ብዙ ወንድ በመልመዴ ትዳር መያዝ አልቻልኩም

  Рет қаралды 6,889

Endalk Tube

Endalk Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
ትዳርም ሆነ ምንም በሂወታችን እሚሆን ሁሉ እግዚአብሄር ካልፈቀድ ምንም አይሆንም ሰው ያስባል እግዚአብሄር ይፈጥማል እግዚአብሄር አምላክ ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእኔ እምትናገረው ደስ ይለኛል በእነት ልክ ልካችን ክክክ
@sindutube3138
@sindutube3138 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን እንዳልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እሽ
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 2 жыл бұрын
አይነ,,ጥላዉ ተጫወተ እዳልኪኪኪ,,የቤተሰብ ዛረ,,ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@KwtKwt-hk5ct
@KwtKwt-hk5ct 3 ай бұрын
ወዲሜበጣምእፈልግህነበረ፣በማረያምሰልቁጥረህን፣አሰቀምጥልኝ፣የማዋይህኑሮኝነው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
የዝሙት መንፈስ ነው ፀበል መዳኒቱ
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት Жыл бұрын
እንጀራው ትንንሽ ስለሆነ ይብሉ ተዋቸው! ከሠሩደግሞ ጤና ነው::
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
ኧረ እንዳል እንዴት ነክ ሠላም ነክ በጣም ቆየው ካየሁክ በክርስቶስ ሠላምክ ይብዛ
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
አወ ፈጣሪ ቀጥታ ትዳር የሰጠል :: የተቀደሰ ሂወት ካለን ;መፅሀፍ ቅዲሳችንን እያነበብን;ከፀለይኝ ከፃመን ;አርፈን ተቀምጠን ለእግዚአብሔር ጥያቄ ስናቀርብ ለኛ የሆኑ ትክክለኛ ሰወችን የትም ሳንሄድ ወደኛ ሰወችን ይልካል ።ወይም እኛን ወዳሉበት ቦታ ይልከናልደ በምን??? በህልም: በራእይ :ምሪት አቅጣጫ ይሰጣል 🙏🙏🙏🙏 yes እግዚአብሔር ትዳር ይሰጣል::🙏🙏🙏🙏 የአምስቱ እነጀራ ጥያቄና መልስ🤣🤣🤣🤣
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
ይስማል አምሮብሀል ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብረህ ስለ መልካም ምክረህ እናመሰግናለን በረታ
@ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ
@ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ Жыл бұрын
ዛሬ ልጠይቅ። ጥያቄ ሜሴጅ ካነበበህ መልስልኝ። ንሰሀ። ባል አልገባም ቢል። ሚስት ብቻዋን። መግባት አችልም። ብለው ከለከሉ ካህናት። እዚህላይ ምን መልስ ትሰጠኛለህ። ለምን ለብቻዋ ንሰሀ መግባት ተከለከለ። ሚስት😢
@yeshikebed7034
@yeshikebed7034 Жыл бұрын
ሠላም ኸንድማቼን እዳርክ 🌻🌻🌻
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት Жыл бұрын
እራት እና ምሳ አብሮ መብላት ይቻላል?
@ልኑርልሽ
@ልኑርልሽ Жыл бұрын
እንዳልክ ግን ሳከብርህ እመቤቴን
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Жыл бұрын
አረ አምስት እንጀራ ይህማ አንዴ የወሩን ቀለብ በ 15 ደቂቃ ውስጥ አጨደችሁ በለኝኛ እንዳልክ: እኔም ተዋህዶ የሆነች ሚስት እፈልጋለዉ ግን መጀመሪያ ዶክተርጋ ወስጄ ሆዷ ዉስጥ ሞተር እንዳለ ማስመርመር አለብኝ::
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት Жыл бұрын
በፆም ቀን በስንት ሰዓት ይበላል
@mebrakrostom6315
@mebrakrostom6315 2 жыл бұрын
GOD bless you 🙏🏻
@lemlemaweke2429
@lemlemaweke2429 Жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን🙏🙏🙏
@marytStargy
@marytStargy Жыл бұрын
እዳልክ ሰላም ነው
@marytStargy
@marytStargy Жыл бұрын
እዳልክ ሰላም ነው
@ועח
@ועח Жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍🇪🇷
@seluseluhagos8469
@seluseluhagos8469 2 жыл бұрын
Selam wendme እኔ ብዙ ጤና የለኝም ግን ዲያቆን ከኣገባሁ እንደት ይመስለሃል
@marytStargy
@marytStargy Жыл бұрын
ይሰማል
@haregewoinyinka9264
@haregewoinyinka9264 Жыл бұрын
አይሰማም
@እህቴኩራቴ
@እህቴኩራቴ Жыл бұрын
ሰላም
@ethiopiahagere3312
@ethiopiahagere3312 2 жыл бұрын
ፌስቡክ ላይ ያለዉ ህዝብ ምነዉ እዚህ ላይ አይታይም እንዳልኬ ሰላምህ ይብዛ
@LekiteMedia
@LekiteMedia Жыл бұрын
Duze
@lemlemaweke2429
