በእግዚአብሔር ፍርድ ዙፋን ፊት የቀረበው እና 2ኛውን ሰማይ እና የሰይጣንን መንግስት የጎበኘው የሃዋርድ ምስክርነት

  Рет қаралды 67,281

amarigna tube

amarigna tube

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@mimisami7086
@mimisami7086 8 күн бұрын
የ ድንግል ማርያም ልጀ አየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 8 күн бұрын
እውነት ነው ትክክለኛዋ ቤተክርስቲያን ስለዲያቢሎስ ውጊያ እና ስለ ክርስቶስ ምፅዓት ማስተማር አለባት የፍጥረት እሩጫ የሚገታበት ዘመን ቅርብ ነው ምስክርነቱ ድንቅ ነው ተባረኩ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
የምወድህ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ። ብዙዎች አያምኑም ሞቼ መንግስተ ሰማይና ሲኦልን አየዉ ብለዉ ሲያወሩ። ይገርማል እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነዉ። እኛን ለማስተማር እኛ ካለንበት ወጥመድ እንድንወጣ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል። ክብር ለስሙ ይሁን።
@Lily-bk9zw
@Lily-bk9zw 8 күн бұрын
በጣም ጎበዝ እና አስተማሪ ምስክርነት ነዉ ሁሌ ምታቀርበዉ በርታ ወንድሜ ክርስቲያኖች በብዙ እንማርበታለን ድነናል ብለን እንደፈለገን መኖር የለብንም አለም የተመረጡትንም እስክታስት እረፍት የላትም ንቁ
@YohanisTesfaye-qc8gb
@YohanisTesfaye-qc8gb 3 күн бұрын
ገታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም የባረክ በጣም ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው ተጠቃሜበታለው።
@AlexAlazar-z8f
@AlexAlazar-z8f 8 күн бұрын
እኔ አገልጋይ ነኝ ግን በዝ ፕሮግራም ህዎቴ እየተቀየረ ነው ተባረክ ኢዩ
@amarignatube
@amarignatube 8 күн бұрын
ተባረክልን
@Devdz-kc
@Devdz-kc 8 күн бұрын
​​@@amarignatubebrother 🙏🙏 lamin endez teregomike ??? God will judge you for this 😥😥enne befet bal ayewu noro??? Ahun mitawera neger ewunet yimeshagn nbr This man is pastor and God rejected him 😯😯 Yihe tarik mulu maninet nwu yeqayarewu ke lukewarm Christian wade on fire 🔥 for God ... Atleast 9month honotal ke ayewuti But ante endez tegumakewu sayi it is break my heart 😥😥 Repent brother you will be judged by One true living God ??? Like the pastor say in orginal video..... One true living GOD will Judge you for this ??? May Lord have mercy on your soul 🙏🙏🙏
@Devdz-kc
@Devdz-kc 8 күн бұрын
​@@amarignatubeere Ethiopian people so funny 🤣😂😂😂 lamin delete kiwu
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ሁን ..የነጭ ድርጅት ገሀነም ያስገባሀለ..ሰይጣን ነዉ የሚያምኑ
@kinhantube4565
@kinhantube4565 8 күн бұрын
ተባረክ ኢዩ
@Buzeneshi
@Buzeneshi 7 күн бұрын
አሜንን በኢየሱስም መንቃት ይሁንልን ተባርክ ዳድ🙏🥰
@BirhanuAsfa
@BirhanuAsfa 7 күн бұрын
ውድ ወንድሜ እጅግ በውሃ ጥም ተቃጥለህ ያውም በበረሀ ላይ ጥምን የሚያረካ ውሃ ብታገኝና ብትጠጣ እርካታህን ግለጥልኝ ብልህ ቃላት ላይኖርህ ይችላል ልክ እንደዚ አንተ እየተረጎምግ የምታቀርባቸው ምስክርነቶች እርክት እያረጉኝና ጥማቴን እየተወጣሁኝ ነው ምክንያቱም ጌታ በመለኮታዋ መገለጥ ሲኦልንና መንግስት ሰማይን ያሳዬል ብዬ አጥብቄ የማምን አማኝ ነኝና ውድ ወንድሜ በርታልኝ ፣፣ ጌታ ሰዎችን ለማዳን በከበረው ቃሉ ከስብከት ሞኝነት በተጨማሪ በእንዲህ አይነት ልምምድ ከቃሉ ጋር በማይጋጭ ሁኔታ ልምምዶችን በመስጠት ይጠቀማልና ጌታ እኮ እራሱ የባለጠጋውንና በደጅ ተጥሎ የነበረውን ደሀ ምሳሌ በማንሳት እኮ። የሲኦልንና የመንግስተ ሰማይን ልምምድ ገልጦ እስተምሮበታልና ብርክ በልልኝ በርታ ቀጥል ጸልይልሀለው ጎይታ መከናወን ይሁንልህ ወድሀለው
@EsegnetYifru
@EsegnetYifru 7 күн бұрын
እውነት ነው ልንኖረው እንጂ ልናወራው አልተጠራንም ሰው ሁሉ መልካምነው ያለውን ያወራል መልካምነው ያለውን ይሰራል እንደገባው ይኖራል ለእራስ ጥቅም ማውራት ።ማገልገል ማስተማርም ቢሆን ይኸው በመጨረሻ ለሁሉ እንደስራው ይሰጣል እና መንገዳችንን እንሰልል። እዩ ተባረክ በገባህ እውነት መኖር ይሁንልህ
@daniellambebo244
@daniellambebo244 3 күн бұрын
እዩ በብዙ እየጠቀምከን ስላለ ጌታ ይባርክ
@AyalewEbrie
@AyalewEbrie 3 күн бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም የምንድንበት ስም ኢየሱስስ ብቻና ብቻ ነው።
@RithaRitha-e7c
@RithaRitha-e7c 7 күн бұрын
በጣም ተመስጬ ነው የሰማውት አምላኬሆይ ወደመገድክ እድመለከት የአተን ምርጫ እዳስቀድም እርዳይ ከአጋንት እስራት ጠብቀኝ
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 7 күн бұрын
ጌታ በምን ሰዓት ኦንደሚመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ የሚለውን አሳሰበኝ መቼ ወደጌታ እንደምንሄድ አናውቀውም ከሁሉ የሚቀድመው ዕለት ዕለት በንስሐ መኖር እንዳለብኝ ስለአሳሰበኝ አመሰግናለሁ ።
@addisdemeke2320
@addisdemeke2320 8 күн бұрын
ወንድማችን እዩ ተባረክ ከተለያዩ ሰዎች በምታመጣቸው ምስክርነቶች ለህይወታችን እንደ ማንቂያ ደውል የሆኑ መልዕክቶችን ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ስለ ትጋትህ ይባርክህ። ገነት እና ሲኦል እውን ያለ ለማይመስላቸው ሰዎች በንስሐ እንዲመለሱ ይረዳል
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 8 күн бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት አብቃን🙏🏿🙏🏿🙏🏿😰😰😰😰😰😰😰😰😰
@mesiefrem2468
@mesiefrem2468 8 күн бұрын
ተባረክ
@memememe8334
@memememe8334 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@laveleable
@laveleable 3 күн бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ከ ክፈ ሁሉ አድነ ን አሚን ✝️🙏✝️🙏🙏
@mariakadesse5188
@mariakadesse5188 5 күн бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ አብዝቶ
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 8 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@SelamawitWondemu-d8m
@SelamawitWondemu-d8m 8 күн бұрын
እያ ተባረክ ውድ ወንድማችን
@EthiopiaWeldemariam
@EthiopiaWeldemariam 8 күн бұрын
ወደ ገነት ብለህ አስተካክለው መንግስተ ሰማይ ገና ከጌታ መምጣት በኋላ ነው ፈጣሪ የመረጠውን የሚያስገባው
@genetbogale2544
@genetbogale2544 8 күн бұрын
እንዴ ኧረ መልክቱን ስማ ቁምነገሩን
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 8 күн бұрын
ዘመንክ ይለምልም ጥሩ አስተማሪ ነዉ
@asmicotube676
@asmicotube676 6 күн бұрын
ወገኖቼ ፀልዩልኝ የዚች አለም ጣእም አምላኬ ላይ እድተብት አድርጎኛል በጣም ከብዶኛል ለንስሐ ያብቃህ በሉኝ ፀልዩልኝ።!!!
@amarignatube
@amarignatube 6 күн бұрын
Eshi
@meriamgirma5200
@meriamgirma5200 8 күн бұрын
በብዙ ተባረክ
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 8 күн бұрын
ጌታ ሆይ አድነን ጆሮ ያለዉ ይስማ ቀልድ ሊመስል ይችላል አንተ ተወጣኸዉ እኛ ምን ብለን ይሆን እያላገጥን ቀኑ ደረሰ ወገኖቼ እባካችሁ እንንቃ አንተ ተባርከሃል።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 күн бұрын
ጴንጤ የተረገመ ነዉ..የሚያመልኩት ገንዘብ ሰይጣን ነዉ.ጴንጤ በሲኦል የሚኖር ነዉ
@Dendi_D7
@Dendi_D7 7 күн бұрын
GOD is omniscient praise God 🔥🙏 thanks for sharing 👍GOD bless you abundantly brother✋
@sari-c9d
@sari-c9d 8 күн бұрын
Zemenh yilemlim tebarkenal be mskrnetu temrenbetal!
@eshetukoteofficial7091
@eshetukoteofficial7091 8 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በርታ
@ermiasfitsum5790
@ermiasfitsum5790 9 күн бұрын
bless u
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 8 күн бұрын
Thankyou
@LusiMuktar
@LusiMuktar 7 күн бұрын
Tebarek wedemachen❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 8 күн бұрын
ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ቤተክርስቲያን ሁንም ታስተምራለች ግን እኛ መስሚያችን ጥጥ ነው! ለአለማዊ ነገር እጅግ ቅርብ ነን! ለስጋችን እንጂ ለነፍሳችን ምንም ስንቅ የለንም! መልካም ስራም የለንም! ቸሩ እግዚአብሔር ግን ታግሶን ግዜ ቢስጠንም እኛ ግን አንጠቀምበትም! ልቦና ይስጠን ጭፈራውን ዝሙቱን ትተን ለንስሀ በፀሎት እንትጋ! እመ ብርሀን የአምላኪ እናት ከልጅሽ ይቅርታን ምህርትን ለምኝልኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭
@Tutureda
@Tutureda 8 сағат бұрын
እናታችን ብፅእት ማርያም ሞታለች እሷም ራሷ የዳነችው በልጇ ነው ማዳንም መለመንም አትችልም እጅግ ትሁት የልጇን አምልኮ ያልተሻማች ከሴቶች ተለያት የተባረከች ናት የማንንም ልመና መስማትም መለመንም አትችልም ስግደት አትቀበል አምልኮ ስጦታም አትቀበልም መዳን ያለው በእየሱስ ብቻ ነው ንቁ ከዘላለም ሞት እየሱስን በማመን ብቻ ዳኑ የቱንም ያክል በጎ ብትሰሩ አትድኑም ከሀጢያት የሚያነፃ የልጁ የእየሱስ ደም ነው ክብር ለሱ ብቻ ይሁን
@YordanosYitbark-m8e
@YordanosYitbark-m8e 8 күн бұрын
Awo ewnet new bexam tebareki
@AMER0521
@AMER0521 8 күн бұрын
It’s amazing witness God bless you. I recommend you if it’s possible mix the original sound (while the man talking in English ) just for full trust.
@amarignatube
@amarignatube 8 күн бұрын
sorry its for copyrite issue
@veracity8968
@veracity8968 5 күн бұрын
@@amarignatubeI do not understand what violation you can do by bringing the original voice ! If this information is out public you can use it if not trusting it will be questionable !!!
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 8 күн бұрын
በተለይ መናፍቃን ይህንን ስሙ ጌታን ተቀብለናል ድነናል ብላችሁ በሱሪና በሊፒስቲክ የምትጨፍሩ መልካም ስራ ካልተሰራ መንግስተ ሰማያት እንደማይገባ እወቁ መስበክ ብቻ ሳይሆን ወንጌልንም መኖር ነው ዋጋ የሚያሰጥ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 күн бұрын
ጴንጤ የገንዘብ የቅንዝር የሴሰኛ ህይወት ነው ያላቸው..በቁም የሞቱ ህዝብ የተጠየፋቸው ናቸዉ..
@Tutureda
@Tutureda 8 сағат бұрын
ማንም በስራው አይገባም በክርስቶስ ብቻ ነው ብትለፉ በእየሱስ ካላመናችሁ ህይወትን አታዩም ሞት ነው የሚጠብቃችሁ ንቁ በእየሱስ ነው መዳን
@Tutureda
@Tutureda 8 сағат бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 8 12፤ ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም፡ ብሎ ተናገራቸው።
@Tomejkara
@Tomejkara 5 күн бұрын
የመናፍቃን እምነት 1000 አማልክት ማምለካቸዉን በስራቸዉ ያሳያሉ የወንጌል አማኞች ግን እግዚአብሔርን ብቻ እንደሚያመልኩ በእምነት ብቻ እንደፀደቁ እንጂ ለመፅደቅ እንደማይለፉ በስራቸዉ ያሳያሉ
@yordanosgebrat
@yordanosgebrat 2 күн бұрын
ስለ ጸደቅነው እንጂ ለመጽደቕ አይደለም የምንሮጦው ጽድቕ በእምነት ብቻ ነው ጌታችን እየሱስ የሰራ ስራ በመስቀል ቀራንዮ
@yordanosgebrat
@yordanosgebrat 2 күн бұрын
ወደ ገላትያ 2 16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
@tsionmo372
@tsionmo372 7 күн бұрын
ክብር ለአብ ለወልደ መንፈስ ቅዱስ ለስላሴ ከሦስቱ ቅዱስ አንዱ ወልድ ከሰማያት ሰማያት ወርዶ በ እመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ለተወለደው ለጌታችን ለፈጣሪያችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባዋል. በጣም ያስገረመኝ ነገር ለሰውየው በግልጽ የነገረው !ነገር አንተ ይህን ሁሉ ያደረግከው ለኔ አይደለም ለሀሰተኛ አምላክ ነው ! አስተውሉ ወንድም እህቶቼ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባውና አማላጅ ብላችሁ ወላዲተ አምላክን ክዳችሁ በውነት መንግስተ ሰማያት እንገባለን ብላችሁ ታስባላችሁ በጣም ቂልነት ሞኝነት ነው አስተውሉ አስተውሉ አስተውሉ
@EliasMekuria-m2j
@EliasMekuria-m2j 6 күн бұрын
እህት አርሱ የሚለው አንቺ እንደመሠለሽ አይደለም። እ/ር የተነገረው እኔን ወደህ እንደጌታህ ተቀብለኽኝ ሳይሆን ለይስሙላ ወይም ከልብህ አኔን (እግዚአብሔር ) አላገለከኝም እያለው ነው እንጂ በእመቤታችን በድንግል ማሪያም በኩል የተገለጠውን የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስን ክድሀል እያለው አይደለም።
@betytumsido9058
@betytumsido9058 8 күн бұрын
ጌታ ሆይ አንቃን
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 6 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾
@IsraelHaileselassie
@IsraelHaileselassie 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MogesArega-n3l
@MogesArega-n3l 8 күн бұрын
በርታ በርታ ሌላም ምሥክርነት ካለ አቅርብ ብዙ ሰው ይታነዳል
@bettykassa3135
@bettykassa3135 7 күн бұрын
ለምን እንግሊዝኛዉ ንትንሽ ትንሽ አላሰማህም ትረካ ነዉ የሚመስለዉ ከዚህ በፊት የሰማሁት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል
@AriamSamuel-lo1ok
@AriamSamuel-lo1ok 7 күн бұрын
Ene betam mwedow hlu gn betam yasfera Lemon enja
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 7 күн бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@tsigetilahun-ok4fl
@tsigetilahun-ok4fl 8 күн бұрын
የምታቀርበውን ምስክርነት አመተምህረቱን ግለጽ
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 6 күн бұрын
ድኛለሁ ድኛለሁ የምትሉ “cotton candy” ሀይማኖተኞች ተጠንቀቁ።
@tilahunbekele7624
@tilahunbekele7624 5 күн бұрын
If you beloved on gad christ&leave on good conduct gad kept you heaven .you follow 666
@Senbett
@Senbett 8 күн бұрын
መተርጎምህን ቀጥል፤ መልካም ስራ ነው፤
@מסרטאלמו
@מסרטאלמו 7 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@NuuraHiwet-gz2vb
@NuuraHiwet-gz2vb 8 күн бұрын
😍😍
@ermiasfitsum5790
@ermiasfitsum5790 9 күн бұрын
Keep going
@AbenzerErmiyas
@AbenzerErmiyas 8 күн бұрын
የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዳለ ሰውን ከተለያዩ መንገዶች ይመልሳሉ ግን አሁንም ብዙ ሰው እንዲያየው በስእል መልክ ለሰው አይምሮ እንዲመች አድርጋችሁ ቪድዮውን ልቀቁ please 😞😞😞😞
@Yaredo2015
@Yaredo2015 8 күн бұрын
እኔ እንደማውቀው ሰው ከሞተ ሞተ ነው፡፡ ይህ ሰውዬ ሞተ ተባለ እንጂ የሞተ አይመስለኝም፡፡ ወይ ማሽኑ የተሳሳተ ውጤት አሳይቶ ሊሆን ይችላል፡፡ ብቻ የሆነ ስህተት ኖሮ ነው፡፡ ሰውዬው አየሁ ያለው ነገር ቅዥት እንጂ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም፡፡ ይህ ሊሆን የቻለው ብዬ የማስበው አንዱ የሰውዬው አስተሳሰብ ተፅኖ ነው፡፡
@robelatsbha
@robelatsbha 8 күн бұрын
ወንድሜ ከሞት በኃላ ህይወት እንዳለ ማወቅ አለብህ :ከዛ የዘላለም ህይወት የሚገኝው በማን እንደሆነ መመርመር : ከዛ መዳረሻህ ክርስቶስ እየሱስ የሚል ይሆናል: : ሞኝነት ቢመስልም የግድ ነው::እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማት ከእ/ር ቃል ነው:ሮሜ 10:19 :: እየሱስም እኔ መንገድና ህይወት እውነትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም :ዮሀ 14:6
@kaluasegid3867
@kaluasegid3867 8 күн бұрын
❤❤❤❤ ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@amsaleerdaw2594
@amsaleerdaw2594 8 күн бұрын
ቃሉ ከክርስቶስ እየሱስ በስተቀር ወደ አብ መግባት አይቻልም ይላል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 күн бұрын
አዎ በክርስቶስ ነዉ አብ የሚገባው..ጴንጤ ግን የገንዘብ የሆድ አምላክ ነዉ ያለዉ..ገንዘብ ከወደድክ ክርስቶስን አትወድም..
@Tutureda
@Tutureda 8 сағат бұрын
የሉቃስ ወንጌል 16 28፤ እነርሱ ደግሞ ወደዚህ ሥቃይ ስፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው፡ አለ። የሉቃስ ወንጌል 16 29፤ አብርሃም ግን፦ ሙሴና ነቢያት አሉአቸው፤ እነርሱን ይስሙ፡ አለው። የሉቃስ ወንጌል 16 31፤ ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም፡ አለው።. የመዳን ቀን ዛሬ ነው
@emebetassefa5882
@emebetassefa5882 8 күн бұрын
እኔ ግን ጥያቄ አለኝ 1ኛ ቸርች የሚሄደው ቤተሰብ ግፊት እንጂ የበረታ ክርስቲያን አይደለም። ግን ለመላኩ ለደሀ እረዳ ነበር እሰብከ ነበር አልኩት ይላል ከላይ ከተገለፀው ጋር አይጋጭም????? 2ኛ ለጊዜውም ቢሆን ከሞተ እንዴት ሆኖ ነው ዲያቢሎስ ራስህን አጥፋ የሚለው ???? ይቅርታ አልገባኝም።
@FikruChane-n3d
@FikruChane-n3d 8 күн бұрын
አንተ ያልከው ብቻ አይደለም ብዙ የሚነሱ ጥያቄዎች አሉ፣ ከዚህ በፊት ጥቂት መፃሀፍቶች አንብቤለሁ፣ ከሞት በኋላ ህይወት የሚዳስስ ጥናታዊ ፅሁፎች፣ የሚገርመው ሞተው የተመለሱት ሰዎች የማይተዋወቁ በዜግነትም የተለያዩ ጭራሽም መፈጠራቸውን ሁሉ አይተዋወቁም፣ ፀሀፊዎቻቸውም የተለያያ ሀገር የሚኖሩ ሲሆኑ፣ ሰዎቹ አሟሟታቸው ይለያያል እንጂ አጋጥሞን ነበር ያሉት ባብዛኛው ተመሳሳይ ነው፣ ይህ ግን ከነሱ የተለየና ሰበካ ይመስላል
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 7 күн бұрын
ስጥ እንግዲህ ከአደራሽ እስከ ገነት አይ ሉተር በስንቱ ህይወት ተጫወተ?ጥሩው ነገር ግን እሱ በመጨረሻ የህይወት ዘመኑ ብዙ ሰው አሳሳትኩ ብሎ ነው ተጸጽቶ አልቅሶ ነው የሞተው ጥሩ አደረገ ይሄን ያልተረዲ ግን እስከአሁን ይጃጃላሉ
@Sanjar_Fa
@Sanjar_Fa 8 күн бұрын
ይሄንን ፊልም አይቼዋለው ።
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 8 күн бұрын
ት ኤርሚያስ 38 :- 20 ኤርምያስም እንዲህ አለው፡- አሳልፈው አይሰጡህም። እኔ የምነግርህን የእግዚአብሔርን ቃል እባክህ፥ ስማ፤ ይቀናሃል ነፍስህም በሕይወት ትኖራለች። ገላትያ 5 :- 17 ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። ማቴዎስ 24:-22 እነዚያ ቀኖችስ ባያጥሩ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም ነበር፤ ነገር ግን እነዚያ ቀኖች ስለ ተመረጡት ሰዎች ያጥራሉ።
@ephremabate07
@ephremabate07 8 күн бұрын
Thanks but tinsh speed chemer
@nebechacha1534
@nebechacha1534 8 күн бұрын
ባጭሩ መፀሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
@MelatTesfaye-zp8hn
@MelatTesfaye-zp8hn 8 күн бұрын
Geta eyesus haylachinin adsln getahoy stenten endntebkh erdan
@bereketzerihun9423
@bereketzerihun9423 5 күн бұрын
እንዴት የኦርቶዶክስን የቅዱሳን ገድል ነቅፋችሁ ይህንን በቀላሉ ተቀብላችሁ አመናችሁ? ቅዱሳን ፅፈው ያስተላለፋት ላይ ታላግጣለህ አንድ የሆነ ሰው ሁለተኛ ሰማይ ድረስ ወጣሁ ብሎ ያወራውን አምነህ ፕሮግራም ትሰራለህ
@shiwaestub1497
@shiwaestub1497 8 күн бұрын
Seyetan rasun yeberehan melak meselo yemetalena agelegayochum yetsedek agelegayoch meselew emetu yehe denek ayedelem tebelo tetsefual. Getaw yealem medehanet enje yegel ayedelem wede ewenetaw becha betemeles tedenaleh menetek eyalekteketayochachiun atatalu.
@NuraNuri-y6r
@NuraNuri-y6r 7 күн бұрын
እሺ ከዛስ ባክህ
@Simontadeke
@Simontadeke 8 күн бұрын
ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቀር የምታድን ሐይማኖት የለችም እውነት እውነት እውነት ብዬ በክርስቶስ እምላለው
@berekettesfaye4022
@berekettesfaye4022 8 күн бұрын
ሐይማኖት አያድንም የምያድን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 8 күн бұрын
በጣም ተሳስተካል አንተ የሀይማኖት ስም ኦርቶዶክስ ያድናል ከምትል አዳኝ የሆነውን እየሱስ ያድናል ብትል መልካም ነበር።ኦርቶዶክስ ሙሉወንጌል ጴንጤ አያድንም ።እንድንበት ዘንድ የተሰጠን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@erdacheweshetu
@erdacheweshetu 8 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ለራሷ 44,000 ጣኦት እያመለከች፣ ይባስ ብላ መጥቆራ የሚባል የአየር ጋኔን ታመልካለች።
@hannatesfaye1749
@hannatesfaye1749 8 күн бұрын
ሀይማኖት አያድንም መድአኔአለም እንጂ አለም ን ሊያድን የመጣው የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ
@abebetaye7816
@abebetaye7816 8 күн бұрын
tabotu nwu😝😝😝
@mariakadesse5188
@mariakadesse5188 5 күн бұрын
አትሳሳቱ ይህ ትልቅ ድምፅ ነው እየሱስ ይወዳችሃል ይህ የማምለጯ ድምፅ ነው እየሱስ ይወዳችሃል እየሱስ ያድናል አሁን የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም ህይወታችንን ከሲኦል የምናመልጥበት መልእክት ነው
@-greathope-official
@-greathope-official 7 күн бұрын
