KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
Рет қаралды 526,032
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 176 М.
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Күн бұрын
Пікірлер: 944
@getsolomon
4 жыл бұрын
ጥሩ እና ጥሩ አገላለፅ ነው። ሴት እህቶቻችን በእውነት በፍቅር ከተያዙ ለወንዱ ጥሩ የፍቅር ህይወት መስጠት ይችላሉ። ከውስጥሽ በደንብ ተዘጋጅተሽ ስላቀረብሺው ነገር ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ።
@mesekerkifle9008
4 жыл бұрын
ምርጥ የተጠና እና ሳይንሳዊ የሆነ ፕሮግራም ነው ። ብዙዎችን ወደ መስመር ታስገቢያለሽ ብዬ አምናለሁ አድናቂሽ ነኝ መልካም ጊዜ
@eyassultan7800
4 жыл бұрын
የ ተለየ ምርጥ ሔዋናዊ ባህርይ የ ተላበስሽ ፍጥረት ነሽ እንዳንቺ አይነት ትውልድን ከጥፋት የሚያድኑ ሰዎች በየጎራው ወይም አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ሁሉ ማንነታቸው መድቧቸው ቢሰሩ ሀሪፍ ነበር እድሜያቸውም ዘልአለማዊ ቢሆን ምኞቴ ነበር በርቺ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፡፡ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@ሀዩነኝሳይቴዋ
4 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ቆጥር ሺን ላኪልኝ
@ሰሚርፈራጃ
4 жыл бұрын
እስት ጠትሽን ልያው
@galchuganebo5621
4 жыл бұрын
`.
@nigistmengistu9288
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ሁሌ ወንዶች የሚያብዱላት ነዉ ሚሉ በሴቶች የሚወደድስ? ሚለዉን ይዘሽ ከች አልሽ ዉነተ ፍቅር ነሽ ፍቅርን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ
@sleshiabate2514
4 жыл бұрын
ሳይንሳዊ ብታደርጊዉ? የመሰለሽን ነዉ እያወራሽ ያለው::
@قناةطلبالعلم-ج8ل
4 жыл бұрын
አላህ ብቻ ነው አሳማሪው ወላሂ ለሁላቺንም አላህ በሀላል ትዳር ያሳምርልን
@ሀይሚቲ-ሠ4ጠ
4 жыл бұрын
እውነት እምልሸ 8 ቱ ያልሸው አለዎ ጌታን በቃ እኔም ቶሎ ነበር እጅ የሰጠሁት አሁን ሁለታችን እኩል መፍላለግ አለን እወደዋለሁ በጣም አሁን በቅርብ ለመጋባት እያሰብን ነው
@arifvine9693
4 жыл бұрын
አሳ እንዴት እንደሚጠመድ ከአሳ አይጠየቅም የገባው ብቻ 👍
@ኡምሀሲናዋኢስላማ
4 жыл бұрын
ከአጥማጁ ነው
@tebibusolomon220
4 жыл бұрын
ምን አልባት አሳው እራሱ የጎደኞቹን ባህሪ ከአጥማጁ በላይ ያቀዋል። be smart man ምን አለፋህ
@aymenjemal2092
4 жыл бұрын
Yematehe(she)abo
@DW-wq2vn
4 жыл бұрын
@@tebibusolomon220 አጥማጅ ተጠማጅ ምናምን አረ ተው ሃበሻ ርብአችሁአል እዚ ግሩፕ
@eyasutheodros7423
4 жыл бұрын
so y the hell are u listening to her till u right a comment
@እስፉንተነፀርኩ
4 жыл бұрын
ምትገርም ነች እቺ ልጅ ትክክል ነሽ የሀበሻ ወንዶች ቦቅቧቃ ናቸው ። በህይወቴ የማገባትን ልጅ የምመኘው በፉቅር መማቀቅ ነበር ግን ብዙም ሳልማቅቅ አገባሁኝ! ቢሆንም አፈቅራታለሁ።
@Desalegngentu
Жыл бұрын
ይሔውልሺ እህቴ እንዳለ የፃፉልሺን ኮመንት ሁሉ አይቸዋለው ስትናገሪ ድምፅሺ ሀይለቃል ይመስላል እናም አድሎ የሚመስል አገላለፅ ይመሰላል ግን ታደያለሺ ማለቴ አይደለም እና ከቻልሺ እንድታወያይኝ እፈልጋለው ደውይልኝ ኘሊስ
@ninaelare1262
4 жыл бұрын
የምር ንግግርሽ እደውሀ ጥም ነው ሚቆርጠው ደስ ይላል ይመችሽ እኔማ ጥሎብኝ ለስለስ ያለ ነገርና እክብካቤ ውስጤ ነው
@bushmanzanigaba3972
4 жыл бұрын
ብሩህ፡አእምሮና፡አንደበተ-ርቱዕ፡keep up the good works
@ashenafitadesse8975
4 жыл бұрын
እውነት በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው! ያንቺ Advice ያስፈልገኛል የእውነት !!
@ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ
2 жыл бұрын
ፍቅር በእውነት አንቺ በፍቅር ላይ ልዩ ነሽ አነጋገርሽ ደስ ይላል ሁሌ ብሰማ አልጠግብ አልኩኝ
@ehitefekade9527
4 жыл бұрын
የዛሬው መረጃ ተመችቶኛል በትክክል የኛን ባህሪ ነው የተናገርሽው በፊት በወንዶች ላይ የምትሰጪውን መረጃ እጠራጠር ነበረ የዛሬው ግን እንዳምን አድርገሽኛል አመሰግናለሁ
@danieltesfaye8475
10 ай бұрын
esti lelemamedebshe fkadegna kehonsh
@ከአሃቫየፍቅርማዕድ-ቈ8ሐ
3 жыл бұрын
ፍቅር በጣም አድናቅሽ ነኝ! በመክሊትሽ እየሠራሽ እንደሆነ በደንብ ተረድቻለሁ፡፡ እና ደግሞ ምናልባት መክሊትሽ አንደበተ-ርቱዕነት ላይ ብቻ ሆኖ ከሆነ አላውቅም እንጂ ቢትጽፍም ደግሞ ብዙ ወጣቶችንም ትዳሮችን ትዳጊያለሽ ብዬ አስባለሁ፡፡ እኔ ስለ ፍቅር ጽፌ ነበር ግን ከዚህ በፊት ቪዲዮዎችሽን ባይ ራሱ በጣም ይጠቅመኝ ነበር፡፡ በጣም ደስ ብሎኛል ባንቺ! በርቺልን ጀግኒት!!!
@fekaduli8610
4 жыл бұрын
ፍቅር እውነትም ፍቅር ቀኑን ሙሉ ብታወሪ አትሰለቺም.... ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልሽ
@teddysolomon6512
4 жыл бұрын
አሽቋላጭ
@desalefantahun8543
3 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል 100% አስተማሪ ነው thanks
@JaJa-bi4mc
4 жыл бұрын
ሰላም ነሽ ፍቅር ይበልጣል ምክሮችሽ ፍሬ ናቸው የውነት ብዥ ተባዥ ይሙላልሽ ደስ ትያለሽ የሱ የሆንሺለት የታደለ ደው አመስግን በይው
@-betesaida8661
4 ай бұрын
ፍቅር ይህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ በጣም ጠቃሚና ቁም ነገርን የተመላ ነገር ነው ያቀረብሽ
@yosefgetachew8212
4 жыл бұрын
በጣም የተመቸኝ ይሄ video ከውስጥሽ ነው የምታወሪው
@mekonnenalemu7019
4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነበር እናመሰግናለን።
@haymi-Ju3Hz7
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ...እወድሻለው ትመቺኛለሽ በጣም
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@daniboy9134
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትምህርትሽን እንዳቺ አይነት ሴት ነዉ ያጣሁት ግን ከንግዲ እኔም ያንቺ ትምህርት ተቀብየ ለማፍቀር ና ለመንከባከብ እሞክራለዉ ።
@shambelharegeweyny2718
4 жыл бұрын
ደካማ ሰው "እንዲህ ኣድርጉልኝ" ይወዳል፣ ጠቢብ ግን ሓላፊነቱን ጠንቅቆ ያውቃል። በህይወት "ይሄ ልክ ነው፣ ይሄ ልክ ኣይደለም" ኣይባልም። ዓለም፣ ሴትና ገንዘብ ብዙ ግዜ ፍትሓዊ ኣይደሉም፣ በዓለም ሁሉም ይሆናል፣ ሁሉም ይገጥማል። የኔ ምክር ግን "ምንም ነገር ቢገጥማቹህ ልባቹህን ኣስፉ፣ ሓላፊነታቹህን ያለማጓደል ኣድርጉ" ነው። ወንድ ቅዱስ፣ ሩህሩህና መሪ ይሁን፣ ሴት ደግሞ ንፅህት፣ ኣክባሪትና ትሑት ትሁን።
@muradmohammed5422
2 жыл бұрын
እንደስምሺ ትምህረትሺም ምርጥ ነው የኔ ቆንጅ አብዘሀየኛውን vidoe አይቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል ብዙውንም ያንች ያልሻቸውን ሞክሪያቸዋለሁ ሰርተዋል በጣም ደስ ይላል በጣም አመሰግናለሁ እና አንድት ልጅ ሙሉ ተስፋ አርገሺባት በድንገት ሄደች ምን ትያለሺ ፍቅር
@Alemtsehay-k1v
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ተመችቶኛል ውሌም አሰማው ነው
@Alemtsehay-k1v
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ethiopiamusic5285
4 жыл бұрын
ፍቅር ማለት Complicate word ነው አንች ግን ጎበዝ ነሽ ለህቶቻችንም ለወንድሞቻችን ጥሩ ትምህርት እየሰጠሽ ነው በርችልኝ ሰወች ደግሞ ሸር አድርጉላት እኔ ለ4ሰው ሸር አደረኩልሽ በርች እሽ
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mxolisimdunge4163
4 жыл бұрын
Berich tilatalahi Setochin Keyehuwa dimati Wonidochin Deimo kezelizalawa wusha sitamesasilani ...?
@Woldemariam243
4 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ደግሞም ምክርሽን እተገብረዋለሁኝ ክፍተተን አገኝችያለሁ
@moodymoodylovemohammadomar2905
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ተባረክልኝ
@andualemmulugeta929
4 жыл бұрын
ፍቅር ፕሮግራምሽን የተመለከትኩት በቅርቡ ቢሆንም እጅግ ደስ የሚል ነው ፍቅር አንድ ነገረው ልጠይቅሽ እፈልጋለሁ መፍትሔ የምፈልግበት ነው ችግሩሬከጓደኞቼ ጋር እምዴትእጅግ ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረኝ ለማድረግ አልቻልኩም እና መፍትሔ ንገሪኝ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቅመሞ ዉስጤ ነሽ ማር ለማንኛዉም እናመሰግናል ዉዷ እህቲ
@abiyusetargew
4 жыл бұрын
ጎበዝ ዩቱበር ነሽ ምን ማውራት እንዳለብሽ ታውቂያለሽ በዚ ሰዓት ፍቅር እንደ ሊለ ግና ሁሉም ያውቃል
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የማያደቀኝ ወድ ፍቅር አልይዝም ብሎኝ ተቸግሬ አለው
@የትናየትበቀለ
4 жыл бұрын
ስምንቱም ምክርሽ ትምህርቶች በጣም ጥሩ ናቸው በትክክል እውነት ናቸው አደንቅሻለው በርቺ ፍቅር
@jesusislord1569
4 жыл бұрын
እንኳን በቶሎ ብቅ አልሽ የኔ ማር ናፍቆት ሳይደፋኝ 😀 ውድድ ነው ማረግሽ ♥️🌹
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ♥
@eshettegnie8421
4 жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ ሁሉም ነገር የተናገርሽው ትክክል ነው ከ8ቱ 5ቱን ሞክሬዋለሁ ተሳክቶልኛል አመሰግናለሁ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
4 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሽ ፍቅር ይበልጣል የዛሬው ለወንድ ቢሆንም ሰማሁት አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ
@abelworld9267
4 жыл бұрын
I like your program. Even though the psychology is inaccurate. But you have good presentation
@weinshetdamte8004
4 жыл бұрын
እውነት ነው ትክክል ነሽ ምንም አልተሳሳትሽም
@MillionMolla
5 ай бұрын
ጡሩ ትምህርት ነዉ አመሰግናለዉ
@sadikteyib3037
4 жыл бұрын
Thank you for real advise
@neymayousef4841
4 жыл бұрын
የኔ ማር ትክክል ነሽ ሴት የዋህ ነን ከራሴ ጀምሮ የኔው ሁሉንም ያሟላ ነው አልሁምዱሊላህ
@alextube4311
4 жыл бұрын
ምንም እንኳ የእኔ የምላት የሄዋን ዘር ባትኖርም በአንች ትምህርቶች እፅናናለው ደስ ብሎኝ እከታትልሻለው አንች ከሁሉም ትለያለሽ የሚገርም ተሰጥሆ እውቀት ጥበብ የተሰጠሽ ልዬ ሴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
4 жыл бұрын
ሁሉንም አወኩኝ አየውኝ ግን የኔው ባል የት ነክ
@mikiyashailemariam3073
4 жыл бұрын
አሪፍ ትምርታዊ ነገር የተናገርሽው በዚ እኔ እስማማለው ግን በይበልጥ ያስረዳሽበት ጉዳይ አንሺ ከደረሰብሽ የ relation berak up አገናየሽው ሁሉም ወንድ እኮ አንሺ እንደምትስይው ላይሆን ይችላል
@solomonberhanu2303
3 жыл бұрын
Hey selam
@aishaauyu8780
4 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ እና ገቢ ሀሳብ ነው በርቺ ሼይር አርጌልሻለው
@lifegood4862
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በሚገርም ሁኔታ ያልሽው ሁሉ ፍቅረኛዬ ላይ አይበታለው
@ሀይሚቲ-ሠ4ጠ
4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ትምህርቶችሸን ሰወዳቸው ደሞ ትመስያለሸ እኔን ኮፕ ነን
@sultantube6455
4 жыл бұрын
I saw some of ur video I love it. But it is long to see . make it short and precise
@seadisadi8111
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@davidmlkeal6724
4 жыл бұрын
Thank you so much sweet love
@lidiayousaf4958
4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ልዩ እኔ እያጫወተኝ በመሀን እራሴ ምክንያቱን በማላቀው እበሳጫለው ግን ይታገሰኛል
@yonaskassahun3115
4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ልክ ልኪን ነግረሽኛል,
@yveshxbcnchchch4097
4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ፍቅር
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@omansumail5642
4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እናመሰግናለን
@tesfahuntadessetumebo7665
4 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ሾዉ ነዉ በርቺ ቆንጆ
@maskofparis007
4 жыл бұрын
የኔ ልእልት እህት ስወድሽ በርች ምክራችሁ ትምህርቱ ጨቅሞኛል 😭 ዛሬም የሚገርመው ጎድቶኝ ሄዶ ልቤ ይወደዋል😭
@mihierthuluka410
4 жыл бұрын
Its good message for both.
@yaredtesfaye558
4 жыл бұрын
fikir merjawochish arif nachew bezilay anchirasu fikir nesh yemirwidid new yarekush ewinetennew fikir tasyizalesh yenekonjo betam miwedilish bizuneger Alesh coment replay etebikalew fikir
@nathantassu1022
4 жыл бұрын
ብዙ ቪድዮዎችሽን አይቸዋለዉ በጣም አስተማሪ ናቸዉ ግን አንድ ቅር የምለኝ ነገር ብዙን ጊዜ ለሴቶች ታደያለሽና ብስተካከል።
@SelemonMegstu
8 ай бұрын
ምክርሽ በጣም ይመቸኛል ግን የሰዉ ብሀሪ ይለያያል አስባለዉ ግን አልፈፅመዉም ፍቅር ከወረዉ በኋላ እፀፀታለዉ በጣም እቸኩላለዉ
@alemberhea6883
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የማደንቅሽ ምክንያቱም በዚህ ዙሪያ ላይ መስራት የምፈልገውን የውስጤን ሀሳብ ነው የምትገልጭው በዛላይ አገላለፅሽን በጣም ነው የማደቀው በርቺ በዚው ቀጥይበት
@סיטוטאאלמו
4 жыл бұрын
የከፈርሽ ድምፅሽን በጠቅላላው ሁሉም ያምራል ካንች ኑሪልኝ
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር
4 жыл бұрын
መስፈርቱን አሟልቻለሁ ግራ ጎኔን እየጠበኳት(እየፈለኳት) ነው
@fikadumekashaw9939
4 жыл бұрын
Hahaha
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር
4 жыл бұрын
@@fikadumekashaw9939 ምነው እውነቴን ነው
@atsedemaryam1580
4 жыл бұрын
እሷ ያለችውን ካሟላህ ይፈለግልሀል የት ነው ያለህው
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር
4 жыл бұрын
@@atsedemaryam1580 ጎንደር ነኛ
@zeharereshedzeharereshed3469
4 жыл бұрын
ትክክል ሴት ልጂ ከሂደች አትመለሰም ይህ የኔም አቀምነው እናመሰግናለን ማሯ
@hailu4570
4 жыл бұрын
Thank you Fekir awesome explanation!
@kidanemariamzerihun5224
4 жыл бұрын
Fekir hasabshn endale wedjiew alew,,,, gn betam asferarashin,,, maletie be fikir eyalen erasu reserve endemtyz lteretr nw,,, gn tnx a lot
@truyejabbour1819
4 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ሴቶችንም ያካትታል ወይ ለወንዶች ብቻ ነው የዛሬ ትምህርት
@sebrinalove6392
4 жыл бұрын
ለወንዶች ነው።
@misraknehgirma1174
4 жыл бұрын
Ewodishalehu Yene Ehit Astemreshignal Yemiwodew Kristos Ybarkish Man Yastemregn Neber,Anchi Rasish Konjo Nesh Nigiigirishim Endezaw.Yanchinim YeFkr Heywotishn Getachin Ybarklish.
@faffii2026
4 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ አቦ እንጀራ ይዉጣልሽ ማርርር
@desalegngenetu2219
2 жыл бұрын
Eshi asteyayet tekebeyaleshi aydel ? metnagerew semetawe honeshi niw sele and enji seleabzagnochu aydelem kezehi yeteshale hasab kaleshi pleas ?
@tekleweinimekonnen3263
4 жыл бұрын
Ewunet anchi yemeselech set magibat efeligalew betam besal nesh maree
@alexbihon6080
4 жыл бұрын
ማመልከቻ አስገብተህ ሞክር ወዳጄ
@zeamanuelyohannes1075
4 жыл бұрын
Good advice and also explainable approach
@birhn7948
4 жыл бұрын
በትክክል ሴቶች ኮራ ስትላቸው ነው የምወዱ ይላሉ ሃስት ነው እንደኔ ስንት ኣሳለፍኩይ በፍቅር ውስጥ ከቶኝ ሸሸ እኔም ወድጀው ስከታተለው ነበርኩይ ፍቴ ካዞርኩይ ግን ስሙም መስማት ኣስጠላኝ ምን ኣባቸው ብቸኝነዠት ያለው ነፃነት 😘🥰💃💃💃💪
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማርር ጥሩ ትምህርት ነው
@taklchselamocekmo9890
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@alazarlazarus788
4 жыл бұрын
Dear lovely sister! You have smart mind! How much the guy Lucky, who married you!
@gg5092
4 жыл бұрын
ትክክልነሽፍቅርቆጆ እኛእሚከበከብንነውኤምንወደው
@netsanetsanet1626
4 жыл бұрын
ልክነሽ እኔ ሰልቺቶኚ ተዉኩት እጭ እስከመቸ ወንድ አባብየ
@shegarameto706
4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ማር
@talilatasema3431
4 жыл бұрын
Qaxiyibat tnx ishi barchi inixbiqishalan ba lela vedio
@Zainab-ne8ro
4 жыл бұрын
ማሬ ነሽ እህቴ እናመስግናለን ወደየ
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@newaytesfaye4293
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የጎደለኝን ነው የሞላሽልኝ
@serkalem5976
4 жыл бұрын
Thank you so much every time I love you so much day mane
@ወደአረሸአማራ
4 жыл бұрын
ዋውየኔማር
@matiyas_mt
4 жыл бұрын
የኔ አስተሳሰብ ሁለቱም ከተዋደዱ ወይም ከተግባባቡ ቀላል ነው ማለት ስጥ ይሰጠፋል እንደሚባለው አብዝተህ ሴትን ፍቅር ስትሰጣት እሷም እንደዛው ትሰጣለች አይደል?
