No video

''የኤፍሱንን ድምፅ መተወን አልፈለኩም ነበር.. ፀጉሩ እንዲያድግ ፀሃይ ይምታው'' 🤣 የኤፍሱንን ድምፅ የተወነችው ''ዳር እስከዳር እርስቱ'' /በ20-30/

  Рет қаралды 106,029

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 132
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኤፍሱንን ስወዳት እኮ የምር ድምጿን ለመስማት ነው የገባሁት የኤፍሱን ናፍቆት ወጣልኝ 😅
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
Me too😅😅😅
@saaara7869
@saaara7869 Жыл бұрын
😂😂
@abfele812
@abfele812 Жыл бұрын
ከኤፍሱን አይነት ለፍላፊ ሴት ይጠብቀኝ
@gxufjg6611
@gxufjg6611 Жыл бұрын
እኔስ ብትዪ😂😂😂
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 11 ай бұрын
በሥማም ኤፍሡንየ
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😄😄😄አንቺ ነሽ እንዴ እኔ ኤርሱንን ስወዳት😄
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
😂😂ወይኔ ኤፍሱንዬ ናፍቆቴ ❤አቤት ድምፅ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
የኔ ማር ጎማዳ የሆነች ቆጅዬ ልጅ ነሽ ደስ ስትይ ማሻ አላይ ኤፍሱንን አስመስለሽ ሰርተሻል አቺግን ድምም ያልሽ ነሽኮ ግን ❤❤❤❤❤❤❤
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb Жыл бұрын
😂😂😂 ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ሆ 😅😅😅 ወይ ኤፍሱን ዳረ እስከ ዳረ ዋው ❤❤❤ በጣ ጎበዝ ነሽ እንኳንም ኢቲዮጲያዊ💚💛❤🤭😘 ሆንሽ የኔ እናት አንደኛ 👍👍👍👏👏👏
@AminaMustefa
@AminaMustefa Жыл бұрын
በፈጣሪ ትዕግስቱን ስጠኝ ሄፍሱንን መሆን ይከብዳል ግን ጀግና ነሽ❤❤❤❤ዋውውውውውውውውው
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 Жыл бұрын
እስኩዬ ያገሬልጂ በርች ስወድሽ ❤❤👌
@umuamar9415
@umuamar9415 Жыл бұрын
ያገሬ ልጂ አብርን ተምርናል እሙየ እርስቱ❤የምወዲሺ
@duratube
@duratube Жыл бұрын
የት ሰፈር ነሺ ቻግን ያገሬ ልጅ
@aklilumamo1846
@aklilumamo1846 Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳት ለካ አንቺ ነሽ በይ ከፍተኛ ችሎታ አለሽ እራስሽን ማውጣት አለብሽ ቲክ ቶክ አካውንትሽን ደሞ ሊንኩ ላይ አርጊልን በርቺ
@misbakmohammed5592
@misbakmohammed5592 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ግን ለየትኛውም ሀይማኖት ድምፅ ስትሆኑ አላይም ሀገር እንኳን እየተተራመሰ ምንም ሳይመስላችው የራሳችሁን እንቶ ፈንቶ ወሬ ታቀርባላችው
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
ደግ አረጉ ጎበዝ ናቸው ከእንደዚህ አይነት ነገር መራቅ ጥሩ ነው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ወጠሻታል እዴ🤣የምር ጎበዝ ነሽ
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ❤ውይ ኤፍሱንየ ስወዳት ነበር ❤ባይገርማቹ ክፍል 2ድምፆ ቢቀየር እንዴት እደደበረኝ ነበር😂😂😂😂
@Linaye05
@Linaye05 Жыл бұрын
Wow betam gobez abo des sity berchiln🥰
@sayshmamo2551
@sayshmamo2551 Жыл бұрын
Congra for 2Million Subscribers EBS🎉
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ኤፍሶን ኮ ምርጥ none stop ለፍላፊ ነች! ስወዳት❤
@jemalnurhusien591
@jemalnurhusien591 8 ай бұрын
❤❤❤❤ በጣም ደስ የምትል ተዋናይት ❤❤❤❤❤❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ዋው ቻግኑ ምርጥ ሀገር ናት አቃታለው ቻግኒን
@user-pz1mk4kk9h
@user-pz1mk4kk9h 10 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እንደ ሮቦት ደረቆ ቀረ አለችው ለ ፓሉሱ ፍቅረኛዋ😂😂 አይ ኤፍሱን ሰወዳት❤❤❤❤
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v Жыл бұрын
ወይ ኤፍሱን ናፈቀችኝ❤❤
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አቃም ጌታ ይባርክሽ
@akakiresort1723
@akakiresort1723 8 ай бұрын
ጀግና ብርቱ ሴት ነሽ እሙቲዬ
@user-ot9di9mv5z
@user-ot9di9mv5z Ай бұрын
ወላሂ በሰቅ ኤፍሱኒዬ😂😂😂😮😮❤❤
@marmar6681
@marmar6681 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ
@user-ep9le2ue3g
@user-ep9le2ue3g Жыл бұрын
ኤፍሱንዬ😂😂😂😂😂😂ስወዳት
@tsiyemariyam4240
@tsiyemariyam4240 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ኤፍሱንዬ የምር ድምጽሽ ይናፍቃል ቃና ተርጉሚልን
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
ክክክክክ ዋዮ ኤርሱንየ ስወዳት ከፋቷ ባይበዛ
@yousufmudeer9107
@yousufmudeer9107 Жыл бұрын
ከትልቅ tv የማይጠበቅ ስህተት ታሳዝናላችሁ በተረፈ ጎበዝ ነሽ
@Woman544
@Woman544 Жыл бұрын
ምን አደረጉ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 6 ай бұрын
what a creative mind Efesun (Dar Eskedar).
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
አቤት ኢፍሱን የኔ እብድ በጣም ነዉ የምወዳት እብድ የምትለዉነገር
@amikoamiko6441
@amikoamiko6441 Жыл бұрын
አረ ምንድነው የብዙ ድምፆች መግባት ምንም ነገር አልተመቸኝም
@wukiyanosdaniel5487
@wukiyanosdaniel5487 10 ай бұрын
Ke Efesun gari beakali bigenagnu desi yilegne neber❤❤
@user-hf9ie9bw8p
@user-hf9ie9bw8p 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@genialiyou4387
@genialiyou4387 Жыл бұрын
በእውነት አድናቂሽ ነኝ
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
በጣም ጐበዝ ናት ❤❤❤
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 Жыл бұрын
Eskedarye, we were in same high school in chagni. Good to see you after a while.
@mulusewyeshanew2509
@mulusewyeshanew2509 11 ай бұрын
ቻግኒ ወዮ ያአገሬ ልጅ ❤❤❤❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ወይኔ ኤፍሱን 😂😂😂ስወዳት
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኚ😅😅😅
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 Жыл бұрын
በጣም ትችላለች ደስ ስትል
@user-ox1to4hp4p
@user-ox1to4hp4p Жыл бұрын
ወይኔ ኤፍ የኔ ዉድ ስወዳት እኮ
@MamshaUmer
@MamshaUmer Жыл бұрын
ወይኔ ያገሬ ልጅ ናት ኤፍሱን ክክክክክክክክ
@ahlamtube7495
@ahlamtube7495 Жыл бұрын
Wow. effson ❤❤❤❤
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱ ስጠኝ
@Qemer-j7u
@Qemer-j7u Жыл бұрын
😂😂😂😂ድምፅሽ 👏
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ወየው ኤፍሤን የኔ ፍቅር ገገማ እኮ ነህ አለች 😂😂😂😂ባሏን
@etaferahumuluneh2063
@etaferahumuluneh2063 Жыл бұрын
Waaawww amezing🎉🎉🎉🎉
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ወይ የሱን😂😂😂😂 እረነይ
@sarahalove5834
@sarahalove5834 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ayee efsuni😂😂😂❤
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
ዋው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤
@HilinaElias
@HilinaElias Ай бұрын
wow
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
የምር ጀግና ነሽ
@roomirommi4848
@roomirommi4848 Жыл бұрын
Yena konjo setamer weeee afwsun neye gudeshen wyyyy😂😂😂😂❤❤😢😂😂😂
@hayattube8562
@hayattube8562 Жыл бұрын
ድንቅነው
@user-ev2de8il4x
@user-ev2de8il4x 10 ай бұрын
የፍልምን እርህስ ንገሩኝ የኢፍሶንን
@zinetbilal6986
@zinetbilal6986 Жыл бұрын
ወይኔ ሄቭዙንን ስወዳት
@naeemamohammed9944
@naeemamohammed9944 6 ай бұрын
Kkkkkkk ba unat fusum qurx❤😂😂😂😂😂
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
😂weyne lejitowa she’s soooo talented
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 Жыл бұрын
Afison enate betam neber yemitiwedichi🥹🥺❤
@temimatemima3730
@temimatemima3730 Жыл бұрын
ወይኔ 🤣🤣🤣በሳቅ
@mekdi1809
@mekdi1809 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ 😂😂😂 አንቺ እራሱ ትግስትሽ እሷን ችለሽ😂
@user-pj6hr4dj2b
@user-pj6hr4dj2b Жыл бұрын
ውጣታለች እች ልጅ😂😁😁😂😂
@shewangzawaske9892
@shewangzawaske9892 Жыл бұрын
Harif zigijit new, Please ke 10 dekika jemiro tederabi dimits alew bitasitekakilut,,,,,,, Thanks 🙏
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ከስልክህ ነው ።
@user-vp2or1mf6q
@user-vp2or1mf6q 11 ай бұрын
ተመልሼ እሷን አያት ጀመርኩኝ ወይኔ ድምፅፅ ቁጭ
@misbahendris3199
@misbahendris3199 Жыл бұрын
Waw btm desblognal❤
@sikosilo1249
@sikosilo1249 Жыл бұрын
ወይ የሀገሬ ልጅ ነሽ ማለት ነው የቻግኒ
@zinashethiopia502
@zinashethiopia502 Жыл бұрын
ኤፍሶን ውዴ
@pleaseplease2745
@pleaseplease2745 Жыл бұрын
እከክ ናቹ ቀን ያገናኘን
@meseretabebe
@meseretabebe Жыл бұрын
Wowwwwww betam gobez nesh
@egziabherfkirnew
@egziabherfkirnew Жыл бұрын
ድምፅ አይሆኑም የውጭ ድርጅት ነው መድረክ ላይ እንኩዋ ማተብ አውልቀው ነው ሚገቡት
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
Yene konjo ❤
@mahltube7633
@mahltube7633 Жыл бұрын
demeto siyamere🥰🥰🥰🥰🥰
@mise8357
@mise8357 Жыл бұрын
Wow
@sunlight1466
@sunlight1466 Жыл бұрын
Wowww she did good 😂😂😂😂😂
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይይ ስታስመስል
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ደስ ስትይ
@user-hu2of2ix5e
@user-hu2of2ix5e Жыл бұрын
ወይ ኤፍሱን እራሷን ቁጭ ይገርማል
@tewodrosalemu1544
@tewodrosalemu1544 Жыл бұрын
ስምሽ ያምራል
@emranemran7086
@emranemran7086 Жыл бұрын
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ኧረ 2030ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ግን ምንድነውተደራቢ ድምፅ የሚገባው አስተካክሉላ ልቀቁተ
@AaSs-df5fz
@AaSs-df5fz Жыл бұрын
😂ግን እኔ ያልገባኝ ነገር አለ ኤፍሱን የምትለው ን አንቺ እንዴት ልታውቂ ቻልሽ ሲቀጥል መፅሀፍ እያነበብሽ ነው የምታወሪው ወይስ እንዴት ነው ምንም አልገባኝ ከምር
@hiwotalemu6754
@hiwotalemu6754 Жыл бұрын
እንደ እስክሪብት ይሰጣቸዋል እኮ በወረቀት
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
ቃናላይ የተቀማ ሂወት የሚል ድረማለይ ኤፍሦንን ሆና በትርጉም ተጫውታለች
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ደሥሥትይ ❤❤❤😂😂
@BiruktawitsolomonKebere-gu9wo
@BiruktawitsolomonKebere-gu9wo Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
❤❤🎉
@asetashoma8755
@asetashoma8755 Жыл бұрын
Wow hunet ye elsu dimtsi erasu kuchi
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
ከስር ያለዉን ድምፅ አጥፉልን??
@emukayargu8673
@emukayargu8673 Жыл бұрын
yena konjo
@arsemazekarias6163
@arsemazekarias6163 Жыл бұрын
Semiche altegbatim 😂❤
@kidistbe6018
@kidistbe6018 Жыл бұрын
Yemir efsun siwedat qelqala😂😂
@sunset9000
@sunset9000 Жыл бұрын
wowwwww😳😮😮😮😮😮
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
ውይ እሷ ነት እንዴ
@user-ji1qc4wd6x
@user-ji1qc4wd6x Жыл бұрын
Benatesh shenpur leboch lay ye keriman demts meteserawen adrasha kalesh
@Ggg-bd7cy
@Ggg-bd7cy Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤
@user-pm4bz2ve6u
@user-pm4bz2ve6u Жыл бұрын
❤❤❤❤😃😃😃
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
😂😂
@Yonatan144
@Yonatan144 Жыл бұрын
እሺ ባህርስ
@Ggg-bd7cy
@Ggg-bd7cy Жыл бұрын
Wallahi gobaz nat
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 Жыл бұрын
አረ ድፁ ይረብሻል ምድነው
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@user-nj8rj3fz9s
@user-nj8rj3fz9s Жыл бұрын
Ye sefarish leji negn chagni...ahunem AA aned sefar new meninurew samuit safri
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН