በዘፈን ፤በአንቀጥቅጥ ፤ በጭፈራ የገባ የዝሙት መንፈስ እና ከኤርትራ ድረስ አቋርጠው የመጡ ቤተሰቦች ሕይወት! kesis Hailemelekot Girma

  Рет қаралды 29,388

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@YordanosHaile-o6g
@YordanosHaile-o6g 20 күн бұрын
የአባታችን መንፈሰን እንደኤልያስ እና እንደ ኤልሳ ደራርቦ ይስጥልን❤
@KerodKassye
@KerodKassye Ай бұрын
የአባታችንን የመምህር ግርማ ዘራቸው ሺህ ይሁንልን።
@የተክልዬ24-sx2cv
@የተክልዬ24-sx2cv Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih Ай бұрын
አሜን
@PeaceWorld-vz9ni
@PeaceWorld-vz9ni Ай бұрын
Amen ❤❤❤
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SamuelMelkam
@SamuelMelkam Ай бұрын
በጉባኤው በመገኘቴ ደስታዬ ወደር የለም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@የተክልዬ24-sx2cv
@የተክልዬ24-sx2cv Ай бұрын
Oh des ylal egnamn lesu yabkan❤❤❤
@hannams1965
@hannams1965 Ай бұрын
addis ababa new ede negergn eski be geta😢😢❤
@የተክልዬ24-sx2cv
@የተክልዬ24-sx2cv Ай бұрын
@@hannams1965 አዎ አዲስ አበባ ነው ቦታውን አላውቅም እንጅ
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Ай бұрын
የት ነው በማርያም 😭😭😭
@ErmiasWondwosen-wo8rc
@ErmiasWondwosen-wo8rc Ай бұрын
አድራሻ ንገሩን እኛም ሄደን እንፈወስ
@tifit589
@tifit589 Ай бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር በጤና በእድሜ በፀጋ እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@demitugobena4478
@demitugobena4478 Ай бұрын
አቤት በዘር መባረክ አባት ልጅን ተኩ ተመስገን ሰላሙን አምጥቶ አብረው ሊያገለግሉን ያብቃን ❤❤❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Ай бұрын
አሜን : አሜን: አሜን::
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ ቁሲስ ❤❤❤❤
@meseretasfaw-u6i
@meseretasfaw-u6i Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
በጣም.ተመሥገን.በቻነዉ.የኔጌታ.ምንይሣነዋል❤❤🙏🙏🙏
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Ай бұрын
ለማንም ደብተራ ስንል ትወልድ በአጋንት እየተያዘ አፍረን ትወልድ ሲበላ ቆመን አናይም አባታችችንን የምታቃወሙ እባካቹ ትዉልድ ይዳን እንቅፋት አትሁኑ እየሰገድን አየፀለይን የመዳኒአለምን ፍቅር ያሳያዩን መምህር ግረማናቸዉ
@brtukanbelachew
@brtukanbelachew Ай бұрын
😢😢😢አጋንንቱ እኮነው😢😢😢😢 በነሡላይ አፋችንን የሚያስከፍተን
@NesanetTeka
@NesanetTeka 20 күн бұрын
የአባታችን የመምህር ግርማ ዘራቸው ሺ ይሁን ልን!!
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 12 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይንቀልልን ከባድነው
@abayineshteshoma4631
@abayineshteshoma4631 Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Elelel Elelel Elelelel 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@GelaneAlemu-s6j
@GelaneAlemu-s6j Ай бұрын
አቤት መበራክ ሺ አማት ኑርልን አባት ና ልጅ ❤❤❤❤❤❤
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 Ай бұрын
መ/ር ግርማን ማን ይተካ ይሆን እያልኩ ሳስብ አነሆ መልስ አገኘሁ።
@jacksonking366
@jacksonking366 Ай бұрын
ቤተክርስቲያንን የማታውቅ ሰው አምላኪ።
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Ай бұрын
አዋ እኔም ያታሳስበኜ ነበር ተመስገን
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው የደረሰበት ያውቃል
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች አባታችንን በፀሎት እናስባቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
የአባቴ ልጅ ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ በዕድሜ በጤና ከነባተሰቦችዎ ይጠብቅልን አከብሮታለው ❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ኣሜን የወለላይቱ እመቤት እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ ኣምላክ ረድኤትዋ በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣሜን ❤❤❤
@አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ
@አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ Ай бұрын
ተመስገን ያአባታችን ምትክ ስለሆኑ ደስ ብሎኛል ቀሲስ
@rishane9576
@rishane9576 Ай бұрын
መምህራችን ኣባታችን የተባረኩ የኣባታችን መላኣከ መንክራት ኣባ ግርማ ልጀ ቀሲስ ሃይለመለኮት እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡❤❤❤ የኣገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን ክፉ ሁሉ ፈጣሪ ያርቅላችሁ ኣሜን ❤ እኔም ሃጥያተኛዋ ፈጣሪ በናንተ ኣድሮ እንዲደርስልኝ ፍቃዱ ይሁን ኣሜን ❤
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እድሜዎት ከፍፍፍፍ ያድርግልን
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ሰይጣን ቢያዘገይም በእግዚአብሔር ቸርነት ስለ መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 29 күн бұрын
Enaniten yiselu Abatoch slisexn Egizahber yimsegin Amem 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p Ай бұрын
መውለድ ማለት እንደ አባታችን መምህር ግርማ ❤. እርስዎም እንደ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ማትሰለቹ ማትደክሙ ይሆኑ ዘንድ ምኞቴና ፀሎቴ ነው አባታችን መምህር ግርማ በጣም ነው ምሳሳላቸው እንዴት እንደምያሳዝኑኝ. ወላጅ አባቴም ይመስሉኛል❤❤
@abijohannes
@abijohannes Ай бұрын
ኣቤቱ ይቅር ይበለን አዝጋብሄር ይስጥህ ይመምህርይ ብጣም ትምህርቱ ጠቀመኝ ይልጃኣችውም አድሜ ጠና ይስጥልን ኤርትራም አንድሄዱ ኣምላክ ያግዘን ቤተስቤ ሁሉ ብጭንቀት ተይዝዋል ጽሎት ኣድርግልኝ መምህርይ
@me-12.abatie
@me-12.abatie Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የፃዱቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ አምላክ ከታሰርንበት ይፍታን
@berqegabisa275
@berqegabisa275 Ай бұрын
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤😢😢😢😢😢😢mariyam enate ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Ай бұрын
Qalehiwoot yasemalin abatachin bee idme bee xenaa yixebiqilin ❤❤❤
@RadiyaSeman
@RadiyaSeman Ай бұрын
❤❤❤❤waqayyoo urmii tajajilaa keesani nuufi yaa dherèsuu waqayyoo abbaa keenyaa
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Ай бұрын
አባታችን: ዘርዎን: በምድር: ላይ: ያብዛልን:: የአገልግልትዎን: ዘመን: ያርዝምልን::
@rishane9576
@rishane9576 Ай бұрын
በስመኣብ እኔም ኣንድ ኣመት ኣልፎኛል ካቃረጠኝ ቅዱስ ቁርባን ኣባታችን እና ህዝበ ክርስትያን በጸሎት የበረታቹ ኣስቡኝ በድንግል ማርያም ስም ወለተማርያም ብላችሁ ❤
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ይጎብኘን አሜን❤
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Ай бұрын
@@SolomonYazew-po9nw አሜን በእውነት ይማርን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@warkitesarra
@warkitesarra Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን።በእውነት።ይማረን
@MeleseAdefris-wy2io
@MeleseAdefris-wy2io Ай бұрын
Qalehiwot yasamalin abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DawitMeresa-r7i
@DawitMeresa-r7i Ай бұрын
የእ/ር ስም የተመሰገነ ይሁን አንተም እንደ አባትህ ትጉህ ማትሰለች ትሆን ዘንድ ምኞቴ ነዉ 🙏🙏🙏
@Embete-
@Embete- Ай бұрын
በቅዱስ ሚካኤል ስም በስላሴ ስም ይህ ጭፈራ ከሰውነታችን ያውጣልን መድሐኒአለም። በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብለው ቀሲስ ሀይለመለኮት
@BuzayhuAlemu
@BuzayhuAlemu Ай бұрын
በፀሎት አስቡን በሰዉ ሀገር ያለነውን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
እንኳን ተወለደቨልን መወለደ እንደንችወ❤❤❤❤❤እልልልልል
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta Ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የአባታችን ምትክ ኑሩልን ፀጋዉን ሞገሱን ያብዛሎት❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እኔ ቃል የለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisabuleta7376
@addisabuleta7376 Ай бұрын
የፈጣሪ ስራ እኮ ደንቅ ነዉ ቤት በኩል እንደረዳን ሳናዉቅ ሲምረን ሰዉ የዘራዉ ፍሬ ሲምር ምንኛ ደስ ይላል የአባት ልጅ ኖት በረከቶት ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 Ай бұрын
ጀግና የዘመኑ ሀዋሪያ ዘራችሁ ይብዛ❤❤❤
@Adisgold
@Adisgold Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 Ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ መልካም ስጦታ ሰጡን እንደ ጤና ይስጦት
@Semiraasmara
@Semiraasmara Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እልልል አባታቸው መልአከ መንክራት ዕድሜ ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ.
@TateqTateq
@TateqTateq Ай бұрын
አባታችን ውስጥ ባሉ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነን በሚሉ አባቶች ፅኑ ፈተና እንደሚበዛባችሁ እናውቃለን እናም አይዞችሁ ከምንም በላይ የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ መንፈስ ከእናተ ስለሆነ ደስ ይበላችሁ ።የአባቶትን የአባታችን መንፈሳዊ የፈውስ አግልግሎት ስለተከተሉ በግሌ እጅግ በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አባዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።❤
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m Ай бұрын
የት ነው አድራሻቸው
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ Ай бұрын
ሰሜት ቅዱስ ገብርኤል ዋሻ ​@@SaraSoriya-q6m
@bereket2122
@bereket2122 Ай бұрын
​@@SaraSoriya-q6mሰሚት መካነ ህይወት ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ
@Esraleaserat
@Esraleaserat Ай бұрын
እግዚአብሔር ከእስራት ሁላችንንም ይፍታን ❤ አባታች ኑሩልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮችይጠብቅልን❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ
@BetelhemBeti-y7c
@BetelhemBeti-y7c 13 күн бұрын
Egziabher semu yetemesegene yehun Amen!
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Ай бұрын
በእውነት በጣም ያማል የስንቶቻችን ህይወት በአይነ ጥላ እንደጨለመ😢😢
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
በጣም እኔ በጣም ተገረምኩ አላቅም ነበር እዲህ መፈስ መኖሩን 33 ጨረስኩ ከልጂነቴ ጀምሬ እስካሁን ወድ አልቀርብም ወድ ቀናብየ አላይም ሳት ብየ ካየሁ ያቃጥለኛል 😢😢 አሁን መምህር ጊርማ ወድሙ ሳስተምሩ ሰማሁልሺ የአይነጥላ ሴራ ክፍት እግዚኦ አሰኘኚ ወደሗላ ሳስብ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,አይዞሽ በደብ ፀልይ መምህር ተስፍየ አበራን ገጠመኝ አድምጡ በርች.አሁንም.ገናነሸ.እንኳንም ነቃሽበት
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g Ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ ይሄ መዳን ያሳየን❤❤❤
@TBShDGBA
@TBShDGBA Ай бұрын
የእውነት እግዚአብሔር ለናተ የደረስ ለኛም ይድርሰልን 😭😭😭😭😭😭😭
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦታችሁ ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ🙏🙏🙏
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
በ እዉነት አባቴ እዉነት ብለዋል ይሄ የኔ ልምምድ ነዉ። ጸሎቴም ነዉ። የምሰግደዉ ለክብርህ አድርግልኝ እንጅ ለሰይጣኑ መዉጣት አይሁን ብየ ምን ዋጋ አለዉ ለክብርህ ካልሰገድኩ ሰይጣኑ ከወጣ በኃላ ስግደቱን ሳቆም ተመልሶ ይመጣልና።
@ZdKebede
@ZdKebede Ай бұрын
አባቴ መምህር ግርማ ዘሮትን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ አግዘኝ እኔስ አቅቶኛን😢😢😢
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.እንኳን አደረሳችሁ ለሰመአቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረበአል ጌታ ሆይ ፍታን ከስራት ከዛር ከመተት ከዝሙት አቤቱ በምረትህ ጐብኘን እግዚኦኦኦ ወየ ጉደ አስጨነቀኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
@hayhay9005
@hayhay9005 Ай бұрын
ጌታ ሆይ እስከነቤተሰቦቼ ድረስልን አድነን
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ Ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን የአባታችን ፍሬ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ Ай бұрын
የአባት እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችህ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ Ай бұрын
የአባቱ ልጅ 👏👏ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ እንኳን ደህና መጣችሁ ለእናተ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ😢😢😢😢😭😭😭
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ፍታን😭🤲
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባተ እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe Ай бұрын
ተመስገን አባታችን አረጁብን ብለን ነበር ክብር ምስጋና ለመዳንያለም ትኩስ ሀይል ተካልን ሀይለ መለኮት የተባለ ...አጋንንት እና ምቀኛ ተቃጠሉ እንግዲ
@werkabebagebremariyamwerka9381
@werkabebagebremariyamwerka9381 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የአባታችን ምትክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@martamullu1317
@martamullu1317 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ገና እንድናለን ከእስራታችን እንፈታለን እግዚአብሔር ትጉ የሆኑ አባቶች ሰቶናል መምህር ግርማ ቄሲስ ሀይለ መለኮት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አገልግሎት በመጀመሩ በጣም ደስ ብሎናል ዋሻዉ ገብርኤል ነበርኩ ተመስገን ከዚህ በሀሏ ትዉልዱ ሁሉ ሠላሙን ያገኛል ምክንያቱም ፀልይ ስገድ ፁም አስራት አዉጣ ለተቸገረ እርዳ የታመመ ጠይቅ የፈጠረህን አምላክህን ህግ አክብር በትክክል ወደ ፈጣሪህ ቅረብ የሚሉ አባቶች እግዚአብሔር ሠጥቶናል ተመስገን ተመስገን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይዉሰድ
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Ай бұрын
abachin begizabher begizabher bexolet asbun ghenet England 🇬🇧
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
ህዝቤ በጭፈራ አሉም፣በዝሙት፣በምቀኝነት ተይዞ የለ😢😢😢 ይሄ ሊሆን የቻለ በራሳችን ተንኮል ነው
@helensahle6071
@helensahle6071 Ай бұрын
Selam Aba memtat alchilm ena silk kutrachewn bemn magnet enchlilalew agzugn👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🙏🙏🙏🙏
@CoolMIME885
@CoolMIME885 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@Fitsummidia
@Fitsummidia Ай бұрын
የታላቁ አባታችን የመላዕከ መንክራት ምትክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!!
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw Ай бұрын
የኔ ኣባት እድሜዎ ያርዝምልን ዘሮትን ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 Ай бұрын
Egziabher yemesgen 🙏 Abatachen segaw yabealot 🙏❤
@mahletgeremew9412
@mahletgeremew9412 Ай бұрын
Zeru Yetebarke sew endi new wow.....🙏🙏🙏
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 Ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ddd1993d
@ddd1993d Ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ህታችሁነኝ ስደተኛዋ ወለተ ሚካኤል ነኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ቃለህዉትን። ያስማልን። አባታችን❤❤❤❤
@ወለተኪዳንበረኸትአብ
@ወለተኪዳንበረኸትአብ Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ። ልክ ልጅ እንዲህ ነው ፀበል አይወድም ቤተክርስቲያ መሔዱ አይፈልግም ሁሌ እንደ ተቆጣ ነው ወልደአማኑኤል ብላቹ በፀሎት አስቡት በእመ ብርሃን ብላቹ በፀሎት አስቡት አደራ ።
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤⛪️❤🙏🙏🙏
@elsabeth2127
@elsabeth2127 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ከመንፈስ ቅዱስ የተወለደ የአባቱ ልጅ
@Anabist
@Anabist Ай бұрын
እርሶን የተካልን ፈጣሪ ይክበር። እንደመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን።
@AyantuBikila-ez1bj
@AyantuBikila-ez1bj Ай бұрын
Temesgn unken denaa maxachuln abetachn🙏🙏🙏🙏🙏
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
ያባቱ ልጅ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Ай бұрын
ያብዛልን መምህር የናተ አይነቱን ሊላ ምንም የምንለዉ የለንም
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የስማ እኛንም ይስማን 😢😢😢😢
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ Ай бұрын
እግዚአብሔር የታሰረውን ይፍታ እናንተ ፍቱ ሌሎች ይሰሩ 😢😢😢 እስከመቼ ግን እህ ያማልን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒
@HiwotYazew
@HiwotYazew Ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን የጸጋውን ያበዛልክ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት❤
@adiniguse4615
@adiniguse4615 Ай бұрын
መድሀኒአለም የተመሠገነ ይሁን ❤❤❤
@anakhanded485
@anakhanded485 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እዉነት ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ይድረስልን ለኛም
@yonasamente6618
@yonasamente6618 Ай бұрын
ፀጋውን ጥንካሬውን ፅናቱን ይጨምርልህ
@mahiletmesele753
@mahiletmesele753 Ай бұрын
Kesis yefetugn yebarekugn egzeabher yemesgen tsegawen yabezalot yene Abat❤
@እፍታህወለተመድህንእማፍቅ
@እፍታህወለተመድህንእማፍቅ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ Ай бұрын
መባረክ ፡ መመረጥ እደዚህ ፡ ነዉ ፡ ሰለሁሉምነገር ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Ай бұрын
የእናንተን አይነት ፈጣሪ ያብዛለን❤
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አበታችን በረከቶ ይደሪብን❤❤❤❤❤❤❤🎉
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የረዳ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰የኔ ቆንጆ እንካን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🥰
@KbromTeklay-x5i
@KbromTeklay-x5i Ай бұрын
አግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f Ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 32 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 254 МЛН
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 62 М.
ዲያቆኑን ከቤተ መቅደስ ያሶጣው የደብተራ መተት
16:17
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 13 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 32 МЛН