KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቴድሮስ አድሃኖምና ዐቢይ አሕመድ ፤ ምስጢራዊው ሴራና ብርሃኑ ጁላ|ETHIO FORUM
20:01
ЕС готовит новые санкции против "теневого флота" РФ после повреждения кабеля Eastlink 2
1:54
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
ብዙከተሞች ዛሬ ነፃ ወተዋል
Рет қаралды 36,064
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 275 М.
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 361
@ኡሙሀፊዘት
3 жыл бұрын
ነፃመ ወጣቱ ያስደስተናል ግን ቤተሠብቻችን በሂወት መኖራቸውን በምን እንወቅ እነሱ ከለሉ በምንም ደስታ የለንም ፍትህ ለኒቶርክ
@سميره-ذ1ذ
3 жыл бұрын
አላህ ያገናኘን በእዝነቱ
@rabiarabia9645
3 жыл бұрын
ወላሂ የምትችለውንያህል አድርገህ ወዲማችን ታጠቅየ ወላሂፍትህለኔቱርክ አላቀል ላዲሳምት እኳንይለቀቅልን እን ስማቸው ቤተሰቦቻችንን
@zaharatube6352
3 жыл бұрын
እንሻአላሃአብሽሪእህትበሠላምእንገኛቸዋለንበአላህፋቃድ
@iloveyouethiopia2759
3 жыл бұрын
ሶብር እናድርግ ያለ መጰዋት ነጻነት የለም ኔቶርክ ቢለቀቅ ችግሩ ይባባሳል ጥሩ ቢሆን ኖሮ አብይ ህጉ ዝም የሚል ይመሥልሻልዴ ኔቶርኩ ቢከፈት ለቤተሠብ ትልቅ ችግር ያመጣል ሥለዚህ ሶብር ሊኖረን ይገባል ውዶ እህቴ
@مدينةمدينة-ف6ن
3 жыл бұрын
ጉሊ አልሀምዱሊላ ዴሞ ኒቱርክ ይለቀቃል ኢሻአላህ
@የትምልኑርስደተኛነኝ
3 жыл бұрын
አላሁማ ኢንተ ስላም ወሚንከ ስላም ተባርክተ ያዘል ጀላል ወል ኢክራም 🇪🇹❤☝ ድል ለተገፋው ወሎ ህዝብ 🇪🇹💪
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
3 жыл бұрын
😭 በስደት ላይ ሁናችሁ ቀን በስራ ማታ በሀሳብ ሊቱን ሙሉ በቤተሰብ ሐሳብ ናፍቆት እየተሰቃያችሁ ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣችሁ ይስጠን ቤተሰቦቻችንን ከቁጥር ሳይጎሉ እናግኛቸው 😔💔
@እሙነኢማ-ነ3ወ
3 жыл бұрын
ያረብ ኢሻአሏህ
@tube4169
3 жыл бұрын
አሚንንን አሏሁመ አሚንንን ያረበል አለሚንንን
@dgdbk2735
3 жыл бұрын
አሚን
@እሙሰላሀድን-መ6ሠ
3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@ጦይባጌታሁን
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@xb6fj
3 жыл бұрын
*ክብር ለጀግናዉ ዶክቱር አቢ ክብር ለጀግናዉ መከላከያ ሰራዊት ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጲ ይሁን ሽንፈት ለጠላት💪💪💪🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹*
@bintmekonentube7507
3 жыл бұрын
ድምሪኝ
@xb6fj
3 жыл бұрын
@@bintmekonentube7507 *እሺ እሄዉ ደመረኩሽ ዉዴ በርቺ🌹🌹*
@hhhhhh9755
3 жыл бұрын
😍😍😘😘😘😘😘😘
@umumuhtartube1
3 жыл бұрын
ታጠቅ ወንድሜ እባክህ ጥቆማ ሰጥልን ወራኢሉ ነጣ አልወጣም ከወራኢሉ ዝቅ ብሎ ቱሉ ሰርጡ የልማት ብሀርዛፍ ውስጥ ተሰግስጎ ነው ያለው የጁንታው ሀይል የሚመለከተው አካል ትኩርት ይሰጥበት
@zeynebahmed8184
3 жыл бұрын
ያ አላህ ብዙ ይሆኑ??
@zeynebahmed8184
3 жыл бұрын
እስኪ ዱዓ አድርጉ እነሱ አይታመኑም ውዶቼ አላህ ለሀገራችን ሠላሙን ያውርድልን።
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ወሏሂ ደስ ብሎኛል የኔን ደስታ አሏህ በስደት ላሉ እህት ወንድሞቼ ይስጥልኝ ከስንት ጊዜ ቡሃላ የቤተሰቦቼን ድምፅ ሰማሁ አልሃምዱሊላህ እናንተም ይሄን እድል እንድገጥማችሁ ምኞቴ ነው ደግሞ በቅርቡ ይሆናል ኢንሻ አሏህ
@rabiarabia9645
3 жыл бұрын
እህህህህህ ወላሂ ይህኮመት እደትእዳስለቀሠኝ ባ10 አመቴ ልሳፈር ስልይህ ሉጡርነትመጣ ቤተሰቦቸም ስልክአይሰራም ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ እህትወዲሞቸ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
3 жыл бұрын
@@rabiarabia9645 አብሽሪ እህት አሏህ የተሻለጅ የከፋ አያደርግም ዱአ ነው ፈረጃውን አሏህ ያቅርብልን
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
3 жыл бұрын
ማሻአላህ እህትዋ ደሥ ይላል እኛንም አላህ ኸይር ወሬ ያሠማን ያረብብብብ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
3 жыл бұрын
እኔደዉ ብቻ ጦርነቱ ይዉጡ ኩንትራቴንም ባልጨርስ እሄዳለሁ የቤተሠቦቸ ነገር በሀሣብ አለቅኩ ሥራዉ ኑሮዉ እየተምጣጣልኝ አደልም ያረብ
@Hነኝየወሎዋ
3 жыл бұрын
ኢትዮጺያ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪሪሪሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ ሆይ የቤተሰቦቻችንን ድምፅ ሠላማቸውን አሠማን ።ጭንቀትን ሀሳብን በቃ ብለህ ደስታን ሠላምን ፍቅርን አንድነትን አውርድልንን ያረብ ።
@የአዲስአበባልጅነኝሸገርአ
3 жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@mohammedalansi8060
3 жыл бұрын
آمين اللهم آمين يارب العالمين إن شاء الله تعالى دعاء مقبول ومستجاب...
@fatemamohammed7466
3 жыл бұрын
Aminnnn yarab
@mominakediryallhebariya4540
3 жыл бұрын
ፍትህ ለኢስረኞች ፍትህ ፍትህ ለኢረኞች ድምፃችን ይሠማ ድምፀችን ይሰማ ኢበክህ ተጠቅ ልጆቸችን በራሀብ በብር አለቁብን ወይ ልነስገበለቸው ፍቀድ አልሰጡን እበከቹን ተበበሩን ድምፀችን ድምፀችን ይሰማማ
@fafiwollouwa1017
3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪 ድል ለጀግናው መሪ🇪🇹💪🆎 ድል ለጀግናው ፋኖ💪🇪🇹💓 አላህ የተሻለ ግዜ ያጣልን 🙏
@gvghh2074
3 жыл бұрын
ታጠቅ አድናቂህ ነኝ ዜናን አንተ ዘግብ ያገር ፍቅር ጥልቅ ስሜትና በ ወኔ የተሞላበት ዘገባ 👌
@meryemtube3653
3 жыл бұрын
እረ ወሎ ደሴ።ሀይቅ ኮቻ መቸ ነው ነፃየሚወጡት ቤተሰብ ናፈቀን የኔትወርክ ያለህ አብይ በድልተመለስ ድልለሀገሬ ጁታው አላህይጨርሳችሁ እናተ ግፈኞች ስትአመት ደክመን ያፈራነውን ንብረት ዘረፉ አወደሙ ስቱን ገደሉ ሰይጣኖች
@s.a.d772
3 жыл бұрын
ወላሂ ደሤ ከልጎማ በፊት ነበር የተያዘው ዛሬስ ላብድነው አልቻልኩም
@እመቤትየደሴዋ
3 жыл бұрын
@@s.a.d772 እኔም ተይኝ ልፈነዳ ነዉ ደህ ብዉል ደህና አላድርም🤔🤔🤔
@UmYosefYouTube
3 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነዉ ፍትህ ለደሴ፣ለኮቻ፣ለከሜሴ ዉይ ጭቀት ዘንድሮ
@yffttdtt8394
3 жыл бұрын
ያረቢ ጨነቀኝ የቤተሰብ ነገር አገሩንማ አንደየውኑ አውድመዋል አላህ ይስቱር ያረቢ ኽይር አሰማን
@ጀሙዩቱብ
3 жыл бұрын
አብዩ በርታ እኛም ከጉንህ ነን በዱዓችን ኢሻ አላህ ሀገሪን ሀገሪን አይልም ወይ ሰው ክፍ ሲናገሩት ሆድ እየከፍው እስኪ ነቃ ነቃ እንበል የምንችል የተፈናቅሉትን እንርዳ የምንችል በጉልበት የማንችል በዱአ ።
@ድነልእስላም
3 жыл бұрын
ድል ለኢቶጲያ ለደክተር አብይ ለአፋር ልዩሃይል ሚኒሻ ድልል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ ልዩሃይል ሚኒሻ
@የመርሳዋቀበጥ-ፀ9ከ
3 жыл бұрын
አሏህዋ ቤተሰቦቻችንን አተጠብቃቸው.
@makme4304
3 жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩም ፈትህ አቀሥታ ገነቴ ልጓማ ቲረቲራ ከላላ ወረኢሉ ነጳ አልወጣም ፈትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ይህንን መልእክት አሥተላልፈልንንንንንንንንንንንን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
3 жыл бұрын
መገን አብኝ ጀግና መሪአችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድሉን ያጎናፅፋልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏
@arhebu220
3 жыл бұрын
ክብር ለጀግነው አበይ አህመድ ኢቶጲያ ተሸንፈለች አብሽሩ ወድ ኮሜተተሮች ቤተሰቦቸቹን አለህ ይጠብቅለቹ በሰላም ከተነፈቀቹት ቤተሰብ. አለዉ የገነኛቹ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
3 жыл бұрын
ፍትህ ለኒቶርክ እረ ቤተሰብ የት እዳሉ እንወቅ ኡኡእ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
3 жыл бұрын
👍👍
@ፋክት123
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ ምርጥ ወንድም ሰላምህ ይብዛልኝ
@taibahali7857
3 жыл бұрын
አላህ ሆይ የተፈናቀሉት ወገኖች በቦታቸዉ መልሰህ ;ድምፃቸዉ የናፈቀን ቤተሰቦቻችን የምንሰማበት:ጁንታዉ አልቆ ሀገራችንን እደዱሮዋ ሰላሟን መልሰህ የመጨረሻ የድል ብስራት የምንሰማበትን ቀን ቀን ቅርብ አድርግልን ያረብ
@tubaaaa5271
3 жыл бұрын
ወድሜ ታጠቅ ኑረልን እኖድሀለን ላላህ ብለን ምረጥ ወድም አለን አለሀምድሊላ
@arhebu220
3 жыл бұрын
aslmlikume wrhematulhe wbarkatu aheln ወድነ የተከበረቹ የተጠቅ ሚዲ ተከተተዬች ሰላም ብየለው ሀገረች አለህ ሰላም የርግልን ድል ላሚዬ ኢቶጲያ ሰለም ፍቅር የምጠልን
@hawahawa792
3 жыл бұрын
የኛ ደስታ ገናነው ኒቶርክ ተለቆ የቤተሰቦቻችንን ድምፅ ስንሰማ ነው
@mekyachannel4906
3 жыл бұрын
እዳው እነሡን በሠረቁት በርበሬ ካልታጠኑ ና ካልተሠቃዩ። አሁንም አያርፉም ሥለዚህ በቀላሉ አይተዋቸው ሥንት ሥቃይና መከራ በህዝቡላይ አሣድረዋ ሥንት ንብረት አውድመዋል በላቸው
@rahmetmurad1559
3 жыл бұрын
መታሰብ ያለበት ነገር እጅ ሰጠሁ የሚሉት ኻላ ከጀርባ እዳያጠቁ ጥንቃቄ ይደረግ ጠላት ናቸውና
@aumrihamtub4415
3 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ ለሠሜን ወሎ መርሣ ወላሂ 6 ወራችን ዲምጻቸውን ከሠማን ያኢላሂ
@ፋጡማሰይድ-ሰ2የ
3 жыл бұрын
ሁላችንም ነን አህት ከቶ ምን አክባር አለ
@ሀዊየባቦዋ
3 жыл бұрын
ወአለትኩም ሰላም ታጠቀ ደቡብ ወሎ ወረባቦ ከተማ በየቦያው መሽግ እየሰሪ ይገኛል የህብረተሰቡን እያገላቱ ነው ጥይትም እየቀሙነው
@ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለነበልባሉ ሰራዊታችን
@mediaalaziziy7167
3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة وبركاته يارب الله 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🏻🤲🏻
@ኢትዮጵያኢትቢት
3 жыл бұрын