@lemlemaweke2429 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ
@ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ Жыл бұрын
እዳልክዬ ጠንክር መካሪ ዎንድማችን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን የኛመካሪ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ በተለይ በአረብ አገራት ያሉ እህቶች ስጋ ወደሙ ባይቀበሉ እላለሁ ምክንያቱም ተቀብሎ መጥቶ ቡዙ ሃጥያት የሚሰሩ አሉ አንድ የማውቃት ልጅ ቆርባ መጥታ ከአካራይዋ ጋር ተኛች ከዛ ጓደኞችዋ እጅ ከፈንጅ ያዝዋት በጣም ያስደነግጣል በጣም በአረብ ሀገር ቁርባ ከባድ ነው የሚያጋጥመንን አናውቅም ፍሪደም ስለ ሌሌ ብቻ ከባድ ነው ንስሃ ብቻ መግባት በቂ ነው እላለሁ🙏🙏🙏
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
ሀርብ ሀገር ሆነ ሌላ ሀገር ሰዉ መቸመርያ እራሱን ማዘጋጀት ለሁለት ጌታ መገዛት የለም ወይ ጌታን መምርጥ ወይ የስጋችን ፍላጎት መምርጥ ሰዉ ቆርበ ማለት ከመሰላክል ወይ ከሓጢያት እራቀ ማለት አይደለም ፈተና ሁል ጊዜ አለ በምድር ስንኖር ነገርግን ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ያሸንፍል ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ካልሽ ፈተናወችን ትወጫለሽ ምን አልባት እኅታችን እራሷን መግዛት ስላልቻለችይሆናን የሷም ድክመት የሁሉም ክርስትያን አይደለም ነገ እንሙት ዛሬ አናዉቅም እናማ ንሳሓ ገብተን መቀበል አለብን ካለሱ ህወት የለም እኅቴ
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 2 жыл бұрын
@@mekdesbeyene8372 ከባዲ ነዉ ማማማዬዬዬዬዬ,,እዴዉ ያረዳን,የዲግል ልጂ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
Selmhe yebza endalk yewnet lhulachenm ymhune meker nwe enmsgnaln ewnte new betley tder west yelacue menm neger bhune bmngeger bmchachal btegest tdercuen tebk adergacu yezue 🥰👂👂👌💚💛❤🤲🙏
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen lentem regem edemna tena ysethe 🥰🤲
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
እዳልክየ እናመሰግናለን
@seniseni165
@seniseni165 Жыл бұрын
ካቶሊክ ምድነው ልይነቱ
@lidacall9142
@lidacall9142 2 жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@lulugerma1547
@lulugerma1547 2 жыл бұрын
ሰላም እንዳልክእንዲት ነክ
@nahidulislammonju3726
@nahidulislammonju3726 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን
@mekaamare2296
@mekaamare2296 2 жыл бұрын
ኧረ አይሰደብም
@emutyu7395
@emutyu7395 2 жыл бұрын
Selame.selame.selame.
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Hi 👋
@mekaamare2296
@mekaamare2296 2 жыл бұрын
ልጠይቅ ነበር ግን ትሰድበኛለህ
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 2 жыл бұрын
😂
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 2 жыл бұрын
😭😭😭
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 2 жыл бұрын
ከሜናረዉ ተማሬ,,,እማ
@ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ
@ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ Жыл бұрын
😂
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
@@zebenayabebetube8156 እሽ እሙየ
ፍቅርን ብየ እንጅ
49:50
Endalk Tube
Рет қаралды 5 М.
የአረብ ሀገር እህቴ ጥያቄ
1:07:26
Endalk Tube
Рет қаралды 9 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
ቲክቶክ እና ሴቶች
47:53
Endalk Tube
Рет қаралды 8 М.
ከዚህ በሁዋላ ድላ ነው።
39:55
Endalk Tube
Рет қаралды 6 М.
መተት በአትላንታ
48:33
Endalk Tube
Рет қаралды 11 М.
ወንድ ልጅ ጥፍሩን ይሰራል ወይ?
22:36
Endalk Tube
Рет қаралды 3,4 М.
ዲሲ ማርያም ስሙ
40:54
Endalk Tube
Рет қаралды 12 М.
ድስት ላሹ
27:48
Endalk Tube
Рет қаралды 5 М.
ድንቅ ቀይ ወጥ ስራ ክፍል አንድ
38:31
Endalk Tube
Рет қаралды 43 М.