ቤት አከራይዋ የቀረፀችው ቅሌት!የአርቲስት ቴዲ እና የኑሀሚን አስነዋሪ ድርጊት!- Engdasew Habte (Teddy), Ethiopia Artist.

  Рет қаралды 35,046

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@efoytabuche7282
@efoytabuche7282 17 күн бұрын
የሰዉን ስም ማጠልሸት ይጎዳል እንጅ አያስተምርም።አከራዮች ለራሳቸዉ ብቻ ታዝበዉ ቢተው መልካም ነበር።
@tigi1869
@tigi1869 18 күн бұрын
1.ጋዜጠኛዋ ከቴዲጋ የቆየ ቂም አለብሽ ? 2. አከራይዋ ከተስማማችሁ በዃላ የምን ማሳጣት ነው ። ነገር በደላላ በጣም ታግሶሻል አድንቄዋለሁ ። ሰውን ያለፈቃዱ መቅረጽ ራሱ ያስቀጣሻል ።
@sebi1020l
@sebi1020l 18 күн бұрын
በር ሰብሮ ሰብሮ መግባትም ወንጀል ነው እሷና ፖሊሶች መጠየቅ አለባቸው እና ፊልሞቹን እንዳየሽ ለምን አልመጣሽም አሁን ለምን ዳፍንታም
@wechecha
@wechecha 17 күн бұрын
አጭበርባሪ ቃሉን ያልጠበቀውን ታዲያ ምን ይደረግ
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 17 күн бұрын
የሰዉ በር ቤታችን ዉስጥ የፈለግነዉን የምናደርግበት የምናርፍበት ቦታ ነዉ ማንም እየተነሳ መቶ የሚሰብረዉ ከሆነ ከጎዳና በምን ተለየ ትግስተኛ ነዉ ጥፋት ቢኖርበትም የዚህን ያህል መታገሱ ገራሚ ነዉ
@wechecha
@wechecha 17 күн бұрын
@@kidisttefera5402 ሲጀመር ምን አስደበቀው? ሰራተኛዋንስ ለምን ያስዋሻል? ሌባን ሌባ ማለት የሚከብድበት ጊዜ መጣ...
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 18 күн бұрын
😢የኢትዮጵያ አርቲስቶች ግን 😢😢 መልበስ. ብቻ ቤት አያስቀድሙም ለዛውም አሉ ከሚባሉ በማስታወቂያ በፊልም ብዙ እየተከፈላቸው 😢 አይ በስደት በአረብሃገር ያሉ ትንሽ እየተከፈላቸው ስንት ያደርጋሉ
@ethiopia819
@ethiopia819 18 күн бұрын
ልጆች አሉትኮ እያሳደገበት ይሆናል
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 18 күн бұрын
ደግ አደረጉ
@yayahala615
@yayahala615 17 күн бұрын
ገንዝብ የሚጨርሱት በሚካፕ እና መዝናናት ብቻ ሲሞቱ እርዳ ይባላል
@meronbesha9903
@meronbesha9903 17 күн бұрын
ለአርቲስት ቴዲ ቤት 🏡 እንግዛለት የሚል በላይክ ይግለፅ
@genetgenetmelesse9381
@genetgenetmelesse9381 17 күн бұрын
He has work he can buy his self if u have a lot of money there is people need help
@ShegaBezabih
@ShegaBezabih 18 күн бұрын
ይህ Personal ነው ምድያ ላይ ማውራት አያስፈልግም ፡፡
@Fikru1948
@Fikru1948 18 күн бұрын
What personal❓️ He is a mafia ❗️
@tigistmengist319
@tigistmengist319 18 күн бұрын
ስጀመር የእነሱ ፍቃድ ሳይጠይቅ የሰዉ ቤት እንደ ፈለገ ማድርግ አይችልም ልቀቅ ከተባለ ሙልቀቅ በቤታቸዉ መብት አላቸዉም እሱ እዉቅናዉን ተጠቅሞ ሰዉ ማንገላታት አይችልም ይሄ ብልግና ነዉ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ልብ ግዙ አንድ ነገር ብትሆን ይሄ ህዝብ ነዉ የሚረዳችው እረፉ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 18 күн бұрын
እውነት ብለሀል ሚዲያውን መሳደብምን አመጣው you tubr ሰራቸውን ነው የሚሰሩት ስሙንመጠበቅ የሱ ድርሻ ነው እውነት ብለሀልወንድሜ
@Sassy387
@Sassy387 10 күн бұрын
Awaju siweta betun akerayto ketegegne begizew yalew tekeray wul yemadreg mebt alew. Bekal elekalehu silale keawaju befit yaa asgedaj ayadergewim.
@Sassy387
@Sassy387 10 күн бұрын
Bet lemayet besimiminet new enji Akeray begideta ena befelege gize memtat aychilim.
@ahaduoldiesmusic1911
@ahaduoldiesmusic1911 18 күн бұрын
አረ የወረደ ሚዲያ ነው እንዴ እንዲህ የግል ጉዳይ በሚዲያ ለቃቃሚዎች
@anshahaussne8012
@anshahaussne8012 18 күн бұрын
ምርጥ ሚድያ ቢገባህ
@wechecha
@wechecha 17 күн бұрын
ወርዶ አለመገኘት
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 14 күн бұрын
ባለቤት ስለሆንሽ ብቻ ቤት ሰብረሽ መግባት አትችይም። ከ2- 5 አመት ያሳስርሻል። ህግ ጥሰሻል ቴዲ መክሰስ ከፈለክ ኮንታክት አድርገኝ።
@woinshet5669
@woinshet5669 18 күн бұрын
እኔ የምለዉ ቤት አከራይቶ በማንኛዉም ሰአት ያለተከራዩ ፈቃድ እቤቱ መግባት ይቻላል የቤቱ ባለቤት ቢኮንም ታዲያ ምኑን ቤት ተከራየሁ አይ አገሬ አከራዬች ግን እባካችሁ ተረጋጉ አትታበዩ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 13 күн бұрын
Teyekaw embi belewat new
@debesewmehon211
@debesewmehon211 18 күн бұрын
አከራዮች በቤታቸው መብት አላቸው ። በየጊዜው ቤታቸው ባከራዩነበት ሁኔታ መኖሩን መቆጣጠር ይችላሉና በአከራዮች መፍረድ አይቻልም።
@yayahala615
@yayahala615 17 күн бұрын
👌
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 17 күн бұрын
አንድ አከራይ ቤት የሰራው በታዓምር እንዳልሆነ ለሁላችንም ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነው። ሌላው ላቡን ጠብ አድርጎ በሠራው ቤት እኖረ፣ ተመስገን የማይል ቴዲን መሰል ወራዳ ሰዎች ብዙ ናቸው። በቃል ሆነ በጽሑፍ የገቡትን ውል አያከብሩም። ይህ የስነምግባር ዝቅጠት፣ ግለሰቡን ከሰውነት ውጭ ያደርገዋል። በመሆኑም አ ው ሬ ይሆናል።
@Sassy387
@Sassy387 10 күн бұрын
Ketero yizo new enji befelege gize sew bet megbat ayichilim
@yayahala615
@yayahala615 18 күн бұрын
ኖሀሚም ተጠያቂ ያደርጋታል ሰለፈረመች ።የተከረያ ሰው ለመወጣት ካሰበ ።።እንደነበረው አድርጎ መመለሰ ግዴታችሁ ነው ።።ቴዲ አጥፈቷል ።።።እንደተከራይ 🤔
@robelbitew2215
@robelbitew2215 18 күн бұрын
ወረኛ
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 17 күн бұрын
Mindinew yetemarkew... Sir'ate netib.... Yemibal neger... Ale Eko...
@orthodoxtewahedoo
@orthodoxtewahedoo 8 күн бұрын
ti anchi mejemriya bestkekl photo eyi esu adelm zm blachu yetbalachut eyamenchu new hagerachne metetamsew esti astewlu
@kaleabgebrehawareyat9421
@kaleabgebrehawareyat9421 17 күн бұрын
ይቅር ማለትን የመሰለ ነገር የለም ለህዝቡ ይህንን ብታሳይ ጥቅም የለውም
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 18 күн бұрын
ኢትዮዽያ ውስጥ ያላችሁ አከራዮች እግዚአብሄርን ፍሩ እሁን ለዚህ ትንሽ ብር የሰው ስም ማጠልሸት በህግ አትጨርሱትም ከሚዲያ ሀሜት
@arditube7340
@arditube7340 18 күн бұрын
ትንሽ ብር ለመሆኑ እንዴት አወቅህ?ላንተ 33ሺ ትንሽ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ለምን ያለምንም ምክኒያት ለምን ያወጣሉ እንኳን ተናገረች በኪራይ ሊሆን ይችላል የሚተዳደሩት ሁሉም ቀርቶ ጥፍት እንኳን ቢኖር ትህትና በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ጋጠወጥ ጥጃ ነገር ነው
@DirreGirma
@DirreGirma 18 күн бұрын
ሲጀመር ሀበሻ የሰው ውድቀት አነፍንፎ ይጠብቃል😢
@sebi1020l
@sebi1020l 18 күн бұрын
እረ ይቺ ደሞ የለየላት ደደብ ዳፍንታም ነች ደሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ የሚባለው እንዲህ ነው
@solomonsolomon798
@solomonsolomon798 17 күн бұрын
​@@arditube7340 hezb menem ayferdem enant nach gatewat .yeha ye hulum sew hywet new gena legna tawaki new belo yesw hywet matelshet dedboch yetgnaw keber new wergnoch
@Badru-w5l
@Badru-w5l 17 күн бұрын
ባለጌ ሰዉ ነዉ ዝም ቢሉት ከመዉረስ ወደኋላ አይልም ነበር
@dagnachewabebe8353
@dagnachewabebe8353 18 күн бұрын
ችግሩ እኮ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ብዙ ጊዜ በዘመድ እና በገንዘብ አልፎም በመልክ ነው ወደ አርቱ የሚገቡት እንጂ በእውቀት አይደለም ስለዚህ ብዙ የዲስፕሊን ችግር አለባቸው እናም የእሱም ጉዳይ ከዚህ አያልፍም ግን ልጅቱን ስቲዲዮ አቅርባችሁ ጠይቋት ከስልክ ይልቅ
@AmanuelWondimu-y4w
@AmanuelWondimu-y4w 18 күн бұрын
He is genuine actor
@yohan7782
@yohan7782 10 күн бұрын
አንተ በእውቀትህ ምን እየሰራህ ነው?
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 18 күн бұрын
አሁን የሰው ስም ማጥፋት ምን ይባላል ታዲያሚዲያላይ ከመውጣት ህግ አለ በህግ ለምን አትጠይቂም ይሄማ የሆነ ኬዝ አለ 😊ሁሉም ነገር በፍቅር እንጂ በሚዲያ ሰለወጣሽ ምንም አይመጣም
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 18 күн бұрын
ገና ለገና ፊልም ሰራበት ሊያልፍለት ነው ብላችሁ ነው ይሄን ግዜ ነጭ ቢሆን ቤቱን የተከራየው የሀበሻ ምግብ ነው ሞክረው ብላችሁ ምግብ ሰርታችሁለት ትሄዱ ነበር ምቀኞች ናችሁ ድሮንም ሀበሻ ምን ያስቀርፅሻል መብትም የለሽም ሚዲያው እራሱ የመንደር ሚዲያ ነው ይሄን ለተመልካች ማቅረብ የደከማችሁ አይ ምቀኝነት
@MuzitTilahun-h4r
@MuzitTilahun-h4r 17 күн бұрын
ደግ አደረገ!! እንዲያውም ከተከራየው ቤቱ መውጣቱ ተሳስቷል"ገና ለገና 2አመት ገንዘብ ማስጨመር አለመቻሉን ስላወቅሽ ነው ቤቱን የፈለግሽው, በዛ ላይ ገንዘብ ከፍሎሽ እየኖረ ቤቱን አስከፍተሽ መኝታ ቤቱን አሰብረሽ ያውም በፖሊስ ግርግር መፍጠር ምን አመጣው ?? አሁን ደግሞ 2ወር ሙሉ ቤቱ ክፍት ነው ልትኖሩበት መሠለኝ ያስለቀቃችሁት 😖
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum 18 күн бұрын
He is not deciplined person ! Why he is playing by them !
@KishaHomes
@KishaHomes 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ነገር ግን አከራይ የተባላቹህ እጅግ ባለጌ ናቹህ ሲጀመር ፍርድ ቤት ወረቀት ሣትይዥ የቤት ባለቤት ስለሆንሽ ዘው ብለሽ ፖሊስ ምናምን ትያለሽ በምንም ታዓምር ለሚዲያ የማይመጥን ወሬ በተጨማሪ በጭራሽ የማስወጣት መብትም የለሽም ምንም ጥፋት የለበትም
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 18 күн бұрын
አንድ ታዋቂ ነው በሰው ቤትግብግብ ያስጠላል ።
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 18 күн бұрын
አከራይዋ ባለጌ ስም አጥፊ ስድ ነሽ ደግ አደረገሽ
@kiyabelete4407
@kiyabelete4407 10 күн бұрын
መጀመሪያ ግን እውነት የኛ ቲቪ ነው? ሚዘገብ አለቀ በቃ። "ብራይብ አድርጎታል" አለች። ማስረጃ ማቅረብ አለባት። ጋዜጠኛዋ እራሱ የግል ችግር ከአርቲስቱ ጋር አለባት። አርቲስቱ ቢፈልግ ከዚ ቃለመጠይቅ ብቻ ብዙ ክስ መመስረት ይችላል። ሌላ ፖሊስ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ካልያዘ ማስከፈት አይችልም። መፈተሽ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ያስፈልጋል። ቤት አከራዮች እራሳቸውን እንደ ፈጣሪ ጌታ ማየት ማቆም አለባቸው። ደግነቱ የማይፈርስ ቤት አይኖርም።
@jesuschrist-k8b
@jesuschrist-k8b 17 күн бұрын
ቴዲ ጨዋነትህን መመልከት ችለናል። ጋዜጠኛዋም የተከፈለሸ መሆንሽ ያስታውቃል። ቴዲ ክስ መመስረት ትችላለህ
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 16 күн бұрын
አንቺ ስለቴዲ እንጂ አብረዉት ስለነበሩት ሰዎች ምን አገባሽ?
@KiyaGere
@KiyaGere 13 күн бұрын
ጋዘጠኛው እና አከራያዋ ይታሰሩ ስም በማጥፋት ወንጀል ማርያምን ስያስጠሉ
@SeilGeti
@SeilGeti 16 күн бұрын
video መቅረጽ መብት ማን ሰጠሽ ????? ቤቱ እስከተከራየ ቤቱ የሱ ነው personal life መቅረፅ አትችይም
@yohanesabate6960
@yohanesabate6960 15 күн бұрын
ቤት የእግዚአብሔር ነው በቤት አትመኩ
@kalkal1691
@kalkal1691 15 күн бұрын
ምኑ አስነዋሪ እንዴት ያለ ፈቃዳችው ካሜራ ይቀረፁት ነውርኛ እንደ እኔ በህግ ይጠይቁ
@ህልመ
@ህልመ 17 күн бұрын
ልጅቷ የፍቅር ጥያቄ ጠይቃው አልፈልግሽ ብሏትነው እሚሆነው እየተበቀለችው
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity 18 күн бұрын
ከ3 ወር በፊት ቀድሞ ከተነገረው መልቀቅ ነው ጊዜ ከአጠረው ጊዜ ይጨመረኝ ነው የሚባለው እንጂ ውል እስከ አልያዘ ድረስ መልቀቅ ነው!
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 18 күн бұрын
ቴዲ በፊልምህ በጣም እምወድህ ተዋኒ ነህ ለክብርህም ለስምህም ስትል በሰላም ጨርሰው አይመጥንህም አከራዮችም መብታቸው ነው :እልክ ጥሩ አይደለም ላንተ አይመጥንም ተሳዳቢዎችም በልክ አድርጉት ሚዲያ ሁሉንም እኩል ያስተናግዳል :ታዋቂ ስለሆነ ስሙ አይነሳ ማለት ፌር አይደለም ቴዲዬ አይዚህ አንዱሀብታም ቤት ይለግስሀል
@Jokerrrr2
@Jokerrrr2 14 күн бұрын
ቤቱን ለቀረፃ ነው የፈለገዉ 👍
@mamushmamush9355
@mamushmamush9355 18 күн бұрын
ደነዞች ምን አገባቹ ምን አለ ደግሞ youtube በተዘጋ ለንደናንተ አይነቱ ሆዳም ሰርታችሁ መብላት ልማትሽሉት በሰው private life ገንዘብ ልትሰሩ ጥምባታሞች አከራይ ተብዬው ደግሞ ለፍርድ መቅረብ አለብሽ ያለ ፍቃድ ሰውን ቪዲዮ ማንሳት ወይም ፎቶ ማንሳት ክልክል መሆኑ ሳታቂ ቤት አከራይ ልትሆኚ አቺም የሆንሽ አይብ አንጎል
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 17 күн бұрын
Mashkabet...
@tigesthalemariam
@tigesthalemariam 18 күн бұрын
ሚድያውን እወደው ነበር በዚህ ደረጃ መውረዳቹ ያሳዝናል የሱንም መስማት አለባቹህ
@sebi1020l
@sebi1020l 18 күн бұрын
የጋዜጠኛ ደደብ በጣም ያናድዳል
@ShegaBezabih
@ShegaBezabih 18 күн бұрын
Nuhamin betam yemiwedat lij nat kesuwa wuredu.
@MeseretSs
@MeseretSs 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያደርገዋል ለሳምንት ያወራል እንጂ
@Amir-lw9rj
@Amir-lw9rj 18 күн бұрын
እዚህ ኮሜንት ስር ያላችሁት ሰወች ግን ቴዲ ነዉ ያሰማራቹ?
@ZewdineshFeleke
@ZewdineshFeleke 18 күн бұрын
እዚህ ውስጥ አስተያየት የምትሰጡ በሙሉ ያማችሁዋል በሰው ቤት አታፍሩም ሴትየዋ ልክ ናት እንዳንድ ተከራይ ጋጥወጥ ናቸው ጥሩዎች እንዳሉ ሁሉ እና ምን ማረግ አለባት እናንት የምታቃጥሩ ሁሉ ቤት ስለሌላችሁ እንጂ ቢኖራችሁ እናንተ ትብሳላችሁ
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 14 күн бұрын
👍
@hussenali4298
@hussenali4298 18 күн бұрын
የሀሜተኛ ሚዲያ ነው ይኸን ምኑን ታወጡት አላችሁ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 13 күн бұрын
Teyakaw embi selalat new yechi balgi sed koshasha nat tidi hulim enwdehalen enakeberhalen tidi ❤️❤️❤️
@genettola1887
@genettola1887 17 күн бұрын
እኔ በዚህ ቪዲዮ የቴዲ ቅሌት ሣይሆን ግለሠቧ በቤት ባለቤትነት ያሳየችው ትዕቢት ነው።ፓሊሶቹምከሙያ አንፃር ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በጉልበት ያደረጉት ተግባር አግባብነት የለውም።እሷም አንድን ግለሠብ ያለ ፈቃዱ ቪዲዮ መቅረፅ የግለሠቡን መብት መንካት ነው። ቴዲ እንደ አርቲስትነቱ ስሙን ለማጉደፍ የሚደረግ መሯሯጥ አግባብ አይደለም። የመንግስት አዋጅ ተፈፃሚነቱ ለሁሉም ነው። የሄዱበት መንገድ አግባብ አይደለም።ቴዲ በዚህ ጉዳይ ላይ በዳይ ሳይሆን ተበዳይ ነው።
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 18 күн бұрын
የኛ ቲቪ ለቃቃሚ ባለጌዎች የሰው የግል ሚስጥሩን ማውጣት የወረዳችሁ ናችሁ
@wechecha
@wechecha 17 күн бұрын
በጣም አሪፍ ሚዲያ:: በርቺ ዋናው ወርዶ አለመገኘት:: ቃል ቃል ነው:: የማትፈጽመውን ቃል አትግባ::
@MarthaPaulos
@MarthaPaulos 18 күн бұрын
አትመኩ አከራዮች ሁሉም ያልፋል ጥለነው በምንሄደው ነገር እንዲህ መክፋት ጥሩ አይደለም ።
@robelbitew2215
@robelbitew2215 18 күн бұрын
ምን ይጠበስ ጥሩ አደረገ
@saraelyas661
@saraelyas661 18 күн бұрын
🤑 ይሄ Normal የሆነ ክስተት ነው። ህንጻ በጠራራ ፀሐይ እየተቀማ_ ባለ ሀብቶች እንደ ቀላል እየተገደሉ ባለባት አገር_ የአርቲስቱን ጉዳይ እንደ ትልቅ ነገር ማራገብ ነውር ነው። ስንት ተከፍሎህ ይሆን ?
@etsegenetabebaw-qp9ur
@etsegenetabebaw-qp9ur 17 күн бұрын
አሳፋሪ koshasha midya ena akerai
@Kako-x2b
@Kako-x2b 18 күн бұрын
ለምንድን ምነው መጀመሪያ ወጣለሁ ካለ ለምን በቃሉ መሰረት አይወጣም። ፊልም መስራት አይችልም ከሰራ ደግሞ መክፈል አለበት። ለምንድነው ግን ሰዎች በሰው ንብረት ላይ ድርቅ የሚሉት። ለስሙስ ጥሩ ነው እንዴ እንደዚህ አይነት ተግባር ?ምን አይነት ቆሻሻ ተገግባር ነው ይሄ።
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 18 күн бұрын
እንደ ኢትዮጵያ አንዳንድ አርቲስቶች አሳፋሪ ቅሌታሞች ደረጃቸውን ያዋረዱ ባለጌዎች አይቸ አላውቅም አንዳንድ ሴት አርቲስቶች ባደባባይ ሺርሙጥናቸውን እንኳን የሚያካሂዱ ወንዶቹ ሌቦች ስማቸውን የማይጠብቁ ልክስክሶች ናቸው ያሳፍራል ብዙ ጨዋዎችም እንዳሉ ሁሉ
@qader6010
@qader6010 18 күн бұрын
እደ አርቲስት ባለጌና ጋጠወጥ አለ እዴ እልም ያሉ ባለጌዎች ናቸው ብለም ላይ ያሉ አርቲስቶች ለዛም ነው ትዳር ላይ እማይቆዩ ያገባሉ ይፋታሉ
@GabrielBEZABIH-kr5vf
@GabrielBEZABIH-kr5vf 17 күн бұрын
Lebanew
@Zewyn1221
@Zewyn1221 17 күн бұрын
እሱ እራሱ መልሶ እንዳያከራይሽ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ባካችሁ ይቅር ይበላችሁ ሁላችሁንም
@AmenAmen-hj6kf
@AmenAmen-hj6kf 17 күн бұрын
ሲጀመር የሀገራችን አርቲስቶች ባለጌዎች ናቸው አከራይም እንደዛው ቴዲ ደሞ ሴታ ሴት ነው ለምን ወረዳ ሄዶ ያስገድዳቸዋል
@teshomeassefa7372
@teshomeassefa7372 18 күн бұрын
መብቱ ነው ሁለት አመት በህጉ መሠረት መኖር፣ ይህን ይዞ ወይ ሚዲያያ መወጣት መፍትሄ፣ አይለም እስከኖርበት ድርስ ፊልም ቢሠራበት ምን ችግር አለ
@user5679bvc
@user5679bvc 14 күн бұрын
የኛና ያንቺ ቅሌትስ መድሃኒዓለም ሰው ፊት የሚያሳየው መቼ ነው። ስለሰው ማውራት ውርደት ነው።
@ZinashtadesseZinashtadesse-n8l
@ZinashtadesseZinashtadesse-n8l 9 күн бұрын
በህግ ባለሙያ መታየት አለበት ሁለታችሁም መብት ና ግዴታ አላችሁ "ለቪዲየው ስንት ተከፈለሽ "
@abebateklemariam4789
@abebateklemariam4789 18 күн бұрын
It’s personal, it doesn’t need to be out media
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 18 күн бұрын
Tedoo king ❤❤❤❤❤❤
@40kentube93
@40kentube93 14 күн бұрын
afkereshew new🤣😍
@Mimi90843
@Mimi90843 18 күн бұрын
Deg arege min yetebes😅😅😅😅😅😅😅
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 18 күн бұрын
ይህ ሚዲያ ግን ቧልትና ሀሜት ነዋ ስራዉ የመንደሬ ሰዎች ስብስብ ነዉ ለቃቃሚ ሁላ😫😫😫😫
@arditube7340
@arditube7340 18 күн бұрын
በጣም ሲያቅለሸልሹ የመንደር ክፉ አሮጊቶችን ነው የሚመስሉ
@mekdesmelkamu5638
@mekdesmelkamu5638 18 күн бұрын
የቴዲ ዘመዶቹን ሰብስቦ ኮሜንት ስር ነው ያለው😂😂😂😂
@gelilaberhanu8114
@gelilaberhanu8114 11 күн бұрын
Abet wshet wedaj film lay baba nebere baba kemote 2 amet alfotal mndnew yemtawerut
@eyoblwango7781
@eyoblwango7781 18 күн бұрын
ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ አከራይ ብትሆኑም መግባት ይቻላል እንዴ ይህንን የምታውቁ የህግ ባለሙያዎችአሳውቁኝ ለማወቅ ያህል ነው?
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 17 күн бұрын
Even they can lock it from outside as far as they sent you a notice of default as to my experience overseas.
@beftuoromo714
@beftuoromo714 17 күн бұрын
ይህ ሚዲያ ለካ ተራ መንደሪ ሚዲያ ነው እንደዚህ የወረደ ነገር አንድን ታዋቂ አርቲስት ፍቃዱን ሳትጠይቁ በአንድ ተራ ሴት ገመናውን ማውጣት ያሳዝናል አከራይ ተብየዋ ደግሞ በጣም ገራሚ ነሽ ቤት ስላከራየሽ በፈለግሽ ሰአት ያከራየሽው ቤት መሄድ አይፈቀድም መሄድ ካለብሽ ራሱ ቀጠሮ ይዘሽ ነበር መሄድ የነበረብሽ በጣም ተረ ባለጌ ሴት ነሽ እንደውም አርቲስቱ ጨዋ ሆኖ ነው እነጂ አንቺን ልክሽን ቢያስገባሽ ጥሩ ነበር
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 6 күн бұрын
እንዴ አርቲስት ማለት ምን የሆነ ነዉ ሚመስላቹ.. እንማንኛዉም ሰዉ ነዉኮ.. ከዝናና ስም በፊት ስርአትና ለሰዉ ክብር መስጠት ይቀድማል!
@Thomas-vw1pl
@Thomas-vw1pl 17 күн бұрын
ኧረ ባካችሁ፣ የሰው ስም አታጥፉ። አሁን ይሄ ጉዳይ 'አሳፋሪ' ምናምን የሚባል ነው? መጥፎ ሰው ነው የገጠመህ ወንድሜ። ፍላጎቷ የገንዘብ ብቻ አይመስልም
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 17 күн бұрын
ቴዲ አንተ ወረደ ለካ ድራማ ብቻ ነክ
@AdeyGeyesus
@AdeyGeyesus 17 күн бұрын
ከተዋችሁ አትተውም ታዲያ መተው ማጋለጥ አይደለም እኮ ማናችንም ጋር ስህተት አለ እልህ ነው ሃገርን ያጠፋው ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@MordecaiMoges
@MordecaiMoges 12 күн бұрын
Thumbnail ላይ ያለው ርዕሰ እና ዜናው አይገናኝም ። የሰውን ትኩረት ለመሳብ ተብላችሁ የሌለ ነገር አትጻፉ።
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 17 күн бұрын
"Worada.... Edegmewalehu... Worada new...." Melese Z.
@woinshet5669
@woinshet5669 18 күн бұрын
ወይ ጉድ ጡሩ ቀን አምጣልን
@tesigekassa3423
@tesigekassa3423 17 күн бұрын
ለመሆኑ እንግሊዘኛ እየደባለቁ ማውራት ወደላይ ሊለን ነው። እባክሽ አማርኛ አውሪ ታስጠይያለሽ ጭራሽ እየተኮላተፈች አማርኛው አመሪካ ተወልደሽ ያደግሽ ለማስመሰል ነው? የመሰልጠን ምልክት ነው?የሃብት ምልክት ነው አስጠላቹሁን።
@Eyu34
@Eyu34 13 күн бұрын
ይሄ ህዝብ እኮ ፈርደበት እኛ ምን አገባን ስታከራዩ እኛን አላስፈቀዳችሁም እኮ ተንከሲስ ሁላ ከሚዲያ ይልቅ ወደፈጣሪሽ ብትሄጂ መልስ ታገኚ ነበር
@ebsiachalaneg9146
@ebsiachalaneg9146 18 күн бұрын
you can not open and break the door with the willingness of the renter even if you are the owner of the house and teddy has the right to live for two years according to the current laws
@SABRA418
@SABRA418 17 күн бұрын
Honey they didn’t sign anything please listen first
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum 18 күн бұрын
Matured rental person
@israelteka-k1t
@israelteka-k1t 18 күн бұрын
ሚዲያውም ሆነ ፖሊስ በፍ/ብሔር ጉዳይ ምን አገባችሁ? ተራ ስም ማጥፋት እና ሕገ ወጥ አካሄድ ነው
@rhinocerostour5280
@rhinocerostour5280 18 күн бұрын
ሐሜተኞች
@almazteshle6224
@almazteshle6224 16 күн бұрын
በጣም ስም አጥፊ ነሽ ውውው
@lemlemmekonin8848
@lemlemmekonin8848 10 күн бұрын
እንደሰውኛ ስናየው ጥፍተኛ ነው የሰው ንብረት አበላሽቶ ላሽ አለ እንዴ በ ፊልም ስራው ብንወደውም የሰራው ስራ ከ እሱ አይጠበቅም እውነተኛ ቢሆን ምላሽ መስጠት ነበረበት
@Fikru1948
@Fikru1948 18 күн бұрын
I hate those so-called " Artists " ❗️
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 17 күн бұрын
ምንድን ነው ምንሰማው ይህ ግለሰብ ይህን ድርጊት ከፈፀመ በውስጡ ሌላ የተደበቀ ባለጌ የሆነ ባህሪ ብቻ ሳይሆን አላወቂ መደዴ ነበር ማለት ነው፡፡ አሁንም በድጋሚ ድረጊቱ ትክክል ከሆነ መታረም አለበት በተጨማሪም ይቅርታ ማለት አለበት፡፡
@alemwoin3630
@alemwoin3630 17 күн бұрын
ወንድሜ ሁለቱም ወገን ጥፋት አለ ከመጀመሪያዉ ነዉ መዋዋል የነበረባቸዉ ያገርቤት ነገር ግብር ላለመክፈል ተስማምተዉ አሁን ባደባባይ ስም ማጥፋት
@EtegeEth
@EtegeEth 17 күн бұрын
70 አመት ራይድ ሾፌር የወይዘሮ አዳነች ጉዳይ ከምን ደረሰ ?????????
@RahelSeyoum-r1o
@RahelSeyoum-r1o 18 күн бұрын
Manegnawem Tekeray Akeray Gar Miyagatem New Mn Takabedalachu enquan Esey Deg Aderege
@selamawitnegash983
@selamawitnegash983 4 күн бұрын
አኔ ያልገባኝ ነገር አንዴት በር በርግዶ መግባት ይቻላል? በጣም ነውር ነው ::አሱ አጠፋ አላጠፋም አንድዚህ ማደረግ የቻላል ወይ? በ አኔ አመለካከት ሕጉን የጠበቀ አካሄድ አይደለም.
@Abisew
@Abisew 18 күн бұрын
በአቋሯጭ መፈመስ አይ ዜሮ ሌቭል ነገር ነሽ። መቼነው ደግሞ በቲክ ቶክ የምትመጪው? ጀዝባ እሱ ባይሆን ሚዲያ ላይ ትወጭ ነበር።
@lidiya727
@lidiya727 17 күн бұрын
የኛ ቲቪ የወረደ ነው
@arditube7340
@arditube7340 18 күн бұрын
ጉድ ጉድ ጭራሽ ባል እና ሚስት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@dagmawitassfawe3161
@dagmawitassfawe3161 18 күн бұрын
በር እንዴት ታሰብሪያለሽ እስከሚወጣ እደጅ አትጠብቂውም ነበር አሁን አንቺ አዋረድሽው ማለት ነው ስለፍቺው ምናምን እንደዚህ ስታከራዬ ብር ማስያዣ ተቀበይ ሰው ምንየመሠለ ቤት እየፈረሰ ትከራከሪያለሽ ደግሞ የሚፈርስ ሰፈር ነው ኧረ አንቺ ጉደኛ ነሽ ታስጠያለሽ አሳፋሪ።
@hailuamsalework8997
@hailuamsalework8997 18 күн бұрын
It is personal !
@Zebiba-p7w
@Zebiba-p7w 13 күн бұрын
ዊይዊይ የኢቲዮጲያ አከረይውች ሲተስጠሉ ምንአለ ከረሱ አውሪተሽ ቢቲጨሪሽ ያሚዲያ ሰው ሲለሆነ ቢቸነው ኢሄን ሚስጥር ያወጠሺው
@mygizetime
@mygizetime 17 күн бұрын
ይሄ ሚዲያ ግን ምን ይመስላል🤔🤔🤔
@S-G.19
@S-G.19 18 күн бұрын
Yesew photo media lay meltef endemeyasketa atawukum? Yewerede media new. Degmo ende mermari police siteteyki atafrum gazetegna teneyewa?
@Fikru1948
@Fikru1948 18 күн бұрын
He is ignorant and arrogant❗️
@Mekuria927
@Mekuria927 18 күн бұрын
አሁንም ቢሆን ከራሱ ጋር ተነጋግራችሁ በሰላም ጨርሽ አሁን ባለው ህግ አታሸንፊም
@Z-n8e-j9g
@Z-n8e-j9g 18 күн бұрын
አይይይ ኢሄ ሚዲያ ቅራቅቦዋም ሆነ ኧረ በፈጣሪ አንድ ዘመዴ ተከራዩ ሲወጣ ስራ ተበላሽቶብኝ ቸግሮኛል ሲለው የአንድ አመት ከሁለት ወር ትቶለታል እንኳን ብር ሳይከለክላችሁ ነገረኛና ጉረኛ አከራዮች ሐገራችን ውስጥ ስንት ኬዝ እያለ የግለሰቦች ቅራቅንቦ ይዛችሁ ትንበዛበዛላችሁ ወይስ እሱ አርቲስት ስለሆነ ነው
@AsayehegnMoges
@AsayehegnMoges 18 күн бұрын
Eyader gud ysemal !!!
@SamiAmen-m9v
@SamiAmen-m9v 6 күн бұрын
Yhone ngarema embe bloshale alaye alsha??
@ebsiachalaneg9146
@ebsiachalaneg9146 18 күн бұрын
do not mix personal things to his professional activity
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 15 күн бұрын
መንግስት ህግ ሲያወጣ በፀጋ ተቀብላችሁ የምን ቴዲን መነዝነዝ ነዉ?? አይ ሀበሻ🙄
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 18 күн бұрын
አይ አከራይ🤔
@ZewiMan-o1n
@ZewiMan-o1n 17 күн бұрын
Akerayoch hulu hodamoch nachew......tsebayegna atimiselu
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 18 күн бұрын
በዚህ ጊዜ ሚዲያ ላይ የማይወጣ ወሬ ምንድነው
English Conversation; Learn while you Sleep with 5000 words
3:01:48
Zen English
Рет қаралды 26 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.