ኧረ እናንተ ሰዎች እባካችሁ ንቁ? አንዴ ሰይጣን ምድር ውስጥ ታስሯል ሊያወጡት እየቆፈሩ ነው ትላላችሁ ፣አሁን ደግሞ ጭራሽ ሰይጣንን ሰማይ ወሰዳችሁት። ቆይ ግን የቱን መፅሃፍ ነው የምታነቡት? ወዳጆቼ መጽሐፍ ቅዱስን ትሰማላችሁ ወይስ የሰውን ቅዠት? የቱ ጋር ነው ነፍስ ከስጋ ተለይታ ወደ ሰማይ ትሄዳለች የሚል የተፃፈው? የቱ ጋር ነው ሰይጣን ሰማይ ነው የሚለው? ጌታ ያብራላቹ ከምር
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 8 күн бұрын
ተባረክ ሲበዛ ግን መንግስተ ሰማይን ያየው ማንም የለም አይን ያላያት እጅም ያልነካት እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ተብሎ የተፃፈው ስለ መንግስተ ሰማይ ነው ወይ ገነት በል ይህ ውሸት ነው
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 8 күн бұрын
ማመን ያለማመን ትችላላችሁ እኔግ ሰወች ይህን ያህል ይዋሻሉ አልልም።
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 8 күн бұрын
Eheta emagh abona shenodsh vidio eye ewenate nawo
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 8 күн бұрын
@@SaudiArabia-d6v የእግዚአብሔርን ቃል ነው ወይስ የሰውን ምስክርነት የምታምነው??
@Devdz-kc
@Devdz-kc 8 күн бұрын
Believe me brother your are MAN Pleaser not TRUE LIVING GOD Sawuye ke tenagerun say hone negerochi raski made up aderik .... Believe me GOD Will Judge you 😥😥
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 8 күн бұрын
Bermile Georgese legh yetestene tebele newe trike sayehun hedehe mare gamete newe yegezabhere dineke Sera leze tewelde tezgegetowale ateme hide edesu temeskeralhe 111 bermile keduse George's tebele hide
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 8 күн бұрын
ታዲያ ታዲያ ታዲያ ታዲያ ታዲያ ታዲያ ታዲያ ትረካህን አበላሸብህ
@jabirhassen579
@jabirhassen579 8 күн бұрын
የሞተ ክርሥታንም ሆነ፡ሙሥሊም ሌላም ፡አይመለሥም፡ጅላንፎ!
@MustefayassinEdris
@MustefayassinEdris 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 8 күн бұрын
Film new yehe, FAKE
@MustefayassinEdris
@MustefayassinEdris 7 күн бұрын
Kkkk የውሸት ታሪክkkkkk😂😂😂😂
@Mulugetanedawe
@Mulugetanedawe 4 күн бұрын
ሀይማኖቶ አያድንም ውሸት ነው
@rim1060
@rim1060 5 күн бұрын
የውሸት ትምህርት፣
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 8 күн бұрын
ተባረክ አተባረክበብዙ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 8 күн бұрын
ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ቤተክርስቲያን ሁንም ታስተምራለች ግን እኛ መስሚያችን ጥጥ ነው! ለአለማዊ ነገር እጅግ ቅርብ ነን! ለስጋችን እንጂ ለነፍሳችን ምንም ስንቅ የለንም! መልካም ስራም የለንም! ቸሩ እግዚአብሔር ግን ታግሶን ግዜ ቢስጠንም እኛ ግን አንጠቀምበትም! ልቦና ይስጠን ጭፈራውን ዝሙቱን ትተን ለንስሀ በፀሎት እንትጋ! እመ ብርሀን የአምላኪ እናት ከልጅሽ ይቅርታን ምህርትን ለምኝልኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,5 МЛН
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
39:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 404 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 185 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН