KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኬዝ9-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
52:20
ሚስቱን አስተኝቶ ከሰራተኛዋ ጋር የሚተኛው አባወራ
55:48
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
1:1:12
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
0:32
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Air Sigma Girl #sigma
0:32
በዚህ ልክ በሁለት ሚስቶቹ የሚደበደበው አባወራ
Рет қаралды 82,957
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 717 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 363
@ShemsyaAbdu
4 ай бұрын
አመሰግናለሁ መጨረሻ ላይ የሰጠሽው ምክር በጣሞ ጠቃሚና አስተማሪ ነው እኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ ነው ያለኝ ግን በጎበዝ በቀል ልበቀል እራሴን ለመለወጥና ልጆቼን ለቁም ነገር ለማብቃት እየጣርኩ ነው አላህ ከረዳኝ
@YaredEjigu-jk3pr
4 ай бұрын
Muslim aydlshe ende mene chgre alew
@hayuti8321
4 ай бұрын
ለምን ትዳርሽን ታፈርሻለሽ ሙስሊም ከሆነ አራት ሚስት ተፈቅዶለታል ያግባ ዝሙት ውስጥ ገብቶ ከሆነ ነው እንጂ
@KarimaaAyman
2 ай бұрын
መስፈርኤች አሉት ሀቋን ሳይጠብቅላት ለምን ያገባል 😢 @@hayuti8321
@SaraHaile-go6ox
2 ай бұрын
Gin yikebidal seweyew kebedelem betelot legeta meniger inige wenidin medebideb yikebidal
@ፍቅር-ጨ6ጸ
4 ай бұрын
ብራቦ እስከመቼ ድረስ እኛ ሴቶች በዚህ ልክ እንጠቃለን እንካዳለን ጎበዞች
@Halema8-y8z
4 ай бұрын
እርይሄ እውነት አይመስልም እኛ ሴቶች ጨክነን ወንድ አንደበድብም ይች የለለ ታሪክ እያወራች ነው እኔ ጭራሽ አልከታተላትም ዛሬም አጋጣሚ ነው
@ሰናይት_ወ
4 ай бұрын
አንቺ የዮዮ ሚስት😅😅😅
@dawg929
4 ай бұрын
ሴት ስትደበደብም እንዲህ ትያለሻ
@dawg929
4 ай бұрын
@@Halema8-y8zሴቶች ህፃናት ሲያርዱ አይደለም የከረሙት ዘንድሮ። ያውም ጥንድ ጥንዱን። ይህ ማመን ከበደሽ?
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@blueblue8966
4 ай бұрын
ደግ አደረጉ ጀግኖች እንዲህ አይነት ወንዶችን ሴቶች ተባብረው ማኮላሸት 🎉
@dawg929
4 ай бұрын
Nah, ሚስቴ ከሌላ ወንድ ጠረጠርኳት ብሎ ሚስቱን የደበደበ ወንድ ይኮነናል። ለሴት የተለየ ህግ የለም። ወንጀለኞች ናቸዎ
@blueblue8966
4 ай бұрын
@@dawg929 መጠርጠር ሌላ እጅ ከፍንጅ መያዝ ሌላ እንደዚህ በማስረጃ ከሌላ ወልዳ ሁለት ቤት እየመራች የምትኖር ሶስተኛ አራተኛ ወንድ የምታገባ ሴት ካለች አርቀህ ቀበራት!
@dawg929
4 ай бұрын
@@blueblue8966 ሴት ፊት ላይ አሲድ የሚደፉ ወንዶችም ተከዳን ብለው ነው። ወንጀል ወንጀል ነው
@nunuyene703
4 ай бұрын
ደግግግግግ አረጉት ሲያንሰው ነው
@Ismil-c8c
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ማርኬዛየናዝሬቷ
4 ай бұрын
ጎበዞች በርቱ ሴቶች መጣላት ለምኔ መቅጣት ነው
@dawg929
4 ай бұрын
እንደገባኝ ከሆነ የመራቢያ አካሉን ገድለውበታል። ይህ ሴት ፊት ላይ አሲድ ከመድፋት ምን ይተናነሳል? እንዲያውም ይብሳል
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
4 ай бұрын
ብሰሬ ደግ አደረጉ ጀግኖች❤❤❤
@zeinabahmed863
4 ай бұрын
የሊጃችሽ አባት ነው ካወቅሽ በሀላ መተው
@SemiraSeifu-l4v
4 ай бұрын
ደፋሪዎችን እንደዚ ነበር መቀጥቀጥ።
@HayatHayat-ud9go
4 ай бұрын
ደግ አረጉት ከምጣሉ እንድህ ማድረግ እንደሱ አይነቶችን ይገባቸዋል😢😢😢
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@HayatHayat-ud9go
2 ай бұрын
@@shegerlyrics አይ እንደዛ ለማለት ሳይሆን የደረሰበት ያውቅዋል ህሜሙን እኔ አረብ ሀገር 3 አሜት ሰረቸ የለፎሁበትን ነው ባለቤተ የካደኝ ለላ ሴት አግብቶ ያለው ለዛ ነው ሁሉም አይደለም ስንት መልካም ሰው አለ ይቅረታ
@fevenfevu5110
4 ай бұрын
ከዚ በላይ በቀል የለም ከወሰደባቸዉ 20አመት አይበልጥም ይሄ ሰዉየ በጊዜ ሀይ ባይሉት የስንቱን ህይወት ያበላሽ ነበር ደግ አደረጉ ደፍሪ ሚሆነዉም እንደዚ ከተጨማለቀ ማንነት ተነስቶ ነዉ ሴቶች እርስ በራሳቹ ከምትጣሉ እንደዚ ተስማምታቹ ቀጣይ የምትመጣዋን ሴት ማትረፍ ነዉ
@Hilm.Ethiol
4 ай бұрын
እሱ ምንም አላጠፍም እያገባ አኖረችውንጄ ጉበዝ ወንድነው ፈጣረም ብዙ ሚስት አታግቡ አላለም
@Hel-uz9fq
4 ай бұрын
@@Hilm.Ethiollelas yelehm😂
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@kibruhabtamu8554
4 ай бұрын
ሳታገባ ልትቀመጥ ትችል ነበር ።በዚህ ዘመን ስሌቱ 7 አይዳረስም።
@Hel-uz9fq
4 ай бұрын
@@shegerlyricsso far Ethiopia wist setoch lay acid yetedefaw be wendochu insecure mehone newe. Meaning she has a better career than me mnamn blew enji setochu cheat argew aydelem. Get your facts checked.
@tenuhailu9570
4 ай бұрын
አይ ኢትዮጰያየ መች ይሆን እውነተኛ ፍትህ የሚገኝብሽ ህፃን ልጆችን ደፍሮ አንቆ የገደለ 20 አመት ይፈረድበታል ባለጌ ባላቸውን ስለገረፉ 12 አመት ያሳዝና እነዚህ ጀግና ሴቶች መሸለም ነበረባቸው😢😢
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@blensolomon6442
4 ай бұрын
@@shegerlyricsበየኮሜንቱ ስር እየገባህ እሄን የምትፅፈው ምን አስበህ ነው። የማይገናኝ ነገር ነው የምታወራው
@shegerlyrics
4 ай бұрын
@@blensolomon6442 wendochn benante astesaseb makolashet jebd kehone bewendoch degmo yenante fit lay acid medfat jebd nw
@tenuhailu9570
4 ай бұрын
@@shegerlyrics what is talking about??
@shegerlyrics
3 ай бұрын
@@Explorer_cities no no lek aydelem eko acid medfat gen andandand setoch ye wend belet meokeret alebet silu nw acid medfat tegebi nw wey beye yemeleskulachew enji lela negr aydelem... ene yemeleskut wend lej meseleb alebet lalut nw
@gfyfyfty-qy8po
4 ай бұрын
ደግ አረጉት❤❤❤❤
@mihretgirma7255
4 ай бұрын
ጅግኖች ❤❤❤❤❤
@almazakalu
3 ай бұрын
ብሥርዬ የኔ ጣፋጭ ስታወሪ ትጥሚያለሽ እውነትን ሰለምታሳይኝ ደስታ ስለምትሰጪኝ ስለሕይወትን ተከታታይ ነኝ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@ያህያYahyawe-s1r
4 ай бұрын
አኮዋን እሄን coment የምታዩ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ጉሉ አሜን 🙏❤️🥰🥰🥰
@furtunaghirmy8829
4 ай бұрын
Amen ❤❤
@abiylulseged3153
4 ай бұрын
አሜን
@weyni24
4 ай бұрын
አሜን
@SaraAshagrie
4 ай бұрын
Amen❤
@አድስህይወትዩቱብ
4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@መሲናዝሬትመሲ
4 ай бұрын
😂አኮላሹት ደግ አደረጉት🎉
@ከበዴኝእኮ
4 ай бұрын
🎉🎉🎉😂😂😂
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@tarikgaredew9499
4 ай бұрын
ገረዙት
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
4 ай бұрын
መጨረሻው ሰዓት አሁን ነው😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ነጋችንን ከሚወስድብንን ድንግተኛ አደጋ መሰል ነገር ጠብቀን...ህይወታችንን ተቆጣጠርልን በቀል ያንተ ነው አረማመዳችንን አንተ ጠብቅልን አሜንንን🙏
@hanankbrom-f2o
4 ай бұрын
አሚን ይረብ(3) እንዴት ያማረ ዱአ ነው💙
@edeneshtu1825
4 ай бұрын
12 አመት ብዙ ነው ። እነሱም የተበደሉ ናቸው ። እነሱ ብቻ አይደሉም የበደለው ልጆቹን የ 21 ፍቅረኛዉን ያገባትን ቤተሰብን። ህግን በ ጋብቻ ላይ ጋብቻ ራሱ ወንጀል ነው። ስለዚ ሁለቱ ሴቶች በነፃ ቢለቀቁ ጥሩ ነዉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ፍትሀዊ አደለም ለዚ ነው። ብራዚል ውስጥ እኮ አዲስ ህግ ወጥተዋል ግን ገና አልፀደቀም። ከ 12 በታች የደፈረ በህክምና እዲወገድ ከ 12 በላይ ከደፈረ ደሞ በህክምና ማኮላሸት ።
@derejeassefa9747
4 ай бұрын
mindnew endezih mezebark? 12 amet 15 amet lij medfer gelemele yemityew? selmedfer new ende tariku?
@edeneshtu1825
4 ай бұрын
@@derejeassefa9747 ስለ ማኮላሸት ስላኮላሹት 12 ዓመት ተፈረደባቸው። ሌላ ሀገር ግን እንዳልኩህ ነው።
@AndualemChala
3 ай бұрын
አገላለፅሽና አቀራረብሽ ድንቅ ነው በርቺ ብዙ አስተማርሽን
@betyyemane7576
4 ай бұрын
ጥሩ አርገዋል የሚደፍሩትንም ማኮላሸት ነበር ሴቶች እናቶች ተደራጁ በተለይ ተጠቂዎች የትኛው ፍርድ እያየነው እኮ ነው
@WondyeAmen
4 ай бұрын
ደግ አደረጉ እሱ ስ ያደረገው እ አካላዊ ጥቃት ስላልሆነ ነው የነሱን ቁስል ማን ይይ እርግጠኛ ነኝ የሽት መሽኛውን ቆርጠውት ነው ብስሪ ለመናገር የከበደሽ እጅማ ስት ወጀል ትናገሪ የለምዴ እኮንም ቆረጡት 😂😂እሰይ ፍርድ በአግባቡ ስለለ እራሳችን እዳኘዋለንጅ
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@AlemTadese-bk8zm
4 ай бұрын
ኧረ እንኳን ቀጠቀጡት ሁሉም ሴቶች እንደነሱ ቢተባበሩ የሚማግጥ ወንድ አይኖሩም ነበር ደግ አደረጉ እጃቸውን ይባርከው❤
@honey48757
4 ай бұрын
Betam Kifu Setoch Nachew Minm Bihon Ye Lijochachew Abat eko New 👌👌👌 Be Selam Meleyayet Eyyale Yesewn Hiwet Adega lay Metal Beza lay enesum Wenjelegna Honew Lijochachewn Yale Welaj New Yaskerut lik Aylserum 👌👌
@abiavi43
Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@FatumaArsii
2 ай бұрын
በረካ ይሑኑ ጎበዞች እዲሕ አይነት ሤቶችን ያብዛልን
@beletebelachew3659
4 ай бұрын
እነዚህ ልጆች እነዚህ ባለታሪኮች መሸለም መሸለም አለባቸዉ ጀግኖች ናቸዉና ::
@hebshawit
4 ай бұрын
ወርበላ ወዶችን እዲህነው መቀጥቀጥ ሴቶቹንጎበዞችናቸው😮
@abebabeyene2445
4 ай бұрын
አገለለጽሽ ወይም ትረካሽ በጣም ነው የምወደው
@samrawitalemu6590
4 ай бұрын
me too
@MaryoMichael
4 ай бұрын
ብስርዬ እምስግናለሁ ❤❤ጨርሼአይቻለሁ🎉🎉አንቺስላቀረብሽ።
@Abdu-kd3cc
4 ай бұрын
ጎበዞች ጥሩ ነው የሌሎችን ህይወት ሳያበላሽ እርምጃ በመውሰዳቸው ሌሎችንም ታድገዋል እርግጠኛ ነኝ ይግባኝ ጠይቀው በአጭር ጊዜ ሊለቀቁ ይችላሉ
@ועח
4 ай бұрын
ለሱስ ይሄም ሳንሰዉ ነው ። የሚሳዝነው የሴቶች እና የልጆቻቸውን ሂወት ነው 🙏🇪🇷
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@صالحالمطرفي-ق2و
4 ай бұрын
Menew atem edeze eyarek newu bnagegheh edeze newu menaregeh💪💪💪
@shegerlyrics
4 ай бұрын
@@صالحالمطرفي-ق2و egnam benagegnesh fitishn nw yemenabelashew.... 🤜🤜🤜🤜🤙🤙🤙
@lomi-Q9rv
4 ай бұрын
ጀግናዎች😂😂😂😂😂ጀላዉን ከጥቅምዉጪ አደረጉት💪💪💪💪💪እሄ በቀል,ዘላቂመሆን አለበት የተከዳችሁ የተጎዳችሁ ሴቶች ተጠቀሙበት😂😂😂😂😂
@Sufeyah
4 ай бұрын
👍👍👍👍👍አላ ይስጣቸዉ ደጊ አረጉት😂😂😂😂😂😂😂
@SamrisamriSamrisamri
4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህግ እኮ ግራ ነው በእነሱ እድሜ 20 አመት ቀልዶ 12 አመት ፍትህ አይደለም ለሴቶቹ
@beletebelachew3659
4 ай бұрын
ብስራት የሀገሬ ዓምላክ በደስታ ያኑርሺ !! ኑሪልን ::
@መሲናዝሬትመሲ
4 ай бұрын
ብስሬ አንቺም በውስጥሽ ደግ አደረጉት እያልሽ መሆን አለበት የሴት ልጅ ጥቃት ተቋዋሚ እንደሆሽ አውቃለው ስራሽ ህግን ማክበር ማበረታታት ስለሆነብሽ ነው ህግ በሌለበት ሀገር ላይ ስትሆኚ ፍትህን በእጅሽ መውሰድ ትፈልጊያለሽ የቆጨኝ እነሱ በሚቀጡበት መንገድ ፍርድ መውሰናቸው ነው ፍትህ ለፌቨን ፍትህ ካለ ያሳዩን 😢
@Semir71166
4 ай бұрын
እስይ ደገ አረጉት።
@HiwiHiwwi
4 ай бұрын
ሴቶች ትምህርት እየወሰዳችሁ አሪፍ ነው ያረጉት
@mimatekleweyni4170
4 ай бұрын
የታባቱ አኮላሹት 😂😂😂 ጀግኖች 💪🏾💪🏾
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
4 ай бұрын
ሀይ ብስራት አንኩዋን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረስሽ በጣም ነው የምወድሽ ረጋ ያልሽ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ. 🌹
@Mahi-AG27
4 ай бұрын
በአስቸኳይ ነሴቶች ጉዳይ ለነዚህ ሴቶች ጥብቅና ሊቅምላቸው ይገባል መንግስት ደሞ ሊሸልማቸው አርአያ ሊያደርጋቸው ይገባል የታሰሩት በመትረፉ መሆን አለበት ለወደፊት ያለሰለሰ ጥረት እናደርጋለን መዝገቡ ወደመዝገብ ቤት
@shegerlyrics
4 ай бұрын
ስለዚህ ሴት ፊት ላይ አሲድ መድፋት ተገቢ ነዉ ማለት ነው ባንቺ አባባል?
@صالحالمطرفي-ق2و
4 ай бұрын
Ere atesewu yarekat negerma aleche🤔🤔🤔🤔
@shegerlyrics
4 ай бұрын
@@صالحالمطرفي-ق2و tadyas mn teyake alew.... jil jilajiloch alkasa, alekaksu zm blachu
@AlmazBiruk-w9t
4 ай бұрын
ጀግኖች ናቸው ማርያምን አሁን እኮ ሁሉም ትዳር እንደዚህ ነው እኔ ም ታሪኬ እንደዚህ ነው ግን ፈጣሪ ይፈርዳል ብዬ ሁሉን እያወቅኩ የደባል ኑሮ ያለምንም የባልና ሚስት ግብረስጋ ግኑኝነት ከ15ዓመት በላይ እየኖርኩ ነው
@hanamareyamgetnet2333
4 ай бұрын
15Amet malet Algebagnm?
@HaykelMohammad
4 ай бұрын
ለልጆቹ ለነሱ ካላጎደለ ካልናቃቸው😂ካልፈለጉት ቢፈቱት አይሻልም እኔ ብሆን የገቢ ምንጨን እድህ አላርግም እኔ ልተወው እችላለሁ ግን ለልጆቸ አባት እዳይሆን አላርግም ጉዳቱ ለኔም ነው የልጆቸ ጉዳት
@MasiMan-sd1gu
4 ай бұрын
ሰላም ብስራትዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ በተረፈ በሴቶቹ ሥራ ምንም ቅሬታ የለኝም ግን በሱ ምክንያት ግዜያቸውን መቀጠል አስፈላጊ አይደለም እና በሌላ በኩል ብበቀሉት የተሻለ ነው አው ሕግ በመያስጠይቅ መንገድ ብበቀሉት ጡሩ ነበር
@temesgentegegn-be8hb
4 ай бұрын
ጥሩ ቅንብር ነው ሰው እንዴት የሰራውን ወንጀል ቀርፆ ያስተላስፋል የማይመስል ነገር ሰዎች በበሀሪያቸው ብዙ ሀጢያትን ሊሰራ ይችላል ወንዱም ሴቱም ታሪኩ ግን ለኔ እንደግለሰብ አሳማኝ አይደለም ህብረተሰቡን ለማስተማር ብለው እንደፊልም የገሀዱን አለም ነፀብራቅ ለማሳየት ይሆናል እስኪ የተረዳችሁ በገባችሁ ልክ አስረዱኝ የምትነጫነጩም ተንጫጩ ለኔ ግን እንዴት ወንጀልን በቪድዬ ቀርፀው ያስቀምጣሉ እንደውም መረጃ በተቻላቸው መጠን ያጠፋሉ እንጂ 😊
@jesus-lp8vn
4 ай бұрын
ብስራት የአባባሎችሽን ብስለት ሳላደንቅ አላልፍም. በርቺ
@sigtgul4474
4 ай бұрын
ከሀያ ዓመት በላይ በትዳር ያኖረን የልጆቻቸውን አባት በዚህ ደረጃ መበቀል ማሳዘን ብቻ አይደለም ያሣፍራል ።ልጆቹ ሲሠሙ ምን ብለውስ ነገሩአቸው።ልክ ነው ባልልም በሀገራችን ።ደርቦ ማግባት የተለመደ ነው።ደግሞም በኑሮ አልበደላቸውም በህግም መጠየቅ ይቻልነበር ።የሀሳቡ አመንጪ ሚስቱ ግን በጣም ክፉነሽ ልጆችሽም ሊጠሉሽ ሁሉ ይችላሉ አባታቸው እኮነው።
@ሄራ
4 ай бұрын
ያንስበታል ደግ አረጉ 😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kukumesfin5130
4 ай бұрын
ብስራት ልክ እንደዚ እራስሽ ስተርኪ ደስ ይላል። ያን አዝግ ተራኪ አታምጭብን አደራ። ካመጣሽ የበፊቱን ተራኪ ጎበዝ ነው ሞገስ አለው ።❤❤❤
@zenagech7290
4 ай бұрын
እሡ ደሞ ቃላት እያሥተካከልሽ ካልሠማሽዉ እማይሥተዉ ፊደል የለም
@ራያወለላ
4 ай бұрын
ከሃሳቡ እጂ ከድምፁ ምን አለሽ እንከፉ
@ብሩክዘሚካኤል
4 ай бұрын
እንከፍ አይገልፃትም እቺንስ@@ራያወለላ
@ራያወለላ
4 ай бұрын
@@ብሩክዘሚካኤል ይገርመሃል ኮ ሰዉ ስራ አጥ ሆኖ በተማረበት ትቶ ባልተማረበት ለመኖር ብሎ በሚሰራበት ስንት ስራ አጥ ባለበት አገር አሁን እሱ እዚህ ለትረካ ስንት ዋጋ ከፍሎ ይሆናል በየገባችሁበት በሰዉ እንጀራ ማላዘን እኛ ቢያንስ ተቀርፆ ነዉ የምናየዉ እነሱ ምን ያክል ላይ ታች እደሚሉ ከነሱ ዉጪ ማንም አያዉቅ ፡ለነገሮች በዝግታ ማየት መልካም ነዉ
@HomeBased-yd7um
4 ай бұрын
@@ራያወለላጎበዝ ዝም አትያቸውም እንደው ማሽቃበጥ እኮ ነው
@menorbefetena
4 ай бұрын
እሠይ ደግ አደረጉት እኔም እንደ እነሡ አድርጌው ቢሆን አሁንላይ ውሥጤሠላም ይሠማው ነበር😊
@peace-si4uc
4 ай бұрын
ከሁሉም ነገር የሚያሳዝነው በዚህ ቀውስ ሰውዬ ምክንያት ህይወት ሲበላሽ ዋጋ የከፈሉት ግን ልጆቻቸው ናቸው ያሳዝናል ይህ maniac ኡፍፍፍ።
@tamirrayehubenti493
4 ай бұрын
በሽተኛ ሰው ነው። ትእቢተኛ ስለሆነ ነው እንዲህ የሚያደርገው መደብደቡ ይገበዋል። መታሰርም አልነበረባቸውም። ሴት ይህንን ብታደርግ ግን በጣም ይጋነን ነበር። እርሱ በጤና ካለ ታስሮ ቢፈታም ድርጊቱን አይተውም። He is a Sociopath ብስራት በጣም ምርጥ መካሪ መካሪ ነሽ። ተባረኪ❤
@tgsttgst8664
4 ай бұрын
ጎሺ.እንደዚህ.ጀግና.ሴት.ያብዛልን.አንጀቴ.እራሰ.ግን.ህጉ..መሸለም.ነበረ.የነበረበት
@SadaFiqx
4 ай бұрын
እንኳን ደግ አደረጉ እኔም ብሆን አደረገዋለሁ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
@ErmiyasSebli-gx8iz
4 ай бұрын
ያሳዝናል😢😢😢
@shmles-y1i
4 ай бұрын
ፍትህ ለሴቶቹ ለምን ይታሰራሉ ሸም ሸም ሸም ነው እነሱ ምን አጠፉ አሜሪካ ቢሆን ሴቶቹ ነፃ ነበር😢😢😢😢😢
@eteneshgirma4237
4 ай бұрын
Good job
@belayneshkegnekegne
4 ай бұрын
ሰወ እዴተ ሁለተ ይወዳል ጎድነወ እሰይ ባለየወዶቺንቅጥቅጥነወ የታባቱ
@SelamGetaye-r4x
4 ай бұрын
ጅግናናችውአድነቅችሁአልሁ
@SaraHaile-go6ox
2 ай бұрын
Tebareke tiru timirit new Lehulum Tiigisit yasifeligal yetagese dil yaregal
@SamrawitGirma1
4 ай бұрын
እውነትሽን ነው ብስራት ሰውን በክፋት ከመበቀል እራስን ከዛ ሰው አርቆ ቂምን ከልብ አውጥቶ ይቅርታ አድርጎ በሰላም መኖርነው የሚያዋጣው
@nardoszrguytube9112
4 ай бұрын
ትክክለኛ ቅጣት ነው የሰጡት በሕግ ቢሄዱ ትክክለኛ ፍትህ አያገኙም ነበር እንኳንም አኮላሹት ለሌላም ሴት አይመለስም ነበር የሚያሳዝነው እናቶች ከልጆች መልየት ነው
@belayneshkegnekegne
4 ай бұрын
እኩን ቅጠቀጡተ ይገበዋል ባለየ
@HelenPolite
4 ай бұрын
ዝም ቢሉት ገና ይጨማምር ነበር😂😂😂😂
@Eyesuselshaddai
4 ай бұрын
Exactly 💯
@marreyeyoas4650
4 ай бұрын
Eseye menabato ❤❤❤❤
@حمدهالعليلي
4 ай бұрын
ጎበዝ ደግ አረጉት እካንም አኮላሹት ሴሰኛ ይገባዋል
@bizubizu379
4 ай бұрын
Thank you.
@yeshitilahun2079
4 ай бұрын
Tebareki Bisro❤
@SabaBerhane-rm8lb
4 ай бұрын
ደግ አደረጉት ነው የምለው እኔም ብሆን! ምን ህግ አለ እና ነው ወደ ህግ የሚሄዱት 🤔
@user-pc9gm7or7c
4 ай бұрын
መጨረሻው ዘበን😳😳ሤቶቹ ግን መሥማማታቸው
@Eyesuselshaddai
4 ай бұрын
Jegena nachew setoch bewend mekeniat sitalu sayehon 1 sihonu des yelal ..... yetabatu anjetachewen akuselo new .... enesu eres beras bitefafus noros besu yetenesa asetewayoch nachew ...❤❤❤
@serawitbelihu
4 ай бұрын
ጀግኖች ናቸው ሌሎች እንዲቀጡ።
@Bitaniya12
4 ай бұрын
Slehiwot des milegn program new ❤
@MominaGesse
4 ай бұрын
መሻላህ ደግ አደረግት ሲያንሰው ነው
@BontuFeyisa-l1p
4 ай бұрын
ደግ አደረጉት ለሌሎች ወንዶች ትምህርት ነው እኔ ብሆን መሽኛውን ነበር ምቆርጠው
@jossy1382
4 ай бұрын
I agree with Bisrat advice that the two women should forward to judges instead of taking retaliation.
@almedenderkiyab9126
4 ай бұрын
ketato bekebdem gn seweyawe mot neber megebawe enkuwanem akolashut 👏👏👏👏👏👏👏👋✋dese blonal sayetaweku behon teru neber
@emuyayene5811
4 ай бұрын
They did him good 👏👏
@tejaq8618
4 ай бұрын
በገደሉት እሱኮ 20 አመት በሙሉ ፎግራቸዋል በዛለይ እግዛብሄር ባይጠብቃቸው ኤችiiይቪ ቢያስዛቸውስ ምን ሊሆኑነው
@AmyBerhe
4 ай бұрын
እኔ እነሱን ብሆን አልነካውም በህግ መቀመቅ እጨምረው ነበር ወንጀለኛ ተገኝቶ እኔ ምን አስቅጣኝ ስራው እንዲቀጣው አሳልፌ ሰጠዋለሁ, already መቀጫውንኮ አዘጋጅቷል እኮ😂😂
@sadeenameera9252
4 ай бұрын
ይገባዋል ጀግኖች አለመጣላታቸው አድናቂቸው ነኝ ህግ ግን አይለቃቸውም
@zabanaydamse3697
4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ❤❤❤
@sadeenameera9252
4 ай бұрын
ህግ ሲኖር እኮ ነው ለህግ የሚቀረበው ነገር ግን ሲመቱት ልባቸው ቢርስም ችግር አመጣባቸው
@emebetwassie7111
4 ай бұрын
ደግ።አደረጉ።እንካንም።አሻሩት
@FevenFebu-mh9sp
4 ай бұрын
ሴቶቹ ህጉ አጰናባቸው ቀለል ሊደረግ ይገባቸው እነሱም ተበልለዋልና ።
@aminaoumer5076
4 ай бұрын
ጀግኖች
@ShemsyaAbdu
4 ай бұрын
በርች
@Hawii974
4 ай бұрын
ወይኔ ዘነኛዉን ቆርጡት 🥺😂😂😂አና አሁን አየደም 😂😂😂😂
@saarayoutube4253
4 ай бұрын
በለሰቡት እና በለስተዋሉት ነገር በርስበረሳቸው ወጋ ከፈሉ ፈጣሪ ከንደዝ አይነት ይሰዉረን
@tgethio6945
4 ай бұрын
በሰማም ቢተዉቱ ሰዉ ነዉ የማይሳሳችየት የለም
@elsatilahun5307
4 ай бұрын
እግዚዮ 😔😔😔😔
@Helen-el5it
4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግኖች
@abayneshhassen976
4 ай бұрын
እስይ ደግ ኣደረጉ
@ChuchuMekonnen
4 ай бұрын
ጀግና ናችዉ
@Yared-w2y
4 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ወገን😂😂
@ኡሙዙለይካኡሙዙለይካ
4 ай бұрын
እኔም እፈልግነብር አቅም ቢኖርኝ የስራቸውን በሴት ሂወት የሚቀሉዶወንዶችን
@masaretmas2402
4 ай бұрын
JEGNA NACHEWU BEE HEGE FETE KALE YELE BERASE MENGDE BELWU NEWU👍👍
@elsayohannes7767
4 ай бұрын
ሸለቱት በሌላም ሴት ከሚቀልድ የታባቱ ያማገጠን ማኮላሸት ነዉ የገደለን እንደዚህ ቢያረጉት ጥሩ ነበር
@bitanya2094
4 ай бұрын
ሁለት እግር አለኘ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም እሱ ግን አራት ሚስት ማግባት የለበትም ነበር ነገር ግን የነሱም ከፋ ማረሚያ ቤት ገቡ ገንዘብ ስላላቹ ሴት ለምትቀያይሩ ትምህርት ይሁናቹ
@amenaimran6030
3 ай бұрын
Deg argut❤❤❤
@fardiyebelaylj-p4x
4 ай бұрын
ደግ አድርጓል። እንኳን አገባቸው አንበሳ ነው አቦ 😂😂😂
@frehiwotayenew3510
4 ай бұрын
ጀግና ሴቶች
52:20
ኬዝ9-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV
Рет қаралды 33 М.
55:48
ሚስቱን አስተኝቶ ከሰራተኛዋ ጋር የሚተኛው አባወራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 58 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
МАРГУЛАН СЕЙСЕМБАЙ
Рет қаралды 6 МЛН
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
32:33
በመምህራቸው የሚደፈሩት ታዳጊ ህፃናት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 46 М.
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 196 М.
11:48
የ አመቱ ጣፋጭ ልጅ
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 18 М.
30:22
ለባዕድ እምልኮ ልጃቸውን የገበሩ ወላጆች እና የሀገራችን የሰይጣን አምልኮ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 49 М.
38:41
ለሚስቱ ስል የእናቱን ህይወት በዚህ መንገድ ያጠፋው ግለሠብ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 53 М.
41:51
እራሱን አካል ጉዳተኛ አሰመስሎ የሚለምነው የድርጅት ስራ አስክያጅ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 374 М.
33:48
ባሌ እራሱን ሲያጠፋ አጠገቡ ነበርኩ! ....ባለ ታሪክ ቲክቶከር ፍሬህይወት
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 256 М.
47:46
ወይ ጉድ ያስባለ የአባት እና ልጅ ድብቅ የፍቅር ግንኙነት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 87 М.
25:46
የልጇን ነብስ ከጅብ ታግላ ያስጣለችው ኢትዮጵያዊት | የአርብ ጥር 16 ዜናዎች #ethiopian_news @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 5 М.
42:54
በጓደኛዋ የተገደለችው ተማሪ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 53 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН