🔴በዘማሪት ምህረት ታደሰ//zimari mihret tades//የያሬድ ውብ ዜማ//ye yared webzema//የዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ መዝሙር

  Рет қаралды 5,654

የ አሳፍ ልጆች ye asaf ljoch

የ አሳፍ ልጆች ye asaf ljoch

6 күн бұрын

🙏አብረው ይዘምሩ🙏
✞ የያረድ ዉብ ዜማ ✞
የያረድ ዉብ ዜማ ድንግል እመቤቴ
ስጦታዬ ነሺ (፪) በምን አንደበቴ
እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ(፪)
ምድርና ሰማዩ ተአምርሺን ይንገሩ
ፍጥረታት በሙሉ ስለ አንቺ ይመስክሩ
ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ ነው ስራሽ
ድንግል ሆይ እናቴ አምሳያም የለሺ
ማርያም ድንግል እረዳቴ
የምትደርሺልኝ ነይ ስልሽ በጭንቀተ
ታምርሺንም በአይነ አይቻለሁ
ጽዮን ሆይ ስልሽ ድንግል ሆይ እጠግባለሁ
አዝ= = = = =
የእግዚአብሄር ጥበቡ በአንቺ ተገለጠ
የአዳም ዘር በሙሉ ከሞት አመለጠ
የመዳን ምክንያት ማርያም አንቺ ነሽ
ለፍጥረቱ ሁሉ መሰላል የሆንሺ
ነገን ባላውቅ እኔን ቢያስፈራኚ
አንቺ ካለሺኝ በፍጹም አልወድቅም
በፊትሺም እንድቆም ለምስጋና
ማርያም ልበልሽ በትህትና
አዝ= = = = =
ትውልዱ በሙሉ ለምስጋና ይቁም
ባንቺ ስለሆነ የቀረለት መርገም
አዳም ከነልጁ በሰማይ በምድር
ማርያም ማርያም ይበል ተአምርሺን ይናገር
ጨለማው ከፊቴ ተገፈፈ
ማርያም በምልጃሽ ልቤ አረፈ
ከጎኔ ነይ ስልሺ እጽናናለሁ
እሳት ገደሉን ሁሉንም አልፈዋለሁ
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
ሀሳቡ አስተያየቶን ኮመንት ላይ ያስቀመጡ።
🙏እናመሰግናለን🙏

Пікірлер: 27
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 4 күн бұрын
ድንቅ መዝሙር መረዋ ከሆነ ድምፅ ጋር ዝማሬ ያሬድ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@mahi-ik8tt2fn6n
@mahi-ik8tt2fn6n 3 күн бұрын
Yene wide emebete kekifu hulu titebikish zimare melaekitn yasemalin ❤❤❤❤
@ZekaryasMelese
@ZekaryasMelese Күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን
@HabtamuFire-y2g
@HabtamuFire-y2g 4 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@MelatMussie-vi8bl
@MelatMussie-vi8bl 4 күн бұрын
Kala hywat yasamalen weda
@SelamGetu-lc4jj
@SelamGetu-lc4jj 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xl4pj6ub3c
@user-xl4pj6ub3c 2 сағат бұрын
zemari melaykiten yasemal
@Yeabsira-dp3sp
@Yeabsira-dp3sp 4 күн бұрын
Bexam des yemil team nw.....Kale hiweten yasemaln ehetachen berchi.....bezu enxebekalen
@gosagosa6053
@gosagosa6053 2 күн бұрын
MARYAM SETOTAYE NESHE
@GechGech-sz7qu
@GechGech-sz7qu 4 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሪት ምህረት እመብርሃን ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ 🙏🙏🙏🙏
@GeluGm-cf8yw
@GeluGm-cf8yw 4 күн бұрын
Zmare melaktn yasemaln ehtach
@abrehamsolomon8608
@abrehamsolomon8608 2 күн бұрын
Yne wd ihit qalhiwot yasemalin barchi kanchi gar nen
@Richo-gw9si
@Richo-gw9si 4 күн бұрын
Zmare melaektn yasemaln gna bzu enxbqLn
@abiy026
@abiy026 4 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልኝ !! የፈጣሪ እረዳታው አይለይሽ
@meliekte1
@meliekte1 Күн бұрын
amen
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 2 күн бұрын
Zmara mlakten yasmalne❤❤❤😊
@MamaEma-kf7ei
@MamaEma-kf7ei 3 күн бұрын
Yene wede enkuan lzi abaqash enkuan dess alash heywatesh ne getabate yeker kerestose hulam kanchi gare yehun baheyewateshe laye esu yemasegan
@user-js6wk8rs3t
@user-js6wk8rs3t 4 күн бұрын
እሰይ የኔ ዉድ እህት እመቤቴ በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ በርችልኝ ❤❤❤❤❤
@TesheLema
@TesheLema 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ በጥበብ በሞገስ ያቆይልን
@_-wt1qn
@_-wt1qn 4 күн бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያቆይሽ 🙏
@_-wt1qn
@_-wt1qn 4 күн бұрын
ደሞ ሲያምር ብሽ 🤲
@SenayitGetu
@SenayitGetu 4 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በርችልን ዬኔ ውድ
@GebereSelasse
@GebereSelasse Күн бұрын
❤😢😮😮
@Meki15
@Meki15 4 күн бұрын
Zmare meleakt yasemaln
@FiqaaduuGammachuhayilluu
@FiqaaduuGammachuhayilluu 4 күн бұрын
❤❤❤❤😂
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 23 сағат бұрын
❤❤❤😇💕🙏🏾😍🥰🥹✝️✝️✝️
@meliekte1
@meliekte1 Күн бұрын
amen
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 7 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41