No video

ብዙ ወንዶችን በናፍቆት የምታስጨንቅ ሴት ባህሪያት How to make him miss you

  Рет қаралды 97,657

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

2 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 149
@tyftt1156
@tyftt1156 2 ай бұрын
የማይረባ ወሬ 6 ደቂቃ ሙሉ ኤጭ ስራ አለብን እኛ እንተሳሰብ
@uthg7338
@uthg7338 15 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
ግን ለምነው ተሎ ወደትምህርትህ ማትገባ 4 ደቂቃ ሙሉ ተራ ወሬ አወራህ
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
🤣
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rahmetasfaw5778
@rahmetasfaw5778 Жыл бұрын
ትምር ለመውሰድ እንኳን ራት ደቂቃ አራት ሰአት ቢሰጥም አይጎዳም
@h.g3326
@h.g3326 Жыл бұрын
@@rahmetasfaw5778 ስራ አለብኝኮ እኔ የፈለኩ ርእሱላይ የተፃፈውንጅ ተራ ወሬ አይደለም እናቱ
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
ሰላም በዜ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እኔም የርቀት ፍቅር ላይ ነኝ በሰላም እንገናኝ ዘንድ በፀሎት አስቡን ናፍቆት ሊገለን ነው ሁለት አመት ከአምስት ወር ሆነን አልተሳካም እስካሁን አልተገናኘነም እግዚአብሄር ፍፃሜውን ያሳምረልኝ::
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹህ 🙏🙏🙏 ሰብ አድርጊኝ እህቴ በማርያም
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
@@sisyoutube2031 አሜን አሜን አሜን🙏እሽ እህት
@bezaafeworik2389
@bezaafeworik2389 2 жыл бұрын
Beselam yagenagnachihu mama
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
@@bezaafeworik2389 አሜን አሜን አሜን🙏 እህቴ😘
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@sisyoutube2031 ደምሪኝውዴበፈጣሪ
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ትንዛዛለህ በጣም ቀጥታ ወደትምህርትህ
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@mangunmulugieta810
@mangunmulugieta810 2 ай бұрын
U r right
@A-900.
@A-900. 2 жыл бұрын
የኔን ታሪክ ልፅፈው ብዬ እንባ ቀደመኝ ኡኡፍፍ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ
@A-900.
@A-900. 2 жыл бұрын
@@user-bf7hb3wq5w እሽ ማማዬ
@gantgant6451
@gantgant6451 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ሁሉ ዉስጡ ቡዙ ቁስል አለዉ
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 11 ай бұрын
አይዞሺእማሂወት ይቀጥላላል
@user-kr7zv2sh4e
@user-kr7zv2sh4e 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@najetmohammed607
@najetmohammed607 2 жыл бұрын
አሚን ግን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያድርግልኝጅ ለሰከድ መለየት አይፈልግም በስልክ ችግራችን ተራርቀን ነው የምንኖረው💘💘🥺😔😔
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 11 ай бұрын
ማሺአላህ
@lindalina3745
@lindalina3745 2 жыл бұрын
ወይነሸት ከሳውዲ በዚ አንኮን ደህና መጣህ በጣም የሚገር ትምህርት ነው በርታልን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴበቅንነትበአላህ
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 10 ай бұрын
እኔም ወይንሸት ከሳውዲ እንተዋወቅ💙
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነዉ ትክክል ነህ ወንድሜ❤️❤️👍👍👏👌
@sadaahahmed5402
@sadaahahmed5402 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 6 ай бұрын
አደስ እግዳነኝ እንደት ናችሁ ❤❤ ለካ ትልቅ ትምህርት እዚህ አለ ወይኔ አለማወቄ እስታሁን
@nestaneteamsalu9872
@nestaneteamsalu9872 2 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህ በረታልን እናመስግናለን
@eliash2ar780
@eliash2ar780 2 жыл бұрын
ትምህርትክ። ዋው። ፎቶዋችንግን። በኛ። ፍቅረኝምሞችብታረጉ። ጥሩ። ይሄ። የኛውዳች። ፍቅርእደማያውቁውስጣችንሁሌእዲቀረጽ። ሁሌነጭወድእድንመኝያረገናል።
@hanadekita3538
@hanadekita3538 2 жыл бұрын
Konjo Timihirit nw Ameseginihalehu!!
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 2 жыл бұрын
ፍቅር አለ እዴ ልቤ ደማ በቃ
@enanuabdea4194
@enanuabdea4194 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው በርቱ
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
ሰላም በዚ አንዴት ነህ ተወኝማ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም እኔን ከወደደኝ ሁሌም ሊያገኘኝ ይፈልጋል በዚ ለምንድን ነው ወንዶች ስንርቃቸው ይመጣሉ ስንቀርባቸው ይርቃሉ በተለይ የርቀት ፍቅር ላይ ያለን ሰዎች ምን ይሻለናል በቃ ፋክክር ካልደወልኩ አይደውልም txt ካላኩ አይልክም ግን ትክክል ነህ የኔው ደነዝ እስከ ሞሽት 5 ሰዓት online ነበርኩ እና ለምንድን ነው ትናንት እስከዚያ ሰዓት online የነበርሽ አላለኝም ሆሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@medi7477
@medi7477 2 жыл бұрын
እኔ ግን ታድየ ኦላይን ገብቶ መጀመሪያ የሚደውለው ለኔ ነው ፍቅርን እርቀት አይወስነውም ዋናው ከልቡ ይወደኛልወይ ብለሽ እራስሽን መርምሪ
@zk3815
@zk3815 2 жыл бұрын
@@medi7477 እወደኛል እወደዋለሁ ግን አይደውልም እኔም አልደውልም ለምን ይሁን ግን እሱ ከልደወለ እልና ዝም እላላው በፁፍ እናወራለን
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 2 жыл бұрын
@@zk3815 lik inde ine
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
🤣🤣 እየቀና
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አድርጊኝ በማርያም 🙏
@medi7477
@medi7477 2 жыл бұрын
Tanks bro💚💛❤ወንድሜ ጥያቄ ነበረኝ
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 2 жыл бұрын
Well come bezabh
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 2 жыл бұрын
በዜ ሰላም
@werkewerke9057
@werkewerke9057 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 21 күн бұрын
እኮንደህናመጣህ
@user-ij6lr4xg6x
@user-ij6lr4xg6x 8 ай бұрын
Bzu alasfelagi were tabezalehmegbiyah betam rejim nw ende wede gedelew agebam
@birtukantadesse8261
@birtukantadesse8261 2 жыл бұрын
Thanks bro
@user-xv8lj1wi7j
@user-xv8lj1wi7j 2 жыл бұрын
በዝየ ምርጥሰው ሀሳብህ ሲመቸኝ
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
እንዳታካብጂ ላቺ አፈቃሪሽ ይወድሻል ከልቡ የትም አይቀርም የውሸት አፋቃሪሽ ከሆነ ይቀየራል ጣልጣል ያረግሻል አንቺም ሽሺ።
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም በዜ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ትክክል ነህ ከልብ እናመሰግናለን የፍቅር ሰው በርታልን ሰው ያለፍቅር መኖር ትርጉም የለሽ ኑሮ ነው የምንኖረው ❤❤❤❤ ያንተ ምክር ብዙ ነገር እንዳዉቅ አድርጎኛል ።
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊኝ❤❤❤
@user-jw8rz6fh6l
@user-jw8rz6fh6l Жыл бұрын
በዜ ወድሜ። በጣም አርናቂ ነኝ
@MastwalTelwn
@MastwalTelwn 4 ай бұрын
Tankyou my brother❤
@beteabb1466
@beteabb1466 2 жыл бұрын
የኔስ ባለ ትዳር ሁኖ አገኝውት
@dgytst406
@dgytst406 2 жыл бұрын
ውሪ
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
ንግግርህን አስተካክል ተራ የሚባል የሰው ፍጥረት ገልቱ
@user-fj2bx6zx9d
@user-fj2bx6zx9d 2 жыл бұрын
አሜን
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊኝ❤❤❤👆
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 2 жыл бұрын
@@almetube5688 እሺ አንቺም ብቅ በይ
@konozphon8967
@konozphon8967 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ውድ 😍🥰
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d 2 жыл бұрын
የስፈልግክ የኔ ውድም ስለገኘሁክ ደስ ብሎኛ
@user-xn9oz2ut8d
@user-xn9oz2ut8d 2 ай бұрын
Enamaseginalen❤
@meri5519
@meri5519 2 жыл бұрын
እንዴት መርሳት ይቻላል
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አድርጊኝ በማርያም 🙏
@meri5519
@meri5519 2 жыл бұрын
@@sisyoutube2031 አረ እሺ አደርግሻለው ምን ችግር አለ
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
@@meri5519 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ውዴ እኔም አድርጌአለሁ
@medanitmengistu3068
@medanitmengistu3068 2 жыл бұрын
Yenm Tiyake Esu New
@maryambahro9068
@maryambahro9068 2 жыл бұрын
አህላነ
@user-sz1uz5do1o
@user-sz1uz5do1o Жыл бұрын
ይመችክ ዉዴ❤🤗
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@reemandrule2087
@reemandrule2087 2 жыл бұрын
አለን እንዲት ነህ
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንውን❤❤❤
@hawaahmed3843
@hawaahmed3843 2 жыл бұрын
መክርህ ሀሪፍ ንዉ ለቤትህ አዲሥ ንኝ
@rahmetasfaw5778
@rahmetasfaw5778 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ትክክል መልስ
@user-sv3tr6ty1x
@user-sv3tr6ty1x 4 ай бұрын
Are to wede Reese gba len
@user-ly6rl2hy1s
@user-ly6rl2hy1s 10 ай бұрын
Betammm😢😢wera.alibk.tola.lmin.weda.temertu.agrbam
@abduendiro8476
@abduendiro8476 2 жыл бұрын
በዜ እደነህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እደህት የቀረብካትን ሴት እደት ወደፍቅር መቀየር ይቻላል??
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
አፈቅርሻለሁ ማለት ነዋ ምን ጥያቄ አለው
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k Жыл бұрын
@@fafiyasinhara5180 😂
@medifentaw7513
@medifentaw7513 9 ай бұрын
ወደዲኩሺ ነዋ አሁን ይሄ ጠፍቶህ ነው አብዱ😂
@tsilattadesse
@tsilattadesse Жыл бұрын
ere ketta wedegudayu megbat lmed mabrarya atabza
@hawahawa9824
@hawahawa9824 2 жыл бұрын
👍
@user-lm3ml9eo2h
@user-lm3ml9eo2h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RozaBekeleRozi
@RozaBekeleRozi 5 ай бұрын
Koy mendenew tezaz
@Marifamarifa-mf6gh
@Marifamarifa-mf6gh 6 ай бұрын
Wawe. 👍👍👍👍👍
@user-it5ek7bb8y
@user-it5ek7bb8y 7 ай бұрын
አይይይ ፍቅር
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 Жыл бұрын
ቀባጣሪ እንዳንተተ አይነት ሰዉ መቼም አይናፈቅ
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 11 ай бұрын
😂
@SenaytDerege-di3oj
@SenaytDerege-di3oj 11 ай бұрын
Wawww
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 6 ай бұрын
እውነት
@ElanaDagnaw
@ElanaDagnaw 9 ай бұрын
😮የኔሕወትስለማዉራትይደብራልበጣምከራሡአስበልጦይወደኛልግን.......... 😮በግንኙነትእንጣላለንከዘያተለያየንከዚያእኔምስዴትመረጥሁእሡግንአገባእናእኔከሌላመቅረብያስፈራኛልምንልሁን😢
@rozasamuel4455
@rozasamuel4455 Жыл бұрын
🎉በናትክ የደገደለው አታስረዝመው
@eliash2ar780
@eliash2ar780 2 жыл бұрын
እኔምምይገባኝ። የኛ። ፍቅረሞች። ፎቶ የለም። ሁሌ። የነጭ። ፎቶ። ምሳሌ። ሁላችውምምታረጉት። በጣምይገርምፕኛል
@selinanebyu
@selinanebyu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kaliliya1992
@kaliliya1992 2 жыл бұрын
ምንድን ነው ወሬ ታበዛለህ ቶሎ ወደቁም ነገር አትገባም
@fhjfdhdh-wz4pv
@fhjfdhdh-wz4pv Жыл бұрын
ልቤን ዝቅ አደረከው ወደገደለው አትገባም እዴ ምድነው ተራ ወሬ
@buzaabebe1246
@buzaabebe1246 2 жыл бұрын
Amen
@tigisttigist5409
@tigisttigist5409 8 ай бұрын
🙏🙏
@YoditMebrahtom
@YoditMebrahtom 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@zenebetesfaye5866
@zenebetesfaye5866 2 жыл бұрын
ስንት የሚያስጨንቅ እያለ ሴት ምኑን ታስጨንቃለች?
@user-ll4zt9rn1q
@user-ll4zt9rn1q 2 жыл бұрын
😂
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
😂😂😂
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 11 ай бұрын
😂
@tigisttigist5409
@tigisttigist5409 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@tigisttigist5409
@tigisttigist5409 8 ай бұрын
👍❤️❤️❤️❤️💚💚
@tigstalmu6866
@tigstalmu6866 9 ай бұрын
❤😂😂
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-cx1ms4kt2w
@user-cx1ms4kt2w 2 жыл бұрын
አሜን
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 36 МЛН
فن بیان یک خانم شیک / اتیکت صحبت کردن
27:37
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47