በዚህ አመት የግድ መለወጥ አለባችሁ…..በቃ ማለት አለብን

  Рет қаралды 7,259

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

የግል ክላስ ለመውሰድ +251948486063 WhatsApp ላይ ያናግሩን

Пікірлер: 101
@medinamedina91
@medinamedina91 3 күн бұрын
አሁን አሁንማ በቃ ሱሴ ሆነካል እኮ ስራ ሁሉ ምሰራው ኤርፎኔን ሰክቼ ነው ሲያልቅ ሁላ እየተናደድኩ በርታልን ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጠከን ያለከው ❤🥰
@NejatTemam-t6d
@NejatTemam-t6d 2 күн бұрын
❤❤ልክ እንደኔ
@MáĥiŤaďeĺe-n6j
@MáĥiŤaďeĺe-n6j Күн бұрын
ማሪያምን እኔም😢
@AbenezerTesfaye-pn3nh
@AbenezerTesfaye-pn3nh 2 күн бұрын
አንተ በእውነት ከእግዚአብሄር የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ።
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 2 күн бұрын
ብዙ ስልክ ቢኖረኝ ተመኘሁ ላይክ ለማድረግ አድናቆቴን በምን ልግለፅ በጣም ምርጥአስተሳሰብ ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ
@የአምላኬእናትማርያም
@የአምላኬእናትማርያም 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ኪራችን በብዛት ህይወት የሚሰለቸን አረብ ሀገር አንድ ቤት 6አመት አንድ አይነት ስራ ለውጥ አልባ ምት ስራው ስራ አንድ አይነት በቃ 😢 ግን ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርጉንን ትምህርቶች እየሰጣችሁ አለን ❤
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 2 күн бұрын
በትክክል
@sojoo2526
@sojoo2526 2 күн бұрын
አንቺ በቀላሉ 6አመት እኛ 12አመት የሆነን ምን እንበል
@MáĥiŤaďeĺe-n6j
@MáĥiŤaďeĺe-n6j Күн бұрын
​@@sojoo2526 ወይኔ እህቴ የት ነዉ ያለሸዉ እኔ 5 ግን በጣም ነዉ እምከፋኝ🥺💔
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 3 күн бұрын
እኔ በዚህ ዓመት በጣም ኣዳማጭ መሆን እፈልጋለው በማይጋባህ ኣትግባ የምል የራስዋ እያረረ የስው ታማስላለች ብሎ በዳዊት ድሪምስ ያትማረን ዶ/ር ገመቺስ ደስታ በጣም ጥቅሞኛል እናም ስለ ሁሉም ነገር እናመስግናለን ዘሓወይ ❤❤❤
@BekelechBedhishu
@BekelechBedhishu 2 күн бұрын
Wow amazing thank you dear
@Seada-cv8ng
@Seada-cv8ng 3 күн бұрын
እንኩዋን በሠላም መጣህልን ወንድማችን መካሪያችን ብርታታችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 2 күн бұрын
ተባረክ የስደት እህቶቸ በራሳችሁ ወሱኑ ስለጠቀመኝ ነው ሊከብድ ይችላል ግን መወሰን አለብን
@zedየሸዋፍኖ
@zedየሸዋፍኖ 3 күн бұрын
እናመሰግናለን በርታ ብዙ ሰው ብዙ እንጠብቃለን እደግ ተመንደግ ራስን መሆን በማያገባን አለመግባት ፣አቅማችንን ማወቅ ፣ጊዜያችንን ባግባቡ መጠቀም እንደራስ መኖር እንደቤት ማደር 2017ኢንሻአላህ ተለውጠን እምንገኝ ያድርገን
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 2 күн бұрын
🎉❤ኪራ ሌላ ምንም ልልህ አልችል ብቻ እግዚ አብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበብና ሞገስን ያጎናጽፍህ አሜን፫
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 күн бұрын
❤❤ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እየሞከርን ነው እራሳችንን ለመለወጥ ❤ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ሰምተን እምንተገብር ያርገን ❤
@MuluAbreha
@MuluAbreha 2 күн бұрын
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን 🌻🌻🌻ኪራዬ የስኬት ዘመን ይሁንልህ ትንሹ መምህራችን🌼🌼🌼🌞🌞🌞
@user-tv1xh8ud3z
@user-tv1xh8ud3z 3 күн бұрын
ሰዉን እንደገና መስራት የምትችል ሰዉ 🎉❤
@ቃልአብዮቱብ
@ቃልአብዮቱብ 3 күн бұрын
የዓመቱ ምርት መምህራቺን
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 2 күн бұрын
Amazing ኪራዬ የዛሬው ይለያያያያል እኔማ በመጀመሪያ የተየየዝኩት ከሰው መሸሽነው 😂 በራሴ ስራ ተጠምድኩኝ ድሮ ቀልድ ሳቅ ወሬ ብቻ ነበርን አሁን ግን የለም እርሚጃ ወሲጄሃለው.ተለውጬ ፈጣሪና አንተን እንዲያማሰግን ይርደኝ .
@AzeebJida
@AzeebJida 2 күн бұрын
እንዴት።።ዓይነት።ግሩም።ልእጅ።እንደሆንክ።ለመግለፅ።ቃላት።የንስኛል።በቃ።ባጭሩ።ይምልህ።ነገር።ቢኖረኝ።ረጅም።እድሜና።ጤና።ይስጥህ።ፈጣሪ።ካንተ።ጋር።ይሁን።የእኔ።ውእድ።❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 күн бұрын
It's nice and great lesson stay blessed kira
@MulRut
@MulRut 2 күн бұрын
በጠዋቱ አምሮየን የሚገነባ እራሴን ያየሁበትን ንግግር ሳዳምጥ ገረመኝ እራሴን ታዘብኩበት 😢በርታልን
@SoundforDeepSleep
@SoundforDeepSleep 2 күн бұрын
በእናት በምን ቃል በጣም ጂኒየስ ነህ ሠዉ እንዴት ቃላቶቹን ያለ ግሽፈት በብዙ አይዲያ ዉስጥ መናገር ሚችለዉ ካንተ የተማርኩት ነገር ያነበብከዉ መፅሀፍ እንዲህ ሜክ እዳረገክ የማንበብን ጥቅም በጣም ነዉ ማደንቅህ👌👌
@someasomea1702
@someasomea1702 2 күн бұрын
ወላሂ ህወት ተቀየረ ባንተ መክንያት ፈጠር ያጠብቅ ቀጠልቤት ያመቸህኣባ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@christianberhanu5675
@christianberhanu5675 10 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን በዚህን ያህል እራሳችንን እንድናይና እንድንለውጥ ስለምትረዳን ።
@seadanurye8983
@seadanurye8983 19 сағат бұрын
ወድሜ በጣም እናመሰግናል ምክሮችህ በጣም ደስየሚሉየሚቀይሩናቸው ከፈጣሪበታች በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን😊
@maleklaenk2857
@maleklaenk2857 2 күн бұрын
ዋው አላህ ይጠብቅህ ወንድም ኪራ ❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 2 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን❤❤❤
@Yaredaynalem123
@Yaredaynalem123 2 күн бұрын
This generation is equipped with knowledge, but translating that knowledge into practice remains a significant challenge.
@Reta-qb9xk
@Reta-qb9xk 2 күн бұрын
ውስጥህ እኔ ላይ አልችልም ምክንያቱም እኔ ፈጣሪ አይደለውም ሰርተ አሳየኝ ያልከው አሳብ ሚገርም ነው ኪራ 🙏🙏❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 күн бұрын
Amen kiruy enkuan abero aderesen..❤❤❤🙏
@HanaAdemasu
@HanaAdemasu Күн бұрын
ኪራዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ መምህሬ❤❤
@MaronAregay-oj2mj
@MaronAregay-oj2mj 2 күн бұрын
እግዜያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee Сағат бұрын
🎉🎉ኪራዬ ዋው የዛሬው ትምህርት ላዳመጠው ትልቅ ቁምነገር አለው ኪራዬ በጣም የገረመኝ ለፍቅረኛዬ 2017 ሁሉ ነገሮችህን ማስተካከል አለብህ ካልሆነ ግን እኔን ማግኘት አደለም በህልምህ አታየኝም ብየዋለው 🎉🎉
@zedየሸዋፍኖ
@zedየሸዋፍኖ 3 күн бұрын
ገና ሳላዳምጥ ልኮምት እርእስዋ ትመለከተኛለች እንክዋን ደህና መጣህ 🎉ረዳምጫ ደግሞ እኮምታለሁ
@anwarabdu9820
@anwarabdu9820 2 күн бұрын
በርታ ኪራ እናመሰግናለን 4 ቱም ተመችቶኛል
@meskiynataniym7115
@meskiynataniym7115 2 күн бұрын
በነፃ ይሁ ሁሉ ትምህርት ኩሩዬ ክበርልን🙏
@ebrahimsaed5539
@ebrahimsaed5539 2 күн бұрын
Yes bro for me brand is everything thanks
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 2 күн бұрын
Thank you kiraye and Abani🙏❤️
@ሐረገወይን
@ሐረገወይን 2 күн бұрын
እናመሠግናለን በጣም ደስ የሚል ነበር እሺ እጠብቀለን❤
@user-hb4bf5nx1t
@user-hb4bf5nx1t 3 күн бұрын
ኪራየ እንኳን አደረሰህ ❤❤❤❤❤❤❤
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 3 күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤🎉
@hayatkumlachew
@hayatkumlachew Күн бұрын
Enkwan Abro Aderesn .❤ betam amsegnalehu .Beretaln
@RunaAdmas-yi8dq
@RunaAdmas-yi8dq 3 күн бұрын
ትችላለህ ቀጥልበት
@user-hb4bf5nx1t
@user-hb4bf5nx1t 3 күн бұрын
የኔ ጀግና ትችላለክ❤❤❤
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 2 күн бұрын
big thanks bro
@ሀዲየሀራዋ
@ሀዲየሀራዋ 3 күн бұрын
እናመሰግናል ወንዲማቺን በማያገባህ አትግባ ተመቺቶኛል እያጠፋን ያለዉ እሱ ነዉ በማያገባን እየገባን
@AbenezerTesfaye-pn3nh
@AbenezerTesfaye-pn3nh 2 күн бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@ምንምtube
@ምንምtube 2 күн бұрын
yuo are grat bro god blsed yuo👍
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf Күн бұрын
ልኸክ ነ በርታልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏
@tgaubagunners8406
@tgaubagunners8406 3 күн бұрын
Thanks bro❤
@SosinaEshete
@SosinaEshete 2 күн бұрын
yes kira waaw ❤
@abc12452
@abc12452 3 күн бұрын
እሺ ኪራዬ እናመሰግናለን በርታልኝ❤❤❤
@godislove1474
@godislove1474 2 күн бұрын
እንኻን አደረሰህ ኬሩዬ እንኻንደህና መጣህ ወድሀለው ❤❤❤🎉🎉🎉መልካም ዘመን ይሁንልህኮራብሀለው TUTI big sis
@mhmoh6727
@mhmoh6727 Күн бұрын
በርታልን ኪራየ😮
@fitsumbayu5271
@fitsumbayu5271 2 күн бұрын
Good job 🎉
@IsmaliAhmed-nx3jf
@IsmaliAhmed-nx3jf 2 күн бұрын
በነገችን ላይ ኪ የቃላት አጠቃቀምህ ይመቸኛል በአሁን ሳአት ቋንቋችን እንግሊዘኛ እየመሰለኛ ነው
@SaidAli-bl8du
@SaidAli-bl8du 2 күн бұрын
Happy Ethiopia New year ❤❤❤❤
@SofiyaSherif-l2r
@SofiyaSherif-l2r 2 күн бұрын
hulem ektatelekalew bertalen❤
@bizuneshbekele-nc1xf
@bizuneshbekele-nc1xf 2 күн бұрын
Enkuan abro aderesen kira, My this year plan is to pass entrance in good result
@negestretta1307
@negestretta1307 Күн бұрын
Pls next sle self respect pls betam yasfelgegnal
@AmanTeklehaimanot
@AmanTeklehaimanot 3 күн бұрын
ኪራ 1 ጥያቄ አለኝ ዉጭ አገር ሁነን ቡዙ ፕላን አንወጣለን ግን አገር ቤት ያለው ሁኔታ ground ላይ ያለው ነገር የተለየ plan A b C አይሰካም ምንድነው mis understand የተፈጠረው አዚህ ላይ advice ስጠን 🤞🙏😍 keep going 👍my ideol
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs Күн бұрын
እስኪ ልስማህ ቆየሁ ከጠፋሁ 😢😢
@hamidaethio312
@hamidaethio312 2 күн бұрын
of coures❤❤
@eyobhebtamu
@eyobhebtamu 3 күн бұрын
good👍👍
@ieijeid420
@ieijeid420 2 күн бұрын
እደው ስወዲህ
@NejahAbdella
@NejahAbdella 2 күн бұрын
👌💯
@ZebibSurur
@ZebibSurur 3 күн бұрын
Thanks kira ene and tiyake alegn kechalik bitimelisilign des yilegnal semonun yedemoz chimari tederigolin neber sira bota ena bechimariw desitegna aydelehum ye sira morale betam motual endet moralen lamtaw?
@MekidesWolde-b9t
@MekidesWolde-b9t Күн бұрын
ትለያለህ አመሰግናለዉ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TiebeKiros
@TiebeKiros Күн бұрын
ኪሩ ቤል❤
@TewodrosGetachew-q2z
@TewodrosGetachew-q2z 2 күн бұрын
@KuludHabib
@KuludHabib Күн бұрын
በርታልኝ
@MáĥiŤaďeĺe-n6j
@MáĥiŤaďeĺe-n6j 3 күн бұрын
ኩራዬ በመጀመሪያ እንዃን ኣብሩ ኣደረሰን እና እኔ በዝህ ኣመት የምፈለገዉን ቦታ ደርሼ ቀን ኣመት በራሴ እንድኮራ ሰተፋ ኣረጋሎዉ💪😌🙏
@Hiwi-t1o
@Hiwi-t1o Күн бұрын
teftehal gn weys enenegn yetefahut
@ሰብሊ
@ሰብሊ 2 күн бұрын
ቴንኪው ሶማች ❤ብሮ
@Berhane-o9y
@Berhane-o9y 2 күн бұрын
❤ወንድምነት❤k💙💐💒💙
@AbelBonse
@AbelBonse 2 күн бұрын
10qqq so much
@FasickaTadesse
@FasickaTadesse 2 күн бұрын
Betam tiru timehirt new❤❤❤❤😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eliyasabdurazak3415
@eliyasabdurazak3415 3 күн бұрын
kira telayaleh brooooo
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 3 күн бұрын
Welcome Kira ❤ሱሴ እኮ ነህ
@hanandawd5053
@hanandawd5053 3 күн бұрын
መቸ ነው ግን አንደኛ ኮማች የምሆነው ልክ ሢደርሠኝ ዘልየ ነው የገባሁት ግን1hour agoይላል ኡፍፍ
@bamlakayele8160
@bamlakayele8160 2 күн бұрын
Bzw yours video buys speech so that we don't cut it & we Lovu
@masetewal6914
@masetewal6914 3 күн бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@aster8918
@aster8918 8 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@በዛጌጥጌታቸው
@በዛጌጥጌታቸው 2 күн бұрын
❤❤❤😘
@AbdireDelil
@AbdireDelil 2 күн бұрын
Kira mert wedmacine
@saifulrana7691
@saifulrana7691 3 күн бұрын
መለወጥ ከጀመርኩ 6ወር ሆኖኛል በአላህ ፍቃድ ይጠጥላል ❤አመሰግናለው🙏❤
@mengistutadese4858
@mengistutadese4858 2 күн бұрын
Wow..this testimony really encourages me
@እቢ
@እቢ 3 күн бұрын
ቲክቶክ ሞጣ አቀመሰልኝ እያልሁ ተጥጄ አድርና ጥዋት ስራ አይኔ መጭለምለም፣ወገቤ መድረቅ😂😂
@zedየሸዋፍኖ
@zedየሸዋፍኖ 3 күн бұрын
በመዳምቤት አይቻል አይ
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 2 күн бұрын
. . . !
@KHADIJA-sd9rg
@KHADIJA-sd9rg 2 күн бұрын
ኧረ ኪራየ የሥልክ ሡሥ አለብኝ እንደት ላቁም😢😅😅 ወላሂ ፈጥጨ ነዉ የማድረዉ ደግሞኮ በሥራ ሠአቴም አያሥችለኝ መዳምም ልታለያየን ትመክራለች ግን አልቻለችም 😅
@YifatAyfokr
@YifatAyfokr 23 сағат бұрын
ሱሴ❤❤❤
@menenassefa4285
@menenassefa4285 3 күн бұрын
ዛሬ ተቀደምኩ
@giontube5039
@giontube5039 2 күн бұрын
አንተን መስማት ሱስ ሆኖብኛል
@AbdulhakimArabu
@AbdulhakimArabu 2 күн бұрын
❤❤❤
@2003j.f
@2003j.f 2 күн бұрын
❤❤❤❤
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
የዘራሁትን ነው ያጨድኩት! | ዘርቶ ማጨድ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
12:13
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
ለዛ
Рет қаралды 94 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН