉን ውሽታሞች
@tigstgedefaw
8 ай бұрын
አቤት የኛ ሰው ግን እኔ እማ ኮመንታቺሁን ሳንብ በጣም ነው የማዝነው ምን ያህል ክፉ እንደሆንን ነው የተረዳሁት ዉብየን ለምን እንደተላቺሁት አላቅም ሃቀኛ ሰው ነንች ደግሞ ትዳር ነው እያሰብን ብንጽፍ ጥሩ ነው ሄሉን ስለወደዳቺሁ ብቻ የክፋትን ትግ አታሳዩ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
@sitotaterefe-rg4qd
8 ай бұрын
እውነት ነው 👏👏👏
@ሀብታምእዳለው
8 ай бұрын
ለምን ሚዲያ አምጣ ታወራለች እናት አባት አላቸው ለነሱ አትናገርም እዴ እዲቆጧት ሲቀጥል የውብየ እህት እንዲህ ብላ ቢሆን ኑሮ ባሌ እዳ ይሰማ ብላ ትደባብቅላት ትሸፋፋንላት ነበር እንኳን ሚዲያ ወጣ ጣትለፈልፍ
@abebatadese3690
8 ай бұрын
ትክክል ሁሉም ሰው ለውብየ ያለው ጥላቻ በግልፅ አሳይተዋል በጣም ያሳፍራል ልብ ይሰብራል ግን እውነት የያዘ ሰው አያፍርም እውነት ብትዘገይም ትቀድማለች ሁሉንም ነገር እደራስ አይቶ መፍረድ ጥሩነው ውብየ ትዳሯን የምትወድ ሴት ነች እግዚአብሔር ሰላም ያውርድላቸው
@rhamtistore9583
8 ай бұрын
እይታቸው ሲቀንስ ድራማ ያመጣሉ ኮተ ታም ሁላ የምትሉ ላይክ😂😂😂😂😂
@EyobMechemeriya
8 ай бұрын
of course
@meseretrefera2664
8 ай бұрын
😂😂yes
@HirutseyoumA
8 ай бұрын
Awo😂😂😂😂😂
@nefisasemane
8 ай бұрын
ይኸው ለመጥፎ ነገር91,,,ገባች አኔ ግን በሉታቸውም አነሣሁት ሠቤን ምክንያቱምውሸት በሰማሁ ቁጥር ሠው ማመን አልችልም ከልብም መውደዴ አልችልም ሥለዚህ ከጥርጣሬ መራቅ ለራሣቸው ክፈፉ ሆነው ለኔም ለሒዮቴም ያመሠቃቁሉታል እንደዚህ አይነት ቪድዮ መቆጠብአለብን
@nefisasemane
8 ай бұрын
አያቹህ በየቀኑ የሚለቁ ዩቱበሮች አቆሙ የውሸት ሥለሆነ ታግተው ነው የሚህደው እነዚህም አየቀርም
@fentahunalemu696
8 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ::
@AsuYegetalijasuyegetalij
8 ай бұрын
ሄሉ ታዳ ለምን ምአልሽ በየሱስም አላልኩም ቢለሽ እግዝአብሔር ይቅር ይበለሽ 🙌🙌🙌🙄🙄🙄
@siaw5419
8 ай бұрын
Amen
@LomiLomii-q1r
8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@sef123se
8 ай бұрын
አሚንአሚን
@ኡምእረያንtube
8 ай бұрын
አሚን
@MerhawitFsaha
8 ай бұрын
ተከታታይ ፊልም ነው የምትሉ በ Like ኣሳዩኝ😂✌️
@eskdarekebrt9690
8 ай бұрын
ለዚ እኮ ነው ጎደኛን ማላምነው ማን እንደብቸኝነት አይዞሽ ይቅርታ ጠይቂ ከተትሽ መመለስ ሀጥያት አይደለም አይዞሽ ሄሉ
@zumra1836zumra
8 ай бұрын
አኡዙቢላ እኳንተናዳ ሠላም ሆናብታወራ መደበቅነበረባቸዉ😢😢😢
@LUbabayimer-nf7wc
8 ай бұрын
@@zumra1836zumraእህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
@layelaalayelaa6282
8 ай бұрын
ወብዬን ለማስደሰት ነዉ እንጂ አንቺ ይሄን እንኳን ለትይ በቀልብሺም አታስቢው ሄሉዬ❤❤❤❤
@tigist3498
8 ай бұрын
አይ የኛ ሰው በወደቀ ዛፍ መጥረቢያ ይበዛበታል ሄሉ አይዞሽ ከይቅርታ በላይ ጥፍት የለም
@haweFekerReem
8 ай бұрын
አቦ የሴት ጓደኛ አትያዙ ሴቶች የወንድ ጓደኛ ያዙ
@MadinaMohammad-vk5sk
8 ай бұрын
ሳህ
@ሀብልተሻመ
8 ай бұрын
ሳህ ወድ እኮ ኖርማን ናቸው
@aynalemageze8592
8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@yeneMB
8 ай бұрын
Maryamini Koteti newu
@zemzems2429
8 ай бұрын
ወላሂ እኔ ነሴት ጓደኛ የለኝም።የወንድ እንጂ😅😅😅😅
@Yhs-pz2qo
8 ай бұрын
ሄሉ አላልሽም ግን ውብየን እዳይከፍት ብለሽ ነው ሰው ስለሰደባት ነው😢😢😊
@zainabazainaba1936
8 ай бұрын
እናትደሞ ፍርድ ገምድል ናችሁ
@ቦን
8 ай бұрын
Are alqrbshem
@chrhiw6757
8 ай бұрын
Ewooo❤
@yshetsfaya1323
8 ай бұрын
ምን አቺ እሶ ምላስ ለይ ነበርሺ እንዴ ትበልም አትበልም እራሶ ታውቃለቺ
@fatimamolla1678
8 ай бұрын
ኣዎ ልክ ብለሻል የሱዋን ስድብ ለመደበቅ
@mareabiga
8 ай бұрын
ሰው እንደይናደድ ብለው እንጂ ከመጀመሪው prank new😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰው ውብዬ ላይ እንዳያዝን ነው
@buzetube8387
8 ай бұрын
በትክክል እስካሁን እኔም ነገሩ አልተዋጠልኝም ፕራንክ ወይም እንደ ድራማ ነው የያዙት ይመቻቸው ግን ይብላኝ ቤተሰብን ለይቶ ለሚሳደቡት 😂
@ፍቅርነኝለውደዲኩት
8 ай бұрын
ትክክል
@mareabiga
8 ай бұрын
Tkikl😂😂😂😂
@devorajossi4909
8 ай бұрын
No ehe ema prank aydelem 🤔🥺
@HanaMulugeta-s2u
8 ай бұрын
ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፍም ሄሉ አይዞሽ ውብዬ ሲጀመር ልክ አልሰራችም ሲቀጥል ክብር የላትም
@SEpanelandpaint
8 ай бұрын
Btekekel
@mimitapeno100
8 ай бұрын
Betam
@Tgst1212
8 ай бұрын
በዉስጧ እንዴት እንዳመማትና ሌላ ሰዉ ኣይተካዉም ስለዚ ኣትፍረዱ ፊታቸዉ እንጂ ዉስጣቸዉ መቼ ኣየናቸዉና 😊
@MissBaiyus
8 ай бұрын
Betkikl🥰
@astertasew2332
8 ай бұрын
አይባልም ሂሉ ጥፋተኛ ነች ጥፋቷን አትሽፍኑላት
@ggygyt3961
8 ай бұрын
ለምንድነዉ ምታካብዱ የሄኮ ቀላል ነገር ነዉ ሰዉ ሲናደድ ብዙ ይላል
@Bzu632
8 ай бұрын
ጎሸ👍
@tarhastube9099
8 ай бұрын
ዋይ ድራማ ዩ ኮ😂😂😂
@yeshieseta
8 ай бұрын
ተከታታይ ድራማ ነው ማማ
@haymnotlegesse9987
8 ай бұрын
Tidar tirgumun silmataku nw yemayihon negr yemtawrut benat yedires
@hazemhussein7907
8 ай бұрын
ያልደረሰበት ግልግል አቅም ትዳርን ያየያቀዎል ትክክለኛ አሳብ ለህሊና ምስክር መስጠት ጥሩ ነው ኤሉ ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ይቅርታ ጠይቂ ለወድምሽ እንኮን አዜኔታ የለሽም ሼም ሼም ነው
@ሀብታምእዳለው
8 ай бұрын
😂😂😂😂ድራማ እየሰሩ ነው
@AsemaJemal
8 ай бұрын
ዶራማነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@LUbabayimer-nf7wc
8 ай бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤
@ስአዲውሎየ
8 ай бұрын
አኪድ ወይፕራክነው ወይድራማነው
@sunysuny8656
8 ай бұрын
Betoch dirama
@SaniMohammed-o7c
8 ай бұрын
አማርኛው ይስተካከላል
@MagnVideos
8 ай бұрын
👍😂
@emebetasafa9761
8 ай бұрын
ሰው ሲናደድ ብዙ ነገር ይናገራል አይዞሽ ሄሉ
@nfreefqr9657
8 ай бұрын
Tkkl bzu ynageral
@jebdb
8 ай бұрын
አይዞሽ እህት አለም
@jebdb
8 ай бұрын
አይዞሽ እህት
@emugoa4804
8 ай бұрын
ewnat new
@MissBaiyus
8 ай бұрын
በትክክል
@TigiestAlemu
8 ай бұрын
ሰዉ ሲናደድ ቡዙ ነገር ይላን ግን የሴት ጓደኛ አያስፈልግም ምላሳሞች ባለጌወች እነሱ ተዋልደዋን በምሀል ልጂ አለ አይለያዩም ይቅርታዋን ተቀበሎት 🙏
@sable8158
8 ай бұрын
ሄሉ አትልም ብዙ ሰው ከ ሄሉ ጎን ስላቆመ የ ውብዬ ታብዬ ባልታኘ ሴትዮ ስም ለ ማመለስ ነው አንሳማቹም😂ሄሉ አይዞሽ ድራማ ጣለው
@ZaytoAhmad
8 ай бұрын
ትክክል አትልም አንሰማማም😂😂😂😂😂
@zahralama8064
8 ай бұрын
ትክክል
@maeritube21
8 ай бұрын
ውብዬ ተብየዋ ብዙ ሰው ስለሰደባት ለእሷ እና ለወድምሽ ብለሽ ነው አትይም አንች ሄሉ አይዞሽ
@HshwqiHsuauw
8 ай бұрын
TKUKLU..WEBY..CULTSDBCUBTE...NAWE..ECY..ASMSY
@LUbabayimer-nf7wc
8 ай бұрын
ስብስክራይብ እርጌኝ ❤ውደ
@Zemzem-ni1wc
8 ай бұрын
ሣህ አወ እደዛ ነው ሙዱ
@adloshibabau39
8 ай бұрын
አትቀባጥሩ ደነዞች
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
8 ай бұрын
ግን ዉብየን አፈታችሁ ናሂን ለማግባት ፍላጎት አላችሁ
@melatberhanu9149
8 ай бұрын
አይዞሽ ከጓደኛ ጋር ብዙኅ ነገር ይወራል ምንም ማለት አይደለም ብዙኅ አይሰማሽ ጓደኞችሽ ግን አፈር ይብሉ
@Geni810
8 ай бұрын
አይዞሽ ሂሎ😢 ድሮም ከእናት እና ከአባት ዉጪ❤ ፋሚሊ ሲቀራረብ ጥሩ አደለም አሉባልታ አያጣዉም😢 😢
@MashoJima
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ awo abaratatate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MashoJima
8 ай бұрын
Eeeeeffffffaaaa denanake ayedale
@MashoJima
8 ай бұрын
👋salame
@SelamTamru-p9m
8 ай бұрын
Sijemer helu lenatuana labatua erasu kibir yelati. Gatiwet menged lay sitinzelazel wend lijin agibagn bila siteyik betesebin bitakebir new ende
@EdenWorku-hb8zr
8 ай бұрын
ውብይ አነዚህ ልጆች አንዴት ልትስማ ቻለች በምን መክንያት ሄሉን ሊያነሱ ቻሉ ይሄ የኔ ጥያቄ ነው ባጠቃላይ አድባባይ ላይ መውጣት አልነበረበትም ትልቅ ጥፋት ነው አንዳውም ባሏ ሳይሰማ ሄሉን ብቻ ጠርታ መቆጣት ተችል ነበር መልካም በታሰብ ::ሄሉ በትልስ በዚ ልክ ሚዲያ ላይ ለአናቱ ና አባቱ ክብር የላትም ሰማው አልስማውም አይሁ አላየሁም ነው የሰው ልጂ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም አይዞሽ ሄሉ
@YoditGoitom-y1d
8 ай бұрын
Exactley 💯👌
@Bleanzd
8 ай бұрын
Teyaki esu new esua men weri aselekemate sjimere
@rahelwolde146
8 ай бұрын
It is $$$$$$$$
@Jfjrjhydif-xy2jy
8 ай бұрын
ሳህ አስተዎይ ነሽ የምረ ❤❤
@SsSs-d3p2n
8 ай бұрын
ፕራንክ ነው ውሸት አሁን በምን መንገድ መጥተን ነው ህዝቡን እናሳምን ብለው ነው እንጂ አላለችም ሰው በውብዬ ስለናደደ እሱን በምን እናስተካክለው ብለው ነው ይሄን ታናግሪያለሁ ልትል የቻለችው እንጂ ይህ ቢሆን እናትየው በመሃል ይገቡ ነበር ለምን ቢባል እናትየውም ከሚድያ አልጠፋም እሰማለሁ ኮመንትም አነባለው ብለዋል ስለዚህ ህዝቡን ለማሳመን በውብዬ ያለውን ጥላቻ ለማስተው ነው ኮመንታቶች ለውብዬ ያላቹ አስተያየት ወደ መጥፎ ስለሆነ እሱን ፍትሃዊ ለማረግ ነው ለምን እንዴት ፊት ለፊት ታመጣለች ስለተባለች እሱን ስሟን ለማጥራት ነው ገብቶናል ብዙም አትጨነቁ ህዝቡ ተረድቶአል ፕራንክ ነው ድራማ ነው ያልተረዳ ትንሽ ሰው ቢኖር ነው እኔ በበኩሌ በርግጠኝነት ነው የምነግራችሁ ውሸት ነው 😂😂😂😂😂😂
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
8 ай бұрын
ውብየ ሁሌ አካባጅ ናት ክብር የላትም፡፡ እነዚህ ጓደኞችሽ ሊያፍሩ ይገባል ነገረ ሰሪ ቤት አይሰራም፡፡ ሄሉ አይዞሽ ያለ ነው ቀላል ነው ኖርማል ነው አታልቅሽ ሰው ሲናደድ ብዙ ነገር ያወራል ዋናው ይቅርታ ማለትሽ ነው፡፡ መቀበል አለመቀበል የውብየ ፈንታ ነው አበዛችው ሰው ነፍስ አጥፍቶ ይቅር ይባባሉ የለ እንዴ!😢
@abebaalemu9289
8 ай бұрын
ያለ ነው በቤተሰብ መሀል ቤለጌዎች ጎደኞች ናቸው
@አማራዊቷ
8 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@tigydubai6753
8 ай бұрын
ጉዋደኞችሽ ባለጌ ሰገጤዎችነቸው
@hiath
8 ай бұрын
ፈጣሪ ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቀን በእውነት አንዳንድ ጓደኞች የመርዝ ብልቃት ናቸው
@MissBaiyus
8 ай бұрын
Yemarzi belqati 🤣
@Orkia2023
8 ай бұрын
ዋሽታ ነው ለውብየ ለመሸነፍ ነው የምትሉ
@yemaryam-t8f
8 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም ምነው ይሄን ያክል ብትልስ የሰው ነብስ አይደለም የጠፍው ማንም ሰው ሲናደድ እሚደርገውን አያቅም አብረህ ሰትኖር እማይጋጭ የለም እግር እና እግር እንኳን ይጋጫል ከይቅርታ በላይ ምንም የለም እራስሽን አታስጨኒቂ
@مليكهالعصيمي
8 ай бұрын
ውብየም ትልቅ ጥፍት አጥፍታለች ለምን በውስጥ አታወራትም ምን አሮጣት እሚዲያ ለመውጣት ሄሉን ክፉ ለማሰባል አይደል ሄሉ ስትናደድ የምትለውን አታውቅም እጂ የቦ ነች ውብየ ግን ነገረኛ ነች ታስታውቃለች አትለማ መጫቸው አላማዋ እህትና ወድም ማለያየት ነው ሰው ፍፁም አይደለም ትንሿን ነገር ጎትታ ጎትታ እዝህ አደረሰቸው ውብየ ተብየዋ
@TenayeDemeke
8 ай бұрын
ታጋዳሽ ነው ሄሉ ያስታዉቃል አይዞሽ 😢ስጃማሯ የቤተሰብ ነገር ላምን ሚዲያ ላይ አወጣቹ በጣም ጥፋታኝ ናት ዉብዬ
@zienatyousef2734
8 ай бұрын
ጀዝባ እህት እንዲህ እያለቀሰች ምስትህን አስበለጥክ አይ ወንዶች ሰው ሲናደድ ብዙ ይላል ሲቀጥል ሚስት ተብየው ሚድያላይ ምን አስወጣት አሮጊት ሄሉ አንዴየ ፕራክ ካደረገቻት ወዲህ አጥምዳታለች እምትሉ ላይክ አይዞሽ ሄሉዬ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
8 ай бұрын
ሢጀመር ናሆም የወንድ አሊጫ ስለሆነ ነዉ ዉብዬ አኖጊት በመራቹ መንገድ የሚመራዉ ሄሉየ የኔ ቆንጆ አትጨነቃቂላቸዉ እኖድሻለን የባል ቤተሠብ ብዙ ነገር ይላል ለናሆም ሠብሥክረብ አነሣሁ ናሆም ዉብዬ ዘጋቹኝ😤😤
@SoySony-os6wf
8 ай бұрын
Btkakl enam beyluh
@Masretmathwos
8 ай бұрын
አይበልም. ስቃጥል ናይህ እወነታዉ ነዉ. የተነገረው ወንዶች ብሌሺ. መናገር ዬለበትም. 😮
@maryamdawood5052
8 ай бұрын
Berashe bihon.edzh.ateyem.dedb
@maryamdawood5052
8 ай бұрын
Ersw.edtnw.mifrdaw..
@UmuAbuketubeኡሙአቡ
8 ай бұрын
አይዞሽ ሀሉም ያልፍል ናሂና ሚስቲዬው አላህ ያስቃያቹ ልጀቱ ያባቷና ቸራስዋ ችግር ይበቃታል አታስቋያት ወድ መሰል እደየመደር ሴት ወሬ አተለቃቅም
@SEpanelandpaint
8 ай бұрын
Betam webya webya yehounech mendare nat
@almazmulugeta407
8 ай бұрын
ሄሉ በቃ እትጨነቂ ይቅርታ ብለሻል ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ደግሞም በትዳር መሃል አይገባም ከስተትሽ ተማሪ አይዞሽ የኔ እህት።
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
8 ай бұрын
አንች አላልሽም ይህ ማስተባበያ ነው ውብዬን ብዙ ሰው ስለሰደባት 😅😅 ስለጠላት 😂 ስብስክራይባቸው እንዳይነሳባቸው ማስተባበያ ነው እኔ ቅዳም አስቻለሁ😂👍👍👍
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
8 ай бұрын
ትክክል
@Zemzem-ni1wc
8 ай бұрын
ትክክል እኔም ላሳ
@Zdweloyewa
8 ай бұрын
ሲጀመር ድራማ ነው
@adloshibabau39
8 ай бұрын
ዝም በሉ ጋጦች
@አማናዊትአማኑኤል
8 ай бұрын
እኔም አንስቻለሁ
@ከነአንነኝ-ደ2አ
8 ай бұрын
እዳላልሽ ያስታዉቅብሻል እነሱን ለማስተባበል በይ ተብለሽ ነው ውብዬ ሰው ስለጠላት
@bezaaleme2259
8 ай бұрын
እውነት ነው 😊
@AmsalMengistu
8 ай бұрын
ይመሥለኛል በይ ተብላነው ውብዮን ሠው ሥለፈረደባት
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሄሉ ሲበዛ ምሢኪን ናት በይ ተበለቹ ትላለች 😢
@gabreelgabre6813
8 ай бұрын
ከናንዬ የልቤን ነው የተናገርከው 👍 ❤️❤️❤️ ወንድም ተብየው አሳልፍ ነው የሰጣት እሕቱን በጣም መጥፎ ነክ 👹
@mamadytb
8 ай бұрын
አው ይች ውብየ የምትባል ሴት የሆነች ሸረሪት ናት ዝም ብላችሁ እዮትማ ይች ማቅሬት እግር 😂😂 እኔማ ጠላኋት ነገረ ስራዋ ሁላ ቱ
@aliakmel9336
8 ай бұрын
ሄሉዬ ሰው ሲናደድ ብዙ ነገር ያደርጋል ይቀርታ በያት አታልቅሽ
@infodubai3233
8 ай бұрын
ጎደኞችሽ ናቸዉ ጥላቶችሽ እነዚ ማፈርያዎች ናቸዉ በቃ ይቅርታ በያት ሰዉ አደለች እስዋ
@MdKgjfjg
8 ай бұрын
በጣም
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
የዋህ ናችሁ ሄሉ አታረገውም
@Geniየማርያም
8 ай бұрын
በጣም
@emugoa4804
8 ай бұрын
Ewnat new
@Negistlencho8285
8 ай бұрын
ትክክል ናቸዉ ይቺ ከመግደልም አትተናነስም ጎበዝ ናቸዉ በጊዜ ተነቃባት ይቺ ትል
@s-zx8yo
8 ай бұрын
የሷን ስም ልታድሽላት መሆን አለበት ሄሉ ከአንች አንጠብቅም ይሄን ቃል
@Elu2424
8 ай бұрын
You’re smart በትክክል::
@bezaaleme2259
8 ай бұрын
በትክክል
@makdsshagye784
8 ай бұрын
አዎ የምር ሁሉም ውሸታሞች ናቸው😂😂😂 ፕራክነው
@gabreelgabre6813
8 ай бұрын
አስገድደዋት ነው እጂ ሔሉ አትልም ሲጀመር ሔሉን አቶዳትም አታስመስሉ ሚስትክ እባብ ነች ቅንብር ነው ቤተሰብ ሔሉ አትልም አተ ሴታሴት 🤮🤮
@BhelHee
8 ай бұрын
በትክክ ሄሉ አትልም ስብስክራብም ብዙ ሰው አንስታ ስማቸው ልታድስ ነው
@weynakasa
8 ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ አታልቅሺ እንካን አልሽ ዋናው ጠላቶችሽ ጋደኞችሽ ናቸው ሁለቱንም በጥፊ ማለት ነበር ማይረቡ ናቸው
@AbdullahBader-x7y
8 ай бұрын
መቼም አትልም ካልሽም ደግ አደረግሽ አታልቅሽ እሡዋ ምን እንደህፃን ያረጋታል ታላቅ ናት መቆጣት ትችል ነበር እንኩዋንም አልሽ አታልቅሽ ሔሉዬ
@SEpanelandpaint
8 ай бұрын
Yeshelu enwedeshalen ❤❤❤
@MissBaiyus
8 ай бұрын
Eko😅🥰
@abbyabbe4203
8 ай бұрын
Hará gudi😁😁
@madosethiopia
8 ай бұрын
Er ayibalim
@EmuyeEmuye-l5f
8 ай бұрын
ድራማ እየሰሩብን ነዉ እኮ ወገን😂😂😂😂
@bilen21
8 ай бұрын
እውነት ለመናገር ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን የእውነት ውብዬ በጣም ያናደደችኝ ምክንያቱም ብዙ ክፍተት አለባት ውብዬ እራስሽን ተመልከች ባች ምክንያት እራሱ ቤተሠብ መጋጨቱ ደሥ አይልም ሲቀጥል ምራት ምራትነቷን ስትረሣ ደሥ አይልም ማለቴ ለቤተሠቡ ክብርሢኖራት እና ለቤተሠቡ ተወዳጂ መሆን አለባት ውብዬ እራሥሽን ተመልከች ሒሉ ደሞ ያለመክንያት አትልሽም አደለም ከቤተሠብ አልፎ ሚድያ እስከሚሠማው ጎድ እዲ ከምታረጊ እኮ ሠማሽባት አይደል ለብቸዋ ይዘሽ መጠየቅ ተችይ ነበር ለምን እንዲ አልሽኝ ምን አጥፍቼ ነው .... ብጠይቂያት ችግሩ ሁለታችሁ ብቻ ትፈቱት ነበር ናሂ ሥለሚወድሽና ቦታ ሥለሚሠጥሽ ቤተሠቡን አትበጥብጭ እሽ እራሥሽን እዬ ሥግጥ አትበዬ ሥትቆርቢ እንዲ ነው አንዲ ትምርት የሠጡሽ እራሥሽን እዬ ፈጣሪን አታሣዝኝ ውብዬ በጣም ብዙ ክፍተት አለብሽ እሽ አዳዴ 🙏 ኮሜንት አትጥይ እራሥሽን ማያ ሥለሆነ
@LUbabayimer-nf7wc
8 ай бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤
@tigisit2534
8 ай бұрын
አዎ ዉብዬ እጅግ በጣም ሲበሳ በጣም እራስ ወዳድ ናት 😢😢
@adloshibabau39
8 ай бұрын
ውብዬ ጥሩ ሰው ናት ምን አገባችሁ
@hana.beyene
8 ай бұрын
አይገባችሁም የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ
@yeneMB
8 ай бұрын
Helu eko yefatu Bitlel wendmwa newu yayechiwni ayeta newu.... aye gena Bale tebyewu yewedegnal bla..
@መክያወሎየዋቤተአማራ
8 ай бұрын
አብሽሪ ሂሉየ ❤❤በዚህ ዘመን የሚታመንጎደኛ የለም ነገረኛጎደኛንአላህ አፋቸውን ይዝጋው
@halarasa
8 ай бұрын
ሄሉ የኔ ዉድ አይዙሽ የሠዉ ልጅ የማይሣሣት የለም ዋናዉ ነገር ሥተትን ማመን ነዉ ዉዴ አይዙሽ❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
8 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@halarasa
8 ай бұрын
እሺ እማ
@eteneshigebeyo7957
8 ай бұрын
አዎ ኡነት ሳዉ የሳሰታልሀ 👍
@marykuki6319
8 ай бұрын
ውብዬ ተብዮኋ ሰባብ ነው የምትፈልጋሁ ውብዬን አሎደትም የምሎ በለይክ አሰዩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@layan9260
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@BirhaneKebede-mu2od
8 ай бұрын
ትክክል ጌታን ይች እሮቶ 😏😏😏
@tagiage-ex1yv
8 ай бұрын
Inem alodatem 😂😂😂😂😂
@BirhaneKebede-mu2od
8 ай бұрын
@@tagiage-ex1yv እኔም ታስጠላኛለች 😏😏
@SamiraMahmud-t3j
8 ай бұрын
enem😅😅😅 harogite
@አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ
8 ай бұрын
ውብዬ የምትባይ ድብልብል ጥፊ ከዚህ 🙄🙄🙄🙄
@የጃማደጎሎቅምጥልነኝ
8 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁👍👍
@emafikir21tube
8 ай бұрын
ሄሉ የእውነት ብለሻል 😢😢 በቃ ታረቁ በስሜት ያልሽው ነው ይቅርታ ተጠያየቁ
@gabreelgabre6813
8 ай бұрын
ውሸት ነው አሰገድደዋት ነው እንጂ አላለችም
@sreda1847
8 ай бұрын
😢 ሰው ነሸ ትሳሳቻለሸ በቃ አትለማመጨ በቃ😢
@sghhdhdhdh
8 ай бұрын
😱😱 አችህ ግን ጤናኛ ኔሸ ውይ ለውድሚሸ ክፈት ምትመኝ ውብዬ በጣም ምረጥ ሰው ነት ደሞ ግግምብለሸ ስትክጂ ነበረሀ የኔ አምኛሸ ይቅረታ መጠያቅ ናበረብሸ ይሄ እደዚህ አይናት ሰው አትመስይም በጣም 😢😢😢😢 አዚኛለሁ
@HeliHaile
8 ай бұрын
ምክንያት ቢኖራትስ አልፈርድም
@kalebdaniel7414
8 ай бұрын
አንቺ የፃፍሽዋ ልጅ መሀይም እንደሆንሽ ያስታውቃል ምን ታድርግሽ ሄሉ ሲቀጥል መጻፍ እንኳን በደንብ አትችይም ደደብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kalebdaniel7414
8 ай бұрын
😮😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝ግማታም
@ገብሬሏyoutube
8 ай бұрын
አጨብጫቢ ሄሉ አትልም ምክንያቱም የሁለቱ ደስታ የምትፈልግ ሴት ናት ውብዬ ህዝቡ ስለሰደባት ነው ብያለው ያለችው ያስታውቃል ከአነጋገሯ
@ዜድቅመምዩቱብ
8 ай бұрын
እሰይ ደግ አደረግሽ ብትይም ዉብዬ የተከበረ ቤተስብ እያለሽ ወደ ሚድያ መውጠት አልነበረባትም ቢያንስ በናትሽ ማስጠያቅ ነበረባት ክብረ ቢሷ እራሳ ወብዬ ነት አብሽሪ ሄሉ
@LUbabayimer-nf7wc
8 ай бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤
@hewanadamanazreth443
8 ай бұрын
አዎ ትክክል ለባሏ ክብር የላትም በውስጥ መጨረስ ሲገባት ሚዲያ ላይ አሰጣችው ህዝቡም እራሷ ውብዬ አጥበው ጨምቀው አሰጧት
@SaraSara-m6k7i
8 ай бұрын
Enata tawurachu new Gini esuha biya halew eyalachi Mini
@SaraSara-m6k7i
8 ай бұрын
Enata tawurachu new Gini esuha biya halew eyalachi Mini
@SaraSara-m6k7i
8 ай бұрын
Enata tawurachu new Gini esuha biya halew eyalachi Mini
@HuggTh
8 ай бұрын
አሄሄሄ ምንም አልተዋጠልም ውብዬን ሁሉም ሰው ስለ ጠላት ሁሉም ሰው ስለሰደባት አሁን ጥሩ ናት ውብዬ ምናምን እንድንል ነው ማስተባበያ መሆኑ ነው እኛ አያገባንም ስለናተ የመንደር ወሬ እዛው ጨርሱ እንዲያው ምን ጉድ ናችሁ ውይ ተው ሰው ምን ያህል እያታዘባችሁ እንደሆነ ግን ታቃላችሁ እኔ ለእናንተ አፈርኩ😊😊😊😊😊😊😊
@Tigist2015
8 ай бұрын
በትክክል
@aminetube7843
8 ай бұрын
ሳህ
@elbitesfish966
8 ай бұрын
እኔ የምላችሁ ግን ውብዬ ምን አድርጋችሁ ነው እንደዚ የጠመዳችኋት 😂😂😂 ሄሉ አይዞሽ ያልፋል ጓደኞችሽ ግን አይጠቅሙሽም
@RHAMAYGATA
8 ай бұрын
ጎደኞችሽ ምን አይነቶቹ ባሌጌዎች ናቸው አቃጣሪዎች ስያስጠሉ😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ በቃ ሰው ስናዳድ ቡዙ ያወራል😢😢😢
@DhhDhxu
8 ай бұрын
ውብየ ስገጤ ነች ለምን ሜዳላይ አወጣችው
@ሁለገብሀያቴ
8 ай бұрын
ሲጄመር ውብየ ቤተሰቡን ማራቅነውየምትፈልገው መጥፎ ናት ውብየ ጎዴኞ ግን በአሁኑ ሰአት መያዝ ከባዲነው ስለዚህ ሚዲያላይስ ለምን ማውጣት አስፈለገ
@HshwqiHsuauw
8 ай бұрын
SAGTY...BUCA..AROGYT..MNDERTGA
@sojoo-sp7ty
8 ай бұрын
ሎክነሽ
@adloshibabau39
8 ай бұрын
ዝም በሉ ባለጌወች
@tgyegna5636
8 ай бұрын
Helu werena nech balege yenate machebcheb were ylemdbatal
@TaoBit-l5e
8 ай бұрын
ሄልዬ የኔ ማር አችጨነቂ አይዞሽ እንዲህ አይነት ጓደኛ ሲከዳ ትምህርት ነው የሚሰጠው ስለዚህ ሰይጣኑ በሽተኛው ጓደኞችሽን አስወግጅ በተረፈ የኔ ሴት ነሽ አብሽሪ 🎉🎉🎉❤❤
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
አይዞሽ ሄሎየ ግን ዉብየን ይቅርታ ካረገችልሽ እራቂያት ከዚህበሆላ
@እሙአሜንእሙዳንኤል
8 ай бұрын
ውይ ሄሉ አሳፈርሽን ተይው በቃ ሲጀመር ምራትየዋ አትረባም
@naimaahmed3300
8 ай бұрын
እንኳንምአልሻትሔሉጠግባለች ምንታመጣለች እግሬንእጠብኝብላለች ቆሻሻነች ታካባዳለች
@SofiaSaid-tl7iw
8 ай бұрын
😂፣😂😂😂😂
@eyrusfeker4790
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@msayyh
8 ай бұрын
እኔግን ልትልም ላትልም ትቺላለይነዉ የመሰለኝ😅😅😅
@Elu2424
8 ай бұрын
በትክክል::
@FatumaTube-dp1sl
8 ай бұрын
ይህ ነገር እውነት ሆነ እንዴ ኧረ ሂሉ የወድምን ትዳር የወድምን ደስታ ይመኙታል እንጅ መልያየትን ትመኛለሽ በጣም ይደብራል😢😢😢😢
@eidvid3939
8 ай бұрын
ውብዬ ለናሂ ወላጆች ክብር መስጠት ነበረባት አንገት አስደፍታቸዋለች ይሄ ለነሱ ትልቅ ንቀት ነው ይቅርታ መጠየቅ አለባት
@Abeba1985
8 ай бұрын
የምን ንቀት ምን አይነት ንግግረ ኖው የምትናገሪ እንደት ኖው ውብየ ይቅረታ የምትጠይቆው እቺ እንከፊ፡ኖው እኮ የተሳሰቺ
@umhibetulahbntsherefa5672
8 ай бұрын
በትክክል
@emeliaa612
8 ай бұрын
አዉ ሀርድ ናት እሱ ደሞ ይፈራተልመሰለኝ አባቱ ታሞ እነሱ ሌላነገር ዉስጥ ናቸዉ ደህና ሀኪም ቤት አይወስዱትም እሷን ብቻ ይከባከባል ሰደብር😅😅😢😢
@miranasrallah1106
8 ай бұрын
በስላሴ በቃ ይቅርታ ከምንም በላይ ነው አንዳንድ ሰውች አናግረው ያናግራሉ ስለዚህ ሰው ነች ብትልም ችግር የለው ሄሉዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ሰላሞን ያምጣላችሁ❤
@naemaadam4175
8 ай бұрын
ሄሎ አይዞሽ
@lidudxb8764
8 ай бұрын
በእውነት ከሴት ሁሉ ነው ያነስክብኝ ካንተ ይሄን አልጠብቅም ናሂ ሔሉዬ አይዞኝ የኔ እናት❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
8 ай бұрын
እዳላልሽ ያስታዉቃል ሂሉ እራሽን ዝቅ አታድርጊ ገና ለገና የሷን ስም ለማሣደስ ብለሽ ነዉ😢😢😢
@جوهرةالجنه-ز2ل
8 ай бұрын
እንኳን አልሻት ሲጀመር የወድምሽሚስት አትረባም እንኳንም አልሽ እና አብሽሪ በሁሉም ቤት አለ ይሄ ነገር አይዞሽ
@rishane9576
8 ай бұрын
ይገርማል እኮ ውዴ ምንም ኣዲስ ነገር የለም ስትናደድ ትናገራለህ ግን የወንድምዋ ሚስት ነገረኛ ናት
@جوهرةالجنه-ز2ل
8 ай бұрын
@@rishane9576 በጣም ውዴ ለተመልካች እንኳ ክብር የሌላት ሲጀመር በትዳላይእንኳን ይቺ ህፃኒቱ እናት አባት እንኳ ፈታ ሚስትህን ብንባል እኔ ትዳሬን ከወደድኩት ከኔ የሚጠሉት ነገር ሰላለ አይደለ ቤየ በውስጥ እነሱጋ ችግርን መፍታት እንጂ በቀላል ምገድ በሶሻል ሜዳ አተ ፕራክ ቢሆን አራት ቀን ሙሉ የተመልካችን አይምሮ እየነኩ እሷን እያሰቃዩ በጣም ደባሪ ነቻው ወሏሂ እሱ እራሱ ወድሟ አይረባም እኔ ብሆ እህቱ አጠናግረው ነበር ብልም ከፈለገ ይቀጥላል ካልፈለገ ሚስቱን አሳድቦ ያኖራል እህ ዝም ብሎ ይቅለሰለሳል ቱ ወድ አልጫ አይጣልባችሁ ከፊቱ እዳዛ እያወራደይ እህቱን እሱ ውብየ ውብየ ይላል ሲያስጠላ
@Lensaabookii
8 ай бұрын
Helu lubbuu ❤❤❤❤❤dirama ta'uu qaba dhugaa😢😢😢😢
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
8 ай бұрын
ሄሉየ ብትይ ራሱ እንደግፍሻለን😅 አይዞሽ አታልቅሽ😢😢😢 በርቀት መኖር ይሻላል
@tigisit2534
8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@mekdes-d8o
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አዉ ይቺ ሰይጣን
@cellmalak7540
8 ай бұрын
አው እቺ እባብ 🤣
@amaamm5799
8 ай бұрын
ውይሰው😂😂😂😂😂
@ሰሊናየወልድያዋ
8 ай бұрын
ናሂ ከነሚስትህ ገደል ግባ ሄሉ አላልሽም አታስመስይ ያች ኮተት ስለተሰደበች ስድቡ እንድቀርላት ብለሽ ነው😂😂 አንሰማም
@mimiAtena
8 ай бұрын
ማመንሽ ጥሩ ነው. ሰው ሆኖ መሳሳት ያለ ነው አይዞሽ ሄሉ. ጠንካራ ሁኚ. ሄሉ. ሁሉም ያልፍል እህቴ. ውብዬ ተብየዋ ተረጋጊ. አንቺም ባለጌ ነሽ. ትልቅ ሰው ነሽ. እዴት ሚድያ ላይ ታወጭዋለሽ. ብትሳሳትም. በውጥ መክረሽ መፍታት ሲኖርብሽ እጂትዋን. እደዝህ ላለም የምታሳጫት. ግፍ አይሆንብሽም. ቢያንስ. ለባልሽ ክብር አይኖርሽም ውብዬ ጠግባለች እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@BananaKola
8 ай бұрын
ስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ የማታ እንጀራ ይስጣቹ
@Soso-by8qk
8 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@ሰአዳ-በ2ጸ
8 ай бұрын
አሚን
@HiwiGaltigray
8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@Leyla-fp9xf
8 ай бұрын
ይሄንኮሜትየምታነቡት በሥደት ያላችው ያሠባቹትን ያሣካላችው
@حومحمدحومحمد
8 ай бұрын
አሚንን
@kokobebeyn5815
8 ай бұрын
አሜን ያንቺ ይሻላል
@UuKk-vu7vq
8 ай бұрын
ሲጀመር ሄሉ አላለችም 😢ግንለነሡ ደስታ ብላነው አትልም ሄሉ እንዳይላያዪ ብላነው😢😢😢አየ ሰዉ
@UmuAbuketubeኡሙአቡ
8 ай бұрын
አረ ተያት ባለፍው ሰው ሁሉም ስለሰደባት ነው ስሟን ለማደስ የው ውብዬ የጭቃ ምላጭ ናት አሁንም ምንም አታመጣም የመርዝ በልቃጥ ናት
@adloshibabau39
8 ай бұрын
ዝም በል ደነዝ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
8 ай бұрын
በትክክል እቺ አሮጊት
@mimidesta-p4u
8 ай бұрын
👍👍👍
@cellmalak7540
8 ай бұрын
በትክክል
@SEpanelandpaint
8 ай бұрын
Awo merz Nat webya setastela
@EdenAbebe-fo7fi
8 ай бұрын
በማንም መፍረድ አይቻልም ይቅር ተባባሉ
@EdenAbebe1969
8 ай бұрын
ሄሉ አትልም በምንም ተአምር እያስፈራራችዋት ነው አለቀ የናተ ድራማ አለቀ❤
@ኪያኬ21
8 ай бұрын
ሄሉ አውቃ ነው የ ውብዬን እና የናሂን ሰላም ለመመለስ ብላ ነው እንጂ አላረገችም አላለችም 😢😢😢😢😢
@HiwotEseye
8 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ እዉነት ነዉ አትልም
@hghytuu9326
8 ай бұрын
@@HiwotEseyeኣወኣትልም😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔውድኣጀቴንበላችኝ😢
@abcabc1705
8 ай бұрын
የታባሽ ሠማሽ ቀጣፊ
@abcabc1705
8 ай бұрын
አንድ ጥፋት አይዴለም ያጠፋሽው ውብየን ህዝብ እንድፈርድባት አደረግሽ ኮሜንት ስንት ሰው ነው የሰዴባት ብለሽ ይቅርታ ማለት ሢገባሽ ክህዴት ውብየ እረጅም እርሜ ኑሪ ለኔ እጅግ በጣም ውብነሽ ውብየ በዴል ደራረብሽባት
@halimaahmed6292
8 ай бұрын
አብረሽ ነበርሽደ ጉድ
@Mesart-mr9sr
8 ай бұрын
ሂሉ ሲጀመር አላልሽም ብትይ ኑሮ ባለፈ ያናደደችሽ ቀን ፊት ለፊት ብያለሁ አልተመቸሽኝም ምን ታመጫለሽ ትያት ነበር ግን ከዛች ደገዝ ውብየ ብዙ ስድብና ጥላቻ ስለተፃፈ ለማስተባበል ነው ያስታውቅብሻል ሄሉ አላልሽም አች
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
አወ😂
@imubilal6947
8 ай бұрын
አወን
@Sara-y3b6e
8 ай бұрын
እኔም እደዚነው የማስበው
@Elu2424
8 ай бұрын
Oh my Goodness በትክክል::
@zed1964
8 ай бұрын
እኮ ደሞኮ የዛቀን ምላለች አላልኩም ብላ
@tgabab6759
8 ай бұрын
ሰው ይሳሳታል በንዴት ብዙ ነገር ያወራል አይዞሽ ሄሉዬ እህት ነሽ የትም አያርቅሽም ወንድምሽ ውብዬ ደግሞ በቃ ይቅር ለእግዚአብሔር መባባሉ ይሻላል ታላቅ እኮ ናችሁ ይቅር በሉአት
@FakAlemayehu
8 ай бұрын
አላለችም ሄሉ አትልም የምትሉ 👍👈
@RadzoI
8 ай бұрын
ኮሜታተሮች አትልም እያላቹ አፋቹሁን አትክፈቱ ክፍቶች የባል ቤተሰብ እሳት ነው ክፍት አትሁኑ ምድረ ሰገጤ
@AseressetegeAserse
8 ай бұрын
ብትልም ሰውኖ እማይ ሳሳት የለም ውብዬ ነበር ነገሮችን ማስተካከል የነበረባት ለማንኛውም ይቅር ተባባሎ ከይቅረታ በላይ ምንም የለም❤
@CatherineGomez-e8e
8 ай бұрын
አታሽቃብጡ ብያለው እያለች አይደል ምንድነው አላለችም ምትሉት
@JeddahNew-x5s
8 ай бұрын
አበሻአሸቃባጨ
@RAMAHAali-h4l
8 ай бұрын
Kerasua eyesemachihu yematamnut neger
@zdabtube8379
8 ай бұрын
ሢጀመር ፕራክ ነው ሢቀጥል እውነት ሁኖ ብትይም እደዝህ ማቅጠልጠል የለባትም ውብየ ተብየዎ ክብር ይኑራት
@AmanBigi
8 ай бұрын
ከሰዉ ሰተት ከብረት ዝገት አይጠፍም ሄሉ አይዞሽ ዉብዬ ስጀመር ልክ አልሰራችም ሲቀጥል ክብር ሚባል ይለትም ሄሉ አይዞሽ በዉስጥ ምጨሩሱት ነገረ ነበረ ሄሉ አይዞሽ
@fikiritamengia1536
8 ай бұрын
ሎቱ ስባት ግን በጣም ያሳፍራል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ግን መጥፎ ኮሜት የምንፅፉ ሰወች ወዴ እየለሄድ ነው በሰው ሂወት ፈራጅ እና ወሳኝ የሆነበት ምክንያት ነው ያልገባኝ 😢😢ሄሉ አትልም የምትሉ ሰወች ግን ምን ያክል እርግጠኛ ናችሁ 😢ውብየ ስለተጠላች ብላ ለምን እንደዚህ ታደረጋለች እውነት ካላለች😢 ግን በእውነት በጣም ያሳፍራል የቤት ገመና በአደባባይ በመውጣቱ ከሁላችሁ ጋር ትልቅ ስተት ነው ለምን???እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😢ሌላ ምንም ማለት አይቻልም ..............🤔
@eskdarekebrt9690
8 ай бұрын
ጎደኞችሽ የመጨረሻ የሰው ሉሲፈር ናቸው
@HshwqiHsuauw
8 ай бұрын
LUSYFER.BUCHA...MREWA...WEBYNATE..
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
8 ай бұрын
ክክ ክክክ
@Negistlencho8285
8 ай бұрын
አደሉም እበት
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
8 ай бұрын
በጣም 😂😂😂 የወሬ ቋት አሁን ምን ይጠቀማሉ
@gabreelgabre6813
8 ай бұрын
ወይኔ ቤተሰቦቼ አትሸወዱ አስገድደዋት ነው እጂ ሔሉ አላለችም እቺ ሰይጣን ሚስቱ
@ሀብታምእዳለው
8 ай бұрын
በቲክታክ ሌላ በዚህ ሌላ 😂😂😂😂ደራማ ትሰራላቹሁ የተመልካች ክብር የለላቹህ ደነዞች
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
ሄሉ እደዚህ መሆን የለብሽም ቆፍጠን በይ
@AaB-p1m
8 ай бұрын
ሄሉየ አታልቅሺ ማሬ ውብየ ለቤተሠብ ያላትን ክብረ አይታችሁበታል ሌላ ብትባል ምን ልኮነው ይኸን ተባልኩብላ ያዙኝ ልቀቁኝ ሆ
@ሰናይትትግስቱ
8 ай бұрын
ሄሉዬ አትጨነቂ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ካልሽም ደግ አረግሽ❤❤❤
@SeLam-o3k
8 ай бұрын
ድራማ የናተ መጫወቻ ሁነን መቅርታችን ያናዳል በነገራችለይ ድራማ እንኮን ቢሆን በጣም የሚደብር አይዲያ ነው ልክነሺ የምትሉ በላክ አሳዩኝ
@daruselamtube
8 ай бұрын
ምነው እዳ ገባን ዘድሮ የቤተሰብ ነገራቸዋ የህዝብ አደረጉትኮ ስንት ሀሳብ አለብን 😮😮
@H.A.A.N
8 ай бұрын
😅😅😅ቢዝነሳቸው ነው
@AmeleGoshu
8 ай бұрын
ወንድምየው ተሞልቷል እንደመጣ ጋለባት ያለዚያ እዛ የሚገጥመው ከባድ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ነው ያለነው ስንጋጭ የምንለውን አናቅም አንቺ አታልቅሺ ዝም ብለሽ ኑሮሽን ኑሪ አለቀ ወንድምሽ ባህሪሽን ሊያቅ ይገባል😊
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
8 ай бұрын
ናሆም ዉብዬ የዘጋቹ ላይክ
@AngelEtp-c8o
8 ай бұрын
በጣምአስጠሉኝ ድሮም አልወዳቸውም
@Sara-wd7gb
8 ай бұрын
የገረመኝ ነገር እሱም ከሚስቱጋ ማን ይረዳታል ሚስክን 💔💔
@AnnoyedAstroStation-ft2in
8 ай бұрын
እንኳን አልሺ ደግ አረግሺ ጎበዝ ሰው በተጣላ ሳኣት ተናዶ ቡዙ ይላል ከጓደኞቹ ጋር ጓደኞችሺ ገደል ይግቡ ውብዬም ወድሚሺም ተያቸው ዘና በይ
@user-woleyewa-tube
8 ай бұрын
ሲጀመር ሚዲያ ላይ ማውጣት አልነበረባችሁም በእህትና በሚስት መካከል ከዚህም በላይ ፀብ ይፈጠራል ግን ተዋልዳችኀል ውብየ ደሞ ነገር አታጥብቂ ላንች ከባድ ሊሆን ይችላል ግን ምራት ማለት ችላ በብልጠት ስትኖር ነው እና ይቅር በሏት ጊዜው የሰይጣን ነው ሄሉ የሆነ ነገር ብትሆን እንዳትቆጩ ይቅር ተባባሉ
@GeySysy
8 ай бұрын
ሁሉም ሰዉ ሰናደድ እሚለዉን አያዉቅም አይዙሽ ሄሎየ እኔ ግን የገረመኝ አምጥተዉ የተናገሩት ልጁች ናቸዉ ምን አይነት ኳደኝ ናቸዉ ሰዉን ለማጣላት እደዝህ ኧረ ይደብራል ዋሽቱነዉ እማስታሪቅ ነበር እጂ 😢😢😢😢
@Hiwotdemse-iz5ce
8 ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ ለወ ደፊትሽ በባል እና ሚስት መሀል አትግቢ 😢😢😢 ጉዋደኞችሽ ግን ሰውን ለማጣላት አይ ሰው 😢😢😢
@kidsttube
8 ай бұрын
እኔ ግን ነገርለማብረድ ብላ ነው እሚመስለኝ ብቻ ፈጣሪ መልካሙን ነገር ያምጣልን
@ZainebMuhmmed
8 ай бұрын
አዉ ክፉ ናት ሚስትህ
@ayyalem7152
8 ай бұрын
በጣም ክፍ
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
በጣም
@nomo6793
8 ай бұрын
አይባልም እሷ እውነታ አላታ ጥፋተኛ ሄሉናት
@FreHailu-dz8vh
8 ай бұрын
በጣም👌😡
@SameraAhmaad-kb9cu
8 ай бұрын
በጣም ክፉናት ሚድያላይ ማውጣት አልነበርባትም
@FekadeBelachewAragaw
8 ай бұрын
ሄሉ በቃ አይዞሺ ምንም ማለት አይደለም ተምረሺበት ታልፊያለሺ ፈተና ለበጎ ነው
@ethiolove131
8 ай бұрын
ሄሉ አትልም 100%ውብዬን ሰው ስለሰደባት እና ለወንድሟ ስትል ነው ብያለው ያለችው ሄሉ አትልም
@alamalam9788
8 ай бұрын
እኔም እደዛ ነው ያሰብኩት
@kemeriakela9761
8 ай бұрын
ሄሉ እኮ ግን ለሰው ክፋት የለሺም በጣም ጡሩ ልጅ ነሺ. ዋና ሰው ልብ ነው አይዞሽ ማሬ.....
@kalikidankalikidantube
8 ай бұрын
ድራማነዉ የምትሉ እደኒ
@kennaashawaa.9955ambo
8 ай бұрын
Jechuu keeti bagaa Amante🥰👍👍 garuu Ana kan nagubee godanyaa kee Saani warenya basamam shuu hayida🙆🏿♀️ wuyyyyiiiiii godanyaa dubarati Aratani wan tahe ittii himatiina borruu ittin namaa Arrabasiti😡
@masaratworku2754
8 ай бұрын
Dhugaa jetee dhugaa dha hiriyya amaanamani hin jiruu baraa kanaa😢😢😢😢
@wel309b4
8 ай бұрын
Dhugaa jete wq😂😂
21:33
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 223 М.
13:20
ካንተ ውጭ ማን አለኝ😥
Helu Tube
Рет қаралды 48 М.
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН
1:27:35
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
1:08:11
Anchor Media በትግራይ ሌላ ዙር ጦርነት? የIMF የድጎማ ገንዘብ የት ገባ? የፋኖ አንድነት ተጠናክሯል፡ የአብይ ጀነራሎች ጥሪ ''ደክሞናል''
Anchor Media
Рет қаралды 9 М.
17:46
ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 162 М.
1:57
ፍቅር ነው ምን መድራግ አይቻልም😂🤭
Bonitu tube 🐅🐅
Рет қаралды 14 М.
20:42
🔴ከእኔና ከቤተሰቦችሽ?😭|Nahi tube|Helu tube|donkeytube
Natty Tube
Рет қаралды 96 М.
20:09
ፍቅር ብቻውን የተባረከ ትዳር አይሰጥም‼️ #ታሪክ_N1 | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 57 М.
17:48
ናሂ እና ዉብዬ ለመታረቅ ወሰኑ!🙏 ሄሉ ናፍቃናለች🥺
Dagi Tube
Рет қаралды 74 М.
8:32
አንቺ የልጄ ምትክ ነሽ አርቲስት ቃልኪዳን ጥበቡ ወርቅ ተሸለመች | kalkidan tibebu | Zolatube | Seifu ON EBS | ebs
zolatube
Рет қаралды 50 М.
18:06
ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 203 М.
22:29
ጓደኛዋን ወደድኳት ❤️
Endalk Tube
Рет қаралды 99 М.
47:01
ራሴን ተቃጥዬ አገኘሁት ፤ማን እንዳቃጠለኝ እሰከ አሁን አላውቅም#motivationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 73 М.
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН