KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🦋 አብረን አንሰራም አላት ሀይሚ ብሩክን መታችው😭😱
25:05
አህሙ እውነታውን ተናገረ || ይቅርታ ጠየቀ
24:54
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
ነባ በስጦታ ተንበሸበሸች || አህሙ ቀለበት አሰረላት
Рет қаралды 51,331
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 97 М.
AHMU-አህሙ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@Ahmu_diaspora
13 сағат бұрын
youtube.com/@miko-family2?si=brXR8x6ipyv3sod- ሚኮ 10k ሊገባ 300 ብቻ ነው የቀረው አስገቡት🎉
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
13 сағат бұрын
ተዳርሰናል እህቶች ❤❤❤ሚኮዬ
@ZaaraAhmed-w8r
13 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Zade-h7p
13 сағат бұрын
እሺ አህሙ ግን ናባዬን አዳራ አታስካፈት😊😊😊❤❤❤
@mrvip-hf2ry
13 сағат бұрын
አብሽር አህሙየ ይገባል❤❤
@ጨረቃዋ4212
13 сағат бұрын
ኢንሻ አሏህ ከዚህም በላይ ይገባዋል ሚኪ አስደስቱት ዛሬ ሙሉና
@akeranenastaws
13 сағат бұрын
ኑ ሙሥሊሞች በ ቁርአን ና በሀድሥ ቀልባችንን እናርጥባት
@ZZ-ln2fi
10 сағат бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@ZaburaMohamde
10 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hamezya
10 сағат бұрын
❤
@Uh-cd5wi
8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@الحمداللهالحمدالله-م1ب
8 сағат бұрын
ኧረውደ ነይእንቅራ እጉሩቡም አስገቢኝ በአላህ
@amiseid6687
13 сағат бұрын
እናት ና አባት አህሙ ን የወለዱ የታደሉ ናቸው። አስተዋይ ወደ ፊት አህሙና ነባ የምወዳችሁ
@ያኢላሂ
10 сағат бұрын
በጣም❤❤❤
@mabratiasafe7932
10 сағат бұрын
የእውነት ፍቅር ለምታፈቅረው ሶው ለሱ ደስታ መኖር ነው እሱም ነባዬ ላይ አይቸው ነበር የኔ ቆንጆ❤🎉
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
14 сағат бұрын
ማሻአላህ ዛሬ አምሮባችኋል ዳግም አህሙ ነባን እንዳታስለቅሳት የምትሉ ላይክ ግጩኝ ሚኮ የጓደኛጥግነውእኮ
@LubabaDebesa
6 сағат бұрын
ደምሪኝ እመልሳለው ውዴ🎉🎉🎉
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
4 сағат бұрын
@LubabaDebesa እሺ ውደ አህለን
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
4 сағат бұрын
ማሻአላህ ይሄን ያክል ኮሚንት እፅፋለሁ እንደዝህ ላይክ መቶልኝ አያቅም ሺኩረን የአህሙ &&የነባ ቤተሰቦች በስደት ያለሁ እህታችሁነኝ ነብሰጡር ነኝ ዱአ አድርጉልኝ
@Redu78978
14 сағат бұрын
እዉይ ስታምር ነባዬን የምትወዷት ብቻ❤❤❤
@SemuGrace45
14 сағат бұрын
ነባዬዬዬዬዬዬ የራሷን ስሜት ገላ ነው እኮ ላንተ ደስታ ስትል ነበር እንደዛ ያደረገችው ይቺ ምርጥዬ ቅመምዬ ልጅ አጥብቀህ ያዛት ከልቡ የሚወድህ ሰው እኮ ላንተ ደስታ ብሎ የማያደርገው ነገር የለም ❤አህሙ ✋🤗
@Sada-yc6pi
13 сағат бұрын
ሳህ❤❤❤❤
@ዙዙChRt
13 сағат бұрын
ትክክል🎉
@Semirahusen810
13 сағат бұрын
ደምሪኝውደ
@jvvbnnbb7514
13 сағат бұрын
ትክክል❤❤❤
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ትክክል
@NejatAhmed-x9x
12 сағат бұрын
ልጅቷ እራሱ ቸኮሌት ነች በጣም ነው ደስ የምትለኝ ነባየ
@الحمدالله-ف4ث
10 сағат бұрын
😂😂😂😂እድሜለፉተር😂😂😂
@Zade-h7p
14 сағат бұрын
አህሙ እና ናባዬን ያሚወድ ብቻ 👍💋💓💓
@FedilaRedwan-ny2um
13 сағат бұрын
አች እኔን ምን አስከተለሽ❤
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
እኔ
@zehara5
11 сағат бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
8 сағат бұрын
እዉይ የኔ ቆንጆ ሁሉን አሞአልቶ ነዉ የሰጣት የኔ ደረባባ ሴት❤❤❤ትለያለሽ አህሙ እንደዚህ ፍክት ብላችሁ ስትመጡ ነዉ የሚያምርባችሁ❤❤❤
@WerttAsdfgg
14 сағат бұрын
ውይ አልሀምዱሊላህ ደስ ሲል በሉ ኢሸአላህ ወደፊት አህሙ ነባ
@AzezaYassin
12 сағат бұрын
ይሄን የቀለበት ቀን አላህ የእውነት የደርገዋል ኢንሻአላ
@sitehussen541
Сағат бұрын
ሲጀመር በሥልምና የቀለበት ቀን የሚባልነገር የለም
@MmMm-i9q2e
13 сағат бұрын
ሶፊጋ ስትደባደቡ ደሥትላላቺሁ አህሙን እና ሦፊ ስወዳቸዉ😂😂😂😂😂😂
@ላታህዘንኢናላህማዓና
12 сағат бұрын
በጣም የአንድ ቤት እህትና ወድም እደሚደባደቡት ሆኑኮ ሶፊ ደሞ የኔ ሆደ ባሻ ቶሎ ነው የሚከፋት💦
@አማራዊቷ
11 сағат бұрын
በጣም የምር😁🤣👌
@እሙዶክተርEmuDokter
14 сағат бұрын
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲንረሱለላህ ይሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም🎉🎉
@MahaAldhalaan
13 сағат бұрын
ስለላህ አለሂ ወሰለም
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@fufuilu1212
8 сағат бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤ ትክክል አልሃምዱልላህ❤
@Hhfdfg-i9y
7 сағат бұрын
ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉
@HawaAbdi-q3t
3 сағат бұрын
S,a,w
@mahaboobadam5611
12 сағат бұрын
ሁሉም አማልቶ የሰጣት አህሙ አሳልፈህ እንዳትሰጥ በሀላል አርጋት ምርጥ ልጅ ናት
@LubabaDebesa
7 сағат бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ ማር🎉🎉🎉
@mahaboobadam5611
5 сағат бұрын
@@LubabaDebesa እሽ ዉዴ
@fatamግሬስ
12 сағат бұрын
ፈኪጋ የነበርክ ጊዜ አልወደድኳችሁም ነበር አንቺ ልጅ በጣም ወደድኩሽ 🎉❤❤❤ዋው ማሻ አላ ተባረክ ራህማን የኔ ቆንጆ 😅❤
@አማራዊቷ
11 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን መድድሻት ምርጥ ልጂ ናት ስወዳት 🎉❤
@sfhjtuio1425
10 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Zinabyoussef-e4h
9 сағат бұрын
አቤት ወሬአመረልኝ መስሎሽነዉጅአሁን ፈኪ ነባን እጥፍፍበልጣታለች ቅዠታም
@sfhjtuio1425
9 сағат бұрын
@@fatamግሬስ የቅናት መፈስ ክክክክ ወለህ ፈኪን ማንም አይዳርሳትም አህሙ ረሱ ለሚኖትናው እብ የለች ቅራ ቀቦ ሁለ ፈኪዬ የኔ ጃግና መንሽም አሳማም መልካም ማቃጣል ፈኪ ሞተ እካን ትባልጣላች ሲት የሚፈልጋት አለ ዳዳብ ሁለ ብዳዎች የፈኪ ጦስ እዛቹ ህድ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
7 сағат бұрын
መልክ ኑሮ ገንዘብ ዘመድ ቀለብ አይሆንም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅ጥሩ ባህሪ ግን ሁሉንም ይሆናል ተግባባን ነባ የሚጠላ ነገር የላትም ❤❤❤❤❤እኛ ወደናታል ንግግር ትችላለች ፈኪስ ? ንግግር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይ ፈኪ ደባልቄ@@Zinabyoussef-e4h
@SemiraEthiopian
14 сағат бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛ አላሐምዱሊላሂ አህሙ ነባዬ❤❤
@Zewdet
14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ የኔ ሱሶች አህሙየ ነባየን አታስከፋት በአላህ
@Mdenh-w9e
13 сағат бұрын
አላህ በሃለል የጣምረቹ የምትሉ በለይክ 👍 አሰዩኝ ዉዶቼ 100k እናስገባው
@MsAlain-r8p
2 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@SadaAssfaw
14 сағат бұрын
አህሙ አተ የእውነት አስተዋይ ነህ ነባ ማሻአላህ ፀባየ ሰናይ🎉
@MubarikAdisse
13 сағат бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አህሞችን ትለያለህ የምንልህ በምክኒያት ነው ነባዬ የኔ ፍልቅልቅ ደስታችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቀለበቱ ነገር ግን
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ግን ምን?
