KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቃልዬ ለመጀመሪያ ጊዜ መኪና ስነዳ ....
20:06
እዮብ እንደማገጠባት ደረሰችበት እዮብ ደነገጠ
16:31
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
0:22
ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም
Рет қаралды 162,459
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 373 М.
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Күн бұрын
Пікірлер: 730
@-haddiszema
9 ай бұрын
0991316672 ቃልኪዳን አለማየሁ DMC Real Estate
@Mas-bn2by
9 ай бұрын
አዲስ ለመዳም ቅመሞች ይሆናል ውይ በውር ምን ያህል ብር ይክፍላል
@naimaahmed3300
9 ай бұрын
ሥወዳችሑ
@ዜድየሀርብዋ
9 ай бұрын
@@Mas-bn2byወላሂ እኔም እፈልጋለሁ ግን እንዴት
@Mas-bn2by
9 ай бұрын
@@ዜድየሀርብዋ እዎ እህቴ እኔም ነኝ እራት እመት ስርቼ የገዛውት ቦታ ህግ ወጥ ነው ብለው መንግስት ልውስድ ነው ካርታ ያሌው በውድ ዋጋ ገዝተው። ምን እልባት አቅሙ ክቻልስ ይሄን ብንሞክር በዬ ነው
@NaemahHusein
9 ай бұрын
በናትህአዲስግልጥአድርግልን
@Yemareyame21
9 ай бұрын
የአረብ አገር ሄደው ሰርተው የራሳቸውን ቤት የሚገነቡ የቤተሰቦቻቸውን ቤት የሚገነቡ ጀግና ሴቶች ምን ቃል ይገልጻቸዋል🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@Sarah-km5be
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Tube-qg7ne
9 ай бұрын
❤❤❤❤ምንም ቃል
@eduyedingillijedu2494
9 ай бұрын
❤❤🎉
@EdenEthiotube
9 ай бұрын
❤❤❤
@Jci-b9w
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FerawtFerawtbe-ei2ye
9 ай бұрын
ሀገር ልገባ ነው በዚ ሳምንት እስኪ ሠላም ግቢ በልኝ
@fatoumahassan3835
9 ай бұрын
የኔ እናት ሰላምግቢ ያልታሰበየእርፍት እጄራ ይስጠን ያርብ ሁላችንንም ለሀገራችንያብቃን
@zdwollyewa6601
9 ай бұрын
በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ እህቴ እኛም ለዚች ቀን ያብቃን
@CheerfulBread-mh5lf
9 ай бұрын
Bslamegbi.. Embitittebkshi
@FerawtFerawtbe-ei2ye
9 ай бұрын
@@fatoumahassan3835 አሜን አሜን የኔ ውድ
@ttww9470
9 ай бұрын
ሠላም ግቢ ማሻ አላህ እኛንም በሠላም ላገራችን ያብቃን ያረብ
@fentahunalemu696
9 ай бұрын
ዋው ፍራክ ነው የምትሉ ላይክ አድርጎት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር አሳዩን🔥
@destakiyaa6390
9 ай бұрын
Frank or prank?😢😢😂😂
@MyHeroMelseGulTigrye
9 ай бұрын
Prank Or Frank
@djdhsh2721
5 ай бұрын
የምን ፍራክ ነው አተ ደሞ😳
@fiker1705
9 ай бұрын
ቃል የኔ አሳቢ ሴት ምን ጊዜም ለቤተሰቧ ለወደፊት ህይወቷ ቀድማ አሳቢ ናት በየትኛውም መስፈርት ትክክል ነሽ! መጀመሪያ ግን በጣም ደስ ብሎኝ ነበር 😞
@MizuTube-x1x
9 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ🎉😊🎉😊❤
@Sariy177
9 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@meskerem4958
9 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏
@QalkidanZedi
9 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemnigusse6279
9 ай бұрын
አሜን
@MeseretSemana
9 ай бұрын
አሜን አሜን እህት 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@MekdesAlemu-r3c
9 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@BekikabBekikab
9 ай бұрын
ትክክል ቃልዬ የኔ ቆንጆ ልባም ሴት ነሽ ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ክበሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@Fatima-h9z1p
9 ай бұрын
አበሳማንእደቤት
@ጎዶሊያስ6
9 ай бұрын
ቃል በእውነት ጀግና ነሽ ከምንም በላይ ማረፊያ ነው እግዚአብሔር በሰላም አልቆ ለቤትሽ ያብቃሽ
@Mimiyoutube-c2o
9 ай бұрын
ላሳው ልጅ ቤት ዎሳኝ ናጋር ነው ማኪናው ቃስ በቃስ ይጋዛል ዋናው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እዎዳቹሃለው 💕💕
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
9 ай бұрын
ቃል በትክክል መርጣለች መኪና ከተቻለ በኋላ ይደርሳል ቤታችሁን ግዙ እዳታደርጊው መኪናውን 😊😊😊
@Redu78978
9 ай бұрын
ቃልዬ ማን እንደቤት የኔ አስታዋይ❤❤❤❤
@AmmaBeith
9 ай бұрын
ቃልዬ ትክክለኛ ምርጫ ነሽ ፈጣሪ ደሞ ይስጥ ጥሩ ልጅ ስለሆነች ባለቴ ነው የኔ ቆንጆ ከናትም ቤት ይበልጣል ትክክለኛ ሴት ነሽ
@SadaNasir-wk3vo
9 ай бұрын
ማሽአላህ ቃል ትልቅ ነገረ ነው ያነሳሸው ጎበዝ ❤❤❤❤
@tigisttube5648
9 ай бұрын
እደአዲስ መልካም ሚስቱን አፍቃሪባል ይስጣችዉ አሜን በሉ ❤❤❤
@AssAUWU
Ай бұрын
አሚን
@tsigeredamikre996
9 ай бұрын
ቃል ጎበዝ መቀመጫዬን ማለትሽ አዋቂነሽ ሁሉም ነገር በጊዜው ይደርሳል
@gebreluaselemon8090
9 ай бұрын
ቃልዬ እውነት ብለሻል ቤት እኮ ሁሉም ነገር ነው ጥሩ ምርጫ ነው ።
@drr8432
9 ай бұрын
የቃል ትክክል ምርጫነዉ ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላች ክበሩልኝ❤❤❤
@helengaltigray
9 ай бұрын
ሳብክራይበ ኣረጊሊኝ
@fentayemolla5469
9 ай бұрын
የምወዳቹ የኔምርጦች❤❤❤❤❤ስታምሩ የደም ቅመሞች እልክደዚአነት ትዳር ይስጠን
@wjhwhejej8255
9 ай бұрын
ማነው እደኔ እሚወዳቸው👍👍❤❤❤❤❤❤
@MizuTube-x1x
9 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ😢🎉😊😊😊
@EwiKiya-uh7eq
9 ай бұрын
ደምሪኝ ውድድ😢❤❤❤❤
@WubiyeNadew
9 ай бұрын
❤@@MizuTube-x1x
@SaraLimat
9 ай бұрын
Enem wudd new yemadergachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
9 ай бұрын
እኔ❤❤
@kokobewerku6451
9 ай бұрын
ትክክል ነሺ ቃል ቤት ነዉ የሚሻለዉ❤🎉🎉🎉
@MekdesGetachew-g7s
9 ай бұрын
ቃልዬ ትክክለኛ ምርጫ ነዉ እቤቱን መምረጥሽ
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
9 ай бұрын
ምርጫ ትክክል ነው. ቃልየ🎉
@astertasew2332
9 ай бұрын
ቃልዬ ትክክልነሽ መኪናና ቤት ፈፅሞ የማይገናኙ ናቸው የፈለገ ቢሆን ቤት አስሬም ቢሆን ቤትን የመጀመሪያ ምርጫ ማድረግ ትክክል ነው መኪና አንድ አላችሁ ቀጣይ ሁለት ይሆናል የኔ ምርጥ ሴት ሴት ልጅ ሁሌም የቤተሰቧን ጥቅም ታስቀድማለች ስለዚህ ጀግና ነሽ
@Mas-bn2by
9 ай бұрын
ኣንኳን ደና መጣችሁ እዲስና ቃል ጥሩ ምርጭ ነው ዋናው ቤት ነው መኪና በታክስም ይኬዳል በክራይ ቤት መኖር ግን ክባድ ነው
@weldetegegne1338
9 ай бұрын
ጥቅም የማይገዛት ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ
@sile-sew
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እመአምላክ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍናቹ ኮሜቱን ለምታነቡ በሙሉ ትሸፍናቹ አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@fatema7
9 ай бұрын
ትክክልቃል የቤትኩ ለልጁችሽ. ይቀመጣል. 🎉መኪና ነገቢገለበጥ. ኪሳራነዉ ጉበዝ❤
@haregmak1519
9 ай бұрын
በስማም ቃል ብልዕ ሴት👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ❤❤❤❤❤ተወዳጅ የእውነት ሴት አላማ ያላት ሴት😍😍😍😍😍😍
@ፍቅሪማርያመይሲአለዎሓለፋ
9 ай бұрын
ቃለዬ ትክክለኛ ምርጫ ነወ እቤቱን መምረጥሽ❤
@TigistMelaku-yp5bi
9 ай бұрын
ቃልዬ በምክንያት ነው የምወድሽ ጅግና ነሽ
@አገርሰላምዩቱብ
9 ай бұрын
ጎበዝ ቃል መኪና ምንም አያደርገም አንድ መኪና በቂ ነው የኔ ውድድድ
@samrawit376
9 ай бұрын
10000000% ትክክል ነሽ ቃልዬ እኔም እንዳንቺው ነው የወሰንኩት
@MelatAbera-gu1im
9 ай бұрын
ቃሊ 1ኛ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤
@GenetNegtuGenetNegtu
9 ай бұрын
በአሁን ሰአት ቤት ነው የሚያዋጣው ቃልዬ አልተሳሳትሽም ❤❤❤❤❤
@AhdjvrFgehc
9 ай бұрын
እግዚያብሔር ተክፉነገር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@alem5097
9 ай бұрын
እግዚአብሄር. እድሜና. ጤና. ይሰጣችሁዘራችሁ. ይባረክ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
9 ай бұрын
አዲስ ቃል በጣም ነዉ የምወዳችሁ ማርያምን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤
@LamrotAbebe-s2w
9 ай бұрын
የኔ ዉዳቼ ስወዳችዉ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ እና ቃልዬ ልክ ነሽ ከቤት በላይ ምን አለ መጀመርያም ቤት ነዉ ሌላዉ ይደርሳል እወዳችዋለዉ ❤❤❤❤❤
@lemlemamanuel7222
9 ай бұрын
ቃልዬ ቆንጆ ቤቱ ይሻላል ዉድዬ አዲስ መኪና ይደርሳል ቤት ቋሚ ንብረት ነዉ
@Rachel-sm1ny
9 ай бұрын
እኔ ፎቅ አልወድም በነጻ ቢሰጡኝም አልቀበልም ማንም ሰው ከላይ ሲኖር ደስ አይለኝም ምክንያቱም ሚረብሽ ማይተኛ ለሊት ለሊት ስፓርት ሚሰራ ሰው ሚደባደብ ሰው የሚሮጥ ሰው ማን እንደሚሆን ኣይታወቅም ወይም ደሞ ቤቶች በጣም በጥራት ሳውንድ ብሩፍ ሆነው መሰራት አለባቸው ገንዘቤን ሳወጣ ብዙ ነገር መርምረን መግዛት አለብን
@Wudeyemaryiamleg
9 ай бұрын
ቃልዬ ትክክል ነሽ ምርጫሽ❤❤❤
@WelensaTesfu-ds8oo
9 ай бұрын
ቃልየ የኔ ጅግና💪💪 ኮነሽ በጣም ጡሩ ዉሳኔ ነዉ የወሰንሹ👍👍 ኣዲስየ በጣም አድሌና ነክ 🤔🤔በጣም ለባም ሰት ነዉ ያገነሀዉ 👌👌እግዚኣብሄር ይባርካቹ 🙏🙏 ግን ብትገዛላት ደስ ይለን ነበር😌😌💔 ማለቴ ይገባታል🙏 ግን ኣይዞሽ ቃልየ ኣንድ ቀት ትገዛሌሽ🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@BertukanTamrat
9 ай бұрын
አዲስዬ በጣም እማይሆን ሀሳብ ነው ያቀረብክላት ቃልዬ አይምሮሽ የተባረከ ይሁን መጀመሪያ የቂጤን አለች አሉ ቀበሮ ሆሆ primary or secondary which one first she have a good answer or choice thank you ቃልዬ🙏❤️❤️💝
@VuvoY16-xd3wk
9 ай бұрын
አስታዋይ ሴት ናሽ ቃል❤❤
@MizuTube-x1x
9 ай бұрын
በቅንነት ሳብስክራይብ ተባበሪኝ🎉🎉😊😊
@ethiolove131
9 ай бұрын
ቃልዬ ምርጫሽ ምርጫችን ነው የኔ ጀግና ወልደሽ ብዙዙዙ ልጆች ኖሮሽ እችኑ መኪና ይዘሽ ለማየት ያብቃን እማምላክ ትርዳሽሽሽሽ❤❤
@ወለተማርያምየድግልጅ
9 ай бұрын
ትክክልነሽቃል ቤትንእሚያክልነገር እደቀላልአይታይም መኪናሢበላሽየሚቀርነው
@eyersalmemelaku6428
9 ай бұрын
ትክክል ነሽ ቆንጆ አሪፊ ውሳኔ አጠራቅመህ ግዛላት ብዙ አስለቅሰሀታል መካስ አለብህ
@SaraSazz
9 ай бұрын
ትክክል ምርጫ ነው👌👌👌
@Fre-p3g
9 ай бұрын
ተባርኪ ቃልየ በምክኒያት ነው የምወድሽ ሰላምአቹህይብዛ❤❤❤❤❤❤
@Salama-hk4pz
9 ай бұрын
እቤት ይሻላል ቃልዬ ትክክለኛ ምርጫሺ ነው👍👍❤
@ZaraSabiro
9 ай бұрын
ጀግነ ነሺ ቤቱ ይሸልሸል ቀልዬ ሀሰብሺ ደሰ ብሎኛል 👍👍👍👍❤❤💙💙💚💚💛💛💜💜
@hennaballat4489
9 ай бұрын
ትክክል ነሽ ቃልዬ የኔ ቆንጆ በእዉነት ጥሩ ብለሻል የተባረክሽ ልጅ❤
@Mira-yx8nv
9 ай бұрын
ትክክል የኔ በትናዉ የምፈልገው ❤️
@Tig12342
9 ай бұрын
አዲስዬ ቃል ብትሳሳት አንተ አስተካክል ክራይ ቤት መቆየት ጥሩ አይደለም በተለይ ባባ ሲያድግ ነው ምታቁት እና ቤት በይ ከዚያ በራስሽ ቤት መኪና ሲሆን ደስ ይላል አዲስዬ እሺ ቃልዬ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@emuyeamare2970
9 ай бұрын
ቃልዬ እና ሐዲስ እግዚአብሔር ይባርካቹ!
@ZeharaSeid-jb6zw
9 ай бұрын
ጀግና ቃል ወላሂ ዋናዉ ቤት ነዉ ከሁሉም በፊት ሌላዉ ትርፍ ነዉ👍👍👍👍
@floramiemanit9876
9 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@tigistsemu4288
9 ай бұрын
አዲስ መጀመሪያ ርዕሱን ሳየው ይሄ ዪቲዩብማ በጣም ይከፍላል ማለት ነው? አልኩ ከዛ ቆይ በቤት ኪራይ እየኖሩ መኪና መግዛት ምንድን ነው ? ከዛ አይ በቤት ኪራይ ቢኖርም ተፍ ተፍ ብሎ ለሚሰራ ሰው መኪና መስሪያ ቤቱ ነው አልኩ። ከዛ ሁሉ በኋላ ሳየው ለካ የዲኤምሲ ሪል ስቴት ማስታወቂያ ነው፡፡ ለማንኛውም በምንም መስፈርት አቅሙ ለፈቀደ ሰው መኖሪዯ ቤትን የሚያክል ትልቅ ምርጫ የለም፡፡ ቃልዬ 100% ትክክል ነሽ
@fikeradane6612
9 ай бұрын
አላገበሃትም አፈስካት እግዚአብሔር ፀጋ ውን ያብዛልሽ🎉
@eteneshAdemas
9 ай бұрын
እኮ ቃልዬ ትክክል ቤትነዉ እሚቀድመዉ❤❤❤
@MymasMymas
9 ай бұрын
ጎበዝ አዎ ሒዎት ከባድ ነው ትክክል እግዚአብሔር ይባርክሕ አሑንም በጤና በፍቅር በሐብት በልጅ እዳውበሑሉም የእግዚአብሔር ሠላምፍቅር ሑሌም አይለያቹሕ ዎድሜ አሥተማሪ ነሕ ለብዞዎቹ ❤❤❤❤❤ቃልየ ልዩየ ❤❤❤💋💋💋💋
@kokebkokebcooko9019
9 ай бұрын
ትክክል ነሽ፣ቃልዬ ይመቻቹ ቤት ካለ ሳይበላም ይኖራል የቤት ክራይ ካለ የተያዘዉ ብሩ አይጠራቀምም ይመቻቹ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
9 ай бұрын
እሥኪ ከሥዴት የሚያወጣ ባል ሹክ በሉኝ መኪና ቀርቶ ማሲቲካ የሚገዛ የለም ብሩን ግን ከየት እያገኙት ነውአድሥ ቃል love u always ቃልየ አሥተዋይ ብትፈሺበት ብታሪበት ,ብትበይ ፆም ብታድሪ ማን እንዴቤት ትክክል
@abebaalemu9289
9 ай бұрын
አንች ሁለመናሽ የተቀደሽ ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@AbbbAesm
9 ай бұрын
ትክክክል ቃልዬ ውድ ቅድሜ ቤትነው❤❤❤❤
@MizuTube-x1x
9 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ ውዴ🎉🎉🎉😊😊😊❤❤
@BelayneshBerhanie-z3d
9 ай бұрын
ቃልየ ጎበዝ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽ ከመኪና ቤት ይቀድማል
@አዳማናዝሬትአዳማ
9 ай бұрын
ቃልዬ ትክክል ነው ምርጫሽ
@Tiji21-m2x
9 ай бұрын
Yes ትክክል ናሽ 💙
@Haym359
9 ай бұрын
ዋው ጥሩ ምርጫ አድናቂሽ ነኝ ቃልዬ ❤❤
@tigistdese-uw9jo
9 ай бұрын
ጎበዝ ቃል እኔም ባንችቦታብሆን ቤቱን ነው ምወሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymikebede9891
9 ай бұрын
ቃልዬ ልክ ነሽ 👌🏾 ቤትነው የሚያዋጣው!
@AaAa-ku3bg
9 ай бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ውድ
@Serkalem-tc5xz
9 ай бұрын
ትክክል ቤቱን መምረጥሽ ጎበዞች በርቱ❤❤❤
@humk3206
9 ай бұрын
ትክክልነሽ ቤትይቀድማል
@zainabazainaba1936
9 ай бұрын
ትክክል ነሺ እማ ማን እደቤት ባበይ ባጠጪ ሁሉንም የሚደብቅልሺ ቤት
@SaraSara-kc8lt
9 ай бұрын
ቃል ጎበዝ ትክክል ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቃልኢትዮጵያ
9 ай бұрын
አልዬ የኔ ቆንጆ እውነት ነው ምርጫሽ ምንም አልተሳሰርሽም ቤት ሲኖር ነው መኪና ዋናው ቤት ነው ጎበዝ የኔ ጀግና ቀልድ ቤተሰቦር መኪና ጥቅም የለውም ስለዚህ ቤት ወሰኝ ነው መኪና ነገ ይመጣል ሁላችንም እወዳቸዋለሁ🥰🥰🥰🥰🥰 ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤
@sarahawler1292
9 ай бұрын
ትክክል ነሽ ።ቤቱ ነው መመረጥ ያለበት
@YasminYodet-uj4jx
9 ай бұрын
ቃል ጎበዝ እውነት ነው ቤት የመሰለ የለም❤❤❤❤❤❤
@Rabiia6643
9 ай бұрын
እውነት ነው መጀመሪያ ቤት መቀደም አለበት ቤት ሳይኖር ተሽከርካሪ ምን ያደርጋል ቃልየ ምርጫሽን ወድጀልሻለሁ ዋው👌👌👌👌
@TirsitHgebrale
9 ай бұрын
ጎበዝ ቃል ቤቱ ይበልጣል
@buzeyoutube22
9 ай бұрын
ቃል ትክክል ነሺ 🎉🎉❤❤
@EmuAssfa-lk6ji
9 ай бұрын
እረ እውነትሽን ቅድሜያ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ❤
@bauluawz5913
9 ай бұрын
ትክክል ነሽ ቃልየ ቤት ይቀድማል❤❤❤
@abdulrahmanhabshi2124
9 ай бұрын
ይገባታል እድሜ እና ጤና አላሃ ይሥጣቹ።
@abebabelda1319
9 ай бұрын
ጀግና ቃልዪ ቤቱን ምርጫሽ አድርኪው!!❤🙏👍
@AaAaemuamier
9 ай бұрын
ትክክል ዋናው ቤት ነው ቃልየ ቆጆ❤❤❤❤
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
9 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ ቃል ልክ ነሽ ዋናው መቀመጫዬ አይደል የሚባለው ጉበዝ❤
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
9 ай бұрын
ትክክል ቃልዬ ምእኪናው ይደርሳል ቤቱ ይበልጣል
@ftube923
9 ай бұрын
ትክክል ቃልየ መጀመሪያ። ቤት ነዉ ማሪ በሁኑ ሰአት ቤት ነዉ🎉🎉
@SantaKirus
Ай бұрын
ትክክልነሽ?
@emebetAmde
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጥሩ ውሳኔ ወስነሻል ተባረኪ
@YeshiYeshi-h2c
9 ай бұрын
ትክክል ነሽ መጀመርያ የስው ልጅ ቤት አንገቱን እሚያስገባበት ይቀድማል🎉
@meti3648
9 ай бұрын
ልባም አስተዋይ ሴት ነሸ ከመር enem ቤት ነው melew 👌👌👌👌👌ፍቅራችሁ ይባርከው
@MdKk-w5m
9 ай бұрын
ቃል ትክክል ነሽ
@ZahidKhan-b9n
9 ай бұрын
ቃል ትክክል ነች
@መሪምM
9 ай бұрын
ትክክል ነሽ ቃልዬ
@FhhhGfgg
9 ай бұрын
ቤት ነዉ ቃልየ እኛ ሴቶች እኮ ስሜታችንን ሳይሆን የምናስቀደመዉ የሚያስፈልገንን ነዉ ወንዶች ያለምንም ጥርጥር መኪና የሚሉት😅😅
@rahelzelalem914
9 ай бұрын
ትክክል ነው ምርጫሽ ቤት
@YredangTure
9 ай бұрын
Kal best mercha new yemerexechew gobez ...dess tilalachu addis ena kal❤❤❤❤❤❤
20:06
ቃልዬ ለመጀመሪያ ጊዜ መኪና ስነዳ ....
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 319 М.
16:31
እዮብ እንደማገጠባት ደረሰችበት እዮብ ደነገጠ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 138 М.
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН
3:16
መሳሪያ ባህል የመሆነበት ማህበረሰብ ከመጥፋት አይድንም
Ayehu Molla
Рет қаралды
14:20
ጓደኞቼን ለበአል ጋበዝኳቸው
Lual
Рет қаралды 89 М.
1:40:26
ድንግል ነኝ አትድፈረኝ? አልኩት | ከጋዜጠኛነት ወደቤት ሰራተኛነት ያስገባት ሕይወት
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 267 М.
24:05
🔵ናብ ትግራይ መልእኽቲ ቅጸላ//ዘሕፍር ስራሕ ሰልጠነ ኣብ ትግራይ 24//01//2025
miki TV ሚኪ ቲቪ
Рет қаралды 1,4 М.
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 256 М.
21:33
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 238 М.
50:29
በተዋወቅን በ28ኛው ቀን ፍቅረኛሞች ሆንን! ሀብታም ናችሁ? @marakiweg2023 #hadiszema#lovestory#lifestyle#home
Maraki Weg
Рет қаралды 491 М.
39:35
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 253 М.
41:54
ከአዲስ አበባ ድረስ ስኳር በኩንታል ይዞልኝ ይመጣል : የአንድ ሰው ህይወት የሙሉነሽ #eshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 420 М.
17:33
ተንበርክከን ይቅርታ ጠየቅናት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 121 М.
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН