"በዚህ ልብሴ ነበር በየአደባባዩ ይዘሽኝ የዞርሽው" - ገጣሚ ዘውድአክሊል ገ/ክርስቶስ | ጦቢያ

  Рет қаралды 93,559

Arts Tv World

Arts Tv World

8 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 33
@hibabekri7035
@hibabekri7035 8 ай бұрын
አክባሪህና አድናቂህ ነኝ።ግጥሞችህ፣የአቀራረብ ዘይቤህ በጣም ይመቻል።በርታ
@user-hv1hh6zt2q
@user-hv1hh6zt2q 8 ай бұрын
በእውነት እጅግ እጅግ በጣም አስገራሚ ነው
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 8 ай бұрын
አንደኛ ደግሞ ስታምር እንዴት እንደሚመቹኝ ግጥሞችክ 👌👌👌
@benseattle1767
@benseattle1767 7 ай бұрын
እውነትም ስምን መልአክ ያወጣል። ዘውድአክሊል እውነትም የዘውድ አክሊል ነህ ❤ ትችላለህ።
@alsekela
@alsekela 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የጥበብ ምሽት ❤🙏ግሩም ግጥም ነው ብዙ ቦታ አለው የተተረተረ 😂😂😂
@sultantemam5075
@sultantemam5075 8 ай бұрын
ድንቅ ነህ አኬክባሪህ ነኝ ግጥሞችህ አቀራረብህ አቦ ስወድህ ይመችህ ያራዳ ልጅ ይመችህ🎉🎉🎉🎉
@tesfatube9212
@tesfatube9212 6 ай бұрын
1ደኛ ነዉ ከግጥሙ በላይ አቀራረቡ
@meazateshe407
@meazateshe407 8 ай бұрын
ገራሚ ግጥም የቦታዋ ነገር ያማል ቅኔው😂😂
@tigistmolla30
@tigistmolla30 8 ай бұрын
ጎበዝ 👍
@mahdershenkor2154
@mahdershenkor2154 2 ай бұрын
Respect ❤
@bantealemtadesse4225
@bantealemtadesse4225 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selmeayanw6727
@selmeayanw6727 8 ай бұрын
ቅኔ አይገባቸውም 😂ቅኔው ለገባቹሁ❤
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 7 ай бұрын
እኔ እልገባኝም😂
@user-ec4uc3yi5s
@user-ec4uc3yi5s 7 ай бұрын
እረገብቶኛል😂😂😂😜😜 ያራዳልጅ ነኝ እኮ ምን እያልሽ ነው ይሜ
@user-ec4uc3yi5s
@user-ec4uc3yi5s 7 ай бұрын
እኔ ልንገርሽ የመጀመርያ ግዛት ፍቅረኛሽ አንችጋ ሲመጣየለበሰውን ልብስ ከግዜቡአላ ሲያየው ምርት ❤😂ፋራ
@BetelehemTeshome-ec5yl
@BetelehemTeshome-ec5yl 26 күн бұрын
tleyaleh eko mnm aybale egzabher edme ysxh kezi belay yemtdenekbet
@adanhalke
@adanhalke 7 ай бұрын
🎉
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 8 ай бұрын
ገራሚ ልጅ የፎቶው ነገር ግን😂😂😂😂
@teshalemengesha4089
@teshalemengesha4089 8 ай бұрын
እኔም እጋሀለሁ ማያምር ከሆነ ድሊት አደርገዋለሁ እንዎድሀለን ምንም ይሁን ምን
@yohabefantaye3652
@yohabefantaye3652 7 ай бұрын
ትችላለህ
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 8 ай бұрын
ግጥሞችህን ስወዳቸው
@yaredgenene
@yaredgenene 8 ай бұрын
ትለያለህ😂😂
@romanzegeye2080
@romanzegeye2080 8 ай бұрын
ትለያለህ
@shalomina-ur9xr
@shalomina-ur9xr 6 ай бұрын
😂😂😂😂 አልነሳም ፎቶ!
@basicstrength9893
@basicstrength9893 8 ай бұрын
አሁን ይሄ ግጥም ነው!? የኔን በሰማቹ🤠
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
😂😂😂ያንተን አስማና😂😂😂
@anukadi9486
@anukadi9486 Ай бұрын
አንፈልግም
@getnetyoutube2321
@getnetyoutube2321 8 ай бұрын
መቼም ይሄ ትውልድ ፈርዶበት አገሪቷም ፈርዶባት ብረት ሲቀጠቀጥ የሚመሥለው ለቆሎ መቁያ ይመስለዋል።ሀሰይፍ የሚመስለው አጠገቡ ወድቆ እሱን ሲያሯሩጠት ነው።እና ይሄ ገጣም ቤት ስለመታ ገጤሚነው አልለውም የባለፈው ግጥሙ ላይ ''ካንች የተሻለ ሰው ባገኝም ከኔ የተሼለ ሰውየለሽም'' ምናምን ብሎ የገጠመው አብይ ካንተ የተሻለ አገሪቱን የሚመራ የለም ምራ ብለን የምንሰጠው ለማለት እደሆነ ገብቶኛል።ሆኖም ቢያነበው ልንገረው አምስት አመት ሙሉ በጦር በራብ በስደት በሞት እየተሰቃየች አገሪቱ ከዚህ የባሰ ምን አለ ከዚህ ያባሠ መሪ ቢመጣ ምን ያደርጋል።እመነኝ ከዚ የተለየ ሰው ቢሆን ኖሮ ቢያንስ ሞቱን ባያስቆመው የእውነት ሰው እዳይሞ ይጥር ነበር።ከመሰግናለሁ ግጥሟን ይዣታለሁ።ጥፍርህን ነክተውህ ገላህን ቢላ አሳይተውህ ከሆነ ብታለቅስ ይሻልህ ነበር በዚህ ሰአት አብይን አዴ መንቀፍ አዴ መደገፍ አድርገህ ተምንትቦጃቦጅ። እሽ የነ አፋሪወች
@Ritin_Tube
@Ritin_Tube 7 ай бұрын
Dedeb tsifeh motehal
@Getami_nigusu
@Getami_nigusu 4 ай бұрын
🎉😂
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 Ай бұрын
አይገባቸው እነዚህ ቀፋፊዎች
@Goldu21
@Goldu21 7 ай бұрын
....ምን ያደርጋል ትናንትን ጠል አንች ሆንሽ🤔🤔 አይ ብልፅግና!!
@nejimtube7282
@nejimtube7282 7 ай бұрын
አንተ ልጅ ፖተሊካ ይቅርብህ
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 43 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 45 МЛН
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
00:35
Chapitosiki
Рет қаралды 12 МЛН
የገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ምርጥ ግጥሞች @mamshagetsoch
17:41
ማምሻ ገፆች | mamsha getsoch
Рет қаралды 82 М.
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 5 М.
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36
Этого никто не должен был видеть😱
0:59
Следы времени
Рет қаралды 1,5 МЛН