ክብር ለበሳው አብይ አህመድ 💚💛❤ ክብር ላበሳው መከላከያ ስራዩት ክብር ለፋኖ አብሽሩ ወገኔ በርቱልን ወደፊት 🇪🇹💪💪💪💪💪ኢትዮጵያ ታሽንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@wowwow3340
3 жыл бұрын
ያረብ ያረብ ድል ድል ለጀግናዉ ምግስታችን ለአብይአህመድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👈
@ayelechabreham3603
3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እውነት ነው በትክክል ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ተባረኪ🇪🇹🤝🇪🇹😢🇪🇹🙏🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹👍
@kadijaussen3593
3 жыл бұрын
keber lejgnochchn etiopta tasenfalch 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@ፍትህለሳኡድእስረኞች
3 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችንን ስላም አድርግልን ቤተስቦቻችንን በያሉበት ስላም አድርገልን የአላህ
@toyiba1119
3 жыл бұрын
ታጠቅ ጁታው ቢሥታማ ወረባቦ ጉቢሣ ጁታው እየተሠባሠበነው
@አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አሏህ መጨረሻውን ያሳምረው ፍትህህህህ ፍትህህህ ለኒቶርክ ቤተሠቦቻችን እንዴት እንወቅ ያአሏህ
@alemneshtemesegn4983
3 жыл бұрын
ሰለ ማይነገር ስጠታዉ እግዚአሄር ይመስገን አይዞሽ አምየ ኢዮቶጵያ ታሸኒፊለሽ ድሉ ያች ነዉ ድል ለናት አገራችን ለእማማ ኢዮቶጵያ ድል ለጀግናዉ ፋኖ እግዚአብሄር አምላክ ቅድት አገራችንን አተዉ አስባት ጥብቅልን ሰላምህን አዉርድላት እምየ ኢዮቶጵያ ለዘላለም ትኑርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
@مريمبنتالحبشي
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ያረብኢትዮጲያን ሀገሬን ጠብቃት ከጠላቶቿም ነፃበልልን ያውዱድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 መሪያች አብይ አህመድ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አሏህ ለሀገራቸው ለሚዋደቁት በሙሉ አንተ ሀያልና ጥበበኛ ጌታችን ነህና ጠብቅልን ድሉም ለነሡ ይሁን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TUBE-pb9qh
3 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቀናበይ ኢትዮጵያ🇪🇹 የኢትዮጵያ ያረብ አላህ ከወንጀላችን ማረን የቤተሰቦቻችንን ሁኔታ አንተው ታውቃለህና አንተው ጠብቅልን ሀገራችንን ሰላሙዋን አብዛልን ሀገራችንን ሰላም አድርገህ ከቤተሰቦቻችን ጋራ የምንገናኝበት ድምፃቸውን የምንሰማበት ቀንና ሰአት ቅርብ አድርግልን የአላህ አንተው በራህመትህ በእዝነት ህ የእና አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@saeidngatu2711
3 жыл бұрын
አህለን ወንድም ታጠቅ ቀምተህ ታጠቅ አልክ ክክክክክ👍👍🇪🇹👍👍🇪🇹👍👍👍🇪🇹👍👍👍🇪🇹👌👌
@Tube-to9np
3 жыл бұрын
ውውውውውማአሻአላህተባረከአላህ ደሥሥሢል ሸኩረንያረቢሽኩረን
@እሙጀማልየአላህባሪያ
3 жыл бұрын
እስከመጨረሻው አላህ ያሳምርልን. ቤተሰቦቻችንን በሰላም እምንሰማበትን ቀኑን ያቅርብልን ያረብ
@fatiakmalwalo5012
3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንን ያርብ
@ዜድነኝየቲሪቲራዋ
3 жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአብይ ኢትዮጵያ✊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍 ለዘላለም ትኑር
@allshqaw1117
3 жыл бұрын
ለራያ ቆቦ ይድረሱላቸው ብቻቸውን እየተዋደቁ ነው
@እሰቅረመቶ
3 жыл бұрын
ወሌይኩም አስለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን ታጠቅ
@እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ
3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን አሁንስ አለቁ 😭😭😭😭😭
@aykelyoutubeaykelyoutube5943
3 жыл бұрын
ያርብ እነዚህ ሰው በላወች አላህ ያርቅልን
@sofia________bintislam8509
3 жыл бұрын
الهم احفظ بلاد اِثيوبيا يارب😥😥
@مريممحمد-ظ4ذ3ن
3 жыл бұрын
በድል ይመለሱ አላህ ይጠብቃችሁ
@امعبدالرحمن-ج8و
3 жыл бұрын
እማማ አገሬ ጥላትሺ ድይብን ይበል ወዳጂሺ ይደሳ እሰይይይ እልልልልልልልልልል
@አብድረህማን-አ7ነ
3 жыл бұрын
የትአባቱ ነዉእሚሄደዉ ይህአሳፋሪ እበላበትትሪላይአርቶመሄድየለም
@mabatube677
3 жыл бұрын
አለህ ሀጋራችን ከጁንታ ቫይራስ ነፃ የለም ያዉጠት
@abumeryem4026
3 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወረሕመቱሏሒ ወበረካቱሑ ወድም ታጠቅ
@fatimaabdallah1397
3 жыл бұрын
ያረብ እነዚህን የሀገርና የህዝብ ጠላቶች አላህ አንተ አንሳልን
@adanichzamana4746
3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ወኅኖቸ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታቸንፋለች ወኅኔ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ወኅኔ ያቸንፋል፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👊👊👊👏👏👏👏👏👏👏❤️😭👏❤️❤️❤️❤️🌎🇪🇹
@ነፍጠኛዋነኝርባሿ
3 жыл бұрын
ትኩረት ለራያ ቆቦ ዞብል ራማ ኪዳን ምህረት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭💚💛❤😭😭😭😭😭
@مدينةمدينة-ف6ن
3 жыл бұрын
እድልል ለጄግናው መሪችን
@jemilatub6426
3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አብቾየየየ
@ajja5681
3 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zinabhosin7490
3 жыл бұрын
ወአላይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህለን ወድም ታጠቅ አላህ ተጎናቸው ሁኖ ለኢትዮጵያ ሰራዊት ድል ያጎናፅፋቸው ያረብ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💪💪
@zainumohamed6117
3 жыл бұрын
አህለን ሰላም ነህ ታጠቀ እናመሰግናለን እናሸንፋለን
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
3 жыл бұрын
እስኪ የምታውቁ መልሱልኝ ድስንባሲ መታወቂያ ያስፈልጋል እንደ
@burtukana5675
3 жыл бұрын
አላህመጨረሻውንንያሳምረው
@የረሱልወዳጅ-ኘ8ቀ
3 жыл бұрын
ክበር ጀግናቹሁ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀግና መሪ 💪💪💪💪💪💪
@ሀስቡንአላህወነእሚልወኪል
3 жыл бұрын
እነሱንማርኮመቀለብሳይሆን ቀጥቅጦመግደልነው እነሱህፅናትሽማግሌአላሎምሁሉንምነውእሚገሉት እንደስውያላደሎአርመኔዎች አላህያንሳቸውበስ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
3 жыл бұрын
ክክክክክ ታጠቅ አወ የአማራራራራ ጀግናናና እያለ አብይ ለምን ይፈራልል አፋርርርናናናና አማራራራ ጀግኖች
@wifiwifi1836
3 жыл бұрын
የኔ ውድ መሪ ካይን ያውጣህ
@እሙኢድሪስ
3 жыл бұрын
አላህ ነፃነትን ከነመጨረሻ ያረብ ከሰዉ አገር ንሮ የሠዉ ታዛዥ ከመሆን ነፃ የምንወጣበት ነፃነት ብልፅግና ያምጣልን አላህ ቀኖቹን የሚገለባብጠዉ ወደኛ ደግሞ ቀን ያዉጣልን ኢላሂ
@seadaali3762
3 жыл бұрын
እዚህ እናተብዙከተሞች ነፃወጣ ትላላችሁ አኛጋር እደሁ ወጣቱን እየወሠዱነዉ ዛሬም ወስደዋል ለገሂዳ ልጎማ
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
3 жыл бұрын
ያረብ መቸ ነው ወሎ ነፃ ወጥታ የቤቶቻችንን ድምፅ የምንሰማው እህህህህህ ዛሬስ ጨነቀኝ ሠሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ በገጠራማው እየገቡ ነው አሉ እነዚህ የተረገሙ ሠይጣኖች ፈጣሪ ይጨርሳቸውና😥😥😏😏ታጠቅ ፍትህ ለዶሮየ🐓🐓😆😆
@zinettube4825
3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ አሀንስ የሀገራችን ሰላም ተመልሶ የቤተሰብ ድምፅ በሰማን
@ethiotubesiti4244
3 жыл бұрын
Allah Knta Gare Yune 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@አላሁመአፍትህሊአብዋ
3 жыл бұрын
አላህ ቤተሰቦቻችንንና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@hdbbcbgfg916
3 жыл бұрын
አሚን
@ጀሙዩቱብ
3 жыл бұрын
አይ አሳዘኑኝ አላህ ይጠብቃችሁ ከችጋሩም ከችግሩም አላህ ያውጣችሁ።
@tube-hl8vx
3 жыл бұрын
የአላህ ደስታችንን እስከመጨረሻአድርግልን የኢትዮጰያንጠላትአጥፍተህ ድል ለንጉስ አብይአህመድናለጀግኖችመከላከያሰራዊትእንድሁምለአፍርጀግኖችይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
3 жыл бұрын
ፍትህ ለልጓማ በየገጠሩገብተው እያሸገሩነው ማኸበረሰቡን ወተዋልይባላልግን ፍኖገብቶ በደብማጥራት እናማስወገድአለበትትኩረት ያስፈልጋል
@fatemamohammed7466
3 жыл бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe alillhamdu lilllhe allhe agerhenen selam yaderglen
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
3 жыл бұрын
Dessie 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Abiy🇪🇹🇪🇹you
@wayiizadiroo2096
3 жыл бұрын
Yaa Allah hagrachinn Salam adirgln ☝️
@አይዱኒያ-ጰ6ፈ
3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብብብብ
@ሠኪናየሕያ
3 жыл бұрын
አላሕሐገራችን ሠላምያድርግልን
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
3 жыл бұрын
አህለን ወንድማች ታጠቅ አላህ አገራችንን ኢትዮጵያን ከበደለኞች ሙሉ ለሙሉ ነፆ ያድረግልን ቤተሠቦቻችንንም አላህ ሠላም ያድረግልን😥🤲 በቅርብም ድምፃቸዉን ያሠማን
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
3 жыл бұрын
ለምን ነው ግን ሠሜን ወሎ የተረሳው ወልድያ መርሳ እነ ሊብሶ ማሀላባ ውርጌሳ ምነው ተረሳ መጀሪያ የተያዙት የተጎዶት መሠለኝ ለምን ትኩረት አይሠጠውም ራያ አካባቢው 5 ወራችንኮ ከተጨነቅን ለምንድነው ችላ የሚባለው ያሳዝናል አላህ አለን በአላህ መቸም ተስፋ አንቆርጥም😏🕌🕌☝☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mekyatube544
3 жыл бұрын
امنياربالاجماامنننننننن
@zeuwdegirma6722
3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንወንድም፡ከቁጥር፡አይጉደሉብን፡ፍትሕ፡ለእማማኢትዮጲያና፡ለኔትወርክ፡ናፈቁን፡የእውነት፡በጪንቀትአለቅን
@አልሀምዱሊላህአለኩሊላህ
3 жыл бұрын
ወደ ጊራና ገብተውባቸዋል የሚሉት ውነት ነውደ ?
@nishanraday7062
3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏❤❤❤
@fatumshewa4845
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@aidaeman6603
3 жыл бұрын
እደነውእረ ኔቴረክ እረቤተሰብ ኮምበልቻ አላገኛንም
@AA-my7zb
3 жыл бұрын
ኧረ ፈትህ በስርቤት በብርድና በራሀብ ለሚሰቃዩ ህፃናትና እናቶቺ ታጠቅየትነህ ወድማቺን ኧረ ሳኡድናልን የለለህጊዜ ጨነቀኚ እስረኞቺማንይጩህላቼው
@khadijahfayez4767
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው🙏
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@በእምነትየሸዋልጅ
3 жыл бұрын
ክብር ለፋኖ 💚💛❤💪💪💪
@ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
3 жыл бұрын
አረ ምን አሣወቀን አይ ዘድሮ በየቀበሌው ገብተዋል የቀረው የለም መገን ቤተሠብ አይ ዘድሮ ምን ያሠማን ይሆን
@علحمدللهعلحمدللهالحمدلله
3 жыл бұрын
ያረብ ኸይር ይፍረድ
@እሙሂክማእሙሂክማ
3 жыл бұрын
ወረባቦላይ ትኩርትይደረግምሽግስረተውተቀምጠዋል
@semartube153
3 жыл бұрын
ሰሜን ወሎስ መርሳ ሊብሶ ውርጌሳ እነዚህስ ነፃ ወጡ የሚል አልሰማሁም
@seaditube3066
3 жыл бұрын
ማሬ ጁታው ተመልሶ ኒኒ በር ሰፍሮ ስጋት ነው ሰሜን ወሎ
@meryamealemu8336
3 жыл бұрын
Allhe agarachene salame yadergawe
20:01
ቴድሮስ አድሃኖምና ዐቢይ አሕመድ ፤ ምስጢራዊው ሴራና ብርሃኑ ጁላ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 58 М.
1:54
ЕС готовит новые санкции против "теневого флота" РФ после повреждения кабеля Eastlink 2
Euronews по-русски
Рет қаралды 14 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
2:02
Украина заявляет, что войска КНДР несут большие потери в боях в Курской области РФ
Euronews по-русски
Рет қаралды 11 М.
1:15
ВВС Израиля обстреляли позиции хуситов в Йемене
Euronews по-русски
Рет қаралды 22 М.
27:00
በረራን በተመለከተ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
45:04
ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ተስማሙ❗️|የግብፅ የጥፋት አቋም| የባህር በር ጥያቄ የትውልድ ጥያቄ ነው| ኢሰመጉን በተመለከተ| @GATLeadershipAcademy
Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media
Рет қаралды 973
BARO MEDIA is liveወቅታዊ መረጀ በቀጥታ
BARO MEDIA
Рет қаралды 514
32:25
ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ጀ/አበባው ታሪክ ሰራ 4ኪሎ ሲጠበቁ ለመንግስት እጅ ሰጡ / zemedkun bekele
ሀሴት መዝናኛ
Рет қаралды 9 М.
10:34
Ethiopia:ሰበር በዘመነ ካሴ ትዛዝ መከላከያ እንዳልነበረ ሆነ|ብርሀኑ ጁላ መርጦ ወደ ሸዋ የላከው ስፔሻል ፎርስ ፋኖን ተቀላቀለ|ቀይባህር ላይ አብይ ተመታ
Ethio Mereja
Рет қаралды 2,3 М.
34:49
ሙሉ መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
35:06
ቤት አከራይዋ የቀረፀችው ቅሌት!የአርቲስት ቴዲ እና የኑሀሚን አስነዋሪ ድርጊት!- Engdasew Habte (Teddy), Ethiopia Artist.
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 8 М.
9:01
አዲሱዋ የሃብታሙ ሚስት እና ሰይፉሁ ቤተሰብ ናቸው ሩሃማ ልትሞት ነው ያሳፍራል ግን
ደናሜ Tube Dename
Рет қаралды 585
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН