KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጦሩ ''ከወለጋ ወደ ጎጃም''፣ ተኩስ የተከፈተባቸው ባለሥልጣን፣ የመርካቶው አድማና የብልጽግና ሴራ፣ ብናልፍ ፍ/ቤት ቀረቡ፣ ሻዕቢያ ስለኢትዮጵያ ስደተኞች|EF
18:14
ብዙ ወንድ በመልመዴ ትዳር መያዝ አልቻልኩም
54:12
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
00:33
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
За кого болели?😂
00:18
Players vs Pitch 🤯
00:26
ድንቅ ቀይ ወጥ ስራ ክፍል አንድ
Рет қаралды 43,593
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 48 М.
Endalk Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@loveloved3526
5 жыл бұрын
😂😂😂😂 የተዋህዶ አረበኛ አከብርሃለሁ የጎንደር ሰው ውስጤ ነዉ 💚💛❤
@ወድሰኒልጄበይኝድንግል
5 жыл бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልክ ሳለቅስ ነበር እንባዬን በደስታ ቀየርክልኝ ስወድክ
@AsAs-lg1gb
5 жыл бұрын
ምን ማለት ይቻላል ፀጋውን ያብዛልህ ፈታ አደረከኝ ግን ግን ክብር ለሴቶች እሽ ባንዳድ ሴቶች ሁሉንም አታጥረግርግ
@comceil5329
5 жыл бұрын
ባለሙያ ሽንኩት አያቃጥለውም 😍😍እንዳትቀየመኝ እንጅ ጭንቅላትህን ሱባላ ኪስ አደረከው ክክ
@bertukanyosef231
5 жыл бұрын
ትክክል
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ብዙ አስተያየት አለኝ ግን ባጭሩ ጎበዝ ዘና አድርገኸኛል፡፡
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
የሽንኩርቱን ልጣጭ ለበስከው እኮ😁😂😁😂😁😂😁
@chuchumike3286
5 жыл бұрын
እንዳልካቸውዪ አቤት ስወድህ የኔ የዋህ እመቤቴ በሄድክበት ትቅደምልህ👏👏👏
@ወለተእየሱስየድንግልልጂ
5 жыл бұрын
ዉይ ወድሜ ትምህርትህ አጥጋቢ ጨዋታህ ያስቃል በእዉነት በሁሉም በርታ አይዞህ እንወድሀለን💐💐💐
@ወለተሥላሴመብራት
5 жыл бұрын
ትክክለኛ ሥጋ ነው ግን እንዳልክየ ዛሬኮ ማመን በሚከብድ መልኩ ሁሉም ነገር ተቀያይሯል እንጀረው ሣጋቶራ በርበሬው ሸክላ ሥገው ሌላ ብቻ ይከብዳል ለማንኘውም ይመችህ ጎበዝ ባለሙያ
@dghdggh551
4 жыл бұрын
ጎንደሬዎችን እወዳቸዋለሁ ለሀይማኖታቸው ያላቸው ክብር በተለይ የተዋህዶ ልጆች
@ጉራጌዋነኝወይኒስደተኛዋ
5 жыл бұрын
ጎበዝ በታ ሁነዉ ያየሁት እና ዛሬ ነዉ ሰብስክራይብ ያረኩህ
@ዬዳሄዩዳሄ
5 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ሁሉ ነገርህ እንዳለ ታላቅ ወንድሜን ነዉ የምትመሥለኝ ግን አዉነትም ባለሙያ ጎንደሬ እናት አሳድገዉሀል እድሜይሥጣቸዉ በወነት
@hanaakiliciahanaakilicia4999
5 жыл бұрын
ውይይይ እንዳልከዬዬዬ በእውነት በጣም ነው ያሣክኝ ክክክክክክክ
@rozebaye2361
5 жыл бұрын
እንዳልክ ወንድማችን ጎንደር ለሙያማ ከቤታችን ነው ክክክክክ ክክክክክክክክክ ልክ ነህ የጎንደሬ እስታይላችን ሽንኩርት ካናታችን ክክክክክክክክ እኛ እማ እድሜ ለማዳም ቤት ተምረናል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ5ወ
5 жыл бұрын
ውይ እደዛሪ ስቄ አላውቅም በጣም አሳከኝ በጣም ጎበዝ ነህ የተዋህዶ ጀግና በርታልን እመ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ
@kal8362
5 жыл бұрын
ሽንኩርቱን እንዳትረሳዉ እራስህ ላይ ወንደሜ ጎበዝ ነህህህ
@hanaeshetu7268
5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@fjsjdnsjsj790
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@fjsjdnsjsj790
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@አለማመኔንእርዳውጌታየ
5 жыл бұрын
ኸረ ውውውው በሣቅ ሞኩኝ ክክክክክክ
@ማርታከሸገር
5 жыл бұрын
ግን ጎበዝ ነክ ሳላደንቅ አላልፍም አሉ ቁጭ ብለው የሚበሉ ሙያ አለክ በርታ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
@azooz7923
5 жыл бұрын
Wunetim.bexam.muya.alek
@ወለተሥላሴመብራት
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ አቤት አከታተፍ በውነት ዋው ነው ሁለገብ ሙያተኛ ፀገውን ያብዛልህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ግን ፀጎር አለመኖሩ ጎዳህ የሺንኩርቱ ልጣጭ እየወደቀ አሥቸገረህ ወይ የሚዋሥ ቢሆን ለዛሬ ባዋሥኩህ
@saday6114
4 жыл бұрын
በጣም ጕበዝ እናትህ የመረቁህ ለወንዶቻችን አስተምርልን ባሌ እንዲህ መስራት መልመድ አለበት ለሴቶች አትበል ለወንዶቹ አስተምር ሚስቶቻቸው እንዲያመሰግኑ።
@egziabherfkirnewnew6733
5 жыл бұрын
Bale muya nek egziabher yetebkih, bilhatu arif new😀
@tersow7819
5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ እንዳልክዬ መከላከያ ሚንስትሩን ተጠቅቀህ ያዘው ሰምተሀል
@haimeyselasaleijenatamaria6164
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ግፍ በሳቅ ፍርድ አልኩኝ እረ ጉራ ሲገርም ለማንኛውም በርታ ፌ ፌ ፌ እኔስ ምያው አለኝ እድሜ ለናቴ ለማሚዬዬዬዬዬዬ
@orthodoxtewahidochristian6479
5 жыл бұрын
ፅዳት ብሎ ዝም😁😁ያችን ሶፍት ስንቴ ነው የተጠቀምክባት
@ritamoulad5763
5 жыл бұрын
ውይ ውዶ አይስቁ አለ ያገሪ ስው በጣም ታዝናናለክ በርታ የኛ ባለሙያ
@እሙነቢልእሙነቢል-ፈ5ጘ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ዘና አረከኝ የማዳም ስራ አስቆዝሞኝ ነበር እኔምልህ ዘደ ልንገርህ እንደሴትነቴ እየላጥክ እውሀ ውስጥ ብታረከው አያቃጥልህ😍😍
@dinagod6798
5 жыл бұрын
Bezawem letsegurh harife new shinkurtu zena arekn
@fgdbbfffbnbdhb2848
5 жыл бұрын
እደዚህ ተጨዋች አትመስለኝም ነበር እኝኝኝ ስትልነው የሚያጋጥመኝ
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
5 жыл бұрын
ክክክ
@nobDaGreat
5 жыл бұрын
kkk
@maydamayda1240
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@ruthruth4623
5 жыл бұрын
Kkkk besak gedelkeg endalk kkk good job
@man5490
5 жыл бұрын
😂😂😂እንዳልክ ሽንኩርቱን ውሀ ውስጥ ዘፍዝፈው አያቃጥልም ጭንቅላት ላይ አይደለም። ሚስት አግባ 😂😂😂😂💯
@man5490
5 жыл бұрын
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 እንዳልክ ቁብነገር ያለው ሰው ነው። በጣም በጣም ደግሞ ያስቃል ይበርታልን😂😂😂
@hdhnh6608
5 жыл бұрын
Wowwww gobez gin were tabezal eshi ?
@hdhnh6608
5 жыл бұрын
Awuuuuu
@ayutube6498
5 жыл бұрын
ወይኔ እንዳልክየ ጎበዝ ጆሮህ ላይ ያለውን ሽንኩርት ሳይ መን ትዝ አለኝ መሰለህ አንድ መምህራችን ልክ እንዳንተ ቁርሱን ሲሰራ ሽንኩርቱ ያቃጥለው እና ጆሮው ላይ ሰካ አድርጎ ስራዎቹነረ ከጨረሰ በኋላ እስከነ ጌጡ ትምህርት ቤት ከች አይልም መሰለህ
@ለሰዉሞትአነሰዉ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ከምርሽነዉ ክክክክክክክ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@astekastek1000
5 жыл бұрын
ክክክ እረ ወይኔ
@hannahanna8721
5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሸንኩርት መላጣ ላይ አየሁ ሚድ ኢን ኢትዮጵያ
@slenatwerede2719
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ጋዙ የተለኮሰ አይመስለኝም ሲበስል አይታይም እዴ እዴሜና ጤና ለባለቤት አንከሽቅሾ ነው የሚሰራልኝ
@tiruworkbazezew5914
5 жыл бұрын
ሽንኩርት ሳይበስል አይማሰልም ሽንኩርቱ እዲበስል ጨው ንስንስ አድርገህ ክዳኑን ክድን አድርገህ ሳቷን ቀነስ አድርገህ አብስለው እሽ
@hiwotmedia5038
5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ለ approve ትንሽ ስለ ቀረኝ ነው።
@tiruworkbazezew5914
5 жыл бұрын
@@hiwotmedia5038 እሽ እርጌሻለሁ
@destinyabdelmoneam5699
5 жыл бұрын
@@hiwotmedia5038 እኔም አረጌሻለሁ
@እናቴሂወቴየዘጠኝወርቤቴቲ
5 жыл бұрын
ዉይ እኔ ጥሎብኝ ቂቤ አልወዲም እዉነት ባል ሳገባ ምንእደሚበቃኝ እግዚሀብሄር ያዉቃል ወይኔ ከምር ቂቤ የማይወዲ ባል ይስጥሺ በሉኝ እኔ ቂቤ አልወዲም ደግሞ አተን ሳላደቅህ አላልፍም ግን ግን ሴቶችን ስታነሳ ሰምቻለሁ አይጥ በበላች ዳዋ ተመታች ትላለችእናቴ ስለዚህ ሁሉም ሴቶች አዲናቸዉ ማለት ይከብዳል ስለዚህ ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ በተረፈ እግዚሀብሄር አምላክ ባለህበት ቦታ ሰላሙን ያብዛልህ
@eskuesku3150
5 жыл бұрын
አረ መላጣክ ለይ ያረካት ነገር ተመችቶኛል ሙያማስ 💯%
@sebelasefa982
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም
@sebelasefa982
5 жыл бұрын
አንተ ልታስተምረን ጉዲ በል ጎንደር
@senkeywa5271
5 жыл бұрын
Wow endallka betamm arfe moyyya ketlbetttt
@meserettefera6882
4 жыл бұрын
እኔ የምለው የገና ፆም አትፆምም
@mikail6242
4 жыл бұрын
👍😂
@alminishtayacho1392
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk wawww yena wendemey 👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@ለሰዉሞትአነሰዉ
5 жыл бұрын
ክክክክክክ አንተስ መላጣክ ላይ አስቀመጥክ ፀጉራችን ላይ ብናስቀምጠዉ ይሰራል ወይስ ሒዉማን ሔራችንን እናዉልቀዉ ክክክክክክክ
@እግዚአብሔርይመስገንአቤቱ
5 жыл бұрын
ክክክክ
@ሜሮንየሚካኤል
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@selamlakew2311
5 жыл бұрын
😁😁😁
@BirrrFinancialContents
5 жыл бұрын
ለሰዉ ሞት አነሰዉ! ጠጉርሽ እንዲበቅል ከስር አስገቢው
@orthodoxtewahidochristian6479
5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@AbdoAbdo-ri2rz
5 жыл бұрын
ዋውውውው እዳልኬ በግዚው ባለማየቴ እየተናደድኩ ተከታተልኩክ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ውሃ መጠጣታችሁን አትርሱ እውነት እዳልኬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ማር ነህ
@moe3000
4 жыл бұрын
የቤተክርስቲያን ሰዉ ከሆንክ እንዴት አትፆምም. ለመሆኑስ የጾም ጊዜ መሆኑን ታወቃለህ?
@muleytube5063
4 жыл бұрын
ማማዬ የቆዬ ነው እሺ
@muludires9446
5 жыл бұрын
ዊ እንዳልክየ በሳቅ ገደልከኝ እኮ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ አቤት ሙያ 😘😘😘😂😂😂
@tisgaradakabada5472
5 жыл бұрын
ወይ እንዳልክ ወንድሜ እንደዛሬ አስቀሀኝ አታውቅም ግን ሙያህን ሳላደንቅ አላልፍም
@መምህርጆርጆዩመምህረይ
5 жыл бұрын
ሃሃሃ በጣም ደብሮኝ ነበር ሳላስበው ፈታ ኣድርገሀኛል ባለ ሞያ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@nunuabdullah9921
5 жыл бұрын
ሹኩርት ፀጉር የሰድገል ምበለዉ ዉሸት ነዉ መለት ነዉ የንቴን ፀጉር ሙልጭ አርጎተል
@truworktsedale2507
5 жыл бұрын
ጎበዝግንታሳዝነኛለህእግዚአብሄርግዋደኛህንይሥጥህ
@genetasmamaw2069
5 жыл бұрын
እንዳልክየ አሳከኝ እኔም አንዳንዴ የሺንኩረቲን እሰታይል እጠቀማት አለው አንተም ታውቃት አለህ እንዶ ክክክክክክክክ ሰላምህ ይብዛ
@berhaneberhe3545
4 жыл бұрын
All In All Your Are Great Cooks. But Must Have At All Time Wet Towels & Dry Towels To Clean Your Hands & Kitchen Counters. May God Bless You Sir 🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 жыл бұрын
የሽንኩርት መፍጫ ማሽን መግዛት አለብህ ወንድማችን ለሚስትህ ብትሰራላት ጉራህ መቼም ሳትበላ ትጠግባለች በጉራ ክክክክክክ ሽንኩርት ጭንቅላትህ ላይ ለማንኛውም ቆንጆ ምግብ ነው
@ruthruth4623
5 жыл бұрын
Kkkkk
@wudase5544
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አቦ ይመችክ ዘና አደርከኝ ሙያሺ ይነገርልሺ ሞያ Aነህ ክክክክክክክክክክ
@workeysima8167
5 жыл бұрын
ይላጣል እጂ አይመለጥም ሽኩት ክክክክክክ ከዛ ደሞ ሴቶችን አትሳደብ ሠዘሞያ የላችሁ እያልክክክ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@y.wy.w7550
5 жыл бұрын
ስጋ ለመብላት ፍላጎቴ እያነስነው ያህያም የፈረስም አለአሉ ?በምንልመርምረው??
@tirsitzewge5310
5 жыл бұрын
እረ ክክክክክክክክ በእውነት በሳቅ ገደለከኝ በእውነት ጎበዝ በርታ
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥትናትየ
5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይጠብቅክ እግዛብሄርይጠብቅክዊወንድሜ እንዳልክ እንደት እንዳሳከኝ
@seniatgezaw1869
5 жыл бұрын
ክክክክክክጉደኛ ነካ ግራ ነህ እዴ
@Levelinfinite767
5 жыл бұрын
Wow endalk yimechik betam arif new
@lidacall4552
5 жыл бұрын
የሆንክ አባገነን አንተን የምታገባ ሴት እራስዋ ላይ የቁም ሞት የፈረደች ሴት ናት ለሴት ክብር የሌለህ ሚጥሚጣ አይን ውስጥ ነበረ መጨመር ቅጥልልልል እንድትል
@mohammedalmazrouei1025
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@yeneyene3433
5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@lawganedrashyoutb6169
5 жыл бұрын
Blga
@በሻዱወለተማርያም
4 жыл бұрын
ወንድማችን ሰላምክ ይብዛ በጣም ጎበዝ ነክ እግዚአብሔር ይባርክ 👏👏👏👏
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
5 жыл бұрын
እንዳልክዬ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ ሽንኩርቱ እንዳያቃጥልህ መነፅር አድርግ እውነት እንዳልክ ቁጣህም ሳቅህም በጣም ነው የሚያዝናናኝ ወጡ ሲደርስ ጥራኝ ጨው እንድቀምስልህ
@ኣምላከሆይለንሳሀኣብካኝ
5 жыл бұрын
Enamesegnalen egzabher ymesgen gin enye milhi lemindnew begrahi mitserawu
@nigistzwda8562
5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ እንዳልክ ኸረ ጉድ በል ጎንደር በሳቅ ገደልከኝ እኔ ገና ዛሬ ማዬቴ ነው ይህንን ቪዲዬ በሳቅ ሞትኩኝ ለማንኛውም ተመችቶኛል እስታይሉ
@የዲቲቅምጥል
5 жыл бұрын
Let's go እምትለዋን ምላስክ ላይ ተነቅሰሀት ነው እንዳልክየ 😁😁😁😁😁😁
@amywolloatl5762
5 жыл бұрын
አሳከኝ እኮ አንተ ማለት ስታስተምር መብረቅ ያስደነገጠህ ልጅ ነህ አይደል 😂😂😂😂
@እሙኻሊድ-ረ2ዠ
5 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ ያኔማ መብረቅ ሲመጣበት አቤት ድንጋጣው 😁😁😁😁😁😁
@amywolloatl5762
5 жыл бұрын
ኻሊድ ቲዩብ በጣም እሱን ባየሁት ጊዜ ያስቃኛል ከመደንገጡ የተነሳ አስደነገጠኝ እኮ አለ 😂
@የአማራዋሽቅርቅር
5 жыл бұрын
ያጋጥማል መብርቅኮ ያሥደነግጣል ቆይ እናንተ መብርቅ አሥደግጧችሑ አያቅም
@amywolloatl5762
5 жыл бұрын
የአማራዋ ሽቅርቅር አረ በጣም ቆንጆ እንኳን መብረቅ ትንሽ ነገር ያስደነግጠኛል
@ሰብለነኝ
5 жыл бұрын
@@የአማራዋሽቅርቅር ሲያካብዱ ነው
@baro1396
5 жыл бұрын
እሰይይይይይይይይይይይይ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ሰትልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MaryamMaryam-cb9ov
5 жыл бұрын
ሙያ ዜሮ ነኝ እዳንተባለሙያ ባል ይስጠኝ ፈረዳብኝ ምግብ መስራት አልወድም ግን መብላትእወዳለሁእራስላዬ ሽኩርት ማስቴካ መብላት አረፈ ነው ሽኩረት ስትልጡ😂😂
@agremasrsa6243
5 жыл бұрын
መብላቱንም እዳይጠፋሽ ቶሎ ቶሎ ብይ እሽ ግን ሞያ ለመልመዲ ፈላጎቱ ካለሺ በጣም ሲፕል ነዉ ማማዬ
@cugkgjoo9232
5 жыл бұрын
Maryam Maryam ክክክ
@shoma8844
5 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@BirrrFinancialContents
5 жыл бұрын
Maryam Maryam ለሚስትነት ስለማትበቂ ሴታሴት ባል ፈለግሽ?! አረብ አገር ሂጂ እዛ ያለው ወንድ የውጭ ስራ ስለማይሰራ የቤቱን ይሰራ ይሆናል🤷🏻♀️
@tsigewerklul6922
5 жыл бұрын
@@BirrrFinancialContents ዋይ
@ethiopia2617
4 жыл бұрын
Amazing Shaf
@bertukanyosef231
5 жыл бұрын
ወይኔ ዮናስና ጂጂ ብቻ አይደለም ለካ የሚያብዱት ቄሱም ያብዳል
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
5 жыл бұрын
ኧሯ እንዳልክየ በሳቅ ልቤ ፈሰሰ😂😂 እውነት እኮ ልክ 👌👍😂😂😂👍👍 እንደ እኖቶቻችን ባህላችን ወጋችንን ይዘሃል ወንድ ነህ ጎበዝ በርታ ለአንተም ለሚስትህም ሞያ ይጠቅማን የትም ብትሆን 👏👍👌❤❤❤ ይመችህ ሰላምህ ይብዛልን ያገር ልጂ👏❤❤❤ ባሉ የለም እንጂ 😜ሞያው አለ ዘላውም ዘጎንደር...
@selamlakew2311
5 жыл бұрын
😁😁😁😂😂😂እኔስ ማየት አልቻልኩኝም ገና ከመጀመሪያ በሳክ ፍርስ እያደረከኝ ነው ወይ እንዳልክዬ ባለሞያ ነክ ወንድሜ ሽንኩርቱን አናትክ ላይ እንደ ሳተላይት አስቀምጠክ እየተንሸራተተ አስቸገረክ አይደል??? 😁😁😁😂😂😂
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ሰብለነኝ
5 жыл бұрын
መላጣ ስለሆነ ነው
@ሉሉእናለምስ
5 жыл бұрын
ዋው ብላዋዎቹ ብዛታቸው እሄ ሁሉ ያተ ነው ባሁን ግዜ ብላዋ ውድ እኮ ነው
@alsharhan5999
5 жыл бұрын
እረ እንዳልክ በሣቅ ገደልከኝ kkkkkkkkkkk እረ ከራሥክ አታድርግ ፀጉርክ ከቦታውእንዳይጠፋ
@fikertebirhanetadesse8086
3 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ነህ እንዳልክ ጎበዝ ወንድማችን በርታ።
@ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
5 жыл бұрын
ከዘንድሮ ሴቶች አንተ ትሻላለክ አባ ይመችህ መሞከርህ እራሱ ብቃትነው ሴቶች ሜካፕ ያስተምራሉ ይመችህ
@hiwotmedia5038
5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ለ approve ትንሽ ስለ ቀረኝ ነው።
@ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
5 жыл бұрын
@@hiwotmedia5038 እሽ
@astekastek1000
5 жыл бұрын
ክክክ እንዳልክዬ ስወድህ እኮ በተለይ ስትገፅጠን በውነት ደስ ይለኛል በርታ ዊ ግን አሳዘንከኝ የወንድ ነገር አያያዝ እራሱ ያስቃል እኮ ምስኪን በርታልኝ ከውጪእቤት ማጨማለቅ ይሻላል በርታ ግን አታስዝመው ፊዲዬው
@ethiolove8725
5 жыл бұрын
እማምላክን አሳከኝ ለማንኛውም ወደ ቻናሌ በመግባት ምርጥ ምርጥ መዝሙር የባአል ገጠመኝ ተከታተሉ ከተመቻችሁ ቤተሰብ ይሁኑ
@tigistyohannes4464
5 жыл бұрын
Enedalek yakathen ena engerehalw
@ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ አዝናናሀኝ እንዳልክ ወንድማችን 😂😂😂😂😂😂አመሰግናለሁ የሞያ ችግር እንኳን የለም
@aynalemageze9542
5 жыл бұрын
እዴት፡ነህልኝ፡እረ፡አዎ፡አስተምረኝ፡፡
@ኢትዮጵያትሳቅ
5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድ ልጅ ምግብ ሲሠራ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሙያ ለራስ ነው ጎበዝ እንግዳ እቤትህ ቢመጣ እንኳን አታሳፍርም በጣም ጎበዝ ነህ
@አለምአለም-ጰ7ቘ
5 жыл бұрын
ክክ አንተ እንኳን እንደዝህ ቀይ ስጋ የሚበላ ተውና ባቄላ የምትመገብ አይመስልም
@eteneshmandefro7040
5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂ቀይ ስጋ የሚመገብ ምን ነው ሚመስል???
@tsihayasyoupya6707
5 жыл бұрын
ይሰማል
@ትግስትማያ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ndbbdb5262
4 жыл бұрын
አቤት ሙያ በውነት ወንድማችን እጅሕ ይባረክ ዶሮ ወጥ አሥመሠልከው ይሠማል
@zebnayethiopia8171
5 жыл бұрын
እረ ሽኩርቱ ይታጠብ ስጋውም አልታጠበም ?ስቀጥል ነጭስኩልታ አርግብት መስራትህን እደግፍለሁ ግን ፁዳታ አላየሁም አንተሜምርብህ የፈጣሪን ስትስብክ ነው ሜምርብህ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ በግራህ የምታማትብ
@cugkgjoo9232
5 жыл бұрын
zebnay Ethiopia የመቃጣያ ምንስተርይዉን የሳያሽ አንሶ ገነ አጣበዉን ጭምር ኢንደለምድሽ ፈለክሽ ክክክ
@zebnayethiopia8171
5 жыл бұрын
@@cugkgjoo9232 ሁሎንም ካልጨረስ ለምን ጀመረው ሁሎንም ማስየት አለበት የምን ግማሽ ነው ሀሀሀሀ
@hanayemariyamlij5508
5 жыл бұрын
Gobez nek bro
@ሰውንምንነካው
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkበሳቅ ሞትኩ ብዙ ነግር ይቀርሃል እንዳልክ ሞያ ያንስሃል ወደድክም ጠላህም!!
@hiwangebregiorgis5812
5 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችን ባለሙያ ነህ ጥሩ አርገህ አስቀህኛል
@dinagod6798
5 жыл бұрын
Shinkurtu tektefe new yemibalew gorde gored are hode kosele anten yagebach tekatla new yemtmotew
@رحمةحبشية-ح6ه
5 жыл бұрын
ከከከከከከከከኩ
@Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
5 жыл бұрын
በርታልኝ በጣም አሪፍ ነው ጨዋታህ ጋር በጣም ነው የተመቸህኝ
@babbab562
5 жыл бұрын
ለሰላጣ ነው እንዴ ሽንኩርቱን የከተፍከው ሀሀሀሀሀ ከስራህ ወሬህ በዛ ሴቶችን አትሳደብ ደሞ ሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶች ጎቦዞች ናቸው ወሬ አለብህ
@ያህዌቱዩብ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን የሃብካ ብጣዕሚ ንፉዕ ደስ ዝብለ ዝባሃግ ሞያ እዩ ኢድካ ይባረኽ ሓወይ መዓረይ
@satihayilesatihayile1695
5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@haanahaana1836
5 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ዘና አደርከኝ አነጋገርህ ሞያ የላቹ ወይ መዋያ የላቹ እግዚአብሄር ይባርክ ወድሜ ግን አጋጋሀኝ በስልክ በበላ ነጥቄህ ነበር ክክክክክ
@Filseta
5 жыл бұрын
መከላከያ ሚንሥትር 😳😳😳😁😁😁😁😁👌👌👌👌👌✌
@maregmareg2190
5 жыл бұрын
እር በሳቅ ሆዴን አመመኝ ክክክክክክክክክክ
@sanilove2257
5 жыл бұрын
Wow gobez
@helenadonaitube1032
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk am nw subscribers your r top shef temechetogeal gen ena balamuya nege
@መሠረትወለተሰንበት
3 жыл бұрын
ኧረ ብዙ ይጎላል ክክክክክክ መክተፊያው የቆሻሻም ....ሆነ እኮ ግን ጎበዝ በርታ ቀሪው ለምስትህ
@alemmulatu3522
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በረታ በጣም ጎበዘ
@meryk2402
5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ወዋዋዋ
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
5 жыл бұрын
ክክክክክ ወንድሜ እኛ መላጣ ኣይደለንም የት እናስቀምጠው ክክክክ እውነት እንደዛሬ ስቄ ኣላውቅም እግዚአብሔር ኣምላክ ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ
@hasnaassaf5209
4 жыл бұрын
አርፍነው
@waine6059
5 жыл бұрын
ጎበዝ የእኔ አንደኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂ግን ይሄ ጎንደር ምናምን የምትለውን ነገር ትንሽ ያሻክረኛል ተው ግን አትበል
@user-pw3cx9vf5b
5 жыл бұрын
Weha lestsh endwerdlsh?
@eboxebox6080
5 жыл бұрын
የኔ ወንድም በርታ
@hadia2654
5 жыл бұрын
አዝናናኸን ወድማችን ክክክክክክክ
@shafishafi3812
5 жыл бұрын
ኸረ እዳልክ ጥሩ ሰው ነክ ሙያክ በጣም ያምራል በርታ ጎበዝ
@meskihailu9741
5 жыл бұрын
Ahnkurt yelatale enji aymeletm endalkeyi
18:14
ጦሩ ''ከወለጋ ወደ ጎጃም''፣ ተኩስ የተከፈተባቸው ባለሥልጣን፣ የመርካቶው አድማና የብልጽግና ሴራ፣ ብናልፍ ፍ/ቤት ቀረቡ፣ ሻዕቢያ ስለኢትዮጵያ ስደተኞች|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 42 М.
54:12
ብዙ ወንድ በመልመዴ ትዳር መያዝ አልቻልኩም
Endalk Tube
Рет қаралды 7 М.
00:33
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
Coo-Cool Reacts!
Рет қаралды 11 МЛН
00:31
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
Hungry FAM
Рет қаралды 18 МЛН
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 128 МЛН
22:36
ወንድ ልጅ ጥፍሩን ይሰራል ወይ?
Endalk Tube
Рет қаралды 3,4 М.
9:29
የጥብስ ቀይ ወጥ አስራር ዶሮን የሚያስንቅ ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food @zedkitchen
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 41 М.
15:06
ፈሳሽ ሳሙናን ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች እና ጥቅሞቻቸው#liquidsoap#detergentmaking#cleaning#chemicals#surfactants
Weyn chemzone
Рет қаралды 10 М.
37:21
ትዳሬን ቀሙኝ
Endalk Tube
Рет қаралды 6 М.
39:55
ከዚህ በሁዋላ ድላ ነው።
Endalk Tube
Рет қаралды 6 М.
58:19
ምርጫ ጠፍ/የበጋሻው ጉዳይ
Endalk Tube
Рет қаралды 4,9 М.
48:33
መተት በአትላንታ
Endalk Tube
Рет қаралды 11 М.
3:05:46
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
Soothing Relaxation
Рет қаралды 109 МЛН
22:56
🦋ብሩክ ሀይሚ የምጠላውን ነገር አደረገባት ሀይሚ አለቀሰች😭😱
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 98 М.
40:54
ዲሲ ማርያም ስሙ
Endalk Tube
Рет қаралды 12 М.
00:33
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
Coo-Cool Reacts!
Рет қаралды 11 МЛН