የማትፈልግህ ሴት...

  Рет қаралды 217,931

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

Пікірлер
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶች ... እየጠፋው ብመጣም እናንተ ስላልጠፋችሁብኝ አመሰግናለው፡፡ ፈጣሪ ከኮሮና ይጠብቀን ፣ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ፣ ፍቅርን ያብዛልን እወዳችዋለሁ♥♥♥
@umarume8817
@umarume8817 4 жыл бұрын
እህት እንወድሻለን እምታነሽዉ ሀሳብም በጣም ደስ ይላል እማወዱት ሰዉ ጋ መኖር ከባድ ነዉ
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
እሸ እናመስግናለን ስላምሽ።ይመችሽ
@kalyemaryamlje9758
@kalyemaryamlje9758 4 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አድነት ይብዛልን ፍቅር እኳን ደና መጣሽ
@sayad9181
@sayad9181 4 жыл бұрын
አምን
@yang5058
@yang5058 4 жыл бұрын
ደርሶብኛል ልክ ነሽ ፍቅር .... ፍቅር ነሽ አቦ...
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ ምክር ለኔ ይመስላል ከልብ እናመሰግናለን 🌷
@MsganawDagnew
@MsganawDagnew 2 ай бұрын
አንች ችግር ነው
@lijezekiyoutube1497
@lijezekiyoutube1497 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ልክ ነሽ ከዚህ ውስጥ አብዛኛው በእኔ ለይ ያደራሰ ነው እንደውም ሙሉ የኔን ህይወት ይገለጻል በጣም አስተማሪ ነው
@gomerayanda4139
@gomerayanda4139 4 жыл бұрын
በጣም በጣም እጂግ በጣም አሰተማሪ ነው በዚሁ ቀጥይ ጌታ ይባረክሸ
@alewlehagerie5528
@alewlehagerie5528 4 жыл бұрын
በእውነት ፍቅርየ ወሳኝ ሰው ነሽ !!! ። ቢዲዎችሽ እንዴት ጥበብን እንደሚያሰተምሩ እነግርሽ አልችልም። የኔ እህት በጣም ነው ውው...ውውውውው...ድድድ...ውድድ የማረግሽ።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ 4 жыл бұрын
12:07 በጣም ልክ ነው! ብቻዋን መጣ መተዋወቅ ሲቻል! የጠላት ገንዘብ ይመስል ጏደኞቿን ሰብስባ ትመጣለች! አልገባትም እንጅ የእርሷም ገንዘብ ነበር!!
@አማኑኤልአማን-ጨ2ከ
@አማኑኤልአማን-ጨ2ከ 4 жыл бұрын
ፍቅር ግን ሳላፈርቅር በፊት ፕሮግራምሽን ብከታተል ኖሮ ምርጥ አፍቃሪ እሆ ነበር አሪፍና እውነታ ያለው መልክት እውነት ፍቅር
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
ሳላም ውዳችን ምርጥ ኣስረጂ (ማላቴ የምታብራር ለማለት ነው) ኣዎ የምትዘጋይው እኮ ለማምበብ ነው የምትጠፍው የምባለውን ኣማርኛ ኣልጠቀምም ምክንያቱም ከመስመር ላይ እንደ ኣንች ዓይነቱ ሰዎች እንድኖሩ ስለምያስፈልግ ለትውልዱ ኣሉ እኮ ኣቧራ የምያስነሱ ወይ ኣያነቡ ወይ ኣይነበቡ ግራ ጋብቷቸው ግራ የምያጋቡ ኣቦ ኣንዳንዶች ኣሉ ሞትቬሽናል እስፒከርስ እያሉ እራሳቸውን የምቆልሉ ኣንች ምርጥ ጥበበኛ ሴት (ምትክ) እራስሽን ሳይለንት ኣድርገሽ ጥሩ እየሰራሽ ስለሆነ በርች/ቱ እግዚአብሔር ኣምላክ ከኮሮና ከዛርና ከዘር በሽታ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ኣደራ የፀሎት ጉዳይ ውድድድድድድ!
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለው።
@aa-eo7rk
@aa-eo7rk 4 жыл бұрын
ልክ ነሺ እህት በርቺ ቆንጆ ነው አቀራረብሺ ይመቺሺ
@TilahunNamaga-ty7me
@TilahunNamaga-ty7me Жыл бұрын
የምትሰጪው ትምህርት ጤናማ ለሆነ አመለካከት ያለው ሰው በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት፡፡
@sisaytolesa4466
@sisaytolesa4466 4 жыл бұрын
fkrye tebareki ahun new gebche aynuan matefalat leka ....... nat esua
@aliyikedirwetiyo6780
@aliyikedirwetiyo6780 4 жыл бұрын
Your a kind and knowledgeable .Thank you.
@eyosifikremariam1960
@eyosifikremariam1960 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣምም ጎበዝ ቆንጆየ አስተዋይ አንባቢ ነሽ ቀጥይበት
@KaletsidkAbebe
@KaletsidkAbebe 8 ай бұрын
የዉስጤን ጉዳት ያማከርኩሽም መሰለኝ የተናገርሻቸዉ ሁሉ በእኔ የደረሱ ናቸዉ። በጣም አመሰግናለሁ!!!
@mesfinmekonin1787
@mesfinmekonin1787 4 жыл бұрын
Betam iyetemecheshign new lene arif chik feligilign bakishign
@እምነት-ጀ6ጐ
@እምነት-ጀ6ጐ 6 ай бұрын
Thank you so much Fkr❤
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 жыл бұрын
እኛምንወድሻለን አመሰግናለሁ የዚህችግር ተመሳሳይ አሳልፊያለሁ ናም ትክክል ነሽ
@kingphone2911
@kingphone2911 6 ай бұрын
ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው እግዛብር ካች ጋር ይሁን
@Tefera-rp6pp
@Tefera-rp6pp 4 ай бұрын
Thank you my sweet sister tabereki
@berhanuwondie328
@berhanuwondie328 3 жыл бұрын
exactly you did it. thanks for your good advice
@ZewduAyele
@ZewduAyele 6 ай бұрын
እውኔትም ፍቅር nesh !!!!!! በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ ምክር ለኔ ይመስላል ከልብ እናመሰግናለን !!!!!!
@mekbeb.petros9658
@mekbeb.petros9658 4 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ፍቅር ይበልጣል እግዝአብሔር አይምሮሽ አብስቶ ይክፈት የኔ ጣፋጭ በኔ ያጋጠመ ነው ዛሬ ያወራሽሁ የኔ እህት ሺ ዓሜት ኑርልኝ
@SaeedImam-ut9wj
@SaeedImam-ut9wj Жыл бұрын
ይመችሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ነው
@tesfaytesafy2122
@tesfaytesafy2122 4 жыл бұрын
የእውነት አንቺን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ያለምክኒያት ወደዚህ ምድር አልመጣሽም እናመሰግናለን
@denknweyobed8987
@denknweyobed8987 3 жыл бұрын
የምር እንደልብ ጓደኛ ነሽ !ቪዲዮችሽ ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው በርቺ
@betia5392
@betia5392 4 жыл бұрын
በትክክክል ብለሽል የኔ ቆንጆ 👍❤
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 2 ай бұрын
ጎበዝ ሀሳብሽ ገዥ ነው :: በርቺ!
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ you so fantastic gorgeous. Maddche ya na mar I live it your opinion wonderful amazing truly you inform to us. May God bless you. Wddecshe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ebu2482
@ebu2482 4 жыл бұрын
Thanks 👍👍👍👍
@eyaalem7990
@eyaalem7990 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ለምክርሽ:: በጣም ፍቅር የሆነች መልካም ሴት እንዲሁም ውሸታም ጥቅመኛና (manipulative) የሆነች ሴት ገጥሞኛል:: ሁለቱ የመልአክና የሰይጣን አይነት ልዬነት ነው ያላቸው:: እግዚአብሔር ደግሞ ከመልካም ሰው ጋር እንድንሆን ይፈልጋል:: ለዚህም ነው እንድናምነውና እርሱን እንድንከተል የሚፈልገው:: በፍቅር ግንኙነት ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ህይወታችን እርሱን መደገፍ አለብን:: የጎድንን(hurt) ሰወች ይቅርታ አድርገን እግዚአብሔር ለኛ ያሰበውን እንደሚሰጠን ማመን ያስፈልጋል:: ሌላው ደግሞ ገና ምንም ሳንተዋወቅ በሰው ላይ ብዙ ተስፍ ማድረግ መጨረሻ ላይ ለጉዳት ይዳርገናል: ይህ ማለት ግን ሰውን እንፍራ ሳይሆን ትክክለኛ የሆነውን ሰው ለማግኘት ግዜ መስጠት ያስፈልጋል:: ያ ማለት መውደድ ከሚመስል ከጭንቀት (desperation) ለመውጣት የእግዚአብሔርን ቦታ በፍቅር ሰበብ ለሰው መስጠት ስለለለብን ነው::
@tsehayyimer8180
@tsehayyimer8180 4 жыл бұрын
ይህ የወንዶች ባህሪ እንጅ ሴት ከወደደች እንደዚህ አታደርግም ስለትምህርትሽ እናመሰግናለን
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 4 жыл бұрын
ሀሉም አንድ አይደሉም ነው ነገሩ፡፡
@hailemichaelaregawi9424
@hailemichaelaregawi9424 4 жыл бұрын
እንደዛ አትበዩ በብዙ ወንዶች የሚያጋጥም ነው የገለፀችው። ደግሞም ከወደደች ሳይሆን ያለችው ሳትወድ አስመሳይ ለሆነች ሴት ነው።
@samirahsamirah8443
@samirahsamirah8443 4 жыл бұрын
ለሚወድ ወንድ መቼ አለች ለሚዋሹ ሴት እንጂ እረ ተረዱ አትጣጡ
@samueladem167
@samueladem167 3 жыл бұрын
ጂል የሤት ነው እንጂ የወንድ አይደል
@AbexTube1982
@AbexTube1982 Жыл бұрын
Really Fikir You Are Exactly Right!!!!!!
@tectecno9327
@tectecno9327 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ❤ Ameseginalew betam ❤
@asegidayalew3071
@asegidayalew3071 4 жыл бұрын
ትክክልኛ ምክር ነው እናመሰግናለን
@birhanujifara2075
@birhanujifara2075 4 жыл бұрын
Thanks for your best information ,you are the great person continue,that is right.
@teddyhailustudio
@teddyhailustudio 2 жыл бұрын
Thank you very much. Thank you so much for continuing
@ከድነኝየባሌናፍቂ
@ከድነኝየባሌናፍቂ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ብዙ ያሥተምራል እምለቂያችው ውድ እህቴ👌👌👌
@kasufitness5877
@kasufitness5877 4 жыл бұрын
Thank you. For you advise
@bereketbirhanu9171
@bereketbirhanu9171 3 жыл бұрын
Thank you
@temesegenmeskele7710
@temesegenmeskele7710 4 жыл бұрын
thanks አሪፍ ነው አስተማርሽ
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 4 жыл бұрын
Wel balancing is one of the beauty your show has. U r much loved ,Thank you sis!
@fitsumbirhanu5180
@fitsumbirhanu5180 10 ай бұрын
እናመስግናለን እህታችን
@asegiddenbel960
@asegiddenbel960 4 жыл бұрын
tnx fkr yehe mekeresh betam yetekmegnal lene
@ZerihunDotamo
@ZerihunDotamo 7 ай бұрын
Ewnet new tebarki amesgenalew
@asfawabeba7381
@asfawabeba7381 4 жыл бұрын
ይመችሽ ዉዴ ነፀናትሽን ተመችቶኛል ወይም ትምህረትሽ በረቺ
@tadekebede1514
@tadekebede1514 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ቆጆ ምክር ነው
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ያድለን ወዳጆች እናመሰግናለን ቅመሜ
@naodsamson1667
@naodsamson1667 3 жыл бұрын
Betam arif new lelam lelam mengedoch kalu ngerin ebaksh ketybet
@birukkassa1344
@birukkassa1344 4 жыл бұрын
It was good 👍, you mentioned it shortly about body languages @ 8:14 , but I am wondering if you explain details about " Subconscious Signal " . Thanks for your good work
@mulerab3163
@mulerab3163 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ተከታታይ ነኝ ቪዲዮችሽን በሁለቱም ፆታ የምትለቂው እከታተላለሁ በጣም ደስ ብሎኝ የምከታተለው ቁጥር አንድ ያንችን ቻናል ነው ከተቻለ ብትጨምሪበት ደስ የሚለኝ የመፅሀፍ ጥቆማወችን በተለፈ በርች እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ
@chaneschnes5453
@chaneschnes5453 4 жыл бұрын
Lemkrsh Enamesegnalen wdwa ehtachn ketybet
@Melisewjembere
@Melisewjembere 4 жыл бұрын
የእውነት ፍቅር እጅግ ገራሚ ምክር ነው ምታቀርቢው ያላየሁት ምልክት የለኝም ስቲል ግግም ብያለሁ ያንችን ምክር ስሰማ በጣም ነው የገረኝ አስብበታለሁ
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 4 жыл бұрын
This messages for us important Thanx alot
@mohamedawel4603
@mohamedawel4603 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@orthodoxy-s8z
@orthodoxy-s8z 3 жыл бұрын
nice work my sister , happy to get you ,am new hear !!!
@bfjbhigjfgh1288
@bfjbhigjfgh1288 11 ай бұрын
በጣም ትምህርትሺ ቆጆነዉ በኔላይ የደረሰብኝን ነዉ የገለጥሺዉ
@MaruGemede
@MaruGemede 2 ай бұрын
ዋ!!! የዘመናችን ምርጥ አስተማር ነሽ።ለመሆኑ ባልአለሽ?
@asfawgurmu6041
@asfawgurmu6041 4 жыл бұрын
Tekekele neww yaleshewe Thankyou ..
@mametube7155
@mametube7155 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ እውነታ ነው በርቺ
@kunitassew317
@kunitassew317 4 жыл бұрын
Thank you.
@biruktieiegu1279
@biruktieiegu1279 4 жыл бұрын
የእውነት ፍቅር ሚገርሙነገሮች ነው የምታነሺው በርቺ
@realhabesha9062
@realhabesha9062 4 жыл бұрын
U r gentle , pretty & confidential women....u r role model for every Ethiopian women...keep it up Queen
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 4 жыл бұрын
የኔ ውድ የተናገርሽው ነገር በትክክል እኔ እያደረኩት ያለው ነገር ነው እስቲ ከቻልሽ ምከሪኝ ጉአደኛ አለኝ ነገር ግን እኔ እወደዋለው ግን አላፈቅረውም እሱ ደግሞ በተቃራኒው በጣም ያፈቅረኛል ነገርግን የሆነ መጥፎ በሀሪ አለበት ሲናደድ በጣም ይሳደባል ይዝትብኛል ልለየው ብዙ መንገድ ፈለኩ ነገር ግን ሊለየኝ አይፈልግም ያልተጠቀምኩት አማራጥ የለም ግን በቃ አብዳለው እሞታለው ያሌላ ሆነሽ ካየውሽ እገልሻለው ይላል ብቻ በጣም ያልሆነ በሀሪ ስለማሳየው ይጠረጥረኛል የልጅነት ጉአደኛ ነበረኝ የ8 አመት ነገርግን ከሱጋር ከተለየው ቡሀላ ነው ከዚጋር የሆንኩት እሱ እንዳይጎዳ ብዬ ነው እንጂ ምንም ፍላጎት የለኝም እሱ ደሞ ከኔጋር ተጋብቶ ልጆች መውለድ ይፈልጋል በጣም እንደሚያፈቅረኝ ስለማውቅ ቢያንስ እንኳን ስድቡን እንዲያቆም ብነግረውም እሺ ብሎ ቃል ይገባል ነገር ግን ሲናደድ አይችልም በጣም መጥፎ ስድብ ነው ሚሳደበኝ በዛ ልይ መናሪያ ስለሚውል የሚናገራቸው ቃላቶች ገባድ ናቸው ለወደፊቱ በጣም ፈላው የሱ ቤተሰቦቹን እንዳለ አስተዋውቆኛል ሁሉንም በጣም ብዙ መስዋት ከፈሎልኛል ነገር ግን ስልክ ደውሎልኝ ካላነሳው የድሮ ጉሀደኛዬን ማወራው ይመስለዋል ብቻ በሀሪው ከበደኝ ምላድርግ እባክሽ ንገሪኝ መልስ እጠብቃለው ውዴ
@newaytesfaye4293
@newaytesfaye4293 4 жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
Amen!!
@gechu696
@gechu696 6 ай бұрын
ጥልቅ የፍቅር ሳይኮ አለሽ ፍቅረኛሞችንና ባለትዳሮችን መሠረት እየገነባሽ ነውና በርቺ
@natiman9178
@natiman9178 4 жыл бұрын
Thank you very much my sis
@habtomtewelde7785
@habtomtewelde7785 4 жыл бұрын
በጣም ኣደነቁሽ ውድ እህታችን ሓቀኛ ጸባይ የሚደረገው ነው ያቀረብሽልን ኑሪልን
@areguafeworkoyda9230
@areguafeworkoyda9230 4 жыл бұрын
anichi gin baletidar nesh or alagebashim?
@wekgaribekele7673
@wekgaribekele7673 2 жыл бұрын
Really This video just very crucial message Thanks a lot Fiker
@diredawwa7672
@diredawwa7672 4 жыл бұрын
ፍቅር ሳላም ይብዛልሽ ቡዙጊዜ ያጋጥሙኛ 2...... 4አሳልፏልዉ ትምርትሽ በጣም አስተማርነች አናመሰግናለን ⌚️⏰️::
@gizeferage8778
@gizeferage8778 4 жыл бұрын
Thank you so much. Every thing you said happen to me .This is eye opening to me
@manemane7595
@manemane7595 4 жыл бұрын
much respect sistu....amazingly explained...fully convinced of your analysis....endanchi aynet setochin yabizalin...cost effective,time effective strategy .
@galmakuriha409
@galmakuriha409 2 жыл бұрын
Really my sister. Mrt temrte
@sanitulu6341
@sanitulu6341 Жыл бұрын
rea......lly amazing video 10q fiker
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 4 жыл бұрын
Absolutely I agree with your ideas!
@mekonnenalemu7019
@mekonnenalemu7019 4 жыл бұрын
በትክክል አስቀምጠሽዋል እኔ ምስክር መሆን እችላለሁ። በዚሁ ቀጥይ በጣም አስተማሪ ነበር።
@אסרסאעלמו-ר5ט
@אסרסאעלמו-ר5ט 4 жыл бұрын
ተባረኪ ትክክል ነሽ
@endalemekasha2105
@endalemekasha2105 3 жыл бұрын
wow dess yemil new thanks
@mahamedyasin8799
@mahamedyasin8799 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ኣስተማሪ ሃሳብ ስለሆነ ቀጥይበት ፍቅር እንጠብቅሽ ኣለን
@እሙየራሳልጅ
@እሙየራሳልጅ 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ፍቅር ሴቶችም ገልብጣችሁ ስሙት የማይፈልግሽን ታገኘዋለሽ
@yared2147
@yared2147 4 жыл бұрын
Thanks Fiker I am going in the same road but I can’t stop!! Will see how it ENDS
@omarahmed-tz3qg
@omarahmed-tz3qg 4 жыл бұрын
Thanks alot it's excellent
@afrohotel4166
@afrohotel4166 2 жыл бұрын
You are real adviser Feker Bless you 🙏🙏🙏
@SadaSeidAbdu
@SadaSeidAbdu 24 күн бұрын
ሁሌም ወንዶች ያሽነፈበትቀንየለም
@biniammulugeta4323
@biniammulugeta4323 3 жыл бұрын
betam betam new yemameseginew keman gar endeneberku endawuk rediteshignal
@getachewzeru670
@getachewzeru670 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ፍቅር
@samritube4224
@samritube4224 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዉደ
@tarikutenba3425
@tarikutenba3425 4 жыл бұрын
Kemir betam des yemil program hulum des yilalu berchilign
@sisaydare6251
@sisaydare6251 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፍቅርየ
@abrhamfeseha2571
@abrhamfeseha2571 3 жыл бұрын
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ
@ethiopiandreams2404
@ethiopiandreams2404 4 жыл бұрын
Fikir yilkal . I have heard your advice. All are truth . I wish , If all females vaccinated like you.
@webshettaddse3443
@webshettaddse3443 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅርዬ
@fk3365
@fk3365 9 ай бұрын
ቅመም በርቺ ለብዙዎች የማንቂያ ደወል ነሽ ።
@tewoldeamsalu2983
@tewoldeamsalu2983 4 жыл бұрын
Best presentation
@habibjemal5638
@habibjemal5638 4 жыл бұрын
የእውነት እጅግ በጣም አድናቂሽ ሆኛለሁኝ
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!
@yonathannegash5675
@yonathannegash5675 4 жыл бұрын
WOW, this girl is amazing!! You have helped me a lot in my love life!! Thanks to you, I have a very good relationship now!!! Thank you!
@solomonchala4976
@solomonchala4976 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ነገር ነው ፍቅር እናመሠግናለን
@esutube6172
@esutube6172 4 жыл бұрын
Tnx best point
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 526 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ሴት ልጅ ፍቅር ሲይዛት ...
15:05
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 137 М.
ሚስጥር ላወጣ ነው ሴቶች ይቅርታ 🙏
56:32
ከኖርኩት
Рет қаралды 379 М.
ለገንዘብህ የቀረበችህን ሴት እንዴት ታውቃለህ
16:17
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 44 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН