ብዙዎችን ያስቆጣው የግሩም ንግግር! ሰርጉን ትቶ ስራ የገባው ዶክተር!- Ethiopia, Ethiopia news today

  Рет қаралды 669

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@johnibekele3891
@johnibekele3891 2 сағат бұрын
ግሩም ጀግና እና አዋቂ ሰው ነው በትክክል ሀሳቡን አቅርቦአል🎉🎉🎉🎉🎉
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Сағат бұрын
ለደኩተሩ ❤❤❤ ለግሩም ጨቅላ ያው ጨቅላ
@TheGirmisha
@TheGirmisha 2 сағат бұрын
ስሚማ ልጅት፡ ቢያንስ እንኳ መሠረታዊ ከሆኑት የሙያ መርሆዎች ውስጥ አንዱን አሟይ። ማለትም፡ ስለአንድ ጉዳይ ወይም ግለሰብ ስትዘግቢ በደጋፊነት ወይም በተቃዋሚነት መንፈስ ወይም ስሜት ውስጥ ሆነሽ አይደለም። በጋዜጠኝነት ሙያ ፖለቲካ ቦታ ሊኖር አይገባም። ዘገባሽን እንደሁነት(እንደታሪክ) አድርገሽ ማቅረብ ይገባል። ሌላው የታዘብኩት ነገር ቢኖር፡ መቼም ጋዜጠኛ ለመሆን 12ኛን አልፈሽ በኮሌጅ ደረጃ ሙያውን ተመረሻል ብዬ አስባለሁ። ግን የ corridor ልማትን ስትገልጪ ቃሉን እንዴት pronounce እንደምታደርጊው አሰተውለሽ ታውቂያለሽ? መልሱን ለራስሽ ትቸዋለሁ።
@yonasabraham1965
@yonasabraham1965 2 сағат бұрын
አንድ ኢትዮጵያዊ የትም ቦታ ሆኖ የመደገፍም የመቃወም መብት አለው ይህ አነጋገር ከአንድ ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ንግግር ነው በውጭ አገር ሆነው ድምፃቸውን በስላማዊ ሰልፍ የሚያስሙ ኢትዮጵያዊያን በአገራችን ውስጥ ሆኖ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ የማቻልበት ሁኔታ ስለተፋጠረ ነው ።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Сағат бұрын
😂😂😂😂😂 ኸረ እርስ በእርስ እየተባላን እያባላን ነው እንዴ ታዲያ 😅😅ባንዲራ ምግብ ቲሸርት ...ይሸቀላል ደሞዙን ሳያጓድል የሞቀ ቤቱ እየኖረ እዛ ምንም የማያውቀውን ደሀ እናባላለን 😢😢 የትኛውም ወገናችን ሲሞት በአንድነት መቃወም ግዴታችን ነበረ ግን አንድነት የለንም በምንኖርበት ምግብ ቤት ...ሲጨምር ዋጥ አድርገን እየኖርን 10 ፎቅ ለለውጥ እየፈረሰ እያየን ደሳሳ ጎጆ በአራችን ፈረሰ ብለን የምንጮህ አስፋልት መኪና ተደግፈን ፎቶ እየተነሳን በሰው አገር አገራችን ለማልማት እንቅፋት እየሆንን አይደለማ 😂
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 59 минут бұрын
ግሩም ልክ ብሎዋል ለደስታ ለመተባበር ለእድገት ውጣ ቢባል እሺ አይልም ለማባላት ለመሸቀል ለመዞመት ስለሚመቸው ነው 😅 እዚ ቤት ምግብ ጋዝ ...ጨመረ ብሎ አያለቃቅስም ለህጉ ፀጥ ለጥ ብሎ ይገዛል በአገሩ የሚኖረው ደጉ ገበሬ የተማረው ለፋተኛው ነጋዴ ደሀው ሀብታሙ ....ከተቃወመ ከደገፈ ከጠገበ ከተራበ ...ተቻችሎ በአንድነት ይኑር መንግስትን የመጣል የመደገፍ መብቱን ለነዋሪው እንተውለት በተለይ በዚ ዘረኝነት በበዛበት ዘመን ማንም አሸናፊ ተሸናፊ አይኖርም በጦርነት ...
@yohanneswkidan6094
@yohanneswkidan6094 3 сағат бұрын
ግሩም ምን አጠፋ ትክክል ነው የተናገረው
@fikruman1069
@fikruman1069 2 сағат бұрын
በደንብ አላዳመጥከውም ወዳጀ ልሎች አፍሪካውያን ዝም ነው የሚሉ እኛም ዝም እንበል ማለት ከጤነኛ አይጠበቅም አፍሪካውያን ዝምብለው በቀኝ ሲገዙ ዝም ቢሉ ኑሮ አባቶቻችን ጣልያን አያቸንፉትም ነበር ደግሞ ሠው እንደቤቱ እንጅ አያድርም እንደጎረቤቱ ተብሏል
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Сағат бұрын
​@@fikruman1069😂😂😂 ሀበሻ ነጭ አሸነፍኩ ይላል ነጭ አገር በበረሀ እያቋረጠ ባሪያ ብቻ ሳይሆን ለሚያዘው ፀጥ ለጥ ብሎ ይገዛል ሀበሻ ሽቀላ እና መዝናኛ አረገው ተቃውሞውን ጭራሽ በዘር ከፋፈለን ሱዳን ናይጄሪያ ሞሮኮ ቱኒዝያ ግብፅ ዙምባዬ ...የሆነውን ክፉኛ አገዛዝ እና ውድቀት አይተናል በስደት ያለው ለሴኮንድ አይታይም በአገሩ ያለው ተራበም ተደሰተም ተቃወመም ደገፈም እራሱ ይሰራል በአገሩ
@Kgkfif
@Kgkfif 2 сағат бұрын
Ay Gala Balegiza behuala tafralhe
@fikruman1069
@fikruman1069 2 сағат бұрын
አታከብጅ ምን አነጋጋሪ ትያለሽ ባዶ ጭንቅላቱ ያሳየበት እንጅ ሌሎች አፍሪካውያን ሥለተኙ ዝም ሥላሉ እኛም ዝም ማንል ያለ ጀዝባ ነው አፍሪካውያን ለነጭ ተኝተው ሲገዙ እኛ ሥለታገል ነው ጣልያን ያቸነፍን ሚድያ ሥላገኘ ብቻ መቀደድ ጥሩ አይደለም
@negalegesse1784
@negalegesse1784 59 минут бұрын
ጉሩም ጫላ ፣ጩቤ ጨበጠ።
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 11 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН