‘’ብዙ ሰው አያምነኝም ... ግን የራሴው ድምፅ ነው'' አስገራሚዋ ባለተሰጥኦ ባልደረቦቻችንን ፕራንክ አደረገቻቸው🤣/20-30/

  Рет қаралды 178,622

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20_30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 237
@kasahunteklu421
@kasahunteklu421 7 ай бұрын
የሚገርም ነው ድምፅሽ ...እኔ ግን የወንዶች ጉዳይ ላይ ያለውን የቴዲን ድምፅ ነው ሚመስለው😂😂
@Rare_hype
@Rare_hype 7 ай бұрын
betam🤣
@Dailly3698
@Dailly3698 5 ай бұрын
አዎ ይመስላል
@mekdi7550
@mekdi7550 7 ай бұрын
በስመአብ 😂😂 የTiktok ስሟ ማነው ገና ዛሬ ነው ያየዋት🤔🤔🤔
@jerryabebe2733
@jerryabebe2733 7 ай бұрын
@hiwi382 Life of hiwi
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
ቲክቶክ ሰምቻት በዚህ እስከመጨረሻው ለማየት መጣሁ ጎበዝ😂😂😂😂😂
@BonoSuno
@BonoSuno 7 ай бұрын
የሆነን ልጅ ድምፅ ሰርቃው መሆን አለበት
@Abyotable
@Abyotable 7 ай бұрын
የወንዶች ጉዳይ የቴዲን ብታስመስይ እና ትንሽ ብታስቂን አሪፍ ነበር
@user-zp6ph9ep4v
@user-zp6ph9ep4v 7 ай бұрын
ወንዶችዬ ድምፃችሁን ተበላችሁ 😂😂😂😂😂😂😅
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
😅😅😅
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@kante5318
@kante5318 7 ай бұрын
ሌላም ይጣራልን ድምፅ ብቻ ከሆነ አፉ ብለናል 😂
@sofyasoso3084
@sofyasoso3084 7 ай бұрын
አፊን አስከፈተችኝ ስታስቅ
@mihretgirma
@mihretgirma 7 ай бұрын
ሌላሰው እያወራ ከንፈርሽ ሚቀሳቀስ ይመስላል አይገርምም😂😂😂😂😂 የሆነጓሮምሳ የዋጥሽ ነው ሚመስለው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
ክክክ
@tenayutub
@tenayutub 7 ай бұрын
እረ እሄማ ይገርማል በባትሪ ትፈተሽ ዉስጥዋ የተቀበረ የሆነ ወንድ አለ ወይኔ ጉዴ😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
ይከብዳል ለማመን ይመችሽ😂😂
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
በጣም ሚገርም ነው የፈጣሪ ሰራ ድንቅ
@user-hy6gt7hm8f
@user-hy6gt7hm8f 7 ай бұрын
በድንጋጤ ድርቅ ነው ያልኩት 😢😂😂😂
@user-hz8kj1up9m
@user-hz8kj1up9m 6 ай бұрын
😂
@rakisanita8045
@rakisanita8045 7 ай бұрын
ሂዊዬ 😂😂😂🤣🤣🤣በዚህ ስላየውሽም ደስ ብሎኛል የኔ አዝግ😅😅😅
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 7 ай бұрын
😂😂ይገርማል እያየኋትኮ ላምን አልቻልኩም
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 7 ай бұрын
እስካሁን የት ነበርሽ በጣም የሚገርም ተሰጦ።
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 7 ай бұрын
አመጨናነቅሽ ደስ ይላል❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 7 ай бұрын
አረ በሳቅ ይመችሽ😅😅😅😅😂😂😂😂
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 7 ай бұрын
መልኳ ሸዊትንም ትመስላለች ሚላት ነብዩንም ትመስላለች የሁለተንም መልክ ይዛለች የሴት እና የወንድ ድምፅ ይዛለች 😂😂😂
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 7 ай бұрын
😂😂መልካቸዉንም ተለማምዳ ይሆን😂😂😂😂
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 7 ай бұрын
@@user-gn6qz4fh8w እውነትሽን እኮ ነው ይሆን እንዴ 😂😂😂
@eyerus982
@eyerus982 7 ай бұрын
​@@biruketawitkefelegn8010አታስቂኝ😂😂😂😂
@user-yr8qp6zw6k
@user-yr8qp6zw6k 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@achalwadamo1205
@achalwadamo1205 7 ай бұрын
አርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ከኔጋር ብታድርና ለሊት ይሄንን ድምፅ በጭለማ ብታወጣ የምጮህውን ጩህት አጠይቀኝ
@user-wf4yf5ge8s
@user-wf4yf5ge8s 7 ай бұрын
😂😂😂
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊
@Keladanba
@Keladanba 7 ай бұрын
Eአረ መስፍኔ ጠጆ ድምፅህን ተበላህ
@user-fd7cv4xk6k
@user-fd7cv4xk6k 7 ай бұрын
ዋው በጣም ሚገርም ነው
@Black-hq9mf
@Black-hq9mf 7 ай бұрын
በሴት ድምፅ ስታወራ ነው ሴት መሆኖን ያረጋገጥኩት 😂😂😂
@Son_of_Waaqaa
@Son_of_Waaqaa 6 ай бұрын
She is so beautiful 💙❤
@Abiselom8
@Abiselom8 7 ай бұрын
ባልሽ መጨለሉ ነው😊 በእውነት ድንቅ ሽ👌
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 7 ай бұрын
She is seems sweet and mature ❤
@bighouse69
@bighouse69 6 ай бұрын
RIP english 😂
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 6 ай бұрын
@@bighouse69 seriously what's wrong 🥴
@Facts4succes
@Facts4succes 6 ай бұрын
@@lifeambaye4843Your English is very good 👍🏽.
@bighouse69
@bighouse69 6 ай бұрын
@@lifeambaye4843 'she seems'
@solomontefera8662
@solomontefera8662 7 ай бұрын
የሆነ ጎረምሳማ ውጠሻል ኪኪኪኪኪ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 7 ай бұрын
Tiktok ላይ ተመሳሳይ ተሰጥኦ ያላት ልጅ አለች ባልሳሳት ስሟ ፍዮሪና መሰለኝ የምታውቋት ስታስመስል ልክ የወንድ ድምፅ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 7 ай бұрын
ኧረ ጉድ 😅😅😂😂😂😂 ዋዉ😊
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኡፍ ሆዴ ቆሰለ እንዴ ደሞ ድምጿ ሀይል አለው በጣም 😂😂😂😂
@user-wr5ui3yt7u
@user-wr5ui3yt7u 7 ай бұрын
የሚገርም ታለንት ነው ብሩኬ ሄዊዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@abebechalamuu6448
@abebechalamuu6448 7 ай бұрын
ይገርማል
@husenali4882
@husenali4882 7 ай бұрын
betam gobez nech. What a talent. She can become an excellent impersonator. Ena demo yamribatal hula😊😊
@kassahungetachew34
@kassahungetachew34 6 ай бұрын
ኢዊ ይመችሽ...
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 6 ай бұрын
በስማም አንደኛ ❤
@hikmayesuf9088
@hikmayesuf9088 7 ай бұрын
አረ በጣም ሚገርም ድምፅ ነው😂😂
@tededkolako2108
@tededkolako2108 7 ай бұрын
የሚገርም ነው 😂😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
እውነት ነዉ ግን 😢😢😢😢😢
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 7 ай бұрын
Omg I loved her 😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 7 ай бұрын
በሱፍ ነዉ እስፖርት ምንሰራዉ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አብርሽየ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 6 ай бұрын
ተሠጥኦ ሀገራችን ላይ የሚደነቅ ቢሆን የት በደረሽ
@redwansuleman4003
@redwansuleman4003 7 ай бұрын
Good content creativety
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ማመንኮ አቃተኝ😂😂😂
@user-pd4mx2iu2l
@user-pd4mx2iu2l 7 ай бұрын
ጉድ ማመን አልቻልኩም😅😅😅😅😅
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 7 ай бұрын
ወየው😂😂😂😂❤
@matusala8322
@matusala8322 7 ай бұрын
እሷን ያገባ ወንድ ነብስ ይማረው:: Imagine hearing that voice while doing stuff 💀
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 7 ай бұрын
noway! incredible!
@user-fo9hp6et5q
@user-fo9hp6et5q 7 ай бұрын
ጠጆ
@Wasintu
@Wasintu 7 ай бұрын
ደምፁዋን አፈቀርኩት
@redwansuleman4003
@redwansuleman4003 7 ай бұрын
Good content nw
@ageretamene999
@ageretamene999 3 ай бұрын
በርቺ
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 amazing 😂😂😂😂
@salamerke5811
@salamerke5811 7 ай бұрын
በስማም ሚሞሪ መሆን አለበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 7 ай бұрын
ወየዉ ጉደ😂😂😂
@user-pm3xk6uq2m
@user-pm3xk6uq2m 7 ай бұрын
Ere yemigerm talente❤❤
@luluossi2577
@luluossi2577 7 ай бұрын
Wowwwwwwww special voice ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@kadimaku4362
@kadimaku4362 5 ай бұрын
Subhan allah
@aishaabdula8731
@aishaabdula8731 7 ай бұрын
ጣቷ ና ጥፍሯም ለየ ቅል ነው ድምጿ ብቻ አይደለም😅😂
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 7 ай бұрын
አኡዙቢላህ ምን ጉድነው 😮
@Truth-12
@Truth-12 7 ай бұрын
Fekir yehonsh lij ❤
@kalkidanazael9097
@kalkidanazael9097 7 ай бұрын
Whay!!!
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ቅንብር ነው በሉኝ🙄
@ashenafigebre4284
@ashenafigebre4284 7 ай бұрын
መንገድ ላይ ሰዎችን interview ብታደርግያቸዉ በዛ ድምጽ አስቢው ።😅
@buonavita4175
@buonavita4175 7 ай бұрын
can't stop laughing lord 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@muluwork1112
@muluwork1112 7 ай бұрын
ማመን አቃተኝ 😅😅😅
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 7 ай бұрын
በዚ አይነት ሀቢባን ምትቸቱት የፈጣሬ ስራ ይህ ነው
@rabia4266
@rabia4266 7 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂
@abdihabesha12
@abdihabesha12 6 ай бұрын
በትክክል😢
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 7 ай бұрын
እኔ አሁንም አላመንኩም 🙄😂😂
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 7 ай бұрын
የጤነኛ ድምጽ ያድርግልሽ እናቱ እኔስ ሰዉየዉን ከላየሁ አላምንም😂😂😂😂😂
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 7 ай бұрын
😅
@origami674
@origami674 7 ай бұрын
J'adore le vent
@abdihabesha12
@abdihabesha12 6 ай бұрын
ይገርማል እኔ ሰሞኑን በቲክቶክ አይቸት አለመንኩም😂
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 7 ай бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ
@hanabelay727
@hanabelay727 7 ай бұрын
ቲክታክ /ሊንክሺ ከበርሊን
@gdhdg3660
@gdhdg3660 7 ай бұрын
በስምአብ እኔስ ፈራኋት ድምፆን
@daniel4799
@daniel4799 7 ай бұрын
Yimechesh konjeye!!
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 7 ай бұрын
ሸዊት ከበደን ትመስላለች
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 7 ай бұрын
ሸዊትንም ትመስላለች ሚላት ነብዩንም ትመስላለች የሁለተንም መልክ ይዛለች የሴት እና የወንድ ድምፅ ይዛለች 😂😂😂
@mohammedzeynu1810
@mohammedzeynu1810 7 ай бұрын
ዋው ድምፁ ሲያምር መች ነው የጀመረክ የሴት ልብስ መልበስ
@rggdhhd2248
@rggdhhd2248 6 ай бұрын
እሚገርም ነው😂😂😂
@fasiltefera6439
@fasiltefera6439 7 ай бұрын
ገራሚ ችሎታ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
እያየኋት እኮን ማመን አቃተኝ 😂ወንድ እማ ውጠሻል😂
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 7 ай бұрын
😂😂😂😂እጉሮሮዋላይ አሥቀምጣውነው😅
@hayathh9416
@hayathh9416 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 ай бұрын
​@@ggghhh-cr5jt😂😂😂
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 7 ай бұрын
😂😂
@mahitube3690
@mahitube3690 7 ай бұрын
ወይኔ እኔ ጎደኛዬ እራሱ የወንድ ድምፅ ነው እና ሁሌ በሌላ ስልክ እየደወለች ትጀነጅነኝ ነበር ወይ አንድ ናቸው ከምር😂😀እኔም እሶን ጥሎብኝ ልደፋኝ ነው
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
ይዲነቃቻዉ ብየሺአለሁዉ😂😂😂
@yesuusgatisaancho
@yesuusgatisaancho 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂i can't
@MIKO56678
@MIKO56678 6 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@jeerrryu
@jeerrryu 7 ай бұрын
የዛሬው ባሰ😂😂😂
@madinataju7355
@madinataju7355 7 ай бұрын
Omg 😲 😅😅😅
@HailFrp
@HailFrp 5 ай бұрын
ውነትም መልሶ አይደውልም 😅😅😅
@EdomEdom-nl3kn
@EdomEdom-nl3kn 7 ай бұрын
Wowwww😂❤
@YitbaBezu-sy3hh
@YitbaBezu-sy3hh 6 ай бұрын
ሂዊ ብሩኬ እንዴት ነህ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 7 ай бұрын
ውስጣማ ጠብደሌ ጎረምሳ አለ😂
@silasadwa6045
@silasadwa6045 6 ай бұрын
ምንአይነት ጉድ እቺማ ,,,,
@user-ik6hx4dm9t
@user-ik6hx4dm9t 7 ай бұрын
Ere waynee😂😂
@joeldejene7621
@joeldejene7621 7 ай бұрын
ሆሆሆ እኔ ማመን አልቻልኩም
@farechala8864
@farechala8864 7 ай бұрын
😂😂😂 er yemechesh
@user-ry5ec5ch7y
@user-ry5ec5ch7y 7 ай бұрын
Jest wow 👌👌👌🤣🤣🤣
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ድምፁ ከመወፈሩየተነሣ በጣም ያሥፈራል😂😂😂 ገና አፍላ ጎረምሳ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 7 ай бұрын
ወይኔ እኔኮ እስካሁን እያመንኩ አይደለም ግን እሷ ነች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 7 ай бұрын
ኢኔመ ሲተዎረ ሶሲተኛ ሰዉ ኢየፈለኩ ነበረ አጠገበቹ
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 7 ай бұрын
ውስጥ የሆነ ሰውማ አለ😂
@yefoda
@yefoda 7 ай бұрын
ጎረምሳው
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 7 ай бұрын
Bechasgen adelechem yehone tederbo yale wende ale😂 be sebal aswechiew 😂😂
@Asiya570
@Asiya570 7 ай бұрын
Hwe kongo❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Besintu (በስንቱ ) Pt 24
34:55
GiBi 94
Рет қаралды 4,4 М.
Hiwi pranked TikTokers #habeshatiktok #tiktok #tiktok
18:58
Meniesey Tigrigna መንእሰይ ትግርኛ
Рет қаралды 63 М.
القطة الشجاعة 😭😭🐱 #shorts
0:30
7amoda Gaming
Рет қаралды 24 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 17 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 20 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 12 МЛН