ሮሜ 7 ስለ እግዚአብሔር ሕግና ስለ ሐጢአት ሕግ

  Рет қаралды 77,881

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@mesekerAlemayehu
@mesekerAlemayehu 2 ай бұрын
እፋ ታድለህ ታድለን ጌታ አንተን ሰጠን ክብሩን ጌታ ይውሰደው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የምትወደድ ውድ ነህ እናመሠግናለን ተባረክልን
@helenasfaw624
@helenasfaw624 3 жыл бұрын
ወይኔ ፓስተር በአማረኛ ቋንቋ አስተማሪዌች እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን መስማት ለእኔ ተአምር ሆኖብኛል ተባረክ።
@enkenasefa190
@enkenasefa190 7 ай бұрын
ገላገልከን ምናይነት መገለጥ ነው ተሰቃይተን ነበር አዱ አንድ ሴለን ሌላው ሌላሴለን ግራገባንኮ ተባረክ የብዙ አመት ግራመጋባቴን ገፈፍክልኝ።
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 2 жыл бұрын
ሳይማሩ አስተማሪ በተባሉ ሰዎች ምክንያት ቀላል የማይባል አመታት ባከኑብኝ ። እንደ እኔ ከመሆን ያድናችሁ ። ወገኖቼ በዚህ ሰዉ በኩል መንፈስቅዱስ እያስተማረ ነዉና በማስተዋል ተጠቀሙበት....
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
እውነት እሺ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
እንዳትሸወድ ትምህርቱ በጣም ጥንቃቄ የምሻ ለብዙዎች የሚጠቅም ሆኖ ነገር ግን ለአድስ አማኞች መሰናክል የሆነ ትምህርት ነዉ።
@rozadadi9639
@rozadadi9639 Ай бұрын
Yes I respect Jesus Christ reviling in Dav , He is truly amazing, I am blessed him in the name of of Jesus !!!
@abrhambalta-yk8kg
@abrhambalta-yk8kg Жыл бұрын
የማይደፈሩ ርዕሰ ጉዳዮችን ከቃሉ በማስተማር አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው ተባረክ
@SenyetEqubazge
@SenyetEqubazge Жыл бұрын
ጨለማዬ በራ ጌታ ይመስገንንንንንን
@KassahunKoysha
@KassahunKoysha 9 ай бұрын
You are phenomenal person for the world. What a sermon!!. God bless you. Egziabher Yibarik
@SenyetEqubazge
@SenyetEqubazge Жыл бұрын
አንተ የጌታ ባሪያ ምነው እስከ ዛሬ እንደዚ ስሰቃይ ይህን የሚያክል መድሐኒት ተሰወረብኝ ጌታ ግን በጊዜው ገልጦ አዳነኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክክክክክክክክክክክ
@abrihamvisioner9248
@abrihamvisioner9248 2 жыл бұрын
dev ባንተ ላይ የተገጠው ፀጋ ለመግለጽ ያቅተኛል ለዘላለም ተባርከሃል
@SenyetEqubazge
@SenyetEqubazge Жыл бұрын
ወንድሜ ዳዊት ጌታየሱስ ይባርክህ ገላገልከኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 2 жыл бұрын
ፓስተር ደቭ ኣንቴን የሰጣን ጌታ ስሙ ይክበር ሌላ ምንም ኣልልህም ባንስ ከ20 አመት በላይ ከወንጌል ጋር ኖሬኣለው ኣላወኩትም እሄንን ትምርት መከታተል ከጀመርኩ ግን እንደኣድስ ተቀብያለው ስልክ ዳውዬ ኣታነሱልኝም በዝው ይውጣልኝ ተባረክ
@henoksisay1224
@henoksisay1224 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ፋሲል
@MarkKasu
@MarkKasu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@genetdesta2403
@genetdesta2403 8 ай бұрын
Deve zamanhi yiberki taberki Endeti Endemwodhi❤❤
@abriigeleta3322
@abriigeleta3322 Ай бұрын
Tey😂
@abrahamb5087
@abrahamb5087 2 жыл бұрын
ወንድሜ ደዊት ጌታ ይባርክህ ስለ ትንታኔህ
@TrBiTold23
@TrBiTold23 3 жыл бұрын
I only wish I had such a teacher when I was young and a new convert. Wow, we got messed up big time back then.
@selamawitkemal7920
@selamawitkemal7920 2 жыл бұрын
ሰዉ አፈር እንደሆነ አስታውስ እንጂ ያልከው ቃል እንዴት የሚገርም መገለጥ ነው 👌👌👌👌👌
@alemkeabtibebu61
@alemkeabtibebu61 2 жыл бұрын
ወንድሜ እወድሀለው ሌላ ምን ልበል ባንተ የሚማሩ በእውነት ታድለዋል። ከአርባምንጭ ነኝ ጌታ ቢፈቅድ በእግርህ ስር ሆኜ የህይወት ውሀ የሆነውን ያልተቀየጠውን የየምስራቹን ቃል እሰማለሁ ደግሜ እላለሁ ከልቤ እወድሀለሁ።
@kalebwolde3971
@kalebwolde3971 2 жыл бұрын
ዘመንክ ይባሬክ
@KalkidanBerhanu-l5l
@KalkidanBerhanu-l5l Жыл бұрын
እደአንተ አይነት አስር አስተማሬውች ቤኖር ትልቅ ፈውስ ይሆንነበር በሐይማኖት ትብታብ ላለ ሁሉ ብቻ ጌታ ያለምልምክ የነካከው ሁሉ ይለምልም❤
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
thank God for your Minster pastor David! at last now i am starting to understand about who the apostel Paulus is speaking! Amen
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ተባረክ ዴቭ 🙏🥰
@diribebeyene1562
@diribebeyene1562 3 жыл бұрын
More blessing brother
@meseret4328
@meseret4328 Жыл бұрын
Zemenik yibarek❤❤❤❤❤❤
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
ተባረክ እውነት ነው ደግሞ ስጋችንን እንድንገዛ ለስጋችን አርነት እንዳንሰጥ ተፅፎልናል በተጨማሪም ፀጋ ተሰጥቶናል
@abebekebede3441
@abebekebede3441 2 жыл бұрын
Amen amen
@mekedi-q3n
@mekedi-q3n 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 6 ай бұрын
ህጉ ማለት ስጋ ስጋን ከነክፉ መሻቱ ክርስቶስ በስጋው ስለሰቀለው ነፍስ ከስጋ ከሆነው ህግ ተፋታለች:: ጋለሞታ እንዳትባል ክርስቶስ በደም ቀለበት አስሮላት ሄዷል::❤❤❤❤❤
@ኪዱበክርስቶስ
@ኪዱበክርስቶስ 3 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ 🙌
@hmq3388
@hmq3388 11 ай бұрын
የሚገርም መገለጥ ነው የት ነበሩኩ አስባልከኝ ለኢየሱስ መሆን መታደል ነው
@Deborah0629
@Deborah0629 3 жыл бұрын
Tebarek bebziu
@SenyetEqubazge
@SenyetEqubazge Жыл бұрын
እንደዚሁ ደግሞ አርነት የምንወጣበት ብርሐን በኛውስጥ ይብዛዛዛዛዛዛዛ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 жыл бұрын
Wow ! Stay blessed! You just confirmed that I understood but not quite sure of it.: I said, Lord I can't stop these sins by myself, Help me Holy Spirit: that is it. Stay blessed! Where HV u bn all these year?
@abelo6917
@abelo6917 3 жыл бұрын
We love to see u bro.
@ayansadabessa8728
@ayansadabessa8728 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
i have heard of a man who proved Roman 7:7 like this. one day his son was playing with friend in the back yared. the father go out and told all of the boys that je is happy that they have fun by playing in the back yared. but he told them this " boys you are doing just find, but please do not spit on the flowers there. and the father go inside and hide him self and watched what the boys were doing. almost half of them went to the flowers that they have not noticed till he sopke of them and spat on the flowes. the rest were just wishing to do so." hope you got it.
@bizuayehuasfaw1173
@bizuayehuasfaw1173 3 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 3 жыл бұрын
video yelewem temeretu gn betam tekami new
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 Жыл бұрын
ህግን ሳይሆን የገደለው ስጋን ነው:: ስጋን ከክፉ መሻቱ ጋ ሰቀለው ስለሚል ስጋን በውስጡ ባለ የሀጢያት ህግ በደም በኩል ነፍስን ላይገዛት ስጋን ሰቀለው:: ይህንንም በጥምቀት ስርዓት ሞቱን በሚመስል ሞት .... የሚባለው ለዚ ነው:: እና ከክርስቶስ ስጋ ሞት በኩል ስጋ ከክፉ ምኞቱ ጋ እንደሞተ ስናምን ነፍስን በደም በኩል ከተጋባት ስጋዊነት መሻቱ ከስጋ ህግ ዓርነት አወጣት: አሁን ስጋ ቧሏ ሊሆን ሊያዛት አይችልም : በክርስቶስ የስጋ ሞት በኩል ከስጋ ጋብቻ ህግ ተፋታች : ጋለሞታ ና አመንዝራ እንዳትሆን ደግሞ የደም ቀለበት አስሮ ቃልኪዳን አድርጎላት ሙሽራው በቶሎ መጣለው ብሏት እንድትተጠብቅ አደረጋት: ምስጥሩ ይሄ ነው❤❤❤❤
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
ወንጌላችን ሙሉ ነው።
@Ferafekra
@Ferafekra Жыл бұрын
ጌታ ይረዳናል በርቱ አዲስ አበባ ወስጥ የሚያስተምርበት ማለትም ወንድም ዳዊት ቦታ ካለው ብትነግሩኝ ቁጭ ብዬ መማር ስለምፈልግ ነው ወንድሞቼ
@selamawitkemal7920
@selamawitkemal7920 2 жыл бұрын
Wow
@AdissGmedhin
@AdissGmedhin 8 ай бұрын
Geta birik yargih
@ShageJundi
@ShageJundi 3 ай бұрын
Deebii dhugaatuu naf debi,e
@abriigeleta3322
@abriigeleta3322 Ай бұрын
Garuu waanti gaaffi sitti tahu hin jiruu? anan ammayyu kan gaaffii natti tahu jiru
@NigussieMiskir
@NigussieMiskir 5 ай бұрын
Alebabeslay yawerakew keled 🎉😂😂😂
@BiniamZergaw-pb4jc
@BiniamZergaw-pb4jc 6 ай бұрын
በኔ የሚያድር ነዉ ወይስ በኔ የሚኖር ????
@HabtamuBekele-u2t
@HabtamuBekele-u2t 11 ай бұрын
Geta tsegakin yabzalik
@PT-yn7bx
@PT-yn7bx 2 жыл бұрын
የሃጢያት ህግ በብልቶቻችን ውስጥ እንዴት ገባ ለምን ገባ? የሃጢያት ህግ(sinful nature) የተያዘን ሰው ማለት የመጀመርያውን ሰው አዳምን ይህን አድርግ ይህን አታድርግ ብሎ ማዘዝ ፍታሃዊ ነው በራሱ እግዚአብሄር ለምን ይህን አደረገ? ነው ወይስ ከውድቀት በኃላ ነው ይህ ህግ የገባበት? መቼም ከውድቀት በኃላ ነው እንዳይባል ይህ ሃጢያት የማድርግ ዝንባሌው ነው አዳምን እንዳይታዘዝ ያደረገው!
@MoslmwnYaslma-vb5wg
@MoslmwnYaslma-vb5wg Жыл бұрын
የሐሰት ትምህርት እያስተመረን ሕዝቡን ለምንድ ነው ወደ ገሃነም ምንውስድ ሕግ ብሽር ክርስቶስ አይሞትም ነበረ ህግ በይኖር ሀጥአት በነውቀው ነበረ ያልተፀፍወን እያስታመረን ፍረዱን በረሰችን ለይ በነበዘ ይሸለል ወየልን
@blessedhope24
@blessedhope24 11 ай бұрын
በሚያሳዝን ሁኔታ የተደባለቀ ትምህርት!!! ከመልካም ትምህርት ጋር የተቀላቀለ ገዳይ መርዝ ነዉ። እዚህ ላይ እንደቀረበዉ ትምህርት ከሆነ ሥጋ ለባሾች መሆናችንን እያወቀ ህግ የሰጠን ፈጣሪ እራሱ ተሳስቷል ማለት አይደለምን? ሰዉ ህግ መተላለፍን ስለሚወድ ዕድሜ ልኩን እየተወዛገበ ይኖራል። "እኔም አልፈርድብሽም; ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ" (ዮሐ 8:11) ማለት ምን ማለት ነው? ህግ ተላላፊዎች በጌታ ቀን በፊቱ መቆም አይችሉም። (ኤፌሶን 5:5, 6; ዮሐ 14:15).
@liveforjesus5005
@liveforjesus5005 2 жыл бұрын
እንዴ ... "በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።" አርነት አዉጥቶኛል ማለት still እኔ ውስጥ አለ ግን under control ነው ማለት ነው?
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
Awo
@lifelife4904
@lifelife4904 3 жыл бұрын
ለምድነው ማትታይው
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
በቪዲዮ አልተቀረፀም:: በ dawit fassil ministries ሌሎች ተጨማሪ ቪዲዮዎች ማግኘት ይቻላል። ጸጋ ይብዛልሽ
@mussiekahsay7739
@mussiekahsay7739 3 жыл бұрын
@@voiceofchristian አው ኣለው
@mathewosterfa
@mathewosterfa 3 жыл бұрын
ባለመታየቱ ምን ጎደለብሽ
@meskeremkaramkaram2216
@meskeremkaramkaram2216 3 жыл бұрын
በሱ ዩቱብ አይደለም በራሱ ይታያል
@nawmiteka4304
@nawmiteka4304 Жыл бұрын
Wendema Dawit hatyaten lalemderg mewsene enebiy malete ke hege tezaze gare metagele newey??????????? Ante bemtasterew weste newe yalheut
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
እያዋዛክ ታስተምራለህ አንተን ነው አብያተ ክርስቲያናት መጋበዝ አለባቸው ለትውልድ ጠቃሚ እውቀት አለህ
@MisgeAyano
@MisgeAyano 13 күн бұрын
አንተ ሀሰተኛ ፣መዝ 111:8 መክ 12፦13 1ዮሐ ፪፦፬ ማቴ 5፦17 1ዮሐ 3:4
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 Жыл бұрын
ህግን ሳይሆን የገደለው ስጋን ነው:: ስጋን ከክፉ መሻቱ ጋ ሰቀለው ስለሚል ስጋን በውስጡ ባለ የሀጢያት ህግ በደም በኩል ነፍስን ላይገዛት ስጋን ሰቀለው:: ይህንንም በጥምቀት ስርዓት ሞቱን በሚመስል ሞት .... የሚባለው ለዚ ነው:: እና ከክርስቶስ ስጋ ሞት በኩል ስጋ ከክፉ ምኞቱ ጋ እንደሞተ ስናምን ነፍስን በደም በኩል ከተጋባት ስጋዊነት መሻቱ ከስጋ ህግ ዓርነት አወጣት: አሁን ስጋ ቧሏ ሊሆን ሊያዛት አይችልም : በክርስቶስ የስጋ ሞት በኩል ከስጋ ጋብቻ ህግ ተፋታች : ጋለሞታ ና አመንዝራ እንዳትሆን ደግሞ የደም ቀለበት አስሮ ቃልኪዳን አድርጎላት ሙሽራው በቶሎ መጣለው ብሏት እንድትተጠብቅ አደረጋት: ምስጥሩ ይሄ ነው❤❤❤❤
ሮሜ 10 በዳዊት ፋሲል /Romans 10 by Dawit Fassil
51:44
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 47 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
አዲስ ኪዳን በክብር ይበልጣል --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:14:21
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 94 М.
የጌታ እራት / The Lord's Supper በዳዊት ፋሲል
35:57
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 56 М.
መንፈስ ቅዱስን መቀበል መታተም መጠመቅ እና መሞላት ልዩነት በዳዊት ፋሲል
1:01:55