@Biko2023
8 ай бұрын
thank you so much I learned a lot from it.❤
@ራሔልየደብሬልጅ
4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስለ ወንድ በቃን ሰለጥንካሬ አስተምሪን ሴቶች መጠናከር አለብን
@afaf6814
4 жыл бұрын
ውነትሽነው
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
4 жыл бұрын
ሳህ
@kingphone2911
8 ай бұрын
ትክክል ነሽ ብዙወዶች ያልተረዱት ነገር ቢኖር ኢዲውቁ ማረግ አዶናቅሽ ነው
@nebiyoufekade2640
4 жыл бұрын
May God bless you more. I am big fun of you. Bravo
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
Thank you
@አብርሃምሊከን
4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ቆጆ አትጥፊ ምክርሽን ተቀብያለው ወደ ተግባሩ ልግባ አሳውቅሻለው
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@balageru3667
4 жыл бұрын
ፍቅርና እምነትስ?
@enatealamhude270
4 жыл бұрын
Mini largeshi hulhum tekikile nashi konjet tabarke 🙏
@RedSeaEri
4 жыл бұрын
እዚዊ ላይ ትክክል ተናገርሻል
@getachewdrgizaw9868
9 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው ቀጥይበት!
@roziynatwaliji2693
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምርጥ ነሽ ኮ 😍😍😍
@natenalefasil9823
3 жыл бұрын
Yene wede betammm dess teyalsheeee
@rutaaraya5666
4 жыл бұрын
ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ምትገርሚ ሰው ልዩ ነሽ እኔንጃ ቃላት የለኝም በነገርሽ ላይ አንዳንዴ ስለኔ ላይፍ እምታወሪ ሁላ ነው እሚመስለኝ ልክ ነሽ 100% ምንም ጥርጥር የለውም ፕሊስ ቀጥይበት የሰው ልብ ውስጥ ገብተሽ የምትመራመሪ ልዩ መምህር ዶክተር ፕሮፊሰር,,,,,,,, እኔንጃ ምን ብየ ልግለጽሽ
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሩትዬ
@bellatube4623
2 жыл бұрын
fekereye yene wed anchi eko mertua baleweletaye neshe thankyou betam
@ፅኑቃል-ነ6ፐ
4 жыл бұрын
የኔ 1ኛ😘
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ሻሚልቡሴር
4 жыл бұрын
አቦ ልክነሽ ውድድድድድ ነው ማረግሽ ይመችሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ኑሪልኝ አትጥፊ የኛ አሽቃባጭ ጉዳችን ዘረገፍሽው አጣለሽን ግን ይመችሽ ውድድ የኛ ማርማራታ
@dejenweldemichael9158
4 жыл бұрын
perfect keep it up fiker
@fikeryibeltal
4 жыл бұрын
Thank you
@ፍቅርእወድሀለሁ
4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ የልቤን ነው የተናገርሽው እድሜና ጤና ይስጥሺ ውይ ውዶች የስራችሁን ይስጣችሁ አቃጠሉን እፍፍፍፍፍፍፍ
@benana2574
4 жыл бұрын
4:39 ሴትና ድመት ወደ ሞቀበት
18:15
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 349 М.
16:55
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 73 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 40 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 8 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
26:58
አሪፍ ግንኙነት እንዲሆን ይሄን አድርጉ ahadupodcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 42 М.
9:07
እመነኝ እነዚህን ዘዴዎች ከተጠቀምክ ራሷ ትጠይቅሀለች |wintana yilma| |seifu on ebs| |yegna semet|
Yegna Semet / የኛ ስሜት
Рет қаралды 97 М.
9:04
Attraction By Ignoring A Women || ሴቶችን ችላ በማለት መሳብ_seduction tricks
sabisa_ሳቢሳ
Рет қаралды 32 М.
22:10
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
24:40
"በራስህ ማስተዋል አትደገፍ....." !! Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Ampol | Qebeto | Laba
አንበሳ | Anbesa
Рет қаралды 8 М.
16:57
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 712 М.
23:35
⭕️ሴትን ልጅ ማናገር ማስተርስ አይጠይቅም⭕️#webtherapy #wibtherapy #wubtherapy
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 49 М.
56:36
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
ከኖርኩት
Рет қаралды 1,3 МЛН
14:27
የማትፈልግህ ሴት...
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 217 М.
22:54
ሴትን ልጅ ተወዳጅ እንድትሆን የሚያደርጓት ባህሪያት
Ahadu podcast
Рет қаралды 158 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 40 МЛН