እንደዚህ አይነት ግንኙነት ውስጥ ካላችሁ ……

  Рет қаралды 43,762

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 243
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 3 ай бұрын
ኪራዬ እንኳን በሰላም መጣህ ኧረ ዝምታ ለምናበዛ ሰዎች አንድ ቪዲዮ ስራልን የኔ መምህር እኔ ምንም ልግባባ አልቻልኩም በጣም ዝምታ አበዛለሁ😢😢😢😢 በተረፈ በርታልኝ እውነት 11አመት ስማር ያልተቀየርኩትን በትንሽ ግዜ ያንተ ምክር እየቀየረኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ የዘመኔ ጀግና ወጣት❤❤❤❤❤❤❤
@sikosolo3276
@sikosolo3276 3 ай бұрын
አንድ ሰው ዝም ማለት ያለበት ቢያወራውም ትርጉም ለሌለው ነገር ብቻ ነው
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 3 ай бұрын
@@sikosolo3276 እሱ ትክክል እኔ ግን ትንሽ ካወራሁ አላወራም በቃ ዝምነው እምለው እሱ የሌላነገር ይመስለዋል
@rabiyalifestyle5060
@rabiyalifestyle5060 3 ай бұрын
Bewst anagrigi kechalsh ❤
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 3 ай бұрын
@@rabiyalifestyle5060 እሽ በምንላግኝሽ ውዴ
@MedhanitTigabu
@MedhanitTigabu 3 ай бұрын
አይገርምም እኔም በጣም ጭንቀት የሆነብኝ ነገር ዝምታ ነው ዝምታየን እወደዋለሁ ግን ሲበዛ እንደሚያስጠላ አቃለሁ በዛ ላይ ካላወራሁት እሱስ በምን ይረዳኛል
@BakiB-n6n
@BakiB-n6n Ай бұрын
አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም በአኔ የደረሰ ነው አውነት አያጥፈብህ ጤና የስጥህ የኔ ወዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mahder822
@Mahder822 3 ай бұрын
በዚ ደረጃ እንዳንተ የበሰለ/matured ግልፅ እና መልካም የሆነ ሰው አይቼ አላውቅም የምለህ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ErgoyeAbate-e3i
@ErgoyeAbate-e3i 19 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛልህ አብዛሀኛዉን ጊዜ እሠማሀለሁ ዴስ ይላል
@babys7570
@babys7570 3 ай бұрын
በአውነት አኔ ግን ሌላ ሰው ምንም የለኝም አርሱ ግን ምንም ከኔ ጋር መቆየት አይፍልግም ስንት አይነት ሰው አለ መሰለህ ኪራ ፍጣሪ ይሰውራችሁ አህቶች|ወንድሞ😊
@AssAUWU
@AssAUWU 3 ай бұрын
መቆየት ካልፌለገ እደኔ ወደዉስጥ አልቅሰሺ እለፌዉ ፍቅር በግዲ አይሆንም
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 3 ай бұрын
ኪራዪ እናመሰግናለን ስንትነገሮች በአንተ አሰተካከልኩ ምስጋናየ ከልብነው😍😍
@BaNa-f2r
@BaNa-f2r 3 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ይሄን ሂወት ከኔ በቀር ሌላ የሚያውቀው አይመስለኝም ነበር ከማውቀው ህይወት አልቸምርቅም አልቀነስክውም ril ህይወቴን ነው ያስቀመጥከው መውጫው ይከብዳል...... ተቸግረአለሁ እርዳኝ
@a-qf7jkgood
@a-qf7jkgood 3 ай бұрын
ኪራዬ ምርት ያገራችን ጀግና ወጣት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በጣም እናመሰግናለን በርታ
@Aaamahlet
@Aaamahlet 3 ай бұрын
ተው ግን አቤኒን አሳየን የምትሉ በላይክ
@sitratube1193
@sitratube1193 3 ай бұрын
ኮሚኒቲጋ አለ አሳይቶናል ወደታች ወርደሺ ታገኘዋለሺ ፎቶውን
@temraalebachew6398
@temraalebachew6398 3 ай бұрын
😂
@BetelehemGetachew-y6l
@BetelehemGetachew-y6l 3 ай бұрын
የኔ ኪራ ከንተ ብዙ አስተምረከኛል አመሰግንካለው በክፍያ መሆን ያለበት ምክር ነበር እናመሰግናለን
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 3 ай бұрын
እና አካውንቱን ጠይቀሽ አስገቢለት
@እሙነኝከስዳትመልስ
@እሙነኝከስዳትመልስ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂እደዛ እራሱ አያዋጣም​@@TurufatOppo-xh6zh
@خالدشراحيلي-و9ي
@خالدشراحيلي-و9ي 3 ай бұрын
​@@TurufatOppo-xh6zh😂
@GdjJdjdj-y6h
@GdjJdjdj-y6h 2 ай бұрын
ኪሩዬ.አንተህ.ትክክል.ነገርነዉ.የምታስተምረን.በኔየደረሰዉን.ነዉ.የተናገርከዉ.የኔ.ፋቅረኛ.አንድ.ሳምንት.ብንጣላ.አናደድሽኝ.ብሎ.ከመጀመርያዉ.ፋቅረኛ.ሄዶ.ልጅ.ወለደ.አብረን.ከቆየን.ከ5.አመት.በዋላ.ተጋብተን.አብረን.እየኖርን.አንድ.ልጅ.ወልጄ.ሁሉንም.ነገር.ሰማዉ.ለምን.እንዲ.አረክ.ብዪ.ስጠይቀዉ.አንቺ.ስታናድጂኝ.ሄጄ.ባድቀን.ስተት.ነዉ.ልጁ.የተፈጠረዉብሎኝ.አረፈ.እሷን.አገናኘኝ.ብዬ.እሷን.ስጠይቃት.እሷም.የሱ.አይነት.መልስ.ሰጠችኝ.እና.አተ.እምታስተምረዉ.ሁሉ.እዉነት.ነዉ.እ/ር.ይባርክህ
@lelisekebede205
@lelisekebede205 26 күн бұрын
Thanks, u are good and talented person
@TuriaTuria-h9w
@TuriaTuria-h9w 3 ай бұрын
ውንድሜ በምክርህ ምን እንደምልህ ቃላት ያጥርኛል በጣም ነው ምናመሰግነው ❤❤❤❤❤
@mediwerkitu8608
@mediwerkitu8608 3 ай бұрын
Kira, thank you . Bante video ke lib sibirat eyagegemkugn new. Sitawera wusten taregagaqaleh
@lawayeshewnetu
@lawayeshewnetu 3 ай бұрын
አረ ልክ ነህ ሰው ለራሱ ሲል ነው የሚቀየረው ምንም ስህተትም የለብህም. 🥰
@helz9637
@helz9637 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
@GhYt-ho1rc
@GhYt-ho1rc 2 ай бұрын
አውነትህነው የዋህ ስቶን ፈጣሪ ካተጎን ይሆናል
@samalem-wk7bv
@samalem-wk7bv 28 күн бұрын
በጣም እጅግ በጣም ትክክል።መጨማለቅ መቦጫረቅ እነደሆነ ግልፅ ነው።በሁለት በኩል እንደተሳለ ቢላዋ ናቸው።ኪራ ኑር በደንብ ኑር።
@RachelRicho
@RachelRicho 3 ай бұрын
You are totally right. I just increasing my body counts because of i am still talking my Exes. ግን ሌላ አላማ ኖሮኝ አልነበረም የማዋራቸው። just one day they were my best person in my life that is all.
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉ኪራዬ አንተ መልካም ነገር ነው እምታስተምረን በተለይ ለኔ ብዙ ተምሬበታለው በትክክል ቺቲግ ካለ በፍቅር ላይ ከባድ ነው እኔ ውሳኔ ላይ የደረስኩትኝ ለዛ ነው ኪራዬ እምትናገራቸው ሁሉም ትክክል ነው ተባረክ🎉🎉
@edombaby9199
@edombaby9199 3 ай бұрын
ኪራ ነገሮችን የምታይበት መንገድ እወደዋለሁ ሀሳብህ በጣም ይመቸኛል 👌
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኔወድም በጣም ነዉ እምትመቸኝ❤❤❤❤
@AsnaNeja
@AsnaNeja 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤enamesegenalene wendem zemenek yebarek ewnte new
@saada7652
@saada7652 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ለግሌ ምን አለ ከ 12 አመት በፊት ብመጣ አሁን ባለሁበት አልገኝም ነበር ግን ተመስገን ልጄ መምህሬ ልጄ ማንነቴ።🎉
@MedhanitTigabu
@MedhanitTigabu 3 ай бұрын
ኪራየ ለአንተ ምንም ቃል እንደሌለኝ ግን ታቃለህ 🙏🙏
@senatsenaet
@senatsenaet 3 ай бұрын
ወገኔ ከፀለያቹ በኋላ አምነቹህ ከልብ ሳትወላውሉ ወሰኑ ልባቹህን እመኑ እነመሰግናለን ወድማችን
@F-z5s
@F-z5s 3 ай бұрын
ኪራዬ በጣም አምስገናለዉ እንደስማሁክ አንተን አምስግኜ አተገብርኩት ተሳካሊኝ ምን ብዬ እንደማመስግነህ አላዉቅም ብቻ Thank You So Much 🫶❤❤
@Vvfh-dv4ju
@Vvfh-dv4ju 3 ай бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tgrayadey-j1x
@tgrayadey-j1x 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራዬ ካንተ ብዙ እየተማርን ነዉ ለወደ ፊት ጥሩ ኣስተሳሰብና ጥሩ ተግባር እንዲኖረን እያረግከን ነዉ👏❤️
@keyayene3325
@keyayene3325 3 ай бұрын
😊😊😊kirachen ene negerochen yemetmelketbet eyeta maryamen yasednkegnale fetari kezi belay ewketun yechemrlhe
@kalkidanderbe4973
@kalkidanderbe4973 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው 🥰🥰🥰 🙏🙏🙏
@SadaHousen
@SadaHousen 3 ай бұрын
❤ኧረ ተባረክ ግራ ገብቶኝ ነበር በቃ ❤እውነትህን ነው።
@ኡሙነዋፍመሀመድTube
@ኡሙነዋፍመሀመድTube Ай бұрын
በጣም የጠቀመኝ ምክር አመሰግናለሁ ወድሜ
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 3 ай бұрын
ቅመም ቅመምዬ ቅመሙ በርታ ❤❤
@senaethopia8774
@senaethopia8774 3 ай бұрын
ምርጥ ሃሳብ አመሰግናለሁ ኩሩዬ
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉 ኪራዬ የወንድ ጀግና የዛሬው ስለኔ ፍቅረኛ አውቀህ የተናገርክልኝ ነው የመሰለኝ እንደ እህቴ ነው የማያት ይለኛል ኪራዬ እዚህ ሚዲያ ላይ ይሄ ነው ያ ነው አልልም ኪራዬ በደብ ገልፆታል 100%🎉🎉
@EldanaZewde
@EldanaZewde 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው thanks ❤❤❤
@BetsiTube98q
@BetsiTube98q 3 ай бұрын
ኪራ የኔ መልካም ወንድም አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቡዙ ነገሮችን በሒወቴ አስተካክያለው በእዉነት አመ አምላክ ትጠብቅክ❤
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ ኪራ
@Dubai-nu9rr
@Dubai-nu9rr 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው በርታልን
@Werert-g1t
@Werert-g1t 3 ай бұрын
ኪራዬ የኔ አሥተዋይ የኔ መካሪ ያለድሜህ የበሰልህ
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu 3 ай бұрын
ኪራዬ❤❤❤ የምር እውነትህን ነው ❤❤❤❤ምክርህ ❤❤❤ሁሉም ደስ ነው የሜለኝ❤❤❤ እግዚአብሔር ን ❤❤❤ እግዚአብሔር ❤❤❤አብዝቶ እውቀት እድሜ ፅጋ ይስጥህ
@eradet2
@eradet2 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሀቅ ነው❤
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 3 ай бұрын
ትክክል ቢላሀል እናመሰግናለን ♥️
@melesueniyew1927
@melesueniyew1927 3 ай бұрын
100% Reality New kiruye thank you.
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉ኪራዬ እኔጃ ቃላት አጣውልህ እኔ የተናገርኩትን ቃላቶች ስለደገምክልኝ ደስ አለኝ መጀመሪያ የጀመርከውን ፍቅር ሳትዘጋ ለምን እኔጋ መጣህ ብዬዋለው ኪራዬ በብዛት ውሸቱ ልነግርህ አልችልም🎉🎉
@TewodrosYinges-l3c
@TewodrosYinges-l3c 3 ай бұрын
betam tekekel neh enam bizu kene gar emayihedu negerochen keswa eyayehu tebelahu ahun gn esun maseb alifeligem edesif yaregegn ye wustan silenegerikegn new
@Mahder822
@Mahder822 3 ай бұрын
ኪራ ስለ cheating ስታወራ አንድ የሚባል ነገር ትዝ አለኝ ወንድ ልጅ cheat ሲያረግ አካሉ ነው ሴት ደሞ cheat ስታረግ ልቦም አካሎም ጭምር ነው ከባዱ የሶ ነው የሱ ኖርማል ነው እንዲ የሚሎት ነገር አለች በዚ የሆነ ነገር ብትለን
@SabitaAli-u9c
@SabitaAli-u9c 3 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 3 ай бұрын
እንኳንም ደህና መጣህልን ወድማችን ኪራ ❤
@BethelhemWasihun
@BethelhemWasihun 3 ай бұрын
This video is really for me tnx so much 🙏
@sishawtekalign3813
@sishawtekalign3813 3 ай бұрын
ቸሩ መድኀኔ ዓለም ብርታቱን ያድልህ!!!
@TgloveQueen
@TgloveQueen 3 ай бұрын
ይሄ የኔ አሁን ያለሁበት ህይወት ነው ተባረክ❤🎉
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ መንድም
@mahidesta-tp6zi
@mahidesta-tp6zi 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ኣነጋገርህ ደስ ይላል ስርኣትህ ❤🎉
@seadabdu6135
@seadabdu6135 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ🌺🌺
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉ኪራዬ ቶታሊ ባህርዬን ቀይሮብኛል ለፍቅረኛዬም በግልፅ ነግሬዋለው በአንተ የተነሳ ፀባዬ ጨቅጫቃ ተናጋሪ ሆንኩኝ ኪራዬ እምትናገረው 100%ትክክል🎉🎉
@maryeylfu
@maryeylfu 3 ай бұрын
ኪሩ በጣም ጥሩ ምክር ነው በርታልን፡፡
@kininetdessie7554
@kininetdessie7554 3 ай бұрын
ኪራየ በእውነት በአንተ ብዙ ነገሬን ቀይራለሁ ክልብ አመሰግንሃለሁ በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ
@መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ 3 ай бұрын
እምገርም ሀሳብ ከሚገርም አነጋገርጋ ❤❤❤❤
@Rakb553
@Rakb553 26 күн бұрын
የራሴን ነው የነገርከኝ እኔም ብዙ ጊዜ አስመክሬ ጭራሽ እራሱን ሊያጠፋ እናም ከዚህ የባሰ ሳይመጣ ብዬ ተለያየሁ !! የሚያዋጣው ያአ ስለሆነ 👌👌 እኔ በዛን ሰአት እንኳን ወንድ ላወራ ለራሴ ከልጆቼ ጋራ ጊዜውን እንኳ አላውቀውም እሱ ግን ሁሌ የሚያስበው ሌላ ወንዱ ነው በጣም ይገርመኛል ደግሞ ስታስረዳው የራሱን ሐብ እንጂ አንተን አይረዳህም ታዲያ እንዴ ይሆናል የማይሆን ነገር ወንድሜ ከበድ ነው።😳
@GhalaAli-o4n
@GhalaAli-o4n 3 ай бұрын
ግን እኔ የሚገርመኝ ከወንዶች በምድር ላይ እንደዚህ አይነት ወንድ ይኖራል ብየ አሰቤ አላውቅም በቃ ቃላት የለኝም እ/ር ጨምሮ ሀይምሮህን ያሰፋልህ ወንድማለም በሰደት ላይ ሁኛ በጣም ተጎድቸ ነበር ግን ያንተ ቢዶ ለኔ ብቻ የሰራህው እስኪመሰለኝ ድረስ ነው ፈዝዦ ያዳመጥኩት እወድሀለሁ አጠንክረህኛል ከፈጣሪ በታች እናም ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤
@EthopiaRock
@EthopiaRock 3 ай бұрын
ኪራየ እነመሰግነል
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 3 ай бұрын
እናመሰግናለን!! ኪራ ምርጥ!!!
@lulululu3892
@lulululu3892 3 ай бұрын
You’re amazing. Don’t forget it!
@WoyenshetZeleke-t3m
@WoyenshetZeleke-t3m 3 ай бұрын
Thanks 🎉
@hg5243
@hg5243 3 ай бұрын
You right brother
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 21 күн бұрын
እናመሠግናለን❤
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራየ 🎉🎉
@SelamawitKenena
@SelamawitKenena 3 ай бұрын
100%you are right🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@reibenlawyer9774
@reibenlawyer9774 3 ай бұрын
thanks my bro🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MsratHafiz
@MsratHafiz 3 ай бұрын
❤❤❤በትክክል
@MaronAregay-oj2mj
@MaronAregay-oj2mj 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን ወንድሜ
@menenassefa4285
@menenassefa4285 3 ай бұрын
አንደኛ ኪራ
@adiskedest3509
@adiskedest3509 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤🎉
@AbdireDelil
@AbdireDelil 3 ай бұрын
Keraya wfff edat. Edmwdhi Betak sematacine eko new metawraw
@F-z5s
@F-z5s 3 ай бұрын
Where are you አቤኒ 😊 በነገራችን ላይ Thank You በጣም ❤❤❤
@YohanesBirhanu-ro1bn
@YohanesBirhanu-ro1bn 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@SemiraMu-g8u
@SemiraMu-g8u 3 ай бұрын
ኪራ አንተኮ የምታወራቸነገር በጣም ይመቹኛል አብሶ ይህፕርት❤❤❤
@B_Work-x7b
@B_Work-x7b 3 ай бұрын
Thank you bro
@NIGATWorku-n9f
@NIGATWorku-n9f 2 ай бұрын
ፍቅረኛየ ነው 4አመት ቆየን ግን በጣም ይጨንቀኛል ስሜቱን በስህተት እያሳየኝም አይነግረኝም የምናወራበት ብዙ ሀሳብ እያለ ከእኔ እንዲመጣ ይፈልጋል ልንጋባ ቤት አሞልተናል ግን 4አመት ሙሉ አላውቀውም ስሜቴን በጣም ይጉዳዋል ዝምታው እንድገምት እንድናገር ያደርገኛል ዝምታን ስመርጥ ደግሞ ከዛስ ነገ ያስፈራኛል እንዴት ልበልህ ልክ ነህ ባህሪየን ቀየረው እፈራዋለሁ ተረዳኸኝ
@habiba3933
@habiba3933 2 ай бұрын
ውደ ነገ ዋጋ ያሥከፍልሻል
@trufatargaw593
@trufatargaw593 3 ай бұрын
Setun nger asawekgn kiruy amsegenalw ❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidandeneke1253
@kalkidandeneke1253 3 ай бұрын
😁😁😁 l like z ex part awerarh😂😂 gn ewnet nw kiruye yalkew bemulu😊😊😊 enamesegnalen enem hule yemilewn nw yalkew
@samiwalii8962
@samiwalii8962 3 ай бұрын
ኪራዬ የእውነት ምክሮችህ ብዙ ነገር ይቀይራሉ ❤
@alemdagim699
@alemdagim699 3 ай бұрын
የምር ልክ ነህ ኪራ ወንድሜ አመሰግናለው❤❤
@Dadimose
@Dadimose 3 ай бұрын
በርታ❤🎉🎉🎉
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 3 ай бұрын
Like አድርጌ ገባሁ ልስማ እስቲ
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 3 ай бұрын
ወንድም ኣለም ምርጥ ኣስፈላጊ ምክር ነው የምትሰጠን 👍
@ETHIOPIAN1BIRR
@ETHIOPIAN1BIRR 3 ай бұрын
Ene betam mekerek meyasefelge sw nek
@FRETA-G
@FRETA-G 3 ай бұрын
Thank you brother ❤
@HanaAdemasu-u7w
@HanaAdemasu-u7w 3 ай бұрын
ተባረክ ኪራዬ❤❤
@tighaile1329
@tighaile1329 3 ай бұрын
U are true Kre ,
@NaimaMohammed-s3c
@NaimaMohammed-s3c 3 ай бұрын
ዋው
@akberetgidey4761
@akberetgidey4761 3 ай бұрын
yene wd wendm ❤❤❤swedheko
@Hayu123berka
@Hayu123berka Ай бұрын
በፍፁም ለሰዉ ዋጋ አልከፍልም በአናቱ ይተከል ✌
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ 🎉🎉🎉
@asnakehberihun4437
@asnakehberihun4437 2 ай бұрын
ጎበዝ
@NebiyatBiniyam
@NebiyatBiniyam 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኪራዬ🙏😍
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 3 ай бұрын
ኪራ እዴሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ ወላሂ እኔም ሆንኩኝ ሌሎች እጅጉን በጣም የምንጠላውን መጥፎ ድርጊት ነው የተናገርከው በትዳር ህይወት ውስጥ ለመጋባት የታቀዱ ህይወቶች ውስጥ ሴቷም ሆነች ወንዱ በእህትነት በወንድምነት ብለው የሚያወሩ ሰዎች የወደፊት የትዳር አጋራቸውን ያሳጣቸዋል የሚያፈቅሩት ሰው እያለ በልባቸው ለምን ሴቷስ በወንድምነት ነው የማዋራው ወንዱም በእህትነት ነው የማወራው እያሉ የኡነት የሚያፈቅራቸውን ሰው ልብ ይሰብራሉ ይሄ የቆሸሸ ባህሪ ነው ከሁለቱም ፆታዎች ቆስጠን ያለ አቋም ሊኖራቸው ይገባል አስተውሉ የልባችሁን ሰው እንዳያሳጣችሁ
@Eyerusalem-rm4fw
@Eyerusalem-rm4fw 3 ай бұрын
Betam tikikel how a great idea and the TRUE scenario of this days😢
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН