በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ከእናንተ የሚፈልገው 3 ነገሮች! ተግሣጽ ለኵሉ 38

  Рет қаралды 25,670

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ከእናንተ የሚፈልገው 3 ነገሮች! ተግሣጽ ለኵሉ 38
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ Solutions
December 2020 - Washington DC

Пікірлер: 285
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@mshhtf2893
@mshhtf2893 3 жыл бұрын
AMEEEN AMEEEN AMEEEN🤲🤲🤲 ye haseschi Sa'aat
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ሰአት ያደረሰን
@enemyantewnegn8186
@enemyantewnegn8186 3 жыл бұрын
Yetewededk ena yetekeberk Memhr zebene fetari legna yesteh tesfachin hulem enwedhalen ke zeregnnet yetseda slehonk fetari kbru ysfaaaa🥰🥰💝💝💝
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አመስገን አሜን አቤቱ በምህረትህ አስበን ይቅር በለን ለሀጢያታችን አሳልፈህ አትስጠን የወደድህውን እንድንፈፅም እርዳን የሰማነውን በልባችን አሳድርልን አሜን አባታችን እመብርሀን አትለየዎት ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@gebetzewdie9762
@gebetzewdie9762 3 жыл бұрын
Melkamun enaderg zend ye ersu qdus fqad yhunln! Amen Amen Amen ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betelhemsisaye8624
@betelhemsisaye8624 3 жыл бұрын
Abatachen ante yengrkenen be lebonachin yanurelen lersom xenat ena bertat yestot kale hiwote yasemalen
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በቃሉ ፀንቶ ለመገኘት ቸር አምላክ ይርዳን
@gentedegefa5655
@gentedegefa5655 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kalhewoy yasemalin memhr Seguin yabezaw 🤗🇪🇹🙏❤
@asnakisht2215
@asnakisht2215 3 жыл бұрын
መምህራችንእድሜጤናይስጦት፡ስልካቸው፡የሚያቅአለ፡ካለተባበሩኝ፡
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምሕር ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🇪🇹💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏👏እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን 🙏🙏👏
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalehiwet yasemalin. Regim edme ke tena gar yadililin
@azebquanis6320
@azebquanis6320 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ፀጋውን ከሰላም ጋር ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሄር ሰላመወትን ጤናወትን ፀጋወትን እድሜወትን አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ እገዳ ዚአብሄር አሜን(3)
@serkeserke4264
@serkeserke4264 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንመምህራችንአባታችንፀጋውንእግዚአብሔርያብዛለወትበረከትወይደርብን👏👏👏🙌🙌🙌🙌❤❤❤
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም እድሜ፣ጤና፣በረከት፣ረድኤት፣ሰላም፣ፍቅር፣ሀሴት፣ ይስጦት!!! አሜን !!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።!!! አሜን !!!🙏🙏🙏
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
ኣምላካችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን ጥበቃውን ያብዛሎት በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@terstadefris655
@terstadefris655 3 жыл бұрын
እግዘብሔር ይመስገን ተመሰገን ሰላም ነን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይመስገን
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናቱ እናታችን ወላዲተ አምላክ አትለየን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሠማልን🙏✟✟💒💒✟✟💚✟✟💛✟✟♥✟✟
@lebanon5320
@lebanon5320 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አሜን
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 3 жыл бұрын
አባትችን መምህራችን መምህር ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አሜን 🙏 እኔም ከነ ቤተሰቦቼ በጸሎትዎ አስቡኝ አሜን 🙏🙏🙏
@Mart-jt6io
@Mart-jt6io 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም የወንጌሉን ቃል ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ኑ እናንተ የአባቴ ቡሩካን አለም ሳይፈጠር ያዘጋጀሁላችሁን ርስት መንግስቴን ውረሱ የሚለውን ደስ የሚያሰኘውን ድምፁን እንድንሰማ በጎ ፍቃዱ ይሁን አሜን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 жыл бұрын
ሰው ሆይ መልካሙን ነግሮሃል እግዚአብሔር ም ከአንተ ዘንድ የሚሻው ምንድር ነው ፍርድን ታደርግ ዘንድ ምህረትንም ትውድድ ዘንድ ከአምላክህም ጋር በትሕትና ትሄድ ዘንድእ እይደለምን? (ትንቢት ሚክያስ ምህራፍ 6 8 ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን አሜን
@bietukan877
@bietukan877 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነውእኔ ይቅር ማለት የለመድሁት አሁን ነው በቅረብ ግዜ🙏🙏🙏❤❤💛💛💚💚
@tirsithailegiorgis5772
@tirsithailegiorgis5772 3 жыл бұрын
ጸድቁን የምታስጨንቁ ጉቦንም የምትቀበሉ በበሩም አደባባይ የቸገረኛውን ፍርድ የምታጣምሙ እናንተ ሆይ በደላችሁ እንዴት እንደ በዛ ኀጢአታችሁም እንዴት እንደ ፀና እኔ አውቃለሁና ስለዚህ ከፉ ዘመን ነው ና በዚያ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል. ትንቢተ አሞጽ ም 5 ቁ 12
@saragebrekidan1981
@saragebrekidan1981 3 жыл бұрын
Amen Amen kale hiwot yasemalen Abatachin Memhirachin Egziabher yistelen 🙏🙏🙏
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን """እግዜአብሔር ሀገረ ኢትዮጵያንና ህዝብዋን ይጠብቅልን """
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛለወት ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫
@ኦምቼሽኮር
@ኦምቼሽኮር 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አቤቱ ይቅር በለን እግዞኦ መሀረነ ክርስቶስ ልቤን አራራልኝ 😭😭😭🇪🇷💒🇪🇹
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር አንድ ያድርገን አሜንንንንንንንንን🙏💚💛❤
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባትስችን መምህር ቃል ህይውት ያስማልን በፀሎታችው አስብን ልበንትችን ይከፍቲልን ዘንደ በርከታችውን ይለይበን አሜን አሜን አሜን
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን
@yamagest2151
@yamagest2151 3 жыл бұрын
አሜን የተመሰገን ይሁን አባቴ ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠኝ
@dawitg1994
@dawitg1994 3 жыл бұрын
እግዚእብሄር ግርማውን ያብዛሎት አባቴ
@ittaliya0248
@ittaliya0248 3 жыл бұрын
አሜን 🙏💚አሜን 🙏💛አሜን 🙏❤️ቃለህወትያሰማልን✝️✝️✝️🤲🤲🤲
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 жыл бұрын
ሠላም አመሻችሑ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች🙏🙏🙏🙏
@ልዕልትየማርያምልጅ
@ልዕልትየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ- ሕይወት ያሠማልን አምላከ ቅዱሳን የሰማነውን ቅዱስ ቃል እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን (🙏🙏🙏)
@selamselam3113
@selamselam3113 3 жыл бұрын
ትምህርቱን። ሁሊም ነው ይመከታትልው። ሲመችኝ እፂፈሉታለው። ስራ እይስራው ነው ትምህርቱን። የምከታተላቸው። ላይክ ብቻ ነው የማድረግ። ነብሴ በጣም ድስ ይላታል
@enatasrate576
@enatasrate576 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ! በርቺ!!!
@tirsithailegiorgis5772
@tirsithailegiorgis5772 3 жыл бұрын
"እንሆ ደግፌ የያዝሁት በሪያዬ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድን ያወጣል አይጮኸም ቃሉንም አያነሳም ድምፁንም በሜዳ አያሰማም የተቀጠቀጠውን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤሰንም ክር አያጠፋም በእውነት ፍርድን ያወጣል በምድርም ፍርድን እስኪ ያደርግ ድረስ ይበራል እንጂ አይጠፋም" ትንቢተ ኢሳያስ፡ 42 ቁ1
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 3 жыл бұрын
አ ሜ ን ፥ ለጌታችን ለመድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይሁንለት! ! ! !
@asgedom4559
@asgedom4559 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምሕራችን እውነተኛ እረኛችን አፅናኛችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አመሜን ሜመ
@welidesenbet1754
@welidesenbet1754 3 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen amen amen amen lememihirachin kale hiwet yasemalin welide senbet negn bethelotun yasibugn bewunetu rejim edmiye ysitut
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።። አሜን አሜን አሜን ።ተባረክ
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏
@الال-ض7و9ظ
@الال-ض7و9ظ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen sagalee jiirenyaa isiin haa dhagesisuu barsiisa kenyaa 🙏
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
@atsedemekonen8693
@atsedemekonen8693 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን ነገ በአታ ማርያም እንኳን አደርሳችሁ አመታዊ ክብር በአል እህቶች ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች
@serkeserke4264
@serkeserke4264 3 жыл бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@habtomnigatu5709
@habtomnigatu5709 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንደርሶ ያሉትን መምህራን ያብዛልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን❤🙏
@razenabefkadu8853
@razenabefkadu8853 3 жыл бұрын
Memehir bxlwutu asibuegn egzabeher silamehuetn yabzalen
@Rgebray
@Rgebray 3 жыл бұрын
ቸር ልዑል እግዚአብሔር ጌታ ይመስገን ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን እምአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜንአሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልክሎት ዘመኖን ያርዝምል ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በጤና በእድሜ ያኑሮት ይሽፍኖት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ምርቃትዎ ይድረሰኝ።
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስለትክክለኛው፣ ወቅታዊ መልዕክት! ! ! ! እግዚአብሔርም ያክብርህ መምህር ዘበነ! ! ! !
@ferahiwotassefa1617
@ferahiwotassefa1617 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🇪🇹🙏🙏🙏
@asdfglkjh5103
@asdfglkjh5103 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasmalen Abatachin Egzebar batsaga bedima yexabiqachu 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤💒😭
@ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ
@ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከክፋ ሁሉ ይሰውርህ መኩራችን የተዋህዶ እንቁ አገራችነን ሰላም ያድርግልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን
@meskeremabebe3285
@meskeremabebe3285 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት የእድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልቦቻን ይቅረጽልን 🙏🙏🙏
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@selamselam3113
@selamselam3113 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። መምህራችን ቃል ሂውትን። ይልስማልን። መምህራን። በጣም እንውዱታልን እናከበሩታል እግዚአብሔር። እርጅም እድሜን ይስጥልን። በኡንት እግዚአብሔር። እራሱን እይትንልግርን ያለው ኢሂነን ስምትን ይምናስትውል ያድርግን። መምህር ስለእኝ ስድትኞች ሁሊም በፀሉት አስቡን ሁለንም አለፈን ቤትስቡቻችነን በስላም እናግኝ ዝንድ ለምሉልን ማልዱልን
@adanechhaile8776
@adanechhaile8776 3 жыл бұрын
yene habat kale iyot yasemaln tena ke idme gar yestot , tsegawn yabzalot , le egnam semten betegbar laye endnawule Egzihabher yerdan, be tselot yasbun welte senbet, welte kidan, fiseha tsehon, haylemaryam
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ለህዝባችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን መደኃኒያለም ለኛም ልቦናን ማስተዋልን ያድለን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን
@ጓልትግራይ-ነ7ቸ
@ጓልትግራይ-ነ7ቸ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር። ዛሬ ለመፃፍ የፈለግኩት የሚያስደነግጥ ነገር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ስለሰማሁኝ ነው፡ እሱም ስለ ታቦተ ፅዮን ከመንበሩ የመውሰድ እቅድና ሓሳብ ነውና በጣም ያስደነግጣል መፀለይም ያስፈልጋል የእግዚኣብሄር ቁጣ ከመውረዱ በፊት። በጣም ያሳዝናል፡ እርግጠኛ ነኝ ይህ የሰማ ትክክለኛ እምነት በውስጡ ያለው ሁሉ እንደሚያዝን ኣውቃለው እኔ በራሴ እንቅልፍ የሚወስደኝ ኣይመስለኝም ምክንያቱ ከእግዚኣብሄር የሚወርድ ቁጣ/ቅጣት እርሶ እንዳስተማሩን ምን እንደሆነ ስለምናውቅ። እግዚኣብሄር ምህረቱ ይላክልን ይቅርም ይበለን!!!"
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 жыл бұрын
አባታችን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ ክርስማስ ትሪ ብዙ ሰዎች ክርስማስ ትሪ ባዕድ አምልኮ ነው ይላሉ የዛሬ ሁለት አመት ግን በማህበረ ቅዱሳትቲቪ/ዩትዩብ ክርስማስ ትሪ አይጠቅምም አይጎዳምም ብለው አንድ መምህር አስተምረው ነበር ግን አሁን ብዙ ሰው ከማውገዙ የተነሳ ምምህሩን በትክክል አልሰማዋቸውም እንዴ ብዬ እራሴን መጠራጠር ጀመርኩ በዚ ግዜ አስተማሪው ስለበዛ ግራ ያጋባል እና እያስተማሩ ካሉት ወቅታዊ ትምህርት አንፃር ፕሮግራሞት ባይሆን እንኳን ባጭሩ ጠቆም አርገውን እለፉ? እግዚአብሔር ይስጥልን
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን ይሄን ግዜ እንድናልፍ እግዚአብሔር እንዲረዳን በፀሎት ያስቡን አሜን
@ኣክሱምዩቱብ
@ኣክሱምዩቱብ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዕድሜው እና ጤናው ይባርክልን በቤቱ ያኑርልን ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን የደነደነ ኣይነ ልቦናየ ኣብራልኝ የስማህቱን ለፈሪ ለበርከት ኣርግልኝ ውድመምህራችን ራሳችን ብንፍትሽ ኑሮ እንዃን ይህንን ሽግር የሚመጣውን ማዓት ያስቀርልን ነበር ቅዱስ የስሪዊት ጌታ ሆይ እኛ ፍራሽ በስባሽ መሆናችን ኣውቀህ ንፁህ ልቦና ስጠን ስላ ኣዛኝ እናትህ ብለህ ማረን ሃገራችንን ታደግልን ስላምህን ኣድለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እያንዳዳችንን የሚናካና የሚያሰተምር የሚያነቃ ድንቅ መልእክትን የያዘ ትምህርት ነው እናመሰግንዎታለን ኑሩልን አባታችን።
@negatmillion1574
@negatmillion1574 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ዶ/ ር ዘበነ ለማን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት አሜን። በጸሎት ያስቡኝ ወለተ መድን የሰማነውን እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን እንደ ቸርነቱ ያስበን ቃሉ እንዳይፈርድብን ይርዳን እኔ የምፈራው እሄንን ነው ቃሉን እለት እለት እየሰማሁ እንዳይፈረድብኜ ነው።
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልኝ የሰወን ትምህርት ስሠማ እፅናናለሁ እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ወለተ ማሪያም ይበሉ መምህርየ
@amanfiseha6750
@amanfiseha6750 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalenn
@ZA-kj1us
@ZA-kj1us 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fanabirhanu3694
@fanabirhanu3694 3 жыл бұрын
Enamesegnalegn aba🙏🥰 amen amen amen
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ሺአመት ኑሩልን
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የተማርኩትን ለህይወት ያድርግልኝ::
@zeetube4857
@zeetube4857 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር, ቸሩ መድኃንያለም ከነመላው ቤተሰብህ እንተንም ይጠብቅልን 🙏አሜን ...
@wo6119
@wo6119 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ምህራችን ፀጋውንያብዛልሆት ያገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን
@almazageze3586
@almazageze3586 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛም የተማርነውን ለመፈፀም ያብቃን🙏🏽
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 3 жыл бұрын
3 ነገሮች ፡፡የዘበነ ብርያል መታረድ ፡፡ የሬሳው መጎተት ፡፡ ሬሳውን ቆራርጦ ለውሻ መወርወር
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 3 жыл бұрын
God Bless you more 🙏❤️!! Amen
@jerusalemurgassa5325
@jerusalemurgassa5325 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛ የመከራ መሻገሪያ ዘመኖትን ያርዝመው ወለተ ሥላሴ ብለው ያስቡኝ
@ሚሚታፈሰ
@ሚሚታፈሰ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@zahranane4990
@zahranane4990 3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan mamharachan inamasaganalan idime ina xen yisixilan yagliglot zabnachihun yarizimilan baxilot asibun libon indisaxin 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏😭😭😭🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪
@ፅጌየድንግልማርያምልጅT
@ፅጌየድንግልማርያምልጅT 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ይስምልን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እመቤት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይብዛልን እሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 3 жыл бұрын
AAAmeNNN memhery kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@aynadisamsalu4906
@aynadisamsalu4906 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@tsedlaethopia4720
@tsedlaethopia4720 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበተችን እድሜና ጤናዎትን ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥልን
@merkebabera1988
@merkebabera1988 3 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን
@ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ
@ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን
@sofiamohammed1981
@sofiamohammed1981 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ልቦና ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሄር እድሜና ፀጋ ያብዛልሁ መምህራችን
@destadesta7634
@destadesta7634 3 жыл бұрын
Amen.amen.amen.qali.hiyoti.yasamalini.mamirachi🙏🙏🙏💗💗💗💒💒💒🤲🤲🤲
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን ❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን።
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜንቃ ለ ህይወት ያሰማል እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@salsamiinmsgnleniammabet7414
@salsamiinmsgnleniammabet7414 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💔
@emerald21576
@emerald21576 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምምህር !!! ቆንጆ ትምህረት ነው።
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 3 жыл бұрын
Amennnn memhire edime ena tena yistilin 💚💛❤
@enatasrate576
@enatasrate576 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል! ተግሣጽ ለኵሉ 36
35:53
ስለ ድንግል ማርያም እናገራለሁ
25:26
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 21 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,9 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,3 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 24 МЛН
እንዲከናወንልኝ ምን ላድርግ ? ግብረ ገብነት - 9
24:40
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 43 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,9 МЛН