No video

በዮሓንስ 15 መሰረት አንድ ክርስቲያን ፍሬ ካላፈራ ይቆረጣል?

  Рет қаралды 110,994

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 237
@addisesinbo583
@addisesinbo583 2 жыл бұрын
በ 20 አመቴ የክርስትና ጉዞ ያላገኘሁት እዉቀት ባንተ ትምህርት አግኝቻለሁ ስለዚህ ምን እላለሁ ብቻ ተባረክ።
@eshtaol1
@eshtaol1 Жыл бұрын
Ene rasu yehn nber sel yenberew
@merkebualemayehu1303
@merkebualemayehu1303 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የአንተ ትምህርት በጣም ነው የምወደው Tebarek.
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
አረ ወንድም እንዳትደናቀፍ፡ ኣሁን ይህ ትምህርት ልክ ነው ትላለህ፧
@user-vu6ep2uh6c
@user-vu6ep2uh6c 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤ ስማ በደንብ የቃሉን እውነት እግዚአብሔር ያብራልግ
@mare86467
@mare86467 4 ай бұрын
ዳዊት በአንተ ትምህርት ተበላሽቼ ቸርች ዘባርቀው ዘባርቀው ሲወርድ እኔም ልቤ አብሮ ውርድ በጣም ተቸገርኩ።❤❤❤ ተባረክልን
@taufeeqmohammed2092
@taufeeqmohammed2092 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዴቭ ለወጣቱ ደረስክለት !! እ/ር ይባርክህ!!!
@user-fe3rr6um2z
@user-fe3rr6um2z 4 ай бұрын
Betam ❤❤❤❤❤
@Ermias-zz3xe
@Ermias-zz3xe 9 күн бұрын
ተባረክ
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 2 жыл бұрын
ጌታ በመልካምነቱ ሁሉ ይባርክህ ››››› ተባርከህ ለበረከት ሁን!!!
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
እኔ በፀጋ ድኛለው ግን በጣም ፍራቻ ነበረብኝ በሀጥያት ስወድቅ ድነቴን አጣለው ብዬ የአንተን ትምህርት ስሰማ ግን ከውስጤ እየተወሰደ ነው አስተሳሰቤ ተባረክ
@mesimesi5216
@mesimesi5216 5 ай бұрын
እኔ ም
@yohanesbezabeh7223
@yohanesbezabeh7223 3 ай бұрын
በትክክል እውነተኛዉን ወንጌል እየስተማርክ ነው ብዙ ጥያቄ የሆነብኘ ነገር ሁሉ ተመልሶልኛል የማያምነው ባለቤቴ ነው የዳዊትን ስብከት አዳምጭ ብሎ ነው ያንተን ስብከት መስሜት የጀመርኩት አሁነ ካላንተ ስብከት አልሰማም ተባረክ
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
ዋውውው! ተባረክ ወንድምዬ ሌላ ምን እልሃለሁ ዋውውው ! የማይጠገብ ነፍስን የሚያረሰርስ ት/ት የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ለማንም ግልፅ በሆነ መንገድ እንዲረዳ አድርገህ ነው የምታብራራው ጌታ መንፈስ ቅዱስ አብሮህ እንዳለ ኣያለሁ ተባረክ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
“ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።” - ዮሐንስ 15፥2 ፍሬ የማያፈራ በእኔ ያለው የሚለውን ቃል እንዴት ተመለከትከው ?
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
ክርስትያን ብትሆንም ፍሬ ካላፈራህ ትጠፋለህ ከዘላለም ህይወት ትወገዳለህኣለት ነው፡ ግልጽ ነው ኮ።
@aelafzewdu4863
@aelafzewdu4863 7 ай бұрын
the verse is spoken to Jews, not you if you are Christian. Those in Christ is used for Jews in old testament
@aelafzewdu4863
@aelafzewdu4863 7 ай бұрын
the verse is spoken to Jews, not you if you are Christian. Those in Christ is used for Jews in old testament
@Deborah0629
@Deborah0629 3 жыл бұрын
ዋው ትልቅ ጠያቄ ተመልሶልኛል በረከት ነህ አንተ ተባረክ ብዙ በተለይ ዮሐንስ 15 ያለው መልስ አግቻለሁ መፅሀፍቅዱስ ለማን እንደተነገረ. ለምን እደተነገረ: ተናጋሪው ማን እንደሆነ ፈትሾ ለይቶ ማወቅ ለአማኝ ግዴታ ነው
@buze8256
@buze8256 2 жыл бұрын
@@asratyilma4746 leyunetu kemnet yehone sera...newe ena seraw lemetsedek aydelem already done.
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
“ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።” - ዮሐንስ 15፥2 በእኔ ያለውን ይላል
@abebalolamo3067
@abebalolamo3067 2 жыл бұрын
wow👏👏 ጸጋው ካንተ ጋ ይሁን 🙏🙏
@HelloWorld-fk8nn
@HelloWorld-fk8nn 2 жыл бұрын
ሰለኢየሱስ የሚያስተምር ይብዙልን የሚያስፍልገው ይህ ነው
@aklilulemma5152
@aklilulemma5152 2 жыл бұрын
ስብከቱ ግልጽ ነው በግንዱ ሳይሆኑ ፍሬ ማፍራት አይቻልም:: ያልገባኝ ነገር በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 15 ላይ ቁጥር 2... ፍሬ የማያፈረውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል:: ይላል ... "በእኔ ያለውን..." የሚለው ሐረግ የሚያሳየን በክርስቶስ (በግንዱ) ሆኖ የማያፈራውን የሚገልጽ ሰለሆነ እና "...እምነት ያለ ስራ የሞቴ ነው" ከሚለው ጋር ተነጻጽሮ ማብራሪያ ቢሰጥ ለተሻለ መረዳት መልካም ነው:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!
@naomi5061
@naomi5061 2 жыл бұрын
እስራኤላውያን መሲሁ ክርስቶስ ነፃ እንደሚያወጣቸዉ ያምኑ ነበር ( እስከዛሬም ይጠብቃሉ ) ያን ተስፋ በማድረግ ስለኖሩ በክርስቶስ ነበሩ :: እርሱ መሆኑን ግን አልተቀበሉትም ከህግ ባርነት እና ከፍርድ ነፃ እንደሚያወጣቸው ሳይሆን ከሮም ቀኝ ግዛት ነፃ አዉጥቶ ንጉስ ሆኖ የሚያስተዳድር ከዳዊት ቤት የሚወጣ ንጉስ ሆኖ ስላላገኙት አልተቀበሉትም, በዛ ምክንያት ከግንዱ የተለዮት ክርስቶስን ባለመቀበላቸው ነዉ::
@naomi5061
@naomi5061 2 жыл бұрын
እምነት ያለስራ የሚለው የኔም ጥያቄ ነው ጌታ ይባርክህ
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 жыл бұрын
@@naomi5061በዚህ ቻናል play list ውስጥ ሰፊ እምነት ወይስ ስራ የሚል ትምህርት አለ ከመጀመርያው አዳምጪው አሪፍ ነው
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 Жыл бұрын
በእኔ ሁኑ !! ድንቅ መረዳት ትቁረጣላችሁ እያሉ ስንት ዘመን አስፈራሩን እኮ 😅 ዴቭዬ ዘመንህ ይባረክ ❤
@abelo6917
@abelo6917 2 жыл бұрын
Thank you bro.. May God grace and mercy with you !!! "Jesus is Lord"
@user-rd3ce6pv7p
@user-rd3ce6pv7p 2 жыл бұрын
የተውደድክ የእግዚአብሔር ምርጥ ተባረክልኝ!
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 жыл бұрын
ወንድሜ ደዊት ተባረክ ትክክለኛ ትምህርት ነው
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 2 жыл бұрын
ሰላም ዳዊት ወንድሜ ትምህርትህ በጣም በጣም በጣም በብዙ ተጠቅሜበታለሁ በዚህ በዮሐንስ 15 ትምህርት ላይሰለ ሮሜ 11 አምስተህ ነበር ። “እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።” - ሮሜ 11፥22 ይሄን ጳውሎስ ሲለን ደህንነት ንም የሚነካ ነው እያለን ነው እንዴ? ግልፅ ብታደርግልኝ ፀጋ ይብዛልህ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
በጣም የሚሰገርም ትምህርት እንዳተ ያሉ አገልጋዬች እያሉ ሀሰተኞቹ ጉድ ፈላባቸዉ የቃሉ መገለጥ ይብዛል።
@bezagetnigatu1173
@bezagetnigatu1173 2 жыл бұрын
Wow glory to God!!! Amazing teaching,God Bless you brother!!!
@HelloWorld-fk8nn
@HelloWorld-fk8nn 2 жыл бұрын
ድቅ ትምህርት ክብር ለኢየሱስ ኡፍፍፍ ጌታ ወይ ምን ልበልክ. በድቅ አጠራርክ ጠራከኝ
@borumidekso3449
@borumidekso3449 4 жыл бұрын
Waaqayyoo ayyaana isaa daddabalee siif haa baay"isu. EEBBIFAMAA MAATII KEE WALIINUU
@shibruhabte1912
@shibruhabte1912 2 жыл бұрын
ይህን ያበራልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@mekdelawitsamson8524
@mekdelawitsamson8524 2 жыл бұрын
thankyou for teaching the truth and righteous gospel for this generation🙏
@matuthegreat
@matuthegreat Жыл бұрын
Praise God! I am glad to hear the real gospel. 🙏 Thank you
@bereketbirahanu2230
@bereketbirahanu2230 Жыл бұрын
Ohh my God It is amazing preach Stay blessed our brother Thank you Father God for Grace🙏❤️❤️
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በረታ ፀጋው ያብዛልህ ጌታዬ አምላክህ 🙏🙏
@aboveearth4412
@aboveearth4412 Жыл бұрын
Thanks ወንድም ዳዊት ፋሲል፣እንደዚህ ትምህርት የሚያስተምሩ ይብዙ!!!
@martahabibi4704
@martahabibi4704 Жыл бұрын
የጨዋይቱ ልጆች ነን ❤❤❤ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሰፋ ሰፋ አይን ትልልቅ ጭቅላት ካላቸው ሽሽግ ያርግልን አተን ወድምነት
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 9 ай бұрын
😂😂😂whats the meaning of this
@visiontube2563
@visiontube2563 9 ай бұрын
"እንግዲህ ምን እንላለን ?" የምታስተምረውን የጸጋ ትምህርት ብቻ ሳይሆን አንተ እራስህ የእውነት ከእግዚአብሔር የተላክ አስተማሪ እንደሆንክ ተረድቻለሁ። ይህ ጸጋ ይበልጡን ይብዛልህ ይጨመርልህ 🙏
@zekaryasgetnet5672
@zekaryasgetnet5672 5 жыл бұрын
#Dave you are blessed. I love you. Mercy, peace and grace of mighty God be multiplied unto you. And uploders, please upload his teachings timely. Thank you.
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 2 ай бұрын
Wow one of the best God servant! Wow you're revelation is amazing!
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 жыл бұрын
This is the real Gospel of Grace. May the Lord raise such anointed prechers all over the World We need to know the truth!
@israelalemu8761
@israelalemu8761 5 жыл бұрын
more grace and mercy for you and your families
@retasa7652
@retasa7652 2 жыл бұрын
I like the way you teach, it's a Grace i wish all for religios people they learn more blessings
@SamsungSamsung-tl7ve
@SamsungSamsung-tl7ve 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ትምህርት ህይወትና መንፈስ ያለበት በብዙ ተባረክ
@ramycell1090
@ramycell1090 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ ❤️❤️🙏
@user-cg5uh5qy7k
@user-cg5uh5qy7k 4 ай бұрын
Dave I love and thank very much I from asela I learn from you most in Ethiopia I not get istill now who like dave
@TEDJES10
@TEDJES10 7 ай бұрын
ትገረዙ ዘንድ ብትፈልጉ......I am really inspired by the definition (the first step to be justified by the Law)...... Bless you, Bro. Dave
@777-Jesus.
@777-Jesus. 2 жыл бұрын
" ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።" (የዮሐንስ ወንጌል 15:2) ይህን ምን ትለዋለህ? በእሱ ሆኖ ስላላፈራው ነው የተናገረው። ያቺን ያለወራተዋ ፍሬ ፈልጎባት ፍሬ ያጣባትን ለምለም በለስስ መርገሙን ምን ልትል ነው ? በሰውኛ ብናየው ትክክል አይደለም ግን ጌታ ተሳስቶ አያውቅም ለዘላለምም አይሳሳትምም። በጭንቅላት ጥበብ መስበክህ የሀሰት አስተማሪ እንድትሆን አድርጎሀልና ቆም ብለህ አስተውል።
@777-Jesus.
@777-Jesus. 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ደቪዲያን ይመስለኛል።
@jobisaiah8901
@jobisaiah8901 2 жыл бұрын
Antem tiks stnetel contextun betam restehewal.
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 2 жыл бұрын
ቃልህ ሁሌም አዲስ ነው እንዴት የለ ድንቅ ትምህርት ነው እድሜህ ይለምልም ጸጋ በብዙ ይብዛልህ
@yonasgetachew3949
@yonasgetachew3949 4 жыл бұрын
U are blessed !!!
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ኢየሱስ አባቴ ይባረክ 🙏🙏
@user-ir1wd2nm3z
@user-ir1wd2nm3z 9 ай бұрын
ይህን የገለጠልህ ደምና ሥጋ አይደለም የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ስሙ የተባረካ ይሁን
@betheltesfaye4488
@betheltesfaye4488 Жыл бұрын
ደዊት ሠላም ለአንተ ይሁን ተስፋዬ ነኝ ከሀዋሳ
@dinkupaulos6846
@dinkupaulos6846 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርክህ !!!
@user-nw4ex3fq5x
@user-nw4ex3fq5x 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-gd5wq9gl1b
@user-gd5wq9gl1b Жыл бұрын
ተባረክ የጌታ ሰው እወዳለሁ ጌታ ካንተ ጋር ነው
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 Жыл бұрын
ወይጉድ፡በጣም፡ገለካቸው፡በሠበት፡እንኳን፡ሊፍት፡ገብተው፡ተች፡አያረጉም፡ሌላ፡ሠው፡መጥቶ፡ነው፡ሚወርዳቸውና፡ሚወጣቸው፡እዛው፡ይውላሉጅ፡አይነኩትም፡ግሩም፡ነው፡ ምርጥ፡አስተማሪ፡ብሩክ፡ነህ
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 2 жыл бұрын
my brother God bless you and your family
@girmanesibu
@girmanesibu Жыл бұрын
ወድማችን በረከታችን ነህ በብዙ ተባረክ
@danielyemane162
@danielyemane162 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት።🙏
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 11 ай бұрын
ዋው ተባረክ የሚገርም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@mateshethabtemariam6764
@mateshethabtemariam6764 9 ай бұрын
Pastor Dawit God blessed you more. I have been listening to most preachers, but your preaching is a blessing. I don't know if you know Derek Prince, you are an amazing teacher like him. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-tj6vg5py1f
@user-tj6vg5py1f 7 ай бұрын
ዴቬዬ ተባረክልኝ
@zegeyederb
@zegeyederb 5 ай бұрын
እኔ 33 አመቴ በጌታ በህይወቴ እንዲህ አይነት ግልፅ ያለ ትምህርት የትም አልተማርኩም ስለፀጋዉ ወንጌል ብቻ ነዉ ዮሐንስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት። … ¹⁴ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት። ¹⁵ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ እንዳልጠማ ውኃም ልቀዳ ወደዚህ እንዳልመጣ ይህን ውኃ ስጠኝ አለችው።
@thomasthomyy9243
@thomasthomyy9243 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta yibareki tabaraki kibre lageta yihun
@wedefitassefa3950
@wedefitassefa3950 3 жыл бұрын
Wow Dave!! Stay blessed!!!
@nazipartytagese-yb3nc
@nazipartytagese-yb3nc 9 ай бұрын
Praise God! I am glad to hear the real gospel
@tewodrosabera4689
@tewodrosabera4689 Жыл бұрын
Brilliant minded!!!!!! I get this chanel in lessthan 2months time, I learned a lot keep on shining my brother!!!
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አገልጋይ በምድራችን በመኖሩ ጌታዬን አመሰግናለሁ ።ግን ጉባኤው መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ አልያዘም መጠቀም በለበት ልክ እየተጠቀመ አይደለም የምል ስጋት አለኝ።
@martamarta5206
@martamarta5206 2 жыл бұрын
Min Aegebah control freak. Arifeh kalun atisemam, Aente WeyBilaMariam.
@fikiraman7664
@fikiraman7664 Жыл бұрын
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
«ድንቅ ትምህርት;; ተባረክልኝ🙏
@mazmur.519
@mazmur.519 2 жыл бұрын
God bless you Deva
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 2 жыл бұрын
Wowww....God bless you more& more!!!
@silumulu9295
@silumulu9295 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነዉ ተባረክ
@jerusalembogale6300
@jerusalembogale6300 2 ай бұрын
የእኔ ወንድም ተባረክ
@emebetlemma1400
@emebetlemma1400 5 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 11 күн бұрын
ወድም ዳዊት ይሄየአይሁድ ሀሳብኦርቶዶክስእንደአይሁድመሰሉኝለምን ገድላት፣ታምራትናደርሳናት ክፉኛሠርጿዋል።
@hawibogale4606
@hawibogale4606 2 жыл бұрын
Egziaberh yebarkeh enji lela men yebalal ,,betam eyetebareku ,nw gerum temhert nw
@eyobchildofgod6387
@eyobchildofgod6387 5 жыл бұрын
words of grace flowing out of your mouth are sweater than candy
@habtomgoshu7754
@habtomgoshu7754 4 жыл бұрын
ውሸት ትምህርት
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
Sweeter*
@GirmayKidane-sx6bw
@GirmayKidane-sx6bw 6 ай бұрын
ከትግራይ ነኝ ወንድም ዳዊት እግዚአብሄር የሚገርም ፀጋ ስለሰጠህ ጌታ ይባረክ ። ጥያቄዎች ይኖሩኛል ለመጠየቅ ይቻላል ወይ ? ወጣቱ ካሁኑ ዘመን ሆይ ሆይ እንዲወጡ ከዚህ በላይ እድትሰራ ጌታ ይርዳህ። አሜን
@tame2b
@tame2b Жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።
@etagegntadesse5794
@etagegntadesse5794 4 жыл бұрын
more grace in Jesus name
@abrhamalemayehu2280
@abrhamalemayehu2280 2 жыл бұрын
አይን ከፋች እጅግ ጥልቅና የተብራራ ትምህርት ነው ወድጀዋለሁኝ ወንድሜ ይብዛልህ።
@WabiTesfa
@WabiTesfa 3 ай бұрын
God bless you
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 2 жыл бұрын
Genesis 21 (አማ) - ዘፍጥረት 9: ሣራም ግብፃዊቱ አጋር ለአብርሃም የወለደችለትን ልጅ ሲስቅ አየችው። 10: አብርሃምንም፦ ይህችን ባሪያ ከነልጅዋ አሳድድ፤ የዚህች ባሪያ ልጅ ከልጄ ከይስሐቅ ጋር አይወርስምና፡ አለችው። Galatians 4 (አማ) - ገላትያ 28: እኛም፥ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ይስሐቅ የተስፋ ቃል ልጆች ነን። 29: ነገር ግን እንደ ሥጋ የተወለደው እንደ መንፈስ የተወለደውን በዚያን ጊዜ እንዳሳደደው ዛሬም እንዲሁ ነው። 30: ነገር ግን መጽሐፍ ምን ይላል? የባሪያይቱ ልጅ ከጨዋይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱን ከልጅዋ ጋር አውጣት።
@mazmur.519
@mazmur.519 2 жыл бұрын
God bless you
@chalakotola5955
@chalakotola5955 Жыл бұрын
Abet gin tsega beztolehal tebarek
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 2 жыл бұрын
ወ/ሜ ዳዊት በጣም የማደንቀው ዓይነት አቀራረብ እየተመለከትኩ ግን ድነትን በሚመለከት በአንድ በኩል ያጋደለ ይዘት እንዳለህ አስተውያለሁ።
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው? አንተ መስማት ምትፈልገውን ሳይሆን ቅዱስ ቃሉን ነው የሚያስተምረው
@aynohsen8973
@aynohsen8973 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 10 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@esayasdesalegn3368
@esayasdesalegn3368 2 ай бұрын
እውነት አርነት የወጣል🙏🙏🙏
@natanaelt8543
@natanaelt8543 Жыл бұрын
DEAR CAMERAMAN PLEASE STAY ON THE ON THE OBJECT ( PREACHER ). You don’t need to turn 360 to show your audience with just 1 camera in the house. Pastor Dawit, May almighty Lord Bless you richly my brother.
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 Жыл бұрын
Dave you are Blessed❤️💯
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሕ
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
Geta abzeto yibarekh betam new yaberarahew .yhenn menfes kidus selgeltselh kiber lersu yhun .bizu temerebetalhugn thnank you.
@yid2264
@yid2264 2 жыл бұрын
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 3 жыл бұрын
ተባረክ🤗😍
@olananigatu720
@olananigatu720 2 жыл бұрын
Selam
@user-ei7un3kf8n
@user-ei7un3kf8n 9 ай бұрын
God Bless You.🙏
@astertadese4489
@astertadese4489 3 жыл бұрын
amen amen amen amen ጌታሆይ ይራደን ወራሽ እዲንሆን
@hundeyegezu6062
@hundeyegezu6062 3 жыл бұрын
E/ber Tsegawu ena selamun yale lik yabzalik broooooo...Love u!
@ethiopiaethiopia8110
@ethiopiaethiopia8110 Жыл бұрын
God bless you further.
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 8 ай бұрын
አረ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ የቃሉን ፍቺ አብራርቶ ያስተማረን ቅዱስ መንፈስ ይመስገን
@meskishameskiye150
@meskishameskiye150 2 жыл бұрын
Wawu yemigerm timirt newu blesse you more more❤🙏🙏
@sabetto9653
@sabetto9653 9 ай бұрын
God is good thanks to God almighty for this revelations that gives to our brother Dawit.
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 2 жыл бұрын
Amaizing word of God.
@tamenegn6247
@tamenegn6247 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ!!!
@deborasalame8471
@deborasalame8471 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባሪክህ
@esaysayalew1810
@esaysayalew1810 2 жыл бұрын
ተባረክ
@jershonejersh9828
@jershonejersh9828 5 жыл бұрын
i praise God about you man of God~
@nebechacha1534
@nebechacha1534 Жыл бұрын
በጣም እሚገርመው ጥያቄውና መልሱ አይገናኝም። ነቀፋ!
@jss1027.
@jss1027. Жыл бұрын
ከበቂ በላይ የሆነ መልስ ነው። ሌላ ምን ፈለክ
አማላጅ? በወንድም ዳዊት ፋሲል
24:56
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 131 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
ደህንነት እና አክሊል ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
39:59
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 57 М.
እውነተኛ ሰንበት በወንድም ዳዊት ፋሲል / True Sabbath by Brother Dawit Fassil
26:36
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 30 М.
ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
30:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 47 М.
ሮሜ 7 ስለ እግዚአብሔር ሕግና ስለ ሐጢአት ሕግ
52:06
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 70 М.
3ቱ ወገኖች ክፍል 1  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:15:00
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 48 М.
አባታችን ሆይ ጸሎትን እንዴት እንጠቀምበት?
21:49
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 23 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН