ለ አህሙ ብላ ከእናቷ ጋር ተጣላች😱|| አህሙ አቴጂም አላት

  Рет қаралды 46,978

AHMU-አህሙ

AHMU-አህሙ

Күн бұрын

Пікірлер
@AsdAsd-ld3tu
@AsdAsd-ld3tu 3 күн бұрын
ኡነት ለመናገር ግን.ከፈክ እች ናት ቆንጅየ.❤ እስክ ትክክል ከሆንኩ በለይክክክክ ኣሳዩን❤
@ZahrerAhmad
@ZahrerAhmad 3 күн бұрын
በምገበ
@TeyibaumerDejen-dv8dm
@TeyibaumerDejen-dv8dm 3 күн бұрын
እረ ይቺ ከኋላዋ የለው ይደብራል ደሞ ተለፋዴዳለች ሱብሃን አላህ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 күн бұрын
በይ የሰዉ ልጅ ዋናው ልብ ነው በመልክ ግን ከፈኪጋ አትወዳደርም ወላሂ ማሻ አሏህ ፈኪ ሁሉ ነገሯ ውብ ናት
@mdshahanvaj5956
@mdshahanvaj5956 10 сағат бұрын
እውነት ነው 100
@S66123
@S66123 3 күн бұрын
ማሻ አላህ የልጅቷ ፈገግታና አለባበሷ እንደኔ የተመቸው ብቻ like
@Makiya-r5zyoutube
@Makiya-r5zyoutube 3 күн бұрын
ዳምርኝ🎉🎉
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
እኔም
@zahraahmed2658
@zahraahmed2658 3 күн бұрын
እደግመል ሻኛ ከምራ ምኗ ቢላህ አለይኪ ከኋላዋ ምንድን የተሸከመችው መቸም ፀጉሯ አይደለም
@SamiSameerA-m3b
@SamiSameerA-m3b 3 күн бұрын
እኔ❤
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 3 күн бұрын
እኔ🌹
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 3 күн бұрын
አህሙ በቃ ይችን ቆንጆ አጥብቀህ ያዝ የምትሉ ብቻ እስኪ ላይክ ሀሀሀሀሀ ማጋባት ማፋታት ስራችን ነዉ
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 3 күн бұрын
😂😂😂😂
@djdjjrjjrrj6992
@djdjjrjjrrj6992 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂እውነትነው
@AlikaM-e9x
@AlikaM-e9x 3 күн бұрын
ኧረ ይዞት ይጥፋ ማጣመር ሰራችን ነዉ😂😂😂😂😂😂
@KubraAli-s8r
@KubraAli-s8r 3 күн бұрын
ግርም የሚለው ከሁሉሜጋር ማጋባት ማፋታት ሆነ ስራችን አጂብ
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 3 күн бұрын
😂😂😂
@emufahadtube
@emufahadtube 3 күн бұрын
አህሙ ትክክል አድርገሀል ከናቶጋ ተጣልታ ከተጋ መሆን የለባትም የምትሉ በላይክ🎉🎉🎉
@AbdoSultan-nd4bu
@AbdoSultan-nd4bu 3 күн бұрын
👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 3 күн бұрын
ፕራክነዉ እኮ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
ትክክል
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 3 күн бұрын
እስከመጨረሻዉ አይታችሁ ኮምቱ ዉዶችየ ፕራክ ነዉ
@ጀኔደይሚቱዩብ
@ጀኔደይሚቱዩብ 3 күн бұрын
አህሙ ጀግና ነው ለናቶች ክብር አለው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 күн бұрын
አህሙ ወንድማችን በመሀል ሙዚቃ አትጨምርበት ላይክ ላረግ እያልኩኝ ግን ሙዚቃ ሀራም ሥለሆነ ሀራምን አላበረታታም ሙዚቃ መጨመሩ በቃ የምትሉ
@سميره-ع1س
@سميره-ع1س 3 күн бұрын
ሰህ ያኔ አስታወይ
@FatimaNo
@FatimaNo 3 күн бұрын
እንዴ ብድዮውንስ ማን ሃላል አደረገው እእእ
@uar-xz7mh
@uar-xz7mh 3 күн бұрын
ሳህ ልናይ እንልና ሙዚቃው ደሞ ይዘጋናል ቢያስቀረው አሪፍነበር
@ZeynebaHuseen
@ZeynebaHuseen 2 күн бұрын
ሣህ
@Afleza
@Afleza 2 күн бұрын
ትክክል
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 3 күн бұрын
አቤት የአህሙ አስተሳሰብ ጀግና 👍👌ትላንት ለተዋወቅሺው ወንድ እናትሽን አስከፍተሽ ቶጫለሽ ወይ አላለም ❤😊
@SayatErtebie
@SayatErtebie 3 күн бұрын
አሀሙየ በጣም ትክክል ነህ አባት
@Aemina782
@Aemina782 3 күн бұрын
ለቤተሠብ የለህ ክብር ሳላደቅ አላልፍም ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@HAWAIbrahimAli
@HAWAIbrahimAli 3 күн бұрын
ትክክል አህሙ እናቱን የሚያከብር የሰዉእናትም ያከብራል ይባላል ይመችህ
@Badiru_1212
@Badiru_1212 3 күн бұрын
ነበ ፈረንኩ አሪፊነው ግን እውነት ያልሆነ ነገሪ ወለህ የምለሁን ቀል አትጠቀም የምትሉ በለይክ አሰዩሀት
@lulutube885
@lulutube885 3 күн бұрын
አህሙን በዚህ ቪድዎ 100k እናስገባው 🏃🏃🏃🏃🏃❤
@emanhussen75
@emanhussen75 3 күн бұрын
ምርጥ ወንድ ማለት ቤተሰባን አክብሪ የሚል
@Fatma-q3n3
@Fatma-q3n3 3 күн бұрын
ሡባሃነ አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 3 күн бұрын
አሕሙ አስተዋይ ነው የምትሉ🎉🎉🎉🎉ማሻላሕ🎉🎉
@መዲ2
@መዲ2 3 күн бұрын
ማነው እደኔ አህሙ ነባን እሚወድ ፈታብለው ፈታ ያረጋሉ🤗🥰
@HaymiTube138
@HaymiTube138 3 күн бұрын
የልጅቷ ዉበት ዋዉ ቆንጆቆንጆወቹን ከየት ነዉ የምታመጧቸዉ😂😂
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 3 күн бұрын
አሏህ አገናኘዉ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
የኔ ነት እኮ
@LaylaNasry
@LaylaNasry 3 күн бұрын
❤❤❤❤😂
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 3 күн бұрын
አላህ ፈቀደለት ይችን ፅጌሬዳ❤❤❤❤
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 3 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ከአህሞ የሚተዩ ሴቶች ሁለቸውም ስያምሩ ❤
@HeluTube940
@HeluTube940 3 күн бұрын
ተጋቡ የምትሉ እስኪ😂😂👌
@zulfanesruz
@zulfanesruz 3 күн бұрын
ስራችን አይደል😂😂😂
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف 3 күн бұрын
እረ ያያችሁትንሁላተጋቡአትበሉ
@ሉሉነኚወሎየዋ
@ሉሉነኚወሎየዋ 3 күн бұрын
አታስብይ ስራችንነውክክክ
@ሁሉምበጊዚው
@ሁሉምበጊዚው 3 күн бұрын
ይስሩበት አያርማቹም ያደባባይ ትዳር የማን አያችሁ ሴደረጅ ዋንትያ ትናት ተፋታች ልሉችም አንዲሁ ስለዚህ ይስሩበት ያችን ተጋቡ አያልን ሚርኩሪ አረግናት ስለዜህ በራሳቸው መንገድ ይኑሩ ❤❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 күн бұрын
አለን ለማጣመር😂😂😂😂😂
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 3 күн бұрын
ባአሏህ ማነዉ እደኔ ከአህሙ ትምርት የወሰዴ ማሻአሏህ የቤተሰብ ክብር ያለዉ ልጂ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ ነባየ
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
አሚን
@ቡታጀራዬ
@ቡታጀራዬ 3 күн бұрын
ነባዬ በጣም ነው የምወድሽ ሴትነትሽን ጠብቂ ቤትኛዉም አጋጣሚ እራስሽን ዝቅ የሚያረግ ሰራ አትሰሪ መጨረሻ ከአህሙ ጋአ ታጋብቻቹሁ በሀላል ያኑራቸዉ😊
@HaytSufff
@HaytSufff 3 күн бұрын
Amenii
@NeimaNasr-k9c
@NeimaNasr-k9c 3 күн бұрын
Amin
@seadaJemal-ym8zp
@seadaJemal-ym8zp 3 күн бұрын
አሚን
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
አር በህግ አምላክ እሷ የኔ ነት ሆ
@LaylaNasry
@LaylaNasry 3 күн бұрын
አሚንንን
@makumaku1144
@makumaku1144 3 күн бұрын
ወይኔ ስያምሩ🥰 ዛሬ አንደኛ ነኝ👍
@selamaberayutub6283
@selamaberayutub6283 3 күн бұрын
እኔ ም አንደኝ
@SelamFantu-k7n
@SelamFantu-k7n 3 күн бұрын
ማሻአላ አህሙ አሰተሳሰብክ አንደኛ ነክ ነባ ደግሞ ሰታምራ እርጋታዋ ጎደኛክ ደግሞ አንተን ለማሰደሰት የሚደርገው እጥረት
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
በጣም
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 3 күн бұрын
አህሙ ይች ልጅ እረጋ ያለች አስተዋይ ትመስላለች ሴት ልጅ እረጋ ስትል ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SemuGrace45
@SemuGrace45 3 күн бұрын
ነባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ቅመም ምርጥ መልዕክት ያለውው ፕራንክ ነውውውውው 💪💪አህሙ የኔ ጀግና ኮራሁብክ በመልስህህ💪💪💪💪
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 3 күн бұрын
አህሙ ቅልል ያለች እርጋታዋ ዋው በጣም ደስ ትላለች ተንከባከባተ ❤❤❤
@HawaEndris-o1i
@HawaEndris-o1i 3 күн бұрын
አረ ወገን 100k እናስገባው❤
@AlewuyaMuhammed
@AlewuyaMuhammed 3 күн бұрын
ችሎታሽ ይለያል ነባየ እኛንም ፕራንክ አድርገሻል 😅
@berhmeth
@berhmeth 3 күн бұрын
የኔውዶች❤❤❤❤❤ እደኔ እስቲ የሚወዳቸው አህሙና ነባን❤❤❤❤
@ነባዒት
@ነባዒት 3 күн бұрын
ልጁቱዋ እንደኔ የወደዳት አለ ፈገግታዋ ራሱ ደሰ ሲል❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 3 күн бұрын
እኔ❤❤❤🎉🎉🎉
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 күн бұрын
የሆነች የደሥደሥ ያላት ሥክን ያለች ነች❤
@khadijahuseen5320
@khadijahuseen5320 3 күн бұрын
እኔ😂
@HyHg-p9s
@HyHg-p9s 3 күн бұрын
የኔለራሡ❤❤❤
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 3 күн бұрын
እኔ
@ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
@ነጁቲየአህሙወዳጅ6011 3 күн бұрын
ኮራሁብክ አህሙዋ የኒ ኮስታራ ወንዳንዳ ወንድ ማሻአላህ መልስህ አሪፍ ነው🥰🥰🥰🥰
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 күн бұрын
አህሙና ናባን ያሚዋድ 100k እናስካባው😢😢ያምትሉ ለይክ😊😊🎉🎉አራ ማቼ ነው ሚጋባው😢😢😢
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
ኢንሻ አላህ በቅርቡ
@HawletABcd12
@HawletABcd12 3 күн бұрын
ልጁስ ቆንጅ አይደለም
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
​@@HawletABcd12አዎ ጠይቅልኝ
@ህልሜንናፍቂim-x9y
@ህልሜንናፍቂim-x9y 3 күн бұрын
የነባ ትህትና እርጋታዋ እንዴኔ የወደደላት ❤❤
@HawaEndris-o1i
@HawaEndris-o1i 3 күн бұрын
ነባየ አህሙ ልክነው የኔ ቆጂየ እህት እናትሽን በስርአት አስፈቅጂ እኛ አህሙጋ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለናል❤❤❤
@user-om8zd7ij4u
@user-om8zd7ij4u 3 күн бұрын
በሌላ ነገረ እዳታስቡ ቤተሰብ ናቸው
@HawaEndris-o1i
@HawaEndris-o1i 3 күн бұрын
@user-om8zd7ij4u እናስባለን ምን አስጨነቀሽ 😁
@QasayedMohammed-p1h
@QasayedMohammed-p1h 3 күн бұрын
ነባ ቆጆ ስወዳት የኔ ፍልቅልቅ አህሙጋ ይጣመሩ የምትሉ 👍
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 3 күн бұрын
ይጋቡ በኒካህ በሀላል❤❤🎉🎉
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
​@@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰአር በህግ አምላክ እሷ የኔ ነት
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 күн бұрын
ነባ ፀጉርሽ ለይ ያለውን አውጭና ጣይ ነብያችን ስለሏህ ወአለይ ወሰለም እደግመል ሻኛ ቆልለው የሚሆዱ ሴቶችን እርገሞቸው እኔም እረግሜቸዋለሁ ብለዋል ምናለ በራሳችሁ ብታጌጡ አላሁ ዩሱቱር 🤲🤲🤲😢
@zainat-s2o
@zainat-s2o 3 күн бұрын
ሠለሏሕ አሀይሕ ወሠላም ሳሕ
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 3 күн бұрын
ፀጉሯን አበጥራ ቢሆንስ አጉል አትመፃደቁ
@Emuisa64
@Emuisa64 3 күн бұрын
ስለላሑ አለይሒ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 күн бұрын
@@Leena-lu3db ተይጂ እባክሽ የፀጉር ቅርፅ አታቂምዴ
@AlHamad-ut6xc
@AlHamad-ut6xc 3 күн бұрын
ምችግርአለውብመክራት ደግሞ ሁልግዜነውእደህ የምታደርግ ክልክልስለሆነው መጥፎአስባአደለም​@@Leena-lu3db
@SemiraZayine
@SemiraZayine 3 күн бұрын
አህሙ ያኔ ጀግነ ወላህ ወንድ መለት አንታ ነክ እሽ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
እሺ
@hadasfis5600
@hadasfis5600 3 күн бұрын
ዉይይይ ሰታምር ልጅትዋ ኣህሙየ ኣንም ቆንጀየ የሆንክ ልጂ ❤❤❤❤❤❤❤
@Gghj-ls6kf
@Gghj-ls6kf 3 күн бұрын
ውይ ነባዬ እኛንም ነው ፕራክ ያደርግሽን
@zulfanesruz
@zulfanesruz 3 күн бұрын
ነገሩ ፕራንክ ነው ግን የኔ ቆንጆ እራስሽን የሚያስከብር ነገር መርጠሽ ስሪ❤
@MuhabetHelil
@MuhabetHelil 3 күн бұрын
ነባዬ ሰራሽልን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ጊን ተጠራጥሬ ነበር
@Zinab-p3l
@Zinab-p3l 3 күн бұрын
ነባ የነቆጆ አህሙ ትክክል ነዉ ነባየ እናትሺ ታፈቅድ 😢😢❤❤❤❤
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 3 күн бұрын
አህሙን 100K እናስገባው የምትሉ ላይክ የምር ያንሰዋል
@HayuHayu-q2k
@HayuHayu-q2k 3 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
ትክክል
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 күн бұрын
አህሙ❤❤❤እኮለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍🥰 ነባየኔዉድ የኔ ፈልቅልቅ ፈገ ግተዋ ብቻ በቂነዉ አህመለየ ነባን አትብቀህዪዛት
@EmuKalid-z3f
@EmuKalid-z3f 3 күн бұрын
አህሙየ ይችን ቆጆ ጠበቅ አድርገህ ያዝ እዳታመልጥህ❤❤❤❤❤
@GgGg-n2x
@GgGg-n2x 3 күн бұрын
ነባ እና አህሙ ወደ ፊት❤❤❤❤❤❤
@حليمهااا-ج7ل
@حليمهااا-ج7ل 3 күн бұрын
እንደኔ ግን ነባን የወደዳት አለ ባአላህ ደስ ስትል የሆነ ቅልል ያለች ነች አታካብድም ደግሞ ፈገግታዋ ጨዋነቷ አሳዳጊሽ ይደግ አቦ ሌላ ምን እልሻለው አህሙዬ በርታ ወንድማችን
@SaraSara-gq3kd
@SaraSara-gq3kd 3 күн бұрын
አሚን ወላሂ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እኔ ደጋግሜ ባያት እኳን የማልሰለቻት በጣም ነው የምወዳት
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 3 күн бұрын
አየቹሁ እኘ ጨወ ስንሆን ሌለ ሰዉ በዬን ቁጡር ዱአ የረጉልነል ከረሰችን አልፎ ለቤተሰቦቸችን የደርገሉ የረብ ሰልህ አርገን
@حياةاثيوبيا-د5ك
@حياةاثيوبيا-د5ك 3 күн бұрын
አህሙ ትክክል ከእናቷ ተጣልታ መሄዲአያስፈልግም 😊😊😊😊
@GgdHn-p7w
@GgdHn-p7w 3 күн бұрын
ውይ ነባ ሰራሽልን እኛንም😅😅😅😅
@family_v-k9x
@family_v-k9x 3 күн бұрын
አህሙ 100k መግባት አለበት የምትሉ ለይኩኝ እናስገባው🎉🎉🎉
@MeremaHusen-v6q
@MeremaHusen-v6q 3 күн бұрын
አወግዲነዉ እናስገባዉ ሁላችሁም ሸርእናዲርግ
@family_v-k9x
@family_v-k9x 3 күн бұрын
@MeremaHusen-v6q እሺ 🥰🥰
@مريم-ل6ك8ط
@مريم-ل6ك8ط 3 күн бұрын
አወ ይግባ በቅርቡ
@MadinaMadina-k5k
@MadinaMadina-k5k 3 күн бұрын
ነባ የኔ ቆንጆ የኔ ❤❤❤❤❤💋
@family_v-k9x
@family_v-k9x 3 күн бұрын
ኢንሻ አላህ ይገባል🥰
@MkyeaAhmd
@MkyeaAhmd 3 күн бұрын
የሆንሽማርነገርነሽአደዝህትጫወችብናለሽ😂😂😂
@MeryemYesuf
@MeryemYesuf 3 күн бұрын
ጎበዝ አህሙ አስተዋይ አላህን ፈሪ የዋህ ነው
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 3 күн бұрын
አህሙ አስተዋይ ልጅ ነክ 😢
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 3 күн бұрын
Neba ❤Ahmu❤ Miki❤ መጣችሁልን ዛሬም ❤ አንዱ ተጠርጎ ሲሄድ " ሌላው ተወልውሎ ይመጣል ።አህሙ የኛ ሸበላ የእህቶቹ ምርኮኛ💕😂 💕በርታልን ጎበዝ
@Myወሎ
@Myወሎ 3 күн бұрын
#አህሙየን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ እስኪ ደገፍ ደገፍ ደገፍ አድርጉት ወዴ መቶ ሺ ይቁሰው ጀማአው😮😮😮😮 0:45😂😂😂😂😂😂😂😂 ያበዴ ነው ነባየ አህሙየ እዲህ አይነት ነገር አይመቸውም የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤😊 19:30
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
ትክክል በርቱ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 күн бұрын
ከቤተሰብ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም ወላሂ😢
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 3 күн бұрын
አህሙየ የኔ ሸበላ የኔ ጠበለል👌❤❤❤❤💘💘💘💘ነባየ የኔ ቆንጆ ትለያለሽኮ አህሙየ የኔ የትንሽ ትልቅ ብቻ እወዳችሁ አለሁ ጉዞ ወደፊት👌👌👌👌👌👌
@Neju-tube
@Neju-tube 3 күн бұрын
ዛሬ ደሥ ብሎኛል እንኳን ደሥ አለሽ በሉኝ ውዶቼ❤❤❤
@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 3 күн бұрын
እኳንደስአለሽ
@FaH-m4e
@FaH-m4e 3 күн бұрын
አኳን ደሰለሸ❤❤❤
@Fato-oi1no
@Fato-oi1no 3 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ❤
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 3 күн бұрын
እንኳን ደሥ አለሽ
@S66123
@S66123 3 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@ሀዩ27ይቱብ
@ሀዩ27ይቱብ 3 күн бұрын
ወይኔ አህሙ ማሻአላህ ጎበዝ
@Abranjenat
@Abranjenat 3 күн бұрын
እህቶቼ አላህ ከሰው ቤት አውጥቶ የራሳችሁን መኖር የምትኖሩ ያድርጋችሁ ❤❤
@MominaMomina88
@MominaMomina88 3 күн бұрын
አሚን ያረብ❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
አሚን የረብ
@anoodkama25
@anoodkama25 3 күн бұрын
Aminnn
@SaraSara-gq3kd
@SaraSara-gq3kd 3 күн бұрын
እኔ መጀመራላይ እውነት መስሎኝ ነበር ብቻ በጣም ደስ ይል ነበር አህሙ ትክክል ነህ ቀጥልበት ደስ የሚል ፕራክ ነበር እኛም ፕራክ ተደርገናል ነባዬ በጣም ትናፍቂናለሽ ከአህሙጋ ሁሌም ብትመጪ ምኞቴ ነበር ካልተፈቀደልሽ ግን ምንም ማረግ አይቻልም ተማሪ በርቺ ሚኪ በጣም ምርጥ ጓደኛ ነህ አህሙን እንደዚ ፈታ እንዲል ስላረከው እንዳትጠፉ በናፍቆት ነው የምንጠብቃቹ የአህሙ ፋሚሊ 100k እናስገባው
@nesra3536-cm6ik
@nesra3536-cm6ik 3 күн бұрын
አህሙ ምርጥ ልጅ እናቷን ሳታስፈቅድ አትሂድ
@SonySony-b1w
@SonySony-b1w 3 күн бұрын
ነባየ የኔቆጆ አህሙየ ጠበቅ አርገህ ያዝ የምትሉ 👍👍👍 🎉🎉🎉
@MahirSidik
@MahirSidik 16 сағат бұрын
ብዙጊዜ አህሙ የመሠለው እጅ ቢሞት ሠው ያለውን አይሠማም ደስ የሚል ልጅ ነው❤❤🎉🎉
@ቅማሞች
@ቅማሞች 3 күн бұрын
አህሙና ነባ ቢጋቡ ደስ ይላሉ
@zainabHusain-o2m
@zainabHusain-o2m 3 күн бұрын
አህሙና ነባ ወዴፊት❤❤
@AfrashaDarge-v1w
@AfrashaDarge-v1w 3 күн бұрын
ሰራሺልን እኛንም❤❤❤❤😂😂😂
@ኢክራም
@ኢክራም 3 күн бұрын
አህሙየ ይችንውሀየመሰለችልጅ አደራእዳታስከፋት
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 3 күн бұрын
ሳህ
@HamdaD-r4e
@HamdaD-r4e 3 күн бұрын
ትክክል ነህ
@SaedSaed-n3b
@SaedSaed-n3b 3 күн бұрын
ወላሂ ውነት መስሎኝ ነበር ጨርሸ ሳየው ነው ያመንኩት ወላሂ ነባየ የኔ ደርባባ ይመችሽ 😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹💘💘💘😍😍😍😍💖💖💖
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 3 күн бұрын
ምኮ ምርጥ ገደኝ ዩቱብ ይከፈትለት የምትሉ በ 👍👍👍👍👍👍👍👍አሰዩኝ ናበ ምርጥ አይድየ ነዉ ይመችሽ
@SameraYemam
@SameraYemam 3 күн бұрын
አህሙ ከነባ ጋ ሁሌም ናልንንን❤❤❤❤
@makimaki-t5w
@makimaki-t5w 3 күн бұрын
#ልጁቷ እራሱ ዴስስስስስ ስትል ❤
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 3 күн бұрын
አወ ማሻአላህ😘😘
@Fato-oi1no
@Fato-oi1no 3 күн бұрын
ስታም ልጂቱ እርጋታዋ ደሞ ተጣመሩ😂 መቸም ማጋባት ማጣላት ሁኗል ስራችን ❤❤❤🎉
@algurfah2065
@algurfah2065 3 күн бұрын
😂😂😂
@khadijahuseen5320
@khadijahuseen5320 3 күн бұрын
😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 3 күн бұрын
አዎ ይጋቡ
@hamriaethiopia8010
@hamriaethiopia8010 3 күн бұрын
😂😂😂😂
@AlainAlain-e7p
@AlainAlain-e7p 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉
@1sebehadin
@1sebehadin 3 күн бұрын
ነባዬ የኛ ቅመም አህሙ ደሞ ያፍቅር ጥያቄ አቅርብ በስስት እኮነው ምታይህ😊❤
@RhametAhamed
@RhametAhamed 3 күн бұрын
😂😂😂አረተው😢
@LaylaNasry
@LaylaNasry 3 күн бұрын
አው
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
እውነት ነው ግን እኔስ???
@SaraSara-gq3kd
@SaraSara-gq3kd 3 күн бұрын
እኔ አያገባኝም ተዉ ይስሩበት ቀስ በቀስ ይጣመራሉ😅😅
@SaedSaed-n3b
@SaedSaed-n3b 3 күн бұрын
አህሙ እና ነባ ይጣመሩ የምትሉ ላይክ አርጉኝ ስታምሩ አህሙ ጀግና ነክ ለሴት ልጅ ክብር አለው የምትሉ 💞💞💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 3 күн бұрын
እህህ የኛነገር ይጣመሩ
@zulfanesruz
@zulfanesruz 3 күн бұрын
ስራችን አይደል አብሽሪ😂😂
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
በጣም
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 3 күн бұрын
አሀሙ መልካም ልጅ ነዉ ለሰዉ ክብር አለዉ እንተማመናለን ❤❤የምር ተመችተሽናል ❤❤
@uutgmf0gy921
@uutgmf0gy921 3 күн бұрын
ዋው አሙ ንግግር ልክ እንድ ብርክ ነው❤❤❤❤
@FunnyBlueMackerel-xe1wz
@FunnyBlueMackerel-xe1wz 3 күн бұрын
አህሙይ ጅግና ነህ❤❤❤❤
@Aminat725
@Aminat725 3 күн бұрын
የኛጀግና አህሙየ ጉዞወዴፊት ሚኪበሺተኛነው አላለም ነባየኔእንቁውድድድድ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 күн бұрын
መሻአላህ ዛሬደሞ የለለ ዉ በቱን ደፍቶብሻል❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍 አህመየ ሰወድህ አቤት ዉበት ነባ የኔ ቆጆ አሰኛንምነዉ ፕራክያደረግሽን አህሙ ሰራችልህ ተሎተሎስሩለን
@SadaHaya-c6i
@SadaHaya-c6i 2 күн бұрын
ማሻአላህ ደስሴሉ አብረውይሁኑየምትሉ🎉🥰🥰🥰ስወዳቸውኡሷ ዉበቱ🥰🥰
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 3 күн бұрын
የምታምርዋ ነባየ ቆንጆ አህሙ ስላምህ ይብዛ
@እሙነሰረዲዩቱብ
@እሙነሰረዲዩቱብ 3 күн бұрын
አህሙዬ ነባ ትወድሀለች የግልክና የወደፊት የትዳር አጋርክ ብታደርጋት ተመኘሁልክ ደግሞ የጡሩ ቤተሰብ ልጅ ትመስላለች ስለዚህ እዳተስደብራት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@WEt-pj4jv
@WEt-pj4jv 3 күн бұрын
ወይኔ ጀመረሽ ነበ እኘንም😂😂😂 በርቺ ፍልቅልቅ የሖሽልጅ አሕሙ በዚ አገጠሚ መሸአሏሐ ወለሒ
@meremahassen5604
@meremahassen5604 2 күн бұрын
አህሙየ ለቤተሰብ ያለህ ክብር100%ነው ነባየ በጣም እርጋታ የተላበሰችልጅናት ተጣመሩ አላህ በሀላልይዘውቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 3 күн бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@FadilaFadila-k6j
@FadilaFadila-k6j 2 күн бұрын
S a.w🎉🎉🎉🎉🎉
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 2 күн бұрын
SAW
@SusuAli-l1s
@SusuAli-l1s 3 күн бұрын
ቀስ ብለን አህሙና ነባን ማጣመር አለብን😂❤❤❤
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 3 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅ጀምረሽዉ ስተበቅ ቀስ ብለን ትየለሽ እንዴ😅😅😅😅😅ደምርኝ
@trufatargaw593
@trufatargaw593 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂eshi
@mdabdol8042
@mdabdol8042 2 күн бұрын
ስረችን ጀሚሬነል 😂😂 ወይ የኛ ነገረ
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
@@mdabdol8042 ከመደም ኩሽነ ስንወጠ ግዴተችን ይመስል መቀመም ነዉ ስረችን 😅😅😅😅😅😅
@WiaTube770
@WiaTube770 3 күн бұрын
ወይኔ የማዳም ቅመሞች ተጋቡ ተጋቡ ይላል ኮሜንት😂😂
@UmmuAbdurahaman
@UmmuAbdurahaman 3 күн бұрын
😂😂
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
ካካካካ
@RutaTube31
@RutaTube31 3 күн бұрын
በቃ ተጣመሩ እና ሰርግ ጥሩን 😂 የማዳም ቅመሞች ይደሰቱ
@ህልሜንናፍቂim-x9y
@ህልሜንናፍቂim-x9y 3 күн бұрын
እኮ😂😂😂
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
ወይኔ ጉዴ
@allall8995
@allall8995 3 күн бұрын
እናትሽን ስሚ ልል ልኮምት ነበር መጨረሻዉን ማየቴ ጠቀመኝ
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 3 күн бұрын
እኮ መታገስ ዋጋ አለዉ እሚባለዉ ለዚህ ነዉ
@Alam-gm3pm
@Alam-gm3pm 3 күн бұрын
ስታምር ልጅትዋ❤
@SOFIስልጤዋ
@SOFIስልጤዋ 3 күн бұрын
አህሙን100k እነስገበዉ ጋይስ የላ❤❤😢😢👍👍👍👍💝
@MominaMomina88
@MominaMomina88 3 күн бұрын
ናባ ማሻ አላህ ናት❤ አህሙ ትክክል አድርግሀል
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 3 күн бұрын
አህሙ ትክክል ብለካል ቅድሚያ ለቤተሰብ ክብር ያስፈልጋል
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj 3 күн бұрын
ዳሞ እኮ ልጅቶ ስተምር❤ ማሸ አለህ አህሙዬ ❤
@serjd9882
@serjd9882 3 күн бұрын
አህመድ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገው አስተዋይ ጀግና ኮራሁብህ።ነባዬ ቆንጂት ጸጉርሽ ላይ ከኅላ አውልቀሽ ጣይ አሏህ የሰጠሽ ውበት ይበቃሻል።ለብራኩ ችሎታሽ አስተማሪነው።አህሙዬ አይዟችሁ በርቱ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 3 күн бұрын
በይ ረጋበይ ነባ እኔ ለወንድሜ ሚስት እያልኩ አንቺ ምንትያለሺ አህሙ ስጦታውን ለብሶል አምሮብሀል ለናት ክብር መስጠት ደስ ይላል ወላሂ ሱመ ኡምክ ሱመ ኡምክ ሱመ ኡምክ ብለዋል ረሱል ሱለላዋሊሂ ወሰለም በተጠየቁ ግዜ
@NameLost-ll2ky
@NameLost-ll2ky 3 күн бұрын
አህሙዩ የኔ ልዩ ወንድም ♥️♥️♥️ አህሙዩ 100k እናሰገባው♥️♥️♥️♥️😘
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
ኢንሻ አላህ በቅርቡ
@ቅማሞች
@ቅማሞች 3 күн бұрын
ልጅቱ ደስ ስትል ስረአቱአ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 3 күн бұрын
አህሞ እችን ልጅ በሀለል አጥብቃ የዘት እደተመልጥህ✋❤ ነበዬ ሁሌም አባየ ልባሽ የምርብሻል ❤
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 3 күн бұрын
አህሙ ትክክል ሲጀመር ልጅ ነሽ በዚያላይ ሴት ነሽ ፊጥፊጥ አትበይ ይልቁንስ ትምህርትሺን ቸማሪ አርፈሽ እናትሽ ልክናት
@RhametAhamed
@RhametAhamed 3 күн бұрын
በትክክል😢❤❤❤
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 күн бұрын
Prank new setyo
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 күн бұрын
ፊጥ ፊጥ አትበይ ካካካካ
@trufatargaw593
@trufatargaw593 3 күн бұрын
Prank new eko
አህሙ ተቆጣት😱|| ነባ አለቀሰች🥺
24:59
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 71 М.
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
እውነቱ ወጣ ተለያየን😭
26:32
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
እኔ እና አለም ሰርፕራይዝ ተደረግን
11:49
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 58 М.