@MubarikAdisse
12 сағат бұрын
@IsekMohammed ክክ ሾሾው ተመችቶኝ
@KsaSaidi-x8z
9 сағат бұрын
❤❤❤
@zehara5
11 сағат бұрын
ነባዬ እኮ ምርጥዬ የኔ የዋህ አህሙዬ ነባዬ እዳታስከፋት የምትሉ እስኪ በላይክ ደምሩኝ ደስ ይበለኝ የኔ ቅኖች❤❤
@almanal8814
13 сағат бұрын
ማነው እንደኔ ዛሬ ደስስስስስስስ ያለው ወላሂ ከልቤደስብሎኛል የኔ ልዩዎች የኔ ዳይመንዶች ሁሌየም እንደዚህ ፍክት እያላችሁኑልን ነባዬ የኔ ቆንጆ ❤
@seadaJemal-ym8zp
Сағат бұрын
ነባ ማለት ደስ የምትል ታይታ የማትጠገብ ቆንጅዬ ልጅ ናት አሁሙ ደሞ ቢገባህ የአላህ ስጦታህ ነበረች
@hananeasfaw
13 сағат бұрын
ነባ ቪድዎላይ ስትመጪ ቶሎቶሎ ሳቂ ሳቅሺን በጣምነዉ የምወድልሺ❤😂
@ShefikaShefika-gj8mn
13 сағат бұрын
ጉድድድድድድድድ
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ወላህ እኔም በጣም ነው የሚወድላት 😮
@medinaebrahim
12 сағат бұрын
እደዝችና እደሶፊ እደኤዲ ምርጥ ሰውየለም አህሙየ ይችን የመሠለች ከአፏ ጥሩጅ ክፉየማይወጣት ብቻ ቃል የለኝም በርቱልኝ ማሻላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzezaYassin
12 сағат бұрын
ነባይዬ ውበትሽ እየጎላ መጣ ደስ ሲልሽ ደስ ይለናል ሲከፋሽ ደሞ አለቀስን ነባዬ
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ትክክል
@አማራዊቷ
11 сағат бұрын
በጣም🥰😘
@SamsungA04-t4d
10 сағат бұрын
ሳህ❤❤❤
@خديجهموسى-س7خ
10 сағат бұрын
አይዋ❤❤❤❤❤
@Seadiphone9776
13 сағат бұрын
አሁን ነው የምትመጥንህን ያገኝኸው ወላሂ ወላሂ በጣም ልብ ያላት ልጅ ናት የዋህ የማታስመል ቀብረር የማትል ንፅህ ልብ ያላት ልጅ ናት ❤
@HayatJemal-l1z
12 сағат бұрын
ማሻአሏህ አህሙዬ አሏህ ይጠብቃችሁ ሀቂቃ አህሙ ታለምክኒያት እንዲክ አያደርግም ብየ ነበር አልሀምዱሊላህ ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayu-d8p
14 сағат бұрын
አህሙየ ጠንክር ወንድሜ ሁሌም ከጎንህ ነኝ💖💖 ወሬኛ ምቀኛ ብዙ ያወራል ስምህን ለማጥፋት ይሯሯጣሉ ቦታ እንዳትሰጣቸው ወደፊት ጠንክረህ ተጏዝ የኔ ጀግና ወንድም አስተዋይ ፀባይህ ካወኩህ ጀምሮ የማይቀየር አላህ ይጠብቅህ::😍😍😍
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
13 сағат бұрын
እውነት ነውዴ?❤❤❤❤ዛሬ የለም ብዬ ከመግሪብ ቡሀላ ብጠፋ ለካ ከች ብሏል 😊
@Hayu-d8p
13 сағат бұрын
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን እኔም ስጠብቅ ውየ ተስፋ ቆርጨ ነበር መጡ
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
እኔም ለአላህ ብዬ እወዳለሁ
@Hayu-d8p
10 сағат бұрын
@@IsekMohammedአላህ ይውደድህ አህሙን የሚጠላ የተረገመ ሸይጦን ብቻነው
@IsekMohammed
10 сағат бұрын
@@Hayu-d8p አሚን የረብ
@mrvip-hf2ry
13 сағат бұрын
እኔ መጀመሪያም ተረድቸዋለሁ ምክኒያቱም አህሙየ እደዚህ ሰቲን እደማይገዳ የኛ አስተዋይ ወድም ማሻአላህ ዛሬደሞ እደዚህ ድምቅ ብላችሁ ስላየኋችሁ ደስብሎኛል የኔ ጨረቃወች❤❤❤❤
@Hayu-d8p
13 сағат бұрын
እኛ በወንድማችን እንተማመናለን ግን አለ ማሰቢያ ቅንጭላት የሌላቸው የሰውን ልብ የሚሰብሩ
@R-sr6co
13 сағат бұрын
በጣም ሰንቱን ታዘብነው@@Hayu-d8p
@RahmaYimer-c7j
13 сағат бұрын
ከመጀመሪያው ፕራንክ እንደሆነ አውቄ ነበር ግን ተመልካች የተቀየመው አንተንም ነባየንም ስለምንወዳችሁ ነው
@akeranenastaws
13 сағат бұрын
አሠላም ወአለይኩም ለኔም በቅንነት ቤተሠብ ሁኒኝ ሙሥሊማ እህቴ
@Toyba11
12 сағат бұрын
ማሻ አላህ አህሙ ደስ ስትሉ የልብስ ምርጫህም ጭምር ሲቀጥል ይቅርታና ካጠፋሁ ለቀጣይ ፀጉሯን ብታስተካክል ደስ ይላል ማለቴ የምታሲዝበት ነገር ትንሽ እስልምናችን ጋር አይፈቀድምበርቱ በቀሪው
@MunthaMuntha-z7m
10 сағат бұрын
ትክክል ታስተካክል
@ae7936
13 сағат бұрын
ነባዬ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ውይ ትእግስትሽ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ትላንት በጣም ተናድጄ መጥፉ ነገር ጽፌ ነበር ይቅርታ አህሙ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DbDb-m6j
12 сағат бұрын
ማሻአላህ ወይኔ በጣምነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ አህሙየ ነባየ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ አህሙ ነባየን አታከፋብን በተረፈ እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@አማራዊቷ
14 сағат бұрын
ነባዬ የኔ ጨዋ ሴት😘😘😘እሕሙዬ እንዳታስከፋት ሁለተኛ እንዳይለመድሕ
@EkimaIemlem
12 сағат бұрын
ወላሂ ስዎዳት❤❤❤
@አማራዊቷ
12 сағат бұрын
@EkimaIemlem እኔም የኔ ውድ ስወዳት🥰😘
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ትክክል
@አማራዊቷ
11 сағат бұрын
😘🥰@@IsekMohammed
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
14 сағат бұрын
ማነው እንደኔ ደስ ያለው አህሙ እና ነባዬ የኔውዶች❤❤❤🎉🎉🎉
@Hamezya
14 сағат бұрын
😂😂😂 አህሙ ፈተ ነዉ ያምታደረገኘ ይመቸቹሁ ነባን አታሲከፈት በምንም ነገረ ከሱዉ ሁኒ አህሙ ቆጆዪ ልጀነት
@Fetiyaeg5mz
14 сағат бұрын
ወይኔ ማነውእንደኔ ደስስስስስ ያለው ማሸአላህ አህሙመብሩክ አልፍአልፍ ወላሂበጣምደስብሎኛል እስደስታቸውእሚያስደስታቹህ
@akeranenastaws
13 сағат бұрын
አሰላም ወአለይኩም በበቅንነት ለኔም በተሰብ ሁኒ ሙስሊማ እህቴ
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@ያኢላሂ
2 сағат бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ❤❤
@MistaYasin
13 сағат бұрын
እንዲህ ነው እንጂ ሚያምርባቸው ቤተሰብ❤❤❤❤
@zinet-lf1op
14 сағат бұрын
ቆይ ያህሙላይክና ሰብ የለውምሳ ቻናሉ ኧረ እናበረታታው,አይከፈልበትም😢
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ግድ ይለል
@ሀገሬLove
10 сағат бұрын
ደምሪኝ😊
@እሙዶክተርEmuDokter
14 сағат бұрын
ይህችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
@sihemsihem8497
13 сағат бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@Semirahusen810
13 сағат бұрын
ደምሪኝእሙዶክተርከደመርኩሺቆየሁ
@saynabeman6074
13 сағат бұрын
አሚን ማሬዋ❤❤
@akeranenastaws
13 сағат бұрын
@@Semirahusen810 ነይ እኔም ጋር እንደማመር እህቴ
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
አሚን የረብ
@1ያአላህ
14 сағат бұрын
A&N የኛ ጨራቃዎች እኳን ደህና መጠቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹family les'go 100k እናስገባቻው👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@SuduSudu-y9i
14 сағат бұрын
ወለህ በጣም ዳሰ አለን🎉🎉
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ኢንሻ አላህ በቅርቡ
@FatmaYimar
12 сағат бұрын
ማነውእደኔ ቀለበቱን አይቶ ደስብሎት የነበረው አይገለሀልአህሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ተደ ውሸት ነው እንዴ?
@Ayeshmahamad
14 сағат бұрын
ማሻ አላህ ነባዬ የኔ ቆንጆ ሰታምር አሙ ተከባከባት እቺን የመሰለች ቆንጆ ትግሰተኛ አ ምርጥ ምርጥ ልብሰ ግዛላት ሰወዳት❤❤❤❤❤❤❤
@NameLost-ll2ky
13 сағат бұрын
የኔ ውዶች አህሙዩ ነባዩ ሰወዳችሁ 🥰🥰♥️🎉🎉እንኳን ደሰ አላችሁ ♥️♥️A& N❤💍🥂💐💟💟💟💟🌹
@AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se
13 сағат бұрын
Nuti duraa argine akkaa nabaa intalaa kabajaa fi namusaa qabdu kanafuu sif tatii wojiin bultii ijaradhuu sin jene bar wollah isni lachuu bayyee jalaadhaa ❤❤❤❤
@makiiyeadamaaliji5064
12 сағат бұрын
Dhuga keti wly❤🎉
@MariamOmmohamed
11 сағат бұрын
Dhugaa keti🎉🎉🎉🎉🎉
@sumayaaisha9354
8 сағат бұрын
Dhugadha
@Amiwelloyewa-z5x
13 сағат бұрын
አህሙ በዚህ አጋጣሚ ልልህ የምፈልገዉ ከቲክቶክ ሰትራት ያልሆነ ያልሆነ ቪደዎ አይቻለሁ በቃ ሰትረህ ያዛት ያንተ እስከሆነች ድረስ የማንም መዝናኛ መደሰቻ መሆን የለባትም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seadaJemal-ym8zp
Сағат бұрын
የቲክቶክ ስሟን ንገሪኝ
@Amiwelloyewa-z5x
Сағат бұрын
@seadaJemal-ym8zp ሌላ ሰው ሸር አድርጎት ነው ያየሁት ደግሞ ፀጉሯን ሁሉ ተገልጣ ነበር
@lmn-s7w
11 сағат бұрын
ነባ የኔ ቆጆ. አችን ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል. በጣም ከፍቶኝ ነበር. ምክንያቱም. ከሚወዱት መለየት. በጣም ከባድነዉ. አህሙ. አናደኸኝ ነበር. አዉፍ. በለኝ
@ሀገሬLove
10 сағат бұрын
ደምሪኝ
@fatuma7222
14 сағат бұрын
መልካም ብትናገር ታተርፋለህ ዝም ካልክ ደግሞ ትተርፋለህ_ እንደመጣልህ ካወራህ ትጠፋለህ
@R-sr6co
14 сағат бұрын
ትክክክል
@EeEe-q9j
10 сағат бұрын
በትክክል❤❤❤
@EgigeTube
13 сағат бұрын
ዋው እንዲህ ነው የሚያምርብህ በርታ ጠንክር ጠበቅ አርገህ ያዝ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
13 сағат бұрын
❤❤❤❤
@ሀገሬLove
10 сағат бұрын
ደምሪኝ
@ሀገሬLove
10 сағат бұрын
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንደምሪኝ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
10 сағат бұрын
@@ሀገሬLove ደምሬሻለሁ
@MEREMA-u1f
10 сағат бұрын
ዋዉ ደስሲል❤❤❤❤❤❤ነባየ ደስታሽኮ ደስታችነዉ የኔማር አህሙ ደሞ አተሞዛዛ ደግመህ እድህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ እሽ አሙ ወድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KADIJAወሉየዋ
12 сағат бұрын
ሙሲሊሞች በአላህ ክሪሲታኖች በምታምኖት ይዠቸሆለሁ ደምሮኝ😢😢😢😢😢😢
@toybhmohmmed2132
12 сағат бұрын
ሰብአረኩሺየኔዉድበርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@toybhmohmmed2132
12 сағат бұрын
❤❤❤
@ZarraZarra-zq4xt
11 сағат бұрын
@@KADIJAወሉየዋ ሰቡሲክሪይ አረኩሺ 🥰
@Hhxhjjd
11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@aass5403
11 сағат бұрын
ዶሞርክሸ አችም ደምርኝ
@drr8432
13 сағат бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ሀገሬLove
10 сағат бұрын
ደምሪኝ
@jwhar348
14 сағат бұрын
ማሺአላህ ናባ እና አህሙ ሥወዳቸሁ ደሞ ሥታምሩ ተከባከባት አህሙ ደሞም እዳታመልጥህ
@حياهجمال-ث4د
14 сағат бұрын
ማሻ አለህ እድ ስትሆኑ ነዉ ምያምሪባቹ ኤሄ ቻናል መቼናዉ መቶ ሺ ሚገበዉ
@zinatmohammed2962
14 сағат бұрын
ማሻአላህ አህሙንና ናባን በጉጉት የማየችሁ ሁለታችሁም የዋህ ናችሁ አላህ በሀላሉ አላህ አገናኝቶ አብሮ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@እሙዶክተርEmuDokter
14 сағат бұрын
በሀላሉ በኒካ ተጣምራችሁ ማየት ነው የምፈልገው የምትሉ በላይክ
@Aelhemidulila
14 сағат бұрын
ማሻአላህ አህሙየዛሬ በጣምአምሮባችሁል መብሩክ ድጋሜ እንዳታስቀይማትነባን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SonySony-b1w
14 сағат бұрын
ኡፉፉፉፉፉ ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ አህሙና ነባየ የኔ ዉዶች አይለያችሁ ማሻአላህ መጨረሻችሁ ይመር 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💝💝💝💯💯
@6ygh-c2l
10 сағат бұрын
የኔ የዋህ የአረብ ሀገር ሴቶች ሠው ሁሉሲደሰት ደስ ይላቸዋል
@SonySony-b1w
10 сағат бұрын
@6ygh-c2l ወላሂ አወ የኔዉዲ በሰዉ ደስታ የምንደሠት ነን እኛንም ባገራችን ገብተን የምንደሠት ያዲርገን 🌺🌺
@AawyaAadr-vs8ev
13 сағат бұрын
ማሻላህነባግንሣላደቅሽ፡አላልፍም፡እውነተኛአፍቃሪማለት፡ነባናት፡የራሣንሥሜትገላ፡የሡንሥሜት፡ኖርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅመመየሆነች፡ልጅናት፡አሥተዋይ❤❤❤❤
@JamilaJojo-zl9vj
12 сағат бұрын
Mashaa Allah tabaraklh rabbii ijaa hamtu isini iraa ha qabuu Ahmu and Naba 🥰🥰
@SOFIስልጤዋ
13 сағат бұрын
ወይኔ እንዴት ደስስስስስ እንደለኝ ብተቁ አፉፉ ነባዬዬ ስወደት አህሙ ግን አደረህን እንደተስከፈት አደረህን❤❤❤❤😢😢😢😢
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የበዴያቴ ሉቆ
@SOFIስልጤዋ
Сағат бұрын
@IsekMohammed 💝💝🥰🥰
@BirukTuba5335
14 сағат бұрын
አህሙ ትለያለህ ወንድማችን በተለይ ለተከዱ ሴቶች ሁሌም ከጎናቸው አትጠፋም
@الحمدالله-ف4ث
10 сағат бұрын
ወሬ😂😂😂የወድአለቃላቂማለትአተነህ🙃🙃🙃🏌♂️
@Elhamyoutubeኢሉ
13 сағат бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሱለሏሁ ወሰለም 👍👍👍👍
@munamuna1301
12 сағат бұрын
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@EeEe-q9j
10 сағат бұрын
ስለላህ አለይሂወስለም❤❤❤
@Susususu..2
10 сағат бұрын
ነባዬ የኔ ቆንጅዬ አህሙ ብሮ ሁሌም ፍልቅልቅ በሉልን እስኪ እዴኔ ከልቡ የሚወዳቸዉ ❤❤❤❤
@rosaliealayon5764
14 сағат бұрын
ማሻአላህ አህሙየ ጀዛክ አላህ ከየር ነቡየ እኳን ደሥ አለሽ የኔ ድቡሽቡሽ ❤ሥወድሽ
@RahemaXd-vm2pw
14 сағат бұрын
አህሙየ የኔመልካም ያሉትንይበሉ የተረዳ ተረድቶሀል ስራደሁአቀናል ትወድቃለህሲሎ ዘናፈታብለህመጣህ በይቅርየምታምንምርጥ ሰዉ አስቀይመዉህ ይቅርየምትል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hወሎየዋ
12 сағат бұрын
ስታምሩ ሁልዬም እመሩልን ❤❤❤❤ ነባየ በጣም አምሮብሻል
@እ-b3
14 сағат бұрын
እልልልልል🎉❤❤እኳን ደስአላችሁ❤🎉🎉🎉ነባየ የኔውድ
@ኢተቂላህ-በ4ዘ
13 сағат бұрын
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊልኸይር 💍💍💍💍 ወላሒ ዛሬ ደስ ብሎኛል ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰
@naymaa2843
13 сағат бұрын
ሀቢብቲ ኒካ ሳይታሰር ባረከሏሁ ኣይባልም
@OummesouedZed
13 сағат бұрын
ኧረ ኒካህ ሳይታሰር ባረከሏህ አይባልም በደስታ ድንበር አንለፍ
@ኢተቂላህ-በ4ዘ
13 сағат бұрын
@OummesouedZed እሺ ይቅርታ
@GfFd-o8h
13 сағат бұрын
ማሻአላህ ግን በጣም ነዉ ደስ የሞ ምትሉት🌹🌹🌹🌹🌹 ስታምሪ ነባዩ
@AzezaYassin
12 сағат бұрын
ነባዬ # አህሙ ሳቃችሁ ፍቅራችሁ ናፍቆን ነበር የኛ አበባዎች
@khadijah9878
14 сағат бұрын
እህ ገና ደስ አለኝ አህሙየ ነባየን ጠብቃት አደራ
@toybhmohmmed2132
11 сағат бұрын
❤❤❤❤ዋዉ ወላሂደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰብሎኛልማሻአላህ የቀለበቷነገርማ😂😂😂😂አጂብነህ አህሙ የራሷንቀለበት😊😊😊😊😊 ይሁንበለመደ እጂህ የተሻለእንጠብቃለን?
@Edom-y5v
8 сағат бұрын
የኔ ቆጆ ይገባሻል ከዚህም በላይ
@ZeharaMehemed
11 сағат бұрын
ነባየ የኔቆጆ ሁለየም ደስተኛ ሁኝልን የኔማር እርግት ያለች አነጋገሯ የሚማርክ ስረአት ያላትልጅ ወላሂ አህሙ አታስከፋት በአላህ
@BuJo-q6r
13 сағат бұрын
የእውነት ብትጋቡ ደስ ይልነበር አህሙየ❤❤❤❤
@ሀገሬLove
10 сағат бұрын
አይቀርም ወደፊት ❤ደምሪኝ
@الحمدالله-ف4ث
10 сағат бұрын
በለዉ😂😂😂😂
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
6 сағат бұрын
እየጠጣሽ ቀዝቃዛ@@الحمدالله-ف4ث
@AlmazDereje-uy1uk
10 сағат бұрын
ነባ እርግት ያልሽ ቆንጆ❤❤❤ለሙ አስተዋይ ነህ ሄወት ወደ ፊት❤
@FoziyaaArimoo
12 сағат бұрын
እኔ ዩትዩብ አላይም ነበር ላማጃማሪያዬ እናተን ስከተታል ዎላህ አንተ ያተማተክ ፊቅር😊 አስዛቹኝ ጭራሽ ቪዶው እስካምያልቅ ድራስ እያየው ያዩትዩብ ቪዶ ጨርሼ አይቼ አላቅም😂 ግን ዳስ ብሎኝ ነው ማያቹ አላህ ይጠብቃቹ ❤
@furiduri8440
10 сағат бұрын
አህሙ ጀግናው ወድሜን እየመሠልክኝ. ከተለያየን 6. አመታችን. አተንሳይ. እባየ ይመጣል. አላህይጠብቃቹህ🎉🎉🎉🎉🎉
@RomanaAlRomana
14 сағат бұрын
ማሻ አላህ አህሙየ ነባየኔ ቆንጆ❤እንኳን ደስአላችሁ ❤❤❤🎉🎉
@FAs-k5d
10 сағат бұрын
አህሙግን የፈኪ ነገር አልወጣልክም አሥብበት በተሻለነው የተካልክ ረጋ ያለች እኮነች ነባዬ🎉🎉🎉🎉🎉
@GgdHn-p7w
13 сағат бұрын
አህሙዬ ስወዳቺሁ ❤❤❤በርታ ወድም አለም ሲሰድብህ ይከፋኛል አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
@RppkTeww
12 сағат бұрын
አህመዲየ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ሁለየም አላህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ🎉🎉
@sojoo-zw2nb
13 сағат бұрын
ወላሂነባዬበጣምነዉየምወዳትአቤት ፈገግታ እረጋታዎ እሆሆነባዬ እኮን ደስአለሽየኔዉድ አህሙዬ ነባዬ አተስቀዪምብን በአላህ❤❤❤
@CareFone-r8y
13 сағат бұрын
Mashahhlllaaa baga rabbiin walti isin debise🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤gamachuu kessan nan bohee 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabshiEthiopia-xd7gg
13 сағат бұрын
አህሙ ትመቸኛለህ ነባ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@Oromiyaajituubadhatuu
14 сағат бұрын
Mashaa Alhaa wwooo umrii dhertuu jiradhaa❤❤A❤❤❤N❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@صوفيهامين
9 сағат бұрын
A❤❤❤❤❤N
@OhKh-ek9us
9 сағат бұрын
አህሙየ ወድማችን የኔጨዋ ትለያለህኮ አይለያችሁ ♥️♥️♥️♥️
@berhmeth
14 сағат бұрын
ስጠብቃቺብነበር የዋልኩት❤❤❤
@nesra3536-cm6ik
13 сағат бұрын
እኔ ደሞ ቀለበት ከምር ያርክላት መስሎኝ😂😂
@ጨረቃዋ4212
13 сағат бұрын
ይጫወትብናል እኮ አህሙ😂😂 የሰሞኑ ፕራንክ የዛሬው ቀለበት😂😂 አዝግ የሆነ ልጂ
@MrSJannat-l4l
12 сағат бұрын
ገና እያየሁትነዉ አላደረገላትምዴ እሱን አይቼ ነዉኮ የገባሁት😂
@IsekMohammed
12 сағат бұрын
ውሸት ነው እንዴ?
@SuziTube-wh3cq
14 сағат бұрын
ማሽአሏህ አህሙ ቶሎ በሀላል ቃብ አድርግ
@ሀገሬLove
10 сағат бұрын
ደምሪኝ
@ZaherHasen
8 сағат бұрын
የኔምጥያቄነዉ
@hassen-ve5rk
14 сағат бұрын
ማሻ አላህ አህሙ ወንድማችን ዛሬነው ያማረብህ ተከባከባት
@nesriyabinthusene2873
14 сағат бұрын
ማሻአሏህ እኔ ኮሞንቲ ሰጥቸ አላቅም ደስ ትላላችሁ በጉጉት ከምከታተለው ዩቱብ የአህሙ ብቻ ነው
@Ikram-e6e
12 сағат бұрын
አህሙ ከናበ ያምያነፈርቅ ፍቅር ይያዝህ 😂😂😂 ነበዬ ማርርር❤❤❤❤ደሞ በስስት ምታይው ነጋርስ😊
@HiAlain
12 сағат бұрын
የራቢ በቅር እንሻ አለህ
@الحمدالله-ف4ث
10 сағат бұрын
😂😂😂😂
@Sphoo-j1x
14 сағат бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ መቸም እንዳታስከፋት አማናናናና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zzzzz-b3s
11 сағат бұрын
አህሙየ አንተን. አለማድነቅ አለቻልኩም. ወንድሜ. አላህ ያሰብክበት ያድርስህ ። ነባየ አመለ ሰናይ ውድድድደ አደርጋችሓለሁ❤❤❤❤🎉
@ArabeHusen-i9w
12 сағат бұрын
Mashaala wwwwww simaafi malee maali kessa argana dhifama sii gone ahamu❤
@KuludKulu
12 сағат бұрын
አሕሙ ዛሬ በጣምነው ያስደስትከኝ ይልመድብህ ነባይን ተንከባከባት እንደታስከፍት ቀለበቱን አላ ይእውነትያድርግላቹ
25:05
🦋 አብረን አንሰራም አላት ሀይሚ ብሩክን መታችው😭😱
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 139 М.
24:54
አህሙ እውነታውን ተናገረ || ይቅርታ ጠየቀ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 74 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
21:03
ያለሺኝ አንቺነሽ ፡ ለምን ስሜቴን አትረጂኝም 🥹
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 79 М.
17:18
አለምን፡ሁሉ አለህ ሰለም፡ያርጋት
M&Z Tube99
Рет қаралды 4,6 М.
12:34
🔴😢#መዳም#ቤት ውስጥ ይሄን#ስራ የምትሰሩ#አደራ#ተጠንቀቁ አየ#ስደት #ቢቀርስ ይሄን#ጉድ #ተመልከቱ#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ#viralvideo #youtubeshorts
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 8 М.
27:14
ነባ ሞያ ቢስ ተባለች || ጨው የበዛበት ምግብ ሰራች
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 47 М.
25:40
🛑አብርሽ አትመጥንህም ከስዋ ራቅ አለው.ማርክ ተጣላ😱
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 75 М.
41:37
ጽናት ክፍል 8 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 138 М.
1:09:43
ወንድ በጣም እጠላለሁ በገዛ እጄ ኤርትራዊ ነው የማገባው ብዬ ተናግሬ ጉድ ሆንኩ አስቂኝ ቆይታ ከ@SabaEthiotube ጋር
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 25 М.
29:39
ለ አህሙ ብላ ከእናቷ ጋር ተጣላች😱|| አህሙ አቴጂም አላት
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 55 М.
26:38
💫ሙባረክ ብዙ በድሎኛል ከእናቴጋ አጣልቶኛል💔
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 31 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН