አብዢዎች || Multipliers - ዮሴፍ በቀለ - ክፍል 1

  Рет қаралды 31,842

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

#multipliers #successmindset #selfimprovement #Ethiopia
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ። Please Like & Share this video
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Ethiopia, Bole, Mosaic Hotel.
follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 33
@chapidecor2046
@chapidecor2046 Жыл бұрын
አሹየ እድሜና ጤና ይሰጥልን
@Joseph.Ashenafi
@Joseph.Ashenafi Жыл бұрын
Wow energy , great idea hulachum nuruln abo , tnx Mr Joseph
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
Ethiopia gn sew alat egzabherin.....wendime yabzalik tebarek
@Musiclayricbyribka
@Musiclayricbyribka Жыл бұрын
Yhe sewye yleyal 😍🤩🤩🤩✨✨🌟
@lualjalfoundation9388
@lualjalfoundation9388 Жыл бұрын
Thanks boss God Bless you
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙህሮችን ያብዛልን
@betelhemdawit6962
@betelhemdawit6962 Жыл бұрын
Amazing ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ thank you so much 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@fedila2587
@fedila2587 Жыл бұрын
Thank you wow
@alemzegeye8982
@alemzegeye8982 Жыл бұрын
You are amezing
@filmonak4584
@filmonak4584 Жыл бұрын
Jossy you are power full and I lovely audience
@THE-RICH-RICH
@THE-RICH-RICH Жыл бұрын
ስጠብቅ የነበረውን ነው ያገኘውት። thanks .
@chapidecor2046
@chapidecor2046 Жыл бұрын
ጆሲ ኑርልን
@masrycollection5117
@masrycollection5117 Жыл бұрын
Jossye enqwan dehena metah betam des belognal ezeh selayeweh.
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ። ፊደል አጣጣልህን ወድጄዋለሁ ።
@mulubirara9764
@mulubirara9764 Жыл бұрын
ሰኬት ከአፈር በላይ መቆም ነው ተመቸኝ በቃ ያልተንዛዛ ግን በብዙ መልኩ አሳማኝ Point and fact! thanks
@tewodrosgethun6751
@tewodrosgethun6751 Жыл бұрын
Al
@yedidiah3800
@yedidiah3800 Жыл бұрын
Tbh its betam amazing betam eytetkmku bet nw ...... i want to attend in this seminary botawn ena miyasfelgewn nger miyawk kale yengermg
@kelemetube70
@kelemetube70 Жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቱ በቅርቡ ሚሊዮን የሚበሉጡትን የሚቀይር ተቋም ነው። እናመሠግናለን እኔ በበኩሌ አድማጭ ቤተሰብ ነኝ።
@daniboy577
@daniboy577 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ስለ leadership quality ስታወሩ በአይኔ ላይ ሲመጣ የነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ነበር .. እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ብዙዎቻቹ.. እስቲ እንደኔ የተሰማው like ያርግ
@zelman202
@zelman202 Жыл бұрын
ሰወዪው እኮ ቅዣትም ነው በዛላ ውሸታም እንኮን ሀገርን ቤተሰብን እየዎሹ እስኬት ድረስ ትጎዛለህ
@AddisKenNew
@AddisKenNew Жыл бұрын
እኔም አስቤአለሁ
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Its much better to attend such kind of important seminars instead of spending on social media.
@sarayotube2111
@sarayotube2111 Жыл бұрын
⁹⁰
@samueladmas7782
@samueladmas7782 Жыл бұрын
Sew edit edemimar takubetalachihu
@AddisKenNew
@AddisKenNew Жыл бұрын
በጉርፕ ሃሳቦችን መወያየት እና በአጭር ደቂቃ ሃሳብን ቶሎ በቁልፍ ቃል ማቅረብ በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም በጣም በትምህርት ቤቶች በመስሪያ ቤቶች በስብሰባዎች ላይ መለመድ ያለበት ነው ። ያም ደቂቃዎችን ባአግባቡ መጠቀምን አላስፈላጊ ቃላት ለምሳሌ፦ እንትን፣ ፣ማለት፣በቃ አለ አይደል፣እእእእ የመሳሰሉትን አጉል ልምዶችን ያስቀራል ። ይሄ ስልጠና ትክክለኛ ይሄንን ለማጎልበት ምሳሌ ይሆናል
@mahderdereje8785
@mahderdereje8785 Ай бұрын
Aw sltenaw betam desylal andand hasabochn bnawera desylegnal slkshn askemchilgn mahder ebalalew
@tizbttube6421
@tizbttube6421 Жыл бұрын
እቤቱ ውስጥ እንዴት እንደዘለልኩ፡
@user-hu9vh6dp4y
@user-hu9vh6dp4y Жыл бұрын
ለበደሉን ይቅርታ ማድረግ ማለት ምድነው ነገሩን መተው ነው ወይስ ነገሩን መርሳት ነው ይብራራልን መተው ይቻል ይሆናል መርሳት ግን ይከብዳል ይቅርታ አድርጉ በተባለ ቁጥር ለመረሳት እየሞከረኩ ከራሴ እየተጋጨሁ ነው
@rasmassyom1024
@rasmassyom1024 Жыл бұрын
ይመስለኛል ይቅርታ የሚባለው ነገር፣ የሆነ ቀን ወይም ባለፈው ጊዜ ጥሩ በማንለው ሁኔታ ተከስቶ የነበረው ጉዳይ አሁን ላይም እየጎዳን እንዳይቀጥል ማድረጊያ መንገድ ነው። ነገር ግን በፍጥረት ህግ ውስጥ ማንኛውም በደል መካስ አለበት፣ ስለዚህ በቀል ግዴታ ያስፈልጋል። ታዲያ እውነተኛውን በቀል ለሱ ለበደለን ሰውም ጭምር ነው መበቀል ያለብን። ገብቶህ ከሆነ እንዴት ትላለ.
@elenilemma3019
@elenilemma3019 Жыл бұрын
እኔ እንደገባኝ ከሆነ መተው ነው እንጂ መርሳት አይቻልም።
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
በደልን ሙሉ በሙሉ መተው ሲሆን ሌሎች በበደሉት ቁጥር ልክ ገቢና ወጪን እንደሚያሰፍር አንድ የሒሳብ ባለሙያ መዝግቦ አይዝም።(1ተሰ 5:15)በሌሎች ላይ ቂም የምንይዝ ከሆነ አምላክን እናሳዝነዋለን ፤እንዲሁም የተዳፈነ እሳት ሊቀጣጠል እንደሚችል ሁሉ ቂም የምንይዝ ከሆነ ስሜታችን የወጣ ዕለት በእኛም ሆነ በሌሎች ላይ ጉዳት ያስከትላል።በደልን አለመቁጠር ማለት ይቅር ባይ መሆንና ጉዳዩ በይቅርታ ከተፈታ በኋላ ጨርሶ መርሳት ማለት ነው።አዎን፣ ራሳችሁን አታሰቃዩ ወይም ስለበደሉ መልሶ በማሰብ መላልሶ በማሰብ ወይም የበደል መዝገብ በመያዝ ራስን አለመበደል ነው።
@aenokabreham2159
@aenokabreham2159 Жыл бұрын
gobwz neh
@airish8748
@airish8748 Жыл бұрын
@ዮሴፍ_በቀለ_Energy
አብዢዎች || Multipliers - ዮሴፍ በቀለ - ክፍል 2
27:47
አትፎካከር፣ ፍጠር || Don't Compete, Create! - ክፍል - 1
36:36
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
የምስጋና ተአምራዊ ሃይል/the power of gratitude @dawit dreams
19:13
የአመራር ጥበብ  ምሥጢራት//Secrets of the art of leadership
1:07:58
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 193 М.
መሪነት ክፍል 1 በ  ቢንያም ጎልደን Leadership by Binyam Golden
19:57
Golden Sales and Marketing Media
Рет қаралды 3,2 М.